Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 10 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 10

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 10 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Part 10.
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / eyohatv
    Instagram : / eyohaaddis
    CZcams : / eyohamusic
    Website: www.eyohatv.com
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
    #EyohaEntertainment
    #EthiopianMovie
    #EritreanComedy

Komentáře • 520

  • @user-zl1mh9ww1w
    @user-zl1mh9ww1w Před 5 lety +106

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች እንክዋን ለፍልስታ ፆም በሰላም አደረሳቹ የበረከት ፆም ይሁንልን

    • @user-bu7yx6ex1t
      @user-bu7yx6ex1t Před 5 lety +1

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @amsaluamlak9833
      @amsaluamlak9833 Před 4 lety

      @@user-bu7yx6ex1t hymen Thu Fuchs Yule Hyman tommand thy unto finch th th sos 😴😴😴😴😴😴😴😴😴😴😴😴😴😴

  • @user-di5qz1xp1i
    @user-di5qz1xp1i Před 5 lety +288

    የረዱ አድናቂዎች የትናቹ👍👍

    • @jghujghuhg9016
      @jghujghuhg9016 Před 5 lety +5

      በጣም ደስይላል

    • @user-jg5mr3pr8f
      @user-jg5mr3pr8f Před 5 lety +6

      እረድዬ ስወድሽ❤️❤️❤️

    • @AdanechAdanech-rt8yg
      @AdanechAdanech-rt8yg Před 5 lety +3

      @@user-jg5mr3pr8f and lay

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 Před 4 lety +3

      ረዱዬ ብጥቆዬ ስወድሽ ስወድሽ አጠይቂኝ ዛሬ ሳይሆን የምወድሽ በድምፅ በሬድዮ የቀን ቅኝት ድራማ ስትሰሪ ምነው በቴሌብሽን ባየዋት እል ነበር እሄው ግዜው ደርሶ በቲብ አየውሽ

    • @jordandaniel5185
      @jordandaniel5185 Před rokem

      ለመነኡለለለረአአአ።።።ነለሀኘኘሀቸየተሀሀመኘ።።።የነኘለለመነኘየተተየአሐሀመነነተተሐሐአሀለሀ።።።።።ሐሐአነሐለኘአነለሙመመአመ።ነነሐሐመኘሐሀ

  • @yeemayelijii6944
    @yeemayelijii6944 Před 5 lety +164

    እንካን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም በጤና
    አደረሰን/ቹ ፆሙ የፍቅር የሰላም
    የጤና እና የአድነት ይሁንልን
    አምላክ ፆም ፀሎታችንን
    ይቀበለን
    🙏 አሜን🙏

  • @user-yt7bc3qg4l
    @user-yt7bc3qg4l Před 5 lety +74

    *ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፆመ ፍልሰታ ለማርያም አደረሳችሁ እመ አምላክ አገራችንን ሰላም ታድርግልን መልካም ሱባዔ ይሁንልን አሜን*

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 Před 5 lety +57

    እኔ. በእናተ ሙድ. በደስታ. ማበዴ. ነው.
    ወርቁ. ውሮ. አቡ
    ስናፍቅሽ. እና. አበበ....... ደግሜ. ደግሜ. ደግሜ. ብሰማቹ. አልጠግባቹም 👈👏👏👏👏👏

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 Před 5 lety +46

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደርሳችሁ
    በሰላም አስጀምሮ እንዲስፈፅመን የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁን

  • @StarzxzEdits
    @StarzxzEdits Před 5 lety +52

    በጣም ምወደው ሲትኮም ነው እስኪ ደስ እንዲለኝ የተለመደችውን 👍👍👍አምበሽብሹኝ

  • @rinn5894
    @rinn5894 Před 5 lety +22

    ዘጠነኛው ሺ ይመቻችሁ ዘና አደረጋችሁን የሳምንት ሰው ይበለን😍😍😍

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 5 lety +15

    እር በሳቅ😂😂😂😂 አበበ ተምትም ውስጤ ነህ ምርጥ ስው🙏🙏😍😍

  • @wabemedia9191
    @wabemedia9191 Před 5 lety +137

    እንኳን ለ1440ኛዉ አረፋ በዓል አደረሳችሁ ለመላዉ ወገኖቼ

  • @yoalapp
    @yoalapp Před 5 lety +245

    ዘጠነኛው ሺ ውስጤ ናቸው
    እንደኔ ውስጣችሁ የሆነ
    👇👇👇👇👇
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቤን ይቀላቀሉ

