እሷን ጓደኛ የሚለው ቃል ባዳ ያደርግብኛል || አግብታ ፈታለች | | የሰባት አመት ጓደኞች ልዩ እና ማሂ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 02. 2022
  • ፍክት ያለ ቆይታ ከ ማሂ እና ልዩ ጋር ። ተዝናኑበት
    እነርሱን ለማግኘት
    / @leyuandmahi

Komentáře • 432

  • @user-iv3jp2hs6p
    @user-iv3jp2hs6p Před 2 lety +106

    ማነው እደኔ የሴት ጉዋደኛ የማይወጣለት

    • @tegesttegest7695
      @tegesttegest7695 Před 2 lety +5

      እኔ አለሁልሽ አብርውኝ በልተው ጠጥተው ስቀው።ተጫውተው ዙረው ያሙኛል የመቀኙኛል በቃ እር ስንቱ የኔን መውደቅ ነው እሙፈልጉት ጠንካራ ስሁን ስሰራ ሳገኝ አይወዱ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ከሁሉም እርቄ አለሁ ግን ፊጣሪ ይመስገንእህቶቸ ጓደኞቸ የኔቴ ልጆች ይበቁኛል ባዳ እደሁ ባዳ ነው ትቸዋለሁ የኔ ውድ ብቻ ይፈጠርሽ አይጣልሽ

    • @user-nt5tj6rm3e
      @user-nt5tj6rm3e Před 2 lety

      @@tegesttegest7695 እረ እራስን በራስ ጓደኛ ማድረግ ነው ከአንዱ አንዱ ግራ የሚጋባ

    • @mekdeslake8110
      @mekdeslake8110 Před 2 lety

      ene 🙋 😪

    • @TirsitTesfaye-nj6xo
      @TirsitTesfaye-nj6xo Před 4 měsíci

      Ene sijemer godegna yelegnem hulu ነገሬ bale nw

    • @zainbsaeed7414
      @zainbsaeed7414 Před 2 měsíci

      እካን የሴት የወድም አይወጣልኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @mlove4025
    @mlove4025 Před 2 lety +111

    እህትና እህት መስለውኝ ነበር ይገርማል ደማችሁ አንድ ነው እንደኔና እንደ ጎዋደኛየ 😃😃💚💛❤️

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 Před 2 lety +20

    ብቻቸውን ቁጭ ብለው የሚያወሩ ነው የሚመስሉት ሚዲያ ላይ መሆናቸውን እረስተውታል

  • @hiwathiwat5080
    @hiwathiwat5080 Před 2 lety +61

    በጣም ደስ ትላላቹ በዚህ ጊዜ እንዲህ አይነት ጓደኝነት ማግኘት መታደል ነው አይለያቹ 😍😍😍😍😍

  • @tsiontesfay3632
    @tsiontesfay3632 Před 2 lety +35

    ወይኔ ደስ ስትሉ ጓደኝነታችሁ በጣም በጣም ደስ ይላል 3ኛ ወገን እንዳታስገቡ በቅናት ያጣላችሃል::

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz5542 Před 2 lety +13

    የላም አባታችው መጠየቅ አለበት መንታ እኮው ነውየምትመስሉው ጎድ

  • @lubabamida9492
    @lubabamida9492 Před 2 lety +140

    እኔስ ጓደኛ አይወጣልኝም😭😭ምቀኛ ናቸው አሜተኛ አሁን ብቻየን ነኝ በተቀያየምንቀን ያወራሗትን ሚስጥር ዘረገፈችው አይጓደኛ

    • @bint4181
      @bint4181 Před 2 lety +18

      ምን ጓደኛ አለ ብለሺ ነው. ጓደኛ አድርገሺ ስንይዛቸው በቃ አቺ አሺቃባጭ እና አስመሳይ ካልሆንሺ አይወዱሺም እኔም እንዳችነኝ ብዙም ስው ጓደኛብየም አልቀርብም.

