እህቷን ለማትረፍ በ4 ወንዶች የተደፈረችው አሳዛኝ ወጣት | አደንዝዛ ያስደፈረችኝ ሴት ናት | Haleta Tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 03. 2024
  • #ethiopia #haletatv

Komentáře • 154

  • @eleni9688
    @eleni9688 Před 3 měsíci +17

    የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይበቀልልሽ አይዞሽ ጌታ ትልቅ ደረጃ ያደርስሻል ግን ሰዎቹ ለጨለማው ዓለም የሚያገለግሉ ይመስለኛል ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥ😢😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam139 Před 3 měsíci +10

    ቃልኪዳን እንደነዚህ አይነት ስወች አጋንት የሚጋልባቸው ናቸው አንቺ የምታልፊበት ከባድ ነው:: ግን አንቺ እነዚህን ስወች ምታመልጭው በፀሎት ነው:: መንፈስን በመንፈስ ነው:: መዋጋት የምትቺይው መምህር ተስፋዬን አግኝው በፀሎትም ይግዝሻል አትፍሪ በጣም የስነ ልቦና እርዳታ ይስፈልግሻል ፀሎት ትልቁ መልስ ነው ::አሁንም መምህር ተስፋዬን አግኝው እባክሽ ጉዳይሽን ለመከታተል አንቺ እራስሽን አስታሚ አይዞሽ የቤቱ ተስፋቸው አንቺ ነሽ ቤትሽ ላይ የምታገኝውን ነገር መጀመርይ ውሀ አፍሽበት እግዚአብሔር ትልቅ ነው::

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 3 měsíci +16

    😢😢😢እግዚአብሔር ቆማጣ አርጎ አስቀራችሁ እደዚህ በሴት ህይወት የምትጫወቱ ሰዎች አረ ግዚአብሔር ልጆችህንአስብ😢😢😢

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 Před 3 měsíci +14

    ስፍር ውስጥ ተደራጅተው ሆን ብለው ሴትን የሚደፍሩ ስዎች አሉ ስለዚህ በድብቅ ካሜራ ተክሎ መከታተል ነው ከዛ መያዝ

  • @user-gl8fb3uy5z
    @user-gl8fb3uy5z Před 3 měsíci +10

    ፎቷቸውን ልቀቁ ሁሉም ሰው ባካባቢው ይከታተላቸዋል ይሄ የሁላችንም ችግር ነው በተረፈ ደግሞ ይሄን የሚሰሩት በቅርበት የሚያቋችሁ ሰው ናቸው ጓደኛም ልትሆን ትችላለች በተዘዋዋሪ የምትልክባት ሌላው ደግሞ ፀሎት እያረግሽ ውጪ ውዳሴ ማርያም በቦርሳሽ ይዘሽ ተንቀሳቀሽ ጠላት ከሩቅ አይመጣም ባለፈው መንገድ ላይ አንዷን ሴት ትልቅ አባት ይመጡና ስልካቸውን አውጥተው ደወሉና አናግሪልኝ በማለት ሰተዋት ስትቀበላቸው እራሷን እንደመሳት አደረጋት ግን ከቤት ስትወጣ ፀሎት አርጋ ሰግዳ ስለነበር ድግምቱ አልሰራም ሶስት ነበሩ ጥለዋት ሄዱ በወረቀትም በሁሉም ነገር ስለሚደገም አትቀበሉ ሰውም አትጨብጡ በተረፈ አይዞሽ አትፍሪ ፈጣሪ የማይድን በሽታ ይስጣችሁ ተቅበዝበዙ የመኪና አደጋ ይጣልባችሁ አይዞሽ አለንልሽ ምድረ መተተኛ