    • @user-uw4vx6nb6u
      @user-uw4vx6nb6u Před 5 lety +5

      አንተ ልጅ በሄድኩበት sub.አርጉኝ ነው ለማንኛውም አርጌሃለሁ

    • @tsiontsion3401
      @tsiontsion3401 Před 5 lety +9

      በዘጠነኛው ሺ ድራማ የሚጻፈው ኮመንት ስለ ዘጠነኛው ሺ ብቻ ነው ።ትንሸ ቆይተው አገሬ ልገባ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ። አሞኝ ሰለተሻለኝ ላይክ ግጩኝ። አንደኛ ነኝ ምናምን በሚሉት እንዳታሰወርረን ። እና ዘጠነኛ ሺ ውሰጤ ነው ምናምን ይደብራል በኮመንት መዝናናት ለምንወደው ደንቃራ አትሁኑብን።

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 Před 5 lety +2

      @@tsiontsion3401 ክክክክ እኮ

    • @senayetedema5412
      @senayetedema5412 Před 5 lety +1

      Be serjere yewetalehale

    • @Kalianah
      @Kalianah Před 5 lety +1

      አስትሮሎጂ የሚያዝናናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ። አትፀፀቱም! 😘💞

  • @user-jp4ei5zg3y
    @user-jp4ei5zg3y Před 5 lety +7

    ምርጦቼኮ ናቹ ።ሰካራሙ ተማሪ አደከመኝ ስለፍቅ ሲያስተምር ስለብልግና ብሎ ቁጭ ።ጥሩ አስቂኝና አስተማሪ ፍልም ነው

  • @helluhellu3791
    @helluhellu3791 Před 5 lety +11

    እንዴት አባቴ እንደምወደው እኮ እሄን ድራማ

  • @user-rs8yr5nf6j
    @user-rs8yr5nf6j Před 5 lety +6

    በውነት እያሳቀ እሚያስተምር ድራማ ነው ዋውውውውውው በርቱልን።

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k Před 5 lety +40

    ለአባ ሕርያቆስ ለቅዱስ ኤፍሬም ለቅዱስ ያሬድ ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የተገለጸች እመቤታችን እኛንም በበረከት እና በረድኤት ትጎብኘን ፤ ከልጅዋ ከወዳጅዋ ከመድኃኔዓለም ዘንድ ታማልደን ፤ ጾሙን ጾመ ሥርየት ፤ጾመ መድኃኒት ያድርግልን- አሜን፡፡

  • @user-nf3qx7le2d
    @user-nf3qx7le2d Před 5 lety +10

    በጣም ምርጥ ድራማ

  • @almazbaye5691
    @almazbaye5691 Před měsícem +2

    የወርቁ ወዳጆች የሆናችሁ እስኪ የታላችሁ❤❤😂

  • @axsumtube9454
    @axsumtube9454 Před 5 lety +40

    ውድና እንቁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም ኣደረሰን ጾማችንም የድህነትና የስርየት ያርግልን
    ሰፕስክራይብ ኣርጉኝ ስወዳቹ ጀማሪ ስለሆንኩኝ ነው

