‹‹ከዘመነ ስለተሻልኩ ተመርጫለሁ›› | እስክንድር ለዘመነ ካሴ ከባድ መልስ ሰጠ.. | ኢትዮጵያን ያሰጋው ወታደራዊ ስምምነት | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    CZcams ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

Komentáře • 59

  • @user-rv9jh4fn7t
    @user-rv9jh4fn7t Před měsícem +10

    አጋጣሚውን ተጠቅሞ ነው እንጅ ወደ አንድነት አምጦ ያደራጀው ዘሜ ነው።

    • @yibeltaltebikew2541
      @yibeltaltebikew2541 Před měsícem

      ተረጋጉ

    • @ScSc-fd3ph
      @ScSc-fd3ph Před měsícem

      አሁንም እኩ አልተሳከለትም ዝም ብሎ ነው የሜፈነጭው

  • @user-cb2tp1em8g
    @user-cb2tp1em8g Před měsícem +8

    ይሔ ሰውዬ ሲጀመር ሊከፋፍለን ነው ከአዲስ አበባ የወጣ

  • @Befikiru368
    @Befikiru368 Před měsícem +2

    እስክንድር ከማንም አይሻልም

  • @mulutereftv3202
    @mulutereftv3202 Před měsícem +2

    ሲጀመር እስክንድር አስጥሉኝ ብሎ ሲመጣ አስጠጉት እንጂ ፋኖ እኮ አይደለም አንድ ተራ ጋዜጠኛ እኮ ነው ይልቁንስ በተቃራኒው እንኳን ሊከፋፈል ከ አማራ ፋኖ ወደ ኢትዮጵያ ፋኖ ወደሚል ስያሜ መሸጋገሩን ላበስራችሁ እወዳለሁ ።ኢትዮጵያ (💚💛❤️) (ፋኖ ) ያሸንፋል 💚💛❤️💚💛❤️።

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw Před měsícem +3

    ፋኖ አንደ ነው አይ ከፈፈልም

  • @AjebuAsamen
    @AjebuAsamen Před měsícem +7

    እስክንድር እንዲህ አይነት መጥፎ ሰዉ እንደሆነ ማን ያዉቅ ነበር

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 Před měsícem

      አስክንድር አባብ አንደሆን አዉቅ ነዉ

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 Před měsícem +3

    ፋኖ እኮ አልተከፋፈሉም እንዳውም ከ7 ወደ ሁለት ነው የመጣው

  • @EdanRak
    @EdanRak Před měsícem +1

    ዘገባው ውሽት ነው ወናፍ ፋኖ አንድ ነው ተከታይ ያሳጣህ ዜሜ እስክንድርም ሀሳባቸው ስልጣን አይደለም ፍላጎታቸው ለነፃነት ነው ከእንቅልፍህ ንቃ

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 Před měsícem +1

    ሀብታሙ አያሌው ብዙ ከረባት ገዝቶ ከስሯል አዳፍታዎች ሀዘን ድረሱ

  • @hko-ge5og
    @hko-ge5og Před měsícem

    መጀመርያ ስለፋኖ አደረጃጀት እወቅ ፋኖ ከ7 ወደ 2 መጣ እንጂ አልተከፋፈለም😊😊

  • @user-ml1yk5le4u
    @user-ml1yk5le4u Před měsícem +1

    ዲል ለፋኖ

  • @ashenafi-21
    @ashenafi-21 Před měsícem +1

    በመሪነት የሚጨቃጨቁ ከሆነ የአማራን ህዝብ መከራና ሰቃይ አለተረዱም ማለት ነው ሰለዚህ 👉ዘመነም ሆነ እሰክንድር አመራር መሆን የለባቸውም ሌላ አዲሰ መሪ መመረጥ አለበት ‼️‼️‼️

    • @EmeyeneshYitbarek
      @EmeyeneshYitbarek Před měsícem +2

      ተባረክ ሁለቱም አያስፈለጉትም ፋኖ ውሥጥ ሁለቱንም የሚበልጡ አሉ ለአማራ ሠቆቃ ቅድመያ ልሥጥ ብለው እንጂ

  • @yietayalberhanu4010
    @yietayalberhanu4010 Před měsícem +1

    አዉግዙ ዝም አትበሉ ጥፋተኛዉ መወገዝ አለበት

  • @user-xm2eg3ix1r
    @user-xm2eg3ix1r Před měsícem

    እሥክዲር አማራን አይወክልም

  • @user-xm2eg3ix1r
    @user-xm2eg3ix1r Před měsícem

    እስክዲርአማራን አይወክልም ሸኙት

  • @wubamlaksenbeta4992
    @wubamlaksenbeta4992 Před měsícem

    እባካችሁ ከአሁን በኋላ ኢትዮጵያን በፖሎቲካ ለመምራት አትሞክሩ በጥበብ እንጅ ። ጥበብና ፖሎቲካ መለያየታቸውን እንረዳ።

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 Před měsícem

    ማጭበርበር ከዘመነ ስተሻልኩ ተመርጫለሁ አይሻልም ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 Před měsícem +4

    360 ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @NouhTelecom-bh1qs
    @NouhTelecom-bh1qs Před měsícem +1

    ይሄ እሬሳ ለምን አይሾቱትም ከዘመነ ጋር እራሱን ሊያወዳድር ነው እንዴ? አረ እሱ ያለበት ያላቹ አማሮች በነጠላ ጫማ ጠፍጥፋቹ ሲጥ አርጉት

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Před měsícem

    ዘመነ ካሴ በትምህርት ደረጃውም በፖለቲካ ሥራ ልምዱም በአርበኝነቱም ከእስክንድር በመቶ እጥፍ የተሻለ ነው::

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v Před měsícem

    እርስህ ያስጠላል !!እስክድር በጣም ጨዎ ስው ነው እራሱን የተሻልኩ ብሎ የማይመፃደቅ ስው አይደለም!! ዘሜም ቢሆን ምንመካበት ወንድማችን!!ቀዳዳ ተገኝ ብላቹሁ አታሸርግዱ!!ፋኖ አንድ ይሆናል!!አማራም መብቱን ያስከብራል!!

