"ገንዘብ ብታገኝ ጥላህ ትሄዳለች ተብያለሁ !" ጥንዶቹ 1 - ምርጥ የፍቅር ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 852

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  Před 9 měsíci +150

    ውድ ቤተሰቦች እነዚህን ምርጥ ጥንዶች በ www.youtube.com/@Kiruandbetty ዩትዩብ ቻናል ታገኛችኋላችሁ !
    እኛን ደሞ የምትፈልጉ በ 09 29 01 83 54 ደውሉ !
    ፈጣሪ ሃገራችንን ይባርክ !

    • @user-dq1hv7zt4s
      @user-dq1hv7zt4s Před 9 měsíci +5

      Tg yelehm?

    • @temabrand3382
      @temabrand3382 Před 9 měsíci +3

      ❤❤❤❤❤

    • @yoha7441
      @yoha7441 Před 9 měsíci

      ዋዉ ዋዉ ደስ የሚሉ ባለትዳር 💐from Eritrea 🇪🇷

    • @TizetaMOGES
      @TizetaMOGES Před 9 měsíci +1

      ኪሮቤልፋሽንእባካቹስልክቁጥራቹሁንያላቹሁበትንቦታአላቀዉም

    • @gebrekidantesfahunegn6772
      @gebrekidantesfahunegn6772 Před 5 měsíci

      ​@@user-dq1hv7zt4s
      ❤ዐ😅 ሐኤኺ😊😊

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 Před 9 měsíci +194

    ወጣት ባለ ትዳሮችን ማየት ያስደስተኛል❤️
    ወጣቶች ቶሎ እንደዚህ ቢያገቡ በህወታቸው ውጤታማና ስኬታማ ይሆናሉ።
    ትዳር መኖር ነው።

  • @user-sk9is7ss9z
    @user-sk9is7ss9z Před 4 měsíci +12

    ሁላቱም ይደማመጣሉ አሰተዋይ እና እረጋ ያሉ ናቸው❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 9 měsíci +125

    እነዚህማ ለወጣቶች አስተማሪ ናቸው በደንብ እከተላቸዋለሁ ፍቅራችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ ይክበሩ ይውለድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 Před 9 měsíci +288

    በስማም ስታምሩ እና ደሞ ህይወት በጣም ገብታቹሀል ባልሁነ ነገር እድሜና ጌዜን በከንቱ ይጠፉል ለብዙ ወጣት ትምህርት ናቹህ

    • @k.dyoutube5305
      @k.dyoutube5305 Před 9 měsíci +2

      ደምሪኝ🙏

    • @mesiFekr
      @mesiFekr Před 9 měsíci +6

      ​@user-vv2io8lw3hወንዲ ፂም ከሌለዉ ወንድ የማይመስላችሁ ሰቦች ልቦና ይስጣችሁ 😏😏😏😏

    • @user-vf3uy3nn4u
      @user-vf3uy3nn4u Před 9 měsíci

      ትክክል ነዉ ❤

    • @saidasaid467
      @saidasaid467 Před 9 měsíci

      እኔ ለምሳሌ😢

    • @alemwubetutube4218
      @alemwubetutube4218 Před 9 měsíci +1

      @user-vv2io8lw3hምን አይነት ጥያቄ ነው 😡

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před 9 měsíci +94

    ትክክለኛ ፍቅር መሰረቱ ይሄው ነው ራስን መስጠት የምር በጣም ተምሬበታለሁ እስክትጃጁ በፍቅር ኑሩ በጣም ደስ ትላላችሁ❤

  • @misterdeevegas7258
    @misterdeevegas7258 Před 9 měsíci +55

    በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች : ስንት እንደዚህ አይነት ምስኪንና በሰላም መኖር የሚፈልግ ህዝብ ነው ያለን

  • @kedu5521
    @kedu5521 Před 9 měsíci +57

    እንዴት እንደወደድኩሽ የኔ ሴት እንዴት እንደምታምሪ እውነት እውነት እናንተ የስው ልክ ናችሁ አባትየው ልብህ እንዴት እንደሚያምር አስተውለሀል እየሱስ ክርስቶስ ለመንጎቹ እንደሚራራ ለፍቅርህ ራራህላት እግዚያብሄር ዘምበል ይበልልህ ፊቱን ያብራልህ❤❤❤❤❤❤ወድድ ነው ያረካቹ

