አሜሪካ ዐቢይን ለማስወገድ ፋኖ እና ኦነግን አጣመረች?! | የማይክ ሐመር አመጣጥ ለመፈንቀለ መንግሥት ሴራ ? | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    CZcams ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

Komentáře • 133

  • @noahmoges5965
    @noahmoges5965 Před 11 dny +4

    Aman you are the best as usual I like the last statement you make.That is the hard truth to swallow.Dere your point is also valuable as usual.keep it up.Thanks

  • @ahmedinahmed9250
    @ahmedinahmed9250 Před 11 dny +5

    ሰታሰጠሉ ሀገራቹን የዚህ የህል ሉአላዊነት እንደሌለት ሀገር አርጋቹ ሰታወሩ አይ ኢትዮጵያ። ያሳዝናል።

    • @senaitzemicael6369
      @senaitzemicael6369 Před 11 dny

      Wendme Tentehal yawem lesles adregew new yenegerun gen agerachen selam yawerdlen belen enxeley😢

    • @Ethiopiafreedom777
      @Ethiopiafreedom777 Před 10 dny

      እድሜ ለአብይ ሉዓላዊነቷን ያስደፈረና አገሪቷን ያዋረደ ሰው ቢኖር አብይ አህመድ ይባላል ::

  • @TilahunGirma-f6s
    @TilahunGirma-f6s Před 11 dny +1

    Aman, you have the most acceptable idea. I support your views.

  • @truth7844
    @truth7844 Před 11 dny +10

    ፋኖ እና ኦነግ የማይታረቅ ቅራኔ ነው ያላቸው። አሜሪካ የፋኖን እድል ወሳኝ ልትሆን አትችልም።

  • @sewmehonethiopia8419
    @sewmehonethiopia8419 Před 11 dny +1

    ከኦሮሞ ኦዲድ ጥንፈኛ የባሰ አለ???
    ሥራ ቀይሩ በተለይ አማን!!!

  • @Mamite926
    @Mamite926 Před 11 dny +1

    Abby government is the most dangerous government ever in Ethiopia however, American never has tried to help Ethiopian people. The only thing they involve based of their interest.

  • @AbduletifKedir-dl3ux
    @AbduletifKedir-dl3ux Před 11 dny +1

    Ehe Aman yemitiluut sawuye annagaagaruu alamaregnim

  • @solomonssebero9889
    @solomonssebero9889 Před 10 dny

    AMAN is A MAN 🎉🎉🎉

  • @yonas-vx9zz
    @yonas-vx9zz Před 10 dny

    የኢትዮጵያ ነገር የሚገርም ነው።
    እስከ መቼ ነው ኣመሪካ ልታስተዳድራን ምንም የማይሰማን።
    ኣገራችን ነጻ ለማውጣት በጣም ዘገይተናል።
    We need to fight American neo colonialism and set ourselves free like some African countries.

  • @yenedz7264
    @yenedz7264 Před 11 dny

    አማን ልክ ነው ዘረኞች ምቼም ምቼም ለሀገር ሰላም አያመጡም ሁለቱም የየራሳቸውን ይበላይነትን ለመትከል ነው ጥረታቸው

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Před 11 dny +1

    አትሸወዱ የትግራይ ህዝብ እናየወልቃይት ህዝብ በጋራ የሚኖሩበት ሀገር አድረጋችሁ ካልፈታችሁ የሚጠፋው የሰሜን ህዝብን ካጠፋ ለብዙ አመት ለመገዛት ለሚያጠፋህ መመቻቸት ነው ቆም ብለህ እሰብ መከራው የአንድ ቤተሰብ ችግር ነው።

  • @mandelayehnew4566
    @mandelayehnew4566 Před 11 dny +1

    ጠያቂው አትንቀዝቀዥ

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Před 11 dny +1

    መንግስት አልተደከመም ራሱ በውጭ ያዘገጃቸው ናቸው የሚዘርፉት

  • @OmanOman-lt7xf
    @OmanOman-lt7xf Před 11 dny +1

    Mangset erasu Shane nowe erasu yablgna mangest nowe yasgdachawe

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 Před 9 dny

    የምናባታቸው ሽግግር፣ መፈንቅለ መንግስት??? በህዝብ የተመረጠ መልካም መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ ይባላል!!!!🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
    We don't need transition or qudeta to our country Ethiopia. We have already great and brilliant PM. Dr. Abiy Ahmed !!!!❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před 10 dny