    • @liyaresid9144
      @liyaresid9144 Před 5 lety +1

      ሰብ አድርጌሀለው ወደኔም ጎራበል አመሰግናለው

    • @axsumtube9454
      @axsumtube9454 Před 5 lety

      እሺ ወንድም እኔም ኣርጌሃለው መልካምነትን የሚመስል፡ነገር የለምፕ

    • @user-lk4jy1gh2i
      @user-lk4jy1gh2i Před 5 lety +1

      Ekan abero adersen

    • @hannaz9269
      @hannaz9269 Před 5 lety +1

      ሓቀኛ ታሪኽና ብግጥሚ አንተም እኔ ጋር ና

    • @rafitube2628
      @rafitube2628 Před 4 lety

      bel egnanm eyen bro

  • @meskinageyemareyamlijmeski7588

    አረረረረ ውይ በሳቅ ልገሉን ነው በሽታ ከአገር ይውደብ ሳቅ ደስታ ያብዛልን ስወዳችሁ ሁላችሁንም አክተሮች

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u Před 5 lety +3

    ድራማ ማለት 9ሺ ነዉ ፈታ እያረገ ብዙ ነገር ያስተምራል ብሬ እካንተወለድክ የብሬ ቤተሰቦች ምርጦች

  • @yaseen419
    @yaseen419 Před 5 lety +9

    እደኔ አቡን የሚወድ እስኪ

  • @llhaymanotggbeire3376
    @llhaymanotggbeire3376 Před 5 lety

    ድራማም ሆነ ፊልም ሁሉንም ተዋናኝ ወድጀ አላውቅም 9ኛው ሺ ን ግን ሁሉንም ሰወዳቸው አቡ እረዱ በጣም ደሰ ይላሉ ሰነ ሰርዓታቸው የተረጋጋ መንፈሰ ነው ያላቸው በተረፈ ውርየ ወርቁ ብርሸ ውሰጤ ናችሁ

  • @amanaye3822
    @amanaye3822 Před 5 lety +8

    አቦ ይመቻችሁ እወዳችሁዋለው።

  • @user-yo9ko4nu4o
    @user-yo9ko4nu4o Před 5 lety +3

    ውድ የሥደት ጎደኞቼ እንኳን ለአረፋ በአል በሠላም አደረሣችሁ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 5 lety +18

    ወይ ዘንድሮ የጋሽ ብሬ ተማሪዎች ገደሉኝ በሳቅ😂😂😂😂😂

  • @abelendale6173
    @abelendale6173 Před 5 lety +13

    በናታቹ በየቀኑ አርጉልን ሳምንት አመት ሆነብኝ

  • @yoyintartamnt9391
    @yoyintartamnt9391 Před 2 lety +5

    ይመቻቹ👍👍👍

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 5 lety +3

    ክክክክክክክ ውይ ስወዳችሁ እኮ ነፍሴ ናችሁ እርዱ የኔ ከርታታ

  • @rahelmakroya1233
    @rahelmakroya1233 Před 5 lety +5

    😂😂😂😂😂በጣም ደስ የሚል ስትኮም የኔ ማሮች

  • @user-je9ck1fg7r
    @user-je9ck1fg7r Před měsícem +3

    ውሮ የምታዝናናቹ❤😊

  • @user-ks7tw4fl6z
    @user-ks7tw4fl6z Před 5 lety +1

    አደረሰን አደረሳችህ ለፆመ ፍስለታ በሰላም በጤና በፍቅር ለፍቹ ያድርሰን አሜን

  • @ricyanetelgtube7846
    @ricyanetelgtube7846 Před 3 lety +2

    ሰካራሙ ተማሪ ሲያምር ውሮ ወይ አቡ አጣብሱኝ ስወዳቹ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 5 lety +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የብሬ ተማሪዎች ወይኔ ዛሬ ክክክ ሀ እንዴት ናት ደና ናት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-md8nr5yt3i
    @user-md8nr5yt3i Před 5 lety +4

    #ሠላም የ9ሺ ቤተሠቦች ከትንቱ ዛሬ ሠላማችሁ ይብዛ ካለፍነዉ ትናት ያለንበት አሁን ይበልጣልና አሁን ባለንበት ፈጣሪን እናመሥግን"
    #እንኳን ደህና መጣሁ" እያዋዛችሁ ቁም ነገር ስለምታሥተምሩን እናመሠግናለን"

  • @user-rt9sb1rm8s
    @user-rt9sb1rm8s Před 5 lety +3

    እንኳን አደረሳችሁ
    ለከርሞ አድርሽን
    ነሐሴ1/2011 ዓ.ም
    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @kalyeabatelij9534
    @kalyeabatelij9534 Před 5 lety +5

    ክክክክክ 😀😀😀ሀ እንዴት ናት ?ደና ናት ክክ

  • @user-bu7yx6ex1t
    @user-bu7yx6ex1t Před 5 lety +9

    ስወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @MJ-wq5eb
    @MJ-wq5eb Před 3 lety +2

    I am still hearing some cat noise at the end of the laugh.