    • @user-vt1uo9lw2e
      @user-vt1uo9lw2e Před 2 lety +8

      @@bint4181 የሴት ጎደኛ ተመያዝ ብቀር ይሻላል

    • @embilalyoutube3404
      @embilalyoutube3404 Před 2 lety +4

      ጋደኝ ዱሮ ቀረ ማሬ አሁን ለሰው ይምሰል ይወዱሻል በዛሬ ግዜ ከአላህ ጋር ብቻ ነው ጋደኝየ

    • @bintkadir4594
      @bintkadir4594 Před rokem

      ስቡሃን አላህ

    • @najatahmed2823
      @najatahmed2823 Před rokem +2

      አይ እናት እኔም ነኝ ሳንቀያየም ነው ሚስጥር እሚዘርገፉት ብቺኛ ነው እምተው ያሳሙሺና አለቺ ብለው ያውራሉ

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c Před 2 lety +31

    ወይ የሰውልጅ መመሳሰል ደማችሁ የስጋ ዝምድና ያላችሁ ነው የሚመስለው እንጂ ጓደኛማቾች አትመስሉም ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @Afratatube1145
    @Afratatube1145 Před 2 lety +30

    ለዩ እና ማሒ እግዚአብሔር ከክፉው ሁሉ ይጠብቃችሁ ።

    • @user-ws5ey2et5t
      @user-ws5ey2et5t Před 10 měsíci

      ከጀላም ጭምር ነውየሚጠብቃቸው

  • @yordanosdemeke6940
    @yordanosdemeke6940 Před 2 lety +22

    ጓደኛ ከልብ ሲግባባ በጣም ነው ደስ የሚለው ታስቀናላችሁ በዛ ላይ ነፃነታችሁ ይለያል አይለያችሁ ❤️

  • @hananEbrahim-mi7gq
    @hananEbrahim-mi7gq Před 10 měsíci +6

    ጓደኛ የለም ብሎ እሚያስብ ለራሱ ጥሩ ጓደኛ መሆን አይችልም ብየ አስባለሁ መጀመርያ ራሳችሁን ጠይቁ

  • @user-we2rv5dq4s
    @user-we2rv5dq4s Před 2 lety +5

    መልካም ጓደኛ ማገኘት መታደል ነው እኔም ከምወዳቼው ጓደኞቼ መቼ ይሆን እንደእናንተ ቁጭ ብለን የምናወራው 4 አመትበርቀት😭😭 በአካል እንተዋወቅ ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @titititi6005
      @titititi6005 Před rokem

      😭😭😭😭እኔም ያቀን ናፍቅኝ

  • @hementube7948
    @hementube7948 Před 2 lety +12

    ነጭ ቲሸርት የለበሰችው እንዴት እንደወደድኳት ደስ ስትል።

  • @user-nd7fc6gw7j
    @user-nd7fc6gw7j Před 2 lety +5

    የምወዳት የ26አመት ጓደኛየ ዘድሮ ተጣላንና ናፈቀችኝ መታረቅ ብፈልግም ሸም ያዘኝ የሚያስታርቅ ጠፋ

    • @haronwcherkos4015
      @haronwcherkos4015 Před 2 lety +2

      በእናትሸ ፍቅር ሺሜ የለውም ፍቅር በደለን አይቁጥርም ሰልክሸን ላኪልኝ እኔ ላሰታርቅሸ ጓደኛ ሲጣላ ደሰ አይለኝም

  • @user-iv3jp2hs6p
    @user-iv3jp2hs6p Před 2 lety +20

    ውይ ደስስትሉ እኔስ እድሌነው መሰለኝ የሴት ጉደኛ አይወጣልኝም

  • @samritube9007
    @samritube9007 Před 2 lety +32

    መንታ ነው እሚመስሉት ድምጥቸው አክታቸው ሁለ ነገራቸው

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 Před 2 lety +7

    ታላቅና ታናሽ ነበር የምመስሉኝ

  • @Dana-Solomon
    @Dana-Solomon Před 2 lety +7

    You both are beautiful! Mahi your voice tone , eyes, hair …… everything ❤️ohh my God I’m in love with you 🥰

