📌እንዴት እደሚያስንቀን በጭራሽ መኪና እንደዚህ አይነዳም‼️አንጠንቀቅ‼️😂 | EthioElsy | Ethiopian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 09. 2022
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Rakeb Alemayehu, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,
  • Zábava

Komentáře • 199

  • @Tiru_Zena
    @Tiru_Zena Před rokem +17

    I'm happily giving you the Honorary Title of Content Creator. 🥇🏆 That's what makes you different from the rest of Habesha CZcamsrs who are talking the same crap rumor at the same time. Congratulations!!!!🎓

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před rokem +16

    ኤልስዬ ጎበዝ በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ ምክሮችን ነው ያስተላለፍሽው እናንተ ደግሞ ጨምሩበት ስላልሽ ለጌዜው ሁለት ትዝ ያሉኝን ነገሮችን ሁልጊዜ ልጨምር ለእግረኞች ቅድሚያ መስጠት ሌላው ደግሞ ከመኪና ስንወርድ ልጆቻችንን መኪና ውስጥ አለመተው አለብን።

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 Před rokem +11

    😀💕elsye
    መኪና ውስጥ በብዛት ሰው ተሳዳቢ ነው የሚሆነው የትም አያገኝኝም ተብሎ ግን መብራት ላይ ያ የተሰደበው ወርዶ ሊመጣ እና ሂሳብ ሊሰጥ ስለሚችል ጥንቃቄ😃

  • @messya7125
    @messya7125 Před rokem +19

    አይ የኔ እህት ጣሊያን አገርና ኢትዮጵያ አንድ ናቸዉ ክላክስ ያለአግባቡ የሚጮኽበት አገር ጣሊያንና ኢትዮጵያ ጣሊያንን በደንብ ስለማዉቅ ፡ እንግሊዝ ከአስር አመት በላይ ኖሪያለሁ ክላክስ ሰምቼ አላዉቅም ይችን ምክር ለጣሊያኖች ብትነግሪልን ጥሩ ነዉ ፡ ፡

  • @brktiazmara9736
    @brktiazmara9736 Před rokem +5

    እንዳንቺ ስለሁሉም ነገር መምህር የለም
    አመሰግናለሁ ኤልሲ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 Před rokem +6

    Elsiye ቆንጆ ልክ ብለሻል ።የምታመጫችው ምክሮች በሙሉ ብዙዎችን ያስተምራል። ደሞ ሁሌ ነው የምከታተልሽ በላይክ በደንብ ነው የምገጭሽ።ክክክክክ

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Před rokem +6

    እውነት ነው ኤልስዬ የኔ ቆንጆ በተለይ ክላክስ መንገድሽን ሁሉ ነው የሚያስቱሽ እነሱን ሽሽት በማንፈልገው መንገድ እንድንሄድ ሁሉ ያስገድድዱናል አንዳንዱ እንደውምክላክስ እያረገ በሄድሽበት የሚከተል ተላካፊ ባለጌ ሁሉ አለ አ አ ላይ አንዳንድ ቦዘኔ ልጆች እየሸኛሽ መስኮት ክፍት ከሆነ ከጎንሽ መቶ ወይ ስልኩን ፅፎ ወይ ሶፍት ወረቀት ይወረውርብሻል አ አ አስቸጋራ ነው በተለይ ሴት ሰትናዳ ይናደዳሉ መሰል😂

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před rokem +1

      እውነት ነው 😅😅😅እንደክላክስ የሚያስበረግግ ነገር የለም 😅♥️🙏

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r Před rokem +3

    አመሰግናለሁ ትምህርት አጊቸበታለሁ ኤልሲ የኔ ቅን ዛሬ ለምሳሌ ከሶስተኛ መስመር መቶ ዮተርን ያረገ ሹፌር ገጥሞኛል እግዚአብሔር ነው ያስመለጠኝ ሊገጨኝ ።

