ታዋቂ ኢትዮጵያዊ አርቲስቶች ያሉበት ምስጢራዊ ቡድን | በጥቁር v8 ነው አፍነው የወሰዱኝ | ማይክሮ ቺፑን የቀበረችበት ኢትዮጵያዊ ሴት | Haleta Tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 04. 2023
  • #ethiopia #haletatv

Komentáře • 882

  • @tzkerniyegziyo
    @tzkerniyegziyo Před rokem +193

    ቸሩ ሆይ የመጠራየን ቀን አላዉቀዉም እና ለስጋ ወደምህ ክብር አብቃኝ🙄🙏

  • @eddydy9988
    @eddydy9988 Před rokem +113

    ውድ ወንድማችን አማኑኤልና ውድ ወንድማችን ወርቅአፈራው የልዑል እግዚአብሔር ግርማና ሞገስ ይጠብቃችሁ።

    • @ururur6108
      @ururur6108 Před rokem

      እውነት ወንድሜ እምነት ፅነት ስረክ መልከም ያመለእክቶች ጥበቃ የእግዚአብሔር እርደታ አይለይክ በሪታ

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před rokem +7

    በእውነት ወንድማችን ዘአማኑኤል የአምላ አይል ፀጋ ሞገስ ካንተጋር ይሁን እንዲነው የክርስቶስ የስላሴ ልጅ መሆን ነብስን አድኖ መትን እሰከ ቃራኒዮ ብለክ ቆራጥነት የቃልኪዳን አገር ልጆችን መዳን ስለለበት በፀሎት ካንተጋር ነክ መኩን ቅዱስ ሚካኤል ሁሌ በወጣህት በቆምክበት በክፉ ይጠብቅክ ሞት አንድ ይዞ መልካምን ሰርቶ አስር ነብስን ከፈጣሪጋር ካዳኑ ለዚህ ለጠፊ አለም ቢሞት አደንቅም ቤትክ በሰማይ ናትና ጠንክር እንዳተ ያሉትን ቆራጥ አምላክ ከጉንክ ያቁምልክ መላእክታን በክንፋቸው ይጠብቅክ አሜን አሜን አሜን 💠💠🙏🙏🙏

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 Před rokem +50

    ህዝቤ ሆይ ለብር ለዝና ብለን የዘላለም ቤታችን እንዳናጣ እንንቃ አቤቱ በቸርነትህ ጠብቀን

  • @user-jb2wx5sw1r
    @user-jb2wx5sw1r Před rokem +23

    የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን ፠ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳችሁ ❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Před rokem +30

    ወንድሜ ቸሩ መድኃኔ ዓለም ከዝህ ክፉ መንፈስ ይገላግልህ ወርቅ አፈራሁ የኔ ብርቱ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህርችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አተንም

    • @abebashanbese8977
      @abebashanbese8977 Před rokem

      እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @Rakb553
      @Rakb553 Před rokem +1

      አሜን ይጠብቅልን ይከልላቸው🤲🤲🤲💒💒💒

    • @derejeabdisa1294
      @derejeabdisa1294 Před rokem

      Ere aticheneku menm chips gelemele yemibal neger yelem

  • @user-tg9mp8zx5f
    @user-tg9mp8zx5f Před rokem +40

    የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር መላኩን ልኮ ይታደግህ የሚያስጨንቅህን ከእግርህ በታች ይጣልልህ ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ የኔ ወንድም 😢

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před 10 měsíci +4

    "ሰው ማለት ሰው የሚሆንነው ሰው የጠፋ እለት" ወንድማችን መጋቢ ሀዲስ ኢንጂነር ዘአማኑኤል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይርዳህ:: የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ ጋዜጠኛውም ብትሆን እግዚአብሔር በመስቀል ላይ በፈሰሰው በታላቁ ልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይሸፍንህ:: ይሄንን እርኩስ ሀሳብ የምትቃወሙ ሰዎችም እግዚአብሔር ያብዛችሁ ከክፉ ነገርም ይከልላችሁ ዘንድ ጸሎታችን ነው::

