‹‹የአማራን ትግል በዶላር ሸጠውታል›› | ዘመነ እና እስክንድርን ያፋጠጡ 5 ጉዳዮች | ፋኖ ለአማራ ህዝብ አልታመነም? | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    CZcams ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

Komentáře • 141

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před měsícem +12

    አማራን በ21 ክ ዘመን በባርነት እገዛለሁ ማለት እብደት ካልሆነ ሌላ ምንም ሊባል አይችልም። ሁሉም አማራ ለህልዉናዉ ፋኖ ነዉ።

    • @MikiBercy-cp7su
      @MikiBercy-cp7su Před měsícem

      ጃዊሳ ብቻውን ምንም ፈሳም ቅዘናም ነው አማራ አውደልዳይ ቡሽቲ ነው ገና ታልቃታላችሁ መቸ ተጀመረ መሪዎቻችሁ ገዳም ተደብቆዋል

  • @selamyemariam3066
    @selamyemariam3066 Před měsícem +8

    መስሎህ ነው ብልፅግና ገና ለገና የእማራ ፋኖ መሪ ሊወጣ ነው ብሎ ያደረገው ሴራ ነው ግን የአማራ ፋኖ ያሸንፋል 💚💛❤️

  • @getuadmas6416
    @getuadmas6416 Před měsícem +12

    የዘወትር ፀሎታችሁ አማራን እርስ በርሱ አጋጭልን እንደሆነ እናዉቃለን፣ ትመኛላችሁ እንጂ የሚሆን ነገር የለም ፣ አማራ ገዳዮቹን ለፉርድ ያቀርባል።

  • @InnocentChefHat-kb8kk
    @InnocentChefHat-kb8kk Před měsícem +2

    ኢትዮጵያ ሰላም ስትሆን አማራም ሌላም ሠላም ይሆናል እንጂ አማራ ብቻ ሠላም ስለሆነ ኢትዮጵያ በፍፁም ሠላም ልትሆን አትችልም። ስለዝህ ለኢትዮጵያ ሠላም እንታገል

  • @Engineer-y1e
    @Engineer-y1e Před měsícem +2

    በጣም ያሳዝናል ፣ ይመራናል የሚሉትን ይምራ ፣እኛን አይመራም የሚሉት ራሳቸው የሚመራቸውን መርጠው ይምሩ ፣ ከዛ ውጪ ስም በመጠፋፋት ፣በመጠላለፍ ለውጥ አይመጣም ፤ አስረስ እና ሻለቃው ባለፈው የተናገሩት በጣም ያሳዝናል ፣ እኛ እርምጃ እንወስዳለን ማለት የድድብና ጥግ ነው ፣ ሁሉም በመሰለው ትክክለኛ ነው ባለው ይታገሉ ፣ ከዛ ውጪ እኛ ብቻ ነን አለቃ የምንሆነው ማለት ነውር ነው ፣ ከእስክንድር ጋር መስራት የሚፈልጉት በራሳቸው መንገድ ይታገሉ። የኔ ትግል ብቻ ነው ትክክል ማለት ደደብነት ፣ መፈራረጁ ውድቀት ነው የሚመጣው እስክንድርን በሴራ ፖለቲካ ገለህ አዲስአበባ እመጣለሁ ማለት አታስቡት ፣ ከእንዳንተ ያለ ዲክታተር አብይ ይሻላል፣በሽፍታነት አገር አይመራም ።ሁለም ነገር በዲሞክራሲያዊ መንገድ እንጂ በጉልበት እና በሰፈርተኛነት ውሳኔ ላይ መድረሱ አግባብ አይደለም ። እኛ ካልመራን የብልጽግና ሴራ አለበት ማለት ነውር ነው።

