እስክንድር “ የተሻልኩ መሪ ስለሆንኩ ተመርጫለሁ! ”የአማራ ፋኖ በጎንደር "የተመሰረተውን ድርጅት እና መሪ አልተቀበልንም!"|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Komentáře • 749

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 Před měsícem +16

    የተንቀዠቀዠው በስውር ይሰራው የነበረውን በግልጽ አወጣው።በጣም ጥሩ ነው። ድብቅ እንጂ የተገለጠ አይጎዳም።

  • @BirukTsegaye-zz9pz
    @BirukTsegaye-zz9pz Před měsícem +22

    ምርጫው እንደገና ይታይ ሁሉንም ያማከለ ይሁን

  • @user-mm3ny5tm1s
    @user-mm3ny5tm1s Před měsícem +42

    የሸዋ ልጅ ነኝ ሁሉም የአማራ ፋኖ አመራር 7ቱም አደረጃጀት በአድ ላይ መመራረጥ አለበት አስክድር ግን ይረፍ

    • @fasiszm
      @fasiszm Před měsícem +1

      አማራን የሚከፋፍል መሪ አያስፈልግም:: መአከላዊ እዝ ይመስርቱ:: ከፋፋይ ያልሆኑ ሁለት ሰዎችን መአከላዊ እዙ ምክትል ሰብሳቢ ማድረግ ይችላል::
      እስክድር በባልደራስ ለመጥለፍ ነው አማራን ሚፍጨረጨር:: አያስፈልግም::

    • @abatezinabe3385
      @abatezinabe3385 Před měsícem +1

      እውነት ነው አርፎ ይቀመጥ ይሄ ተብታባ ።

    • @user-bk4tu6ce6y
      @user-bk4tu6ce6y Před měsícem

      እንች አህያ ነሽ እክንድር ንጉስ ነው

    • @user-bk4tu6ce6y
      @user-bk4tu6ce6y Před měsícem

      አማራ መሬያቸውን መርጦል እሱም እስክንድር ነው : አርበኛ እስክንድር

    • @user-bk4tu6ce6y
      @user-bk4tu6ce6y Před měsícem

      አንች ማአዛ የሚሉሽ የወያኔ አህያ መርዝ መርጨትሽ ነው : ደደብ ሆዳም :

  • @tsinat982
    @tsinat982 Před měsícem +19

    እስክንድር ኖን እንደፈራሃት ህዝቡ አጥብቆ ኖ ይልሃል

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 Před měsícem +19

    ንግግር እንኩዋን አይችልም እስክድር

  • @bbhh211
    @bbhh211 Před měsícem +29

    ኧረ እስኬ እባክህ ከሁሉ የፋኖ ሀላፊዎች ጋር በደንብ ተነጋገር ለብቻ የሚወሰን ነገር የለም አፈርን አሁንስ አይ አማራ መች ይሆን ፈተናችን የሚያበቃው

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Před měsícem +46

    ሲጀምር እስክንድር አሳቡን መገለጥ የማይችል ሰዉየ አማራን የሚመራ አደለም አባሩልን

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u Před měsícem +1

      ጅሉ ዘመነ ካልመራ ነው የምትለው

    • @ZinaweZewege
      @ZinaweZewege Před měsícem +1

      ​@@user-ww2ph8fp7uጅሉ አንተ ነህ እንከፍ

  • @Spagetovich
    @Spagetovich Před měsícem +15

    ሲጀመር 9 ድርጅት ከየት መጣ? ጎጃም 1 ድርጅት ብቻ ያለው በመሆኑ ጠቅላላ ሊሆን የሚገባው 7 ድርጅት ነው።
    እስክንድር ፋኖን ሲጠራ እንኳን አማራ አየመስልም፤ ኖ ፊደልን ስለማያጠብቅ የAI ስሪት እንደሆነ ያረጋግጣል።

  • @user-vs2nt4fz6o
    @user-vs2nt4fz6o Před měsícem +16

    በተቻለ መንገድ ለማስታረቀ ሞክሩ ትክክለኛ የፋኖ ደጋፊዎች የብልጽግናን ፋኖ አይመለከተም ።ፋኖ ያሸንፋል በወንዶሞቻችን ላይ ያለዉ ልዩነት ይቀረፋል ሰይጣን ይከስርአል

    • @awdarda
      @awdarda Před měsícem

      ምርጫዉ ፎትሀዊ ከሆነ የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ ወይም እስክንድር የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ

    • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
      @StopAmharaGenocidersTplfOnge Před měsícem

      ​@awdarda who won?

  • @user-po9tk8uw1f
    @user-po9tk8uw1f Před měsícem +43

    ኧረ ምን አይነት ሬሳ ነው ይህ እስክንድር የሚሉት በመጀመሪያ" ፋኖን" አስተካክለህ ጥራ!!ሙትቻ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Před měsícem +15

    ፋኖ ወቻችን ከፋፈላቸው እኮ እስክንድር የሚባል ሰዉየ እም የተረገመ ሰዉየ ነው

  • @EbabuHabtemariem-tm3vf
    @EbabuHabtemariem-tm3vf Před měsícem +28

    እስክንድር ነጋ አንተ የአማራ መሪ መሆን በምንም አይነት አታቻልም ድል ለአማራው ፋኖ

    • @awdarda
      @awdarda Před měsícem +2

      የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ:: ካልተሳካም አብራችሁ ወደ መቃብር ውረዱ::

    • @user-hw6dx3wi4x
      @user-hw6dx3wi4x Před měsícem

      እክንድር ትግሬ ነዉ

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 Před měsícem +30

    ክብር ለጀግናው አሰግድ❤❤❤

    • @zola3464
      @zola3464 Před měsícem +3

      ሞት ለደደቡ አሰግድ ‼️

    • @seifukebede9824
      @seifukebede9824 Před měsícem

      @@zola3464 ጥንብ ቆሻሻ መለኩሴ ደፋሪ ትግሬ ምናባክ አገባህ አመራር ራ ትግል ውስጥ👹🤮👹👹🤮🤮👿👿👿👿

    • @tsehaytube7653
      @tsehaytube7653 Před měsícem +2

      ​@@zola3464አይባልም ምናረገ

    • @zola3464
      @zola3464 Před měsícem

      @@tsehaytube7653 ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር አይስማማም : እንደ እብድ ውሻ ከዚህም ከዚያም ጋር ይናከሳል ‼️

