ገጣሚት ህሊና ደሳለኝ በሕግ ልትመረቅ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #abrelohd #dinklejoch #eregnaye #lovestory #newethiopianmusic #seifuonebs #addischewata #affiliate_marketing #affiliatemarket #dallolentertainment

Komentáře • 19

  • @MelashKiros
    @MelashKiros Před 4 měsíci +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @leulsegedgebremedihin67
    @leulsegedgebremedihin67 Před 4 měsíci +2

    Ketil Bro Bicha temechehegn

  • @amanuelabota1866
    @amanuelabota1866 Před 4 měsíci +2

    2012 batch really kebabad fetenawochun file fit yetegafexe batch nachewu inkuwan geta redachewu

  • @AbotaBeleto
    @AbotaBeleto Před 4 měsíci +2

    Omodar tube our favorite CZcams !!

  • @user-lf5ne3qk9e
    @user-lf5ne3qk9e Před 4 měsíci +1

    wow,............ des silu inkuwan Geta redachihu

  • @addisseyoum3585
    @addisseyoum3585 Před 4 měsíci +2

    It doesn't make no difference law and Justice does not exist in Ethiopia

  • @bezabihtariku4995
    @bezabihtariku4995 Před 3 měsíci +1

    ህሊና ብቻ ነው ያዬኋት

  • @user-zf2fm2el3l
    @user-zf2fm2el3l Před 11 dny

    ለህሊናዬ
    …………
    ተደራደርን እኮ ፤
    በስልጣን ተታለን እስከ ጥግ ቆመርን ፣
    ስንወሰልት ከርመን፣
    በቁም ስንካካድ ምንም አላፈርን።
    የአያት ቅድመ አያት ወግ፣
    እያደር ሆኖብን የማይውርሱት ትለት፣
    በጥቅም ወለድ ቂም፣
    ዘር ለማጥፋት መዝመት ሆኗል የእኛ እውነት።
    ሆድ ይፍጀው አንቺዬ፣
    የትኛውን ትቼ ፣ የትኛውን ላውጋሽ ?
    ምን ላርግ እሰጋለሁ፤ነውር ስዘረዝር፣
    ላሳምር ስመክር ፣ፍቅር እንዳላበላሽ።
    አንቺስ ልክ ነበርሽ፤
    ትውልድ ለማጀገን አጣፍጠሽ ስትገጥሚ፣
    ግና ምን ያደርጋል፣
    ተውጠሽ ነበረ ለመሪው ባደረ አጨብጫቢ ሰሚ።
    በማጀት ስር ወንጌል፣
    የሚባንን አጥተን፣ጒህ እንደቀደደ ነቅቶ የሚቆም ሰው።
    ዛሬም ወግሞብን፣
    እያንቀላፋን ነው ከበፊት በባሰው።
    ሰው መሆን ተስኖን በዘር ቀመር ገዝፈን፣
    በቢራ አምሮት ላይ ለስላሳ ቸልሰን
    ዛሬም በአዲስ መልኩ እየሰከርን አለን
    በእድል ልናላግጥ እድል አኮስሰን ።
    ወይ አለመታደል ?!
    ሰርክ አያያዛችን ቢሆን የማያምር
    የታገድን ይመስላል፤
    በአንድነት ልህቀት ድልን እንዳንዘምር።
    በዘርፈብዙሃን

  • @amanuelabota1866
    @amanuelabota1866 Před 4 měsíci +1

    Congratulation 🎉🎉

  • @bekihope6146
    @bekihope6146 Před 4 měsíci +1

    go on brother

  • @leulsegedgebremedihin67
    @leulsegedgebremedihin67 Před 4 měsíci +1

    Akeberku👏👏

  • @mackcreative8873
    @mackcreative8873 Před 4 měsíci +2

    My batcjh