  • @mekonnenaynalem3575
    @mekonnenaynalem3575 Před měsícem +3

    መሠረታዊ የትግል ምክንያቱን ሳታነሳ በራስ አዕምሮ ላይ ያለዉን ሀሳብ ማንፀባረቅህ የፖለቲካ ትንታኔ አይደለም ።

  • @nattyfetene
    @nattyfetene Před měsícem +6

    ፍኖ ወገብ ዛላህን ብሎ ያስተካክልሀን።

    • @sebhatuberhe5308
      @sebhatuberhe5308 Před měsícem

      😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😂
      😅😅😅

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l Před měsícem +1

    ፋኖ ሪወት አለም ልዩነት የለውም ሁሉም ታጣቂ ቢሄርተኛ ነው የሚታገለው ለአማራ ህዝብ ነው.
    የአማራ ህዝብም መሪወቻችን የአማራ ቢሄርተኛ ብቻ ነው
    ሞት ለእስክንድር ነጋ እኛ አማራ መሪያችን አይደለም እንድመራንም አንፈልግም እስክንድ ከአማራ ክልል ይውጣ ከወንድሞቻችን ላይ አጁን ያንሳልን
    ሞት ለእስክንደር ነጋ

  • @mergiataye3553
    @mergiataye3553 Před měsícem +1

    ይኼ ሚድያ አመራን ለመከፋፈል ካልሆነ በስተቀር መሬት ላይ ያለ ነገር የለውም ለእንጀራ ከሆነ ሌላ ሥራ ፈልጉ

  • @tesfayaumot1521
    @tesfayaumot1521 Před měsícem +2

    TESFAYE CANADA FANO. YFANO. TGEL LFANO TWEW. OK. FANO YSEMAMAL. ABYE YMOTAL❤❤❤❤❤❤

  • @ashenafi-21
    @ashenafi-21 Před měsícem +1

    በመሪነት የሚጨቃጨቁ ከሆነ የአማራ ህዝብ ሞት መከራና ሰቃይ አለተረዱም ማለት ነው ሰለዚህ 👉ዘመነም ሆነ እሰክንድር አመራር መሆን የለባቸውም ሌላ አዲሰ መሪ መመረጥ አለበት ‼️‼️‼️

  • @kmkl-xj3vc
    @kmkl-xj3vc Před měsícem

    Fano king❤❤🎉🎉🎉

  • @RuhamaAbebe-ns9ni
    @RuhamaAbebe-ns9ni Před měsícem

    ወይፃ አውጡን ወይ የበለጠ አታባሉን?? እኛ ማንን እንመን😊

  • @user-by6ri8dg5r
    @user-by6ri8dg5r Před měsícem +3

    እኔ ኮ ለምን አረዘማችሁት 30 ደቂቃ ከምታረጉት ለምን 30 ሴኮንድ አታደርጉትም

  • @kirubeltemesgen7656
    @kirubeltemesgen7656 Před měsícem +2

    ዘመነ አማራን ይወክላን ። እስክንድር ባልደራስ ነው አማራ አይደለም።

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 Před měsícem +2

    It looks like he doesn't live in this earth. Amharas have been displaced killed every where in ethiopa

  • @Henok-h4p
    @Henok-h4p Před měsícem

    የኦሮሞ የበላይነት አትበል ከየት አመጣኸው ይሄንን የትግል ምክንያት ኮነሬል ደመቀ ዘውዴ የትግል ምክንያት የማንነት አማራ ነን በማለት ነው የተጀመረ.የአሁኑ ግን የመኖር ያለመኖር የህልውና ጉዳይ ነው ሲቀጥል ደግሞ ዘመነና እስክንድር ጸባቸው ዘሜ መጀመሪያም መጨረሻው የአማራን ህልውና ማረጋገጥ ስለሆነ ነው

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 Před měsícem

    የመንደር ሽፍታን የሚየደንቅ አማረ ብቻ ነው

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Před měsícem +1

    እባካችሁ እስክንደር ዘር በል እባክህን

    • @user-kf9ri7nr7y
      @user-kf9ri7nr7y Před měsícem

      እስክንድር ለመብት እንጂ ለስልጣን ደንታ የለውም ስልጡን ኢትዮጵያዊ ነው

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Před měsícem

    ምንድነው ምታወሩት ???