    • @ZinaweZewege
      @ZinaweZewege Před měsícem

      ​@@zola3464mot lante ebit letegoletkewu

  • @marknugsa3696
    @marknugsa3696 Před měsícem +16

    አሁን ትግሉ እየጠራ አና ድብቅ ተላላኪ ዎችም እየተለዩ ነው

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv Před měsícem +25

    ፋኖዎቹ አሁን ላይ አሪፍ ነገር ነዉ የፈጠሩት 7 የነበረዉ ድርጅት ወደ ሁለት መምጣታቸዉ በጣም ቆንጆ ነዉ ነገ ደግሞ ወደ 1 ይመጣሉ ስለዚህ ነገ ከምትተዛዘቡ ሁለት ሆናችሁ ተጎዙ

    • @user-gp6ip1ud5y
      @user-gp6ip1ud5y Před měsícem

      መቼ ና 2 ሀኑና እሰከድርን ማየፈልግ ፋኖ እና ዲያስፓረ በበዛበት ገዜ አፉን ቢዘጋ አሁን ይሻለዋል በሰ ምክንያት ኢትየ360 አነ አበበ በለው እየተጠሉ ነው እነሱም አላርፈ ስለለ ጠይት ለተጠቀ ብሰት አትሰጠው እስክድርን እስከወዲያኘው እዳያሰናበተው ይረፍ☝

    • @awdarda
      @awdarda Před měsícem +3

      ምርጫዉ ፎትሀዊ ከሆነ የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ ወይም እስክንድር የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ

    • @ሳራአህመድ
      @ሳራአህመድ Před měsícem +1

  • @solomonabebe1388
    @solomonabebe1388 Před měsícem +44

    ሮሀ ሜድያ በጣም የሚያሳዝንና ሚዛናዊነት የጎደላቸውን ዜናዎችን ማቀረብ ተግባራችሁ ሆኗል። የአማራ ህዝብ የሚፈልገው የሚያለያየውን አይደለም የሚያቀራርበውን ወገናዊነት የተሞላው ጋዜጠኝነተ ሳይሆን አክቲቪስትነተ ነው ስለዚህ ከወገናዊነት የፀዳ ጋዜጠኝነትን አሰዮን አታለያዪት ህዝቡን በዚህ በእናንተ አዘጋገብ የሚጠቀመው መንግስት ብቻ ነው።

    • @awdarda
      @awdarda Před měsícem +2

      ምርጫዉ ፎትሀዊ ከሆነ የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ ወይም እስክንድር የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před měsícem +2

      ​@@awdardaእስክንድር ከአዲስ አበባ ጀምሮ እስከ አማራ ክልል 5 ድርጅት መስርታል የባልደራሲ ፓርቲም መስራች እስክንድር ነዉ ምርጫዉ ፍትሃዊ አይደለም ያሉ ፍኖች አሉ አንዱ ምሬ ነዉ 14 መስፈርቶች አዉጥተዉ እንደነበርና እስክንድር መስፈርቶቹን ማማላት፣ ስለማይችል፣ ፣ሁኖ ተገኘ ዱላ ይዞ ፋኖን የሚከተለዉ እስክድርም ፣ ዛሬ እኔ ነኝ መሪ ብሎ መጣ መተኮስ የማይችል ስንት ጀግና ባለበት የፋኖ ትግል እንደ ናሁ ሰናይ የመሰለ ባለበት የፋኖ ትግል ትላትና ከአዲስ አበባ መጥቶ መሪ ልሆን መሞከሩ ያሳፍራል ፓርቲ ያለዉ እስክንድር በፋኖ ደም ማንም ፓርቲ ስልጣን አይዞም ፣ ነዉር ነዉ ማንም አማራም አይቀበልም አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ ፋኖ ብቻ ነዉ እስክንድር ለምሬ መሪ አይሆንም ነዉር ነዉ ማን ባደራጀዉ ማን ይገባል በቆራጣ

    • @saruyoha2590
      @saruyoha2590 Před měsícem +2

      very true, i never thought Roha will be ...so sad

    • @etsewonde5181
      @etsewonde5181 Před měsícem

      አወነተ ነው

  • @enquahonenibret9188
    @enquahonenibret9188 Před měsícem +9

    ምን አይነት ሰው ነህ በእግዚአብሔር ስልጣን ካልፈለክ ለምን አርፈህ አትቀመጥም ይህንን ያህል ተቃውሞ እያስተናገድህ የሆነ ፀበል ያስፈልገዋል ።

  • @rokanyisakor
    @rokanyisakor Před měsícem +38

    ፋኖ የሚለውን ቃል እንኳን ሲጠራው በጣም ያስጠላል።

    • @ninigetaneh2634
      @ninigetaneh2634 Před měsícem

      😂

    • @enawgawabathun3355
      @enawgawabathun3355 Před měsícem

      @@rokanyisakor ፋዶ ይለዋል እያለች ነበር እህቴም ደግሞ ሲማጸን የተከበርህው የአለም ህዝብ ይላል በተማጽኖ ደረጃም የአማራን ህዝብ አይደለም
      የተከበራችሁ የበረዳ አዳሪወች ብሎአል ሀይለማሪያም ደሳለኝ በአንድ ወቅት

    • @sewtsew1285
      @sewtsew1285 Před měsícem

      ጥላቻ ያጠፋናል

    • @Fatmahmousa-nl1ks
      @Fatmahmousa-nl1ks Před měsícem

      #👎👎

    • @user-sb7vb5ur9k
      @user-sb7vb5ur9k Před měsícem

      Eskender nega is not genuinely from Amhara ethnic.
      the way he pronounced Fano justified who he really is!
      Wake up, the Amhara people!

  • @GundeAu
    @GundeAu Před měsícem +10

    ማን እንደፃፈው የማይታወቅ መግለጫ አንችም ማቅረብ ጀመርሽ። ተነቃቅተናል መዓዛ። እዚህ መረጫጨት ባትገቢ ጥሩ ነው።

    • @awdarda
      @awdarda Před měsícem

      ምርጫዉ ፎትሀዊ ከሆነ የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ ወይም እስክንድር የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před měsícem

      @@awdarda መሰፈርቱስ14ቱ

  • @wubamlaksenbeta4992
    @wubamlaksenbeta4992 Před měsícem +32

    በኢትዮጵያ ጥበብ እና ባህል እኔ የተሻልኩ ነኝ የሚል ሰው ደካማና ፖለቲከኛ እንጂ ጥበበኛ አይደለም።ፖለቲከኛ እና ጥበበኛ ይለያያሉ ።

    • @YeMelkamu
      @YeMelkamu Před měsícem

      እርእሱ የመዓዛ ቃል እንጅ የ እስክንድር አይደለም!.... እስክንድር ያለውን የራሱን አንደበት መግለጫው ላይ ስማ:: የዜናውን እርዕስ መዓዛ አማራን የመለያየት የሎሌነት ስራዋን ለማጠናከር እንዲመቻት አጣምማ ያቀረበችው ነው:: እስኪ በአንድ ጎታች አትጏተቱ!!!!!