  • @user-ed8rw1uy5y
    @user-ed8rw1uy5y Před 9 měsíci +26

    ከጠበቅኩት በላይ አስተዋይ እና ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸዉ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤❤

  • @martateklegiworgis3424
    @martateklegiworgis3424 Před 9 měsíci +48

    በጣም ደስ የምትሉ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ❤

  • @ephremtsegaye7774
    @ephremtsegaye7774 Před 9 měsíci +26

    "ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል ዋጋዋ ከ ቀይ እንቁ ይበልጣል "

    • @samsa3214
      @samsa3214 Před 4 měsíci

      በጣም

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 3 měsíci

      አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው

  • @habeshayemix4811
    @habeshayemix4811 Před 9 měsíci +46

    ረጋ ያሉ የዘመኑ ወጣቶች❤

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 Před 8 měsíci +41

    ያገሬልጅ ወሎየዋ እኛኮ ለፍቅር ታማኝነን ወሎየነቴ ማንነቴ ወሎዬዎች የትናቺሁ

  • @desstadessta
    @desstadessta Před 9 měsíci +47

    ባልና ሚስት መልካችሁ እራሱ አንድ እኮ ነዉ።

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 9 měsíci +37

    ደስ ሲሉ ❤ ጌታ በነገር ሁሉ መከናወንን ይስጣቸው

  • @mercybayissa
    @mercybayissa Před 9 měsíci +50

    ጀግና ናችሁ ስታምሩ ደሞ ትምሳሰላላችሁ አግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር የስጣችሁ♥️♥️♥️ በልጅ ደግሞ ይባርካችሁ::

  • @iamfree347
    @iamfree347 Před 9 měsíci +21

    ተባረኩ ፡ ልጆቼ❤️❤️❤️🌹እግዚአብሄር ፡ ትዳራችሁ ፡ የአብርሀምና ፡ የሳራ ፡ ጋብቻ ፡ ያድርግላችሁ ፡ ልጅ ፡ ወልዳችሁ ፡ ሳሙ ፡ እግዚአብሔር ፡ በህይወት ፡ ዘመናችሁ ፡ ይምራችሁ ፡ በበረከት ፡ ኑሩ

  • @user-cp6hc3km4k
    @user-cp6hc3km4k Před 9 měsíci +34

    እግዚአብሔር አይለያችሁ በጣም ደስ ምትሉ ጥዶች ናቸው

  • @user-tt5xy5yg4u
    @user-tt5xy5yg4u Před 9 měsíci +55

    እኔ ቀናሁባቹ ማርያምን እግዚአብሔር በልጅ በትዳር ይባርካቹ 🙏

  • @habeshayemix4811
    @habeshayemix4811 Před 9 měsíci +42

    የሚገርም ነው!!!ልጆች ሳይሆኑ ትዳር ላይ ብዙ የቆዩና ልምድ ያላቸው ነው ሚመስሉት😊

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 Před 9 měsíci +61

    አብራችሁ አርጁ ደስ ስትሉ

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s Před 9 měsíci +14

    ሡበሀን አሏህ ፍቅር አለ መሰል ተስፍ ቆርጨ ነበርኮ

  • @kiyaweb4312
    @kiyaweb4312 Před 8 měsíci +3

    ከእናንተ በእድሜ በጣም እበልጣቹሃለሁ ግን እኔ ከእናንተ ብዙ ተምሪያለው ደስ ስትሉ እግዚሐብሄር አምላክ ትዳራቹን ይባርክላቹ እደጉ ከዚህ በላይ የሆነ የደስታ ማማ ላይ እንያቹ ተባርኩ❤ አስተማሪዎች ናቹ😘ናቲዬ እኚን የመሰሉ ጥንዶች ስለጋበዝህልን God Bellss You 🎉

  • @hananidris6175
    @hananidris6175 Před 4 měsíci +3

    ማሻአላህ ሂወት ግብት ብሏችሁዋል አንድ የሚጣል ቃላት የለም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-zl6mz2gf6f
    @user-zl6mz2gf6f Před 9 měsíci +8

