Alemneh Wasse 2
Alemneh Wasse 2
  • 13
  • 46 694
Alemneh Wasse News ጠ/ሚ ዐቢይ፦"በአማራ ከሚንቀሳቀሱ ኃይሎች ጋር ንግግር ከጀመርን #ውሎአድሯል!!
አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
ይህንን ይጫኑ 👇
czcams.com/channels/2hZ1eAfR57ujyHK7uZ8vaA.html
zhlédnutí: 2 761

Video

Alemneh Wasse News ሰበር! እስማኤል ሀኒዬህ የተገደሉት #ከ2ወር በፊት በተቀበረ ፈንጂ ነው!
zhlédnutí 5KPřed 2 hodinami
አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡ ይህንን ይጫኑ 👇 czcams.com/channels/2hZ1eAfR57ujyHK7uZ8vaA.html
Alemneh Wasse News የትራምፕ ምክትል "ሳይወልዱ ያረጡ ሴቶች"አስተያየት #ነርቭነካ!
zhlédnutí 6KPřed 19 hodinami
Alemneh Wasse News የትራምፕ ምክትል "ሳይወልዱ ያረጡ ሴቶች"አስተያየት #ነርቭነካ!
Alemneh Wasse News #ዴይፍ ማነው??
zhlédnutí 3,8KPřed 21 dnem
Alemneh Wasse News #ዴይፍ ማነው??
Alemneh Wasse News አዋዜ ሰበር! የሐማስ ወታደራዊ ክንፍ አዛዥ #ሞሐመድዴይፍ የነበረበት ቅጥር ተደበደደበ!
zhlédnutí 4,7KPřed 21 dnem
አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡ ይህንን ይጫኑ 👇 czcams.com/channels/2hZ1eAfR57ujyHK7uZ8vaA.html
Alemneh Wasse - ልደቷ!
zhlédnutí 1,7KPřed 3 měsíci
music by @ethaneubanks749 E's Jammy Jams Happy Birthday Jazz Waltz
Alemneh Wasse- ሴት ልጅ
zhlédnutí 1,9KPřed 3 měsíci
አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡ ይህንን ይጫኑ czcams.com/channels/2hZ1eAfR57ujyHK7uZ8vaA.html
Alemneh Wasse ለዚህ ነው የምፈራው!
zhlédnutí 6KPřed 4 měsíci
አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡ ይህንን ይጫኑ czcams.com/channels/2hZ1eAfR57ujyHK7uZ8vaA.html
Ethiopian Awaze "ይቺ ናት ጨዋታ!" ከ40 ዓመት በኋላም??!!
zhlédnutí 2,1KPřed 5 měsíci
Ethiopian Awaze "ይቺ ናት ጨዋታ!" ከ40 ዓመት በኋላም??!!
Ethiopian Awaze "ይቺነች ጨዋታ!"-----"ነጭ ሽንኩርት"
zhlédnutí 4,7KPřed 5 měsíci
Ethiopian Awaze "ይቺነች ጨዋታ!" "ነጭ ሽንኩርት"
Ethiopian Awaze ይቺ ናትጨዋታ!"ሞገደኛው ህንዳዊ!"
zhlédnutí 6KPřed 5 měsíci
Ethiopian Awaze ይቺ ናትጨዋታ!"ሞገደኛው ህንዳዊ!"

Komentáře

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile2244 Před 4 hodinami

    ማንም ከማንም ጋር ሊደራደርና ሰላም ሊፈጥር አይችልም:: ጠሚሩ የሚመራው መንግስት ራሱ የችግሩ አካል ሆኖ ሳለ እኔ ከእገሌ ጋር እየተነጋገርኩ ነው ብሎ እጅን ለመታጠብ መሞከር ችግሩን ያዘገየው ይሆን እንጂ አይፈታውም:: ፍትህና ርትእ ስልጣን በህዝብ እጅ እስካልገባ ድረስ ሰላም በፍፁም አይመጣም:: ህዝብ በእጅጉ ተዋርዷል በሃገሩ ባይተዋር እንዲሆን ትደርጏል በወታደር ጦር ታውጆበታል በትግራይ በአማራ በኦሮምያ ይህንን ረስቶ ማለፍ በድጋሜ አይቻልም:: ፍትህና እኩልነት እስካልነገሰ ሰላም አይታሰብም