  • @dawitghebremeskel552
    @dawitghebremeskel552 Před měsícem

    ከፈኖ ሸኔ ይሻላል ፈኖ የትም አይደርሰምአብይም የናቃቸው ለሰልጣን እንጂ ለህዝባቸው የቆሙእንዳልሆነ ሰለሚውቅ ነው

  • @user-qi5pe9hg8w
    @user-qi5pe9hg8w Před měsícem

    እስክንድር ትልቅ ሰው ነው እንዴት ትግሉ አይገባውም ምን አለ ከስልጣን ቢርቅ አማካሪ ቢሆን እንደተከበረ ቢቀጥል እኔ የአቅሙ ጉዳይን ሳይ ያጠራጥረኛል ለምን ቢባል ባለበት ቦታ እንኳን ሸዋን አንድ አላረገም ሰውየው እንዳውም እድለኛ ነው አስካሁን በከንቱ ሲታሰር ሲፈታ የነበረበት ትገል ዛሬ አማራ ሆብሎ ተነስቶ የራሱን ህልውናን ለማስከበር ለትጥቅ ትግል ከተነሳመካከል መገኘቱ መልካም አጋጣሚ ነው እንጅ እሱ የሰራው አይደም የሱ ውጤትም አይደለም ይህን ተረድቶ አሰጥ አገባ ማድረግ የለበትም

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Před měsícem

    እውነት በማድበስበስ አይሸፈንም ወገንን በሀሳብ ተሸካሚዎች አታምታቱት እግዚአብሔር ለወገኔ ይቆማል

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před měsícem

    ትክክል የሜጠበቅ አይደለም አሁንም መጋጨት ሊኖር ይችላ ል ግን ይታረቃሉ መታረቅ ለአብይ እድሜ ማራዘም ካልሆነ መታረቅ አይታሰብም

  • @alextomm2458
    @alextomm2458 Před měsícem

    ድንጋይ እራስ ይሃ ቻናል የብልፆግና ነው

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 Před měsícem

    አትቀልድ በአማራ ትግል

  • @YMZA
    @YMZA Před měsícem

    መድረክ መሪው አትቀባጥር ማናባህ ነው ከምርጫው በኋላ ነው መድረክ ረግጠው ወጡ ያለው?

  • @tamiruwudineh
    @tamiruwudineh Před měsícem

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb Před měsícem

    አአረ ፋኖ እናታቸው ትበዳ እስኪ እኔ ያልመረጥኩት መሪ ሀገሬን ይምራ ሙስሊምን ጠቅ ላለ አግልሎ ትግል የለም

  • @Munib2022
    @Munib2022 Před měsícem

    This gay is best interpretor
    I like him his discussion

    • @danielballe5021
      @danielballe5021 Před měsícem

      ??? ውድ የፋኖ ደጋፊዎች እነዚህን በቁጥር የተዘረዘሩ የብልፅግና የውሸት ሚዲያዎችን በፍፁም አትክፈቷቸው በፋኖ መካከል መከፋፈል ተፈጠረ እያሉ የሚያናፍሱትም ለበሻሻው አራዳ ፍርፋሪ ሲሉ ህዝባቸውን የካዱ ናቸው
      1ኛ . መሃል ሜዳ
      2ኛ. ሃቅና ሳቅ
      3ኛ. ሐመር ሚዲያ
      4ኛ. ንስር ፕሮዳክሽን
      5ኛ. አንዳአፍታ ሚዲያ
      6ኛ. አዲስ ፖስት
      7ኛ . ሮሃ ቲቪ
      8ኛ . ጡሩንባ ሚዲያ

  • @user-vd4vc4hu9t
    @user-vd4vc4hu9t Před měsícem

    አንዳንዶቻችሁ የምትሰጡት መግለጫ ካለው በላይ ለመከፋፈል አልማችሁ ነው ብታቆሙ መልካም ነው!!!