  • @wubayehutsegaye5358
    @wubayehutsegaye5358 Před rokem +8

    ከሃጥያት ሁሉ የሚያነጻ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ነው፡፡1ኛ ዩሐንስ 7፡1
    መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና፡፡ ሐዋ 4፡12
    ከጌታ ከኢየሱስ በስተቀር የመዳኛ መንገድ የለም ስለዚህ ይህን ጌታ አምነህ ዳን

    • @gelilasemere6067
      @gelilasemere6067 Před rokem

      ሰው ሆይ እርግጠኛ የሆነ መፍትሄ ሲነገረን እንስማ እባካችሁን ያገሬ ህዝብ አትጥፉ እውነት ብቻ አርነት ያወጣል::

  • @mariamariam3303
    @mariamariam3303 Před rokem +28

    የኔ ወንድም ስያሳዝን እመቤቴ ከነልጇ ትድረስልክ🙏🙏🙏

    • @yohannesabate9925
      @yohannesabate9925 Před rokem +2

      ድንግል ማርያም ትጠብቅህ በጸሎት አስበኝ ወለተ ኪዳን

  • @Fira-be1vn
    @Fira-be1vn Před rokem +74

    እግዚኦ መዳህኒአለም አማሞታችንን አሳምርልን😢😢 እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድሜ

  • @besemselasysemeselamawlnea471

    በስመ ስላሴ ስም አምላኬ ሆይ ከእንደዝህ አይነት ሰወች ሰውረን የመላእክትን ጥበቃ ላክልን እምትጋፈጡት እምትቃወሙ እኛ እንድንነቃ የምታገሉ ወርቅዬ ሌሎችም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አሜን😭😭😭🇨🇬⛪️🇨🇬🇪🇷

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +14

    እግዚአብሔር ሆይ ታደገን ቸር ነህና እግዚኦ 🙏🏿🙏🏿😭

  • @zinashsolomon8668
    @zinashsolomon8668 Před rokem +9

    በርታ በርታ ምንም አትሆንም እነሱ ጋር ካለው አንተ ጋር ያለው ያሸንፋል ጸልይ እግዚአብሄር ይጠብቅሃል

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 Před rokem +13

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በርታ እውነት ያሽንፋል በርታልን!!!

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před 10 měsíci +2

    "ሰው ማለት ሰው የሚሆንነው ሰው የጠፋ እለት" ወንድማችን መጋቢ ሀዲስ ኢንጂነር ዘአማኑኤል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይርዳህ::

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 Před rokem +1

    እውነት ነው ተጥንቀቁ እኔ 30 አመት በውጪ ስኖር በቃኝ ወደ አገሬ ብዬ ነመጣሁት ይህን የማይክሮ ቺፕ ፕሮግራም ካወኩ ቦሃላ ነው ይህክምና ባለሞያ ነኝ ዛሬ ብዙ ስዎችን እየረዳሁኝ ነው እግዜር ይመስገን ወደ ድንግል ማርያም ድንቅ እናቴ ብብት ስር ነኝ አመስግናለው

  • @henokab1493
    @henokab1493 Před rokem +25

    4 ዓመት ሙሉ አርቲስቶች አርቲስቶች ይባላል ሰወ እንዳያጠፉ ስማቼውን ተናገሩ ትውልድ ይዳን

    • @shalomtewo6286
      @shalomtewo6286 Před rokem +1

      ውሸታም ነው ያው ሕዝቡን ለማስፈራራት ነው ። የወሬ ንግድ ነው የያዙት

    • @wab7691
      @wab7691 Před rokem +3

      ​@@shalomtewo6286 በፍፁም ውሸት አይደለም ህዝቡ ነው መንቃት ያቃተው

    • @derejeabdisa1294
      @derejeabdisa1294 Před rokem

      @@wab7691 እሺ ነቄው ለምን አታነቃንም ታዲያ

  • @muluemebetbeyene7568
    @muluemebetbeyene7568 Před rokem +14

    እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ነው በርታ:: አምላካችን ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን::

  • @sentayhugebregziabher8841

    አትፍራት እርሷ ሙት ነች በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ብለህ ማባረር ትችላለህ የአምላክ ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው እመብርሀን ትጠብቅህ አይዞህ ።

