ውለጂልኝ በሚባልበት ሰአት ቀልጂልኝ ይላል! የቁም ቀልድ ምን ያደርጋል? ባለ ታሪክ ኮሜዲያን ቤቲ /ዋኖስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 01. 2024
  • ሊያሸማቅቁኝ የፈለጉ ሰዎች አሉ!
    #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
    +251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
    • በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የህፃን... የዘማሪት ፍቅርተ "የምህረት ልጅ"የተሰኘውን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
    ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
    Artist Genet Nigatu Channel
    / @artistgenetnigatu1371
    Reality Show channel
    / @realityshow7187
    For more information follow our page...
    Instagram- @Official_genet.nigatu
    Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:- genisfamily?...
    Facebook-Artist Genet Nigatu:- genet.nigatu...
    Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com/@our_days__?_r...
  • Zábava

Komentáře • 64

  • @kiya9587
    @kiya9587 Před 6 měsíci +16

    ቤትዬ የእኛ ብርቅዬ እኛ አበሾች ሰው ከሞተ በሃላ ነው ብዙ ነገሩን የምናወራ ሂቺ ብቻኛዋ የኢትዮጵያ ኮመዲ ነች ቤቲዬ አድናቂሽ ነኝ እድሜና ከጤና ይስጥልን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 6 měsíci +8

    እንኳን ወለድሽ ልጅሽ ተባርኮ ይደግልሽ ከእንግዳ ዘር ቀጥላ ጎበዝ የሴት ኮሜዲያን ናት አንቺን ከሱስ የገላገለ አምላክ ለሁሉም ይድረስ በርቺ🙏🏾❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 6 měsíci +6

    የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ፍቅር ሰላም ደስታ ይብዛላችሁ አሜን

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Před 6 měsíci +29

    ፀጉር ነዉ ሴትን ሴት የሚያስመስለዉ አደገልሽ ገንየ እንዳትቆረጪዉ

    • @user-cw5sz4fc9w
      @user-cw5sz4fc9w Před 6 měsíci +1

      አሁንም ወዲ ነው የምትመስለው እሥታይል እያሉ መልካቼውን አጠፊት

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Před 6 měsíci +1

      እንዴ እንዴት?

    • @user-cw5sz4fc9w
      @user-cw5sz4fc9w Před 6 měsíci

      እኔ ገነትን አይዴለም ያችኛይቱነው ገናት ፊሪም ያምርባያል

    • @sifaanlamaa4370
      @sifaanlamaa4370 Před 6 měsíci +1

      Ye Koye Vidiyo New Inji Aladegem

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa Před 6 měsíci +3

    ሁለታችሁም ደስ ስትሉ ገኒዬ አንጋፋ የጥበብ ሰዎችን ብታቀርቢልን ደስ ይለናል አምሯችንም ብሶት ችግር መከራ ከመስማት ይረፍልን ❤🎉

  • @zemedkunfirew4472
    @zemedkunfirew4472 Před 6 měsíci +3

    ገኒ በጣም እወድሻለው ምርጥ እናት ምርጥ አርቲስት የልጆችሽ አርዐያ ምንብዬ እንደምገልፅሽ እቸገራለሁ ለኢትዮጵያ ሴቶች ኩራት ነሽ ከኮመዲያኗ በላይ ጎልተሽ ትታያለሽ

  • @user-kd6ef9mc1l
    @user-kd6ef9mc1l Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዋናው ነገር እንኳንም ከሱስ ወጣሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ምግብ አጥቶ እሚያድር እንጂ ለጫት መቃሚያ አጥቶ የቸገረው የለም ስለዚህ በገንዘብ ማጣት በሱስ የወደቁትን ወገኖቻችንን ስናገኝ ከሱስ እንዲወጡ መምከር በየ እምነታቸው እንዲጸልዩ መምከር አለብን ወደ እግዚአብሔር ሲቀርቡ ካሉበት ሱስ ያወጣቸዋል አንቺን ከሱስ እንድትወጭ የረዳሽ እግዚአብሔር በሱስ የተጠመዱ ወገኖቻችንንም ያስብልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 6 měsíci +2

    ገኔ ፀጉርሽ እንዴት እዴሚያምር ይመችሽ ጀግና እናት ኑሪልን

  • @himanotkebede8119
    @himanotkebede8119 Před 6 měsíci +3

    ገንዬ ፀጉርሽ አድጓል አቤት ፍጥነት እንዳትቆረጪ ቤቲዬን ስላቀረብሽልን ደስ ብሎናል

  • @mesfinmekonnen1809
    @mesfinmekonnen1809 Před 6 měsíci

    ደስ ብሎኛል ሁለታችሁም በጣም ነው የምወዳችሁ በጠዋቱ ቀኔን በሳቅ ነው ያስጀመራችሁኝ ገኒ በርችልን

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 6 měsíci +1

    ገንዬ እንኳን ደህና መጣሽ ፀጉርሽ ከደገልሽ በጣምነው እንዲህ የሚያምርብሽ የሴት ልጅ ውበትዋ ፀጉርዋነው ይላል መፃሀፍ ቅዱሥ በጣምነው የሚያምርብሽ ወድ ውድድድድድድድ ከነ ቤተሠብሽ

  • @hayatkibret9357
    @hayatkibret9357 Před 6 měsíci +1

    ገኒዪ ተወዳጇን ቤቲን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ቤቲ በጣም ነው የምወድሽ

  • @monalizaabera4069
    @monalizaabera4069 Před 6 měsíci +2

    ቤቲዬ አንቺን የለወጠ እምላክ እኔንም ያስበኝ ❤

  • @MunaBekele-kz2ji
    @MunaBekele-kz2ji Před 6 měsíci +4

    ገኒ መቼም ትሳቅ❤ ሳቅ ሲያምርብሽ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Před 6 měsíci

    ገኒ ምርጥ እናት ነሽ ቃል የለኝም ስወዳት ቤቴዬን ስላየሁአት ደስ ብሎኛል ዮትዮባን ስላስተዋወቅሽን እናመስግናለን

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 Před 6 měsíci

    Bettye yene konjo sewedat eraseshin tebki I wish you all the best and may your dreams come true ❤❤❤❤

  • @lucyhabeshaone4136
    @lucyhabeshaone4136 Před 6 měsíci

    Gobez. I like your testimony.

