Alemneh Wasse የነፃነት ታጋዩ ኤርኔስቶ “ቼ” ጉቬራ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 04. 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ
    / @alemnehwasse2

Komentáře • 143

  • @abby87877
    @abby87877 Před 3 měsíci +19

    ቼ ማለት ለእኔ በሕይወት ዘመን ጀግናዬ ነው 💪💪💪💚💛❤

  • @yohhansnurilgn1347
    @yohhansnurilgn1347 Před 3 měsíci +7

    አለም ድንቅ ትረካ ነው። አሁን በኢትዮጵያ ተመሳሳይ ሁናቴ ውስጥ ነን። ኢኮኖሚው በቱሪዝም ላይ ያተኮረ እንዲሆን እየተሰራ ነው። ከዚህ በኋላ ቼኩቬራዎች ካልተነሱ አዲስአበባ የግብረሰዶም መናገሻ መሆኗ አይቀርም። ስራ አጥነቱ እህቶቻችን ልክ እንደ ኩባ ሴቶች ክብር ሳይኖራቸው ለቱሪስቶች ጭናቸውን የሚከፍቱ ይሆናሉ። ዜጎች ነፃ ይሆኑ ዘንድ የዘመኑ ኢትዮጵያዊ ቼኩቬራዎች ያስፈልጉናል።....ለአብነት ሮዛ የሚለውን መፅሀፍ ማየቱ በቂ ነው።

  • @user-xz1df3nn9m
    @user-xz1df3nn9m Před 3 měsíci +12

    አለምነህ እጅግ የማከብርህ እና የምወድህ ጋዜጠኛ ነህ። አንድ ቀን ከአንተ ጋር ፎቶ መነሳት እፈልጋለሁ

  • @YisihakFitalo
    @YisihakFitalo Před 3 měsíci +8

    እውነተኛ የግለሠቦችን ታሪክ ማወቅ ያስደስተኛል ፣ የኢትዮጵያዊ ዓለም አቀፍ የነፃነት ጀግና ኮ/ል አብዲሳ አጋ የልተነገረት ፣ ያልተዘመረለት ጀግና

  • @super12star
    @super12star Před 2 měsíci +5

    ጀግና በጠፋበት በዚህ ዘመን ይህን ታራክ መስማት በጣምጭየልብ መድሀኒት ነው። ቼ የህይወት ሞደሌ ነው❤

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን Před 2 měsíci +6

    ሃገሬ መቼ ነው እንደ ቸጉቬራ ነፃ አውጪ ምትወልደው 😢😢😢

    • @zerachew
      @zerachew Před měsícem

      በየ ዘመኑ ትወልዳለች ; ግን እንደ ድመት ትበላቸዋለች 👈

  • @user-lj8yv4ub9y
    @user-lj8yv4ub9y Před 2 měsíci +2

    እርግጠኛ ነኝ ከ 100 ጊዜ በላይ የሰማሁት ያለምነህ ግሩም ድንቅ ትረካ ነው

  • @user-wx2nt7tt4j
    @user-wx2nt7tt4j Před 2 měsíci +4

    ዛሬ ግን በአዋዜ ኮራሁ ኣለም በጣም እናመስግናለን ወላሂ ደስ ብሎኛል

  • @AdinaMinas
    @AdinaMinas Před 18 dny

    እናመሰግናለን ውድ አለምነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር🙏

  • @djej2821
    @djej2821 Před 2 měsíci +1

    Thank you Alemneh Wase for your history telling with amazing voice Appreciated.