  • @meretemengesha3977
    @meretemengesha3977 Před měsícem +19

    ምናለ ወሬውን ቀንስችሁ በውስጥ ብትጨርሱ።

  • @aklilugebremicaele1964
    @aklilugebremicaele1964 Před měsícem +4

    እህቴ አንቺ ልዩነትን ሳይሆን አንድ የሚሆኑበትን ሁኔታ ስበኪ::

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju Před měsícem +4

    ሁለቱ ጀግኖቻችን ስሙኝ አንድ ካልሆንን ሁላችን እንጠፋለን!!!!እግዚአብሔርን አናሳዝን የአማራ ህዝብ ስቃይ በቅርቡ እንዲያበቃ እኔ ሊሙትን የአባቶቻችንን ታሪክ መድገም አለብን እንጂ መወጋገዙ ተገቢ አይደለም::በዉሾች ምላስ ላይ አንዋል እንደለመድነዉ የጀግና ዉሎ እንዋል!!!!ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Beza27Tube
    @Beza27Tube Před měsícem +21

    ካፈርኩ አይመልሰኝ ጭንብልህ ተገፏል ታናሹ እስክንድር እስኪ መጀመሪያ ፋኖን አስተካክለህ ጥር 😅

  • @Eth548
    @Eth548 Před měsícem +54

    ማንም ጋር ይሁን እውነቱ ሁለቱም ወገኖች ህሊና ቢሶች ናቸው ሮሃ ሚዲያን ጨምሮ አማራ እድለኛ ህዝብ አይደለም ያሳዝናል 😞

    • @kemalabdulaziz1661
      @kemalabdulaziz1661 Před měsícem +4

      እንዳንተ በቀላሉ ተስፋ የሚቆርጥ ሰው አቅመቢስነቱን አምኖ የተቀበለ ብቻ ነው።

    • @Eth548
      @Eth548 Před měsícem +1

      መሬት ላይ ያለው ችግርም እንዲህ አይነት ነው እኔ ካንተ ከባለቤቱ የተሻለ ስሜትህን አውቅልሃለው ባይነት!?!

    • @awdarda
      @awdarda Před měsícem +2

      ምርጫዉ ፎትሀዊ ከሆነ የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ ወይም እስክንድር የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ

    • @melkamuyigzaw-r7x
      @melkamuyigzaw-r7x Před měsícem +1

      ፋኖ ከአንድ መሪ ይልቅ በምክር ቤት ቢመራ ይሻላል

    • @zahraa3088
      @zahraa3088 Před měsícem

      ​@@Eth548እኛይህኬሻ እዲመራንአንፈልግም😂

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o Před měsícem +35

    ድል ለፋኖ❤💪💪💪💪💪

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Před měsícem +23

    ኧረ እስክድር የሚባል ሰዉየ አባሩልን ፋኖዉችን አከፋፈላቸው እኮ ምን ሾሆ የሆነ ሰዉየ ነው

  • @abebaalle6516
    @abebaalle6516 Před měsícem +41

    እስክንድር መሪ ከመሆን የድርጅቱ የበላይ ጠባቂ ና አማካሪ እንደ አቦይ ስብሃት ቢሆንስ?

    • @MisganawuHabtamu
      @MisganawuHabtamu Před měsícem +1

      ምናልባት

    • @TinsayeshNafekeje
      @TinsayeshNafekeje Před měsícem

      አቦይሰበሀት ለድርጅታችን መለሰ ከኔ በበለጠ ይጠቅማል ብሎ ሰልጣን ሳያጎጎዉ በፍቃዱ ነዉ ለመለሰ የሰጠዉ። በጣም ያሰቀናል አሁንም እሰክንድ በአብላጫ ከተመረጠ ሊላዉ ነገሩን ኮሰ በመሬት ማድረግ ይቻላል። እኛ ማንም ይምራ ጭቅጭቁ ሰለቸን።

    • @MisganawuHabtamu
      @MisganawuHabtamu Před měsícem

      @@TinsayeshNafekeje አይ ቢሆንም ጥርት ብሎ እንጅ በመመሳጠር የመጣን ስልጣን አንቀበልም!!!!

    • @TinsayeshNafekeje
      @TinsayeshNafekeje Před měsícem

      @@MisganawuHabtamu ታዲያ ከመጀመሪያዉ ምርጨዉ ከመጀመሩ በፊት የላዉን ችግር በቅድሚያ ለምን አልፈቱም? እንዴት ችግር እያለ ወደ ምርጫ ሊሄዱ ቻሉ? ወይሰ እመረጣለሁ ብሎ ያሰበዉ ሰዉ ሰላልተመረጠ ነወ ወይ ነገሩ ወደ ጭቅጭቅ የተቀየረዉ? ለማንኛዉም ግርግሩ ለብልፅግና ሰርግ እና ምላሸ ሆኖል። እንደ እኔ ሀሳብ ትልቁን ሰአል በመመልከት ሰከን ብለዉ ችግሩን ቢፈቱት መልካም ነዉ። ለአኛ ሁለቱም አንድ ናቸዉ ። የአማራ ሰቆቆ እንዱቆም ነዉ አብረን የምንታገለዉ ለሰልጣን መሆን የለበትም። ችግራቸዉን ፈተዉ እኛንም ያሳርፍን ።

    • @user-ww2ph8fp7u
      @user-ww2ph8fp7u Před měsícem +1

      የቲም አመራር መመስረት ይቻላል የትም አለም አለ

  • @amaamm-td5tu
    @amaamm-td5tu Před měsícem +32

    እስክንድር መሪ አይሆንም የአማራን ህዝብ ለባርነት የሚመልስ ነው እስክንድር የፋኖንን ትግል ለማኳለሽት የተሰራ ሴራ ነው ፋኖወች መንቃት አለባችሁ

    • @leoulattlee4994
      @leoulattlee4994 Před měsícem

      Ignorant !!! We wouldn't expect rational mental coherence from IGNORANTS !!!!