  • @kidusY5183
    @kidusY5183 Před 4 lety +2

    አሪፍ ፊልም ነው

  • @user-kk3cm8pi2u
    @user-kk3cm8pi2u Před 5 lety +6

    በጣም አሪፍ እየሆናቹ ነው በርቱ ያው የኢትዮጵያ ድራማ እስከምታቋርጡ መከታተል ነው

  • @dalyaamanuel7798
    @dalyaamanuel7798 Před 2 lety +2

    የውሮ አድናቂዎች የትናቹ

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 Před 5 lety +2

    This is the most interesting sitcom in Ethiopia entertainment ...tumb up yo....

  • @Milliboy100
    @Milliboy100 Před 4 lety +2

    ደስ ከሚሎኝ ኮመዲዎች አንዱ ነው ግን አስተማሪ እንዲሁን የፈረንጆችን ሰይጣናዊ ባህል ከምታስተላልፎ የሃገራችንን ባህል አስተላልፎ (ዬጋ ) የቦድሃ መናፍስትን መጥሪያ ነው :: ስለዚህ አያስፈልግም !

  • @user-uq2jg4hh1v
    @user-uq2jg4hh1v Před 5 lety +3

    እኔ ቂርቆስዬን ዩቱብ ላይ ከሚለቀቁ ቀልዶች አንደኛ ናቹ እናቴ ማርያምን አንደኛ ናቹ

  • @arsemamelaku1789
    @arsemamelaku1789 Před 2 lety +3

    This is very funny I love you

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 5 lety +21

    ሰው በግ ይመስላል እንዴ ግን ወይ የዘንድሮ ሠፈር ፍቅር የተጀመረው እኛ ሠፈር ጥላቻ የተጀመረው እኛ ሠፈር ኧረ ወደዛ እኔ ፍቅርን የተማረኩት ከክርስቶስ ነው ከድንግል ማርያም የፍቅሩን ጥግ ያሳየኝ እስከ መስቀል ድረስ ተሰቅሎ ያሳየኝ

  • @yidagnumera8351
    @yidagnumera8351 Před 5 lety +3

    ዋዉዉ ዋዉዉ ሁሌም ሳቅ በሳቅ በርቱ ቀጥሉበት

  • @MelakuGebretsadik-ck1ry
    @MelakuGebretsadik-ck1ry Před rokem +2

    ረዱትመችኛለሽ❤😂

  • @mesekermdaniel6797
    @mesekermdaniel6797 Před 5 lety +4

    ስወዳቹ እኮ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-ne8oo8yy7i
    @user-ne8oo8yy7i Před 5 lety +3