  • @user-kf9ri7nr7y
    @user-kf9ri7nr7y Před měsícem

    አማራም በጎጥ ማሰብ ጀመረ እንዴ? የተከፋፈለች ቤት ትወድቃለች

  • @mulawbelay9736
    @mulawbelay9736 Před měsícem

    የተሸጠም የተለወጠም ትግል የለም!!
    ተሰበሰቡ በሀሳብ አልተስማሙም ብልፅግናን ለማስወገድ ሁሉም አንድ ናቸው
    ውይይቱ ይቀጥላል አንድ መሆንም አይጠበቅባቸውም! እንዳውም ለጠላት እይጨበጥ አይያዝ ሆነው መምጣት አለባቸው
    ለብልፅግና ውይይት አስቸጋሪ ሆነው መቅረብ አለባቸው!!

  • @HawuTubevideo
    @HawuTubevideo Před měsícem

    ፓ እንደ ጉድ ትተነትነዋለህ ¶ ዝንጅብል ፊት

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Před měsícem

    የአማራ ህዝብ በኢትዮጵያ ምድር በሰላም መኖር እንጅ የኦሮሚያ የበላይ ሆነ የበታች አያገባንም አስተካክል የፋኖዎች አለመግባባት መፈታቱ አይቀርም

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l Před měsícem

      ፈሳም

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l Před měsícem

      በኢትዮጵያ ውስጥ ማንም የበላይ ማንም የበታች ሆኖ አይቀጥልም። ሁሉም እኩል የሆነባት ኢትዮጵያ ነው አማራ የሚፈልጋት።

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l Před měsícem

      አትልፈስፈስ። የፋኖ ጊዚያዊ ችግር ያስደሰተህ ይመስላል።

  • @moreethiopian898
    @moreethiopian898 Před měsícem

    አይ አማረ ጥሩ ነገር ትንታኔ ትሰጣለህ ግን ትንሸ የመገንዘብ ችግር ያለብህ ሁኔታ ነዉ ያየሁት

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před měsícem

    ሲጀመር የፋኖን መሪዎች በድምፅ ብልጫ ለመምረጥ ተስማምታችሁ እጃችሁን አውጥታችሁ ለመምረጥ ከተሳተፋችሁ በሁዎላ
    ባጋጣሚ እናንተ የፈለጋችሁት ሰው ስላልተመረጠ ተናዳችሁ የተስማማችሁበትን ህግ ጥሳችሁ ሌላ ማጭበርበር ውስጥ መግባታችሁ እናንተ ወራዶች የስልጣን ጥመኛች እንጂ አማራን ከህልውና አደጋ ለመታደግ በንፁ ልብ የተነሳችሁ አይደላችሁም
    ባጋጣሚ እናንተ የምትፈልጉት ሰው በድምፅ ብልጫ ቢያሸንፍ ኖሮ ፍታዊ ምርጫ ነው የተካሄደው ብላችሁ እንኳን ደስ አልህ አማራው
    መሪህን አግኝተሀል ብላችሁ ትቦጠረፉ ነበር
    እንኳንም ማን ነታችሁን አወቅን ምድረ እስመሳይ እናንተ መጣችሁም ቀራችሁም የአማራውን ትግል እንደ አብንኖች አትጠልፉትም ግን እንኳንም በግዜ ደረስንባችሁ አንዳንዶቻችሁ የፉኖን ገንዘብ ፎቅ
    እንደምታሰሩበት ሰምተናል በተለይ በጎጃም ጎጥ ውስጥ ገብታችሁ እንደነ በለጠ ሞላ የባንዳነት ስራ ለመስርት ያሰባችሁ ካላችሁ አማራውን አትሸውዱትም ግን እራሳችሁን በማጋለጣችሁ
    ለሰፊው የአማራ ታጋይ ትልቅ ውለታ ነው የዎላችሁለት ጨው ለራስህ ስትል ጣፍት ነው:
    ከዚህ በሁዎላ በግለሰብ ላይ የተንጠላጠ