  • @user-of9dt5ct6n
    @user-of9dt5ct6n Před 3 měsíci +14

    መቼ እዚ የደረስነው ግን ሴትነት እርግማን የሆነበት አገር😢😢

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 Před 3 měsíci +8

    የኔ ቆንጆ ከነቤተሰቦችሽ ከባድ መከራ እያሳለፍሽ ነው በጣም ነው የያዘንኩት እንደ እናት አሁን ላይ ህግ የለም እግዚአብሔር ይፍረድ እንደአስተያየት አብረውሽ የሚውሉ ጓደኞችሽን ተጠራጠሪ ማነው? የምትወጭበትን የምትገቢበትን የሚነግራቸው ወንጀሉ በመናበብ ሊሆን ይችላል የሚሰራው ። ስለዚህ ግራ ቀኛችሁን ተመልከቱ ሚስጥርሽን ከአሁን በኋላ ከእናት ከባትሽ በስተቀር ለማንም እንዳትነግሪ አሁንም ተጠንቀቁ እንደ እናት አስተያየቴን ተመልከቱት።

  • @user-kf9uf7bo6g
    @user-kf9uf7bo6g Před 3 měsíci +7

    እህቴ አይዞሽ ቀና በይ ነገ ይነጋል ❤❤❤❤

  • @birtukanbeyene9205
    @birtukanbeyene9205 Před 3 měsíci +7

    ሊቀ መልእኩ ቅዱስ ሚካኤል ፍርዱን ይስጥ ምን እላለሁ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 Před 3 měsíci +6

    😢😢😢😢እረ ፍትህ ወዴት አለች እኔ ወንድ ነኝ ነገር ግን የሴት ልጅን መደፈር አጥብቄ እቃወማለሁ የኢትዮጵያ ፍትሀብሄር ህግም ቅጣቱ እንዲቀየር እፈልጋለሁ ሴት የደፈረ ወንድ በእድሜ ልክ እስራት ወይም ወደ ሞት ቅጣት መሻሻል አለበት የሰው ህልም አጨልመው እንደ ገና ወተው ሌላ ድርጊት እንዲፈፀሙ መሆን የለበትም የምትስማሙ ሰዎች ይህ ህግ እንዲሻሻል እባካችሁ ጥረት እናድርግ ህጉ ሲጠብቅ ብቻ ነው ሰው ሊፈራ የሚችለው !

  • @circusgirum1916
    @circusgirum1916 Před 3 měsíci +8

    እርግጠኛ ነኝ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሻለሽ :: አይዞሽ የኔ እህት አይዞሽ…
    ( ከቻልሽ ሱባኤ ጊቢ ) እግዚአብሔር ይበቀልልሻል::

    • @user-qd5vr2qt2f
      @user-qd5vr2qt2f Před 3 měsíci

      Be hayemanotua btm gobez nat ye senbt temarim astemarim nat btm tehut lij nech

    • @Yitbanazehabesha
      @Yitbanazehabesha Před 3 měsíci +1

      Eyobm yetefetenw dekama silehone aydelem Egziabher silewededewu seytan kento nw

  • @hanaregasakekeba9498
    @hanaregasakekeba9498 Před 3 měsíci +5

    ኡፍ እንዴት ያሳዝናል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ብቻ በእዚህ ኑሮዋቸው ላይ ይሄ ሲጨመር በጣም ያሳዝናል

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před 3 měsíci +3

    እጅግ በጣም ነው የሚያሳዝነው እንደው በፈጣሪ ስንት ጉድ የሚያወጡዮብተሮች አሉ በቅርብ እሩቅ እየተከታተሉ ቢያዙ ደስ ይለናል እባካችሁ ስንቱን ያዳናችሁ አድናት እነዚህ አረመኔዋች ይያዙ እንደው በፈጣሪ እርዷቸው ሰው በድህነቱም ይቀናበታል አረ ስንት ሴጣኖች አሉ ፈጣሪ ይፍታው እኔ ሌላ ነገር የምለው የለም

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 Před 3 měsíci +7

    የኔ እናት የደረሰባችሁ ነገር በጣም ያሳዝናል እግዚያብሔር ይፍርድባቸው አይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 Před 3 měsíci +6

    ደሀ፡መኖር፡ያልቻለበት፡ሀገር፡የደብተራ፡መተት፡እና፡ጥንቆላ፡ምድሪቱን፡የተቆጣጠረበት፡ዘመን፡ነው።የጌታን፡ስም፡የሚጠራ፡ሁሉ፡ይድናል፡ተብሎ፡በቅዱስ፡ቃሉ፡ተፅፎአል።በእኔ፡ተማምኖአልና፡አስጥለዋለሁ፡ስሜን፡አውቆአልና፡እጋርደዋለሁ፡ተብሎ፡ተፅፎልናል፡ጌታ፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡ያድናል፡ይታደግማል።

