“ለእናቴ ስል ባገባ ደሰ ይልኛል!!” ሀያት ናስር እና ማህደር ከበደ: ክፍል-2 የልብ ወግ (YeLeb Weg) Maya Media Presents |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
    አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
    የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
    Enjoy! Subscribe!
    Instagram 👉 / mayaflicks
    👉 / maya_digitalmedia
    TikTok: 👉 vm.tiktok.com/...
    Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Komentáře • 133

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Před 10 měsíci +44

    እኔ በጣም የማህደር አድናቂ ነኝ ብስል ያለች ጨዋታ ምታውቅ እና ምንም ብታወራ ማትሰለች ናት ሀዩቲዬም በጣም ጎበዝና ጠንካራ መሆኖአን ከዚህ ሾው በዋላ ነው ያወኩት ዝም ብሎ ቲክቶከር ሳይሆን የሂወትን መንገድ ራቅ አድርጋ መስራት መለወጥን ምታልም ምትሠራ ምትለወጥ እንደሆነች ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ኮማቾች ሰውን በአለባበሱ በአነጋገሩ እና ባለበት ሁኔታ አትገምቱ❤ ሀዩቲዬ በርቺ ማዲዬ ደሞ በጣም አንቺን ከመውደዴ የተነሳ ከቱርኳ ካራክተር ጄላ ጋር አመሳስልሻለሁ ሁላ ከእጥረትሽ ከችኩልነትሽ ከውበትሽ ከእውቀትሽ❤ ጓደኝነታችሁ ይዝለቅ❤

  • @hagereet9623
    @hagereet9623 Před 10 měsíci +11

    ጎበዝ ማሂ ስለ ትዳር ያለሽ አመለካከት ደስ ሲል 👏👏👏

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Před 10 měsíci +26

    በክፍል አንድ ማሂ እንዴት እንዳስለቀሽኝ የኒ ፍቅር ❤❤

  • @timelessglamourbynature6795
    @timelessglamourbynature6795 Před 10 měsíci +14

    🤔"Don't judge the book by the cover" respect Mahi 🙏 wish u all the best for ur bright future for both of u🥰

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před 10 měsíci +2

    I swear to God Yuti is a very sweet and humble girl…. And Mahi is wise and good hearted … God bless you both

  • @adenmedhana9338
    @adenmedhana9338 Před 10 měsíci +4

    በጣም : ደስ : የምትሉ :ሌላውም : ወጣት : ትምህርት: የሚሆን : life experience: ነው : ያላችው : ለትውልድ : የሚሆን : ስራ : ስሩ : ጥሩ : ስራ : ከስራችው : ህሊናችው : ነፅ : ነው : ስው: የፍለገውን : ሊል : ይችላል ::
    ሁለታችውም : የራሳችው : የሆነ :quality አላችው :: ጎብዙ !!
    I can’t wait see you the next level !!