    ሙሉ ኮሜንቶችን አየሁ ሁሉም ፍቅር የሚነበብበት ነው። ይህ ፍቅር ምን ያክል ሀያል እንደሆነ ያሳያል።

  • @user-vb6fn2gf6i
    @user-vb6fn2gf6i Před 9 měsíci +18

    ደስ የምትሉ ጥንዶች አይለያያችሁ በፈተና ያለፈ ሒወት እኮ ካለፈ ደስ ይላል🥰🥰

  • @ermaboy5547
    @ermaboy5547 Před 9 měsíci +9

    እኔ የኔ ምኞት የነበረ ግን እስካሁን ያላገኘሁት ህይወት ነው፡ ቢሆንም ግን በነሱ በማየቴ በጣጣጣም ደስ ብሎኛል። ልኡል እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ ጎበዞች🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍🏽🙂

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej Před 9 měsíci +9

    እድላኛ ናቹ ደስ ስትሉ ፈጣር አይለያቹ እውነታኛ ፍቅር እንድ ነው ጌታ ሆይ የእውነት ፍቅርና አፍቃር ስጠን❤❤

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen Před 5 měsíci +7

    ገናልጂነውኮ ልጁ እኔ 23 አመቴ ነው አሁን ድረስ ትዳርን ሳስብ ይጨቀኛል ሀላፊነቱ ከባድ ይመስለኛል አስተማሪ ናችሁ የምር በርቱ ጎበዞች እደነዚህ ጠካራና ለፍቅር ዋጋ የሚከፍሉትን መከታተል ጥሩ ነው

  • @tarawnehtarawneh5584
    @tarawnehtarawneh5584 Před 9 měsíci +6

    ያገሬ ልጅ ማሻ አላህ አላህ ይጨምሪላችሁ ከእኔ ህይወትጋር ይመሳሰላል።እኔ ፋቅርኛየን ሳየዉ ቦታ ቀይር ነበር የምሂደዉ ግን አልሀምዱሊላሂ ተጋብተን የልጅ እናት እና አባት ሁነናል፡ግን ትምህርቴን ግን አልጨርስኩም ።

  • @MartaDamtew
    @MartaDamtew Před 9 měsíci +35

    እኛም እንደናተ ለማውራት ያብቃኝ ከስደት መል ከውዱ እጮኛዬ ጋር ፆማችንን ያደርንበት ቀን እራሱ አለን እውነተኛ ፍቅር ሀብት ነው እናተም ፈጣሪ አይለያቹ

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j Před 9 měsíci +60

    ትክክለኛ የፍቅር ስሜት እንዲህ ነው ያስጨንቃል ያስፈራል ያነጫንጫል ወዘተ😂

  • @beletu7041
    @beletu7041 Před 9 měsíci +7

    በእውነት ለጆችየ እንኳ ለተናናሾቹ ለተላቃቹም ትልልቅም ከበቂ በላይ አስተማሪዎች ናቹ ትልቁና መሰረታዊ ነገረ በደንቢ መጠናናቹ ከመጠናናት ቐጥላቹ ወደ ፍቅር ቀጥሎም ከባዶ ተጀምሮ ወደ ትዳር በዛ ላይ አንዳቹ ባአንዳቹ ፍላጎት እዳትጫኑ የምታደርጉት መጠባበቅ ጥሩ ሂደት ነው ውለዱ ክበዱ እናታቹ ነኝ

  • @mekuriyaw
    @mekuriyaw Před 9 měsíci +5

    መታደል ነው የምር አንተም ታድለሃታል አንችም ታድለሽዋል❤❤❤❤

  • @getachew777
    @getachew777 Před 9 měsíci +25

    ሰላም ለናንተ እዲሁም ለናቲ ይሁን። ይህንን show በትኩረት ተመልክቼዋለሁ በጣም ደስ ብሎኛል አብረውበመኖራቸው በከፈሉት ዋጋም ደስ ብሎኛል ህይወት ብዙ ቀዳዳ አለው አንዱን ስትደፍን ሌላው ይከፈታል ፣እንደ ዳገት ቁልቁለትም ነው ይደክማል ይሰለቻል በዚህ ሁሉ ግን ትዕግስት ፣ታማኝነት ፣መከባበር(ፍቅር)...ካለ ከዚህ በሗላም ብዙ ፈተና ስላለ ጅማሬያችሁ ጥሩ እንደሆነ ያሳያል በርቱ እላለሁ።