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 6 hodinami

    አባይ ተሞላአ ዜና አልሰራህ የአማራ እና የኦሮሞ ፅንፈኞቹ ሰበር ዜና ብለህ አትዘግብ

  • @biruktawitfekadu8949
    @biruktawitfekadu8949 Před 8 hodinami

    አለምነህ አብይኮ በአማራ ክልል ከሚንቀሳቀሱ ኃይሎች እንጂ " ፋኖ " አላለምኮ !!! እሱ የሚለውኮ ከነ የቅማንት ቡድን , ከነ የአገው ነፃ አውጭ , ከከሚሴ የኦሮሞ ፎርጅድ ፋኖዎች, ጎንደር ላይ ከዝናሽ ታያቸው ፋኖዎች ማለቱ ነው እንጂ ከዋናው ፋኖ ጋር አላለም . ስማቸውንም አልጠራም አለምነህ .....

  • @EthiopiaNile
    @EthiopiaNile Před 13 hodinami

    ውሽት ነው አታራግብ

  • @Black-Lion-Africa
    @Black-Lion-Africa Před 13 hodinami

    አለምነህ ይህ ካኔትራ ላንተ በጣም ጠባብ ነውና ልክህን ልበስ እላለሁ !!!

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte1971 Před 14 hodinami

    ለመሆኑ ምን ተፈጥሮ ነው እየተደራደሩ ናቸው የምትለን? ፣፡"አንበሳ ሲያረጅ የመንደር ድመት ይሆናል" የፋመ የጋመ ከይቅርታ ጋር እናትህ እንደኔ እናት ፤ እናት እንደሆኑ አምናለሁ እንተ ግን እንደዚህ አይነት የሸርሙጣ ልጅ አትመስለኝም ነበር። ለነገሩ ከዚህ እርጥብ ጋር ገጥመ ምን ይወጣኋል

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte1971 Před 14 hodinami

    ውይ ተመስገን ለካ አለምነህም በሀገራችን ጉዳይ concern ያደርጉዋሕ። እንተን የኢትዮጵያውያን መሞት መራብ መራቆት መሰማት ከጀመረህ ተመስገን ብቻ ሊባል የሚችለው ።

  • @belaynehf
    @belaynehf Před 17 hodinami

    ምነው በርጅና እንዲህ ማሽቃበጥ። አለምነህ ዋሴ ምነው ተከብረህ እንደለመድኸው እስራኤል፣ ፍልስጤም፣ ጋዛ፣ ዩክሬን..... ምናምን ስትል ቆይተህ ብትሞት አይሻለም

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese2081 Před 17 hodinami

    እሰከዛሬ የት ነበርክ አሞህ ሰለጠየቀህ ይሄ እሰሰት ሰው መሰሎህ በወገንህ ጨከንክ አይ አለምነህ ዋሴ አብይ አህመድ ፋኖን የሚከፋፈል መሰሎት ሰላወራ አጨበጨብክ አጨብጫቢ

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Před 17 hodinami

    Alemnhe yihen video awridew ke hizb gar atitala

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Před 17 hodinami

    Egnam nektenal gudguad misenal

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Před 18 hodinami

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Před 18 hodinami

    Yastezazibal yihema yastezazibal yihe erfi erfi erfi

  • @elias2906
    @elias2906 Před 18 hodinami

    Are you shut ?

