"ሀብታሙን ገደሉት" የአውሬው ተከታዮች ሴራ!! | Engineer ZeAmanuel | Lucifer | Bole AddisAbaba

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 04. 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Komentáře • 625

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 3 měsíci +67

    ከዚህ ሰው ጋር ወደድንም ጠላንም መተባበር አለብን ጎበዝ!!

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před 3 měsíci +69

    ሀብታሙ እግዚአብሔር ነብስህን ይቀበላት እርስዎንም እመቤቴ ትጠብቅህ ሀገራችንን ያትርፍልን

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Před 3 měsíci +72

    ማርያምን ስትጠፋ ምን ሆኖ ነው ብዬ እያሰብኩ ነበር የኔ መልካም አንተ ህይወትህን አደጋ ላይ ጥለህ መጮህ ከጀመርክ ቆየክ ሚሳማ የለም እንጅ😢😢😢😢እማምላክ ትጠብቅህ ወንድም አማኑኤል

    • @SesenBrhanu
      @SesenBrhanu Před 3 měsíci

      ማርያምን እኔም የት ጠፋ የሆነነገር ኣደረጉት እንዴ እያለኩ ነበር ሰሙኑ .ወንድማችን ነብስ ይማር የሰይጣንልጆችም ልቦናቹ ይመልሰልን 😢

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před 3 měsíci +27

    እንጅነር አማኑኤል እጅግ ትልቅ በጎ ስራ ነው የምትሰራው እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ 💜🙏

  • @Mita4164
    @Mita4164 Před 3 měsíci +80

    እመቤቴ ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ ወድሜ የራማው መላእክ ቅዱስ ገብሬኤል ያጥፋቸው

  • @lakewabebe685
    @lakewabebe685 Před 3 měsíci +34

    እነዚህ ሰዎች ሰው ልብ ያላላቸው ነገር ግን ትልቅ ሚስጥር እየነገሩን ያሉ ታላቅ ሰዎች ናቸው ።

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 Před 3 měsíci +46

    ምን አይነት ዘመንና ጊዜ ላይ ደረስን? ገዳይ የተባሉት የሳጥናኤል ልጆች በህዝብ ተወግረው መገደል አለባቸው😊

  • @genetkidane7130
    @genetkidane7130 Před 3 měsíci +63

    ሃብታሙ እግዚኣብሄር ይቀበለው , ኣንተን እመብርሃን ከነ ልጅዋ ትጥብቅ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před 3 měsíci +27

    ድግልማርያም ትጠብቅህ እመቤቴ በየሄድክበት ወድሜ

  • @Batl.14
    @Batl.14 Před 3 měsíci +30

    እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው እመቤቴ በቅፎ ታርግህ ወንድማችን ሁላችንም በጸሎታችን እናስበው