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Před 9 měsíci

      ፈተናማ በጣምበጣምፍቅርእራሱያሣሣል ያሣሥባልሁለቱም ሥሜቴንካልተረዱትየገነቡትይፈርሣል😮ኦብቻ

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy Před 9 měsíci

      ​@@seifutilahun1204በጣም ዋጋ ያሥከፍላል

  • @dagnuassefa2821
    @dagnuassefa2821 Před 9 měsíci +15

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል፥ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ።

  • @danielteshale-4377
    @danielteshale-4377 Před 9 měsíci +16

    በጣም የምትባሩኩ ዘመናችሁን የቀደማቹ ጥንዶች ናችሁ በጣም ነው የተማርኩባችው እ/ር በነር ሁሉ ይባርካችሁ ከፍ በሉ🙏🙏🙏

  • @rahelkassa4997subscribe
    @rahelkassa4997subscribe Před 9 měsíci +23

    ገራሚዎች ሰዉ ጥሪ ብባል እነሱን ነዉ ቅንነታቸዉ እራሱ ጋዳይ ነዉ ❤❤❤ብቻ ፈጣሪ በመካከላቹ ይገኝ ሁሌም

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b Před 9 měsíci +14

    ስወዳቸው
    የኔባለማህተቦች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ፍቅራችሁ
    እስከእርጅናያድርግላችሁ
    ማስተዋልየሚባለውን
    ዋነኛነገር
    ነውየተካኑት🎉🎉🎉

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i Před 9 měsíci +8

    ድሮ እንጅ የዘንድሮ እኮ አመስሉ ጎበዞች እኔም እንደዚህ አይነት በፈተና የሚጠና ህይወት ስጠኝ😢❤

  • @edudu7970
    @edudu7970 Před 9 měsíci +63

    ምን አይነት ደስ የሚሉ በሳል ወጣቶች ናቸው❤

  • @tenasumuro69
    @tenasumuro69 Před 9 měsíci +5

    ጀግናዋ ሴት ጉበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን❤

  • @liyabirhane9190
    @liyabirhane9190 Před 9 měsíci +5

    በመደነቅ በመገረም ብቻ ከቃላት በላይ ሆኑብኝ ሁለቱም በጣም ብልጥ አስተዋይ ናቸው እነሱን ለመግለፅ ቃላቶች ሁሉ ጠፉብኝ ቀጣይ ክፍል እባክህ ናቲ

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ሲሰጥ እድሜ ምንም ነው ተባረኩ የእውነት ከክፉ አይን ይሰውራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MLl-pn1yh
    @MLl-pn1yh Před 5 měsíci +7

    ፍቅር እስተመቃብር ይሁን ላችሁ

  • @hirut758
    @hirut758 Před 9 měsíci +14

    ስታስቀኑኮ የትዳርን ትርጉም ያወቃችሁት እናንተ ናችሁ በልጅነት እንዲህ በሳል መሆን በጣም ደስ ይላል እስከመጨረሺያው አብራችሁ አርጁ❤️❤️❤️

  • @zinethome3697
    @zinethome3697 Před 5 měsíci +5

    የኔቆጆ በጣም ነው ደስ እምትሉትአስታዋይ ነሽ

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq Před 9 měsíci +26

    ደሥ የምትሉ ጥንዶች የወጣቶች ተምሳሌት ናችሁ😍😍

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před 6 měsíci +1

    የሚገርም ነው በእውነት በስድስት አመት የጋብቻ ህይወቴ እንደነዚህ ልጆች የጠቀመኝን ነገር የነገረኝ የለም ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ በብዙ በብዙ ይባርካችሁ ❤❤❤❤

  • @mishu372
    @mishu372 Před 9 měsíci +26

    በጣም አስተዋይ ባለትዳሮች ናችሁ የተማረ ይግደለኝ ብዬ ዪንቨርስቲ በር ላይ እቆም የነበረው ለዚህ ነው😂😂😂 i like you frineዶች

  • @user-vf5jk4vs8w
    @user-vf5jk4vs8w Před 9 měsíci +8

    የናተ ህይወት ለወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነው ተባረኩ

  • @kalkidanendalew3917
    @kalkidanendalew3917 Před 9 měsíci +7

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ትዳራችህን ይባርክ ❤❤

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Před 9 měsíci +34

    ደስ የሚትል በሳል ወጣቶች❤እግዚአብሔር እደናተ ያለ ትዳር ያድለን አሜን❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před 9 měsíci +2