    • @EbabuHabtemariem-tm3vf
      @EbabuHabtemariem-tm3vf Před měsícem

    • @awdarda
      @awdarda Před měsícem +1

      የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ:: ካልተሳካም አብራችሁ ወደ መቃብር ውረዱ::

    • @dondada3220
      @dondada3220 Před měsícem

      ጅል

    • @dondada3220
      @dondada3220 Před měsícem

      @@awdarda ትክክል

  • @samuelgebeyehu3252
    @samuelgebeyehu3252 Před měsícem +2

    እስከዛሬ ድረስ እስክንድር ለህዝብ እንጅ ለስልጣን የሚታገል አይመስለኝም ነበር።

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 Před měsícem +16

    ይሄ መምህር ምንተስኖት የሚባል ሰው እንደው እፍረት እና እሉንታ ምናምን የሚባል ነገር የለውም

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před měsícem +2

      የአዲስ አባባ ናዋሪ ነዉ የእስክንድር የድሮ ጎደኛ ነዉ

    • @enawgawabathun3355
      @enawgawabathun3355 Před měsícem +2

      @@aynalemageze8592 የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የወሎ ፋኖ ዕዝ በዋርካው የሚመራው
      የአማራ ፋኖ በጎጃም በነ ዝናቡ እና ዘሜ የሚመራው
      የአማራ ፋኖ በጎደር በነ ባዩ ቀናው የሚመራው
      እነዚህ ሁሉ አካሄዱ ስህተት ነው አብረን ለመሆን ጥረት ብናደርግም በዚህ ሂደት የለንበትም እያሉት እሱ አይሰማም ጭራሽ የግድ ነው እንዴት
      እንዴት ኢትዮጵያ በ11አደገች እንላለን ላለምን ምን ብለን ነው የምናገረው ያለውን ሰውዩ የድሮው የፖርላማ አባሉን ያስታውሰኛል
      ቡልቻ ደመክሳ መሰለኝ ሰውዩው

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před měsícem

      @@enawgawabathun3355 እስክንድር የባልደራሲ ፓርቲ፣መሰራች እንደሆነ ሁሉም ይወቅ ይህ ምንተስኖትም አንዱ መስራች ነዉ የባልደራሲ ፓርቲ

    • @enawgawabathun3355
      @enawgawabathun3355 Před měsícem +1

      ​@@aynalemageze8592ባልደራስ መገድ ላይ ነበር የተመሰረተው በቃ፣ እራሱ አስመራጭ ሆነ ማን ይሁን ተባለ እስክንድር አለ አንዱ እጅ አውጡ አለ አወጡ በቃ እናመሰግናለን ድል ለዲሞክራሲ አለ በቃ

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před měsícem +2

      @@enawgawabathun3355 ክክክክ የእስክንድር ጨዋታ አያልቅም እኮ

  • @godgotthis5345
    @godgotthis5345 Před měsícem +2

    እባካችሁ ልዩነትን የሚያሰፋ ነገር ዜና ብላችሁ አትስሩ! ትግሉን ከማዳከም ውጭ ምንም ፋይዳ የለውም:: ለአማራ ሕዝብ አስባችሁ ለፋኖ የሚጠቅም ብቻ ዘግቡ:: ይሄ በሀሳብ መለያየት ያለ ነው ደግሞም በቃ ያልፋል:: እግዚአብሔር ፈጣሪ አምላክ መከራው ለበዛ ለአማራ ሕዝብ ይራራ መፍትሄውንም ፈጥኖ ያዘጋጅለት:: ድል ለፋኖ! እረፍትና ስላም በረከት ለመላው የአማራ ሕዝብ!!!

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před měsícem +11

    ጎንደርየ የጀግኖች አቤት ማስተዋል ልጆችሽኮ ተሰጧቸዉል እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ሌላዉማ ምድረ ሆዳም ሁሉ በእነ ዉባንተ ደምና በነ ናሁሰናይ ደም ስልጣን ለመያዝ ይጋጋጣል ምድረ ቆሻሻ እነ ዉባንተ አነ ናሁሰናይ ለእናተ ስልጣን አይደለም ሂዎታቸዉን የሰዉ ለአማራ ነፃነትጅ ለእናተ ስልጣን አይደለም ምደረ ማሀይም ደንቆሮ

    • @Arab_20_Car
      @Arab_20_Car Před měsícem

      🤫🤫🤫 ሰለ ጎንደር የመናገር ሞራል የለህም🤫🤫

    • @addisemetiku1495
      @addisemetiku1495 Před měsícem

      @@Arab_20_Car ደንቆሮ ሰካራም ያልተፃፈ አታንብብ

  • @Habtamu-v6y
    @Habtamu-v6y Před měsícem +2

    የእስክንድር ንግግር Ai ስሪት የሚመስለኝ እኔ ብቻ ነው 🤔 እስኪ በደንብ ስሙት

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui Před měsícem +9

    እስክድርፋኖንበዶራልእዬገዛእኔንምረጡእያለነዉ😭😭

  • @amaremengiste539
    @amaremengiste539 Před měsícem +1

    You are doing great!!!

  • @GetnetGesese-tp6hv
    @GetnetGesese-tp6hv Před měsícem +24

    ምንም ማለባበስ አያስፈልግ እስክንድር የመሪነት ብቃት የለውም ።

  • @LemlemLemlem-ok6kz
    @LemlemLemlem-ok6kz Před měsícem +6

    ሮሐ ሚዲያዎች እናንተም ተረጋጉ እስክንድር እንዲ አለ ዘመነ እንዲ አለ እያላችሁ አታራግቡ ነገሮች እስኪረጋጉ ተረጋጉ

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9ls Před měsícem +15

    ነገሮች መስመር እያዘ ነው የተደናገጣችሁ

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 Před měsícem +1

    ዘመነ ጎጃምን ነው መምራት የሚችለው፣ ሙሉ አማራን የመምራት ስለልቦና የለውም።

  • @seay2550
    @seay2550 Před měsícem +1

    እስክንድር እረፍ የምንወድህን ያህል ልንጠላህ ነው!

  • @samiabera9766
    @samiabera9766 Před měsícem +15

    ከመሳደብና ስም አጥፍቶ መግለጫ ከመስጠት የተሻለ ንግግር ነው እስክንድር ነጋ ያለው።ወርቅ ተፈትኖ ይወጣል ቢል የከፋ አይደለም።

    • @awdarda
      @awdarda Před měsícem +2

      የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ:: ካልተሳካም አብራችሁ ወደ መቃብር ውረዱ::

    • @dondada3220
      @dondada3220 Před měsícem +2

      ከእስክንድር በተቃራኒ የቆሙት ሁሉ ስድብና የጥላቻ ንግግር ነው የሚያደርጉት።
      የአማራ ባህል ና ፍርሃ እግዚዓብሄር የሚባል እንኳን አልፈጠረባቸውም።

  • @saheedAli-yn1dz
    @saheedAli-yn1dz Před měsícem

    ድል ለፋኖ

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Před měsícem +1

    በጣም ታዛዝናለህ ማለት ነው:: ለፅበል ሄደህ የፋኖ አለቃ አታፍርም:: አይ መዋረድ
    የፋኖን ትግል መጥለፍ ነው::