    • @JomotuTape
      @JomotuTape Před 2 měsíci

      Mndnew yemaygenagn neger yemkebatrew denkoro

  • @asgdfgh5669
    @asgdfgh5669 Před 3 měsíci +8

    የሚያቃቸው ሰው ይሆናል ሱባኤ ግቢና ፈጣሪ ያሳይሻል ወይም በርሚል ጊወርጊስ ሂጂ ነገሩ ከባድ ነው

  • @yigremhagos4831
    @yigremhagos4831 Před 3 měsíci +4

    የኢትዮጵያ አብዛኞች ወንዶች የሴት ጀግኖች ናችሁ 😢 እናተ ደደቦች ወንድ አደላችሁም ሰው ሁኑ 😔

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 Před 3 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። በቀልም የሱ የእግዚአብሔር ነወና እሱ ይበቀልላችሁ።

  • @user-xm1xk8xo5m
    @user-xm1xk8xo5m Před 3 měsíci +5

    አይዞሽ የኔ እናት ለእራስሽ እመም ግን የማይግሪን በሽታ መድአኒት የክርስቶስ ሣምራን እምነት ተጠቀሚ ያድንሻል

  • @hanahailu3073
    @hanahailu3073 Před 3 měsíci +3

    ኢትዮጵያዊ ፍትህ አጠብቂ እህቴ እነዚ ሰወች ለነብስሽ አይመለሱም ከሀገር ውጪ

  • @rehmaumushehed2878
    @rehmaumushehed2878 Před 3 měsíci +5

    ቦታ ወይም ሀገር ቀይሩ ህግ ከሌለ እኛ ንፁሀን መፍራት አለብን ፈጣሪ የማይፈራ አንተ ፍራው ይላል አረብ😢

    • @sarabarkot1646
      @sarabarkot1646 Před 3 měsíci

      እነዝህ ሰዎችን ማግኘት ቀላል ነው ለዩቱብር ጎበዝ አፈላላጊ አሉ ደግሞ ጌታ ምስክር ናት እንዲህ ሳጥናኤሎች ይያዛሉ ጌታ አሳልፎ በእጃችሁ ይሰጣችሁዋል

  • @MeronAb7271
    @MeronAb7271 Před 3 měsíci +5

    መንግስት የለም ነገር ግን እግዚአብሔር በዙፋኑ አለ እንባዬን ማቆም አልቻልኩም አለሁ ይበልሽ የኔ እናት 😢😢😢😢

  • @user-oj5qk1jj3x
    @user-oj5qk1jj3x Před 3 měsíci +4

    አረ የመንግስት ያለ ይህንን የምታዩ የመንግስት አካል ከዚ ችግር እንድትወጣ ብትረዷት አንዲት ዜጋ ማትረፍ ነው ይህንን የምታዩ ለክብርት ከንቲባ አድርሱላት እባካችሁ

  • @SabaYeman-ye2en
    @SabaYeman-ye2en Před 3 měsíci +2

    እንደዚ እንደልባቸው እየደፈሩ እየገደሉ ማን ይናገራቸዋል ሕግ ፍትሕ የለም ይሕንን እያዩ ዝም ጭጭ ያሉ የሚመለከታቸው የሕግ አካላት በቤታቸው ይግባ መፍርድ ያኔ ይጀምሩ ሕሆናል እግዚአብሔር ግን ዝም አይልም ቀን ጠብቆ ፍርድን የሚሰጥ እርሱ ነው አይዞሽ እሕቴ አንጀቴ ነው እርርርርርር ያልው እፍ ሕግ ሕግ ፍትሕ የለም በቃ አፉ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 3 měsíci +2

    አይዟችሁ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትፋረድላችሁ። ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰይፉ ይዋጋላችሁ።

  • @user-dm4mw8nr6x
    @user-dm4mw8nr6x Před 3 měsíci +5

    ጠንካራዋ እህቴ❤❤❤

  • @Timelesson100
    @Timelesson100 Před 3 měsíci +3

    ቃልዬ አንቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ::እግዚአብሔር ደግሞ ይፈርዳል እመቤቴ ትሸፍንሽ ታበርታሽ