    እንኳን ደስ አላችሁ በአዲሱ እመት ኢትዬጵያ ልትበለፅግ ነው እልልልልልልልልል አዲስ ትንቢት ጌታ ተናገረ ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር በቅርቡ መፈንቅለ መንግስት አደርጋለሁ ይህንን የዲያቢሎስ ቁራጭ ወሮበላውን አብይ አህመድን ፈንቅዬ አንስቼ በምትኩ ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለተባሉ የግዚህአብሄር ልጆች በክብር ቤተመንግስታቸውን አስረክባለሁ ይላል እስቲ ሀሌሉያ በሉ ጌታ እንዲህ ይላል የኢትዬጵያን ጠላቶች ህፃናትን ደፋሪዎች ጨፍጫፊዎችን ሀሌ ሉያ ከነሙሉ ስማቸው ነው በራእይ የነገረኝ ጌታ የሱስ ይባረክ አሜን በሉ በቅርቡ እነቅላችዎለው አንድ በአንድ በስሜ የሚነግዱትን የዘይት ነጋዴዎች ፓስተር ነን የሚሉ ወሮበሎች ወየውላቸው ብሎ ስማችውን እደዚህ ዘርዝሮ ነገረኝ እስቲ ጌታ ይክበር አሜን በሉ : ሀሌ ሉያ : አንደኛውና ቀንደኛው የኢትዬጵያ ጠላት ስሙ እብይ እህመድ የተባለ ወንበዴ ነው አለኝ እስቲ አሜን በሉ ሁለተኛዎ ደም ጠጪ ወራዳዎ የውሸት ሚስቱ ዝናሽ ታያቸው ነች ብሎ ሲነግረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ምነው ዝንዬ አንቺም ያ ሁሉ መዝሙር ለካ የዘፈን ጥማትሽን ነበር የምትወጭው አንቺ አስመሳይ ሌባ ጌታ አጋለጠሽ ሶስተኛው ጨፍጫፊው ሽመልስ እብዲሳ ነው ብሎ ነገረኝ የሱ እንኳን አልገረመኝም ብዙ ንፁ አማሮችን ያሳረደ አውሬ ነው በስራቸው ብዙ ሰዎች አሉ ተከታዬቻቸው በሙሉ ይጠየቃሉ አለኝ ሌላው እዬ ጩፋ የሚባል ወሮበላ የውሸት ፓስተር ነው አለኝ ቄስ ቶሎሳ ጉዲናንም የብልፅግና ፓርቲ እጨብጫቢ ለለሆነ ተጠንቀቁት አለኝ ሀሌሉያ ሌላው ዳንሳ ና ዬናታን የሚባሉ ዘራፊዎች ናቸው የወራዳውን አብይ አገዛዝ በቅርቡ እፈነቅለዎለው ይህን የግብረሰዶማውያንን አለቃን ወደ ተዘጋጀለት ማረፊያ ቤት ገሀነመ እሳት አስገባዎለው ብሎ ነገረኝ ጌታ ይባረክ::ሀሌ ሉያ :በሉ ::

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv Před 11 dny

    አጋቹ ብልፅግናና ሽኔ ናቸው ሽኔ በጫካ ብልፅግና ባንክ እያመቻቼ ነው አማራን እሜዝርፉት ለይተህ ተች

  • @hanabegashaw3331
    @hanabegashaw3331 Před 7 dny

    የሽግግር መንግሥት ማዋቀሩ ወሣኝ ቢሆንም ቀደም ሢል ገዢ መንግሥታት ማካተት በራሱ ሥርአት ሲያፍን ሢገድል የነበረ በሸግግር ተወክሉ ሰላም ይሰጣል ወይ
    ይህ ከፍተኛ ንቅናቄ እንጂ የተረጋጋ የአይምሮ ውጤት የሚያመጣ አሐይመሥለኝም

  • @mesfinerecha7679
    @mesfinerecha7679 Před 11 dny

    አማኑኤል ስጋትህ ይገባኛል።እንደዉም አገሪቷን ወደብጥብጥና ወደግጭት ከከተቷት በኋላ ወደስልጣን ሊያመጡት ያሰቡት አይል ይኖር ይሆን።

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 Před 11 dny +1

    The oromo forces kidnapped over 100 students at day break to show the students how the oromo people embrace others.