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 Před rokem +6

    እውነት ነው በተለይ ቸኩለን ወተን መኪና ውሰጥ ምንቀባባው ነገር🤔!!ከዛ red light ሲበራ እዛው ቆመን።**አረንጓዴ በራ እንዴ እንላለን ክላክሰ ሲደረግ።ቤታችን ያለን መሦሎን😂😂"""thank u 4 sharing this✅

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před rokem

      Ruthye ከዛስ ደግሞ እንቆጣለን ከኛም ብሶ😅😅😅እቺ ጥፋት የኔም ናት 😅😅😅

  • @yemisrachberta5403
    @yemisrachberta5403 Před rokem +3

    እውነት ነው ኤልሲ ተባረኪ በጣም አስፈላጊ የሆነ ትምርት ነው ለዛውም የሚደረገውን ሁሉ እያሳየሽ በቀልድ እያዋዛሽ ስለሆነ በርግጠኝነት ኢኼን ቪዲዬ ያየ ሰው ድጋሚ አይሳሳትም የኔ ጎበዝ በርቺ

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 Před rokem +7

    ኤልሲዬ ሸሚዝሽ እንዴት እንደሚያምር ኡፍ

  • @hanagetachew9080
    @hanagetachew9080 Před rokem +6

    Unbelievable!!!!! Endet endezih perfect mehon ychalal ur so perfect for everything keep going darling

  • @tigistyehuala9716
    @tigistyehuala9716 Před rokem +4

    ኤሊሲ በጣም ወሳኝ ነገር ነው እንደተጨማሪ አዲስ መኪና ወይም አዲስ ሾፌር ሲሆኑ ሰው እንዲያቸው ያለአግባብ ክላስክ የሚያደርጉት እንዴት እንደምናደድ

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ Před rokem +7

    የኔ እህት ምክርሽ በጣም ጠቃሜ ነው
    እናመሰግናለን
    እኔ ግን እዚ አሜሪካ መኪና ሰነዳ ከማልወደው ነገር መብራት ይዞኝ በምቆምበት ሰዓት ሌላኛው መኪና ከእኔ
    እኮል አቆሞ ሲያፈጥብኝ አይመቸኝም 🙄
    እና መብራት እስከሚለቀኝ ከፌት ወጣ እላለው ወይም ወደ ኻላ ቀረት ብዬ አቁማለው እንጄ ብሞት ከሌላኛው መኪና እኩል አልቆምም

  • @maerimadam3227
    @maerimadam3227 Před rokem +3

    ዌውውው እህቴ ከሌቤ እናመሰግናለን ቡዙ ነገር አሰተማርሼን አዚህ በላይ ሙሉውን ሰለ መኬና አነዳዴ አሳይን ከይቅርታ ጭምር አመሰሰግንለሁ

  • @nomore9786
    @nomore9786 Před rokem +7

    በተለይ አዲስ አበባ መንዳት ስራ ሆኖብናል,,,,,,,,,

    • @user-yq5tu1uf5r
      @user-yq5tu1uf5r Před rokem

      መንዳትኮ ስራ ነው ከስራም በላይ ነው ።

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria1277 Před rokem +4

    እጅግ አስተማሪ ቀልድ መሰል እውነታ ነው :: ይህንን ቪዲዮ አይተን ብንማር ጥሩ ነው እላለሁ ::
    እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤😂😂

  • @alemk10
    @alemk10 Před rokem +9

    ሚስጥሬን አወጣችው 😂😂😂😂😂

  • @tsiondemere3982
    @tsiondemere3982 Před rokem +5

    I totally agree with you....these all happen in Ethiopia and we should be aware of it

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před rokem +6

    ሙዚቃ ደስ አይልም ሐጥያት ነዉ እሽ ኤልሲ እወድሻለሁ

  • @tr7094
    @tr7094 Před rokem +6

    I’m glad you brought up this, road rage is increasing specially in the USA, better to stay calm and let it go…..