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 měsíci

      ለኛ ይብላኝጅ እሱማ ንስሃ ገብቶ ስጋደሙን ተቀብሎ በቤቱ ፀበል እየተፀበለ ነዉ ነብሱ የወጣሙ😢በጌታ ቀኝ ነዉ❤

    • @Batl.14
      @Batl.14 Před 3 měsíci

      @@user-vo6uh3vf5i የታደለ ነው እንዲህ ከሆነ እውነትሽን ነው የእኛዋ ነገ ክፉ ናት ለንስሃ ያብቃን

  • @Srukutemarym
    @Srukutemarym Před 3 měsíci +16

    ወይጉድ፡የዚህወንድማቺን፡መጨረሻይሄሆነ፡በጣምያሳዝናል፡ነብስህን፡ፈጣሪያሳርፍልን፡እርሶም፡መምህር፡አይዞን፡በርቱልን።

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 měsíci

      እየፈራ ሊገሉኝ ነዉ እያለ የኔ አሳዛኝ ልቤን አደሙት😭😭😭😭

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Před 3 měsíci +18

    ውይ ወድሜ ነብስህን ይማረው በጣም ያሳዝናል

  • @samrimengesha2770
    @samrimengesha2770 Před 3 měsíci +9

    ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቁህ ወንድማችን አጋልጧቸው እባካችሁ

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 Před 3 měsíci +23

    እምንሰማዉ ሁሉ ሞተ ነዉ ፈጣሪየ ሰላሙን ያምጣልን💚💛❤

  • @eyerusalemtamrat2418
    @eyerusalemtamrat2418 Před 3 měsíci +33

    ስላየውህ ደስ ብሎኞል ሰትጠፋ አሳስቦኝ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜሜ

    • @accacc5974
      @accacc5974 Před 3 měsíci

      እኔም እንዳንችው

  • @almaztolosa5452
    @almaztolosa5452 Před 3 měsíci +21

    አመላኪ ለኢትዮጵያ ደረሰላት መደኃንዓለም ይጠብቅህ

  • @betyamb7138
    @betyamb7138 Před 3 měsíci +24

    አይ ኢትዮጵያዬ የሉሲፈር መፈንጫ ሆነች😭 ነፍስ ይማር ሀብታሙ😢😢😢😢😢መድሐኒአለም አባቴ ካንተ ውጪ መሄጃ የለንም እንደኛ ሀጥያት በደል ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት በቃችሁ በለን😢😢😢

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Před 3 měsíci +1

      በዘመነ ብልጽግና ምን ያልሆነባት ነገር አለ ኢትዮጵያ 😢

  • @user-bl8vt9yr9c
    @user-bl8vt9yr9c Před 3 měsíci +13

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ

  • @user-px1qz5tk4f
    @user-px1qz5tk4f Před 3 měsíci +10

    ይሄን ሁሉ ጉዳይ ለምን በመጽሐፍ መልክ ጽፎ አያወጣውም በመጽሐፍ መልክ ማውጣት በጣም ወሳኝ ነው ❤

  • @tsigetube
    @tsigetube Před 3 měsíci +15

    ይሔ ጉዳይ ይመለከተኛ የምትሉ በሙሉ ይሔንን ማህበር በአቅማችን ማገዝ አለብን

  • @ya336
    @ya336 Před 3 měsíci +37

    በሥላሴ ስም በጣም አዝናለው ሐብታሙ ሞተ😢😢ነብስ ይማር

  • @alemitujabi5671
    @alemitujabi5671 Před 3 měsíci +11

    እንጅነር ስላየሆት ደስ ብሎኛል!¡! ስለ እርስዎ ሌላ ሚዲያ ላይ ፈልጓቸው ብዬ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል ሰለ ሀብታሙ አዝናለሁ!!!!! ራስዎን ይጠብቁ!!!

  • @alehegnkasahun8273
    @alehegnkasahun8273 Před 3 měsíci +5

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድማችን, ሀብታሙ ነፍስ ይማር

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 3 měsíci +10

    ስማቸውን ከነ ፎቱዋቸው ይፋ ይውጣልን አድነን የምናደርገውን እናደርጋለን!! በዛ በጣም!!

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 měsíci

      በህግ አምላክ አዉጡልን በማርያም ለኛ ለቀረነዉ አስቡልን እድንጠነቀቅ😭😭😭እባካችሁ ፎቷቸዉንና ስማቸዉ ይለቀቅልን😭😭😭በማርያም ይዣችሃለሁ🙏

    • @miserts7657
      @miserts7657 Před 3 měsíci

      Tihekel

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Před 3 měsíci +9

    ወይኔ የኔ ምስኪን ገደሉት ነብሱን በገነት ትረፍ😭😭😭😭😭😭 ወድሜ የድግል ማርያም ልጅ ልሁል እግዚአብሔር ይጠብቅ በጣምነው ያዘንኩት ግን እስከመቼነው ይኤነገር ዝም የሚባለውግን

