መንፈስ ቅዱስ ጓደኛ ይሆናል!! ከርሱ ጋር ሕብረት ይደረጋል!! YIDNEKACHEW TEKA || 2021 ||

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • በዚህ ቃለ ምልልስ ይባረካሉ። ጊዜ ወሰደው ይስሙት።
    Official Video SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL "Yidnekachew Teka" UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
    © Copyright: YIDNEKACHEW TEKA MEHAMED, Inc 2021.

Komentáře • 132

  • @yidnekachewteka9679
    @yidnekachewteka9679  Před 3 lety +39

    Thank you all for your nice words. It is always a blessing to minster you with Spirit filled songs and the glorious word of God. Christ is our eternal consciousness.

    • @Bitsit_enu
      @Bitsit_enu Před 10 měsíci +1

      Our blessing! Thank God for your spirit filled words and songs😭😭😭😍😍😍😍❤❤❤❤❤

    • @fevenawel3307
      @fevenawel3307 Před 2 měsíci

      Yidneyeeee bless u abate nuregn kefu ayeneka love uuuuuu

  • @zionblessed7962
    @zionblessed7962 Před 10 měsíci +6

    😭😭😭😭 እንባዬን ማቆም አልቻልኩም አፉን ከፍቶ አስተማራቸው እንደሚል ቃሉ ከአንደበትህ የሚወጣው ቃል የመንፈስ ቅዱስ ጠረን አለው 😭 ስታወራ መንፈስ ቅዱስን ታስናፍቃለህ ወንድሜ ይድኔ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ለምልምልን በረከታችን ነህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Toddlerworld21
    @Toddlerworld21 Před 3 lety +26

    ማንም አገልጋይ ላይ ያላየሁት የክርስቶስ ፍቅር ይታይብሃል ተባረክ :: I cant wait to listen Your new Album ::

  • @holytubeethiopia3495
    @holytubeethiopia3495 Před rokem +2

    አዎን ኢየሱሴ አንተ ላስገባህ ብዬ አስቤበት ሳይሆን እንዲሁ ታመልጠኛለህ በንግግሬ መሀል ያመልጠኛል ስምህ ሳታነሳህ መዋል ነብሴ አትችልም። ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ብርክክክክክክክክ በልልኝ ይድንዬ በጌታ ዝምብለህ አውራ አንተ እንደዘመርከው ነው ማልለመደው ያላንተ ሁልጊዜ አሳድጄ ነው ምሰማህ ምክንያቱም ርሀቤን ባንተ ውስጥ ጨምሮ አየዋለሁ በእውነት አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ መንፈስ ቅዱስን ጓደኛው ያደረገ መቼም አይቆምም ከዚህ በላይ ጌታ ለበረከት ያድርግህ መንፈስ ቅዱስ የግድ ታስፈልገኛለህ ክርስትና ያላንተ አይሞከርም የህይወት ትርጉሙ እንኳን የጠፋብኛል አንተን መፈለግ ለእኔ ቅብጠት ሳይሆን የህልውናዬ ምክንያት ነው አንዳንዴ ሳይሆን ለዘለዓለሙ ታስፈልገኛለህ።😭😭😭😭😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!

  • @ethiopiahagere5377
    @ethiopiahagere5377 Před 7 měsíci +2

    ይድነቃቸው መዝሙርህ አንድም ሳይቀር ይባርከኛል ቤተክርስቲያን ተባርካለች ይብዛልህ

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 Před 2 lety +5

    ተባረክ ይድኔ እግዚአብሔር ይባርክህ
    መዝሙሮችህን ሰምቼ አልጠግባቸውም ህይወትህ ብቻ ኢየሱስን ያሳያል ! Glory to be almighty God !

  • @samsontassew4945
    @samsontassew4945 Před 3 lety +5

    ይዱ!😭😭🔥🔥 ምን እየሆንክ ነው ግን? ወይኔ በኢየሱስ ስም የሆነ እሳት የሆነ ነገር ከአንደበትህ ሲወጣ ይታያል እኮ!!! አንተ የመንፈስ ቅዱስ ርሃብተኛ ነህ። ይዱዬ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይወረርህ!!! እወድሃለሁ!❤❤❤😇😇😇😇 ደግሞ ልናልቅ ነው ጌታ በሰጠህ በመዝሙሮች❤🔥🔥🔥😭😭

  • @tinsaetube7922
    @tinsaetube7922 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ በጣም የሚያስተምር ሕይወትና ንግግር አለብህ ከፍ በል በኢየሱስ ስም። "የኢየሱስ እግር ትንንሽ ሰዎች ተንበርክከው ትልቅ የሚሆኑበት ነው።"

  • @Rehobottalu
    @Rehobottalu Před 3 lety +3

    መንፈስ ቅዱስ ልዩ ነህ.............ረክተናል በአንተ......ተባረክልን ይድኑዬ እንደገና ቀሰቀስክብን.....