  • @user-tw4hg5lr7o
    @user-tw4hg5lr7o Před rokem +1

    😂😂 ብዙ ጊዜ መኪናዬ ውስጥ ነው የማየው ፡ፊቴን፡ ብዙ ጊዜ በዚህ ምክንያት ቆሌዬን እደገፈፉት ነው😮፡ታድያ ቆሌያቹ ይገፈፍ ብዬ መገዴን እቀጥላለሁ

  • @mbariso
    @mbariso Před rokem +4

    I agree with her 100% there are people who look normal but really are not. Priceless advise. Thank you.

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před rokem +3

    አይ ኤልሲ ይሄ እኮ በሰለጠነ በተማረ አገር ነው የሚሆነው እኛ አገርማ ኸረ ተይው ይሄማ ሰገጤውማ ተይኝ በጣም ጥሩ ነው ቢገባቸው ቢችል

  • @user-uf1xt7hd4t
    @user-uf1xt7hd4t Před rokem +5

    አንቺ ልጅ ግን ትምህርትሸ ለእንየ ጠቀመኝ አመሰግናሎሁ

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 Před rokem +3

    😂😂😂😂 ይመችሽ አቦ ደስ የሚል በሙድ የተሟላ ትምህርት ውድድ❤

  • @ethioselam9320
    @ethioselam9320 Před rokem +5

    😂😂😂😃😃ገና ቀይ አይደል ኣ ለካ አረንጒዴ በርቱዋል!

  • @betytesifaye8166
    @betytesifaye8166 Před rokem +6

    አስተዳደግ ያሳየኛል አንቺ ወስጥ... 🙏 ትግስት የለም በዚህ ዘመን.. ሰው ሁሉ ጤነኛ አይደለም ያልሽው 👌

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před rokem +1

      Betye የኑሮ መክበድ ሰዉን ጨካኝ አደረገው 😢በትንሽ ነገር ሰዉ ትልቅ ወንጀል ይፈፅማል😢♥️🙏

  • @Lidiya_N.
    @Lidiya_N. Před rokem +3

    Bravo Elsye very valuable topic! All of them are important! Road rage is very dangerous and people tend to ignore that!

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Před rokem +2

    ይሄ በይበልጥ ለኢቶጵያ ከባድ ነው

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 Před rokem +4

    almost everybody has a mean streak behind the wheel,gin bewnet menged lay yemitisadebu sewoch Medhanialem yikir yibelachihu,esp those in tge habit of waving the middle finger on the road uffff totally unacceptable!!! How bout u try to give yourself a lil more time to get to where u wanna be so you’re not angry because you might be late.
    Meanwhile,those of u who drive under the speed limit,pls,with all due respect,stay home OR pullover aside until ur ready!!Thank you Elsi for bringing this up

  • @user-ce7dj6zf5t
    @user-ce7dj6zf5t Před rokem +6

    ተይን ባክሸ ማማ ማን ለዚህ አደርሰን ብለሸ ነዉ🙄

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před rokem +3

    እስኪ ከመጀመሪያ ጀምረሽ አስተምሪን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před rokem +5

    ይህንን የሚያደርጉ ሰነፎች ጊዜያቸውን በአግባቡ የማይጠቀሙ ሰካራሞች ድራጊስቶች ናቸው ኤልሲ ውብ ሴት ሙዚቃው በመዝሙር ይቀየር ደስስስ ያለው ይዝዘምር የከፋው ይፀልይ ይላል ታላቁ መፅሐፍ ቅዱስ ::

    • @zomaylove6613
      @zomaylove6613 Před rokem

      አይ ፍቅሪተ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ሌላ .......

    • @sofiacristoph818
      @sofiacristoph818 Před rokem +1

      ኑሮ ለማሸነፍ እኛ 2 አንዳዴ 3 ስራ ነው የምንሰራው ስለዚህ ሰው መኪና ውስጥ የሚዘገጃጀው ግዜ ስሌለው ነው

  • @user-xm9tb8gn6i
    @user-xm9tb8gn6i Před rokem +5

    እናት እስኪ ለወለደች ሴት የሚሆን እስፖርት ብታሳይን ሆዴ እርጉዝ ነው ምመስለው ልጄ ስምንት ወሩ ነው እባክሽ ንገሪኝ ምን ላድርግ