    ወላሂ በምን ልግለፃችሁ በጣም ታምራላችሀሀ ሲቀጥል አስተሳሰባችሁ በጠቃላይ ታሪካችሁ አይጠገብም ❤❤ ደግሜ እራሱ እያደመጥኳችሁ ነዉ አይሰለችም❤ ሲቀጥል ለዚህ ትዉልድ በጣም አስተማሪ ናችሁ ቢያዳምጧችሁ ብዙ ነገር ከቤተ ይማራሉ ❤❤አይለያችሁ ❤❤

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha Před 9 měsíci +4

    የደሴልጄች ፍቅር ነን የከፈለችውዋጋ ለእውነተኛ ፍቅር ደስ ይላል

  • @comceill6635
    @comceill6635 Před 9 měsíci +7

    ደስ ስትሉ❤ እግዚአብሄር እስከመጨረሻው አይለያችው ደግሞ ሁለታቹም ታምራላቹ

  • @Akielsa
    @Akielsa Před 9 měsíci +16

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው ምታምሩት❤

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 Před 9 měsíci +5

    ❤❤❤❤❤ ደስ ትላላቹ ትዳራሹ ይባረክ ! የተማሩ ወጣቶች ቶሎ መጋባታቹ ደስ ይላል።

  • @nasyatubetube5758
    @nasyatubetube5758 Před 9 měsíci +12

    ስትምሩ ደስ ትላላችሁ ለብዙ ሰው ተምሳሌት መሆን የምትችሉ ጥንዶች ናችሁ❤❤❤

  • @elizabethbogale8738
    @elizabethbogale8738 Před 9 měsíci +2

    ጎበዞች በጣም ነው ደስ የምትሉት ዋናው ፍቅራችሁ ነው ፍቅር በምንም አይገዛም እናንተ ብቻ ከልብ መዋደዳችሁ ነው በጣም ነው ለዚህ ትውልድ ትምህርት ነው የሆናችሁት እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ይባርካችሁ

  • @user-yt6hx8br1i
    @user-yt6hx8br1i Před 9 měsíci +9

    ዋናው ፍቅር ነው ፍቅር ካለ የማይወጣ ነገር የለም

  • @fevenmiki4597
    @fevenmiki4597 Před 9 měsíci +7

    Wow 👌 ደስ የሚል ፍቅር እግዛብሄር እስከ መጨረሻው ፍቅራችሁን ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @bekalubirehan3610
    @bekalubirehan3610 Před 9 měsíci +4

    በጣም ደፋርና ጠንካራ ናቹህ በእምነታቹሁም ጠንካራ ናቹህ በርቱ እግዚአብሔር በእልጅ ይባርካቹህ

  • @hassenayele
    @hassenayele Před 9 měsíci +1

    በጣም የተረጋጋ የልጅ እዋቂ ነው ትዳር ምን ርንደሆነ ጠንቆ የሚያውቅ ጀግና እንች ቅንጆ ደርባባ እስታዋይ ልጅ ነሽ መጨረሻችሁ እምር ይበል እሱ ግን በዚህ ዘመን እንዲህ እህነት ልጅ መኖሩ ይገርማል በርቱ ሁሉም ያልፉል

  • @zelalemd.teklewold3044
    @zelalemd.teklewold3044 Před 9 měsíci +14

    Credit goes to "eneyew" the baresta 😂
    Egziabher yebarkachu

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c Před 9 měsíci +2

    ጀግኖች ጎበዞች በአሁን ዘመን ድንቆች ተባረኩ አይለያችሁ ልዩ ናችሁ ዋው ዋው መስማት ያለበት ይስማ ልጆቼ እደጉልኝ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ በዚሁ ቀጥሉ

  • @gatogatometka30
    @gatogatometka30 Před 9 měsíci +8

    የመዳም ቅመሞች እኛብቻ ቀረን ኮመት ስናነብ😂😂😂😮

    • @accass3430
      @accass3430 Před 9 měsíci

      Ayizogn 😅

    • @user-un8ju1wh4l
      @user-un8ju1wh4l Před 5 měsíci +1

      የኛ ነገር ደሚያገቡ አግብተውን ሰራተኛ አርገውን ቀሩ😢😢እኔምንም አይኑረኝ ብቻ በሀገሬ ባኖረኝ😢😢😢

  • @genitube3975
    @genitube3975 Před 9 měsíci +5

    በፈጣሪ ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ ትክክለኛ ጥዶች ናችሁ

  • @Maryam-jy2bn
    @Maryam-jy2bn Před 9 měsíci +4

    እውይ የኔ እና የባሌ ታሪክ ነው 😢😢😢ግን አሁን አልሀምዱሊላ ያሁሉ አልፎ እዝህ ደረስን

  • @kokobaalbehewali6323
    @kokobaalbehewali6323 Před 9 měsíci +4

    ሁለታችሁም በጣም ጎበዝ ናችሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @letseat-4422
    @letseat-4422 Před 9 měsíci +12