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld Před 2 lety +2

    ይድኔ ስወድህኮ! ትሁት ከባድ የእግዚአብሔር ረሃብ ያለብህ ሰው።

  • @eyobseifu5383
    @eyobseifu5383 Před 10 měsíci +1

    ኡፍፍፍፍ በእንባ ነው ያየሁት ይሄንን ቃለ መጠይቅ...እጅግ አስቀናኸኝ ይድኑዬ፣መንፈስ ቅዱስ እንዲህ Personal ሲሆን እንዴት ያሰቀናል፤የኢየሱስ ፍቅር ከንግግር አልፎ በመላ ሰውነት ሲታይ 🔥🔥🔥🔥ባርኬህ አልጠግብም እኮ ዘመንህ ይለምልም 😊😊

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent Před 2 lety +7

    Wow... I can sense the spirit of God speaking through you. Your words are deep and yet simple. This is what and how Jesus teaches us.
    May this spirit touch all of us in Jesus name!!!
    Askenahen yedne😭😭😭...geta zemenehen bezih hayl west yaschreseh!

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 Před 2 lety +3

    ይድኔ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ!

  • @kassahunmancho3177
    @kassahunmancho3177 Před 3 lety +2

    ሁሉ በእርሱ
    ሁሉ ለእርሱ
    ሁሉ ከእርሱ
    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @mihretabadi9172
    @mihretabadi9172 Před 3 lety +2

    This is the Yidne I know!!! Welcome back with another glory! you are a blessing for the generation.

  • @mekedyyacob11
    @mekedyyacob11 Před rokem

    ይድኔ ተባረክ ትክክለኛ ነገር ስለገባህ ስለ አንተ ጌታን ባርካለው ይሄ ለእኔ ይሁንልኝ🙏

  • @hanaayano9143
    @hanaayano9143 Před 3 lety

    Yidnuye አንተ እኮ እየሱስን በፍቅር የምትገልጥ መንፈስቅዱስን የምታስናፍቀን ውድ ወንድማችን ነህ እወድሃለሁ አከብርሀለሁ ደግሞ ጌታ ከአፍህ ቃል ጋር ይሰራል 😍❤️🙏

  • @SariNa-ib8hq
    @SariNa-ib8hq Před 10 měsíci

    የተወደድክ የጌታ ባሪያ......የክርስቶስ መዓዛ ያስታውቅብሃል....ይብዛልህ ይጨመርልህ

  • @betigirma1850
    @betigirma1850 Před rokem

    አንተ የተባረክ ነህ ይድኔ የጌታ ፀጋ በሀይል በእጥፍ ይብዛልህ

  • @lidiyagetahun3
    @lidiyagetahun3 Před 10 měsíci

    ደጋግሜ እንደ መዝሙር የሰማሁት interview!! Tebarek!

  • @amymolla9593
    @amymolla9593 Před rokem

    ይድኔ ተባረክ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የእውነት መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋር ነው !!❤❤❤❤❤

  • @user-hw8hj2de9g
    @user-hw8hj2de9g Před 11 měsíci

    ውውውውው ውውውውው እንዴት ማታዳል ነው ላካ ለእግዚአብሔር ቦታ ያሎዉም ያትም ይዎራ ኡኡኡኡኦ በጣም ድንቅ ነው በእውነት 😢😢😢 ታባርኩ 😘

  • @yodahetube
    @yodahetube Před rokem

    ውይ እንደውም ምን ላድርግህ ይድንዬ 😭😭😭የመንፈስ ቅዱስን ጉዋደኝነት ጠረኑን መለየት እኮ እድል ነው🥰ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለህ እንዴት ደስ እንደሚል🥰🥰 መንፈስ ቅዱስ ሚገርም ወዳጅ ጉዋደኛ መካሪ ብቻ ሚገርም ጉዋደኛ ነው ::መእዛውን መለይት መቻል እኮ ቅርበትህን ያሳያል :የምርም በመዝሙሮችህና ባየናቸው ቪዲዮች አረጋግጫለሁ ስትዘምር በውስጤ ያለው መንፈስ በሚገርም ሁኔታ ነው ሚንቀሳቀሰው ማደርገውን ሁሉ ትቼ ነው በቃ ምቀጣጠለው 😭😭😭ተባረክ ይድኔ በረከታችን ነህ አሁን ላይ ብዙ ነገር ባለበት ጊዜ ይሄን መስማት ለኛ መባረክ ነው ላንተ ደግሞ መታደል ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @yoniman2422
    @yoniman2422 Před rokem