  • @user-jr3jt1ei7i
    @user-jr3jt1ei7i Před 2 lety +5

    ይገርማል መመሳሰል እህትማማቾች ነበር ብምትመስሉኝ

  • @user-vx7rs1oc3h
    @user-vx7rs1oc3h Před 2 měsíci

    በጣም ነው የምታምሩት አይለያችሁ መታ ነበር የመሰላችሁ እውነት በጣም ነው ያሳቃችሁኝ እኔም ጎደኞች አሉኝ በጣም ነው የምወዳቸው ❤ለግዜው አብረን ባንሆንም

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 Před 2 lety +28

    ወይኔ ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ናችሁ አይለያችሁ የኔ አብሮ መገልፈጥ ምን ይሉታል 😍😍😂😂😂😂

  • @user-es4fn5dv8i
    @user-es4fn5dv8i Před 2 lety +3

    ወኔ ታድላቹ ደሰ ሰትሉ አግዛኣቢሄር ይመሰገን አኔም ኣንድ የሚዋዳች ጋደኛ ኣለች ከኣሰር ኣመት በላይ ኣድርገናል ከሰወሰተኛ ክፍሌ ጀምሬ አሰከኣሁን ተመሰገን ኣምላኬ ጋደኛ ያሌላቹ አንደኔ ኣይነት ጋደኛ ይሰጠቹ ፈጣሪ

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 Před 2 lety +27

    ውስጣቸው ከመግባባታቸው የተነሳ ሳያወሩ ይግባባሉ !!!! የወድኩላቸው ነፃነታቸው ፣እብደታቸውም ወድጄዋለሁ this is ur time keep it up !!!""friends are like this ........ if you are alone ill be ur shadow " you must be like this

  • @yohannes3206
    @yohannes3206 Před 2 lety +4

    So lovely ladies. God bless your friendship for ever. Keep it up.

  • @user-oc8fh1tc1y
    @user-oc8fh1tc1y Před 2 lety +3

    በጣም ደስ ትላላቹ ውዶች።ግን ሁለታቹም ሰው ከሰራው ቁስ ይልቅ ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል ውበት ነው ማዕተባቹን አድርጉ

  • @user-ty4zj6gq3m
    @user-ty4zj6gq3m Před 2 lety +5

    ደሥ ትላላቺሁ ግን ተደማመጡ በማርያም በዛላይ እረጋ በሉ

  • @memegezaw5011
    @memegezaw5011 Před 2 lety +1

    መታደል ነው ሰባት አመት በጓደኝነት እግዚአብሔር አይለያሽው 😇 💓💓

  • @fitsumabreham162
    @fitsumabreham162 Před 2 lety +26

    Their mutual understanding is perfect, seem like biological twins.

  • @Dior768
    @Dior768 Před 2 lety +2

    ሮሒ!!!!!!እናመሰግናለን፣የጨረሰ፡አቀራረብ፡ብዬዋለሁ፣100/100
    good job.