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb Před 3 měsíci +3

    አበበ ቢቂላ
    የቼ ጉቬራ
    ማራዶና
    ማይክል ጃክሰን አዋዜ ላይ ሰምቼ ማልጠግባቸው ዘላለማዊያን ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před 3 měsíci

      mykele gkisene xeru aleserame lelcu gine king nacewe❤❤

    • @FearLess-kj3qb
      @FearLess-kj3qb Před 2 měsíci

      ​@@rozazouba7538ሲገባህ ደውልልኝ

    • @FearLess-kj3qb
      @FearLess-kj3qb Před 2 měsíci

      ​@@rozazouba7538know more

  • @user-zu7jz1ms7e
    @user-zu7jz1ms7e Před 3 měsíci +1

    እናመሰግናለን የሌሎችንም የነፃነት ታጋይ ባለህሊና ጀግኖችን አቅርብልን ወቅቱን የሚዋጅ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን

  • @devetho4260
    @devetho4260 Před 3 měsíci +4

    ጀግና ጀግና ነው ከየትም ይምጣ

  • @cegtftube9070
    @cegtftube9070 Před 3 měsíci +1

    ለማመን የሚከብድ ወሳኝ የትግል ታሪክ ነው !! ከዚህ በላይ ታሪክ ሰርተዋል አለምነህ ተጨማሪ እየበረበርክ ብታቀርብ ለትውልዱ ጠቃሚ ነው ብዬ አምናለሁ ለሰው ልጆች በሰውነታቸው ብቻ የታገሉ በመሆኑ

  • @zerihungudeta7738
    @zerihungudeta7738 Před 2 měsíci +1

    ሰላም ነው አለምነሕ ዋሴ አብሮ አደግህ ዘሪሁን ጉደታ አዋዜን እየተከታተልኩኝ እያዳመጥኩኝ ነው ምን ትዝታ እደፈጠረብኝ ታውቃለሕ አቦራ ሜዳን ታስታውሰኞለሕ መፅሐፍ ሰታነብልን የምንሰማው ያስታውሰኞል ሰላሙን ላተና ለቤተሰብህ ሰመኝ ላገራችን ፍቅርና ሰላምን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዘ/ጉ

  • @user-gc3gv2uv3g
    @user-gc3gv2uv3g Před 3 měsíci +2

    በምዕራቡ የኢምፔሪያሊዝም ሶዶማዊ ጉልምትና ላይ የተደረገ የሰው ልጆች ታላቅ ገድል። በዘመናችንም ለኛ ለኢትዮጵያውያን የሚያስፈልገን ያኔውን ቼ የሚተካ ቆሪጥና ባለ ብሩህ አዕምሮ ኢትዮጵያዊ ቼ።

  • @aklilulisan4996
    @aklilulisan4996 Před 3 měsíci +2

    ጀግናው ቼ የነፃነት አባት ቼ መጨረሻው አስለቀሰኝ 😭

  • @TesfahunChan
    @TesfahunChan Před 2 měsíci +1

    ምርጥ ታሪክ ቸ❤❤❤ ምርጥ ተራኪ

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 Před 3 měsíci

    ከልጅነት እስከ እውቀት እየሰማሁ ያደኩበት ድንቅ አለም አቀፍ የነፃነት ታጋይ መልካም እረፍት ቼ❤❤❤❤

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 Před 3 měsíci +1

    ድንቅ አቀራረብ ; እንደ ቡናነው የደጋገምኩት❤❤❤

  • @sam846
    @sam846 Před 3 měsíci

    ስለ ቼ ብዙ ሰምቻለሁ አንብቢያለሁ አለምነህ ግን የሚገርም ህይወት የሚገርም ትረካ አብሪያቸው ያለሁ አይነት ስሜት ውስጥ የመክተት ሀይል ያለው አቀራረብ ነው ❤🙏 እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Apollo-vq3no
    @Apollo-vq3no Před 3 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል ትንተና ነው

  • @spac-tellztruth2577
    @spac-tellztruth2577 Před 2 měsíci

    "ይህ አዋዜ ልዩ ነው" 💯 አንተ ራስህ ልዩ ነህ! በርታልን ዋሳችን!
    ሳልደብቅ የምነግርህ የቼ መጨረሻ 😢ል! ግን ደግሞ ከዓላማው አንፃር ይህ እንደሚሆን 50% ይገመታል!