    የመንፈስ ቅዱስ ሰው እወድሀለሁ እሳቱን ይጨምርብህ🙌🔥☁️🔥

  • @pastorermiasbehailuofficia9048

    Wow this is the heart bit of Aba Father dear MOG ydne May GOD Increase his grace in Jesus name

  • @ashenafigetachew7730
    @ashenafigetachew7730 Před 10 měsíci

    ተባረክ መዝሙሮቹ ሁሉ ክርስቶስ የነገሰበት ነው

  • @kingdomgospel
    @kingdomgospel Před 3 lety +1

    Yidneee Ante eko gebtohal!!! Deeply gebtohal, bezi yemechereshta ye Holy Spirit movement kedami hone tgegnale! We love you ❤️

  • @Yeabtsega9444
    @Yeabtsega9444 Před rokem

    መዝምርችህ ራሱ እየሱስን እና መንፈስ ቅዱስን ያስናፍቃል አንተ በእውነት እየሱስ ነክቶሀል

  • @yakobe_graphics
    @yakobe_graphics Před 3 lety +2

    እንወድሃለን ይድኔ በመዝሙር ብዙ ተባርከናል..አሁንም ደሞ ልንባረክ ነው..ተባረክ ይድኔ

  • @asefashnure6137
    @asefashnure6137 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ መንፈስ ቅዱስ አሁንም ይገለጥልህ

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 Před 2 lety +1

    Yidnee ዘመንህ ሁሉ ይለምልም Love you your songs are anointed & it's not boring cause you are leads by the holyspirit indeed! Keep moving with holyspirit

  • @AD-kl2by
    @AD-kl2by Před 3 lety +1

    በብዙ ዝማሬዎችህ ከማደንቅህ አዲስ ከተነሱ ዘማሪዎች ከጥቂቶቹ አንዱ ነህ በተለይ በላይ ፉጨት ዳንስ ኖሮዋቸው የመዝሙር መልእክት ሳይሆን የመድረኩ ስዎች የማይታዩባቸው " "እየሱስን ባይኑ ያየ ሰው" እና ሌሎችም ዘመንህ አገልግሎትህን ሁሉ ጌታ ይባርክልህ ግን በቃለ ምልልስህ ውስጥ ለአዲስ ጀማሪዎች የምትሰጠው ምክር ምንድነው?
    ትክክለኛ ምላሽ "እኔ እንኩዋን ለዛ ገና አድረስኩም እግዚአብሔርን በዘመናቸው ሙሉ አምላካቸውን አገልግለው በክብር ካለፉት ብዙ በህይወታቸው ስደት መከራ ሞት ከደረሰባቸው መዝሙሮችህን በዚህ ሁሉ ፀንተው ከቆሙት አባቶቼ እና ታላላቅ ወንድሞቼ ገና ተምሬ አልጨረስኩም ገና ለምሳሌነት ብዙ የሚቀረኝ ጀማሪና ደካማ አገልጋይ ነኝ " ነበር መሆን የነበረበት

  • @singersunemdanielofficial4050

    I don't know what I am saying #yidu but I feel you and you're so blessed “glory to God”...😮😮🙈🙈🙏🏽🙏🏽

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 Před 3 lety +3

    Be Blessed...Keep that fire 🔥🔥🔥 Burning

  • @bettynega371
    @bettynega371 Před 3 lety +2

    my favourite yidnewayee you are different

  • @tigistmanjore
    @tigistmanjore Před 10 měsíci

    🥰😍❤❤ተባረክየ እግዚአብሔር ክብር አሁንም ይገለጥክ

  • @Gpapie
    @Gpapie Před 3 lety +1

    Thank you yedna I feel you, I saw it with tear, Holy Spirit is indeed the best friend.

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Před 3 lety

    Kiddy Kassa:- thank you for sharing this video on your FB page! It's been very blessing!!!!

