Mekoya - አሜሪካ በስለላ ታሪኳ ያስገረማት ሰላይ! Victor Manuel Rocha ቪክቶር ማኑኤል ሮቻ By Eshete Assefa በእሸቴ አሰፋ
Vložit
- čas přidán 17. 12. 2023
- #Mekoya #Victor_Manuel_Rocha #EsheteAssefa
ለጠላት ሚስጥሯን ሲቃብል የኖረው ሰላይ!
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
CZcams: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz - Zábava
ሳልሰለች የምሰማው ጋዜጠኛ እሸቴን ብቻ ነው❤
የእሸቴ አሰፋ ድንቅ አተራረክ ሁሌም ይማርከኛ።❤❤
ድንቅ ታሪክ ነው🙏
Eshete You're one in a million 😊
Thank you, journalist Eshete Assefa.
የሚገርም ታሪክ ነው። በዚህ አይነት የእኛ ሀገር ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እርቃኑን የቀረ ወና ቤት ነው ማለት ነው። ለማንኛውም ለአፍሪካውያን ትልቅ ትምህርት ነው።
ከከከከከከከ ከምርህ ነው ምን ይሰለላል ከከከከከ ገደልከኝ 😅😅😅
እሸቴ ባንተ የሚያምር ድምፅ ስለ Viking people ታሪክ ተርክልን:: thank you
Thanks Ato Eshete Very interesting one.
You are best journalist ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏
LEENE YEHULGIZEM MERTU GAZETEGNA ESHETE ZEMENH YIBAREK LEZELEALEM AMEN❤❤❤❤❤❤❤❤
እስከ ዛሬ ከማውቃቸው የስልለላ ታሪኮች እጅግ ፣የሚያበሳጭ፣ ገልቱ የሰው ገልቱ rocha
እማከብርህም እማደንቅህም ነህ እሸቴ አሰፋ የራሳችንንም ዘግብ
እሸቴ አሰፋ💚💛❤️
እሸቴ ❤❤
ስለ አሜሪካ እና ቬትናም ጦርነት ሰፋ አርገህ አቅርብልን🙏🏽🙏🏽
እሸቴ አሰፋፋፋፋ❤❤❤❤❤
Thank you eshe
የሚገርም ነው። እንዴት በቀላሉ እንደዚህ አይነት የልጅ ስራ ይሰራል! ከሰላይ የማይጠበቅ መጨረሻ ነው።😮
Thank you!
thanks a lot 🙏 Mekoya
Eshate Asefa ❤ betam yemiwedew Gazetegna new
I really like this MAKITA program and please keep it
ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን ❤
Eshetae asefa ❤❤❤❤❤
❤
መግቢያ ላይ ያለው ሳክስፎን ጩኸት ቢቀየር በማርያም
እንጂ ሌላው😘😘😘😘😘😘😘
😂 ሆድ ያስብሳል ያሳዝናል አይደል
ante bicha nek yemitelaw
እሸቴ እንዴት ነህ
ስለ ሀገርህ ለምንድነው ዝምታ የመረጥከው
ስለ ብዙ አምባገነን መሪዋች ሰርተሀል ታድያ የሀገርህን ለምን ዝም አልክ
መልስ እፈልጋለሁ!!!!!!!!!!!
ምነው በግድ ካልታሰርክ አልሽው? የአብይን በቅርቡ ሲወርድ ይሰራዋል::
ለምን አንተ አትሰራም? ከተሰማህ አንተ ስራ ምን ሰውን ትማግዳለህ?
ሁሉም እራሱ ዝም ብሎ ሰው እንዲናገርለት ይፈልጋል አይደል
Ante siralat ematreba
ስለፕሮግራሙ ይዘት መጀመሪያ ተረዳ። መቆያ በውጭ አገራት ባለታሪኮች ላይ የሚያተኩር ነው። ስለ ኢትዮጵያ ከመቆያ ውጭ የሠራቸውን ሌሎች ፕሮግራሞች ማዳመጥ ትችላለህ።
አቶ እሸቴ በጣም አመሠግናለሁ
እሸቴ አንተ የጋዜጦች Messi ነህ.
እሸቴ አሰፋ ጀግና ጋዜጠኝ ነክ
የምወድህ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ ክበርልኝ
ሚገርም ነው
ክበርልኝ
eshete kelijinet eske ewket eyesemawih nw
እሸቴ የኛ ሽክስፒር ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍
ታላቅ ሰው ታላቅ ባለውለታ ብልፅግና ለኩባ ህዝብና መንግስት
Erjina yehonal bekelalu endezy endiyaz yaregew
Kelebu gazetga
ጋሽ እሽቴ❤
Mateyse zegjetun awekekewale yeweche hager tareke new
አይንጠፍባችሁ
እርጅና አፈር ይብላ😡
የማትሰለች ነህ
ፉሉንጫ ፉሉንጪ
❤