  • @truthteller9493
    @truthteller9493 Před rokem +4

    Tikekel Habesha Tug naw yemilaw betinishu Eze hager betam Tigestaignoch nachew Yeminaded sew seyayu min eyehone naw bilaw yigeremalu! Ketewesene sew baqer

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 Před rokem +3

    ኤልሲየ የኔ ጨዋ : ጥሩ መልእክት ነው ተባረኪ❤️

  • @azebassefa270
    @azebassefa270 Před rokem

    ኤልስዬ እንዴት ነሽ ቤተሰብ ሁሉ በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ምክሮች ናቸው ተባረኪ❤️😘

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před rokem +5

    ኤሌስ እናመሰግናለን መኬና ሴኖርኝ ይጠቅመኛል ምክሩ አሁን የመዳም መኬና ነው የማጥብ 😂 ኤሌሴ ትወናእኮ ትችያለሽ😂😂😂

    • @alemalem7864
      @alemalem7864 Před rokem

      😂😂😂😂😂እኔ ቆርቆሮ አልመኝም ብቻ ቤት እና የምቀሳቀስባት ብር ትኖርኝ እጅ

    • @astertube5406
      @astertube5406 Před rokem

      @@alemalem7864 ልክ ነሽ ዋናው ቤት ነው መኬና ለቅጦት ነው

  • @serkalemshibeshi4921
    @serkalemshibeshi4921 Před rokem

    ኤልሲ እናመስግናለን ጠቃሚ ነገሮችን እንድናስተውል ስለምታደርጊን 🥰🥰🥰

  • @eyerusalemsolomon9954
    @eyerusalemsolomon9954 Před rokem +4

    Elsiye, believe it or not I am so proud of myself because I follow all the guidelines you just mentioned while i drive.😀

  • @fazyfotwinns1703
    @fazyfotwinns1703 Před rokem +3

    Thanks legebaw yegebaw endi eyawazash tenagereshewal enji betam miyanadu negeroch nachew

  • @ldonthvraceamjustethiopian4943

    Elseye you are a kind of person I want to be bewenet .much respect 🙏

  • @senueri8814
    @senueri8814 Před rokem

    Best advice Elsiye, you mentioned all the main points and manners. Andegna ko nesh elsiye....smart sis!!

  • @lidyanyong2598
    @lidyanyong2598 Před rokem +1

    በተለይ የልጆች ነገር መወጠር ግድ ነው ከዛ በኋላ ጸጸቱም ከባድ ነው

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 Před rokem +3

    Actually even to put lipstick and makeup nail polish all that is wrong when you are driving okay

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 Před rokem +1

    ሁሉም እንዳንቺ ቢሆን ጥሩ ነበር ግን ቲቢተኛ ነው የሞላው እግዚአብሄረ ይባርክሽ

  • @emranemran7086
    @emranemran7086 Před rokem +1

    የምር እኔ የለሁበትም ኤልሲ ገና አሁን አይደለወይ የበራው አረንጓዴ ይመችሽ ለማንኛውም ፈታ አድርገሽኛል በጣም ግድ ካልሆነብኝ ክላክስ አላደርግም

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 Před rokem +2

    አረ እህቴ ከስው ጋር እየተጋፉ እንዴት እንደምኬድ ንገርኝ ትልቅ ከተማውስጥ ነው ያለሁት

  • @EthiopicMedia
    @EthiopicMedia Před rokem

    ኤልስዬ በዚህ ጉዳይ የተጋደለ ሰውም አለ ጥሩ አርእስት ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @NA-cb9eo
    @NA-cb9eo Před rokem +1

    በጣም አስፈላጊ ጉዳይ ነው ያነሳሽው ተባረኪ

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 Před rokem

    You are absolutely right Thank you for sharing ❤

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 Před rokem +2

    ኤልስዬ ቆሌ ቆሌ አትበይ የሴጣን ሰም ነው ወይም መንፈስ ነው

  • @fyoriwoldesilase9966
    @fyoriwoldesilase9966 Před rokem +3

    እዉነት ነዉ ተባረኪ እህቴ ❤

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Před rokem +1

    Good job , Else Very important point .