  • @Love51243
    @Love51243 Před měsícem

    ስለ ዲሞክራሲ ከማውራታችሁ በፊት ሥለ ዲሞክራሲ ትርጉም እወቁ ፋኖ ጫካ የወጣው ዲሞክራሲን ለማስከበር ነው

  • @gashawadino-sk1dm
    @gashawadino-sk1dm Před měsícem

    የተዛባ መረጃ አትናገሩ ምርጫ አልተደረገም ምርጫው እስክንድር ለእጩነት ያሟላን ወይስ አያሟላም የሚል ነበር እጩነት ያሟላን የሚሉት 5 አያሟላም የሚሉት 4 ነቸው ነገሩ እንደዚህ ነው እንጅ ለመሪ ምርጫ አልተደረገም

  • @bengared2281
    @bengared2281 Před měsícem

    የአንዳፍታዎች፣ቀጣሪ ፤አብይ ወይስ ብርሃኑ ጁላ፤ ሜዳይ የምትሸለሙትስ መቼ ነው።

  • @DawitWorku-p6y
    @DawitWorku-p6y Před měsícem

    ሲጀመር አንተ በተመቻቸ ወንበር ውስጥ ተቀምጠህ ዱር ገደል እየተዋደቀ ያለን ፋኖን ለመተቸት ፈፅሞ አንደበቱ የለህም

  • @123ananikebede
    @123ananikebede Před měsícem

    ቀበሮዋ የፍየሏ ምን ይወድቅልኛል ብላ እንደተንከራተተችው ነገር ሆነ የናንተም ነገር።

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 Před měsícem

    አማረ መኮነን ዛሬ በጣም ስህተት ሰራህ የምር የአማራ ህዝብ ይማረራል ላልከዉ ነገር ሲቀጥል ሁሌም ስለ ልዩነት ባናወራ ደስ ይለኛል ፍኖን አድ እሚያረግ ነገር ብንሰራስ ሀብታሙ አያሌዉ እሚባልን ጅልጥ የአማራ ጠላት ሆኖ አግኝተነዋል እባካችሁ ከአማራ ትግል ፈንቅላችሁ አዉጡት

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p Před měsícem

      ውለታ ቢሶች ሌት ከቀን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳ ይል እሚታገል አንተ እምታመልከውን የኦሮሙማው መሪ የእግር እሳት ስለሆነባችሁ እዴት መተኛ መቀመጫ ስላሳጣችሁ ከአማራ ትግል ይውጣ ትሌለህ እደነተ አይነት ከፋፌይ ባዳ አድ ለአማራ ትግል መስዋት ያልከፈላችሁ እደነተ አይነት ነው መፅዳት መወገድ ያልለበት ምድረ ደነቁርት

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p Před měsícem

      ምን ማስረጃ አለህ የአማራ ጥላት መሆኑን ማስረጃውን ቁጭ አድርጋችሁ እደነሀብታሙ አያሌው በማስረጃ ለህዝብ ማሳየት እኮ ነው አንተ ጎጠኞች

  • @hagebe5437
    @hagebe5437 Před měsícem +7

    this channel is one of those wo got Condominium in Ethiopia!!!!!!!!!!! pp

  • @user-lk2eq8qp4g
    @user-lk2eq8qp4g Před měsícem

    Shimaglew Menen wede bereha tigbalet enji berasu guardoch Yigedelal..Mark my Word..