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety +12

    ደስ ትላላችኹ ኹለት ቀውጢ😍

  • @zinashtekeste3314
    @zinashtekeste3314 Před 2 lety +13

    የ20 አመት ጓደኛ አለን አረ እኛም።

  • @meron6797
    @meron6797 Před 2 lety +8

    ግን በጣም ትመሳሰላላቹ አቦ አይለያቹ 😍

  • @user-ew5mj5ec6o
    @user-ew5mj5ec6o Před 2 lety +6

    ምትመሳሰሉት ነገርስ አይኔ ነው እንዴ ሰዎች በጣም ደስ ትላላቹ ❤❤❤

    • @hewan676
      @hewan676 Před 2 lety

      ይመሳሰላሉ እህትማማች መስለውኝነበር

    • @_tube6978
      @_tube6978 Před 2 lety

      ምናቸው

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t Před 10 měsíci +1

    እኔም ሁለታችሁን እጅግ በጣም ነው የምወዳችሁ ከምሃላችሁ እተኛለሁ ምንም ችግር የለውም ለሁለታችሁም እሆናለሁ ዋናው ፍቅሩ ነው

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 Před rokem +2

    በጣም ደስ የምትሉ ጓደኛሙች ናችሁ ስታስቀኑ በቃችሁ ደስ ባለኝ ማሬ

  • @henokkoneh2391
    @henokkoneh2391 Před 2 lety +1

    እኔን ነበር የዛኔ ሁለቱሙ የወደዱኝ እንኳን አገኘሗቹ

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.6876 Před 2 lety +6

    ግን እህተማቾች ነበር የማሰለቹኝ በረሰቹ ቻነል ለይ ሰየቹ

  • @tsionabate6609
    @tsionabate6609 Před 2 lety +5

    ደሥ ትላላችሁ ግን የመምህር ተሥፋየን ትምርት ብትከታተሉ በጣም ተጠቃሚ ትሆኑ ነበር

  • @tefelawoldie5784
    @tefelawoldie5784 Před 2 lety

    You're morethan a FriEND ... God blessing u all.

  • @ademmekonnen9886
    @ademmekonnen9886 Před 2 lety +8

    16ኛ ደቂቃ ድረስ እንደምንም አየሁኝ ሰው ሚድያ ቀርቦ 1ቁምነገር አያወራም ከዚ በሀላ ብቆይ ያስመልሰኛል

    • @user-me4jm4ud1b
      @user-me4jm4ud1b Před 3 měsíci

      demo amargnachew meshafed minamn yilalu media lay sidebru

  • @itsme6516
    @itsme6516 Před 2 lety

    I really like ur confidence abo!

  • @abdelaseid2718
    @abdelaseid2718 Před 2 lety +16

    አብሮነታችሁ ውበት አለው አቻ ናችሁ ጓደኝነታችሁ ይለምልም ካይን ያውጣችሁ
    ትኩር ብሎ ላያችሁ ከተሜነታችሁ በደንብ ጎልቶ ይታያል

    • @abdelaseid2718
      @abdelaseid2718 Před 2 lety +1

      @ZEUS APLLO እንደት እንደዛ ልትል ቻልክ በደንብ አላውቃቸውም እኔ የትረዳሁት normally ነው አንዷ ከውንድ ጓድኛዋ ጋ እንደዝሁ ሲጨዋወቱ በሚድያ አይቻታለሁ ጭውውታቸው አሪፍ ተመችቶኝ like አርጌ ማለፌን ነው የማውቀው አንተ ያልከው አይነት ሃሳብ በፍፁም ትዝ አላለኝም እርግጠኛ ሳትሆን ከሆነ ግን ሰው አትውንጅል

    • @abdelaseid2718
      @abdelaseid2718 Před 2 lety +2

      @ZEUS APLLO አፍህ የሰፋው ጭንቅላትህ ስለጠበበ ይመስለኛል የደደቦች አባት መሆንህን በደንብ አሳይተሃል ሰው ክብር ላይ ዘለህ ፊጥ ያስባለህ ቅናት ነው ፈጣሪ በልኩ ያድርግልህ እየተሳደብክም ቢሆን ኑርልኝ
      666ን ፕሮፋይልህ አድርገሃል ወደሃው ነው ግን?

    • @tsiontesfay3632
      @tsiontesfay3632 Před 2 lety +1

      @ZEUS APLLO ቀንተህ ነው? እንዴት በሰው ደስታ ትቀናለህ? ምን አደረጉህ እስቲ ንገረኝ?

    • @queenqueen73
      @queenqueen73 Před 2 lety

      @ZEUS APLLO Min Saytan bithon new?

  • @awetmesfn5772
    @awetmesfn5772 Před 2 lety +1

    Des stlu benatachu endiet lagGnachu yehone gift 🎁 Llaklachu. Fqrachu ybarek 🥰🥰

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 Před 2 lety +1

    ወይኔ በጣምነዉ የምትመሳሠሉት መንታነዉ የምትመስሉት😁😁👏❤

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před 2 lety +3

    እኔ በጣም የምዳት ጃኬት የለበሰችውን ነው ሳያት ልቤ ይሰነጠቃል

  • @mohaliyet
    @mohaliyet Před 2 lety

    ተአምር ነው - እንደቀልድ ጀምሬው ጨረስኩት! ከምር አትሰለቹም።

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 Před 2 lety +1

    ውይ ስወዳችሁ እኮ
    በእናንተ ምክንያት ሺቲ መልበስ ወደድኩ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 2 lety +5