  • @melkammigbar5623
    @melkammigbar5623 Před 10 měsíci +7

    እዚህ ጋ ከማህደር ከበደ ጋር እስማማለው። ለቤተሰብ እና ለማሕበረሰብ ብለን የራሳችንን ሕይወት የምንሰዋበት ዘመን በቅቶኣል። የማይሆናትን ሰው አግብታ ያለአባት ፍቅር ልጅ ማሳደግ ካልፈለገች መብትዋ ነው። በባህል ስር ተጨቁኖ ሴት ስለሆነች በዚህ እድሜ ማግባት በዚያ እድሜ መውለድ ሚባለውን ህግ ማሙኣላት የለባትም። መጀመሪያ የራስዋን ሕይወት ወዳው ተደስታ ከሚመጥናት ሰው ጋር መኖር ነው ሕይወት። ከአፍሪካ እኮ በሕዝብ ቁጥር ሁለተኛ ሆንን። አሁን ሕንድን እንበልጣለን በዚህ ግስጋሴ። ይህ መዓት ነው መቼስ። በዚህ ምድር ላይ አዲስ ሕይወት ስናመጣ በሃላፊነትና በዝግጅት ነው መሆን ያለበት፣ መጀመሪያ ለራስ መኖር። ለጅ ወልዶ በስቃይ እንዲኖር መፍቀድ የማንም አምላክ ሚወደው ነገር አይደለም። በኢትዮጵያ እንዲያውም እንደቻይና ለአንድ ሰው አንድ ልጅ የሚል ሕግ ያስፈልገናል። ሰው ልጅ ካልፈለገ የራሱን ትምህርትና ስራ እያጠናከረ ሃገርና ራሱን መደገፍ መብቱ ይሁን። እባካቹ ሰውን ውለዱ ምትሉ ሰዎች እረፉ። እንደኢትዮፕያ ስቃይ የበዛበት ሃገር ውስጥ ልጅ መውለድ እራሱ ሌላ ተደራቢ እዳ ነው። በትምህርት ጥራት የወደቀ፣ አብሮ መኖር የጠፋበት፣ የለው ሕይወት ስጋት የሆነበት ሃገር። መጀመሪያ ችግራችንን እንፍታ ለላ ችግር ከምንወልድ።

  • @AmireMusa-
    @AmireMusa- Před 10 měsíci +1

    ኮሜቶች ባላ ተረጋጉ የሙስሊም አደብ ይኑራቹ የትኛዉ ቀሪ ሆናቹ ነዉ ምተቻት ስለሂወቷ ጥረት እዳረገች ታስታዉቃለች አላህ ሚይመልስሽ አላማሽን ሚያሳካ ባል ይስጥሽ ወላሂ ጀግና ነሽ የኔ ልባም ሴት ነገ በዲንሽ ጠንክረሽ እደማይሽ ተስፉ አለኝ እዳቺ ጠንካራ መሆን እፈልጋለዉ ለሰዉ ቦታ አትስጪ በጣም ነዉ ምወዱሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezbase2760
    @bezbase2760 Před 9 měsíci

    Mahiye mearey❤ you are so beautiful and smart woman 👏👏cheers 🥂🥂for your success girl ✌🏼

  • @user-ew4yn8ev4e
    @user-ew4yn8ev4e Před 10 měsíci +4

    ታሳዝኛለሽ
    አላህን እረስተሽ መሰረት አባዱላ ገ/ ኃ/ስላሴ ስላደነቁሽ ስላወቁሽ ብርቅ ሆነብሽ

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 Před 10 měsíci +6

    እኔ ግን እዝች ሀገር ላይ ማይገባኝ ነገር አለ ሀዩቲ ከዛልጅጋር ከተፋታሽ አለች ማሂ አግብቼ ሰለማላቅ ስለትዳር ማውራት አልችልም አለች ሶ ቦይፍሬንድ እና ገርል ፍሬንድ እንደባልናሚስት ነው ምታስቡት እንዴ ? ባሌ ሚስቴ ምትሉትሳ ነገር እረጎበዝ ባልናሚስት ተጋብቶ በአንድ ጣሪያ ስር የኖሩት ይመስለኛል ከተሳሳትኩኝ አርሙኝ እንግዲ ይሄንን ባሌ ሚስቴ እምትሉትን ነገር አቁሙ በትዳር ያልተሳሰራችሁትን ወንድ ወይም ሴትን ሚስቴ ባሌ አትበሉ ለማለት ነው በአጭሩ

    • @nanu144
      @nanu144 Před 10 měsíci

      እደምሳሌ ነው ያለችው እኮ

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 Před 10 měsíci +1

      @@nanu144
      እንደምሳሌ ካዛባልሽ ጋር አይባልም የአነጋገር ስህተት ነው አሁን ላይ ሀገራችን ባሌ ሚስቴ ተለምዶል መቅረት አለበት ባይ ነኝ ሁለት ጥንዶች በእጮኝነት ግዜ ባሌ ሚስቴ አይባባሉም ከተጋቡ በኅላ ባልናሚስት ይሆናሉ ገና ከጅምሩ ባሌ ሚስቴ ይሉና ትዳሩም አይበረክትም ለዛ እኮ ነው ሲንግል እናቶች የበዙት በክርስትናም አይፈቀድም በእስልምናውም ሽሪሀው አይፍቅድም ።