  • @user-jv4vj4ep3u
    @user-jv4vj4ep3u Před měsícem

    ይቺን ልዩነት በአግባቡ እየተጠቀመባትና ገንዘብ እየሰራበት ያለው ግን ሌባው ዘመድኩን ነው አውግዙት

  • @user-mh1lx9nb6s
    @user-mh1lx9nb6s Před měsícem

    ተቃጠል። ምቀኛ። ምናባክ አገባክ ? ግሸጣ ራስ።

  • @hailugetachew8831
    @hailugetachew8831 Před měsícem

    ወዴት ወዴት ያልተነሳ ጥያቄ ታኘነሳለህ

  • @suzanakaleb2286
    @suzanakaleb2286 Před měsícem

    ሁሉም ጥያቄ ፍትህን የማምጣት ነዉ ካድሬዉ ካልገባህ
    አንድ ምሳሌ ልስጥህ:
    የክልሉ የህዝብ ቁጥር የአመታዊ እድገት ከሌሎች ክልሎች በሙሉ በተለየ ለሰላሳ አመት 1.7% ብቻ ሆነ ብላችሁ ጠይቃችሁዋል? ይህን ግፍ ለማስተካከል ሞክራችሁዋል? ትልቁንና ዋናዉን ጥያቄ ትታችሁ ጥቃቅን ነገሮች ላይ ማተኮር ማስመሰል ነዉ።
    የሌሎች ክልሎች የአመታዊ ህዝብ እድገት በሙሉ 2.5% አና በላይ ነዉ! አመታዊ በጀት ደግሞ የሚሰላዉ በዛ መሰረት ነዉ! በዚህ የወያኔ የተዛባ ያልተስተካከለ የሴራ ቀመር መሰረት የበጀትም የፖለቲካ ዉክልናም የተነፈገው በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ በክልሉ አለ ማለት ነው !!!
    Reference: search the report titled *Summary and Statistical Report of the 2007 Population and Housing Census* and read *page 11*.

  • @teferadesalegn3429
    @teferadesalegn3429 Před měsícem

    ሃይማኖታዊ ልዩነት አለ እያለ ፕሮፖጋንዳ የሚሰራው መንግስት ነው ይሄ ግምገማህ ትክክል አይመስለኝም

  • @admasuhailu4037
    @admasuhailu4037 Před měsícem

    ከዚህ ቁጪ ብለህ የእስክንድርን እና የዘመነን ልዩነት ታራግባለህ ለማን አስበህ ነው?

  • @tafessebelachew940
    @tafessebelachew940 Před měsícem

    አፈር ብሉ ሸርሙጦች።

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Před měsícem

    Ke WEYANE yebase government meta enji Ethiopia wust .geter yale Oromo Addis Ababa gebto lelawn people maswetat jemere enji. Prime Minister, Mezegaja shum Oromo ye Ethiopia people alekelet enji.

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Před měsícem

    ለሶሻል ሜድያ ቀላቢ ሆናችዉ እረ ተዉ ብልፅግና ፈነጠዘ

  • @gabrielgabriel8908
    @gabrielgabriel8908 Před měsícem

    የማነው ዶቃ ራስ ይሄ ደሞ

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Před měsícem

    አታጋን። ወሬ አታብዛ። ምንም የተፈጠረ "ስን ጥቃት" የለም።

  • @beleteasfaw5386
    @beleteasfaw5386 Před měsícem

    Donkoro

  • @user-mk8uc1wr7n
    @user-mk8uc1wr7n Před měsícem

    ነፈሰ ሰጋህን ይሽጠዉ

  • @yaredkebede775
    @yaredkebede775 Před měsícem

    ለማጋጋል ነው እንዴ የምታወሩት

  • @user-le5ux7rq8f
    @user-le5ux7rq8f Před měsícem

    😀😀😀😀😀😀

  • @melessesinshawalamnie9960
    @melessesinshawalamnie9960 Před měsícem

    ኧረ እስላምና ክርስቲያን እያልህ አታውራ በእናትህ ሁሉም ዋጋ እየከፈሉበት ስለሆነ!!!! ምን አይነት ማይንድ ለስ ሰው ነው በፈጣሪ!?

  • @mohammedali-yw6me
    @mohammedali-yw6me Před měsícem

    እሰይ ተ

  • @DigitalHabesha-iu2ft
    @DigitalHabesha-iu2ft Před měsícem

    ተልቱላ

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን Před měsícem

    ብዙ የሌለ ውሸት ቀባጠራችሁ በእውነቱ ለምሳሌ በእምነት ያላችሁት ምንም የሌለ ነው

  • @Sam-nu4pg
    @Sam-nu4pg Před měsícem +2

    የሚቆጨኝ ነገር ቢኖር ፋኖን ደግፍ እስከዛሬ ጊዜየን መጨረሸ

    • @Lij-emeshaw
      @Lij-emeshaw Před měsícem

      ዉሸታም በመጀመርያም አልደገፍክም። ምን አየሁ ብለህ ተፀፀትክ?