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 Před 3 měsíci +97

    ዝምታው እስከመቼ ነው ግርም እሚለኝ ይታወቃሉ እያላችሁ እማታጋልጧቸው ነገር ነው ስር ሰዶ መግደል እስኪችሉ ያደረጋችሁቸው

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 Před 3 měsíci +25

      ተጋልጠዋል መንግስት ግብረሰዶምን ይደግፋል ለማን አቤት እንበል

    • @beletefasika7997
      @beletefasika7997 Před 3 měsíci +3

      Begaletus man ermeja yewesedal heg yelem

    • @leulmass4010
      @leulmass4010 Před 3 měsíci +2

      አጋልጧቸው ነበር

    • @yirgaalem8626
      @yirgaalem8626 Před 3 měsíci +4

      እኔም እሱ ነው የገረመኝ ዛሬን ኳላጋለጡ መቼ ነው

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 Před 3 měsíci

      @@yirgaalem8626 ያጋለጡት ብዙዎች ተገደሉ እስኪ ኢንጅነር አማኑ ኤ ልን አዳምጡት በደንብ ይህን ሰው የሚሳደብ በሙሉ የሰዶማውነት ግሩፕ ነው ከመጅመርያው ጅምሮ ስለምከታተለው ነው የገባ ኝ በዛ ላይ አፍነው ዎስደውት ነበር አርትስቶቺን ትላልቅ ባለሃፍቶቺን አይቶአቸዋል ለዛ ነው እየተከታተሉት እያሳደዱት ያለው እራሳችሁን ጠብቁ ማጣትም በጊዜ ይፈታል ኢኮኖሚ ማጣት ስለሆነ እንዲህ ዎጣቱን እዚህ መከራ ውስጥ እየዘፈቀ ያለው አስተውሉ ንቁ እያለ ነው መምህራቺን!!!

  • @abrbayehulemma3073
    @abrbayehulemma3073 Před 3 měsíci +7

    እግዚአብሔር ወዶት ሊያሳርፈዉ ፈለገ ነፍሱን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን።

    • @ururur6108
      @ururur6108 Před 3 měsíci

      ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እጅግ የማል

  • @Adisalem353
    @Adisalem353 Před 3 měsíci +5

    አንተ መልካም ሰው እንዴት ነህ ሰሞኑን ሳስብ ነበር የጠፋ ብዬ እንኩዋን ደህና መጣ ልዑል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወላዲት አምላክ ከክፉ ነገር ተጠብቅ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 3 měsíci +13

    የኔ ጀግና በርታ ይሄን ህዝብ ተወዉ ይሄ የደነገዘ በአዉሬዉ የተጠቃ ህዝብ ነዉ አያምንህም አፍዘዉታል እኮ በቁሙ ተኝቷል ለዛ ነዉ የማይቀበሉህ መንፈሱ ከነሱ ጋ ነዉ። አንተ በርታ ብቻ እነሱን አትይ አምላክህን እይ ብቻህን ብትሆን እንኳ ከአንተ ጋ ያሉት ከሁሉም ይበልጣል።

  • @user-se8to4qe5q
    @user-se8to4qe5q Před 3 měsíci +10

    Wedme Erasihin Tebik ebakihin , Adera Fetari yetebikih 🥰🙏 Habtamun Egziyabeher nebsun yemarew amn 🙏

  • @user-ch1jv3ey3k
    @user-ch1jv3ey3k Před 3 měsíci +11

    የሀብታሙን ነብስ እግዚአብሔር በገነት ያኑረው የኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ያፅናህ እናቴ ድንግል ማርያምዬ ከፊትህ ትቅደምልህ!;

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Před 3 měsíci +47

    ሐብታሙኮ ንስሐ ገብቷል ለነሱ ይብላኝላቼው

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl Před 3 měsíci

      😢😢😢😢💔💔💔💔

    • @user-in4ft6uo5v
      @user-in4ft6uo5v Před 3 měsíci

      ውዴ ንሰሀ ቢገባምኮ ማይክሮ ችቡ አልወጣም ከውስጡ

    • @user-in4ft6uo5v
      @user-in4ft6uo5v Před 3 měsíci +1

      ብቻ እግዚአብሔረ ነፋሱን ይማረው

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd Před 3 měsíci +14

      @@user-in4ft6uo5v ቢዎጣ ባይጣ ከንስሐ በላይ ነውዴየ ማክሮ ችፑ ስጋውንጂ ነፍሱን መንካት አይችልም አትሞኝ ደግሞ ወዶ ሣይሆን በግድ ነው የቀበሩበት ወዶም ቢያስቀብርም ንስሐ ከገባበት ይረክሣል