  • @legese103
    @legese103 Před 3 měsíci +2

    የኔ ማር😢 በጣም ጠንካራ ሴት ወጣት ነሸ። ኢትዮጵያ ውሰጥ ጎረምሳ ነኝ የሚሉ ኪሰ አውላቂ ደፍሪ ማጅራች መች ሁሉ ተጠንቀቁ❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 3 měsíci +5

    ምን ጉድ ወረደብን ግን መገን ዘድሮ😢😢😢😢😢😢

  • @mebamena
    @mebamena Před 3 měsíci +9

    እቺ ምስኪን ልጅ ላይ ይሄን በደል የሠራችሁ ወንዶች እግዚአብሔር ያሄን ለሊት አያስነጋላችሁ በእሳት ይጨርሳችሁ መድሀኒአለም በቁማችሁ አድርቆ ያስቀራችሁ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 3 měsíci +6

    😢😢😢😢አቤት ጭካኔ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው😢

  • @dagiw6094
    @dagiw6094 Před 3 měsíci +2

    ጌታሆይ ፍርድ ስጥ እባክህ ለዚህ ቤተሰብ ድረስለት።

  • @user-ci7kl4cv7v
    @user-ci7kl4cv7v Před 3 měsíci +5

    በአለም ላይ የማይደረጉ ነገሮች ኢትዬጵያ ውስጥ እየተደረገ ነው ምን የሻለናል

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 Před 3 měsíci +7

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእዚህ ቤተሰብ 😢😢😢😢😢😢

  • @edlwettadros6368
    @edlwettadros6368 Před 3 měsíci +2

    የኔ እናት ኡፍፍፍፍ የፍትህ ያለህ አይ ሀገሬ የወጀለኛ መፈጫ ሆንሽ የምር የህግ አካል ባግባቡ ቢሰራ ወጀለኛ የትም አያመልጥም😢😢😢 ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለቃል ኪዳን😢😢😢😢💔

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 3 měsíci +8

    ኢቢኤስ ይቅረቡ ይረዷቸዋል እነሱ❤

    • @geteneshyaie4465
      @geteneshyaie4465 Před 3 měsíci +4

      ትክክል እባካችሁ ወድ ebs Media እንዲቀርቡ ተባበሯቸው!! I miss Asfaw Meshesha😢

  • @user-cf7sw9kd1j
    @user-cf7sw9kd1j Před 3 měsíci +2

    አንድ እህቴ ኮመንት ላይ እንዳለችዉ መምህር ተስፋዬን አግኚ መንፈስን በጸሎት ነዉ መዋጋት ጸልዬ ሌላዉ እንኳን ሚድያላይ ወጣሽ እንኳን አንገትሽን አልደፋሽ እርኩስ መንፈስ ያደረባቸዉ ከሴት ተወልደዉ ሴትን ያዉም ትንሽ ልጅን የሚያሰቃዩ እነሱ ናቸዉ አነገታቸዉን መድፋት ያለባቸዉ ፍትህ ለዚህ ቤተሰብ ቢዘገይም ከፈጣሪ ፍትህ ታገኛለሽ ገነገን እያሰብሽ አነገትሽን ቀና አድርጊ😢😢😢😢😢

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 3 měsíci +2

    አይዞህ ወደበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል በነጻ ስለሚወስዱ ልጅቷን ይዛችኋት ሂዱ። ኤልሻዳይ ጉዞ ወኪል መገናኛ አካባቢ ነው ቢሯቸው።

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 3 měsíci +5

    ይሔ ማደዘዣ የሚባል ከሀገራችን ቢጠፋ😢

  • @asas-lu4oc
    @asas-lu4oc Před 3 měsíci +6

    ፍትህ ለዚህ ቤተሰብ😔😔😔

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 Před 3 měsíci +10

    በጣም ነው ይዘንኩት 6 ቤተሰብ በእዚች ሸራ ቤት ውስጥ ነው የሚኖሩት 😢 የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም ነው ልጆቻችሁን ከጅብ ከመበላት ያድናችሁ 😢 አሁን ይሄንን ፕሮግራም ስለሰሩላት ሕይወቷ አደጋ ላይ ነው 😢😢😢 እግዚአብሔር ድረስላቸው