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Před 2 měsíci +2

    በአሁኑ ሰዓት የቼ ተሞክሮ ለፋኖአችንና ለኢትዮጵያ ታጋዮቻችን ትልቅ ተመክሮ ነው።

  • @user-xz1df3nn9m
    @user-xz1df3nn9m Před 3 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @user-bk7zz8ou1r
    @user-bk7zz8ou1r Před 3 měsíci

    ጋሽ አለምነህ ትችላለህ ባልሳሳት ከአምስት አመት በፊት የሰራኸው ነው። ሁሌም አንተን መስማት ልዩ ስሜት ይሰጠኛል።
    በቺሌ በማዕድን አውጪዎች የደረሰባቸውን አደጋ የተረክበትምንም ድገመልን

  • @zerachew
    @zerachew Před měsícem

    ምርጥ እና መሳጭ ትረካ 👌🙏

  • @Acts830
    @Acts830 Před měsícem +1

    Wow betam yegermal.....ewnetem teret

  • @YonasMekonnen-ys5pt
    @YonasMekonnen-ys5pt Před 3 měsíci +4

    አለምነህ ቤተሠቦቹ በምን ሁኔታ እንዳሉ ማወቅ ከቻልክ ፐሮግራም ሰራበት

  • @teddyt8346
    @teddyt8346 Před 3 měsíci

    አለምነህ ጉደኛ ታሪክ ነው የኛ ወጣቶች ቢማሩበት መልካም ነበር። እርማት ከማያሚ ፍሎሪዳ ነው ከፊላዴልፊያ አይደለም የኩባ እርቀት የተዘገበው ❤

  • @loveandkindnessinternation2321

    ዉድ አለምነህ ሁሌም እንደምታደርገው የበሠለና የነጠረ መረጃ ለህዝብ የምታቀርብ ልትከበር የሚገበህ የሙያው ሰው ነህ። ቶንሽ እርምት ለመጠቆም ኩባ ለአሜሪካ ቅርብ የሆነችው በፊላደልፍያ ስቴት ሣይሆን በፍሎሪዳ ነውና በዚህ ይታረም።በርታ

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 Před 3 měsíci +37

    እጅግ በጣም የምወደውና ስለ እርሱ ሲወራ ብሰማ የማልሰለቸው፣ ስለ እርሱ የተጻፉ መጽሐፎችን አሳድጄ ገዝቼአለሁ፣ ይህንንም ፕሮግራም የዛሬ ስንት ኣመት በሬዲዮ የተረከውን በካሴት ገዝቼ አስቀምጬዋለሁ ብዙ ጊዜም አዳምጠዋለሁ! ቼ ድንቅ ታጋይ ነው!! እባክህ ይህን ትረካ በቪዲዮ ፊልም ሥራው!!

    • @hailemariamdires1821
      @hailemariamdires1821 Před 2 měsíci +3

      እባካችሁ ስለ ቼ የተፃፉ መፅሐፎችን ጠቁሙኝ

    • @ashenafikidane1412
      @ashenafikidane1412 Před 2 měsíci +1

      እስቲ የመፅሀፋቹን እርዕስ ተባበረኝ ወንድሜ....

    • @abdul-maliksomo7466
      @abdul-maliksomo7466 Před 2 měsíci

      @@hailemariamdires1821guerrilla fighters be Che yete tsafe new

    • @meronpawlos7942
      @meronpawlos7942 Před 2 měsíci

      Eski film eserllo

    • @AMAHARA82
      @AMAHARA82 Před měsícem

      ​@@ashenafikidane1412ነው

  • @sentam3350
    @sentam3350 Před 2 měsíci +1

    አለምነህ አንተ እኮ ትለያለህ። ❤ 👆

  • @serenityshalom7387
    @serenityshalom7387 Před 2 měsíci +1

    Birhanemeskel Reda was the cheguvera of Africa ❤❤❤

  • @tadelegetachew2279
    @tadelegetachew2279 Před 3 měsíci

    ድንቅ አቀራሩብ ነው ከአንተ ስሰማው ደግሞ መጨረሻው አንጀቴን በላው

  • @birukteketel4632
    @birukteketel4632 Před měsícem

    UFFEYYYY TARIK OMG
    CHE REST IN HEAVEN.