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 měsíci

      💔😭😭😭😭

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Před 3 měsíci +7

    እባካቹሁ ይሄን አደገኛ ህዝብን እየፈጁ ነው ግልፅ አድርጉትና ህዝብ ይዳንበት ፈጣሪ አሁንም ይርዳን በእውነት

  • @Beza27Tube
    @Beza27Tube Před 3 měsíci +4

    የወንድማችን ነፍስ በሰላም ትረፍ 😢 አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለሰው እየኖርክ ነውና ያኑርህ መምህር

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 3 měsíci +12

    😢😢😢😢😢ኡኡኡኡኡኡበጣም ያሰኛል ዝናል😢😢😢😢በጣም አዘኩ😢😢😢ነብስ ይማራ😢😢ገዳይ ሞችናችሁ አፈረ ይብሉ😢😢መምህር እባክ እራስ ከፈጣሪ በታች ጠብቅ😢😢😢እነዚ ለማንም አይተኞም ሴጣንናችሁ😢😢😢👺እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 Před 3 měsíci +17

    ለምድነው እነሱ ሳያፍሩ እኛ ለነሱ ስም የምንጨነቀው አጋለጥ በቃ ማልቀስ

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 měsíci

      በማርያም አጋልጡ ስማቸዉን በማርያም ስማቸዉን ንገረን ኧረ በምቶዱት ልለምናችሁ ስማቸዉን ስጡን እንጠቀቃቸዉ ስሞትላችሁ😭😭ስጡን ስማቸዉን

  • @niwiadd
    @niwiadd Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ወገን እንንቃ ደንዝዘናል ከተያዝንበት ወጥመድ አውጣን

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru Před 3 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ በጣም ያስፈራል በእውነት

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před 3 měsíci +5

    አይዞን እግዚአብሄር አለ ሀይል የእግዚአብሄር ነዉ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-oj9bb1vj9d
    @user-oj9bb1vj9d Před 3 měsíci +1

    እግዚወ መሐረና ክርስቶ እመ አምላክ እመ ክርስቶስ የጌታየ እናቴ ድንግል ማሪያም ፈጥነሽ ድረሽልን

  • @user-zs1sr9ko2b
    @user-zs1sr9ko2b Před 3 měsíci +3

    በእውነት የምታወራው ሁሉ እነትህነው የምሰህ የለም እንጂ እም ብርሃን ትጠብቅህ ወንድሜ ለሞተው ወንድማችን ነፍሱን ይማርልን

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 Před 3 měsíci +3

    አማንዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሀብትሽ ነፍስህ በሠላም ትረፍ

  • @user-xj5tr2yd4t
    @user-xj5tr2yd4t Před 3 měsíci +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን ለመምህራችንም እመብርሐን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 3 měsíci +5

    አይ ኢትዮጵያ እንዲህ ሆነሽ በማየቴ እጅግ በጣም ያማል 😭 ወገኖቼ አረ አንድ መላ እንፈልግ አገራችን እየነደደች ነው

  • @workelove3235
    @workelove3235 Před 3 měsíci +4

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ያሳዝናል በጣም እግዚአብሔር ያጥፋቸው መምህር ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ😢😢

  • @mississippiwenz8388
    @mississippiwenz8388 Před 3 měsíci +7

    አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @ayaltefera2503
    @ayaltefera2503 Před 3 měsíci +11