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před rokem +13

    ቅድስት ስላሴ በቸርነቱ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ከዚህ መአት ኢትዮጵያን ያድንልን።

  • @samekapo8521
    @samekapo8521 Před rokem +8

    የእግዚሐብሔር እጂ አሁንም ከእናንተ ጋር ይሁን ወንድሞቼ!!!!!!❤

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 Před rokem +5

    የቅዱሳን ፀሎት ከኢትዮጵያ ጋር ይሁን።ሃይማኖታችንን ጠብቆ ለመኖር ያብቃን።

  • @solomonsawalsawalsolomon1717

    እኔ እሚገርመኚ ሁሉም የኢትዮጵያ አርቲስት ይላሉ ምን አርቴስቶቻችን የተለየ ነገር የላቸውም የትምህርት ደርጃቸውም ዝቅተኛ ነው ማለት በትምህርት የሰለጠኑ አደለም እና ቶሎ ለመቀየር ዝግጁ ናቸው ወርቀት እንኳ አንብበው መርዳት አይችሉም እና አስተምሯቸው

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 Před rokem +1

      it's not only about education it's all about money if you love too much money the end you will go to hell

  • @demekechmclaughlin3825
    @demekechmclaughlin3825 Před rokem +9

    Oooo lord when the journalist say kidane Mihiret I can not control my tear, yes she will help him I believe that she did a lot for me… bless you all

  • @muludegu2164
    @muludegu2164 Před rokem +7

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ ድንግል ማርያም በሄዳችሁበት ሁሉ ትከተላችሁ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před rokem +6

    እ ህ ህ ህ ህ ህ ህ ህ እግዚኣብሄር ተለመን ተገለጽ ተለመን ተለመን ፍርድኻ ሃብ ተገለጽ እግዚኣብሄር ኣቦይ ነዓ ፍረድ ፍረድ ውረድ እግዚኣብሄር ህዝብኻ ኣድሕን ነዓ ውረድ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾☝🏾⛪💠⚖️☝🏾⛪💠⚖️☝🏾⛪💠⚖️💔💔💔💔
    ወርቅ ኣፈራው ሓወይ ቅዱስ ሚካኤል ምሳኻ ይኹን ክቡር ሓወይ በርትዕ ኣጆኻ ቢሊቢኻ ካብ ውሽጢ ልብኻ ኪዳነምህረት ኣደይ ስለ ቲኣምናን ተክብራን ኪዳነምህረት ኣደይይይይይይ ናይ ሂወተይ ከለላ ዝኾነት ኣደይ ምሳኻ ትኹን ወርቁ ሓወየ ❤❤❤❤

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 Před rokem

      😅😅😅😅😅

    • @abel2933
      @abel2933 Před rokem +1

      ንግግራቹ ሁሉ በጨው የተቀመመ ይሁን ሚለው ቃሉ... ውረድ ውረድ... ስቀለው ስቀለው ይመስላል... ትህትና ይኑረን ::

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 Před rokem

      @@abel2933 እሺ ይቅሬታ ውሽተይ ስለ ዝጓሃየ እየ እምበር ክርስቶስ ንዒቀ ኣይኮንኩን ግን እሺ ክእረም እየ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @saratesfaye5942
    @saratesfaye5942 Před rokem +1

    ይህ ልጅ ብንታደገው እሱም ብዙ ህዝብን ልያድን ይችላል በተማረ ትምህርት እግዝአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እመቤቴ በጥበባ ሰርጀሪ ታድርግህ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከዚህ ክፉ ስራ አድናት 🙏
    አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅ ቅድስት ማርያም አብራህ ትቁም አይዞህ
    መልካምን ስራ ትውልድን ማዳን ስለሆነ የተነሳሀው
    ተባረክ🙏