    when the love is real you don't hesitate to take responsibility......mashallah allah ychemrlachu👌👌🥰🥰

  • @walld...
    @walld... Před 9 měsíci +38

    This shows commitment, true love and bravery,,,this young couples got it all,this teaches how it supposed to be for all younger generations
    Thanks to you too 'Nathy,

  • @mulualemayehu6576
    @mulualemayehu6576 Před 9 měsíci +2

    ደስ የሚል የፍቅር ታሪካቹህ አምላክ ይባርካቹህ የፍቅር አምላክ መቐለም የፍቅር አገር ነው ሂዳቹህ ሰርጋቹህ አክብሩ።❤

  • @SamersS-hc6rh
    @SamersS-hc6rh Před 4 měsíci +1

    ዋውዋው❤❤እመብርሃን ትጨምርላቹህ ፍቅራቹህን

  • @Mihirati
    @Mihirati Před 9 měsíci +3

    ኡፍፍፍፍፍ ፍቅርችሁ ደስ ስል😂አይለያችሁ❤❤❤❤ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ አይነት ፍቅር አብዝቶ ያድልልን የእኔም ፍለጎቴ ናፍቆቴ ጸሎቴ ሁሌም እሄው ነው😢❤ ዋናው ነገር በልባችን ውስጥ እውነተኛው ፍቅር መኖር ብቻ ነው። በትንሽ ነገር መኖር ይቻላል ከእግዚአብሔር ጋር❤❤❤❤

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 Před 9 měsíci +11

    የወሎ ሰው ፍቅር ብቻነው ጨዋታው ገዘብ አያጓጓውም

    • @AmsalMengistu-bo8fw
      @AmsalMengistu-bo8fw Před 9 měsíci +1

      ተይ እንደሠው ይለያያል ካሥፈለገ ከወሎ ጎረቤት ይሻላል ምናምን ይላሉእኮ ካሥፈለገ ግን እንደዛብሎ ማመን አያሥፈልግም ጥሩዎችም ፣መጥፎዎችም አሉበት ዘርአይወሥንም።

    • @user-xr6bt8gq3w
      @user-xr6bt8gq3w Před 9 měsíci +2

      ​@@AmsalMengistu-bo8fwግን የዋህ ናቸው ቁም ነገር

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Před 9 měsíci +7

    መልካቸው እራሱ እህትና ወንድም ይመሠላሉ 🎉🎉 መልካም ትዳር ይሁንላቹህ 🙏

  • @HelenYrga
    @HelenYrga Před 9 měsíci +2

    አላህ ይጠብቃችሁ ወለዱ ክበዱ ፍቅር ደስታ በቤታችሁ ሙልትልት ይበል እንዴት እንደወደድኮችሁ እዉነተኛ ፍቅር እንዳለ በናንተ አየሁ እኔ ብዙ መስእዋት የከፈልኩበት ትዳር ፈርሶል የሚኔ ብቻ ጥረት ነበር

  • @geremewdessie9
    @geremewdessie9 Před 9 měsíci +2

    ጎበዞች ናቹህና በርቱ
    ገንዘብ ከሰው ቦኋላ የመጣ እንጂ ሰው ከመፈጠሩ በፊት የመጣ አይደለም ።
    " እኛ እንዴው ጥሎብን እንጨነቃለን እንጂ ፈጣሪ የከፈተውን ሳይዘጋው እኮ አያድርም "
    እንዴውም ገንዘብ ከሞላበት ቤት ፍቅር ይቀንሳል ።
    ለምን በምቾት ውስጥ ብዙ ነገሮች ስለሚረሱን ነው ።

