እንደ ሙዚቃ የሚከብደው አትሌቲክስ ነው - ድምፃዊና የፋና ላምሮት ዳኛ አቤል ሙሉጌታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #ፋና_ላምሮት #Fana_lamrot #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ

Komentáře • 37

  • @alem5097
    @alem5097 Před 8 měsíci +2

    አየለ. አቤሎ. ከነ መላው. ቤተሰብህ. ሰላምህ. ይብዛ. ሰሚኝ. እማን. የማልጠግበው. ረሀቤ. ነው. በርታ

  • @user-dl2ho2qq8t
    @user-dl2ho2qq8t Před 7 měsíci

    አቤሎ በጣም የምወድህ የማክብርህ ድምጻዊ ነህ…አንተን መሆን አልማለሁ… ካለህበት ደሞ እጅግ የተሻለ ዝመን እንዲኖህ እመኛለሁ

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před 8 měsíci +3

    አ ቤ ሎ አቤሎ አቤሎ ትለያለህ❤❤❤ በጣም እንወድሐለን
    እናት እንዴት ትሙት ትሂድ አጎንብሣ
    ቅማል ትገላለች በጨለማ ዳብሣ
    አቤሎ ለእናትህ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ

  • @RelaxiVibes365
    @RelaxiVibes365 Před 8 měsíci +1

    አቤሎ እግዚአብሔር ዘመንህን ልጆችህን ይባርክ !ሰላምክ ብዝት ይበል በርታልን!❤❤❤

  • @mulugetakifle5782
    @mulugetakifle5782 Před 8 měsíci +1

    አቤላ ምርጥ በጣም ነው የማከብርህ ሙዚቃዎችህን በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ በልዩ ሁኔታ ለምን የሚለውን ስሎው ሙዚቃና አላምን አለናን... ረዥም እድሜና ጤናን እመኝልሃለው

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před 8 měsíci +1

    አቤሎ ሙዚቃውችክ እኮ ምርጥ ናቸው በተለያ ተገርሜ እና ሱዳኒው ሹክረን

  • @alemtesfay5709
    @alemtesfay5709 Před 8 měsíci +1

    Abelye egzebher amelak keriw zemenehen yebarekeleh

  • @fasikatesfaye2998
    @fasikatesfaye2998 Před 8 měsíci

    እናቱ ❤❤❤ ፈገግታቸው ራሱ ዉይይይይ ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን 😍😍❤❤❤

  • @yewubneshmoti9112
    @yewubneshmoti9112 Před 8 měsíci

    አቤሎ. ከነ መላው. ቤተሰብህ. ሰላምህ. ይብዛ. ለእናትህ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ

  • @bebo9074
    @bebo9074 Před 8 měsíci +1

    Ablo ❤️Anebesa gena kezi belaye Etebekalen !!!!

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 Před 8 měsíci +1

    እውነት ነው እማ የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ ነው ❤❤❤!!

  • @tibebulemma697
    @tibebulemma697 Před 8 měsíci

    ከድምፃዊነትህ ባሻገር ስለሙዚቃ...በጠቅላላ ስለ ተፈጥሮ...ዜማ..ስለጥበብ..ያለህ ጥልቅ እምቅ ተሰጥኦ...መመሰጥህ..ይደንቀኛል!!! በርታ ገና ብዙ ትሰራለች!!!

  • @gethab2306
    @gethab2306 Před 8 měsíci

    Very lovely, fair minded, genuine, excellent vocalist with a great heart to keep this country stand still to everyone.
    Has a great input and deep love to bring gifted and talented young singers to a new platform. I trusted his deep love and respect to all. Has no fear to say yes or no when he finds it fit. Thank you!

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 Před 8 měsíci +1

    ዳኛ አቤል እንዴት ነህ በአያሌው። የትውልድ ግንባታ ያሉባቸውን ፕሮግራሞች እከታተላሉሁ እዚህ ሆነ ጎረቤት አገሮች ዳኝነትን አንተ ተለዬህብኝ። እርማት ለመስጠት በትህትና ፈቃድ እና ልመናህ ይጉርመኛል። ይደንቀኛልም። ዬኢትዮጵያዊ ቀለም በረከት ይመስለኛል። የተለያዩ ጥበቦች ላይ መገኜቱም ዲስፕሊኑን ስለምትማርበት ሙሉዑ ያደርግኃል። የአይቲ ባለሙያነት በዲጂታሉ ዘመን የህሊና የሥልጣኔ ጋርድ አቁመኃል ማለት ልቻል። የሥዕል ምርቃት ለተለዩ የተሰጠ ነውና አትተወው። ጊዜ ስጠው። ትወናው አጠቃላይ መረጃው ካለህ ብዙ ጊዜ ስለሚወስድ ቢቁርም አይጎዳም። ስዕል ግን ስለተወደደ ዘው የማይባልበት ፀጋ ነውና ሚስ ባታደርገው እላሉሁኝ። በተረፈ አንተ የወደቅክበትን ሌሎች እንዳይወድቁበት ማስተማርህ ቅንነትህን ያሳያል። ጥበብ ቅን ናት በህይወቱ መኖርህን ገላጭ ሆኖ አግኝቸዋለሁኝ። በዳኝነቱ ቁጭ ብለን እምንማርበት ወገኖች ስላሉህ ቀጥልበት። እኔ እናንተን ዳኞችን ለማድመጥ ነው የምገባው። የኢትዮጵያ እናቶች ይናፍቁኛል። እናት አይደንቲቲ የመጀመሪያዋ የህይወት ፊደል ናት። ሁልጊዜ ከእናትህ ምርቃት ለማግኜት ትጋ። በዬለቱም ድምፃቸውን ስማ። እናት እና ልጅ ተዊንስ ናቸው። ጊዜውን ተሻማ። ፍሬወችህንም ይባርክ ይቀድስ ፈጣሪ። አሜን። ፈላስፊት ኢትዮጵያ፣ ሳይንቲስቱ ኢትዮጵያዊነት ለዘለዓለም ይኑሩ። አሜን። ❤❤❤