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před rokem +1

    በእውነት ወንድሜ ቅዱሳን መላእክት ከለላ ይሁኑሕ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅሕ ቸሩ መድኃኔ ዓለም ይጠብቅሕ ዲያብሎስ ሐይል የለውም ሐይል የእግዚአብሔር ነው አምናለሁ አንተ ታሸንፋለሕ በትክክል ወንድሜ እግዚአብሔር ይረዳሐል አሁንም ይርዳሕ እኛም በፀሎት እናስብሐለን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒

  • @meserettesfaye3309
    @meserettesfaye3309 Před rokem +6

    ሥሉስ ቅዱስ ይጠብቀን ይጠብካቹ

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Před rokem +5

    የጠራሀት እማምላክ ወላዲተ አምላክ አታሳፍርህም በርቱ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 Před rokem +6

    እየተደባበቅን ግን ትውልድ አልቋል ግን እንዲሕ በማውራት ብቻ ምን ለውጥ ይመጣል ሁሉም በሐይማኖቱን መዋጋት አለበት ፊትለፊት መጋፈጥ አለብን መስዋት ቢኖር እንኳን እንዳይቀጥል ማድረግ ይቻላል

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před rokem +6

    ወገኖቼ ለሚያልፍ ችግር የማያልፍ ስህተት ባንስራ ፈጣሪ ሁሉ ይቻለዋል ጤና ካለን ብሩን ስርተን እናመጣዋለን ለስይጣን ነፍሳችንን አሳልፈን አንስጥ 😢😢😢😢😢በርታ ወንድማችን ብዙዎችን ታድናለህ ተስፍ አለኝ ፈጣሪ ከነዚህ አይነት አጋንታዊ አምላኪ ፈጣሪ ይስውረን

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před rokem +4

    ከምንሰማው መዓት አደነን ጌታዬ ስንቱን ሰማን 😭😭😭

  • @user-gy2th1jt3f
    @user-gy2th1jt3f Před rokem +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢እፍፍፍፍ የምን ጉድ ነው ልቦና ይስጣቸው ይስጠን ዋ ነፍስ ነፍስኮ አሞትም እድህ አይነት ድርግት የተወገዘ ይሁን አይንገስ በእምዬ ኢትዮጵያ አምላከ እስራኤል ተለመነን ላውሮዎችው ማስተዋልን ይስጥልን😢

  • @eteneshassefa8700
    @eteneshassefa8700 Před rokem +4

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ይርዳት ❤

  • @tgkonjo4775
    @tgkonjo4775 Před rokem +2

    ወድሜ አማኑሔል እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን ስሜትህ ያስታውቃል ቆራጥ ልጅ ነህ በርታ❤❤

  • @taktad5716
    @taktad5716 Před rokem +10

    እግዚአብሔር አምላክህ ይባርካችሁ።❤❤❤

  • @bbhh211
    @bbhh211 Před rokem +15

    ድንግል ማሪያም ከእነ ልጇ ትጠብቃችሁ ወንድሞቸ ከባድ ዘመን ላይ ነው ያለነው አጋንንትን ይቀጥቅጥልን የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 Před rokem +6

    ጎበዝ በርታ ፈጣሪን የተጠጋ አያፍርም:: የፈጠረህ እሱ ራሱ ያድንሀል እመአምላክ ትከተልህ::

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před rokem +8

    😢አምላኬ ህዝብህን አድን አምላኬ ህዝብህን አድን
    አምላኬ ህዝብህን አድን😢 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አንዴት ያስፈራል አለምን ፈራሁት😢

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 Před rokem +9

    እግዚኦ ኣቤቱ ጊታሆይ በምህረትህ ኣስበን🙏🙏🙏 😢😢ለመረጃቹ እንመሰግናለን😢😢 ትውልዱማ ቆየን ከተኛን

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 Před rokem +2

    ውንድሜ ኪዳነምህርት ትከትልህ ቸሩ መድሀኒያለም ቸሩ አአማኑኤል ይርዳህ

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ጠያቂውም ተጠያቂውም መመረጥ ነው ድፍረቱ የመጣው ከእግዚእብሄር ነው እሱ ካልመረጠው እይሆንም እግዚአብሄር ይርዳችሁ ኪዳነ ምህረት ትሽፍናችሁ መርቆርዬስ ስይፍን ያስታጥቃችሁ