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq Před 3 měsíci

      አወበጤምችግርላይነውየተጋለጠች ጎረቤትነውተደራጅቶ ሚያሰቃያቸው

  • @mqpm2542
    @mqpm2542 Před 3 měsíci +6

    እፍፍፍፍፍፍ ፍትህየለለበት ሀገር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hayminaortodoxawit-fq8mq
    @hayminaortodoxawit-fq8mq Před 3 měsíci +8

    Ebakachu tiktok lay mtseru hulu viral bemawtat yebekulachnn enweta

    • @geteneshyaie4465
      @geteneshyaie4465 Před 3 měsíci +2

      ትክክል ነው እባካችሁ ticktock ላይ የምትሰሩ ገንዘብ አሰባስበን ቤት የሚያገኙበትን መንገድ ቢፈጠር የኛ ሕዝብ እኮ ደግ ነው 😢

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace Před 2 měsíci

    ሁሌም ሰውን የሚያጠቃው የቅርቡ ሰው ነው የማናውቀው ሰው ለምን ብሎ በዚህ ልክ ክፋት ያስብብናል? ጓደኞችሽን ፣ አከባቢ ላይ ያሉትን በጥንቃቄ እይ እማይዬ። አይዞሽ የኔ ቆንጅዬ የኢትዮጵያ ህዝብ ካንቺ ጋር ነው ። ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ አንቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ ቃልይዬ You Are a Hero !!! ❤❤❤❤

  • @user-zy2yb2wq4q
    @user-zy2yb2wq4q Před 3 měsíci +4

    ውይይይይይይይይይይይ ምን ይሻለናልልልል

  • @user-ed5ow6te8q
    @user-ed5ow6te8q Před 3 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ የምታምኛት እመብርሃን ትበቀልልሽ ኡፍፍፍፍ😭😭😭

  • @asgdfgh5669
    @asgdfgh5669 Před 3 měsíci +3

    መዳኒቱ አልሰራ ብሎቸው ነውጅ ፈዛ እቤት እንድትቀመጥ ነው

  • @user-cq6jm2yr8g
    @user-cq6jm2yr8g Před 3 měsíci +2

    ነፍስ..ገደይ.እና.ደፋሪዎች..በሰቅላት...ይቀጡ

  • @user-mn3tf8gt4i
    @user-mn3tf8gt4i Před 3 měsíci +4

    Men largat endew men abate lehunelesh yene leje wendeme enen ayzwachu egzabeher yebekelachew

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w Před 3 měsíci +1

    እንዴት ያለ ጉድ ነው እግዚአብሔር ይድረስላችሁ እሱ ብቻ ነው ሊረዳችሁ የሚችለው።

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይፍረዳባችሁ አይዛሽ❤❤😢😢😢የሰው ክፋቱብዙነው

  • @ruteteshome9025
    @ruteteshome9025 Před 2 měsíci

    የዘለአለም አምላክ እግዚያብሄር ልብሽን(አይምሮሽን )በሰላሙ ይጠብቅ.አይዞሽ የብዞዎች ጉልበት ትሆኛለሽ ቀኑ ሳይርቅ ግን ተስፋሽን አምላክ ላይ አርገሽ አንቺ ግን ቀና ካልሽ ነው❤
    ለአመጸኞቹ ግን እግዚያብሄር የቅኖች አምላክ እንደሆን ካላወቀችሁ በፍርድም ትክክለኛ የሆነው በአመጻችሁ ይፈርዳል ደሟንም ከናንተ ያወራርዳል.መንግስትም በምድሪቱ ቢኖር ደሟን መልሱላት ልጅነቷን መልሱላት😢😢😢

  • @halemaaa6240
    @halemaaa6240 Před 3 měsíci +2

    ሠፈራችሁ የትነው እኔ ለካሜራ አማን ጠቁሜ ሰወቹን እድታወቁ ልርዳችሁ

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w Před 3 měsíci +1

    ወይኔ እህቴ እናትየው እንባሽ መሬት አይቅር ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ።