    • @Sam-nu4pg
      @Sam-nu4pg Před měsícem

      @@Lij-emeshaw ለምን እዋሻለሁ አሁንም ፋኖ ነኝ ግን ለአማራ ህዝብ ቀጣይም ቢሆን መሪ አይኖረውም ስልጣን እስከሚይዝ ድረስ ነው በአብን አይቻለሁ አሁን ጠፋ

  • @Sofwan-o8c
    @Sofwan-o8c Před měsícem

    ፈታዎች አንዳንዴ የሀሰት መረጃ በመስጠት የአማን ትግል አፈር ለመቀባት ትጥራላችሁ

    • @suzanakaleb2286
      @suzanakaleb2286 Před měsícem

      ቢሳካላቸዉ ነበራ። እያንዳንዱ ሰዉ ላይ ያለዉ ጥያቄ ፍትህን የተመለከተ ነዉ። ምንም ልዩነት የለዉም።

  • @esetetsegaye2274
    @esetetsegaye2274 Před měsícem

    Kebatari

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene4996 Před měsícem

    ምን አገባችሁ ምድረ አቃጣሪ

  • @user-fs8vd2ew4s
    @user-fs8vd2ew4s Před měsícem

    ,በምን..ሔሣብ..ነው..ወሎሙስሊም..ነው .አልገባኚም

  • @Confidential1235
    @Confidential1235 Před měsícem

    Andafta media should focus on giving directions and how to bring one Fano unification structure rather than saying unreliability words.

  • @user-lk2eq8qp4g
    @user-lk2eq8qp4g Před měsícem

    koltafaw eskindir minim lifeyd aychilim..Bekirbu ledirdir bilo kehager yiwetal ezam yikeral;kezam behula yefano mistir yigeletal ers bersu yitelalekal yibetenal...Yihem lehulum eEfoytan yifetral

  • @user-lk2eq8qp4g
    @user-lk2eq8qp4g Před měsícem

    Hizbu befano tesfa kortewal....Enantem endezaw yih new lenante siketachu Egziabhear ferede afachu ergiman sitzeru neber Edmiyachu mulu.....mekerachu aylek..

  • @ZeslassieZerabruk
    @ZeslassieZerabruk Před měsícem +1

    It is not war rather it is law enforcement in the Amhara Region

  • @KalebAssefa216
    @KalebAssefa216 Před měsícem

    Yehe yetelat were ke were ayezelem beteseb yegachal yetarekal. Amahara le zelalem yenur

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před měsícem

    ⚠️ Ante - " YeQen Jib "
    Amhara " AyKefafelm❗️

  • @user-uw6zr4zx2d
    @user-uw6zr4zx2d Před měsícem

    አንተ ገልቱ አንተን ብሎ የፖለቲካ ተንታኝ አማረኛ መናገር ስለቻልክ በአፍ አራህ በተላይ 5ኛ ብለህ ያነሳሀዉ

  • @user-qg4sv5lw9b
    @user-qg4sv5lw9b Před měsícem

    ቀዳዳ ሚዲያ ነው

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Před měsícem

    Lik new ye Tigrai werera chigir yelem wanaw guday ye Oromo siltan new Ethiopia n yashemedemedew. Ministru hilu Oromo new kezih behuala.

  • @kirubeltemesgen7656
    @kirubeltemesgen7656 Před měsícem

    ቀባጣሪ

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Před měsícem

    አንተ ቅጥረኛ መሆንህ ታውቋል።

  • @ZinaweZewege
    @ZinaweZewege Před měsícem

    እናትህ ትበዳ

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Před měsícem

    Kisna ke poletica gar abro ayihedim kes bicha new ende Ethiopian mimeraw...ye hulum nech Ethiopia.