  • @user-ou7ov8js1s
    @user-ou7ov8js1s Před 18 hodinami

    Alemneh ሰዉዬውን አትስማው ወረኛ ነው። በእርሱ ቤት ፋኖን መከፋፈሉ ነው።😅😅

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863 Před 18 hodinami

    አርፈህ ቁጭ ብለህ እንደኖርከው ዝም ብትል ምንአለ ዘግበህ አታቅ አሁን ምን ብየ ልኮምት በቃ ተውኮት ድጋሜ እንዳታሽቃብጥ ለዚህ አረመኔ መንግስት

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 Před 18 hodinami

    Aleme , tizebt nw terfu !!!!!!!!

  • @natnaelmakonnen1266
    @natnaelmakonnen1266 Před 19 hodinami

    አይ አለምነህ አያምርብህም ከዘገብክ ሁሉንም በእኩል ማስተናገድ አለብህ ይሄ የጠቅላይሚኒስትሩን ውሸት ብቻ ማራገብ ምናልባት ኮረና ታመህ ስላሳከመህ ውለታየመለስክ መስሎህ ከሆነ ትክክል አደለም ወይ ሁሉንም በኩልነት ለማቅረብ ሞክር አለበለዛ ገለልተኛ እንደሆንክ ቆይ ባክህ ብዙ አድናቂወች አሉህ በክብር ከሚነሱና ከተከበሩ ጋዜጠኞች በጣም ከጥቂቶቹ አንዱነህ እባክህ እዛው ህዝብ ያኖረህ ቦታ ቆይ ወደወረጅ ቀጠና አትቀላቀል አለምነህ እባክህ

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 Před 20 hodinami

    እስራኤልን ደገፍክ እንዳትባል እነሱ እንዳሉት ትላለህ አሁን ብልፄ በማስታወቂያ ዶላር እንድታገኝ ያደረገህ ደጋፊዉ ስለሆንክ አቢይ እንዳለዉ አልክ ????ሀሀሀሀ

  • @user-bi9rt2mi2u
    @user-bi9rt2mi2u Před 21 hodinou

    ነቅተናል ፋኖን እርስበርስ ለማጋጨት ነው እጂ ማንም ከምግስት ጋር ማንኛውም ፋኖ ንግግር አልጀመረም

  • @user-dd3mc6op3n
    @user-dd3mc6op3n Před 21 hodinou

    ታሳዝናላችሁ የሰዉ ሀገር ስታወሩ ከረማችሁ

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 Před 21 hodinou

    ፋኖ የፍትህ ሠራዊት! ፋኖ የሐቅ ሠራዊት! ፋኖ ያሸንፋል!!!

  • @selesheab8084
    @selesheab8084 Před 22 hodinami

    Why are you talking about this now when you never gave updates about Fano in the past? As we know, the government killed a lot of innocent people in the Amhara region with drones. Now, he doesn’t even want to say "Fano," and the Prosperity PM is probably talking with Eskinder, who is not part of the Fano movement. This is ridiculous

  • @Hjk-nt7cd
    @Hjk-nt7cd Před 22 hodinami

    አትጠራጠር የዚህን ያህል ግፍ የበዛበት ህዝብ ማቸነፉ አይቀርም ገረዶቹ ያኔ ምን እንደምትሉ እናያለን ትንሽ አይሰማህም ትንሽ በሰባ አመቷ ለሞተች እህትህ የቀን ተቀን ዜና አርገሀት ነበር ለዛውም ፈጣሪ ለወሰዳት ትንሽ ሸክም የለከም ውሻ

  • @Hjk-nt7cd
    @Hjk-nt7cd Před 22 hodinami

    በቃ አናውቅህም አታውቀንም ስለ አማራ ህዝብ አፍህን አትክፈት ሞታችንን እልቂታችንን አታቅልለው የኛ ሞት ያንተ ከርስ መሙሊያ አይደለንም እባክህ