  • @nahomasamere
    @nahomasamere Před měsícem +3

    እስክንድር የአማራ ህዝብ አንተን መርጦ ዳግም ወደ ባርነት ይወረወር ዘንድ አይሻም እና እባክህን አትበጥብጥ።

  • @AlemuAlemu-go4iu
    @AlemuAlemu-go4iu Před měsícem +5

    እስክዲር አማራን አይወክልም ይገርማል

  • @TadeleGebreyesus-yd1fm
    @TadeleGebreyesus-yd1fm Před měsícem +1

    እስክንድር በፍፁም መሪ ሊሆን አይችልም ጎንደር ጎጃም ወሎና ሸዋን ያላቀፈ ምርጫ በፍፁም አይሳካም ምርጫው በድጋሚ መደረግ አለበት ራሱን ከምርጫው ማግለል አለበት ።

  • @mandefro5229
    @mandefro5229 Před měsícem +3

    ዋናው አብይን መጣል። ከዛ በኧላ መመካከር ነው። ህዝቡ ይመርጣል በርቱ ፋኖዎች

    • @awdarda
      @awdarda Před měsícem

      ምርጫዉ ፎትሀዊ ከሆነ የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ ወይም እስክንድር የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ

  • @BerhanuTadesse-vv8iz
    @BerhanuTadesse-vv8iz Před měsícem +1

    እረ እየተስተዋለ ፣
    ሮሃ ምን ታድርጋችሁ ፣
    በተለያየ ሃሳቦች የሚመጡትን ምልከታዎች ከወገንተኝነት በነፃ ሁሉንም ታቀርባለች ፣
    ይሄ የአንድ ጋዜጠኛ መርህ ነው ።
    እየተስተዋለ ጎበዝ ።

  • @eztg2758
    @eztg2758 Před měsícem

    አዎ የተሻለ ለአማራ ለ33ዓመታት የታገለ ጀግና የአማራ ልጅ ነው

  • @tedteddy6081
    @tedteddy6081 Před měsícem +9

    ፋኖ ብሎ ጠበቅ አርጎ አይለውም። ለአማራ ባዳነቱን ያሳብቅበታል።

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 Před měsícem +1

    ከውጭ ያሉትን ባንዳዎችን አትሰማ የአገር። እንጅ የግሩፕ የለም

  • @2Kmt
    @2Kmt Před měsícem +14

    Roha media ብትጠነቀቁ ይሻላል የፋኖን የሀሳብ ልዩነትን ለማስፋት የምታደርጉትን ድርጊት ብታቆሙ ይሻላል እንቢ ካላችሁ ጉዳችሁን ነው የምናወጣው

    • @girmakassa6231
      @girmakassa6231 Před měsícem

      የምን ጉድ ነዉ የምታወጣው ዉሻ። ጉድ ካለባቸዉ ምን ትጠብቃለህ። ሮሃ ጋ ማሽቃበጥ የለም። የፋኖ ትግል ላይ ሴረኝነት ቦታ የለዉም። ሁሉም ነገር ተፍረጥርጦ ገሀድ ይወጣል።

    • @awdarda
      @awdarda Před měsícem

      ምርጫዉ ፎትሀዊ ከሆነ የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ ወይም እስክንድር የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ

    • @zahraa3088
      @zahraa3088 Před měsícem

      ምርጫዉ ፍትሀዊይ አይደለም አለቀ ማስፈራራቱ ደግሞ ምሀይምነትነዉ ምሬዘመነ አሰሰግድየሌሉበት ድርጅት ገደል ይግባ😂

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před měsícem

      ​@@zahraa3088ምርጫዉ ትክክል ነዉ ለሚሉ 14 ቱ መስፈርቱስ በልዋቸዉ

    • @muluTam7471
      @muluTam7471 Před měsícem

      You can fabricate fake information

  • @user-pb6nq3bz7w
    @user-pb6nq3bz7w Před měsícem +19

    ሮሀ ግን በጣም ትዝብት አታ ትርፋ ከርእሱ ጀምሮ ነገሩን እሚያከር ነገር እየለቀ ቃቹ ነው

    • @TsegayeKassa-id7km
      @TsegayeKassa-id7km Před měsícem +1

      በጣም
      የብልፅግና ሚዲያኮ ነው የመሰሉት።
      መአዛ ይሄንን ነገር ታውቃለች ወይስ አንባቢዋ የምታጫጭሰው

    • @Neww452
      @Neww452 Před měsícem

      እስክድር በሁሉም ሚዲያ እየለፈለፈ .....ያልተስማሙበት እንደሆነ እነሱን እንደማይወክሉ ህዝብ ማወቅ አለበት

    • @dondada3220
      @dondada3220 Před měsícem

      እነ ምሬ ና ዘመነ ካሴን ከበስተጀርባ አንጃ ፈጥረው እንዲከፋፈሉ ከሚያደርጉት ግለሰቦች አንዷ መአዛ መሀመድ ነቺ!

  • @Spagetovich
    @Spagetovich Před měsícem +2

    ሮሃ አትቸኩይ!

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Před měsícem +27

    የተሻለማ ቢሆን ቢያንስ መስፈርቱን ያልፍ ነበር፤ይልቅ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ ስር ያሉ ጀግና የፋኖ ብርጌዶች "የእስክንድር ፋኖ"ከመባላቸው በፊት አቋማቸውን ቢፈትሹ መልካም ነው፤ይህ የአማራ ትግል እንጂ እስክንድርን ለማንገስ የሚደረግ ትግል አይደለም!ድል ለፋኖ!!!💪💪💪💪💪ውድቀት ለአቢይና እስክንድር!!!