  • @123ananikebede
    @123ananikebede Před 11 dny

    አማኑኤል ሚባለው በዚህም በዚያም ኦሮሞ ይግዛ ባይ ይመስላል አነጋገሩ። እንዴት ነው አገርን ለዳዊትና ለህዝቄል ብሎ ሌላውን ለማስፈራራት መሞከር? በአብይ አህመድ እና በሸኔ ወይም ኦነግ በሚባል መሃከል እኮ ያለው ትንሽ እሱም ስልጣን በመያዝ ላይ እንጂ እንደ ሃገር ህግ ማስከበር አይደለም።

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy Před 11 dny

    አሜርካኮ ሥርዓት ያላት በመላው ዓለም ተቀባይነት ተሰምነት ያላት ሃያል እፕገር ናት በየአገሩ ውስጥ ጉዳይ ቀን በቀን እየገባች የአገር መሪ የምትሾም የምትሽር አይደለችም ተስፋ ቁርጥ ደግሞም ያንተ ትልቅ ቁልፍ ሰው ዲያቆኑ ናቸው ድንቄም!

  • @user-wq5to4cr6g
    @user-wq5to4cr6g Před 11 dny +1

    Ay mersha koshasha tegezii yihinin koda Amanuel yemibal zeregn dedeb bezih wuyiyt mayet himem new ante mersha atmetinim

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Před 11 dny

    መንግሰት መከላከል ይችላል መንግሰት ራሱ ሰለሆነ እንጂ ታጣቂው የዚህን ያህል አቅም ካለው መንግሰት ላይ ተፅኖ ለምን አይገጥርም ነበር ታጣቂዎቹ።

  • @user-vh9yj8yw2u
    @user-vh9yj8yw2u Před 11 dny +1

    እናተን ብሎ ተንታኝ ለህሊናችሁ ነሩ

  • @girmametiku9008
    @girmametiku9008 Před 11 dny

    gooooood

  • @user-wq5to4cr6g
    @user-wq5to4cr6g Před 11 dny +1

    Amanuel gegema new hiskelm hone shaleka ayweklum ebakih bante chinkilat yemihon ena yemayhon yelem endezih aynet filt aychem semichem alawkim

  • @BersomaJenka
    @BersomaJenka Před 10 dny

    Benatachehu yehen ga abarut

  • @amareassemie8589
    @amareassemie8589 Před 11 dny

    አማን ህሊናህን ሽጠህ መንግስትን ትከላከላለህ አትረባም ጊዜ ያልፋል መንግስትም ይወርዳል አንተ ግን ታሳዝናለህ።

  • @KefelegnWorkie-h4d
    @KefelegnWorkie-h4d Před 11 dny

    ስለየዋህነታችሁ አዝናለሁ አሚሪካ በአንድ አገር ላይ ሰላም የመፍጠር ፍላጎት አድሮባት አያውቅም። አሜሪካን ያሰጋት የአቢይ ከሷ ጥግ መውጣቱ ነው ስለዚህ አሜሪካ አኢትዮዽያን ሊቢያ አርጎ መሄድ ነው።

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v Před 11 dny

    አማን ድንጋጤሽ ጨመረ በሻሻው ሆነ ሰባሪው ሽሜ ምንድነው ከሸኔ ልዪነታቸው ፋኖ እራሱን ከነዚህ አውሬዎች ነው አማራን የሚከላከለው!!

  • @Tesfa-ll4ye
    @Tesfa-ll4ye Před 11 dny

    The common understanding is Eth is in crisis which needs immediate attention.

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Před 11 dny

    መንግስትን እየወጋቹ መልሳቹ መንግስት ይጠብቀን ማለት ሼም ነዉ?? ያገተዉ ሸኔ ነዉ ፋኖ ከሼኔ ጋር ይፋለም?? መንግስት ምን ያድርግ?

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 Před 11 dny +1

    እግዚአብሔር ይሾማል ይሽራል ። ስልጣን አንድ የሱ ብቻ ነው ።የሰው ዘር ይህን ከአወቀ ነው ሰላም የሚወርደው ።ያለዚያ እርስበርስህ ስትባላና ስትጨራረስ ትኖራታለህ።

    • @Freedom-vk6vo
      @Freedom-vk6vo Před 11 dny +1

      አብይን ግን ሰይጣን እንጂ ፈጣሪ እንዳልሾመው ግልጽ ነው።ሰውየው በሰይጣን ሃይል የመጣ ርኩድ ነው

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 Před 10 dny

    አይ አማኑኤል ለምን ጋዜጠኛነትህን አትተወዉም 😅

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Před 11 dny

    ከሰው በታች ሆነው የሚኖሩትን ገበሬዎች እና በእንቨስት መንንት መሬትታቸውን ለመውረስ አይደል በሚሌየን በማንነቱ በወለጋ በአድስአበባ ዙሪያ የአማራ ህዝብ እንዳይኖር መንግስት በእቅድ በሚሌየን ጎዳና ተዳዳሪ ያደረጋቸው ከዚህ የበለጠ ለዚህ ህዝብ ምን ይመጣበታል ቢያንስ የችግሩን እና የመፍረሱን ፆዋ አብረን እእንቀምሳለን አማኔኤል ዘር እየጎተተህ ነው ።

