Mekoya - የፍትህ ሰይፍ የታጠቀው ከሊፋ Umar ibn al-Khattab በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 04. 2024
  • shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
    shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
    city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
    news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    CZcams: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 69

  • @Conor23Gallagher
    @Conor23Gallagher Před 3 měsíci +24

    አስቡት እስኪ ዑመር(ረ ዐ) እንዲህ ከሆነ የሱ መምህር ረሱል (ሰ ዐ) እንዴት ሊሆኑ እንደሚችሉ
    እናቴም አባቴም መስዋት ይሁንልወት የኔ ነብይ❤❤❤

  • @bekalumolla3431
    @bekalumolla3431 Před 3 měsíci +16

    እባክህ ፈጣሪ እንደዚህ ያለ መሪ ባይሆንም ትንሽም ቢሆን ፈጣሪዉን የሚፈራ መሪ ለኢትዮጵያ ስጣት

  • @zemenmedi
    @zemenmedi Před 3 měsíci +10

    የከሊፈ ኡመር ታሪክ ተነግሮ አያልቅም !!❤❤❤

  • @kassamelesse673
    @kassamelesse673 Před měsícem +2

    ምርጥ ትረካ ፍትሀዊ ንጉስ

  • @abdusalam3308
    @abdusalam3308 Před 3 měsíci +3

    ❤ረዲአላህ አንሁም

  • @hilwatube7807
    @hilwatube7807 Před měsícem +4

    እሼ በጣም እወድሃለሁ አንድ ሰው ለራሱ የሚወደውን ነገር ለሚወደው እስካልወደደ ድረስ አማኝ አይባልም እና አላህ ሱ/ወ/ዐ እስልምናን ይወፍቅህ/ይህንን ቻናል የምትከታተሉ ሙስሊም ያልሆናችሁ ወገኖቼ ሁሉ እስልምናን ይስጣችሁ❤❤❤

  • @abdurahmanabubeker2697
    @abdurahmanabubeker2697 Před 3 měsíci +6

    ዑመር (ረዲየላሁ አንሁ) ❤ ጀግና የጀግና ጀግና አላሁአክበር

  • @fetunure4639
    @fetunure4639 Před 3 měsíci +7

    It's 100% Real history ❤

  • @shafibirgu2165
    @shafibirgu2165 Před 3 měsíci +19

    ያአላህ ሁሌም እነዚህን ታሪኮች ስስማ እንባዬ እንደተናነቀኝ ነው፡፡ ፊልም እንጂ እውነት አይመስልም።

  • @LetaAdugna
    @LetaAdugna Před měsícem +2

    Alahu akber 😢😢😢😢

  • @mesfinyakob
    @mesfinyakob Před 3 měsíci +6

    እሼ የእውነት ዕድሜ ይጭምረልህ ፈጣረ እወዳሀለው

  • @AbdurahmanOkasha
    @AbdurahmanOkasha Před 25 dny +1

    Ar isheti min largiliki nuriling❤❤❤

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 Před 3 měsíci +3

    ታድዬ አዲስ ነው መሰለኝ የሰማሁትን ድጋሜ እየሰማሁ ነበር

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 Před měsícem

    Than you so much betam des belogn new yadametkut ❤❤❤

  • @user-ui1qf7eu9y
    @user-ui1qf7eu9y Před 2 měsíci

    Radalahu anehu yagna jagenaa yajagena jagenaa mashaa wandemache allah yechamereleh jaganechena nahe allah amesayahen yabezalen

  • @user-qw5dk3br8u
    @user-qw5dk3br8u Před 3 měsíci +2

    አቦ እድሜ ጨምሮ ጀባ ይበልህ❤

  • @ninarameto8012
    @ninarameto8012 Před 3 měsíci +2

    Thanks 🙏 shager FM 102.1

  • @danielsolomon4052
    @danielsolomon4052 Před 3 měsíci +4

    As far as I know and think the best caliph was Harun Al Rashid (I read little about him in "The Arabian Nights"). I was amazed to hear about Caliph Oumer. Would you please tell us about Haroun Al Rashid.