  • @Sami-vp2gu
    @Sami-vp2gu Před 3 měsíci +2

    አለምነህ በነካ እጅህ :- የ ሳዳምን
    :- biladon
    :- hugo chavus
    :-ይለቀቅ

  • @user-od1zg4ir2y
    @user-od1zg4ir2y Před 3 měsíci +4

    አለም ክፍ ናት ጀግናዋን የምትበላ ሁሌም የሱን ጉዳዩን ስሰማ የሚያስለቅሰኝ

  • @user-gc3gv2uv3g
    @user-gc3gv2uv3g Před 3 měsíci

    ከቼን ያነሳሁት አይረሴውን ካስትሮን ሳይዘነጋ ለማሳሰብ እወዳለው የኛ የኢትዮጵያ የልብ ወዳጅ ሩዝ።

  • @edenDemilshe
    @edenDemilshe Před 3 měsíci +2

    በናትህ አለምየ የ ሳዳም ሁሴንን ታሪክ ንገረን እኔ ስወለድ ነው የነበረው ጦርነት ስለዜህ እኔ አንተን ያኔ ለመስማት አልደረስኩም አሁን እደ አድስ አውራልን እባክህህህህ

  • @mezgebubogale3262
    @mezgebubogale3262 Před 2 měsíci

    I love it. He is international freedemist, who had broken a notion which says physician should only treat patients. When a physician struggles for freedom and equality one can treat millions, when physician works only at clinic one can treat only diseased thousands in one's life time

  • @edenDemilshe
    @edenDemilshe Před 3 měsíci +1

    ወይኔ ድምፅህ እኮ እዛው የቸን ህመም እድንታመም ነው የሚያረገው ትለያለህ ታሪክን አተ አውራው ይገርማል

  • @jafarkadir9442
    @jafarkadir9442 Před 3 měsíci

    thank you so much

  • @user-ql9yh5ym8r
    @user-ql9yh5ym8r Před 2 měsíci

    Thank you Almna yamingzem ekuwachen ❤❤❤

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 Před 2 měsíci

    zemen yemashirew...jegina...che...

  • @sifrashgelaw4683
    @sifrashgelaw4683 Před 3 měsíci +1

    From Florida

  • @holymountainzion7413
    @holymountainzion7413 Před 2 měsíci

    Hasta la Victoria Siempre!

  • @ababonga1
    @ababonga1 Před 3 měsíci +1

    አለሜ ገብተሽበታል እንግዲህ ከፍረጃ ፣ ከጥርሥ ያውጣሽ!

  • @Mehon88
    @Mehon88 Před 3 měsíci +8

    ፊደል ካስትሮን ጠላሁት ‼ እጅግ በጣም ያሳዝናል የአለም አብዮተኛ የነፃነት ታጋዩ ኧርኔስቶ ቼ ጎቬራ እንደ ተራ ሰው ተራ ሞት ሞተ 😢 አለም ወረተኛ ናት አለም አሳፋሪ ናት።
    አለም ነህ ዋሴ አንተ ግን ድንቅ ነህ ተባረክ። ታሪኩን ባውቀውም ያንተ አተራረክ እጅግ ልብ ይነካል። አንተም ጀግናችን ነህ ኑርልን።

  • @b.degefa6331
    @b.degefa6331 Před 3 měsíci +2

    Philadelphia አይደለችም ለ Cuba የምትቀርበው፣ የ Florida ዋና ትልቋ ከተማ የሆነችው Miami ናት ቅርብ።

  • @user-tt5fu6mn5b
    @user-tt5fu6mn5b Před 3 měsíci

    ከ❤ እወደዋሎህ ኣብዮተኛው ኮምኒስት !