  • @tinshuuaabdurahman7984
    @tinshuuaabdurahman7984 Před 10 měsíci +6

    I like it Woww mahiiii
    Hayatis drom tastawk nbr beg endehonech

  • @DanielGugssa
    @DanielGugssa Před 10 měsíci +8

    ምንድነዉ ግን የሚያወሩት አንድም ጥቅም የሌለዉ ወሬ የሰፈር ወሬያቸዉን ይዘዉ መተዉ ሰዉ በዚልክ ከእዉቀት ነፃ እንደሚኦን አስተምራቹናል

  • @menalabdu1533
    @menalabdu1533 Před 10 měsíci +5

    ዩቲ እና መንሱር ጀማል ይጋቡ😘

    • @aviya5907
      @aviya5907 Před 10 měsíci

      ቲክቶክ ላይ ያሉ ወንዶች ቲክቶከር ሚስት እንዲኖረው አይፈልግም 😂

    • @zdnurutube7455
      @zdnurutube7455 Před 10 měsíci

      ምን በውጣው እችን ግርፍጥ እሱ ሶሻል ሚዲያ ላይ የምትወጣ ሴት አላገባም ብሏል

  • @yabtay6043
    @yabtay6043 Před 10 měsíci

    arif nachu enwedachiholew gn tnsh wereachu .....besel bil malete yaw tredutalachu love u both ❤❤❤

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Před 10 měsíci +9

    መጨረሻ ላይ እኮ ቀረፃው ጨለማ ዲምላይት ሆነ😢

  • @user-rw6bg5mf7u
    @user-rw6bg5mf7u Před 10 měsíci +2

    ሙሲሊም አባቴ ይሙት እናቴ ትሙት አይባልም ሀያት ግን እባክሽ ኢስላምሽን አጥብቂ

  • @user-yk4xv4vg3r
    @user-yk4xv4vg3r Před 10 měsíci +24

    አይ ሀያት😂 ከእዉቀት ነጻ ትለያለሽ😂😂

  • @Keyman3751
    @Keyman3751 Před 10 měsíci

    ሃይማኖት የግል ነው ሰውነት የሁላችንም ነው ሰው ደሞ ሰው ሰው ሲሸት ደስስ ይላል ••• ናይስ ማሂ

  • @seadamohammed5031
    @seadamohammed5031 Před 10 měsíci +1

    Mahiye u r matured

  • @sofialalo9864
    @sofialalo9864 Před 10 měsíci +13

    ለመጀመሪያ ግዜ በሀያት ጥያቄ እና ምላሽ የልብ ወግን የምከታተለው ያህል በዝች ልጅ አስጠላኝ ከእውቀት ነፃ ነች

    • @twi2415
      @twi2415 Před 10 měsíci

      Please explain why ?