  • @bezabchuchu
    @bezabchuchu Před rokem +4

    Elsi always on point. Thank you for sharing your experience.

  • @Lovewins3908
    @Lovewins3908 Před rokem +4

    How lovely is your voice , and the ideas you comeup with is topp ❤ we love u Elsi 🌸

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 Před rokem +6

    Elsi Ethiopia leset mendat edet kebad edehone lekefachew bicha yagachal

  • @heaventedros8998
    @heaventedros8998 Před rokem

    😂😂😂 the nail polish part took me out. Thank you so much sweetheart.

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 Před rokem +3

    I always do that. thank you my dear sister

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Před rokem +2

    Nail polish 💅 and makeup 💄 in traffic light 🚦 ? I personally never think about it and I didn’t think women drivers were do such rude , selfish things,cause there’s alway vehicles 🚗 behind us!! The other things that you mentioned can happen I strongly agree with you!😊

  • @mihrethagos1513
    @mihrethagos1513 Před rokem +4

    I felt that you are talking about me especially about make up.

  • @rahmatnoor4531
    @rahmatnoor4531 Před rokem +1

    እስኪ መኪና ለገዛለት ሚፈልግ እጁን ያወጣ

  • @bettytegene7568
    @bettytegene7568 Před rokem

    Interesting vedio..... Well dome Elsi

  • @zewdiw8406
    @zewdiw8406 Před rokem +3

    Thank you so much 🙏❤️

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 Před rokem +3

    Thanks so much!!!!

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 Před rokem +5

    Hi I am so happy and lucky to know the women who have 100% beautiful and full of brand personality like you elsy I want ask you something
    Plsssss say something about how to handle our children in another country like America and Europe I think I need some advice
    I don't know how I ask you know it's difficult to live now OMG
    I am stressed

  • @emma4375
    @emma4375 Před rokem

    Betam enamesegnalen Elsiye tekami mereja newe

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 Před rokem +3

    Thank you Bello 😍

  • @LIZ91317
    @LIZ91317 Před rokem +4

    the nail pollish part is so funny

  • @genetm.19
    @genetm.19 Před rokem +1

    The Bluetooth phone call and the music volume is the worst thank u for reminding ppl who doesn’t even know it’s too much 😂

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 Před rokem +1

      You must be Pente lol I don't do to much to listen, [lower] but I like music

  • @lkonjo104
    @lkonjo104 Před rokem

    Elsy konjo enkuan selam metash ,🥰elsey yeresahew ale yene konjo bezu sew yemyadergew (terf sew mechan)🥰enamedegenalen

  • @hannademeredessie8108

    Wow Mar btam Yselaten saw new margew .Thank u

  • @geneteabissa8571
    @geneteabissa8571 Před rokem +4

    It is very very true

  • @hiruthmesfin3068
    @hiruthmesfin3068 Před rokem

    Thank you so much for sharing ❤

  • @tigitu8570
    @tigitu8570 Před rokem

    Area abazachehu yehen sayawik Americaena erop makina yaminada sawe yinorale ende?

  • @hiwotw5404
    @hiwotw5404 Před rokem

    Thank you for sharing

  • @user-uq6kn3fc4u
    @user-uq6kn3fc4u Před rokem +1

    Kkk elsiye mekina wesex meqebat ena yemekina wesex yelijoch megeb ayeweram zare yenen cheger new yenegershegh🤣🤣

  • @bereket7
    @bereket7 Před rokem +1

    Ayii Elsi...adenakiwechish nen me and my sister...we even say Elsi said this and that...this is how we like what you share...berchi

  • @edentsegay5948
    @edentsegay5948 Před rokem +4

    You are so intelligent as I always said and I was talking to my friend about driving in ethiopia after I have been there a month I was shocked how they driving in fact they said when they drink they become batter drivers so it's good you point those things God bless you

    • @lidyanyong2598
      @lidyanyong2598 Před rokem

      Check your circle if they say that dear not a common practice

    • @amrotaberra1022
      @amrotaberra1022 Před rokem +2

      😂😂😂😂😂😂....when they drink they become better drivers???