  • @FevTesfu
    @FevTesfu Před 8 měsíci

    Oww holy ghost ewnet new esu ewnetegna gnadegna ewnetegna wedaj new 😭😭ewedhalew menfes kdus ❤❤❤ ydne kef belln ewedhalew 😍😍

  • @selamamare7640
    @selamamare7640 Před 10 měsíci

    Amen hallelujah. Holysprit Holysprit you are my everything.

  • @zechariassime5753
    @zechariassime5753 Před 3 lety +2

    Yidne from the beginning to the end I was 😭 😭 😭 😭 😭 😭…. Thank you HolySpirit for re firing 🔥 you again

  • @AnileyAsirat
    @AnileyAsirat Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢
    Yidne betam thank you geta abzito yibarikih be ewunet betam nektognal 🙏🙏🙏

  • @abiyeshetu2530
    @abiyeshetu2530 Před rokem

    it is not only interview rather a preach with wisdom

  • @natnaeltesfayeofficial2716

    ተባረክ ወንድሜ ህይወት ቀያሪ መልእክት ነው

  • @medhaniemussie6608
    @medhaniemussie6608 Před 3 lety

    1 Corinthians 6
    17 But he that is joined unto the Lord is one spirit.. Yidniye our blessing, you are full of His presence and manifestation of His glorious anointing. Love you, can’t wait for the new album

  • @diorG18
    @diorG18 Před 10 měsíci

    May this spirit fills you abundantly till it nurture all the body of christ more and more till his coming back.

  • @kibekabemiteku5719
    @kibekabemiteku5719 Před 3 lety

    yedeni Geta zemenehen ageligilotehen kezehe belay yebaekew enewodehalen bemezemurocheh bebizu tebarekebachewalew i can't wait your new album you are our blessing

  • @febenmulugeta7032
    @febenmulugeta7032 Před 10 měsíci

    Yidne you are so special ❤❤❤❤ ይብዛልህ❤❤❤

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Před 10 měsíci

    ዘመንህ ይባረክ

  • @abenumoss9284
    @abenumoss9284 Před 3 lety

    Yidniye you are man of pure heart I love you.

  • @Dait1402
    @Dait1402 Před rokem

    Yidne you are our blessing brother more love and respect I sew the love of holy spirit I learn many things from bro keep it up keep shining 🔥🔥🥰🥰🥰

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 Před 2 lety

    ይድኔ welcome ለምን youtube በስሙ አይከፍትም ብዬ ሳስብ ነበረ እና ሳየው ደስ ብሎኛል

  • @kedamawibehailuofficial3578
    @kedamawibehailuofficial3578 Před 9 měsíci

    Yidiniye bizu temirebihalew geta yibarek

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v Před 3 lety +3

    ይድኔ ብሩኩ ታላቅ ወንድም ተባርክህ የምትባርክ እንወድሀለን መዝሙርህን በጉጉት እየጠበኩ ነው ቁጥር አንዱ ራሱ እስካሁን እሁሌም አዲስ ነው ❤❤❤

  • @helendsm
    @helendsm Před 2 lety +1

    be blessed!!!

  • @fasilsleshi6951
    @fasilsleshi6951 Před 3 lety +1

    Yidniye, looking forward to the new album.

  • @user-mj4xm9cq3m
    @user-mj4xm9cq3m Před měsícem

    🎉ይድንዬ ተባረክ❤❤❤❤

  • @HISLoved1
    @HISLoved1 Před 3 lety

    ምን ላድርግህ የኔ ወንድም🙏🙏 ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ🙏🙏

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Před 9 měsíci

    Wow አሜን ተባረክልኝ❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mergateka5785
    @mergateka5785 Před 3 lety

    bekiristos fkr yetenedefu ina bemihretu tsega yesekerut inde ibdi new yemiyaregachew♥️tebarekilin

  • @abayneshgirmaderje9417
    @abayneshgirmaderje9417 Před 10 měsíci

    ይድንዬ ብሩክ ሰዉ❤

  • @chonezeray3591
    @chonezeray3591 Před 2 lety

    ይድንዬ ልካም ስራ 🙌🙌🙌

  • @yemserachyegetalij1707

    አሜን አሜን አሜን ፀጋው ይብዛልክ ይዲንዬ

  • @genetaschalew6499
    @genetaschalew6499 Před 3 lety

    You are blessed dear Brother Yidne !!
    good to see you

  • @kirubeldagnachew4402
    @kirubeldagnachew4402 Před 10 měsíci

    Eyesus yibarek...

