TEMESGEN MARKOS //ላታደርግ ላትፈፅም ቃል አትገባም አንተ//Live worship

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 11. 2021
  • Hudba

Komentáře • 170

  • @mehretgtsigie271
    @mehretgtsigie271 Před 2 lety +67

    እናቴ በጣም ከምትወዳቸው ዘማሪዎች መሃል ነህ:: ሁሌም ታዳምጥህ ነበር ከዚህ ምድር የሚለይ ያንን ሀገር የሚያስናፍቅ ዝማሬ.. እሷም ደስ እያላት ወደ ጌታ ሄደች:: ተባረክ ማራናታ!

    • @Temesgenmarkos0757
      @Temesgenmarkos0757  Před 2 lety +31

      ኦዉ ምህረት በርቺ ማሚ በጌታ እቅፍ ስላለች በዚያ እንፅናናለን። ደግሞ ተስፋ አለን አንድ ቀን እናየዋለን

    • @addiss5360
      @addiss5360 Před 2 lety +10

      ወደ ጌታ ሄደች መባል በዚህ ዘመን ክብር ነው:: እግዚአብሄር ለዛ ክብር ያብቃን:: አንቺም በጌታ በርቺ::

    • @abelvirtue6786
      @abelvirtue6786 Před 2 lety +5

      የኔም እናት ልክ እንደ አንቺ ነበረች.

    • @asefashabebe2933
      @asefashabebe2933 Před 2 lety +2

      አዝናለሁ እናትህ ከአንተ በመለየቷ ነገር ግን አንተ እዳልከው ከምትወደው ና ከምትናፍቀው ኤዳለች ተባረክ ።

    • @sintayehutessemabeyene5543
      @sintayehutessemabeyene5543 Před 5 dny

      ❤❤❤❤ ይህን መዝሙር ሁሌ ጌታን የሚያስናፍቅ ከልጅነቴ ጀምሮ ኢየሱስን የምናፍቅበት መዝሙር ነው ተሙ ተባረክ ዘርህ ይባረክ

  • @helenseyoum3026
    @helenseyoum3026 Před 6 měsíci +8

    ዝማሬዎችህ አጥንትን ያለመልማሉ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @besufkadlemma7486
    @besufkadlemma7486 Před měsícem +3

    ለምልም በዚ ዝማሬ ነው ከዘላለሜ አምላክ ጋር እርቅ ያደርኩት ጌታን መናፍቅ ጀመርኩ አርሳውም አሁንም የቃሉን ደጅ ይክፍትልክ 🙏😍😍😍

  • @senitketema3005
    @senitketema3005 Před 2 lety +16

    እኔ ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ግን ያንተ መዝሙሮች እንዴት እንደ ምወደው እግዚአብሔር ይባርክ በቃሉ ያጽናኽ ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ ❤😘

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 Před 10 dny +1

    አሜን አሜን አሜን አምላኬ አንተ ትልቅ ነህ ማራናታ እየሱሰ ቶሎ ና ❤❤❤

  • @Amazingtelevisionn
    @Amazingtelevisionn Před 2 lety +12

    ተምዬ የምወድህ ውድ ወንድሜ ተባርካለሁ ተባረክ ተምዬ አባቴ እወድሃለሁ።

  • @tenagnetamire126
    @tenagnetamire126 Před rokem +5

    አላንገራግርም ይሆናል ወይ ብዬ
    አማራጭ አላይም ቃሉን ወዲያ ጥዬ
    አደርጋለው ካለ ጌታዬን ልመነው
    በትዕግሥት ልጠብቅ አንድ እሱ በቂ ነዉ
    ላታደርግ ላትፈጽም ቃል አትገባም አንተ
    ይሆናል ይሳካል እምነት አለኝ ባንተ
    እኔ አምነዋለው ሌላ ሌላ አላይም
    ምንም ቢዘገይም ምጣቱ አይቀርም
    የተናገረኝን አንድ ቀን ያደርጋል
    ላይፈፀም ላይሰራ መቼ ቃል ይገባል
    ልመነው ሰርቶ ያሳየኛል
    ላታደርግ...