  • @mohammedkassim4243
    @mohammedkassim4243 Před 3 měsíci +2

    Always listening to It.

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 Před 3 měsíci +1

    ይህንን ፣ለኢትዮጵያ ፣ባለሥልጣናትና ፣መሪዎች ፣እንዲሠሙት ፣ብታደርግ ፣መልካም ቨነበር።

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 Před 3 měsíci

    እሼ እናመሰግናለን

  • @diregoodtube3861
    @diregoodtube3861 Před 3 měsíci

    Excellent,
    Keep on exposing the real hiddinii history without bias.
    HUSSEN MONARCH
    DIRE-DAWA.

  • @seidmuhamed3855
    @seidmuhamed3855 Před 3 měsíci

    አላሁአክበር

  • @uzaddinuzaddin3455
    @uzaddinuzaddin3455 Před 3 měsíci +2

    እኔ ብዙ ጊዜ እየተኛው ስለምሰማህ ለስለስ ያለ ሙዚቃ ተጠቀም የማይረብሽ

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 Před 3 měsíci +7

    እሸቴ ታሪክ ላይ ነፍስ ትዘራበታለህ ።

  • @ahmednuru1212
    @ahmednuru1212 Před 3 měsíci

    ይገርማል

  • @abdiabusumeya1085
    @abdiabusumeya1085 Před měsícem +1

    ኢሼቴ አሰፈ የምር ትለያለህ
    ያንተ ዝግጅ ፕሮግራም
    በጣም ሳቢ ነው ሸገር ሬድዮ ደሞ አንደኛ መአዛ ብሩም ትለያለች

  • @FedluAbas-lc1sh
    @FedluAbas-lc1sh Před 2 měsíci

    😍😍😍😍🥰🥰

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 Před 3 měsíci +1

    የአሁን ሐይማኖት መሪዎች ታሪካቸውን አያነሱም። በእነሱ ፊት ታሪካቸውን ብታነሳ
    ጥቅማቸውን የነካሕ ይመስላቸዋል። አንድም ኡስታዝ ወይም የመጅሊስ ሰዎች ሳስተውል የለም
    አረቦችም ይሕን ታሪክ እግራቸው ሥር እያለ አይጠቀሙበትም። ደግሞም ቢጠቀሙበት እኮ ይበልጥ ይሻሻሉ ነበር
    ሸገር ሬድዮ በማቅረብሕ ትደነቃለሕ።

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 3 měsíci +2

    ሰይዲና ዑመር ረድየሏሁ ዐንሁ (የኛ ምርጥ መሪ አንዱየ ( ስራና ንግግራቸውን ) ይዉደድላቸዉና ታሪክ በእሸቴ የምሰማዉ ኡስታዝ ከሚነግረኝ እጅጉን የተሻለ ነዉ። በእርግጥ ሱሀበቶች ማለት ም የነብዩ (ሰላም ይስፈንላቸዉና) ባለደረቦች ብዙ ለአለም ተምሳሌት አዛኝ ናቸው አቡበክር ሲዲቅ ረድየሏሁ ዐንሁ ''ምነዉ እኔ በሰው ቁጥር ተባዝቸ ሰዎች ከገሀነም ነፃ በወጡ አሉ😭 ፈጣሪ ን ማስቀየር ቢችሉ ሁሉም ሀይማኖቶች ገነት በገቡላቸዉ የነብዩ ዉዴታቸዉ ወደር አልባ ነበር ሰላም ይስፈንላቸዉና አልይ ጠላቱን ሊገል ሲል ተፋበት ከጦር ተመለስ ለምን ስተፋብህ ሸሸህ አለዉ አልይም ነፍሴ እንዳትኮራ ለጉራ ለኔ ክብር አልዋጋም ጌታየ ስላዘዘኝ እንጂ ለሀቅ አለው እናም ስተፋብኝ ሰዉነት አሸንፎኝ በመትፋትህ ተናድጀ ብገልህ ለክብሬ እንዳይሆንብኝ 😭 እሸቴም አሏህ ሙስሊም ያድርግህ የዉሸት የነያሲን ኑሩ የነበድሩ ሁሴን አክራሪ እስላም ግን በስም እስላም እንዳያታልልህ ትክክለኛ ሙስሊሞች አለማዉዉን የማይፈልጉ መዉሊድ አክባሪዎች ናቸው ። እሸቴ ሙስሊም ባትሆንም ለጀነት አብሽር አለንህ ግን መስለምህ መልካም ነዉ ፈጣሪ ሲጠራህ በዝምታ ትተኸዉ አትሂድ ግን አፉ በለኝ አንተን የመሰለ የነዑመር ረድየሏሁ ዐንሁ ፍትህን አቅራቢ መምከሬ ሙስሊም ሆኘ የበለጥከኝ