    ወይኔ አፍታሙ ሞተ ነው ያላችሁት በስማም 😭😭😭😭😭 ምስኪን እፍፍፍፍፍ

  • @user-wj6cp3jn4o
    @user-wj6cp3jn4o Před 3 měsíci +2

    ፈጠሪ አባክህ በቃ በለን ነፍስ ይማር አምላክ ይጠብቅህ እንዴት ያስፈራል

  • @user-fw4mz5rm7y
    @user-fw4mz5rm7y Před 3 měsíci +3

    ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል የኔ ጌታ ማርያም ሆኖ አይቸዉ ነበር ነብሱ ትረፍ መምህር አንተም ወላዲት አምላክ ትጠብቅክ።

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 Před 3 měsíci +8

    ነፍሱን ይማረው 😢
    አንተንም መሰሎችህን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 3 měsíci +8

    ሀቡታሙ ንሰሐ ገብተዋል ለኛም ተጠንቀቁ ብሎ ነገሮናል ይብላኝ ለነሱ በቁሙ ሰይጣን የሆንት አቤቱ አምላኬ ሆይ በቃ በለን እንደ ሀጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይሁን🙏❤🙏

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 Před 3 měsíci +2

    ወንድሜ አሁንም እምነት ይጨምርልህ ከምንም በላይ ሐይል የእግዜአብሔር ነው አለማመናችንን ይርዳው አቤቱ ሀይልክን ላክልን እኛ ደካሞች ነን ፡፡

  • @abebayehuyigzaw
    @abebayehuyigzaw Před 3 měsíci +4

    እግዚኦ ማረኝ ሊፍት ስትል አንድነገር ትዝ አለኝ የምኖረው አዲስ አበባ ነው እና እኔ ብቸኛ ስለሆንኩ ብዙ ጊዜ በመንገድ ብቻየን ስሄን ከአንዴም ሁለቴ ሶስቴ መኪና የሚያሽከረክሩ ወንዶች ልሸኝሽ ይሉኛል እኔግን ስጋቴ ከስርቆት ጋር በተገናኘ ነው እሽ የማልለው በፆታዊ ጉዳይም እንዳልል ቀለበታቸውን ሆን ብለው ያሳዩኛል እና እኔ የነቃሁ ሆኜ እምቢ አልሁ ሌሎች ሞኞች ለዚህ በጣም የተጋለጡ ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን ታድጎኛል

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 měsíci

      ታድለህ እግዚአብሄርን አመስግን❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 3 měsíci +2

    ውይይይ የኔ ሚስኪን እንዳሰቃዩት ገደሉት ቸሩ መድኃኔዓለም ያጥፋቸው ነፍሱ በሰላም ትረፍ 😢😢😢 መምህር እግዚአብሔር ከእናቱ ድንግል ማርያም ጋር ከቅዱሳን መላእክቱ ጋር ይከልልዎት ሁሌ ነው የማስብዎ በእውነት በርቱ እግዚአብሔር ሐይልዎ ነው ጠላት ፉከራ ነው እግዚአብሔር ያፅናዎት አሳዛኝ ልጅ ነበር🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱😢🙏

  • @zemadonky9597
    @zemadonky9597 Před 3 měsíci +2

    ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ኧረ በስመአብ ጌታ ሆይ በቃ በለን ኢትዮጵያን ማራት ህዝቦቿን ታደግልን

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta Před 3 měsíci +7

    ነብስ ይማር ወንድሜ

  • @sablefrew9109
    @sablefrew9109 Před 3 měsíci +6

    ወይኔ ወንድሜ በጣም ነው ያዘንኩት እግዚአብሔር ይፍረድ😢😢😢😢

  • @Exodus2547
    @Exodus2547 Před 3 měsíci +6

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ በእመብረሐን አድኑኝ እንዳለ ወንድሜ ሞተ መኖር ጠላሁ ጌታንጠ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lounafayad8365
    @lounafayad8365 Před 3 měsíci +2

    ምስኪን ኡፍ ነብስ ይማር እባክህ ራስህን ጠብቅ አተም ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁንህ👏