    ምርጥ 🌷አባት ምርጥ ባል 🌷ምርጥ አፍቃሪ 🌷ምርጥ መሪ ምርጥ 🌷 አለ አዛኝ ናፋቂ 🌷ምርጥ ነብይ 🌷 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ 🌷ወሰለም 🌷ኑ ወደቤቴ 🌷ፖሮፋይሌን በመጫ

  • @rosiekidane4516
    @rosiekidane4516 Před 2 lety +1

    ስታምሩ ❤️ከናንተ እኩል ነው የምስቅው ስራውን ሳላውቅው ቀኑ አለፈ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 2 lety +6

    ሁለታችሁም እጹብ ድንቅ ናችሁ God bless you!!

  • @idresid9333
    @idresid9333 Před 2 lety +1

    ዋው ሳያቹ ጓደኛዬን አስታወሳቹኝ ፍቅራቹ ይብዛ ርፍቅ😘

  • @etheth9843
    @etheth9843 Před 2 lety +10

    እኔኮ እህትና አማቶች ነው የምትመስሉኝ ወይ መመሳስል

  • @genitube4924
    @genitube4924 Před 2 lety +8

    ታምራላችሁ ፀይሟ ልጅ እርጋታዋና ነገሮችን አገላለጿ 👍👍

  • @mekdestesfaye7898
    @mekdestesfaye7898 Před 2 lety +1

    ጓደኛ ከስሬአለሁ ያውም 13 አመት አብረን ከልጅነት ያሳለፍን ከት/ቤት ጀምሮ የማምናት...እናንተ ግን ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ

  • @4killodaily
    @4killodaily Před 2 lety +1

    ደስ ሲሉ በናታችሁ ወደድኳቸው

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g Před 2 lety +12

    እኔኮ እህታማቾች ነበር የሚመስሉኝ ወይ ጎደኛ እኔስ የሴት ጎደኛ አይወጣልኝም ታምራላቹ

  • @Tube-nd9ip
    @Tube-nd9ip Před 2 lety +10

    ታምራላችሁ ሰታስቀኑ

  • @geezmedia1
    @geezmedia1 Před 2 lety

    የኔ ማሮች በተለይ ቀይቷን እንዴት እንደወደድኋት

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před 2 lety +13

    ውይይ ደስ ሢሉ
    ሁለት እብዶች

    • @yeshiyoutube3658
      @yeshiyoutube3658 Před 2 lety

      ዙዙ ቤተሠብ እንሁን

    • @sususilta6357
      @sususilta6357 Před 2 lety

      @ZEUS APLLO ወይ ጉድ ሰው ጓደኘመሞች መሆን አየይችልም እንዴ

    • @amelemurti2350
      @amelemurti2350 Před 2 lety

      @ZEUS APLLO ante yenesu video serm endi comment taregaleh beqa ketelahachew lemn atewachewm? Ende enesun eyasadedk eyayeh telachewalew mibal neger ale ende hoo. Just leave them alone bro

    • @amelemurti2350
      @amelemurti2350 Před 2 lety

      @@sususilta6357 aygermem? He says same thing on every video they post on their channel. Disgusting.

  • @genettesfa9418
    @genettesfa9418 Před 2 lety +4

    መንታ ትመስላላችሁ❤

  • @hermalacoma5555
    @hermalacoma5555 Před 2 měsíci

    ቅናቶኖች በጣም ነበር የሚቀንብኘ አኔ ግን አደሚቀኑብኘ አንኳን አልውቅ ነበር

  • @sarameseret8445
    @sarameseret8445 Před 9 měsíci +1

    ደሰ ትላላችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @user-wn3xy5oz4f
    @user-wn3xy5oz4f Před 2 lety +9

    እኔ እደው ኤርፎንና ጓደኛ አይወጣልኝም

    • @user-md5xj3od6f
      @user-md5xj3od6f Před 2 lety +1

      አንቺ መልካም ጋድኛ ከሆንሽ በቂነዉ ምልካም ምንግዜም ከራስነዉ የሚጀምረዉ

    • @user-yz7yq9ki5p
      @user-yz7yq9ki5p Před 2 lety

      ለምን

    • @user-wn3xy5oz4f
      @user-wn3xy5oz4f Před 2 lety

      @@user-yz7yq9ki5p እኔጃ

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s Před 2 lety +1

    ይች ልጂ ተበለሻሸች ያለ ሚኪያጂ በጣም ነበረው እምታምሪው

  • @getnetminale8352
    @getnetminale8352 Před 2 lety +1

    I like having no road ! Waiting ur travel across my road!