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 Před 11 dny

    የጨነቀ ለት😂 አማኑኤል የምትባል ኦነግ አትዘባርቅ 😂😂😂

  • @suzanakaleb2286
    @suzanakaleb2286 Před 11 dny

    ወደል ካድሬዎች። አፓርታይዱ ፒፒ ኢሃዴግ 2.0 ህብረ ብሄራዊ ነዉ ስትሉ የማታፍሩ። 😮

  • @DannyOlbi-xe2ov
    @DannyOlbi-xe2ov Před 11 dny

    Let us talk about party formation in the first place.
    Who allowed the formation of Derg, TPLF, OLF, EPRDF,etc..?
    Let us first talk about who under what mandate, form a political party in the first place.
    Forget America, question yourself as to how you Craft political party in the first place.

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 Před 10 dny

    Genosidre

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Před 11 dny

    መንግስትስ እንደሆነ ሁለቱ ብሄረሰብ እንዲጋጩ እና፣በአማፂው አለም አቀፍም ህዝቡም እንዲጠላ እንደሆነ መንግስት ቱሚያግተው።

  • @GhoBu-xz9qv
    @GhoBu-xz9qv Před 11 dny

    Lemetikel litil new talk

  • @tesfayewodaje9623
    @tesfayewodaje9623 Před 11 dny

    አማን መጮህ እንጂ ፓለቲካ ትንተና እውቀቱም ሆነ ችሎታው የለህም...ደሬና መርሻ ምንም ቢሆን ሃሳባችሁ ገዥ ነው በርቱ።
    አማን የብልፅግና ጠበቃ ነው የምትመስለው

  • @The20angel10
    @The20angel10 Před 8 dny

    ከጫካ ግንባታ ወደ ጓዳ ልማት፦
    ==================
    አገር የምትለወጠው በጫካ ግንባታና ጓዳ ልማት ሳይሆን የሕዝብን ሰላም በማስቀደም ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ በዘር ተሸንሽኖ ብሄራዊ መብቱንና ግዴታውን የማያውቅበት ደረጃ ላይ ተቀምጦ እያለ አገርን በጫካ እና ብልጭልጭ መብራት ግንባታ መለወጥ አይቻልም ። ሕዝብ አገር ነው፤ መንግስት ደግሞ ለሕዝብ በሕዝብ የተመረጠ ነው። ሕዝብ በኑሮ ውድነት እየተጨነቀ አዲስ አበባ ብታምር ለሕዝብ ፀጋንና ሰላምን አታጎናጽፍም።
    አ.አ እንደ ሴት አዳሪ ተኳኩላ፣ ተነቅሳና ሹሪቤ ተሰርታ ቢያምርባት ለአለም ጎረምሳወች ማማገጫ ከመሆን ያለፈ የኢትዮጵያን ሕዝብ ከኑሮ ሰቆቃው የሚያወጣ ትልቅ ስራ አይኖራትም። 95% የኢትዮጵያ ሕዝብ ዛሬ እየራበው ያለው ሰላምን እና በየትኛውም የኢትዮጵያ መሬት አርሶ፣ ነግዶ፣ ልጆቹን አሳድጎ፣ ድሮ እና አስተምሮ መኖርን ነው።
    የዘመኑ መሪ ግን የአገሪቱን አንጡራ ሀብት ለበለጸጉ አገራት በማፍሰስ ሕዝብ እርስ በርሱ የሚተላለቅበትን የጦር መሳሪያ ገዝቶ ያስገባል። ለአንድ ዱሮን የሚከፈለው ከ150 - 200 የጉድጓድ ውኃ በማውጣት ውኃ ለተጠማ ሕዝብ ማጠጣት ይቻል ነበር።
    ሕዝቤ ሆይ በቃ በል፤ በቃ! በቃ! በቃ!!!