    • @emagag8161
      @emagag8161 Před měsícem

      የተከበራችሁ ወገኖቸ፣
      የአማራ ህዝብ የሕልውና ትግል መንፈሳዊ እንዲሁም አካላዊ ነው።
      መንፈሳዊ፦
      በዕኔ ግምገማ ጠሚር አብይ አህመድ አሊ የሚመራው መንግስት(አገዛዝ) exersise authority over as of nation አቅሙ(ኃይሉ) ከአጋንንት ነው መክንያቱ የሰው ደም ሲፈስ ደስታ የሚሰማውና ምንም አይነት የሀዘን ስሜት(has not feelings of pity and sorrow fo someones else's misfortune የሌለው በደም መጣጩ አጋንንት ስለሚመራ ነው።
      ምስክር (ማስረጃ)
      በ2019( በ212) ከሸገር ሚዲያ (አሻም) አዘጋጅና አቅራቢ ከጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ ጋር በአደረገው ቃለ መጥይቅ፣ዘና ብሎ ምንም ዓይነት የሰው ልጅ ህይወት መቀጠፍና መጨፍጨፍ ሳይሰማው እና ሳይሰቀጥጠው.. በኢትዮጵያ ብዙ የሰው ደም ሊፈስ ይችላል ነገር ግን ኢትዮጵያ ትቀጥላለች!!
      እነሆ እግዚአብሔር ያሳያችሁ የአንድ ሀገር መሪ ዋና ተግባሩ በሀገሩ ውስጥ የሚኖረውን ሕዝብ ሠላምና ደህንነት ከክፉ መጠበቅ አይደለምን ??
      ይባስ ብሎ የበለጠ የሰው ደም ይፈሳል ማለት አጋንንታዊ አይደለምን??
      የአብይ ክፉ ዛር(ክፋው መንፈስ) ለመጀመሪያ ጌዜ በግለጽ የተጋጨውና የተቃወመው ለዛውም በግልጽ ጦርነት እንከፍታለን ያለው በእክንድርን ላይ ነበር፣ምክንያቱም ከእስክንድር ጋር ያለውን የእግዚአብሔርን መንፈስ መቋቋም እንደማይችል በውስጡ ተረድቷል፥
      ፈርቶታል፤እንደ ሚያሳድደውና እንደሚያጠፋውም ያውቃል።
      የሊቀ ሰይጣኑም ህውሀትም ዛር(ክፉ መንፈስ) ፣የሊቀ ጀኒውም አብይ ክፉ ብዙ ጊዜ እስክንድርን ለማጥፋት ሞክሯል የሚችለውንም ክፉ ነገር ተጠቅሟል ነገር ግን አልቻለውም፣ ለዚያም ነው መንፈሱ በየቦታው የሚንጫጫው ።
      አሁንም ሳይታሰብ እስክንድር ወደፊት መምጣቱን አይተው ሳያውቁ የሚቃዎሙት ዘመዶቹ እና ዘዶቻችንን ማን ይምከራቸው??
      ለነገሩ የጊዜ ጉዳይ ነው ይህም ያልፋል ይገባቸዋልም።
      የአማራው ህዝብ ትግል የህልውና የፍትህ ነው፣በመሆኑም ድሉ ቅርብ ነው
      ፈጣሪም የንጹሀንን ደም መፍሰስ መጨፍጨፍና መከራም ተመልክቶ በጽድቅ ሊፈርድ አማራውን ሊረዳው የእግዚአብሔር አምላክ እጅ ተዘርግታለች🙏🏽🙏🏽
      ድል ለአማራ
      ድልለፋኖ
      💪🏽💪🏽🙌🏽✌🏼

    • @mimiworku4129
      @mimiworku4129 Před měsícem +1

      እስክንድር ጭብሉን አውልቅ ብላ የጠየቀቺው ጋዜጠኛ ትዝ አለኝ ለካሰ ይሄ ሰው አረንጓዴ ሣር ውሰጥ አድፍጦ የተቀመጠ እባብ ነበር።

  • @fasiszm
    @fasiszm Před měsícem +2

    አማራን የሚከፋፍል መሪ አያስፈልግም:: መአከላዊ እዝ ይመስርቱ:: ከፋፋይ ያልሆኑ ሁለት ሰዎችን መአከላዊ እዙ ምክትል ሰብሳቢ ማድረግ ይችላል::
    እስክድር በባልደራስ ለመጥለፍ ነው አማራን ሚፍጨረጨር:: አያስፈልግም::

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 Před měsícem

    አማራየ 💪🏽🥰

  • @AmaraFano-yx2oz
    @AmaraFano-yx2oz Před měsícem +2

    የሮሃ እንደዚህ ማሽቃበጥ በጣም ያሳዝናል!!! ከዘመድኩን ብሳችሁ ቀራችሁ

  • @keberabebirhanu2000
    @keberabebirhanu2000 Před měsícem

    ግልጽ እና ፍትሃዊ የህዝብ እውቅና ያለው ከግንቦት7 እና ከዲያስፖራ የተገለለ ምርጫ ድጋሚ ይደረግ

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9ls Před měsícem +6

    ጅምር ስለሆነ መሠናክሎችን እናልፋለን

  • @GebereMedehin-mf1oy
    @GebereMedehin-mf1oy Před měsícem

    አንድ አማራ አንድ ድል

  • @TsegayeKassa-id7km
    @TsegayeKassa-id7km Před měsícem +4

    የጎንደር እዝ ስንት ነው?
    ሚዲያዎች ግን ብትጠነቀቁ ይሻላል።እስክንድር ከፋፈለ እያላቹ እራሳቹ አትከፋፍሉ

  • @dondada3220
    @dondada3220 Před měsícem +3

    ከእስክንድር በተቃራኒ የቆሙት ሁሉ ስድብና የጥላቻ ንግግር ነው የሚያደርጉት።
    የአማራ ባህል ና ፍርሃ እግዚዓብሄር የሚባል እንኳን አልፈጠረባቸውም።

  • @yonas3643
    @yonas3643 Před měsícem +1

    ማንም ይምራ ማንም እኛ አማራ ነን

  • @amsale1188
    @amsale1188 Před měsícem +3

    የናንተ አላማ አልገባኝም።

  • @ayalewdemissew9761
    @ayalewdemissew9761 Před měsícem +5

    Eskinder proved himself as if he is a crazy man!!!

    • @dondada3220
      @dondada3220 Před měsícem

      እንግሊዘኛ ተጽፎ ተሞቷል ክክክክ

    • @ካሳ
      @ካሳ Před měsícem

      የተማረ ሁኖ ልብ ውልቅ ብሏል

  • @kingdavid5792
    @kingdavid5792 Před měsícem +14

    Roha you need to be independent About FANO

    • @awdarda
      @awdarda Před měsícem +2

      ምርጫዉ ፎትሀዊ ከሆነ የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ ወይም እስክንድር የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ

    • @bethsucks7712
      @bethsucks7712 Před měsícem

      Meaza be independent. Ok.

  • @AyatDaily602
    @AyatDaily602 Před měsícem

    ሮሀ ጥሩ ዜና

  • @dejenebahiru1015
    @dejenebahiru1015 Před měsícem

    መላው የአማራ ፋኖ በጎጃም እዝ የወሎ የጎንደርና የሸዋ ፋኖ እዞች በከፊል አልተስማማንበትም እያሉ እንዴት ነው የፋኖ አንድነት ድርጅት ተመስርቷል የሚለው? ለአማራ የህልውና ትግሉ መሳካት የፋኖ አንድነት ወሳኝ ስለሆነ ረጋ ብሎ መነጋገርና መስማማት የተሻለ ይሆናል::

  • @YHC123
    @YHC123 Před měsícem

    አሁን ጀምሮ እንደዚህ ያለ ክፋት ና አንባገነንነትን ከእስክንድር ነጋ ማየቴ እጅግ በጣም ሲበዛ ገርሞኛል ። ከአፉ የሚወጣው አማረኛ ሁሉ ጠላትን ከሚናገርበት በላይ የከረረ ነው ። ይገርማል በጣም ❗️