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 Před 3 měsíci +2

    በትክክል

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před 3 měsíci +5

    ሞተ አላምንም ወይኔ በእግዚአብሔር ምን ይሻለናል በቃ ሰራችን መገደለ ሆነ ።።😭😭😭😭😭

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 3 měsíci

      Atafrum eko Oromo gedelew endatlu 666 is Amhara Debetra

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 Před 3 měsíci +3

    ውድ ወንድሜ አይዞህ ወለላይቱ እመቤታችን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፋንህ ቸሩመዳህኒአለም ይጠብቅህ

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před 3 měsíci +2

    ወንድሜ ❤አምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም በጎጻፍፋው በዘርፋፋዋ ቅሚሷ ትጠብቅልን ከነልጇ ውንድማችንንም ነፍስ ይማር 😭

  • @weletemedhin760
    @weletemedhin760 Před 3 měsíci +2

    የቅዱሳን አምላክ በአብርሃም እጅ ያኑረው በእውነት

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 měsíci +3

    ነፍስ ይማር ሥላሴ በቸርነታቸው ይማሩት አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @werkybayh8602
    @werkybayh8602 Před 3 měsíci +4

    በስመሀም ወውልደ መንፈስ ቅዱስ በጣም ያሳዝናል ይሁሉ በአገራችን ይደረጋል 😢😢😢😢

  • @solomonkidane9312
    @solomonkidane9312 Před 3 měsíci +3

    ነፍስ ይማር

  • @user-xv9di5rj8t
    @user-xv9di5rj8t Před 3 měsíci +6

    ነፍሰ ይማር ወይ አምላኬ ልጃቻችንን ጠብቅልን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 3 měsíci +2

    ወንድማችን ነብሱን ይማርልን በቸርነቱ ልዑል እግዚአብሔር። ሰዶማዊያንን መለጦታዊው እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ጠራርጎ ያጥፋልን ።

  • @alainfef176
    @alainfef176 Před 3 měsíci +4

    😢😢😢😮😮ወላሂ. ሰሞኑን የት ደረሰ. እያልኩ. እእእእእ ወድሜ መጨተሻው. ይሄ ነው😢😢😢😢😢ወይኔ ወይኔ ወድሜ

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 Před 3 měsíci +3

    ነብስ ይማር።

  • @betelhemabateayele7107
    @betelhemabateayele7107 Před 3 měsíci +3

    ነብስ ይማር

  • @user-yt5yj2gw9p
    @user-yt5yj2gw9p Před 3 měsíci +1

    ወይኔ ሀብታሙ ሞተ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚያብሄር ነፍሡን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢😢😢

  • @SelamMola-re9un
    @SelamMola-re9un Před 3 měsíci +4

    የእውነት መንገድ ጠባብ ናት ይህን ትውልድ
    ማን ነው ሚታደገው

  • @berhan480
    @berhan480 Před 3 měsíci +2

    ነፍስ ይማር 😢

  • @mamatube9715
    @mamatube9715 Před 3 měsíci

    ያአላህ ያረቢ እነዚን ሰዎች ከሀገራችን አንተ አጥፋልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 měsíci +4

    እደ መምህር ተስፋዬ ሆነህ አስተምር ልጆችን ባደባባይ እዲወጡ አታድርግ ❗️❗️❗️❗️❗️ በርታ ሃያሉ አምላክ ይከልልክ

  • @user-kg6sq2kb2u
    @user-kg6sq2kb2u Před 3 měsíci

    ሀብታሙ እግዚአብሔር ነብስህን ይማረው። ድንግል ማርያም ትጠብቆት

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 Před 3 měsíci +1

    ነብስ ይማር ውንድሜ።

  • @user-tg3pr7ob3u
    @user-tg3pr7ob3u Před 3 měsíci +2

    ነፍስ ይማር ወንድሜ

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Před 3 měsíci +1

    እካን ደና መጣህ ኢጂነረ ጠፊህ በሰላም ነው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @mesitube1985
    @mesitube1985 Před 3 měsíci +7