  • @legese103
    @legese103 Před 3 měsíci +2

    ፎቶ ምሰል ካለሸ ልቀቁት ዋጋቸውን እንሰጣቸዋለን

  • @purplestars029
    @purplestars029 Před 3 měsíci +1

    They are same people who doing this, this very hard for her family 😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 Před 3 měsíci +1

    ሰው በገዛ ሀገሩ በገዛ ቤቱ መኖር ካልቻለ ምን ሒወት ነው??????ታዲያ እንደነዚህ አይነት ደፋሪ ሰዎችን ሸኔ መጥቶ ቢያርዳቸው እናታቸው ልጄ ተገደለ ብላ ታለቅሳለች

  • @lemlemmichael6587
    @lemlemmichael6587 Před 3 měsíci +1

    Uffffff betam yamal ayzosh yene mare 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Před 3 měsíci +1

    ከእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ድህነቱ ሳያንስ ልጆቻቸውን እር😢

  • @user-sg9mf2df7p
    @user-sg9mf2df7p Před 3 měsíci +1

    Ayi Ethiopia insasa yamolabat hagar😢😢😢😢

  • @SaraMarekos
    @SaraMarekos Před 3 měsíci

    Yena Enat yena konjo betam aznalew tenkara Nesh esu demo enakalew fetari bekelun ystlsh 😢😢

  • @RahelDeriba
    @RahelDeriba Před 3 měsíci +1

    Kaliye yene sakita yene techwach alamnkum yene felkilk anchi tenkresh enen tatenkrignalsh eko yehenen endet lemen yene konjo mamen kebedegn fetari telk derja yadersesh yene enat hulum yalfal yene bertat ❤🥺😭

  • @MeronHaile-en1fv
    @MeronHaile-en1fv Před 3 měsíci

    አይዞሽ

  • @afrocinema50
    @afrocinema50 Před 2 měsíci +1

    ቃል የለኝም 😢😢😢 ልብ ይሰብራል 😡😢😡

  • @TsionHumnesa
    @TsionHumnesa Před 3 měsíci +1

    ኡፍ የኔ እናት
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @mekdesendaleendale751
    @mekdesendaleendale751 Před 2 měsíci

    አምላክ ፍርድን ይ ስጥ አይዞሽ እህቴ

  • @user-kt7ms8sc2u
    @user-kt7ms8sc2u Před 3 měsíci +1

    Kalye yene mrt lene yargew

  • @user-mn3tf8gt4i
    @user-mn3tf8gt4i Před 3 měsíci +3

    Yemeteserawen yeminegrachew yekerb sew ale tetenkeku

  • @kalkidanbelete9390
    @kalkidanbelete9390 Před 3 měsíci

    አይዞን

  • @beimneta3953
    @beimneta3953 Před 3 měsíci +1

    የት አከባቢ ነው? በአካል ላገኛቸው ፈልጌ ነበር

  • @lielinamanayehailu6543
    @lielinamanayehailu6543 Před 2 měsíci

    😢 egziooo medhaniyalem

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w Před 3 měsíci +1

    እባካችሁ EBS እዩአቸው እናንተ ለእንደዚህ አይነት ችግር መፍትሄ ማምጣት ትችላላችሁ።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 3 měsíci +6

    😭😭😭💔💔💔ወይ ጭካኔ ጌታ አረ ሰላም መሥማት ናፈቀን ሥለወጣቱ ሥለናቶች ወይ

  • @senaitgizaw6546
    @senaitgizaw6546 Před 3 měsíci +2

    Wey zendro Era mene yeshalenal feth feth feth lezh beteseb

  • @Sada-wy3vk
    @Sada-wy3vk Před 2 měsíci

    ድጋሜ ተደፈረች አሉ ከዝህ በሇላ በጣም አሳዘነይኝ

  • @tizutube3089
    @tizutube3089 Před 3 měsíci

    Lemin fitan asayachihat yamachihal tadagi eko nat

  • @WondasenWondasen
    @WondasenWondasen Před 3 měsíci

    አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ

  • @user-iz9kh5rq4n
    @user-iz9kh5rq4n Před 3 měsíci +2

    😢😢❤

  • @purplestars029
    @purplestars029 Před 3 měsíci +1

    This is very dangerous 😳 this people must did something to this gril, it's better to try Tabal please 🙏🏻