  • @lidiyawolde647
    @lidiyawolde647 Před 2 lety +5

    አረ በጌታ አትጥፋብን ተሙ Please 🙏🙏 ዘመንህ ይለምልም ......ላታደርግ ላትፈፅም ቃል አትገባም አንተ ❤❤❤🥰🥰 አባባ

  • @fruotfruot6480
    @fruotfruot6480 Před 2 měsíci +3

    አሜን አሜን ❤አሜን❤አሜን ❤አሜን❤ አሜን ❤አሜን 😢አሜን 😢አሜን😢አሜን ❤አሜን

  • @jemilaahmed3626
    @jemilaahmed3626 Před 2 lety +5

    ጌታን ሳላውቅ እጀላይ እዬጻፍኩ የማዳምጠው መዝሙር አመሰግናለሁ ተምዬ

  • @hmq3388
    @hmq3388 Před rokem +2

    እውነት የሚያጽናና መዝሙር ቃል ያለኝ ሰው ነኝ

  • @mercyme8703
    @mercyme8703 Před rokem +2

    ትልቁ ተስፋችን እየሱስ ይመጣ

  • @addiss5360
    @addiss5360 Před 2 lety +5

    “ደስታዬ አምላኬን ፊት ለፊት ሳይ”✅✅✅🥲🥲🥲 ❤️❤️❤️

  • @kirubelsermiso9119
    @kirubelsermiso9119 Před 2 měsíci +1

    ኤሬ እግ/ር አብሰቶ ይባርክህ ተባረክ !!

  • @changkuothpalriang1026
    @changkuothpalriang1026 Před 2 lety +5

    I live in gambella I really really love you 😍teme I hope I will see you one day

  • @Mesayendrias-yh5or
    @Mesayendrias-yh5or Před 8 měsíci +1

    ከልጅነተ ጀምሮ ያንተን መዝሙር መስማት ለእኔ ሱስ እየሆነብኝ ና እያዳመጥኳቸዉ ነዉ ያደኩትኝ እሄዉ እስከ ዛሬ መዝሙሮችህ ያዉ ና አድስ ናቸዉ ።እግዚአብሔር በቤትህ ይክበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ውድድድድድድ ነዉ ማረገህ እኔ በጣጣጣጣጣም ነዉ ምወድክ ጌታን

  • @AlemKemal-f6i
    @AlemKemal-f6i Před 3 dny +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Před rokem +2

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @12Selam60
    @12Selam60 Před měsícem +1

    እየሱስ ይመጣል🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤️🙌🙌🙌

  • @HanaHana-sv5nw
    @HanaHana-sv5nw Před rokem +1

    ተሙዬ በመዝሙሮችክ ሁሌም ሀሴት አረጋለዉ ዘመንክ ይባረክ ያአባቴ ልጅ🙏🙏🙏

  • @zerefabiru1410
    @zerefabiru1410 Před 2 lety +8

    በዚህ ዘመን ማራናታ የሚል መዝሙሮች በመድረክ ብዙ ኣይሰሙሞ ወንድማችን ተሜ ብሩክ ነህ

  • @Rgetinfo
    @Rgetinfo Před rokem +4

    Amen🙏🏽 Phil 3:20 our citizenship is in heaven (New Jerusalem)... Praise the Lord! I ❤ u Lord Jesus ❤

  • @asterburaka3150
    @asterburaka3150 Před 2 lety +2

    ላታደርግ ላትፈፅም ቃል አትገባም አንተ ይሆናል ይሳከል እምነት አለኝ ባንተ

  • @ShalomTubeEthiopia
    @ShalomTubeEthiopia Před 2 lety +3

    be ewunet semchew altegb alku! mezmur hywot norot snager endi nw semay semay mshet! TEME egzabher amlak abzto ybarkh! we love u so much