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by Před 10 měsíci

      ላሒ ልክ አላህ ያሕዲሐ እዱኒያ በክት መሆኗ ይግባት

    • @Keyman3751
      @Keyman3751 Před 10 měsíci

      ሲንግል ማም ሻፋዳ ስለሆነች ነዋ

  • @hisqueen1441
    @hisqueen1441 Před 10 měsíci +1

    ሀዩዬ ንያሽ እንዴት ነው ደስስስስስ የሚለው
    ሙሉ ኢንተርቪዎችሽን አየሁ እና የምናውቃት ዩቲ አይደለችም እያልኩ ነበር
    ለነገ እየተጠነቀቅሽ እንደሆነ ነው ዛሬ የተረዳሁሽ
    ባል ከማግባትሽ በፊት የፈለግሻትን ሀያት ሁኚ ጌታሽን አግኝው የሚያዛልቅሽ መንገድ ላይ ሆነሽ ነው ተመሳሳይሽን ሰው የምታገኝው
    እዚህ ህይወት ላይ ሆነሽ ይሄን ህይወት የሚወድልሽና እዚህ ህይወት ላይ ያለ ሰው ነው የሚመጣው
    እናም stack ታደርጊያለሽ
    ወደምትፈልጊበት መንገድ ብቻሽን ለመሄድ አሁን አቅሙ አለሽ ቀላልም ይሆንልሻል
    ካገባሽ ከወለድሽ በኃላ ግን አሁን ያልሻትን ዩቲ ለመሆን እድሉ መጥበቡ ወይ መክበዱ የማይቀር ነው ሌላ ሰው ህፕወትሽ ውስጥ ከገባ በኃላ
    ያኔ እዚህ ላይ ጌታሽን በጠረጠርሽው ታገኝዋለሽ
    አላህ ያግዝሽ
    ሁሉም ሰው የሚመለስበት ቦታ አለው
    ከምኞትሽ ሳትደርሺ የአላህ አጀል እንዳይደርስ እፈራለሁ
    የኔ ብርቱ እኔ ተከታይሽም ወይ አድናቂም አደለሁም
    እንደሰው ግን እዚህ ላይ ደጋፊሽ ሆኛለሁ
    ለእናትሽ ብለሽ ህይወት አይጀመርም።
    የምትፈልጋቸውን ነገሮች አድርጊላት ከሷጋር ተዝናኚ ከድሚያት ምንም ቢሆን እንዳይቆጭሽ ዛሬን አብረሽ መኖር ነው ማድረግ የምትችይው😢❤

  • @bethlehemabebe3622
    @bethlehemabebe3622 Před 10 měsíci +5

    (መሻፈድ) do not use the word its not suitable for mas midia

  • @hayuabdu7415
    @hayuabdu7415 Před 10 měsíci +1

    Mahi wow bexam akeberikush nigigirish bexam gobez endehosh yasitawuqal yutii gn....

  • @mahdermahi3361
    @mahdermahi3361 Před 10 měsíci +1

    Mahiye yne gobez yne asteway!😘

  • @user-gr1sd6ve7y
    @user-gr1sd6ve7y Před 6 měsíci

    ታቶ እሰራ ነበር ግን ልቶብት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 Před 10 měsíci +2

    Ohh maihye❤

  • @aviya5907
    @aviya5907 Před 10 měsíci

    በእኛ እድሜ የቤት እመቤት መሆን ምትሉት ሰላሳ አመታችሁ ምጥጥ አርጋችሁት አርባ አምሳ ሲጠራችሁ 😂 እይይ የምትሉት ነገር 😂 የ ቤት እመቤት ቢገባችሁ ትልቅ ስራ ትልቅም ክብር ነው እንደ እናንተ ያሉ አይታደሉትም ፌምኒስቶች መጨረሻችሁ አመፅ ነው ልቦና ይስጣችሁ።

  • @user-vl8cu1dm7s
    @user-vl8cu1dm7s Před 10 měsíci

    Mahe i know you are reading this 😊i love your outfit please share ❤ and can you make videos on your tiktok with this kind of closees ❤❤ i love your energy ❤

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo Před 10 měsíci +3

    ጎረቤቶቻችሁ ምን አይነት ቢሆኑ ነዉ ቆይ የእናተን እድገት የማይፈልጉት በጣም አጋነናችሁት ብዙ ጎረቤት የጎረቤት ልጆች ትልቅ ቦታ እንዲደርሱ. ምኞታቸው ነው. ብቻ ስለ ጎረቤቶቻችሁ ክፍት አበዛችሁት እዳይለመዳችሁ።