  • @zenawitayu5167
    @zenawitayu5167 Před 11 dny

    Amanual የተባለ የኦህዴድ ካድሪ

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 Před 10 dny

    ኧረ አማኑኤል ንቃ እባክህ :: በመንግስት የተደራጁ ሰዎች ናችው ይሄን የሚሰሩት ተዉ ተዉ ነገ አማኑኤል ግን ነገ ታፍርበታለህ :: እንደዚህ ጨለምተኛ ነህ ለካ ? ይገርማል ::

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Před 11 dny

    መንግስት እነሽመልስን አደብ እንዲገዙ አድርጎ ያፈናቀሉተን መልሶ
    በልዩ ሁኔታ በበንዲራ ላይ ያለዉን ምልክት በህዝብ ዉሳኔ አሰዉስኖ
    ወልቃይትና ራያን እንደ ድሬዳዋ ራስ ገዝ አድርጎ
    አዲስ አበባን ከሸገር አዋህዶ ያዉ ኦሮሞ በቁጥ ስለሚበልጥ የፈለገዉን እየወሰነ እንዲሄድ አሰደርጎ አማርኛና ኦሮሚኛ የስራ ቋንቋ አሰደርጎ
    አሁን ያሉት ሁሉም ዞኖች ክልል እንዲሆኑ አድርጎ አይገላገልም

  • @munirali1436
    @munirali1436 Před 11 dny

    Sudan is the example

  • @woleali755
    @woleali755 Před 11 dny

    ፋኖ አሜሪካ የለም መሀይም ናችሁ

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 Před 10 dny

    😊
    Weshtam zebelee

  • @yoha9614
    @yoha9614 Před 11 dny

    Aman thanks
    On the 15th minutes you are silencing this dummy so called moderator.....
    I take my time to listen this program

  • @NesiDemisiew-gy5ng
    @NesiDemisiew-gy5ng Před 11 dny

    Aman I don’t I understand your point. The question was why the government is not responsible for the kidnapping? Further more, why the government is not press release involving the case? In the contrary Aman is answering ONG shene is not releasing press release. No sir.

  • @veracity8968
    @veracity8968 Před 11 dny

    ጋላን ተደራድረን አናንገረውም እንደግፉ ልክቀምሶ ይሸኛል

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte1971 Před 11 dny

    በእገታው ላይ ያያችሁበት መንገድ የጎደለ ያለ ይመስለኛል።እሱም የሚያሳግተው መንግስት እራሱ ቢሆንስ። የሚያሳግተው ቤተ መንግስቱን ለማስገንባት ወጪ መሸፈኛ ሊሆን ይችላል

  • @MuleMan-lt7ek
    @MuleMan-lt7ek Před 11 dny

    Enante andaftawoch gn dadaboch nachu Aman yamibal saw gn gazexagna naw ya beltsegina degafi naw

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h Před 11 dny +4

    ለምን እንደምመለከታችሁ ባይገበኝም እናተን ባዳመጥኩኝ ቁጥር ግን ተበሳጭቼ ነው የምወጣው

    • @MekonnenTaye-yk9my
      @MekonnenTaye-yk9my Před 11 dny

      ማን አስግድዶህ ታዳምጣለህ ?

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před 11 dny

      ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ! ይኽው ነው 😅

  • @ayenachewkerie9989
    @ayenachewkerie9989 Před 11 dny

    አማን በቃ ተንታኝ ተባልክ ቀፎ ራስ ነህ ነብሰበላ ገዳይን እርጉዝ እናት ሆድ የሚቀድ ህፃናትን ቤት ውስጥ እያጎረ የሚቃጥልን አትግደሉኝ ብሎ የተነሳን በአንድ ማንጠሪያ ውስጥ አስገብተህ አረፋ እየደፈቅክ አፍክን የምትከፍተው። እንጭቅ

  • @hanabegashaw3331
    @hanabegashaw3331 Před 11 dny

    እሥቂያሥ ተፈጠሮ በድሏት ነው ሻለቃ ወ/ወ/ጊ በየትኛውም ፖር-የለመ በደርግ ተርሙን ጨ-ል

  • @AbdiReru
    @AbdiReru Před 10 dny

    ፍጣሪከዘረኝነትነፃየሆነመንግስትያምጣልንተስፋችንፈጣሪነው

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 Před 10 dny

    መንግስት እራሱ ነው ተማሪዎቹን ያገታቸው :: ኮንፍዩዝና ኮንቪክት እኮ ነው ነገሩ.. አብይ አህመድና ሽመልስ የሚያወራርዱት ሂሳብ አለ መቼም ::

  • @yoha9614
    @yoha9614 Před 11 dny

    Dummy guy couldn't understand on the 46th minutes Aman's explanation....
    I wish if you bring a better guy...
    What Aman telling you is Shene has been holding the bus traveller's that pass through Oromiya as a hostage and demand outrageous and almost unattainable ransom for the release..some who escaped the hostage also those who have paid the ransom are asserting it is Shene who held them as a hostage.
    Therefore Aman is concluding if Shene is not kidnapping for ransom it should defend or debunk itself with pro Shene media or by using international media e.g BBC...If Shene is silent about this blame then it must be Shene holdings the bus traveller's that goes through Oromiya as a means of revenue...
    This is cruel...