  • @kiduminweyelet5143
    @kiduminweyelet5143 Před 2 lety +1

    bante mezmure elfeee bereketn tekebelku kezih belay tebareklign

  • @birukbeyene5538
    @birukbeyene5538 Před 2 lety +1

    Ufff des sil🥰🥰Semayawi zema semayn yemyasnafk❤,Geta berk yarg Temu🙏

  • @sherooksherook8284
    @sherooksherook8284 Před 2 lety +1

    ተሙ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክኪ
    ዘመንክ ሁሉ ይባረክ በእውነት እንባዬ እስክ ያንቅነው
    የስማውት ብስማው ብስማው ማልጠግበው መዝሙር ነው 🥰🙏🙏🤲 አሜን 🙏 አሜንንንንንንን

  • @user-xj7hp9zg3n
    @user-xj7hp9zg3n Před 10 měsíci

    ተሜ በጓደኛዬ ስልክ ነው ምፅፍልህ በጣም ነው ምወድህ የእውነት ተባረክክክ❤❤

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
    አደርጋለሁ ካለ ጌታየን ልመነው
    በትግስት ልጠብቅ አንድ እሱ በቂ ነው
    እየሱስ በቂ ነው ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    የተናገረኝን አንድ ቀን ያደርጋል
    ላይፈፅም መቼ ቃል ይገባል
    ለመነው ሰርቶ ያሳየኛል ""
    ላይፈፅመው ተስፋ አይሰጠንም :: እግዚአብሔር ይባርክህ ዝማሬወችህ መፅናኛ ሆገውኛል ;🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @babimp36
    @babimp36 Před 7 měsíci

    ተባረክ ከልጅነት ጀምሮ ስሰማው ነዉ ያደኩት ያንተን መዝሙር ልጅ እያለው የሰማዉትን ከሰፈር ልጆች ጋር ተሰብስበን ያየነው ትዝ አለኝ እወድሃለሁ ፈጠራ ከዝ በበለጠ ጸጋ ይግለጥ ❤😍

  • @delinquents4286
    @delinquents4286 Před 2 lety +2

    I can’t wait for January 22nd he’s going to be in Phoenix Arizona!!!

  • @ayelechchutulo9953
    @ayelechchutulo9953 Před 2 lety +3

    ጌታ አብዝቶ በፀጋው ይባርካችሁ

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 Před 2 lety +1

    ጌታ ያለው ብቻ በሂወቴ ይሁናል።

  • @yetewabumedbel-5996
    @yetewabumedbel-5996 Před 2 měsíci

    Amen yetenageregnin yadergal amnalehu!!!!!

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 Před 2 lety +1

    ተሜ አንተን እየዘመርክ ማየት መባረክ ነው የበፊት ዘማሪዎች በረከቶች ናችሁ

  • @hiruttube9855
    @hiruttube9855 Před 2 lety +1

    Amen amen 🙏
    Amen amen hallelujah 🙏🎤👏👏🙏🙏🙏🙏teme geta eyesus kirsitos abizito abizito yebareki babizuuu tsagew yebizalih 🙌🙌🙌🙏

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 Před rokem

    እር ምን አይነት የሚባርክ መዝሙር ነው ብሰማው ብሰማው ልጠግበው ያልቻልኩኝ መዝሙር ነው ተሜ ጌታ ሂወት ዘመንህን ይባርክ ያብዛልህ ጌታ ይክበር ሁሉም መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወደው ይሄ ግን....................አሜን አሜን አሜን።

  • @aberababeker4799
    @aberababeker4799 Před 2 lety +5

    God bless you when I listen your song I feel the presence of God

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 Před rokem

    እየሱስ በክብር ይመጣል ሀሌ ሉያ ተሜ ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @fikirtefikire8424
    @fikirtefikire8424 Před 2 lety +1

    tebarki wondime zemeniki yibareki ♥️ ❤️ 😍 💕

  • @ephrataemiru3178
    @ephrataemiru3178 Před 2 lety +3

    WOW May God bless you Teme!!!!!!

  • @antenehasres1541
    @antenehasres1541 Před rokem +1

    Wow bro

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 Před 2 lety

    እስይ እልልልልልልልልልልል ቃሉ እውነት ነው ።እግዚአብሄር በቂ ነው።ክብር ይሁንለት ።ተባረክ ወድማችን

  • @meseretabdiadisfitratnegn3278

    Tebarek wandime hulachinim bezi midir layi gizawi mehonachin rasten ers bersachin intalalen 😭 geta hoy tolo N🙏

  • @terealito
    @terealito Před 2 lety +2

    God Bless you Teme, what a great song!!