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 2 měsíci

    ዋዉ🙏🏾♥️🌺

  • @FNeway
    @FNeway Před 3 měsíci +1

    Cuba ከ Philadelphia,PA ሳይሆን ከ Miami ,FL 80 ማይልስ ርቀት ላይ ትገኛለች በሚለው ይስተካከል

  • @user-zn5fp1ej5e
    @user-zn5fp1ej5e Před měsícem

    👍👍👍

  • @dessalegnwonbarga2144
    @dessalegnwonbarga2144 Před 3 měsíci

    አለም ታሪኩ ብዙ ጊዜ ብሰማውም እነዱህ አለደነቀኝም

  • @mesfinfelekech6245
    @mesfinfelekech6245 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 Před 3 měsíci +1

    He and leonel messi birth place is the same town,called Rosario!

  • @befrehotyisere2488
    @befrehotyisere2488 Před 3 měsíci

  • @user-zn5fp1ej5e
    @user-zn5fp1ej5e Před měsícem

    Wow

  • @Yeshiwas230
    @Yeshiwas230 Před 3 měsíci +1

    አለምነህ የምር ጋዜጠኛ ነው እኛ እውነት የሚናገር ባለ እውቀት ጋዜጠኛን አትውደዱ ተብለን የተረገምን እስክንመስል የውሸት እና የጥላቻ ወሬ ሚለቁትን እየተከታተልን ስለምንሰማ ነው እንጅ ወደኋላ ተመልሰን ብዙ ብንሰማ የምር ምንማርባቸው የምር የሚለውጡ ሀሳቦችን እንሰማ ነበረ

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 Před 3 měsíci

    ቼ ጀግናው❤❤❤❤😢 ☝🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭mecme anersweme belbacine newe gfe ybqa yale gegina😢

  • @mekiaali362
    @mekiaali362 Před 3 měsíci

    Betham leb yemiseber new le esw ye migebaw yh alneberem betham yasaznal

  • @aklilulisan4996
    @aklilulisan4996 Před 3 měsíci +4

    ፍኖ ተሰማራ ፋኖ ተሰማራ እንደ ሆቺ ሚኒ እንደ ቼጉቬራ!!! ጀግና አይሞትም ::

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před 3 měsíci

      😂😂😂fara bminki bitsbi newe sintame sfari wenbedene ke gegina ga mitawedaderewe dedbi neki sibza fano maleti werda malti newe le manintu yalhone le manime gzbawoci😂😂😂

  • @Mohammed-ez5fw
    @Mohammed-ez5fw Před 2 měsíci

    መጨረሻው😢😢😢😢😢😢😢

  • @WONDE3166
    @WONDE3166 Před 3 měsíci

    ቼ❤

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Před 2 měsíci

    ኡትዮፕያ ከአዳም ጀምሮ እስከብልፅግና ሚሊየን የሚያስደንቁ ጀግኖች አሉዋት ለምን ስለሐገርሕ አታወራም ?ሕዝብን አዘናጊ ና ካድሬ ከሆንክ እሰየዉ ያንተ ምርጫ ነዉ ግን በሁለት ቢላዋ ቁርጥ አይበላም : ኡትዮፕያችን እንዲ የምትሰቃየዉ ወርቃማነቷን ትተን የባለ ነሀሶችን ታሪክ ስንዘክር ነዉ ወደዋላ የቀረነዉ !!! ድል ለአንበሶቹ ፋኖዎች 💚💛❤

  • @munaaustin7248
    @munaaustin7248 Před 3 měsíci

    😢😢😢

  • @Abrham.b
    @Abrham.b Před 3 měsíci

    አለምነህ ዋሴ አሁን ገና ወደ ተሰጦህ ተመለስክ ከሳዳም ሁሴን በኃላ ጠፍተህ ነበር ይህንን ስልህ ግን አልሰማህም ማለት አይደለም እሰማሀለው ዛሬ ግን ደጋግሜ ሰማሁህ Welcome brother አሁን Subscribe ይገባሃል🎉

  • @cegtftube9070
    @cegtftube9070 Před 3 měsíci

    አሁንም ያ ሚሳኤል ኩባ ላይ መጠመድ አለበት ለኩባ የኢኮኖሚ የነፃነት አስፈላጊ ነው ብችል አደርገው ነበር ሀሀሀሀሀ....