  • @sadamendiris3302
    @sadamendiris3302 Před 3 měsíci

    bezih video mknyat subscribed adrigalehu

  • @nejoxibro452
    @nejoxibro452 Před 3 měsíci

    ዑመር ኢብኑል ከጣብ በሚል ስሙ ይስተካከላል

  • @ahmedabdellah4955
    @ahmedabdellah4955 Před 2 měsíci

    Endezih aynet meri alem yasfelegatal

  • @siruadem9284
    @siruadem9284 Před 3 měsíci

    Ato eshete asafa ante siterik bicha new misemaw bakewem tarikun pls atitfa

  • @Sssbabaa
    @Sssbabaa Před 2 měsíci

    አሪፍ ነዉ ተመችቶኛል አቀራረብህ ቁርዐን ግን ተሰብስቦ አንድላይ እንዲሆን ያረገዉ ከታላቁ ኸሊፋ ዑመር ረዐ ቀጥሎ የነበረዉ ታላቁ ኸሊፋ ዑስማን ረዐ ነበረ. እና ደሞ ትክክለኞቹ የኢስላሞ ሂላፋዎች ሁሉም ከሞላ ጎደል እንደዛ ናቸዉ ግድ ነዉ . ስፔሻሊ የኢስላም ስኬታማ ጊዜ ከነበረ እንደ ዑመር አይነት ኸሊፋዎች ነዉ ሚሆኑት. እና ደሞ ነብዩ ሰዐወ ከአምባገነን መንግስት በሗላ ሂላፋ ተመልሶ እንደሚመጣ ነግረዉነናል አሁን እየመጣ ነዉ አብሽር

  • @idrishassan5149
    @idrishassan5149 Před 2 měsíci

    ኸሊፋ ማለት፤ምትክ ማለት ነው

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Před 3 měsíci

    ኡሙር እኮው እያሩሳለም ሶሰትም እምነቱውች ተከብራው እንድቁይው የሰራ ፍትሀውይ መሪ ነበር የኢትዮ ቤትክርሲታንም በዘን ዘመንነው ያእሱሩሳላም ቤትክርሲታን የሰሩት ይዘመን የፍትህ ዘመንነበር አሆን የመጨረሻውዘመንላይነን የኡመርን አይነት አይደለም ትንሺ ፍትሀው መሪ ብኖው በአደባባይነው ታድኖው የምሰቀለው ለምሳሌ መሀመድ ግድፋ የቅራብው ትዝታችንነው

  • @user-fx1ut5gw6l
    @user-fx1ut5gw6l Před 2 měsíci

    ለብዙ ክርስቲያኖች መሞት ዋናው ተጠያቂ

  • @ahmederina
    @ahmederina Před 3 měsíci

    ትክክለኛ ሙስሊም አገዛዝ እንዲ ነው

  • @atzgenratormaintain8978
    @atzgenratormaintain8978 Před 3 měsíci

    100 giza this history 😅😅😅😅😅😅

  • @user-rg8px1zf5u
    @user-rg8px1zf5u Před 3 měsíci

    ሰውየው ሚነበብ አጣ መሰለኝ የእኔን ለምን አታቅርብልንም?