    • @tirsettshay4074
      @tirsettshay4074 Před 10 měsíci +3

      Ye Ethiopia gorebet hulum andi ayinet new bolem nure shegole

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 Před 10 měsíci +3

      እድገት አለመፈለግ ሳይሆን ወጣ ያሉ ናቸው በማለት ነው። ልጆቹ ትት ላይ ትኩረት እንዲያደርግ ነው ማንም ወላጅ የሚፈልገው።

    • @mekdi1921
      @mekdi1921 Před 10 měsíci +1

      መስሎሽ። ይላሉ እንጂ ውሸት ነው

  • @elenigetachew4888
    @elenigetachew4888 Před 10 měsíci +1

    Mahiye sakish dessss sitel anyhow love u both❤

  • @makis1623
    @makis1623 Před 10 měsíci +4

    ጎበዞች 👌

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Před 10 měsíci +2

    ግን ማያ ሚዲያ ቀራቢዎቹ ናቸው ደውለው ኑ ቅረቡ የልባችሁን አውሩ የሚሉት ወይስ ባለሚድያዎቹ ናቸው ደውሎው ኑ ቅረቡ የሚሉት የሚያቅ መልሱልኝ

  • @myethiopia5380
    @myethiopia5380 Před 10 měsíci +5

    ማህደር ከሜካፕ ኖርማን ተፈጥሮ ውበትይሠጥሻል ቆጆእኮነሽ

  • @Top10ethiopian
    @Top10ethiopian Před 10 měsíci +2

    Yuti mahi ewedachuhalew❤

  • @tseganeshhailu582
    @tseganeshhailu582 Před 10 měsíci

    Mahi betam dess yemtiy nesh sinesreatish egzer hazenish yasresash hulum bet ale ayzosh

  • @Brukmengistu8706
    @Brukmengistu8706 Před 10 měsíci +1

    የ ማህደር አንደበት ጨዋታ ለዛ ደስ ማለቱ ይቺኛዋ ምን ጉድ ነች ምኖም አይጥም

  • @tsitatiki2987
    @tsitatiki2987 Před 10 měsíci +3

    ende mebtwa eko nw alemagebat ke ewket gar mn agenagnew

  • @AaA-fk2yy
    @AaA-fk2yy Před 10 měsíci +8

    አሁን የምታወሩት ነገር ለሚድያ የሚወራ ነው 😅😅

  • @familyfirst2634
    @familyfirst2634 Před 10 měsíci

    Hi maheye I’m scared of heights I almost got heart attack when I came to Ethiopia years ago !!! I don’t fly because of that I feel so sorry for my kids 😢they don’t travel because of me my Dr told their is a tablet I can take when I travel

  • @mesigemechu8470
    @mesigemechu8470 Před 10 měsíci +1

    ችግር ማውራት አሁን አሁን ፋሽን ሆነ ማለት ነው?!🤔

  • @alfiyatravel4111
    @alfiyatravel4111 Před 10 měsíci +3

    Mahi like aderekush😊

  • @kokobess243
    @kokobess243 Před 10 měsíci +6

    አይሀያት እውቀት 0 ኒት ላንች ቤተሰብወች ግንበስ ቀና የሚለው ለፈጣሪው ገሞበስ ቀና አይልም እንደ ቦርከል

    • @savsav7194
      @savsav7194 Před 10 měsíci +1

      አይ በቃ ሁሉንም ንግግር በመጥፎ ማሰብ አይከብድም የትኛዋም ሴት ቤተሰብ ለሷ የከፈለላትን መስዋትነት ስለምታቅ እንዲከበሩላት ትፈልጋለች።

  • @hananmuhamed3758
    @hananmuhamed3758 Před 10 měsíci +1

    Ma btam gobez neshi wolahi
    Singel mam kemhon bikeres

  • @user-ji5dd9dz7d
    @user-ji5dd9dz7d Před 10 měsíci +4

    ዩቲ ምሁር ትመስለኝ ነበር ግን ወፍ

    • @robelredda2130
      @robelredda2130 Před 4 měsíci

      ባለ ሁለት ዲግሪ ነች አነጋገር ግን ብዙ ይቀራታል።

  • @fikermehirete7275
    @fikermehirete7275 Před 9 měsíci

    Hayate gen negeger atcheyem ende wend act atrege aytekmeshem betrefe berchi gobeze nesh gen negegere specially social mida laye tetenkeke sis