  • @yabetsmesfin4889
    @yabetsmesfin4889 Před 2 lety

    Wow yidneye bezih lek ke geta gar yaleh hibret betam des yasegnal menfes kidu huleyachen AMEN

  • @redietmesfin6450
    @redietmesfin6450 Před 3 lety +2

    Eyesusen yenekaw sw lelela negr menor aychelem😭😭

  • @ermiastadeseofficial5553

    Betam new miwedek tebarek

  • @elizabethbacha7027
    @elizabethbacha7027 Před 3 lety

    my brother yidne betam new wiste yetedesetew betenagrkew negr Geta Yetenageregn iwnet indehone aregagatku menfes kidus and new. yezemerkilet Geta yesus yibarki BETELAQ KIBIR GETA YIGLEXI ANQENABIKIM TEBAREK.

  • @sitotamussie976
    @sitotamussie976 Před 2 lety

    Yidne tileyaleh!

  • @user-hw8hj2de9g
    @user-hw8hj2de9g Před 11 měsíci

    በጣም ያምዎድህ ይድናቃች 🥰🥰🥰

  • @bizuworktsadiku3861
    @bizuworktsadiku3861 Před rokem

    ጌታ ዘመንህንይባርከው

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 Před 9 měsíci

    my brother god bless you ❤❤❤❤🙏

  • @user-iq3bv5vw8j
    @user-iq3bv5vw8j Před 10 měsíci

    endet new des yemlew geta zemenh yibark

  • @miserukhm-cg3hi
    @miserukhm-cg3hi Před 4 měsíci

    Zemeneh yilemlen yidnuyee❤❤🙌🙌

  • @yeneneshhafebo4522
    @yeneneshhafebo4522 Před 9 měsíci

    yidne tebarkehal enwdhalen

  • @febenaforki3319
    @febenaforki3319 Před 10 měsíci

    GOD.BLESS.YOU.🎉

  • @newleveltubeofficial208

    You are so amazed የኔ ታላቅ ወንድም !!!

  • @natnaelmulugeta101
    @natnaelmulugeta101 Před 3 lety

    Blessed man, wedhalew tebareklgn.

  • @ephremrobel277
    @ephremrobel277 Před 2 lety

    yedneye mchem yemaresawn bzemene yemalzngawen timherte nw yesthgne thank you!

  • @Peacefullife0404
    @Peacefullife0404 Před 7 měsíci

    I love the sprit in u I love u yedeee

  • @firehiwotfeyera3234
    @firehiwotfeyera3234 Před rokem

    You are blessed yidne bless u more

  • @amaneethio6021
    @amaneethio6021 Před 3 lety

    የኔ ውድ ነገር ስወድህ ❤❤❤🙏ተባረክ

  • @selamamare7640
    @selamamare7640 Před 10 měsíci

    Very True

  • @hannahanita1575
    @hannahanita1575 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ ይድነቅዬ

  • @abigiyaberhanu1091
    @abigiyaberhanu1091 Před rokem

    God bless you lela mnm alel!!!!

  • @user-ld1le8vo5k
    @user-ld1le8vo5k Před 3 lety

    እየሱስ እወደዋለሁ እየሱስ አይጠገብም

  • @jjj5mom341
    @jjj5mom341 Před 3 lety

    tebarek wedem yidnak

  • @almazgeberendrias5557

    Ante bruk yemenfes qdus megegna neh
    Man of God ydnekachew

  • @izzymike
    @izzymike Před 2 lety

    You are blessed yidne

  • @markostadele6863
    @markostadele6863 Před 3 lety

    Yidne ewedihalew ❤️ betam tsega ena hiwot yibzalih

  • @yeabsiraleulseged6849
    @yeabsiraleulseged6849 Před 3 lety +2

    😭😭😭😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ

  • @munitdereje2994
    @munitdereje2994 Před 3 lety

    Glory to God

  • @habtomtesfu1678
    @habtomtesfu1678 Před 3 lety

    Tebarek ydnekachew

  • @mayayetg402
    @mayayetg402 Před 3 lety

    Ybizalihh kezihm belay Ychemerlh

  • @jerrynegussie1688
    @jerrynegussie1688 Před 3 lety +1

    Yednea Geta briiiike yargi

  • @almazgeberendrias5557

    Praise God

  • @officialTsegayeBirhanu
    @officialTsegayeBirhanu Před 10 měsíci

    የኔ አባት❤🙏

  • @amanuelmelese9730
    @amanuelmelese9730 Před 3 lety

    Yidde tebarkehal

  • @yosephshelemejossyshow2942

    ewedkalew bro tebark