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck1948 Před 11 dny +4

    Guys, let's be honest
    It's not OLA that is killing none Oromo citizens❗️It's Shimels's OROMMUMA - Special Forces that killing peaceful none Oromo citizens ‼️

  • @user-fg9ot5om2c
    @user-fg9ot5om2c Před 11 dny

    Yededeboch media.dont talk with out evidence/1000000 wede welkait

  • @user-kn3lq5os4o
    @user-kn3lq5os4o Před 7 dny

    😂😂😂😂😂😂😂 never happen?¡!! Wushet

  • @AbduletifKedir-dl3ux
    @AbduletifKedir-dl3ux Před 11 dny

    Ehe Aman koshaashaanew

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Před 11 dny

    እናንተ ትሻላላችሁ ትንሽ የወቅቱ ጉዳይ ነው አንድኛችሁ ወደ ዘር ጎተት መለስ የሚያደርገው ቢኖርም የጋዜጠኝነት ሙያውንም አክባሪነት ይታይበታል ትሻላላችሁ።

  • @Naolboru1960
    @Naolboru1960 Před 9 dny

    Your are a member of those who were and are killing and abducting people otherwise you will not blindly blaming WBO, however WBO is always tell that those who are causing tis problem were organised by government inorder to make people to blame WBO. WBO is always calling to international and independent body to find the true actor of the case.

  • @abel8835
    @abel8835 Před 11 dny

    አንተ የእብድ ፈስ ጋዜጠኛ ከአጫሉ አትማርም ወይ መሬት ብትረግጥ ይሻልሃል😂

  • @user-qq3xi7qu3c
    @user-qq3xi7qu3c Před 11 dny +2

    ታጋቶች አማራ ስለሆኑ መንግስት ፈፅሞ አይመለከተኝሞ ብሎ ዝም ብሏል በብልፅግና ዘመን ጨርሶ አማራ መሆን አጥያት ነው አማራ የማይፋናቀልበት የማይገደልበት የማይታፋን በት ቦታ አይገኝም

  • @wubetuamsalu5757
    @wubetuamsalu5757 Před 11 dny

    ቀዳዳ መቀደድ አይሰለቻችሁም

  • @AsnakeAsmamaw
    @AsnakeAsmamaw Před 11 dny

    Libidachihu hulachihunim

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 Před 11 dny +1

    ደሀ እያለቀ ይሆናል አይሆንም የምትሉት ነገር ምንድነው?
    ኢትዮጵያ ሰው የተባለውን ዜጎቿን የማኖር መብት አላት የጥቂቶች መሆኗ ያበቃል ማለት ነው።

  • @zemenetruneh510
    @zemenetruneh510 Před 11 dny +8

    አብይ በአደባባይ መሰቀል አለበት

  • @MekonnenTaye-yk9my
    @MekonnenTaye-yk9my Před 11 dny +1

    መነዉ አንተ ጠያቂዉ ለምን አዳምጠህ ብትጠይቅ መልካም ነዉ

  • @melketsadikkhan2224
    @melketsadikkhan2224 Před 11 dny +1

    አማን አሪፍ ነው ❤❤

  • @Kassahun321
    @Kassahun321 Před 11 dny +4

    አማን ፅፈኛ የብልፅግና ደጋፊ መሆኑን ጭንብሉን ያወለቀበት ውይይት ሁኖ ነው ያገኝሁት

  • @melakuabegaz5452
    @melakuabegaz5452 Před 11 dny +1

    አማን ግን በሰላም ነው እንደ ዳንኤል ክብረት ያበጥከከው? የእሱስ መቸም የታወቀ ነው። ለሆዱ ሲል በሆዱ ስለተኛ ነው። አንተ ግን በደህናህ ነው እንደዚህ የሆንከው? ወይንስ እንደሚባለው ኢትዮጵያውያንን እርስ በርስ እያባላችሁ እናንተ ምርጥ ምርጡን እየተመገባችሁ ተመችቶህ ነው። መልስልኝ? ቀልድ አደለም።