  • @tinatina6015
    @tinatina6015 Před 10 měsíci +6

    ውይይ ዩቱ ቃላትሽ ሲያስጠላ ሻፈ...ኩ ነው ያልሽው🙄🙄🙄🤔🤔

  • @JamillaMuhmmed
    @JamillaMuhmmed Před 10 měsíci +3

    ምነዉ የአፍ መፍቻየ ቋንቋ እንግሊዘኛ ነዉ አልሽ😮

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by Před 10 měsíci +1

      ወላሒ የኔ ደን ተከታይ መሆኑና አንጀቴን ቅጥል ወላሒ ባላለች እላለሁ ደሞ ቬሎ ሳይ

  • @abbybeyen6965
    @abbybeyen6965 Před 8 měsíci

    Hayuti, kalat mirechi,

  • @user-gr1sd6ve7y
    @user-gr1sd6ve7y Před 6 měsíci

    ሀዩ ሀፍታም እስክትሆኝ ነው አደል ከዛ ትቶብቻለሽ😅😅 ተመቸሽኝ እቅድሽ ደስ ይላል ነገር ግን አሁን ነው ስአቱ ማሬ

  • @SoltadeleAbe
    @SoltadeleAbe Před 10 měsíci +1

    Hayu abta yemute eyalse batmy teru nw welhi eyale

  • @abdellabilal182
    @abdellabilal182 Před 10 měsíci

    አየኃቹ ሃያት በዱኣ አረሳሽም ዚክር አብዢ ከቀልብተመለሺ

  • @Thutttttt
    @Thutttttt Před 10 měsíci +2

    አወራራቸው ምንድነው በዚ ገብቶ በዛ መውጣት

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 Před 10 měsíci +1

    የቆሎውን ድምጽ እንስማ ወይስ የሱዋን ?

  • @hermellaalem8317
    @hermellaalem8317 Před 10 měsíci

    Love you both

  • @hanahana-kr9bo
    @hanahana-kr9bo Před 10 měsíci +5

    አቤት አናጋገር የቱ ቬሎ ላይ በጣም ነዉ የምሻፍዴው አላለችም 😂😂

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 Před 10 měsíci

      ሚዲያ ላይ የማይነገሩ ቃላቶችን አለመምረጥና አለማወቅ

    • @user-hh9li7fl4x
      @user-hh9li7fl4x Před 10 měsíci

      የገጠር አራዳ የከተማ እብድ ነው ይባላል ሃሃሃሃሃሃሃ ፋራ ሲሠለጥን እሷ ሰለተናገረችው እኔ ሠቀጠጠኝ

  • @user-yi4ki4tp9t
    @user-yi4ki4tp9t Před 10 měsíci

    ዛሬደሞ
    የሱሪ
    መጣሽ
    ሲነገራት ባሰባት

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu Před 2 měsíci

    ማህደር - አይነት ሴቶች ገንዘብ ይፈልጉና አልሣካ ሲል አይ ወንድ ይላሉተ

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Před 10 měsíci +3

    አሁን ከነዚ ምንድነው የምንማረው?

  • @zebibamudesir4785
    @zebibamudesir4785 Před 10 měsíci

    የልብ ወግ ነው ወይስ የመንደር ወግ ነው ሚባለው

  • @mikgizachee7098
    @mikgizachee7098 Před 10 měsíci

    mahi🥰🥰🥰

  • @afyatube78
    @afyatube78 Před 10 měsíci

    Bal filega new endae yewetachihut be optimistic guys

  • @ashamohammed7845
    @ashamohammed7845 Před 10 měsíci +1

    Hayat minew too eyarejesh new, berger ena pizza kenisesh sadaqa ena solar lay berchi

