🎈ሞት የሳተው የቅኔ ፈላስፋ🎈 መጋቤ ሐዲስ ኤፍሬም ተስፋ 🎈ስልክ 0911125635

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 01. 2024

Komentáře • 38

  • @saharm119
    @saharm119 Před 6 měsíci +5

    እጅግ ድቅ መምር በድሜ በጸጋ በረክት ይጠብቅልን ❤አባታችን በሠክታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ይመሥገን❤እኳን ተሻለወት አባታችን ❤እድሜ ይሥጥልን❤

  • @Eruyehawiyoni27
    @Eruyehawiyoni27 Před 2 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የንታ ኤፍሬም መጋቤ ሓዲስ በጤና በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅል ያቆይልን

  • @ethiopiatadese4479
    @ethiopiatadese4479 Před 6 měsíci +4

    እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃዎት አባታችን። የጅቡቲን ቤተክርስቲያን ታሪክ ተነግሮ አያልቅም የአባቶች ፍቅር የምእመናን ህብረት አገልግሎቱ እና በባእድ አገር ያለው የክርስትና ጥንካሬ በጣም የሚገርም ነው። ባጠቃለይ በዛ አስቸጋሪ አየር ንብረት ውስጥ ክርስቲያኑ ጠንካራ አማኝ ነው። ለ21 ዓመት የኖርኩበት አገር ነው ጅቡቲ። ምስራቀ ፀሐይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያንና ሜካንዱዝ ሳህሊተ ማርያም ቤተክርስቲያን ናቸው ያሉት ምንግዜም የማልረሳው ቤተክርስቲያን ነው። በዛ ያሉ አባቶች ካህናትና ወገኖቼን ምእመናንን ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወ/ ሚካኤል ነኝ።

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር እንካን አተረፎት የሱ ድንቅ ስራ ብዙ ነወ ከብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔረ ምን ይሳነዋል እንኳንም ዳኒልን መምህረ🙏🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @lebasetemoges5829
    @lebasetemoges5829 Před 6 měsíci +2

    የኔታ እንኳን እግዚአብሔር ማረዎት ጤናዎ ምሉዕ ሆኖ ደግሞ ወደ አገልግሎት እንዲመለሱ አምላከ ዳዊት ይርዳዎት🙏

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 Před 6 měsíci

    በረከቶት ይደርብን አባታችን እግዝአብሔር ጨርሶ ይማሮት

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 6 měsíci

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማሮት።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 6 měsíci +2

    Egzabiher yimsgen memihir kale hiwot yasemalen tsgawin yabezalewo 💚💛❤enkuan Egzabiher marewo yeneta❤

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 Před 6 měsíci +3

    ስለ እምነቴ በደንብ የተማርኩባት ስለ አገር ፍቅር ያወኩባት ሰንበት ትምህርት ቤት የተማርኩባት የጅቡቲ ምስራቀ ጸሐይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ነች::

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 6 měsíci

    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን
    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ማረዎት አባታችን

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 Před 6 měsíci +2

    Egzabher yemarote chreso yemarote

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před 6 měsíci +1

    የኔ አባት ይፍቱን ይባርኩን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት

  • @NigussuLeyekun
    @NigussuLeyekun Před měsícem

    የኔታ ኤፍሬም እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርዎት!!!...

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ዳኑልን እመብርሃን ቀሪውን ዘመን ትባርክሎት እንቁ የቤተክርስቲያን አባቶችን እግዚአብሔር አያሳጣን በአባታችን እመብርሃን ሞገስ ትሁኖት ነቾትም አሁንም

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 Před 6 měsíci

    እግዚ አብሔር ይመስገን አባታች ጨርሶ ይማረዎት ያሰፈልጉናን❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 6 měsíci +3

    ❤❤❤እግዚአብሔር ጤናዎትን ይስጦት አባቴ❤❤❤

  • @Sada-qv2un
    @Sada-qv2un Před 6 měsíci +1

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈዎት መምህርዬ በጣም ነው የምወደወት

  • @user-od5nv7mi9n
    @user-od5nv7mi9n Před 5 měsíci

    አባታችን አንካን አተረፎት እግዚአበብሄር ይመስገን

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 Před 6 měsíci

    መምህር እንኳን ለዚህ አበቃዎት አሁንም ጨርሶ ይማርዎት❤

  • @HabtemariamAtnaf
    @HabtemariamAtnaf Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፈፅሞ ይማርዎት ሚዲያውንም ያስፋፋልን

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 Před 6 měsíci +1

    በትክክል ❤❤❤

  • @TitiMar-hb5my
    @TitiMar-hb5my Před 6 měsíci +3

    እኳን እግዚአብሔር ማሮት የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 Před 5 měsíci

    Ikunwan Egziabher Marehoti

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku6227 Před 6 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይከፈለዋል እሱ እንኳንም ዳኑልን !

  • @salamkk6157
    @salamkk6157 Před 6 měsíci +3

    እኳን እግዚአብሔር ማሮት የኔ አባት😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 6 měsíci +17

    እንኳን ሰላም መጡ መምህር ጨርሶ ይማሮት ዩቱዩብ ቻናላቸውን እዚ ኮሜንት ላይ ፒን አድርጋቹ ብዙ ሰው ጋ ቢደርስ ጥሩነበር

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 6 měsíci +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት

  • @werkyetadesse3137
    @werkyetadesse3137 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔረ ጨረሶ ይማሮት

  • @salamkk6157
    @salamkk6157 Před 6 měsíci +2

    እኳን ደና መጣቹ የጌታ

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 Před 6 měsíci

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ዳኑልን አባታችን ጨርሶ ይማሮት እድሜና ጤና ይስጦት የተዋህዶ እንቁ

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Před 6 měsíci

    እንኳን ልዑል እግዚአብሔር ማሮት መምህር በጣም ደስ ብሎናል ስላዮኖት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @khanpk166
    @khanpk166 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቅዎ

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማሮት

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር እኳን ምህረት ሰጥወት
    😢 ትርፉ አንጀት ከባድ ነው በግዜው
    እኳን ተረፉልን መምህር የኔታ

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p Před 6 měsíci +2

    ❤❤❤

  • @bethelhemzerihun7770
    @bethelhemzerihun7770 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @kasakasa3187
    @kasakasa3187 Před 6 měsíci +1

    ልልልልልልልልልልልልል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