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 Před měsícem

    እስክንድር ኤጭ ጠላሁህ ጎጠኛ ይብላህ አማራዊነትን ልታዳክም ነው የመጣሀው አንፈልግም ኤጭ

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b Před měsícem +1

    ማንኛውም ግለሰብ ከአማራ ህልውና አይበልጥም፣ እስክንድር አደብ ቢገዛ ጥሩ ነው በዚህ ወሳኝ ሰዓት መሪው እኔ ነኝ የሚል ሽኩቻ ውስጥ መግባት ሌላ ድብቅ አጀንዳ እንዳለው ያስነሳል።

  • @user-vf2jj7xz8p
    @user-vf2jj7xz8p Před měsícem

    የተሻልኩ ነኝ በስራ እንጅ በውሬ? የሊላዉን አምዕሮ የሚጠብቅ ከኔ የተሻለ አለ የሚል ለራሱ ስልጣን ሳይሆን ለሕዝብ የሜሆን እ/ር ይስጠን

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude Před měsícem

    ድምፅ እና ፍትህ ለሚታፈኑ ተጠልፈው ደዝባቸው ለጠፋው ለሚደፈሩ ለሚገደሉ ለሚሰደዱና ተርበው እና ተጠምተው በግፍ ለሚደፉ የግፈኞች ሰለባዎች ኢትዮጵያዊያን ሁሉ።

  • @alemteffera
    @alemteffera Před měsícem +2

    ሮሀ ሚዲያ የፋኖን ልዪነት በዚህ ያህል ማስጮህ የፈለጋችሁበት ምክንያት አልገባኝም? ስሜታዊ ከመሆን ወጥታችሁ ሰክነት በተሞላበት መንገድ ማንንም ሳትነቅፉ ችግሮቹ የሚቀረፉበትን እና መሪዎቹ አንድ ሆነው እንዲወጡ ህዝብ ግፊት እንዲያደርግባቸው ብትሰሩ ጥሩ ነው::

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Před měsícem +6

    አቶ እስክንድር ልታፍር ይገባል

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b Před měsícem +1

    እስክንድር እስከዛሬ ለከፈልከእ መድዋትነት ታላቅ ክብር አለን፣ አሁን ግን ቀይ መስመር እያለፍክ ስለሆነ አደብ ግዛ። አይዞህ መጀመሪያ ፋኖን ጠበቅ አርገህ ጥራው።

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 Před měsícem

    እስክንድርየሰልጣን ጥማት ያለህ አይመስለኝም መቼስ ለአላማ ከገባህ የህዝቡንችግር በማሰብ ከፋኖ አመራሮች ጋር በፍቅር ብትነጋገር ብልግና የሚባለው ጉድ አገሪቷን እና አማራ የተባለው ብሄረሰብን ማዳከምና አንደናዚ ከምድረገጽ ለማጥፋት በጉዞላይነው ድካምህን ጉዞህን ከንቱ ባታደርገው በተረጋጋ መንፈሰ ከወንድሞችህ ጓዶችህ ጋርዝቅ ብለህ ብትነጋገር ስንቱ ታጋይ አልፏል የአማራም ሆነ የሌላው ስንቱ ተጎድቷል ፍትህ አጥቷል ቤተሰብ አለህ ርህራሄ ከቤተሰብ ይጀምራል

  • @bwy3465
    @bwy3465 Před měsícem

    እስክንድር እንኳን የፋኖ መሪ ሊሆን "ፋኖ" የሚለውን በትክክል መጥራት አይችልም::

  • @fanokoke-media
    @fanokoke-media Před měsícem +2

    በእውነት ተብፉ ቆርጫለው በፍኖ ምን አይነት ስግብግቦች ናቸው ለስልጣን በፈጣሪ ስም መቸም አንድ ይሆናሉ የሚል እምነት የለኝም ተስፉየ ተሟጦ አልቋል ገና ክልላቸውን እንኳን ነፃ ሳያወጡ መናቆር ምን ይሉታል

    • @eyasuadne87
      @eyasuadne87 Před měsícem +2

      እረባሹ እስክንድር ነው አውቃለሁ ባይ አጥፊ

  • @interior12j-k7
    @interior12j-k7 Před měsícem +1

    Ok

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 Před měsícem +1

    ኧረ እስክንድርን ለቀቅ አድርጉት እግዚያብሔርን ፍሩ እስክንድር እኮ ተደላቆ መኖር የሚችል ሰው ነው እባካችሁ እርስ በእርስ አትባሉ ለጠላት መንገድ አትክፈቱ እንደው አማራ ሲባል ሆዳም ከኔ ጨምሮ ነው ኤዳ ኤዳ

  • @workinehg.3649
    @workinehg.3649 Před měsícem +1

    አይ አማራ.........!!!!! ታሳዝናላቹ በዙህ ሁኔታ ተስፋ የሚጥል ያለ አይመስለኝም ዱር ለዱር አንደ ሽፍታ ተንቀዋለሉ.።

  • @user-fi9pe8up6b
    @user-fi9pe8up6b Před měsícem +4

    ሮሃ እንደ አድማጭ አከብርሻለሁ፤ነገር ግን አሁን ባለው የፋኖ አደረጃጀት ላይ የተንሻፈፈ እይታ አይቼብሻለሁ።ምክንያቱም ዘመነም እስክንድር የአማራ ህዝብ በደል አሟቸው የተደቀነበትን የመጥፋት አደጋ ለመታደግ ዱር ቤቴ ያሉ የቁርጥ ቀን ልጆች ናቸው ። ነገር ግን ስልጣን ለማግኘት ከሆነ የሚታገሉት እውነት ነው ደጋፊ እና ነቃፊ ሚዲያ ያስፈልጋል ። በእኔ እምነት ድርጅቱ መመስረቱ እንጂ መሪው የትኛውም ቁርጠኛ ፋኖ መሆን ይችላል ።

    • @awdarda
      @awdarda Před měsícem

      ምርጫዉ ፎትሀዊ ከሆነ የአማራ ትግል ዘመነ ካሴ ወይም እስክንድር የሚባል ሌላ ዲክታተር ለመሾም አደለም:: የምርጫውን ውጤት መቀበል ግድ ይላል:: እኔ ካልመራሁትና እኔ ስልጣኑን ካልያዝኩት የሚል አባዜ ነው ከዚህ ሁሉ አረንቋ የከተተን:: አብራችሁ ታጋልችሁ አብራችሁ አሽንፉ