  • @Hjk-nt7cd
    @Hjk-nt7cd Před 22 hodinami

    አትቀደድ የምን መደራደር ነው ነው ልትገርድ ፈለክ ለይህ ሰይጣን

  • @Hjk-nt7cd
    @Hjk-nt7cd Před 22 hodinami

    አታሽቃብጥ ዳውላ ብዙ ነገር ስንሆን ኑረን መቸ ድምፅህ ተሰምቶ አንተ አጋሰሰ ስንት ህፃናት ስንት እናቶች በቦንብ ስያልቁ እስራኢል እስራኢል ስትል አይደል እምትውለው ውሻ ይሄ በራብ በጥይት እሚያቀው እንኳን ያገርህ ሰው እኮ ጎረቤት ሀገር እንኳን አይመስልህም

  • @abdijabir-to2np
    @abdijabir-to2np Před 22 hodinami

    በጣም ሲበዛ ወገንተኛ ነህ..ከርከሮ 🐗ፊት

  • @moonsun3417
    @moonsun3417 Před 22 hodinami

    አያ አለምነህ ምን ነካህ ያገርውስጥ እዚያው ይብካኩበት አንተ የሚያምርብህ የውጪውን ዘግብ

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 Před 23 hodinami

    አዋዜ ፋኖ ዘሜ. ከእብድ ጋር ማን ይደራደራል ብሎታ ውሽት አታራግብለት. ፕሮፖጋንዳ ነው

  • @SaraSara-bi7hc
    @SaraSara-bi7hc Před 23 hodinami

    አንተ ዛሬ ይህን ከዘገብክ የመታረቅ ተስፋ አለ ማለት ነው እግዚአብሔር የቀደመውን አንድነታችን ይመልስልን እናንተም በነፃነት ሙያችሁን ታካፍሉናላችሁ

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Před 23 hodinami

    አለም እዴት ይኤንን ዘገባ ልትዘግብ ቻልክ ? እስካሁን ምንም አይነት ሀሳብ አትሰጥም ነበር ይሁን ችግር የለውም ግን የአብይን ንግግር እውነት ባትዘግቡት ይሻላል ለሴራና ለመከፋፈል የሚጠቀምበትን የድራማ ንግግር በተከበረው ፔጅክ ላይ ባትዘግበው የተሻለ ነው አንተንም ያሳጣካል

  • @abyssinia6091
    @abyssinia6091 Před 23 hodinami

    ትክክለኛ ማንነቱን ዛሬ አሳየን አለምኔ, እኔ unsubscribe አርጌያለሁ:: ሁለተኛም ያንተን ቻናል አልከታተልም

  • @gebrezewde
    @gebrezewde Před 23 hodinami

    አድር ባይ ሽማግሌ ቅሌታም ነው ስንት ሽህ ስው ሲልቅ አፍህን ዘግተህ ነበር የአማራ ህዝብ ይፍረድሀል እውነት ሽሽተሀል

  • @abyssinia6091
    @abyssinia6091 Před 23 hodinami

    ፋኖ ተጣሉ ሲባል ቢቸግር ከፍፍይ አጀንዳ ይዛችሁ መጣችሁ:: ስለ ትግሉ አንድ ቀን አውርተው ሳያቁ, ገንዘብ ገባ መሰለኝ ካድሬ ባንዲራቸውን ይዘው መጡ:: ከማን ጋር ነው የተደራደረው ቢባል ግን መልስ የለም:: ለህልውና የሚዋጋ ህዝብ በምንም አይከፋፈልላችሁም:: በጣም ታዛዝናለህ ካድሬ ሆነህ መምጣትህ

  • @maranatamedia8641
    @maranatamedia8641 Před 23 hodinami

    ዛሬ ስለ ሀገራችን ዘገብክ ።good job

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 Před 23 hodinami

    ውሸት ነው በኑሮ ውድነት እያጉረመረመ ያለ ህዝብን ኀሳብ ለመስረቅ ነው ግን አለተሳካም አንተም አለምነህ ኃማስ ዩክሬን ፑቲን እስራኤል ብትል ይሻልኃል !