  • @MisganawuHabtamu
    @MisganawuHabtamu Před měsícem +1

    (ስለፋኖ)ስለአንድነት ብትዘግብ አይሻልም???

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 Před měsícem

    ይቅርታ መጠየቅ ትቶ እገሌ ይምራንን ርቆ
    እስክንድር ምነው መሰከረ ስለራሱ እራሱ ደርቆ
    ከዘሜ መላቁን አጋነነ በመንተባተቡ ተጨንቆ ።

  • @zelyemeklit9005
    @zelyemeklit9005 Před měsícem

    Hasetegna mereja new yemetsetut....

  • @user-fs8vd2ew4s
    @user-fs8vd2ew4s Před měsícem

    ,ለምድ..ነው..የጎድር..የማዘግቡት..የሁበት..ብሏን

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 Před měsícem

    አስክንድር አባብ ነዉ አሰክ ለምን አይሸኝትም ❗️❗️❗️❗️

  • @tewabechbogale6427
    @tewabechbogale6427 Před měsícem +1

    Eskindir said that bcs he is better than Zemede that is why is selected. Give me a break. When did he successfully lead an organization? He is a liability for Fano. He divided Fano than bringing together. If he love his country he better stay away from Fano before it's too late.

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude Před měsícem

    ድምፅ እና ፍትህ ለሚታፈኑ ተጠልፈው ደዝባቸው ለጠፋው ለሚደፈሩና ለሚገደሉ ሁሉ። "ሁለት መንግስት" ሳይሆን አንድ ነው መከራውን እያዘነበ ያለው።

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před měsícem

    Lib belu‼️
    Fanon baltetebrke sew. Leyafersiu new‼️‼️

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Před měsícem

    መንግሥት የገንዘቡ ተካፋይ ስለሆነ መፍትሔ አይመጣም

  • @ayelemoges1075
    @ayelemoges1075 Před měsícem

    አላለም

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele9852 Před měsícem

    Esekender ante ende lalochin fano meriwochi wetaderawi akuwam yelehem wera nehe enji teshaku atebel atamualam arefeh tekemet Meri Le gezew ayasefelegewem fano be general tefera yimeral .

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před měsícem +1

    ወገብሕ ይከፈል

  • @united6563
    @united6563 Před měsícem

    የነ ዘመነ እንዝላልነት ገና ብዙ ያስከፍላቸዋል።
    ማንም የብልፅግና ተላላኩ ፋኖን መቀላቀል በፈለገ ቁጥር እየተቀበሉ ከሰራዊቱ ጋር እየቀላቀሉ የአማራን ህዝብ መከራ አበዙት።

  • @Yonas-s5k
    @Yonas-s5k Před měsícem

    አማራ የሆንክ አንሰብስክራይብ አድርገህ ውጣ ከውሸት ጋር ምን አለህና

  • @user-ye9sd2rs6o
    @user-ye9sd2rs6o Před měsícem

    ጠቀዳዳ እየተቀደድክ ሽርፍራፊ ትለቃቅማለህ ። ዛሬ በቀባጠርከው ነገ ታፍርበታለህ አራጋቢ ። እነሱ ወደ አንድ ይመጣሉ ።

    • @GovernmenMagnitude
      @GovernmenMagnitude Před měsícem

      ከራስ በላይ ነፋስ አሉ። ራሳቸው በመግለጫ የሚያንቆረቁሩትን ነው ያንጎራጎረው ጥፋቱ ምንድን ነው?

  • @user-io9kb4vp1t
    @user-io9kb4vp1t Před měsícem

    😂😂😂😂

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 Před měsícem

    360

  • @HuHuKolokolo
    @HuHuKolokolo Před měsícem

    Nten yeminert anara yelem ante eko mehaden shetek balderasen endayhonu adergeh kinjiten belteh wed amara ayechachelem emenegn timitaleh yekenat guday nee

  • @user-jv4vj4ep3u
    @user-jv4vj4ep3u Před měsícem

    ዘመነ ስልጣን እስካገኘ ድረስ ችግር የሉበትም ችግሩ መበለጡን አለማመኑ ነው
    ደሞ እስካ አስቡት ከእስር ቤት የተለቀቀበትን ጊዜ ሲወጣ እስከ አፍንጫቸው በታጠቁ ፉኖዎች ታጂቦ መውጣቲ (ወቅቱ ፋኖ በየጫካው የሚታደንበት ጊዜ ነበር የሱ ፋኖዎችና እሱግን መሀል ባህርዳር ከተማ በተኩስ ሲቀውጡት ነበር) እና ዘመነ ከብልፅግና ጋር ምን አይነት ስምምነት ቢኖራቸው ነው ብሎ መጠርጠሩ አይከፋምና ብትመረምሩ ብየ እመክራሉሁ

  • @hailyesusgizachewNegash
    @hailyesusgizachewNegash Před měsícem

    Gena kahunu tel😅

  • @user-ph1oc5us4p
    @user-ph1oc5us4p Před měsícem

    👎👎👎👎👎👎

  • @zelyemeklit9005
    @zelyemeklit9005 Před měsícem

    Hasetegna mereja new yemetsetut....