  • @user-sy5ml8ww6x
    @user-sy5ml8ww6x Před 10 měsíci +7

    ለሷስል ባገባ አላለችም😂የምር ግን ንግግሯ አድ አያምርም የማይመስል ምርጫ

  • @hulumlebegonew3870
    @hulumlebegonew3870 Před 10 měsíci +5

    Mahi des stil...Hayuti gin

  • @sumeyamuhaleqjemal-rd5hw
    @sumeyamuhaleqjemal-rd5hw Před 10 měsíci

    Anchi denz Muslim hones tato mnamn teyalsh mafrya mahiya empuuu❤

    • @savsav7194
      @savsav7194 Před 10 měsíci +3

      ሙስሊም ሆነሽ እንድትሳደቢስ ማን ፈቀደልሽ

  • @Susu-love1
    @Susu-love1 Před 10 měsíci

    Nqsat allechim ere teye hayu wede biznes kemtroti wede ilm ena wede tewhd ruti Allah yehdina weyehdiki Allah

  • @kisanetg6941
    @kisanetg6941 Před 10 měsíci

    The fact that Yuti doesn't want to accept that Mahis video liked by Rophnan 😏

  • @alfiyatravel4111
    @alfiyatravel4111 Před 10 měsíci

    Hayat ayzosh

  • @user-ff1qy5rm4o
    @user-ff1qy5rm4o Před 10 měsíci +5

    ማሂ ግን ሀያትን ቀበረሻት አንቺ በጣም ወሬ ትቺያለሽ በቃ የሚዲያ ሰው ነገረ ነው የሆንሸው ሀያት ግን በቃ በቃ ዝም ብትል ይሻላል ምንም አልቻለችበትም

  • @MohmedAli-gd6yv
    @MohmedAli-gd6yv Před 9 měsíci

    እች እምትበትኛት ፀጉር ተገላታች😂

  • @meseretwondemu7037
    @meseretwondemu7037 Před 10 měsíci +4

    Mahederyeee anegagersh siteme

  • @argentey5799
    @argentey5799 Před 10 měsíci

    👏👏👏

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by Před 10 měsíci +1

    በክት ነሽ ደሞ አማርኞሽን አስተካክ ይቬሎ ሳይ ?

  • @user-yi4ki4tp9t
    @user-yi4ki4tp9t Před 10 měsíci

    ምድነዉ
    እምታወሩት
    ሰዉ ሲራ ሲያጣ
    የሰፈር ወሬ እያመጣችሁ እፍፍፍ
    አሁንስ ስልኬ ደበረኝ

  • @yonas-gf5kk
    @yonas-gf5kk Před 10 měsíci +1

    ከ30 ደቂቃ በኋላ ጨለም ጨለም እያለ ነበር ምንሼ ነው?

  • @zekitube7
    @zekitube7 Před 10 měsíci +1

    ኤዲተር 🙄🙄🙄

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 Před 10 měsíci +2

    አይ አበሻ ምን ይሻለናል ሁል ጊዜ መቃወም

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 Před 10 měsíci

      ሚድያላይ ሻፈድኩ አያለች

  • @Keyman3751
    @Keyman3751 Před 10 měsíci

    እከራከርልሽ ነበር ግን ዛሬ እጅ እጅ አልሽኝ ሲንግል ማም @ሃዩ ተብዬዋ . ዛኒ

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před 10 měsíci

    ዩቲዬ እንዳንቺ አይነት ልጅ ነበር ማግባት ምፈልገው ....