    ደስ ይላል አስተማሪ ነው

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r Před 5 lety +3

    ዘጠነኛዉ ሺዎች ይመቻቹ ዘና ታደርጋላቹ

  • @nardilovenardilove6673
    @nardilovenardilove6673 Před 5 lety +13

    በሳምንት አንዴ ነው የምስቀው በዚህ ድራማ ብቻ ኑሩልኝ

  • @zelagirma875
    @zelagirma875 Před 5 lety +1

    እንካን፡ደና መጣችሁ በጣም አሪፍ ነው እያዝናና ቁምነገር ያለው ድራማ ነው እንዳታቃርጡብን አደራ

  • @tatiyena7172
    @tatiyena7172 Před 5 lety +4

    ውይይይ ስወዳቸው😍😘😘

  • @mohammedredi9326
    @mohammedredi9326 Před 2 měsíci +2

    አሪፍ ነው

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 Před 5 lety +20

    ዛሬ ደግሞ በጥዋቱ መጣችሁ ይመቻችሁ

  • @user-bp7xo7ic2i
    @user-bp7xo7ic2i Před 5 lety +3

    በጣም ነው ምታምሩት

  • @henaman8690
    @henaman8690 Před 5 lety +2

    እንኳን አደረሳቹ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ለመቤታችን የሱኡቤዬ እረፍት

  • @halimazeinuahmed2392
    @halimazeinuahmed2392 Před 5 lety +6

    የኔ ምርጦች መጣችሁ ምድነው ሠአቱን ምትቀያይሩት ዩሮዬ 😘😘😂😂

  • @Utopiatube9779
    @Utopiatube9779 Před 5 lety +2

    አቦ በጣም ደ ስ ትላላችሁ። በተለይ ጬበው ሰክረህ ስታወራ

  • @rakrakrak7367
    @rakrakrak7367 Před 5 lety +12

    ወገቢ እሥቲቀጠቀጥ ኮሜንት ፅፊ ላይክ እንዳታደርጉ

  • @hanaanjimma7655
    @hanaanjimma7655 Před 5 lety +2

    ክክክክክክ አራደው እንዴት አባቱ ደስ እንደሌኝ ልነግራቹ አቺልም

  • @hamzamahamedd
    @hamzamahamedd Před rokem +1

    የ ጩባው አፈቃሪ የት ናቹ🤑

  • @onelovennn5506
    @onelovennn5506 Před 5 lety +3

    ውይ በጣም ነው ደስምትሉት

  • @user-tj7ex9rz4v
    @user-tj7ex9rz4v Před 5 lety +1

    ዘጠነኛው ሽ በጣም ነዉ ምዎዳቹ

  • @zadebuna590
    @zadebuna590 Před 5 lety +3

    በጣም ጎበዞች ምቹ በርቱ😍😘

  • @user-mw3zz2sq4r
    @user-mw3zz2sq4r Před 5 lety +1

    አቡዬ እባክክ ከዚች ሴትዬ አትስረቅ ገና በሩን ስትከፈት ተሳቀቅሁላቸው ክክክክክ

  • @marartufayisa870
    @marartufayisa870 Před 5 lety +4

    Est ende ene abun ye mewadew like plz

  • @selamalem4806
    @selamalem4806 Před 5 lety +6

    ስወዳችሁ በጉጉት ነው የምጠብቀው ቀጥሉበት ጫወታ መስሎ በጣም አስተማሪ ነው እውነትም ስምተኛው ሺ

  • @mezertgushuethiocplebrites4259

    ዘጠነኛዉሺዉስጤናቸው ።

  • @fhhggfiurer6393
    @fhhggfiurer6393 Před 5 lety +2

    በርታ ምርጤች ዋውውውው ነዉ በሳቅ ገደላችሁን

  • @betelhabeshawit4377
    @betelhabeshawit4377 Před 4 lety +1

    እር በሳቅ ድክም አርጋቹኝ ደስ ስትሉ

  • @Zakia-jg8lt
    @Zakia-jg8lt Před měsícem +1

    ረዱዬ😂😂😂😂😂 ማር

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 5 lety +2

    የኢትዮ ወንድ እዛው ካሉት ቼኮች ቅፈላ ውጭ ካሉት ቅፈላ እንደው ምን ይሻላችሁሃል ግን ወንዶች ufffff ያቃጥላችሁ! እንዳቃጠላችሁን