  • @user-dk2kq5bh5j
    @user-dk2kq5bh5j Před 23 hodinami

    አለምነክ አለማቀፍ ጋዜጠኛና በሳል ባለ ተሰጥኦ በርታልን

  • @mussietekle9477
    @mussietekle9477 Před 23 hodinami

    ኣለም በሰፊው የውሸት ፕሮፓጋንዳ መናፊያ ኣትሁን ከ ኣብይ ውሸት እንጂ እውነት ኣታገኝም

  • @abrahaml4560
    @abrahaml4560 Před 23 hodinami

    አተም ማሽቃበጥ ጀመርክ እደጀመርከው ስለ ውጪ ዘግብ

  • @novelethio9891
    @novelethio9891 Před dnem

    እረ አለምነህ ዋሳ አዋዜ የብልፅግናን መሪ የውሸት ንግግር መዘገብ በጀመሪህ ሳላደንቅ አላልፍፊ !!!! 🤔🤔

  • @Face12561
    @Face12561 Před dnem

    እስከዛሬ የት ነበርክ? ይገርማል! ያስተዛዝበናል ከምር። ደግሞ ምንም ውይይት የለም ውሸት ነው።

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 Před dnem

    አንድ ቢሆኑማ እንደ ኢዜማና አብን ያስገብሯቸው ነበር።በፍፁም አንድ መሆን የለባቸውም።

  • @derejekassahun3537

    በአመትህ አማራ ሲጨፈጨፋ ዝምብለህ ዛሬ

  • @yohanneswoldemichael5615

    አለምነህ እዚህ ውስጥ አትነካካ ። በአንተ እያምርም ። ፋኖ መቼም በሶስተኛ ወገን ካልሆነ አይደራደሩም። እስራኤል እና ፍልስጤምን ብቻ ላይ ይሁን ወይም ሩሲያና ዮክሬን ብቻ አሰማን ወንድሜ

  • @negakefyalew791
    @negakefyalew791 Před dnem

    ሆዳም ሰው እንዴት እድሜ ልኩን ሆዳም ይሆናል ኩተት

  • @user-zu6re8uw1y
    @user-zu6re8uw1y Před dnem

    አለምነህ አያምርብህም ፕሊስ እዛው ሚድል ኢስት ቆየን

  • @mulugetaabrhahailu9803

    አለምነህ ዋሴ በጣም ይገርማል እስከዛሬ ደረስ ባንተ አንደበት እንዲህ አይነት ተልካሻ ዜና ስሰማ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ባንተ አንደበት አለም አቀፍ ዜና በቻ አውራበት በዚህ ጉዳይ በብዛት የሚቦጫረቁ ወሬኞች አሉ እባክህን ዳግም በዚህ አንደበትህ የተጨማለቀውን ፓለቲካ ለሚቦጫረቁት ተውላቸው ሰላም ላንተ

    • @derejekassahun3537
      @derejekassahun3537 Před 23 hodinami

      @@mulugetaabrhahailu9803 የተጨማለቀዉማ የመካከለኛዉ አለም መዉ

  • @assefazemedie6484
    @assefazemedie6484 Před dnem

    ❌❌❌ ውሸት ነው አጋጣሚውን ተጠቅሞ ለመከፋፈል የተጠቀመበት በመርዝ የተቀመመ ሴራ ነው።❌❌❌ 👉እኛም አውቀናል ጉድጓድ ምሰናል ብሏል ፋኖ ሰውየው የማይታመን ነብሰ በላ ሰይጣን ውሸታም ጠቅላይ ሚንስትር ነው።

  • @wellogondergojamshewaamahr570

    አለምነህ እስከዛሬ ስለአማራ አንድቃል ትንፍሽ ሳትል ዛሬ ለአብይ አህመድ ልታሽቃብጥነውዴ ዞሮዞሮ አማራ ወዳጅና ጠላቱን እየለየነው ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