  • @rahelhaile9484
    @rahelhaile9484 Před 5 měsíci +1

    beti amarabesh ekoo ayi fetari

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos Před 6 měsíci

    Better wow you r super woman

  • @najunknk142
    @najunknk142 Před 5 měsíci

    ገንየ ደስ ስትሉ

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 Před 6 měsíci

    Betetea yamewodeshe komadean we love you sister

  • @user-kv7qr3zd6m
    @user-kv7qr3zd6m Před 6 měsíci

    ገንዪ የኔ ውድ ❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 6 měsíci

    አራዳነት ቤቲየ ባንች ያምራል ትለያለሽ ❤❤❤❤

  • @newg3441
    @newg3441 Před 5 měsíci

    Pls advise Semere Bariaw to stop khat

  • @alemayalew2344
    @alemayalew2344 Před 6 měsíci

    ገኒ ፀጉርሽን እንዳትቆረጪው አደራ በጣም ነው ያማረብሽ❤❤❤❤❤

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Před 6 měsíci

    የኔናትገንየስወድሽ

  • @user-yy4tv2ec8v
    @user-yy4tv2ec8v Před 6 měsíci

    Likeላይክ ለግኒዬ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 5 měsíci

    ቤት ጅግና ሴት 🤍💎👑💯

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 6 měsíci

    አሁን ከሱስ ወጥታ ጥሩ ሰው ሆናለች። ግን በሱሷ ዘመን መውለዷ የወለደላትን ሰው ክብር ይገባዋል።

  • @astermarta4031
    @astermarta4031 Před 5 měsíci

    Wetahugn kezchi min emarsloh

  • @Lemlemlem54
    @Lemlemlem54 Před 6 měsíci

    Gene I like to hear hi

  • @habenfikadu6485
    @habenfikadu6485 Před 5 měsíci

    Yichi zeregna enji comedy adelechim anchina seifu fantahun mitakerbachew sewoch legize ensitew

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 Před 6 měsíci

    ገነት ድምፅሽ ዝቅ

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Před 6 měsíci

    ማርያምን ሴት ፀጉር ነው እሜምርው

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw Před 5 měsíci

    How does going to a monastery help you to stop smoking or drinking? As adults how can you think in such a mindset?

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 Před 6 měsíci +1

    ገኔ ፀጉርሽ እንዲ ነው የሚያምርብሽ ደሞ በጣም አደገ ታድለሽ።

  • @wazq1241
    @wazq1241 Před 6 měsíci

    ገኒ❤❤❤

  • @meskeremtadesse6470
    @meskeremtadesse6470 Před 6 měsíci

    Beti wanes sewdat

  • @ww5440
    @ww5440 Před 5 měsíci

    ፀጉርሽ ሲያድግ በጣም ነዉ ያማረብሽ ገንዬ ወጣት ነዉ ያረገሽ አትቁረጪዉ

  • @hany942
    @hany942 Před 6 měsíci

    Bety sewedsh eko

  • @baerhnmtiku
    @baerhnmtiku Před 6 měsíci

    ቤቲ ዋኖስ ካለ ሜካፕ ታምሪያለሽ ሱሱም እንኴን ቀረብሽ

  • @hfhfggfhgh1447
    @hfhfggfhgh1447 Před 6 měsíci +2

    ምነው መከንባለሉ ተውሽው እንዴ

  • @hewotkonjo132
    @hewotkonjo132 Před 5 měsíci

    Takabalet

  • @arektakela-fs8sd
    @arektakela-fs8sd Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zenazena9505
    @zenazena9505 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @astermarta4031
    @astermarta4031 Před 5 měsíci

    Tasfersgnakechi ataskegnam

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 Před 6 měsíci

    Gani negist maselashale ameobeshale

  • @markezaetay9416
    @markezaetay9416 Před 5 měsíci

    KOSHASHA Y LGNZEB MNM TESERIYALESH ANCHI ...STASXELAGN AKKKKKKKKKKKKK Y 7 TEGNA YE QUM MICHAWETUT SEFER SEW NW MITMSELEW ENA PERSONALITY RASU SHHHHHHHHHHHHHH

  • @mekdis1238
    @mekdis1238 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ww5440
    @ww5440 Před 5 měsíci

    ግን ይሄ ቀረፃ የቆዬ መሰለኝ

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Před 6 měsíci

    ሁለተኛ ኮሜንተር😂😂

  • @helenasolomon3758
    @helenasolomon3758 Před 6 měsíci

    ለዛ ነዉ ረጋ ያልሽዉ አስጠልተሽ ነበር

  • @ww5440
    @ww5440 Před 5 měsíci

    ገንዬ በጣም እወድሻለዉ ግን ፀጉርሽን ሲያድግ ነዉ የሚያምረዉ አትቁረጪዉ በማርያም

  • @yenethunasegahagn4128
    @yenethunasegahagn4128 Před 5 měsíci

    Yehonech masferaryaa. Fete. Ahunema. Tendebalshem. Sera yemtesriwum yelshh. 🤮🤮🤮

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