  • @user-hx8mg8ly7t
    @user-hx8mg8ly7t Před 5 lety +1

    *እንካን* *ተወልድክ* *ብሬ*
    😂😂 #ጩባውና *እና* #ውሮ *የ* *ፊታቸው* *አገላለፅ* *ያስቀኛል*

  • @aljabriz4144
    @aljabriz4144 Před 5 lety +1

    Wow brhanu bera👍 all family we love you 💚💚💚💚💚💚💚💚👏👏

  • @user-xc4on6gi4j
    @user-xc4on6gi4j Před 5 lety +3

    ስወዳችሁ ውሮዬ የኔ ቆንጆ

  • @stotayeni1560
    @stotayeni1560 Před 5 lety +2

    Kechalachehu tolo tolo betmetulen dessss yelegnal. 😍😍😍

  • @user-xy8ed9jv5k
    @user-xy8ed9jv5k Před 5 lety

    የከርሞ ስው ድራማ ብዛው ጠፍተው ቀሩ ግን 9 ሺ ሃሃሃ ምርጥ ድራማ ነው

  • @amirapannier9668
    @amirapannier9668 Před 5 lety +3

    Eid Mubarak🐑🐏 🍬🎉

  • @user-bf6lo4ek5r
    @user-bf6lo4ek5r Před 5 lety

    ዋው ዋው ከምገልፀው በላይ አስተማሪ ነው በጣም አስቂኝ ነው

  • @tigstlema4786
    @tigstlema4786 Před 4 lety +2

    I lv ol crew

  • @bekiman3338
    @bekiman3338 Před 5 lety +1

    Actor malet indenante new mirt tibisib hulu negeru mirt ine be ethio sitcom indenante yetemechegn yelem samintun begugut new mitebikew performansachu andu kelelaw ga ikul yohone chilota wow yenante family mehon amaregn thanks gays

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube Před 5 lety +2

    ብርቱ አደራቹ

  • @habimar7961
    @habimar7961 Před 5 lety +1

    ውይ በጣም እኮ ነው የምወዳችሁ😂😂😂ውሮ💜❤

  • @user-qr2le7vu9o
    @user-qr2le7vu9o Před 5 lety +1

    😍😍😍😍😍ደስ የሚል ቤተሰብ በሳቅ ገደሉን እኮ

  • @yoalapp
    @yoalapp Před 5 lety +47

    ኢትዮጵያውነት መልካምነት ነው ።
    መልካምነት ደግሞ እኔን ሰብስክራይብ ከማድረግ ይጀምራል።
    ደግሞ አይከፈልበት ቀና አስተሳሰብ እንጂ

  • @yisakhusen4744
    @yisakhusen4744 Před 5 lety +2

    ስወዳቹ እኮ

  • @betiyAsfawyeysuselijenagn

    Maxachulgn marochi sewdachu iko nurlgn 😘😘😘😅😅😅😅

  • @user-fg6pe8rn9q
    @user-fg6pe8rn9q Před 5 lety +1

    ምርጦች መጣቹህ እናመሰግናለን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever Před 5 lety +2

    ዘጠነኛው ሺ
    ጭንቀት አስረሺ😘
    እንዴ ገጠምኩ እንደ ረዱ ፎንቃ ሰሎሞን 😁😉 በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጦች ናችሁ 😘💚💛❤

  • @sunnytheplantmum8373
    @sunnytheplantmum8373 Před 5 lety

    ውይ በየሳምንቱ አንዱን ክፍል ደግሜ ሰልሼ ነው ምሾፈው

  • @monata6297
    @monata6297 Před 5 lety +13

    ሰክሮ ሚማረው ልጅ ቁጥሩን ሹክ በሉኝ

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 Před 5 lety

    በዚህ ምድር ላይ ያላችሁትን ወንዶች ልቅምቅም አድርገን ካላጠፋን የሤቶች ሠላም አይከበርም ክክክክክክክክክክ ትክክል

    • @gkgurgusy2383
      @gkgurgusy2383 Před 5 lety

      ይለቃቅምሽ ያባቴ አምላክ

    • @ftubb3573
      @ftubb3573 Před 5 lety

      እንዴ እኔን ነው አረ ይቅር ይበልህ ወይም ይበልሽ ሆይ ድራማው ላይ ነው ያሉት እኔ አይደለሁ ጤና ቢሥ አሣቀኝ ፃፍኩት

  • @hayteyanuse5181
    @hayteyanuse5181 Před 3 lety

    ሀ እንዴት ናት ደናነት 😂😂😂

  • @user-po7dj7yf5t
    @user-po7dj7yf5t Před 5 lety +1

    ምርጦች እንኳን ደና መጣችሁ

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 Před 5 lety +2

    ተማሬወችበጣምታስቃላችሁ👍

  • @martabalskmtmkrathubya8259

    ወይኔ ሸበውና ተማሪወቹ የዘንድሮውን ፖለቲካ እያስተማሩ ነው ኧረ በሳቅ ክክክክክ

  • @kiyasara1534
    @kiyasara1534 Před 4 lety +1

    Wey wero azeg eco Nish gin temechnalsh reduma westa Nish hulachum

  • @gj1093
    @gj1093 Před 5 lety

    ኪኪኪኪኪኪኪ ውይ እደት ደስ የምትሉ ናችሁ ይመቻችሁ ያራዳ ልጆች ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