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 Před 2 lety +10

    እሽ ደስ ትላላችሁ ግን የተረድሁት ነገር አፍ ሲከፈት ጭቅላት ይታያል እደሚባለው አስተሳሰባችሁን በትንሹ ተረረድቻለሁ እራሳችሁን ብታዳምጡ. እና ወደ መንፈሳዊ ነገሮች ብቀርቡ ስብከቶች ብትሰሙ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ብትሰሙ. በጣም አሪፍ ነበር. አለሙውስጥ ያለው ድስታ አንድ ቀን ያቆርጣል የዛን ግዜ ጠካራ አትሆኑም ትጎዳላችሁ አለም ውሸታም ነች. በተረፈ እግዚአብሔር. ከናተ ይሁን በንግግት ካስቀየምሁ ይቅርታ. እዳስተያየት ነው

  • @user-fp7gd9yw5p
    @user-fp7gd9yw5p Před 2 lety +2

    መንትዮቹ ነው እምትመስሉት ደስ ስትሉ ይመቻችሁ

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube Před 2 lety +10

    ወይኔ በእግዚአብሔር ደስ ስትሉ❤❤

  • @djroba902
    @djroba902 Před 2 lety +1

    የሳራና የሳሮን ይሁንላችሁ:: ጋብቻ ክቡር ነው::

  • @abebemekuriya6205
    @abebemekuriya6205 Před rokem

    Woooooow mrtoch gin telegramachihu yetal???????

  • @birukgirmay3594
    @birukgirmay3594 Před 2 lety +2

    በተለይ ጠይሟ ስታምር

  • @yonatanhailu5068
    @yonatanhailu5068 Před 2 lety +1

    እንደዚህ አይነት ፎርማት ያዝገኝ ነበር ነገር ግን ሳላውቀው ጨረስኩት

  • @dagafaesaq9804
    @dagafaesaq9804 Před rokem +1

    በጣም ተምራለቼ ጓዳኝናታች በጣም ደስ ይለላ

  • @da8387
    @da8387 Před 2 lety +6

    ውይ ደስ ስትሉ
    ማኅላቹ ንፋስ ኣይግባ
    ለልጆቻቹ ኣርኣያ ለመሆን ያብቃቹ

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas2596 Před 2 lety +4

    እነዚን ያራዳ ልጆች የያዘችን ከተማ ፊንፊኔ ኬኛ ስትባል አያምም?

  • @zemachutube8730
    @zemachutube8730 Před 2 lety +1

    ፍቅር ነገር ናችሁ 🌹🌹👈

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Před 2 lety +2

    በጣምም ታምራላችሁ

  • @eplov101
    @eplov101 Před 2 lety

    ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Před 2 lety +2

    Oh my God's የምር እህትማማቾች መስላችሁኝ ነበር በደንብ ተጠያየቁ ዘመዳሞች እንዳትሆኑ ይገርማል ጌታን ታወራላችሁ😍😘💕💕❤ ጥፍሬ ደስ ይላል😂😂😂😂

  • @yosephtekle9904
    @yosephtekle9904 Před 2 lety

    Outfit ከሆነ አስሬ ሾላ ገበያ ልትመላለሱ ነው ምናምን😜 ሺቲውም ወሬያችሁም ደስ ይላል 🖤

  • @SaraSara-xv3pp
    @SaraSara-xv3pp Před 2 lety +2

    ሥታምሩ 💖💖💖💖

  • @fantaachenafe3863
    @fantaachenafe3863 Před 2 lety +2

    ግን እህትና እህት ነወ የሚመሰሉ

  • @fisshG
    @fisshG Před 2 lety

    እኔ ምለው ... ባለጂንስዋ ስታወራ እንዴት ነው ምላሷ የሚርገበገበው ..??? እውነት እንዲክ ነገር በሰዎች ኣይቼ ኣላቅም ... ጊነስ ሬኮርድ የሚስመዘግባት ነው ... ግን ደሞ በጣም ነው የሚያምርባት ... ፈጣሪ ኣይለያቹ .. ተባረኩ ..!!!