  • @samira9231
    @samira9231 Před 3 měsíci

    አይይይይ የኔ ቆጆ አይዞሺ ህግ የሌለበት ሀገረ ያሳዛናለ💔💔💔💔💔💔

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917 Před 3 měsíci

    Ayizoshe hodye egziybihar yifired😢😢😢

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 3 měsíci +1

    እነዚህ የኢሉሚናቲ አባሎች በደም የተፈራረሙትና የጁንታው ሰዎች ናቸው እንደዚህ የሚያደርጉት።

    • @JomotuTape
      @JomotuTape Před 2 měsíci

      Tekekel illuminati nachew

  • @user-dw6vf8gg9s
    @user-dw6vf8gg9s Před 3 měsíci

    Ye ene enat kidanemihret ney

  • @purplestars029
    @purplestars029 Před 3 měsíci

    This kind of thing happened to a guy too! But those people get cut ,because the driver 🤔 come out and told who they are

  • @marrym8549
    @marrym8549 Před 3 měsíci +1

    😢😢😢😢

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 3 měsíci +1

    😢😢😢😢😢

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa Před 3 měsíci +1

    አረ ጌታሆይ ይሄን ቤተሰብ አስበዉ

  • @user-mn3tf8gt4i
    @user-mn3tf8gt4i Před 3 měsíci +1

    Yemikenubesh setoch kegerba alu yehe yest deba new mermeru ebakachu

  • @BirtukanAddis
    @BirtukanAddis Před 2 měsíci

    uffffffffffffffffff ere egzibher amlak letegodut derselachew betam yamal yene enat afer leblalesh😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Misneb
    @Misneb Před 3 měsíci +7

    +++ጉዳት የደረሰባትን ልጅ በማቅረባችሁ ልትመሰገኑ ይገባችሁዋል። ይህ የሰው ስራ ብቻ አይደለም። የዘመኑ ክፉ መናፍስት (ሰይጣን አምላኪዎች) ስራ ይመስላል። ብትችሉ ጎሮ ወይና ማርያም ቤተክርስትያን ሮብ ወይንም አርብ ቀን ውሰዱዋት። ግልፅ ጥቃት እየተፈፀመ ስለሆነ መፍትሄውን በግልፅ መናገር ግድ ነው። ይህ የአጋንንት ስራ ነው +++....

  • @eleniyemane4124
    @eleniyemane4124 Před 2 měsíci

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ የወገን ያለ ወንድ የለም ወይ ኧረ ወገን ድረሡላት

  • @user-dw6vf8gg9s
    @user-dw6vf8gg9s Před 3 měsíci

    Kifu gize amlake hoy aseben.

  • @user-oj5qk1jj3x
    @user-oj5qk1jj3x Před 3 měsíci

    አረ ፈጣሪ ድረስላት እባክሕ

  • @hanamariamtefera7885
    @hanamariamtefera7885 Před 3 měsíci

    አድራሻሽ የት ነዉ

  • @user-yr7gw7yf7w
    @user-yr7gw7yf7w Před 3 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sisaayisisaayi4781
    @sisaayisisaayi4781 Před 3 měsíci

    😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra Před 3 měsíci

    ቀጣይአሣየን😢😢😢ኡፍ

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 Před 3 měsíci

    Ere yefetari yale endet aynetoch yesew seytanoch nachew egziabher yezihch lij enbana sikay yebetesebochwa yesekeken nero ejachew lay ytalachihu

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 Před 3 měsíci

    የኣጀማመር
    ዘይቤኣችሁ
    ይዳብራል።
    ምን የሚሉት
    ፈሊጥ ነው ? የዝግጅቱን ጣዕም ነው ያበላሸው። የታሪኩን ኣንኳር በማስተዋወቅ ወድያው ወደ ርእሰነገሩ መግባት እያለ የማይመች ድምጽና ሲስቴም መጠቀም የኣቀራረብ ችሎታችሁ ኣናሳነት ያመለክታልና ኣይደገም !

  • @user-oh2pj3fm5p
    @user-oh2pj3fm5p Před 3 měsíci +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