  • @brotherford24
    @brotherford24 Před 3 měsíci

    😢

  • @dawitgaim2635
    @dawitgaim2635 Před 3 měsíci

    Part 2 alow wey

  • @seifegebraelalemu901
    @seifegebraelalemu901 Před 3 měsíci

    Hernesto che Guvera dela serna

  • @DaguDagu-bw6xy
    @DaguDagu-bw6xy Před 2 měsíci

    Alem ede mana xena de rebo derarebo yesxeh abo nur

  • @user-dd5fb5bd3p
    @user-dd5fb5bd3p Před 2 měsíci

    FANO TESEMARA FANO TESEMARA
    ENDE HOCHIMINI ENDE CHEGUVERA

  • @user-zd3vn1wf7s
    @user-zd3vn1wf7s Před 2 měsíci

    ይህንን ታሪክ እኛ ኤርትራዊያኖች አውቀነው ለትግል ብንነሳ ይህ የኤርትራ ዲክታተርና የአፍሪካ ነቀርሳ ከመሰደድ ድሮ ባጠፋነው

  • @GhetuHailu
    @GhetuHailu Před 2 měsíci

    T,D,F tareku edazh nabara

  • @user-xz1df3nn9m
    @user-xz1df3nn9m Před 3 měsíci

    እኔስ አሳዘነኝ ከሞቱ አሟሟቱ 😭😭😭

  • @AbelRete-kd9cu
    @AbelRete-kd9cu Před 2 měsíci

    Anta zraga yande wagan sawe l ቼ setwara tenshi ayekabdeuem esue eko ltabdala lnasate ymekome new endanta gulabten gabtame lhonue hgrochi ymedala adalame

  • @legesedesalegn1187
    @legesedesalegn1187 Před 3 měsíci

    Endant aynet zegmtegna gazetegna aychea alawkem sel ethiopia ande Ken zegbek atawkem elena bes sent esanat segdelu sent enat enea abat semotu zegbek atawk abey tamk letmot seltyke welta adergek endalawek hone Lela tark tengernalek enatetebeda

  • @yiajbal
    @yiajbal Před 2 měsíci

    የቶማሰ ሳንካራ በጣፋጭ ኣንደበትህ

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 Před 3 měsíci +1

    አለምነህ ዋሴ የአርጀንቲናዊ የአለመለችን የእግር ኳስ ጥበብ ነጉስ ማራዶና አድናቂና ስለማራዶናም አውሮቶ አንደማይጠግብ አንዲያውም ለማራዶና ካለው ጥልቅ ፍቅር የተነሳ ስለ ማራዶና አውራሉን ለሚሉት ዛሬ አንዴት ደስ የሚሌ ቀን ነውና
    ስለ ማራዶና ለሚያዳምጠው ይጋብዛል ይባልልህ ነበር። አለም ነህ ዋሴ FFAን የጠላበት ምክንያት ማራዶ ማሳከም ሲገባው ይባሱኑ ከእግር ኳስ አንዲገለል ማድረጉን ነበር። አውነት አለው አኔም FFAን የጠላሁት በዚያ ምክንያት ነበር።
    አለምነህ ዋሴ ማራዶና ሲገልፀወሰ
    ማራዶና ማለት ስሙ የተሰራዝ የአለማችን ጣፌጭ ከሆኑት ማር እና ዶናት ነው። ማራዶና ማለት ግራ እግሩ ላይ ሜትርና ኮምፓስ የተገጠመለት እግር ኳስ የምትታዘዝለት ምትሀተኛ ተጫዎች ነው ይለው ነበር።
    ለካ አለምነህ ዋሴ የማራዶና ብቻ ሳይሆን የማራዶና የሀገሩ ልጅ ቼ አድኔቂ ኖሯል ልክ አንደማራዶና ማራዶናም የቼ አዴናቂ ከመሆኑ የተነሳ ክንዱ ላይ የቼ ምስል አስከትቧል።
    አለም ነህ ዋሴም አንዲህ በነጎድጓዳው ድምፁን ስለ ቼ አንዲህ ልብ በሚነካ ቀጭትን በሚፈጥር መንፈስ አሳምሮ ተረከልን።
    አለሜነህ ከታላቅ አዴናቆት ጋር ምስጋናዬን ይድረስህ ፈጣሪ ረ ዥም አጅሜ ይስጥህ። አማሪካ ግን በመላ አለም ላይ ለፈፀመችው ግፍ በፈጣሪ ዘንድ ብዙ ቅጣት ይጠብቃታል።