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 Před rokem +2

    ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ እመቤቴ ከነ ልጅዋ ትጠብቅህ ወንድም ሀብታሙ የድንግል ማርያም ልጅ ይፈውስ እሱ ፈዋሽ ነው ወርቅ አለማው አካውንት ቁጥሩ ደርሶናል እባክክን ማን ብለን ነው ምንልከው

  • @aynalem7004
    @aynalem7004 Před rokem +2

    ቅድስ ሚክኤል በክንፍ ይከልልህ ወንድሜ
    ለእነሱም ማስተዋልን ይስጥልን
    እምነታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-qg1ke8vc7n
    @user-qg1ke8vc7n Před rokem +1

    አገረ ኢትዬ...ሀያሉ እግዛብሔር ያስባት''አሜን''

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock Před rokem +5

    እግዚአብሔር ሆይ፣ መድሀኒአለም ሆይ በለተቀንህ በምህረት ዓዬንህ ተመልከተን። ማረን! ይቅር በለን።!

  • @sebla
    @sebla Před rokem +1

    ወንድሜ ወርቅአፈራሁ በእውነት ከአፍህ የማትጠፋው የምህረት እናት ኪዳነምህረት በላኢሰብን ያስማረች እናት የሚሳናት የለምና ለወንድማችን እንዲሁም አለሙን ሁሉ ታስምርልን ትድረስልን🙏

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Před rokem +5

    እግዚአብኤር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @cilentg2199
    @cilentg2199 Před rokem +1

    እውነት ነው ኢትዮጵያ በመናፍስት ተወራለች ትውልዱ እራቁታቸውን ኢትዮጵያ ላይ በጣም አሳዛኝ ጌዜ እግዚኦ ማህርነ

  • @selammekonnendebebe6114
    @selammekonnendebebe6114 Před rokem +3

    😢 ወይኔ ምን ጉድ ነው 😢
    በርቱልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 Před rokem

    አምላከ እስራኤል ታደገን ይቅር በለን ራራልን ወላዲት አምላክ የአስራት ልጆችሽን ጠብቂን እመቤቴ እኛ ሀይል የለንም ድንግል ጠብቂን የአጋንንትን ሴራን ከኢትዮጵያ ምድር አጥፊልን ልጆችሽን ጠብቂን አሜን እመቤቴ ጨርሳ ትማርህ ወንድሜ

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Před rokem +3

    ጌታ ሆይ እንደኔ ሀጥያት ያለበት ማነው? የሀጥያቱ ብዛት ከሰውነት ተራ ያወረደው እንደኔ በምድር ማን አለ? አንተ ግን በቸርነትህ እስካሁን ከቤትህ ሳታርቀኝ ልቦናዬን ሳይታወር አንተን ብቻ እንድንል እኔና ቤተሰቤን ትጠብቅ ዘንድ እጅህን ስለዘረጋህልን በምን ቋንቋ ላመስግንህ? እባክህ እስከመጨረሻው ጠብቀኝ እግርህ ስር አስቀምጠኝ?!!!

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k Před rokem +1

    በስም ስላሴ ወንድማችን ወርቅ አፈራሁ እግዚአብሔር ከክፋ ይጠብቅ ኪዳነምህረት ከለላ ትሁንህ እና የሄን ሰው ከመምህር ተስፋየ ጋር ወይ ከነቄስስ ሄኖክ ጋር ብታገናኘው ይች ሴትየዋ የሚላትን መንፈስ ናት እኮ ራስዋ እና እንዴት መገስጽ እንዳለበት እንዴት መስገድ መጸለይ እንዳለበት ቢያስተምሩት መንፈሱን ማስር ከቻለ ምንም አታመጣም በጣም ፈርታታል እመብርሃ ኪዳነምህረት በመቀነትዋ ትሰርለት አይዞህ ወንድሜ እማምላክ ጠላቶችህን ትሰርልህ

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 Před rokem +6

    እውነት ነው ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ እንዳለው እመቤታችንን ኪዳነምህረትን በፍጹም ልብህ ተማፀናት ፍጹም ትፈውስሀለች።

    • @fih7949
      @fih7949 Před rokem +1

      እስኪ ጭንቅላትሽን አሰሪ ከእግዚአብሔር ውጪ የሚፈውስ የለም ።

    • @yearsemalije
      @yearsemalije Před rokem

      @@fih7949 ሞኝ

    • @eleniabreha7349
      @eleniabreha7349 Před rokem

      አለ ኪዳነምህረት ትፈውሳለች !!!!