  • @mignotderese2641
    @mignotderese2641 Před 11 dny

    በፋኖና በኦነግ መካከል ያለውን ችግር አማኑ በትክክል ገልጿል።

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy Před 11 dny +1

    ምኞት አይከለከል ያለ ተራህ ከአማኒ አፍ ንግግር እየነጥቅክ ማውራትህ ቱ! አገርህን ልዕላዊነትዋን ነጥቀህ ለፈረንጅ ለመስጠት እንዲህ መጋጋጥ ሌላ ምን ይባላል ደካማ ግለሰብ

  • @GemalmohammedYesuf
    @GemalmohammedYesuf Před 11 dny +1

    የኦላ ሰሬዊት ሳይሆን በሽመልስና በአብይ አማፂ ሃይል የታገቱ እንደሆነ ድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ ያዉቃል

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Před 11 dny +1

    በተግባር ከዚህ የበለጠ ዘረኛ የለም አላማው የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድ ዘር እና በፕሮስንታት ሀይማኖት ሀገር ለመፍጠር የሚሰራ መንግስት ነው።

  • @user-gu4nm4fj8y
    @user-gu4nm4fj8y Před 11 dny

    I appreciate your concern, but you didn't give emphasis on why the nationalist very week. EZEMA
    Is key cause for the weekness of this segment, and they should take the responsible.

  • @shferawbzuneh8373
    @shferawbzuneh8373 Před 11 dny +1

    አማን ጠቅለህ ቤተመንግሥት ግባ የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖን ከኦነግ ጋር እኩል ጽንፈኛ ትላለህ ቂጣ በቀደደው አፍህ ሰዓት ያዚ የአማራ ህዝብ ትግል የህልውና ትግል ነው ጀሮ አለህ አይን አለህ ሚዲያ አገኘሁ ብለህ መቀደዱ በፍጹም አግባብ አይደለም በቃህ!!!

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 Před 11 dny

    Ebakachihu....wushet...wushet..ayiselechim..usa ekoo yane betpplf war gize alchalem..about menfekilmengist...yanem be tpplf tedergo never.

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v Před 11 dny

    ወይ አማኑኤል ደረትህ መታህ ለበሻሻው!!አይዞህ ገለቴ!!!

  • @user-le5ux7rq8f
    @user-le5ux7rq8f Před 11 dny

    He said he understood what he meant 😀😀😀😀

  • @Fik-ss9ml
    @Fik-ss9ml Před 11 dny +3

    መተንተን ፍላጎትህን ማውራት አይደለም ሰኔ ሳላሳ ባይሆን ሐምሌ 30 ይሆናል ጉዳዩ እሱ አይደለም ለምን እንደዚ እንደምትሉ ግን ይገባኛል ተከዘ አይሻገሩም ስተሉ ነበር ተከዘ ተሻግረው ፀለምቲ ተቆጣጠሩት ጀግናች ናቸው የሚቀጥለው ሳምንት ወይም ወር ወልቃይት ሲቆጣጠሩት እንደዚ እፅፍላቸዋሎ እናንተ ከእውቀት ነፃ ናችሁ መተንተን ቢቀርባችሁ።

    • @alelegnAmlake
      @alelegnAmlake Před 11 dny

      ፈሣም ችጋራም መዥገር ደም መጣጭ እዛው አርፈህ አትቀመጥም አማራን ጠልቶ መሬቱን ከመመኘት አማራ በፈተና ውሥጥ እንዳለ ሥላወቃችሁ ሙት እሬሣ ጀግና ጀግና መጫወት ሚሌን ሊጥ ደፊ ውሻ ለማሥጨረሥ እና ለመቆመጥ ነው?

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 Před 11 dny

    Be oromo tel yemidereg..tigil..

  • @abiye719
    @abiye719 Před 11 dny

    ለማሰር ምክንያት ፍለጋ ህውሀትን መኮረጅ !!!

  • @Yonas-s5k
    @Yonas-s5k Před 11 dny +1

    ይቺ አጭር ሰውዬ ስሜታዊ ትሆናለች

  • @eshetuyimer7587
    @eshetuyimer7587 Před 11 dny +2

    አማኑኤል የሚባለው ፅፋኛ ብልፅግና ነው የብልፅግና ተከፋይ መሆኑን እየገለፀ ነው

  • @Freedom-vk6vo
    @Freedom-vk6vo Před 11 dny +2

    እውነት ግን ፋኖ ጽንፈኛ ነው?አብይ ና ሽመልስ ዋና ጽንፈኞች ና ዘረኞች ናቸው።እኔ የደቡብ ኢትዮጵያ ከአናሳ ብሄር ውስጥ ነኝ።እጅግ ትገርማላችሁ ፋኖ ጽንፍኞች ናቸው ስትሉ ትገርሙኛላችሁ።እውነት የሚናገር እንዴት ይጠፋል።ሽመልስ የሚባል በአፉ የሚያወራ ቆሻሻ ሰው እውነት የኦሮሞ ህዝብን ይወክላል?