  • @samdan1425
    @samdan1425 Před 3 měsíci

    I can't hide to witness your deep knowledge. A little correction here... Cuba is 90 miles away from Miami not Philadelphia. Philadelphia is in New Jersey state which very far away from Miami, Florida. Thank you Alem.

    • @agapieofETHIOPIA
      @agapieofETHIOPIA Před 3 měsíci

      correction on the correction: Philadelphia is a city in Pennsylvania state, not NJ. :)

    • @samdan1425
      @samdan1425 Před 3 měsíci

      @@agapieofETHIOPIA Thank you for catching that.

  • @user-xz1df3nn9m
    @user-xz1df3nn9m Před 3 měsíci

    ነፃ

  • @arebu4243
    @arebu4243 Před měsícem

    ቤተሰቦቹ ምን ላይ ናቸው ? ካወክ ዘግብልን

  • @user-xz1df3nn9m
    @user-xz1df3nn9m Před 3 měsíci

    ምናዊ ግንኙነት ??

  • @MM-di5vm
    @MM-di5vm Před 3 měsíci

    Rip guvera

  • @piya66
    @piya66 Před 3 měsíci

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ergbyoutube2778
    @ergbyoutube2778 Před 2 měsíci

    ፊደል ካስትሮ እንደት ዝም አለ በፈጣሪ እንደት አስቻለው

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 Před 3 měsíci

    አማማቱ ያሳዝናል በጣም በጣም ፍላደልፊያ አይደለችም ከኩባ የምትቀራረበው

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059 Před 2 měsíci

    Min aynet anjet yemibella gin demo yemidenekkk jegena neew???

  • @Tag2BB
    @Tag2BB Před 2 měsíci

    Not Philadelphia, it iş Florida in the beginning

  • @yohannesalemayhu3678
    @yohannesalemayhu3678 Před 26 dny

    አለምነህ ዋሴ በእድሜ የሚበልጠው ካስትሮ እንጂ ቼ አይደለም

  • @befeaadi4176
    @befeaadi4176 Před 2 měsíci

    Only 144?? Itbshouldent be

  • @mulugatafox451
    @mulugatafox451 Před 3 měsíci +1

    ቅንቱ ምን ማለት ነው ?

    • @alemnehwasse2
      @alemnehwasse2  Před 3 měsíci +4

      ቅንጡ ማለት ከግምባራችን ግራና ቀኝ ከጆሮዎቻችን አጠገብ የሚገኘው የጭንቅላታችን አካል ነው።

  • @kingredo3486
    @kingredo3486 Před 2 měsíci

    1:17:49 😂😂

  • @user-ul6mj9pj1m
    @user-ul6mj9pj1m Před 3 měsíci

    ከብዛት ጥራት ይሉሀል ይሄ ነው ንጉስ በሳርዊት ብዛት አይዲንም

  • @belaybirhanie6970
    @belaybirhanie6970 Před 2 měsíci

    It’s a shame to keep a blind eye to what’s happening in Ethiopia and trying to provide detailed analysis on international affairs. There are millions of other media outlets that do the same. Ashqabach 😢

  • @Sami-vp2gu
    @Sami-vp2gu Před 3 měsíci

    9 or 10 amet moltate eko ግን ጠፍቶ ነበር

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 Před 3 měsíci

    "ፋኖ ተሰማራ፣
    ፋኖ ተሰማራ፣
    እንደ ሆቺሚን እንደ ቸኩቬራ።"
    የከሸፈው የኢሕአፓ ዝመራ።

  • @serenityshalom7387
    @serenityshalom7387 Před 3 měsíci +1

    The Ex Ehapa leader Birhanemeskel Reda was like cheguvera ❤