    • @fih7949
      @fih7949 Před rokem

      @@yearsemalije 🤔🤔😭

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Před rokem +3

    እግዚኦ መድኃኒአለም! 🤲ለንስሀና ለክቡር ስጋ ወደምህ አብቃን ቸሩ ሆይ😢

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 Před rokem

    አቤቱ ፈጣሪይ ልብና ኩላሊት መመርመር የምትችል አተ ነህና የንስሀ እድሜ አድለን

  • @habtamugetahun3174
    @habtamugetahun3174 Před rokem +2

    አዬ ጉድ ይህ ማህበረሰብ መጫወቻ ሆነ። እንዲህ ያለ መታከም ያለበት ሰው እንዲዘላብድ በሚዲያ የቀርባል።ለትውልድ የሚያስብ የለም።የታመመን ግለሰብ ማሳከም እንጅ እንዲህ ውጥንቅጡ የወጣን ነገር እንዲያወራ መፍቀድ ምን ያለ በሽታ ነው። እጅ እግር ያለው አንድ እንኳ ነገር አያወራም?

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta Před rokem +2

    አሜን እግዚአብሔር ፡እናታችን ኪዳነ-ምህረት ይከተሉህ ፡ ጎበዝ እንቁ ኦርቶዶክስ

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 Před rokem +2

    እውነት እውነት የእመብርሐን ልጅ ይጠብቃችሁ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ።።።።።።።

  • @user-tw1zz2su4v
    @user-tw1zz2su4v Před rokem +1

    እግዚያብሄር ያክብርልን የታረደው በግ በዙፋኑ ነው ዛሬም ለዘላለም ይገስ ጆሮ ያለው ይስማ እየሱስ ያድናል

  • @yemariamwork123-hz6kj
    @yemariamwork123-hz6kj Před rokem +3

    እግዚአብሄር ሀይሉን ያጎናፅፋችሁ ትዉልድን ስለምታነቁ።እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @user-hx4wc8yn7n
    @user-hx4wc8yn7n Před 6 měsíci

    ውድ መምህራችን ምርጥ መንፈሳዊ ሰው❤❤❤❤❤❤

  • @wendyteshager6490
    @wendyteshager6490 Před rokem +1

    እየለፈለፈ ያሸነፈ የለም አባቶቻችን እንደነገሩን ክርቶስ ዝም ብሎ ነዉ ሰይጣንን ድል የነሳዉ ልንገርህ ከፈለጉ ይሄን ምላስ ይዘህ የትም አታመልጥም ህዝቡ እንዲታወክ አዉቀዉ ትተዉህ ካልሆነ ለምን ለቀቁህ ወሪያም ዝም ብለዉ የሚሰሩ ብዙ አሉ እና አካሂያድህን ቀይር ዝም በል በዉስ ጥ ስራ

  • @ethiopiacountry5402
    @ethiopiacountry5402 Před rokem

    ኢትዮጵያውያን በድህነታቸው ጎን ገብተው ነው ሚተቀሙባቸው ሥለዚህ አንድና አንድ ሚፈልጉት ሥለዚህ መሥሚያቸው ትት ነው በጉልበትህ ከሠራህ እግዚብሄር ይባርከዋል ሁላችንም ልቦና ይሥተን ከሞትንም በፈጣሪ መንገድ እንሙት እባካችው ወገኖች ሁሉ ጠፊ አላፊ ነው ቅድሥ ሚካኤል በሠይፍ ህዝቤን ወገኔን ቤተሠቦቻችንን በሠይፍ ይታደግልን ሚካኤል ህዝቤን አደራ ሠትቻለሁ