  • @user-kt9tp7hc8k
    @user-kt9tp7hc8k Před 10 měsíci

    Ameennn tebareki temisha ewnet geta tenagiro yifestimali ine miskir negn😢😢😢😢😢😢kibir legeta yihun

  • @tgjesustg2611
    @tgjesustg2611 Před 2 lety +2

    Ayitegabim

  • @tsegaabyoseph1813
    @tsegaabyoseph1813 Před 2 lety

    Teme keametat befit isema yenebere zimare new tebarek zare yihen sisema Geta bebizu barkognaal you are our blessing from God🙏🙏🙏

  • @weallralone6742
    @weallralone6742 Před 2 lety +6

    ተሜ ወንድሜ የድሮ መዝሙርህን "ስገረም" የሚለውን track ልቀቅልን የትም ፈልጌው ላገኘው አልቻልኩም...በሀያሉ እግዚአብሄር ይዤሀለው እንዳየኸው መልስልኝ🙏🙏🙏ተባረክ

  • @afeworklodomo4122
    @afeworklodomo4122 Před 2 lety

    Lirese yemalchil long memory ine ye bizu zemen tizite yelewu mezimur new tame God bless you more and more .tebereklign wudddddddf

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen bless you my Brther temesgn

  • @dnadna1946
    @dnadna1946 Před 2 lety

    ጌታ ዘመንህ ይባርክ እድሜህ በሙሉ በፀጋ ይሙላ🙏🙏🙏🙏

  • @yrgaawad2113
    @yrgaawad2113 Před 2 lety

    Keber Hulu le Geta yehun 🙏 Teme wendeme Geta abzeto yebarekh 🙏

  • @asterlebene9946
    @asterlebene9946 Před 10 měsíci

    AMEN AMEN GZAWI NEGE .........TEBAREK !!!!

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 Před 2 lety

    Temeye wedemacen geta eyesus yebarekih hulem be mezemurocek edetebarekin new enodehalen❤🙏🙏🙏

  • @eliasmekuria7110
    @eliasmekuria7110 Před rokem

    ኦ! ጌታ ሆይ ወንድሜ ተመስገን ከየት መጣህ በጣም እምወዳቸውን ዝማሬዎችህን ይዘህ ብቅ አልክ ተባረክ።

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 Před rokem

    AMen amen!!!!!!!!...... tebarek temuye❤🙏

  • @tsehaytsehay6578
    @tsehaytsehay6578 Před 2 lety +1

    Amen Amen

  • @user-cc3mw2eg6f
    @user-cc3mw2eg6f Před rokem

    አሜንንንንንን አሜንንንንን ማራናታ ናልን ኢየሱስ 🤲😓አሜንንንን ተሚ ተባረክልኝ የአባቴ ልጅ🥰❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙

  • @HanaHana-qu8dy
    @HanaHana-qu8dy Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ዘመን ይባረክ 🤲🤲📖📖

  • @hiwetmusie8865
    @hiwetmusie8865 Před 2 lety

    እውነት ነው እግዚአብሔር የሚታመን አምላክ ነው የተናገረውን ይደረጋል

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 lety

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ Tabareke

  • @BELDA143H
    @BELDA143H Před 11 měsíci

    አሜን ተስፈችን ኢየሱስ❤

  • @hawaiiiiii4197
    @hawaiiiiii4197 Před 2 lety

    Amen Geta yemetal😇😇😍
    Simeta bedefret fitu kemenekom endehon tsegaw yebzalen🙏

  • @jesusislord7432
    @jesusislord7432 Před rokem

    የማይረሳ! ብዙ ተፅናንቼበታለሁ።

  • @bertukanasras-rb5wx
    @bertukanasras-rb5wx Před rokem

    ❤አሜን አሜን አሜን

  • @msratalkaabi5470
    @msratalkaabi5470 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር አምላክ ፍፅሞ ይበርክህ
    💔💔💔💔🙏🙏