  • @tirsitkebede5844
    @tirsitkebede5844 Před 8 měsíci

    Abelo ohh betam snesreath yigermegnal aten sayih ethiopiawineten yakoragnal abreh yadeku new yemimeslegn (bedurow astedadeg)....bcha allah yitebkh kenemella betesebh...

  • @solomongoshe1733
    @solomongoshe1733 Před 8 měsíci

    Erajem tena yesthi we demand ka family gar

  • @DegaregeMark
    @DegaregeMark Před 8 měsíci

    እናቱ በስማም❤❤❤❤

  • @tigistendale2474
    @tigistendale2474 Před 8 měsíci +2

    ❤❤❤

  • @saadaathiobi3206
    @saadaathiobi3206 Před 8 měsíci

    አብልየ አድናቅህ ነኘ ❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaytenkirtsehaytenkir5290
    @tsehaytenkirtsehaytenkir5290 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @fasikaamare2579
    @fasikaamare2579 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ wawo

  • @yeromneshabebe1319
    @yeromneshabebe1319 Před 8 měsíci

    በጣም ገበዝ ነህ

  • @tirsitkebede5844
    @tirsitkebede5844 Před 8 měsíci

    Ohh Abo yisakalh ke lj belay min alle allah lekumneger yabkachew ethiopian yemiyasteru yihunlh

  • @alem5097
    @alem5097 Před 8 měsíci +3

    ግን. ግን. ሙዚቃህን. ስሰማ. እናም. ለድምፃዊ. የሰጠኸውን. ግጥም. ስሰማ. እንደስራህ. ያልወጣህ. ያልታወክ. ነህ. ጊዜ. አለው. በርታ. የዛሬው. አንተን. ያስተዋወቀንን. ፕሮግራም. አቅራቢዎችን. አመሰግናለሁ

  • @ferafera8720
    @ferafera8720 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 Před 8 měsíci

    Abelo wesagn sew

  • @meyaye
    @meyaye Před 8 měsíci +1

    ከዚህ በፊት ኤለመንተሪ ሩፋኤል ቀለም አምባ ት/ቤት ነው የተማርኩት አላልክም ምን አስዋሸህ

    • @tsedaytegegne
      @tsedaytegegne Před 8 měsíci

      ምን አልባት ቀለም አምባ እስከ 6ብቻ ነበር አዲስአበባ እስከ 8 ስለሆነ ከዛ ለመጀመር ብሎ ይሆናል ፖዘቲቭሊ እንይለት እንጂ የሩፋኤል ልጆች በሙሉ እቺን እናቃለን።

  • @tirsitkebede5844
    @tirsitkebede5844 Před 8 měsíci

    Kidamie beteamr late sel progra
    Mu beteamr ayalfegnim...bemsale eyaderek yemtnagerew....by z way CZcams ye zare 3 amet akababi yimeslegnal kefteh subscribe adrgeh neber ....astawusalehu ...betachihu ljochihn wosdeh enath...abath...yehth lj peti new mesel chuchie min endemilh takaleh atzfen zefen hatiat new....studiohn hulu asgobgnitehen neber....any way aten slemakebrh ezih dres new yemketateleh....ballehbet fetari yitebkh

  • @KingMaster-xe9wk
    @KingMaster-xe9wk Před 8 měsíci +1

    How did you buy this car...I think the answer is very clear. Member of the PP party and mouthpiece of Abiye Ahmed, you are a cadre, not an artist. You are a politician, not a musician.

    • @tigistendale2474
      @tigistendale2474 Před 8 měsíci

      Are you sure? He is Christian not politician, he is hard worker not chitter!

    • @KingMaster-xe9wk
      @KingMaster-xe9wk Před 8 měsíci

      @@tigistendale2474 He is done. No concert for him in Europe or North America...he is dead as a singer. Forget being an artist.

    • @bebo9074
      @bebo9074 Před 8 měsíci

      Kenate lidefachu naw Esue Egzabher naw Demegebate tsgawe kelaye naw meneme Betawru Egzabher kefe naw yemiyaregew !!

    • @bebo9074
      @bebo9074 Před 8 měsíci

      @@KingMaster-xe9wk mekegna gena kezi Belaye Tayewalek !!

    • @bebo9074
      @bebo9074 Před 8 měsíci

      @@KingMaster-xe9wk kkkk Dedebe megeste semayete Arekewe Eko 😅

  • @habuhabu-mx2nt
    @habuhabu-mx2nt Před 8 měsíci

    ሌባ አህያ ነህ

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Před 8 měsíci

    ❤❤❤