  • @ft381
    @ft381 Před rokem

    ወንድማችን ወርቅአፈራው በጠምነው የማደንቅሀ በእውነት ኪዳነምህት እያልክ ድህነታን ምሕረታን በማስተማርሕ ዘአማንኢልም በጣም አደቃሀለሁ በሀያሉ ሚካኢል ተአምሩነኛው ስም እየጠራህ በማስተላለፍህ አሁንም ሀያሉሚካኢል እስከመጨረሻው ይጠብቅህ አሚን አሚን

  • @amaremekonnen4474
    @amaremekonnen4474 Před rokem +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን በናንተላይ አድሮ ህዝብ ሊያድን ነዉ

  • @bayhseayalnhe
    @bayhseayalnhe Před rokem +2

    በጣም አሳዛኝ ጊዜ ነው አገራችን ምን አይነት ትውልድ ተፈጠሩብሸ እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ መአት አንተ ጠብቀን 😭😭

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +10

    ሀሌታ tv ስራችሁን እወደዋለሁ ,,, እግዚአብሔር ይጨመርበት 🙏አሜን

  • @bayushfantu7329
    @bayushfantu7329 Před rokem +4

    ፈጣሪ ሆይ በቤትህ አፅናኝ ለስጋወ ደሙ አብቃኝ ወጣትነቴን ባንተ ቤት አንተን የማገለገልበት አድርግልኝ

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 Před rokem +2

    ሀይላ በምሰጢ በክርስቶሰ ሁሉ እንችላለ
    በርቱ እግዚአብሔር ከእኛ,ጋር ነው💪💪💪💒💒💒☝☝💪💪

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v Před rokem +2

    እውነት ነው የእመብረሀን ስራ ድንቅ ነው ለምን ፅና ይደረግልሀል🙏

  • @eyuteferi8242
    @eyuteferi8242 Před rokem +3

    ቸሩ መድሀኒአለም ሁላችንንም ከዚ መቆሰፍት ይጠብቀን🙏

  • @martaAmara-lu8no
    @martaAmara-lu8no Před rokem +1

    እግዞው ማህርነ ክርሰቶሰ ምን አይነት ግዜ ደረስን 😥😥😥

  • @frehiwothailu6211
    @frehiwothailu6211 Před rokem

    ድንግል ማርያም ብዙ ቦታ ረግጣለች እኮ ሁሉም ሀገር የተባረከ ነው, ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አትበል

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před rokem

    እሰይ በጣም ደስ ብሎኛል ስለተገናኛቹ መድሀንያለም ይጠብቃቹ

  • @Gebrihertube3211
    @Gebrihertube3211 Před rokem +1

    ቸሩ መድኃኔዓለም ያዋርዳቸው ሊቀመላኩ ከጎን ይቁምልህ

  • @tsigemariam4898
    @tsigemariam4898 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ከዚህ ሰው በላ አውሬ!

  • @haymanotwodage3019
    @haymanotwodage3019 Před rokem +2

    ለጋዜጠኛው ክብር አለኝ ብዙ ፕሮግራሞችን እከታተላለሁ ይህ ልጅ ግን ብዙ መጣራት ያለበት ነገር አለ ስለሱ ለዘመድኩን አድርሱልኝ ባለው መልእክት ላይ መልስ ሰቶበታል አወራሩም አንድ ጭብጥ የሌለው ነገር ነው ያወራው ስለ 666 ስለ ኢሉሚናቲ ከወሬ የበለጠ ማስረጃም እነ ደረጀ ዘወይንየ እነ መምህር አብይ እያጋለጡ ነው
    ያቋቋምኩት መሀበር አለ ካለ መግልፅ እስከ ሰራቸው ስራዎች ማሳዎቅ አለበት ዝም ብሎ ህዝብን አካውንት ከፍተናል እየተባለ ሰውን አላስፈልጊ ነገር እዳታስገቡ

  • @woynshetgebre9886
    @woynshetgebre9886 Před rokem

    Amen, ያፅናህ 🙏

  • @tsebaotyayeh4537
    @tsebaotyayeh4537 Před rokem

    የቅዱስ ገብርኤል አምላክ በህይወትህ ሁሉ ይቅደም

  • @tigistteshale6408
    @tigistteshale6408 Před rokem +15

    እግዚአብሔር ሆይ ማሀረን 😭😭😭😭የመጨረሻው ዘመን

  • @wubaddis6745
    @wubaddis6745 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ! በርቱ!