  • @genetkalata9710
    @genetkalata9710 Před měsícem

    Amen emnet alègn

  • @EABET-qt9iw
    @EABET-qt9iw Před 6 měsíci

    አሜን አሜን

  • @tics-ethiopia
    @tics-ethiopia Před 4 měsíci

    That is true
    God is the doer

  • @belaybrihanu4573
    @belaybrihanu4573 Před 8 měsíci

    I'm blessed when I leasning glory to God❤❤

  • @sabayonnes3431
    @sabayonnes3431 Před 2 lety

    Amen 🙏🙏🙏 God bless you more and more my brother 🇸🇪❤🇪🇷

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 Před 2 lety

    የድሮ መዝሙሮች ምርጥ ናቸው

  • @singeryonatandanielofficia2535

    ተሙዬዬ የምወድህ ተባረክልኝ የኔ አባት❤❤

  • @ghhvvv6644
    @ghhvvv6644 Před 2 lety

    Gata ybareke tabareka bate alwe

  • @birehaneguta8411
    @birehaneguta8411 Před 2 lety

    Amen esu yalew bahiwote laye yehonali

  • @antenehasres1541
    @antenehasres1541 Před rokem +1

    Yes

  • @heruteherato6217
    @heruteherato6217 Před 8 měsíci

    Ameeeen Ameeen
    Ameeeen Ameeen
    Geta Yibareki🍒❤❤

  • @wubalemzewdu4763
    @wubalemzewdu4763 Před 2 lety

    Tebarek biza....

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 Před 2 lety +2

    God bless you more 👏👏👏

  • @user-uv1zg1yj8z
    @user-uv1zg1yj8z Před 2 lety

    ተባረክ በኢየሱስ ሰም❤🙏🙏🙏🙏#

  • @dafayadahika2088
    @dafayadahika2088 Před 2 lety

    God bless You.Thank You.

  • @elsaelsa6246
    @elsaelsa6246 Před 2 lety

    Amen amen tebareku 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zainabsaeed4170
    @zainabsaeed4170 Před 2 lety

    ዘመንኸ ይባረክ

  • @azalechazalechagey2057

    አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን ❤❤❤❤

  • @wude1kumsa150
    @wude1kumsa150 Před 2 lety

    May God bless you Tame.

  • @nardosbrihnu6930
    @nardosbrihnu6930 Před 2 lety

    Amennnn tbarkelge

  • @genetpeterose5178
    @genetpeterose5178 Před 2 lety +1

    አሚን አሚን አሚን!!!

  • @yihayshfisseha4368
    @yihayshfisseha4368 Před rokem +1

    ኣሜን

  • @mamaewrwrw4976
    @mamaewrwrw4976 Před 2 lety

    Teme.tebarek.hulem.ewodehalew

  • @workinehsorsa5824
    @workinehsorsa5824 Před 2 lety

    baaredaa uuuuuuuuffff baayeen sii jaladhaa

  • @sometekefwor2011
    @sometekefwor2011 Před 7 měsíci

    ላታደርግ፤ ላትፈፅም ቃል አትገባም አንተ
    ይሆናል ይሳካል እምነት አለኝ በአንት

  • @tilahungoaofficial321
    @tilahungoaofficial321 Před 2 lety

    Teme Talak Sew Kelibe sile Mayitefu Mezmurochih Geta Yibarkih Bebizu

  • @hwhsjwhxbbs5928
    @hwhsjwhxbbs5928 Před rokem

    እኔ ምንም ብክፍን ይ መዝምር ይምርትናል ትባርክ 🥰🥰🥰🥰

  • @didbbiedvvde1410
    @didbbiedvvde1410 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙌

  • @miskeremmiskerem9985
    @miskeremmiskerem9985 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @zenukf7447
    @zenukf7447 Před 2 lety +1

    እግዚህቤር ይባርክህ

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 Před 2 lety

    Amen Amen Amen 🙏🙏

  • @henokachalu
    @henokachalu Před 2 lety

    betam yemwedh zemari tebareklgn