    • @zahraa3088
      @zahraa3088 Před měsícem +1

      እስክድር ስልጣንጅ አማራ አሳስቦት አያውቅም ባልደራስ እያለ ሲያለቅስየነበረነዉ

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 Před měsícem

    እባካችሁ ትግሉን መጀመሪያ ጨርሱት!!!!!!!!!!!!!.... ውዝግቡ ለትግሉ አይመጥንም

  • @ermiasg3256
    @ermiasg3256 Před měsícem

    ከተመረጠ ተመረጠ ነው....በህይወት ማን ይቆይ ማን በማይታወቅበት ተመረጠ ብሎ ማዘን

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Před měsícem +1

    እኔ፡ይህ፡እስክንድር፡የሚባለው፡ሰውየ፡ምንም፡ደስ፡አላለኝም😮😮😮😮

  • @abyssiniahagerie214
    @abyssiniahagerie214 Před měsícem +7

    ሮሃ ፋኖን የመከፋፈል ድብቅ ሴራሽን በገሀድ አወጣሽው።የእስክንድር ብቃት እኮ የታወቀና ሳይታለም የተፈታ ነው።ምረጡኝ ብሎ ሳይሆን አመራሮቹ አምነውበት ተመርጧል። እነ ጎጤ እኛ ካልሆን በስተቀር አንቀበልም ማለት አሳፋሪ ነው።

    • @user-dm4sz2bb9f
      @user-dm4sz2bb9f Před měsícem

      ስንት ስንት ዶላር እደተከፈለ ማን ያውቃል ለመሆኑ አማራን ማን ነው የረገመው ሁሌ መሪ ኢፖርት የሚደርገው የራሱ ልጆችን መሾም የማይችለው ድርጅት በመስራ እና በማፍረስ የሚታወቅ ሰው የሚመረጥለት በሆዳም አማራ

    • @abyssiniahagerie214
      @abyssiniahagerie214 Před měsícem

      @@user-dm4sz2bb9f እስክንድርም የአማራ ልጅ እኮ ነው።ማንም የማያደርገውን የድሎት ኑሮውንና ቤተሰቡን ትቶ በረሃ የሚሠቃየው ለማን ይመስልሃል?ድርጅት በማፍረስ የሚታወቅ ማለት ምን ማለት ነው? የምታወጡለት ስህተት ብታጡ ነው።ባልደራስን ሞከረ ጦርነት ውስጥ እንገባለን ተባለ።በሰላማዊ መንገድ ሁሉንም ሞከረ የሚያሠራው አልነበረም። ቀድሞ በአማራ ህዝብ ላይ ጄኖሳይድ ሊፈፀም እንደሚችል ያሳወቀ ጀግናችን ነው። ስለዚህ በጎጥ ከታጠረ አስተሳሰብ ብንወጣ መልካም ነው።

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists Před měsícem +4

    እንዲህ ሞላጫ ነገር ነዉ እንዴ አየ ጊዜ እንዳዉ መን ይሆን የሚታመን?

  • @DESMAN-tv8qq
    @DESMAN-tv8qq Před měsícem

    ለእስክንድ ማን ማን እጅ እንደሠጠ ቢገለፅልን ?
    ለዘመነ ማን ማን እጅ እንደሠጠ ቢገለፅልን ?

  • @TinsayeshNafekeje
    @TinsayeshNafekeje Před měsícem

    አይ በቃ ! ያሳዝናል ! ለሰልጣን? ከጅምሩ እንዲ ከሆነ መጨረቫዉን መገመት ቀላል ነዉ። ልዩነትን እንደማጥበብ ጭቅጭቅ እረ በጣም እጅግ ልብ ይሰብራል።

  • @fantish7680
    @fantish7680 Před měsícem

    እስክንድር ነጋ ማንን ይዞ ነው የአማራ ፋኖ አንድ ድርጅት መሰረትኩ የሚለው ይልቁን አሁንም ከስህተትህ ተመለስና በድርድር የሚበጀውን ብታደርግ የተሻለ ነው ይህ አካሄድ በልጅ እያሱ ሚካኤል ላይ የተፈፀመውን አይነት ሴራ የሚደግም ነው

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před měsícem

    ትንሹ እስክንድር ይልቅ ከጥቁር ናዚው እና ፋሺስቱ አብይ አራጁ ጋር ብትሰራ ይሻልሃል በአማራው ደም አትነግድ ሆዳሙ አማራ ነው ፋኖን ያስቸገረው ዘዴ ዘርህ ይባረክ

  • @Omar-b7m
    @Omar-b7m Před měsícem

    እንደው አሁን ይሂሰው መሪ ነኝ ብሎ ማሰቡ ይገርመኛል ንጉስ እኮ መሆን የሚችለው ግርማ መጎስ ያለው ሰው ነው ይሂ ቂል የሆነ ሰውየ መሪ ነኝ ማለቱ ይገርመኛል እኛ ሙስሊሞች ወላሂ አንፈልገውም በኩልነት የሚመራን ዘመነ ካሴ ነው መሪያችን

  • @leweyehu-k4o
    @leweyehu-k4o Před měsícem

    የድርጅቱን ስም በትክክል አልጠራሃዉም። አስተካክል እስክንድር

  • @AfricanWildDogs
    @AfricanWildDogs Před měsícem +2

    በቅድሚያ ሁሉምን ፋኖ ያላካተተ የማጭበርበር ምርጫ በመሆኑ ሂደቱም ህገወጥ ነው ውጤቱም ውድቅ ነው:; ሲቀጥል የምርጫ የመወዳደሬያ መስፈርት ካለ መስፈርት መሟላት አለበት፤፤ መስፈርት ያላሟላ ምርጫ አግባብ አይደለም፤፤ በምርጫ መስፈርት መመራት ግድ ይላል፤፤ ስለዚህ ምርጫው የምርጫውን ህግ ያልጠበቀ እና ህጉን የጣሰ በዘፈቀደ ያለአግባብ የተካሄደ በመሆኑ ውጤቱ ውድቅ ነው፤፤

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 Před měsícem

    ግን ለምን ሀቀኛ ከሆኑ ሁሉም የፋኖ መሪዎች በግልፅ ሚዲያ ላይ አያወሩም ?
    ችግራቸው ሁሉም ስልጣን ስለሚፈልጉ ነው

  • @abebawyetwale2270
    @abebawyetwale2270 Před měsícem

    የሚገርመው አቶ እስክንድር "ፋኖ" የሚለውን ቃል እንኳን በትክክል አያነበውም ሚገረማችሁ ይህ ሰው ነው መሪያችን??? አስተውሉት ከንግግሩ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ!!!!

  • @AbebeTesfa-wn5sh
    @AbebeTesfa-wn5sh Před měsícem +1

    ደግሜ እነግራችኋለሁ እስክንድር የሚባል እብድ ውሻ መርዙን ሳይረጭ መፍትሄ ውሰዱ