  • @MogesShumet-uc4lk
    @MogesShumet-uc4lk Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ያሠብከውን ይሙላላችሁ እኛንም ለማዳን ህይወታቸውን አሳልፋችሁ ስለሠጣችሁን እመብርሃን ትጠብቃችሁ!!!!

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯
    ኃያሉ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
    ስራህን ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልህ መዳኒአለም ሁላችንንም ይጠብቀን::

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @astertadessa7040
    @astertadessa7040 Před rokem

    እግዚአብሔር አይቀይርህ ወንድሜ የኢትዮጵያውያ የቁርጥ ቀን ልጆች ተባረኩልን ።

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem

    ውድ ወድማችን የእውነት ጀግና ነህ ሁሉም ሠው እንደናተ ቢሆኑ ትውልድ ይድን ነበር ልኡል እግዝያብሄር በኪነ ጥበቡ ይሸፍናችው

  • @zaryakoub9373
    @zaryakoub9373 Před rokem +1

    በርታልን ብዙ ሒወትን እያተረፍክ ነው የኛ ጀግና ሑሌም የአላህ ጥበቃ አይለይሕ

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před rokem +3

    ወንድማችን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ እንኳንም ከዳቢሎስ ሴራአወጣህአምላኬ ሆይ አድንን

  • @user-el5zy8dl7p
    @user-el5zy8dl7p Před 7 měsíci

    ንግግራችን መፅሐፍቅዱሳዊ መሆን አለበት የራሳችንን ፈጠራ እያወራን ልጁን ባንረብሸው ጥሩ ነው ችብሱ የተቀበረው ስጋው ላይ እንጂ እስትንፋሱ ላይ አይደለም ንሰሐ ከገባ እግዚያብሔር መሐሪ አምላክ ነው

  • @abdulbesirhassen2937
    @abdulbesirhassen2937 Před rokem

    አመላካችን አንድ አምላክ ነው እርሱም አሏህ ነው የአዳምም የኖህም የአብረሀምም የዳዊትም የሎጥም የሙሴም የእየሱስም የሙሀመድም አምላክ ነው። ከእርሱ በስተቀር በእውነት የሚመለክ ሌላ አምላክ የለም። ሰይጣን በጣም ብዙ ታሪክና ጉዳጉድ የያዘ ነው በፅሁፍ ለመግለፅ ይከብደኛል። ስለሚስጥረኛው ማህበር በደንብ ያወቅኩት ከእናንተ፣ከዴይ 7 ቱዩብ፣ ከአብይ ይልማ ነውና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ትክክለኛውን ጎዳናም ይስጣችሁ አሜን።

  • @selamsbuh-md6db
    @selamsbuh-md6db Před rokem

    ወንድም ሀብታሙ አይዞህ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ነው ለሌሎች ከጨለማው ወደ ብርሀን መምጫ ምሳሌ ትሆናል100%።ከዚህ ያደረሰህ ያውቃልና እመን ትድናለህ ነው እምልህ።እግዚአብሔር ያበርታች ትችላላችሁ አቅም የለውም እሚችል መሠለው እንጂ የድንግልን ልጆች የሱ ያደርግ ዘንድ እንደምን ይቻለዋል።

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Před rokem +2

    እምዬ ኪዳነ ምህረት❤❤❤

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ

  • @user-pe1ie3ls8p
    @user-pe1ie3ls8p Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ ።

  • @abraham109
    @abraham109 Před rokem +4

    I praying for you borther ✝️✝️✝️🙏🙏🙏 I from Eritrea?

    • @Hanan-bc5sm
      @Hanan-bc5sm Před rokem

      Keep your country clean from dust devils

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 Před rokem +2

    ውንድማችን ጋዜጠኛ ውርቅአፍራው የምትውዳት ኪዳነምህርት ከክፍ ነገር ትጠብቅህ