    • @saruyenatuwa3247
      @saruyenatuwa3247 Před 9 měsíci +1

      በጣም ከምንም በላይ ፍቅር ይበልጣል 😌

  • @gigisiyoum9086
    @gigisiyoum9086 Před 9 měsíci +3

    ስታምሩ ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ

  • @kibebew
    @kibebew Před 9 měsíci +2

    የእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ እግዝአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ...ለኛ ለላጤ አስተማርና ተስፋ ሰጭ interview ነው...thanku and wish u all heavenly blessing 4u guys🙏❤

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j Před 9 měsíci +7

    ❤❤❤❤እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርል

  • @temutube6321
    @temutube6321 Před 5 měsíci +1

    የኔዋ ወሎየ ሆነሽ ነዉ ለካ ዉበት ፣ እርጋታ አስታዋይ የኔ ዉድ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ብዙ ነገር ከናተ ተማርኩ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ኑሩልን❤❤❤❤

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Před 4 měsíci

    ምወዳቹ ጥንዶች ፈጣሪ አይለያቹ በስማም ስነምግባር በዛ ላይ ቁንጅና ፀባይ ሰናይ ሁለታቹም አንድ አይነት በልጅነታቹ ትዳርን መድፈራቹ አሁን ላይ ላላቹበት አሪፍ ሁኔታ ኑሮ አሳምሮላቹዋል የእውነት አርሀያ ናቹ ምሳሌ ናቹ ❤❤❤❤አይለያቹ ውለዱ ክበዱ

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu8462 Před 9 měsíci +7

    በፍቅር ያኑራችሁ በጣም ታምራላችሁ በእውነት

  • @koki9528
    @koki9528 Před 9 měsíci +7

    ዋው በጣም ነው የምታምሩት እውነተኛ ፍቅር ❤

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 Před 9 měsíci +17

    አስተዋይ ልቦና ሲሰጥህ እንደዚህ ነው ሴቷ በተለይ አስተዋይ ነች ወንድ ልጅን የምትረዳበት መንገድ ይለያል ሴቷ የምታስበውን አብራ ሆና በሂደት ካላሳካች ፍላጎቷን ብቻ በመናገር ወንዱ ትዳር እንዲሸሽ የሚደረግበትን መንገድ በትክክል ገልፃለች

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 9 měsíci +4

    በጣም ጎበዝ ወጦቶች በእውነት tiktok ላይ አቃችሆለሁ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 9 měsíci +4

    ኡፍ ደስ ሲል በስደት ያላቹህ እህት ወድሞቸ ያማረ ትዳር ይስጣቹህ

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Před 9 měsíci +15

    Their maturity level at this young age is very impressive! Lovely couple ❤🎉

  • @soufaitaloni2610
    @soufaitaloni2610 Před 5 měsíci +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዘብሔር ፍቃራቸሁን ያብዛላችሁ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 Před 5 měsíci

    ማሽአላህ በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው እርስበርስ ያላቸው ክብር ፍቅራቸው ያስቀናል ለኛም ላላገባነው አላህ መልካም ትዳር ይስጠን

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c Před 9 měsíci +5

    ዋው ደስ ምትሉ ጥዶች ናቹ ለብዙ ወጣቶች ተምሳሌት ናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 Před 9 měsíci +3

    ጀግኖች በርቱ ፈጣሪ ተዚህ ይበለጠ ያረጋል 😍😍😍😍👍👍👍👍

  • @Edikonjo
    @Edikonjo Před 9 měsíci +7

    በጣም ነው የምወዳቸው instagram ላይ በደንብ ነው የምከታተላቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistgizaw3831
    @tigistgizaw3831 Před 9 měsíci +2

    በጣም የምደሰትባቸሁ ጥንዶች ናቹ ድንግል ማርያም ትባርካቹ ❤❤

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 Před 9 měsíci +3

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ❤❤❤❤❤

  • @merytedy8075
    @merytedy8075 Před 9 měsíci +3

    ደስ ሲሉ በክርስቶስ መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምርላችሁ🙏🙏🙏

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 Před 3 měsíci +1

    እኔ ይቱብ ላይ ብዙ ጥንዶች ኡይቻለሁ እንደነዚህ አይነት ጥንዶች ቀልቤን የሳቡኝ የለም እርጋታዋ ጨዋነቷበስመአብ መደማመጣችሁ መረዳዳታችሁ የእድሜ እኩያነታችሁ ታምራላችሁ❤❤

  • @ኡሙ
    @ኡሙ Před 22 dny

    ደሥትላላችሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