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před rokem +1

      @@amrotaberra1022 😅😅😅I never heard that ‼️so funny 😄

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před rokem

      Edenye I know how hard and very dangerous to drive in Addis 😢we should take a good care of ourselves 🙏♥️🙏

  • @ZiniTube
    @ZiniTube Před rokem +3

    በጣም ትክክል!!! ኤልሲየ ማር ❤❤❤

  • @rahelw4920
    @rahelw4920 Před rokem

    ትክክል እናመስግናለን ኤልሲና ሽኮር❤

  • @hanamasresha1325
    @hanamasresha1325 Před rokem +1

    Hi elsi aechi Eko tneneshe ljoche slelilushe new huli zgju hones yemtgegnew

  • @KuKu-vd6be
    @KuKu-vd6be Před rokem

    thank you sis

  • @addisalembekelebiru9453

    zare funny honesh meteshal , i love it else.😃😘

  • @solodadg7924
    @solodadg7924 Před rokem

    Thanks 🙏

  • @liyamekonen6352
    @liyamekonen6352 Před rokem

    Anchi eko andega neshe tebareki 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 Před rokem

    እውነትሽን ነው ኤልስዬ

  • @asmawitmehari2100
    @asmawitmehari2100 Před rokem +1

    Kakaka.... You reminds me Taylor Perry.

  • @AlbertaRealtorEddyTadesse

    Thanks for sharing

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 Před rokem +1

    Be blessed

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 Před rokem +3

    በጣም የማያናድደኝ ክርፍፍ ብለው የሚነዱ ኡፉ!

    • @gedag5658
      @gedag5658 Před rokem +1

      በውጭ ሀገር ቀስ ብለው የሚነዱ ብዙ ግዜ ትልልቅ/senior ሰዎች ናቸው ወይም ብዙ ልምድ የሌላቸው ሰለሚሆኑ መታገስ ብንለምድ ወይም ሳንረብሻቸው ሌን ቀይረን መሄድ

    • @mesimesi2950
      @mesimesi2950 Před rokem +3

      Am not old but I drive like old 😞sorry because am so worried scared for my kids 🫣🫣

    • @gedag5658
      @gedag5658 Před rokem +1

      @@mesimesi2950 you are so careful👏👏

    • @meselechdejene4279
      @meselechdejene4279 Před rokem +1

      @@mesimesi2950 me too

    • @buzebuze4828
      @buzebuze4828 Před rokem

      በትክክል

  • @Mimi-bl3st
    @Mimi-bl3st Před rokem

    ኤልሲ ቆንጆ ብራንድ የሆን ሊፕስቲክ ስም ንገሪኝ እስቲ ኢትዮጵያለመላክ ፈልጌነው

  • @zeytunazeytuna7609
    @zeytunazeytuna7609 Před rokem +2

    Wellahe betam mert nesh awaki allahe ytbikis 👏

  • @hamgf1951
    @hamgf1951 Před rokem

    ኤልስዬ እንኳን በሰላም መጣሽልን ግን እንቺ እኮ የልባችን ነው የምታውቂው ቅመም የሆንሽ ስወድሽ❤❤❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před rokem +2

      የለት የለት ውሎዬን እኮ ስለማካፍላችሁ ነው ማሬ😅🙏♥️🙏

  • @meseretsemaw
    @meseretsemaw Před rokem

    thanks

  • @tigistfikade892
    @tigistfikade892 Před rokem

    You are very smart lady

  • @tigisthailu3907
    @tigisthailu3907 Před rokem

    ሰወድሽ እኮ የኔ ጨዋ

  • @hiwotalemayehu140
    @hiwotalemayehu140 Před rokem +4

    Degemo zara amerobeshiale❤💐

  • @citykassel6791
    @citykassel6791 Před rokem +2

    Betam tekikli