    አርቲስቶች አርቲስቶች ከማለት ስማቸውን ከነፎቷቸው ከነቤተሰቦቻቸው ለምን አትበትነውም ሚዲያ ብዙ ድምፅ አለ

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 měsíci

      ንገሩን በማርያም ይዣችሁለሁ ፎቷቸዉ ይለቀቅ ታደጉን እኛን እንድንድን😭😭😭😭😭😭

  • @serkaman6052
    @serkaman6052 Před 3 měsíci +1

    Yene wendem beyesus dem teshefen amen!!!❤❤❤

  • @gibtsawitefera7220
    @gibtsawitefera7220 Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ🌼

  • @danwet8394
    @danwet8394 Před 3 měsíci +4

    ሰላም ተስፋየ ዋናዋ ናት እግዚአብሔር ምስክሬ ነው።

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 měsíci

      አዎ ሰላምን እጠረጥራታለሁ በብዙ😢

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo Před 3 měsíci +2

    Egziabher nebsun beatsede Genet yanurlin amen amen amen

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 3 měsíci +1

    😊ኡፍፍፍፍፍፍፍ ወይ አቤቱ ጌታ ሆይ ግን ለምን ዝም ትላለ 😢😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ያዛዝናል በእዉነት ኡፍፍፍፍ ወኔ ወንድሜ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማር ምንንበል 😢😢😢😢😢እርሰህን ጠብቅህ ወንድማችን, ቅዱስ ሚካኤል ይጥብቅህ ኡፍፍፍ 😢

  • @betelehemenyew1680
    @betelehemenyew1680 Před 3 měsíci +2

    ነፍሱን ይማርው

  • @dubaidjbai1386
    @dubaidjbai1386 Před 3 měsíci +2

    ነፍሱን በገነት ያሳርፍልን 😭😭😭

  • @zuzu7018
    @zuzu7018 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድማችን።

  • @werkybayh8602
    @werkybayh8602 Před 3 měsíci +1

    እድሜ ጤና ይስጥህ ወድሜ እግዘብሔር ይጠብቅህ

  • @SikoSilo-yo1gj
    @SikoSilo-yo1gj Před 3 měsíci +5

    የሀብታሙ ሞት ማመን እሚከብድ ነው 😢😢😢😢😢ሀገራችን ላይ ይሄ ሁሉ ነገር መፈጠሩ በጣም ይከብዳል እግዚአብሄር ይጠብቀን 😢😢😢

  • @user-qn7mm4ls7r
    @user-qn7mm4ls7r Před 3 měsíci +5

    እግዚሀብሔር ይጠብቅ ወንድሜ😂😂😂 አትሞትም እመቤቴ ጥላ ከለላትውንክ😂😂😂

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 3 měsíci +2

    😢አቤቱ ፈጣሪ አንተ ጠብቀን

  • @SmretWeldekidan
    @SmretWeldekidan Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @Cherinet-mc7dk
    @Cherinet-mc7dk Před 3 měsíci +2

    ወንድሜ በርታ ይህች ዓለም ኩንትራት ናት።
    በርታ ከጐንህ ሃያሉ አምላክ እግዚአብሔር አለህ::ለ ገ/ማርያምም ነፍሱን ይማርልን።

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 Před 3 měsíci +9

    አኔ ምለው ለምድነው ስማቸውን ፍቶ ለቃችው እነዚን ሰዎች የማታጋልጡት ይሄ ካልሆነ ወሬ ብቻ ከሆነ ጥቅም የለውም ትወልድን ለማዳን ከሆነ በግልፅ አሳዩን በቃ

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 měsíci

      ትክክል ተቃጠልሁ ትዉልድ ይቃ😢😢😢

    • @Liya97468
      @Liya97468 Před 2 měsíci

      ወሬ ብቻ ናቸው

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ😊😊😊😊

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye Před 2 měsíci

    እባካችሁ እነዚህ ስወች ይጋለጡ

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn Před 3 měsíci +2

    ወይኔ ፍአክ መስሎኝ ነበር በቲክቶክ አይቼው ነበር የሳአዝናል ነካ ጊዜው ያውሬው ነው