    • @faysal5523
      @faysal5523 Před 3 měsíci

      Smhn mesaf machl dedeb mn miwera tarik alehna

    • @ahmedengida3049
      @ahmedengida3049 Před 3 měsíci

      የሚጠቅምህ ነገር አይጠፋም

    • @LetaAdugna
      @LetaAdugna Před měsícem

      Ayiiii kntu

  • @user-fx1ut5gw6l
    @user-fx1ut5gw6l Před 2 měsíci

    እስልምና በጦርነት ነው የተስፋፋው ስንል እውነት ነው ኡመር በጦርነት ነው እስልምና ያስፋፋው ይህ ነው እውነቱ በቃ ! ከዚህ አስከፊ እምነት አላህ ያወጣቹ😢

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 3 měsíci +2

    እሸቴ አሰፋ እነሱን ለማስደሰት ነብስህን አታሰቃያት እዛ አካባቢ ፍትህ ኑሮ አያውቅም አይኖርምም። እርዳታ የማያስፈልገውን አምላክ በግድያ እናግዝ ካሉ ችግር አለው ማለት ነው።

    • @LG00SKR
      @LG00SKR Před 3 měsíci

      Selu yesemahewen kemamen lemiin atanebem ewnet endemebalew new endea belegh tinesh betam tineshun anbebe ena lemaweq moker

    • @nebiyusherefa2402
      @nebiyusherefa2402 Před 3 měsíci +4

      ለድንቁርና መድሀኒቱ ማንበብ፣ መመራመር ብቻ ነው።

    • @jemilmustefa8123
      @jemilmustefa8123 Před 3 měsíci +1

      ይብላኝ አብሮህ ለሚኖር መልካም ሰው

    • @user-kb5gf8nb5n
      @user-kb5gf8nb5n Před 3 měsíci

      እነሱ ???? ሙስሊሞችን ??? ስንት አመት ከኦርቶዶክስ ና ሌሎች ተዋልደዉ ተፋቅረዉ አንዱ ለአንዱ ሞተዉ የኖሩትን መዝለፍ ጨካኝ ለሰዎች ጠላት ወደ ፈጣሪሽ ተመለሽ አዲስ አክራሪ እስላም መገዳደል ሊያዝ ይችላል ። ግን ትክክለኛ ሙስሊሞች የድሮዎች ጂሀድ ማለት ትርጉሙ ያለ ጥፋት ሀገር ሲደፈር መብት ሲገካ በተቻለው ማስቆም ካልቻሉ በህይወት ከመጡ መግደል ያዛል ። መቸስ ቁመህ ሙት አይባል ለዛዉም እስልምና ጥፋተኛ ከሆነ ቆሞ መሞት እንዳለበት ያምናል ።ለምሳሌ ሴት የደፈረ የሴቷ ወገን ሊገለዉ ከመጣ ቆሞ ይሙት እንጂ አይፋለም ይላል ! ሙስሊም ፍትህን እንዲሰፍን ይፈልጋል እንጂ ገዳይ አይደለም ከሙስሊሞች ህግ አንዱ ''እዉነትን የያዘ ሙስሊም ሆነ አልሆነ ያሸንፋል '' ሙስሊም ከሆነ ዉሸታም መሪ እዉነተኛ ክርስቲያን መሪ ን ይመርጣል ''።

    • @gameshouse2685
      @gameshouse2685 Před 3 měsíci +1

      የማሀይም እና በእስልምና ጥላቻ የተሞላ ሰው አስተያየት

  • @josephtemesgen2124
    @josephtemesgen2124 Před 3 měsíci

    😂😂😂

    • @mussasufiyan
      @mussasufiyan Před 3 měsíci

      ከነከነህ ኣ ሙስሊም መሆኑ

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před 2 měsíci

    Spreading religion by war?