  • @natnaelgirmay8223
    @natnaelgirmay8223 Před 10 měsíci

  • @hfhfggfhgh1447
    @hfhfggfhgh1447 Před 10 měsíci +1

    ብሽቅ ሀላ ፈልጋ ስንጊል ማም ምት ሆን ኣለች እንዴ ቆሞ ቀር ሁላ የስንግል ማም ጥፍሩዋ ላይ ኣደሱም እንደ ሻማ እየደደች ለልጆቹዋ ብርሃን እምትሰት ናት ደደብ ሁላ ኣንቺ ሃያት ተብዬዋ ደሞ እንዲህ እየተበላቀጥ ከማንም ጎሮምሳጋ እየ ገለፈጥሽ ተመከረሽ ክ ማትማከሪ ትዳር ተመከሪ።

  • @user-vd8bm9ml3e
    @user-vd8bm9ml3e Před 10 měsíci

    3:40-44 TikTok lay entebikalen 😂

  • @abel8835
    @abel8835 Před 10 měsíci

    ባለጌ ጋጠወጥ ንግግርሽ ሲያስጠላ ( ስሻፍድ ) ያልሽው ቃል ተራ ሴት መሆንሽን ይገልፃል ~እስልምናን አታሰድቢ
    ቅቤ ነጋዴ አክለሽ ባል ከዚህ ቦሀላ ይናፍቅሻል የለም !!!!😂

  • @adraadra4688
    @adraadra4688 Před 10 měsíci

    እር እንደ ሴት ሁኝ ሀያት አአ እሚል ቃል ተይ

  • @nurahabshawit4308
    @nurahabshawit4308 Před 10 měsíci

    Tattoos Don't do it please please I am begging you you are muslim and women be good influence #hyat 🙏

  • @baslielgirma342
    @baslielgirma342 Před 10 měsíci +1

    ይብራባችሁ ምክንቱም አቃቂራችሁ ብዙ ነው ፡፡ ለግል አድርጉት

  • @dmx3674
    @dmx3674 Před 10 měsíci +5

    ሁለታችሁም ቆማችሁ ትቀራላችሁ እንጅ ማንም አያገባችሁም ። ሁለታችሁም ዱሩዩ ድመት ናችሁ ።

    • @user-xw9bz4mt8d
      @user-xw9bz4mt8d Před 10 měsíci

      አይባልም 😕

    • @dmx3674
      @dmx3674 Před 10 měsíci

      @@user-xw9bz4mt8d ለምን አይባልም? የሚስትነት ጸባይም ፣ቁመናም ስርዕትም የላችውም ።ታዲያ እነዚህን ማን ምን ቦጣኝ ብሎ ያገባል ፣ስንት የጨዋ ልጆች እና ጨዋ ሴቶች እያሉ ።

    • @twi2415
      @twi2415 Před 10 měsíci

      So rude !! How do you know ?

    • @dmx3674
      @dmx3674 Před 10 měsíci

      @@twi2415 I used to date both of them. They are no good .

    • @mariaqibttiya1405
      @mariaqibttiya1405 Před 10 měsíci +1

      እውነት ነው ዱርዬ ናቸው ካገባቹም እንደራሳችሁ ዱርዬ ነው

  • @SamHsf-pk7yp
    @SamHsf-pk7yp Před 10 měsíci

    የ tiktok ኮልኮሌ cant be personal figures ,only in Ethiopia

  • @veronicaworku759
    @veronicaworku759 Před 10 měsíci

    ስታሳዝኑ;ግራ ገብቶአችሁአል።

  • @wolalamayfair4119
    @wolalamayfair4119 Před 10 měsíci +3

    ሸሌ አንቺን ማን ያገባል

    • @tsigereday6490
      @tsigereday6490 Před 10 měsíci +3

      Bitisali atagegatkm

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 Před 10 měsíci

      Yekinat new ..yenie konjooo...
      Minm aywetalshim... !!!!

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 Před 10 měsíci +6

      እናንተ ማን ፈራጅ ወሳኝ አደረጋችሁ ነጋችሁን ሳታውቁ ሰውን አታነውሩ ነገ ከሷ የባሰ ቦታ ትገኙ ይሆናል እሷም አላህ ይመራት ይሆናል

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by Před 10 měsíci

      ወላሒ ልክ

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by Před 10 měsíci

      እሻፈዳለሁ አለች በግልፅ ባለጌ

  • @Susu-love1
    @Susu-love1 Před 10 měsíci

    Domo muslim muslim endehonsh kuri