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i Před 2 lety +2

    በጣምነው.የምታምሩት.እስክጨርሱ.አፊን.ሳልከድን.እየሳኩ

  • @rutaalem5023
    @rutaalem5023 Před 2 lety

    have no word but wow you meant to each other

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před 2 lety +3

    ለምንድን ነው ጥያቄየን ያልመለሳችሁልኝ ማንኛዋ ናት አግብታ የፈታች ሁለታችሁም ቆንጆ ናችሁ

    • @AliAli-sk3bm
      @AliAli-sk3bm Před 2 lety

      ነጭ ለባሽዋ

    • @user-cx7tn7mx7b
      @user-cx7tn7mx7b Před 2 lety +1

      ነጭ ለባሿሰ የተረጋጋች አትመሰልም ትቸኩላለች እኔ ላውራ እኔን ሰሙኝ የምትልና ተሎቶሎ ምትሰቅ ናት

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 2 lety +1

      እረ የምር አይደለም😂😂😂

    • @sophiasofiaiye7444
      @sophiasofiaiye7444 Před rokem +1

      የምሯንኮ አረለም

  • @orangeorange4109
    @orangeorange4109 Před 10 měsíci +1

    መንታ ነበር የመሰላችሁኝ❤😂

  • @seenaa87
    @seenaa87 Před 2 lety +2

    የሰዓቱ አስር መፈታቱስ😜

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +28

    ስታምሩ 💝💝💝💝እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💝💝💝💝ዉቦች 💝💝😁እንደዚ አይነት ጓደኝነት መታደል ነው 👌

    • @yaredhagos2129
      @yaredhagos2129 Před 2 lety

      በቅርቡ ቀን ላዝቢይን ይሆንሉ እመኝኝ

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před 2 lety +2

    በእውነት እንዴት ደስ እንደምትሉ የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አሜን🙏💝
    እኔም እንደ እናንተ በጣም የምንመሳሰል ብዙ ሰው በመሳሰላችን ያስደነግጥን እህትናማቾች የምን ምስል አለችኝ ጓደኛ ይልባችንን የምንጫውት ።።

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před 2 lety

    ይ ገርማል መንታ እ ህታ አማቾች መስሎኝ ነ በር

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Před rokem +1

    እኔ የምወዳት ማሂን ነው የተረጋጋች ናት 💐💐🌺🌺🌺💐💐💐💐👍👍👍

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l Před 2 lety

    ማሻአላህ ካይንይጠብቃችሁ ታድላችሁ 7 አመትጎደኝነት አይለያችሁ

  • @user-ep9fj7kh2o
    @user-ep9fj7kh2o Před 3 měsíci

    ምንድነዉ የሚዘባርቁት ቁምነገር የሌላለዉ ውሪ

  • @zemzemzemzem3258
    @zemzemzemzem3258 Před 10 měsíci

    ሰታምሩ እህትማማች ነውየምትመሰሉት❤❤❤❤

  • @tessam8154
    @tessam8154 Před 2 lety

    አቦ ይመችሽ ነፃና ግልፅ ይቀደዳል

  • @mulerberihun7838
    @mulerberihun7838 Před 2 lety

    ቅድስት ስላሴ ተምራችሁ እንዴት አንገታችሁ ላይ መስቀል አትለብሱም?

  • @habeshaqueen3398
    @habeshaqueen3398 Před 2 lety +1

    ደስ ሢሉ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 Před 2 lety

    በጣም ነው ደሥ የምትሉት አይለያችሁ

  • @samuelabera7782
    @samuelabera7782 Před 2 lety

    Waw betam new yetemechachehugne ahun ahun endezi yalu guadegnenet eyetefu new ena bahile ena turizem bekersenet yasmezgebelen