  • @habtamusileshi6218
    @habtamusileshi6218 Před 11 dny

    አማን አሁን ግልፅ እየሆንሽ ነዉ😂😂😂👃👃👃

  • @ardi4.6million28
    @ardi4.6million28 Před 11 dny

    እንትን ምነው ዛሬ በጣም ተንጫጫህ?😂ፋኖ እንደሆነ ምንም የሚያቆመው ሀይል የለም ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቅርብ ፋኖ ይሆናል አትጠራጠር! ጥቂቶች ናቸው የሚረብሹን

  • @user-ul6mj9pj1m
    @user-ul6mj9pj1m Před 11 dny

    አሜሪካ ሳትሆን ሁሉንም ችግር የሚአመጡት የኞቹ ሸለመጥማጦች ናቸው አቢይ ሲመጣ እንኳን ሌላው ህዝብ የመቀሌ ህዝብ ዲጋፉን አሳይቶት ነበር ለዛም ነው ደጺ የታጋይ ልብስ የሸለመችው ግን ሰውየው መምራት ሳይሆን መዋሸት ነው የሚችለው

  • @user-cn7rc2hw7b
    @user-cn7rc2hw7b Před 11 dny

    አጋቹ ማን ሆነና???

    • @snr9054
      @snr9054 Před 11 dny +1

      እኔ የምለው አማኃራው ማህበረሰብ ለምን እነዝህ ነፍሠ በላዎች እንደሚገድሉ እያወቁ ለምን በዛ ያልፋሉ። ምነው ትምህርቱስ ቢቀር! ምን አይነት ወላጆች ናቸው ልጆቻቸውን ወደዝያ የሚልኩት??

  • @Fatiiman-ju5te
    @Fatiiman-ju5te Před 11 dny

    በምርጫ ህግና ሂደት በህዝብ የተመረጠን መንግስት የምርጫ ወቅት ሳይደርስ በተወሰኑ አካላት ፍላጎት ለመቀየር ማሰብና መሞከር እንደት መፈንቅለ መንግስት አይሆንም ጎበዝ ? ያለ ምርጫ የአንድ ሉአላዊ ሃገርን መንግስት ለመቀየር ከመሞከር ለላ የተሻለ መንገድስ እንደት ጠፋ ? የኢትዮጵያ ጫካና ጋራ ለብልጽናም ክፍት መሆኑን ማሰብ እንደት አቃታችዉ ? ይህም የሚያዋጣ አይመስልም ! ዶ/ር ዐብይን ጨምረዉ እንደገና ተሰብስበዉ ይምከሩ !

    • @alelegnAmlake
      @alelegnAmlake Před 11 dny +1

      በገንዛ እጃችሁ አማራን ዬነካ ዬለውም በረካ ዬአማራ ሀቅ ይብላችሁ ያውሥ ዬጫካ ሠወች አይደሉ እነሽመልሥ አብዲሣ

    • @Fatiiman-ju5te
      @Fatiiman-ju5te Před 11 dny

      @@alelegnAmlake አማራ አማራ አትበሉ ጎበዝ ! በአማራ ስም ምን እንዳሰባችሁ ማን ያዉቃል ? ከንጉሶቹና ከህወሃት ያልተማረ ዘላለም አይማርም! ሽመልስ የማን ልጅ መሰላችሁ ? የጀግናዉ የአብዲሳ እኮ ነዉ! ለአመሪካም ለጽንፈኛም አይሳካም ፤ መስሎዋችሁ ነዉ ! አርፋችሁ ሰሊጥ ብታለሙ ይሻላል ስንደዉ ከኛ ነዉ አብሽር !

    • @JonNati
      @JonNati Před 11 dny

      ጎበዝ ስማ እንጂ አመሪካ አታደርገዉም እንጂ ካደረገችውማ ደግ ነው እና ምርጫ አልደረሰም ተብሎ የኢትዮጵያ ህዝብ ይለቅ ?
      ወይስ እኔ ከተመቸኝ ስለሌላ ምናገባኝ ነው አይነት አያስመስልብሽም

  • @zeleketewabe3561
    @zeleketewabe3561 Před 11 dny

    Thank you

  • @woleali755
    @woleali755 Před 11 dny

    ፋኖ አሜሪካ የለም መሀይም ናችሁ