  • @fasilyimer8283
    @fasilyimer8283 Před měsícem

    እንደ እናተ አይነት ቀዳደ ነው አማራን እያስበለው ያለ

  • @user-ky4mo9sg4j
    @user-ky4mo9sg4j Před měsícem

    አታባላ

  • @getnetseraw
    @getnetseraw Před měsícem

    I'll😮😮😅❤😊😊😅😅😂😂

  • @mrt6925
    @mrt6925 Před měsícem

    አቶ ተንታኝ ከየ ክፍላቸው ተሰባስበዉ በድምፅ የወሰኑት ነገር መስሎኝ የሆነው ሆኖ የስልጣን ፍላጎት ነው

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919

    ተቀደዳችሁ!😂😂😂😂

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui Před měsícem +1

    እስክድርኮዬኦሮሞተወላጅነዉፋኖንበዶራልእዬገዛእኔንምረጡእያለዬአማራንትግልጠልፎለመጣልለብልፅግናአሳልፎለመስጠትእዬሠራነዉ😭😭😭ለምንእዉነቱንአታቀርቡም?😭😭😭

  • @masreshaalehegn
    @masreshaalehegn Před měsícem

    Fake analysis

  • @AsmareTefera-gq3og
    @AsmareTefera-gq3og Před měsícem

    kedada kadre

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Před měsícem

    የፅንፈኝነት እና ብሄርተኝነት/ጎሰኝነት መጨረሻው ይኸው ነው።መሠረታቸው ህወሃት ነው ለፅንፈኛው ፋኖም ሆነ ኦነግ ሸኔ።

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Před měsícem

    ህወሃት=አነግ ሸኔ=ፅንፈኛው ፋኖ=ፅንፈኛ ብሄርተኛ

    • @user-pr6gp7ih5x
      @user-pr6gp7ih5x Před měsícem

      😂😂😂😂
      🐂🐂🐂🐂🐂🐂🦵🤮🤮🤮🤮💩💩💩💩💩ጋላተረጋጉ😂😂😂

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před měsícem

    የቆሸሹ የፋኖ መሪዎች ተቸከይና ግትር ስግብግብ ስልጣን ፈላጊዎች አማራንና አስበሉ።የንፁሃን መስዋዕትነትን ዋጋ አሳጡ።ያሳዝናል።ደካሞች ናቸው።አይቀሩም ይፈፈረድባቸዋል።

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919

    በመሠረቱ ያነሳችሁት ሃሳብ በጣም ተመችቶኛል፤ለሌለኛው ሃሳቤ ይቅርታ🙏🙏🙏

  • @solomontadese9856
    @solomontadese9856 Před měsícem

    ስለእስክድር እዳታወሩ ህዝብ ዪንቅቹሀን እስክድር የዉሽልጂነዉ አትቀባጣሩ

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Před měsícem

    ዘላቂነት የሌለው ትግል ከሽፍታ በምን ይለያል አማረ በድንብ ውቀጠው እንጂ፣እየተዳከመ ነው የሚመጣው ምክንያቱም ሽፍታ ግንባር ፈጥሮ አያውቅም!!!!!ከሸፈ እኮ መቀበል የግድ ነው፣ህዝቡ ግን ያሳዝናል ለውጥ ያመጡለት መሪዎች ገድሎ መምራት ያቃተው ቡድን

  • @zafugetachew-uz4yn
    @zafugetachew-uz4yn Před měsícem

    Eskender kezh bota melkek albet ayechelm hulum negre yerashu yehone Testo alw

  • @oddaa647
    @oddaa647 Před měsícem

    አይ ፍኖ ብዙ ተስፍ ተጥሎባችሁ ነበር ዓማራው በያለበት መከራው በዝቷል ኦሮሚያ የደም ምድር ህኗል ወለጋ አርሲ ሸዋ መከራው ጨምሯል እናንተ እርስ በእርሳችሁ ተባሉ።አሁንም አልመሸም

  • @united6563
    @united6563 Před měsícem

    ፋኖ የሚያደርገው ነገር ሁሉ ለአብይ መልካም እድል ሆኖለታል😂😂

  • @gemechubatu6662
    @gemechubatu6662 Před měsícem

    Fanos are really absolute orthodox whatever they may try to hide