ሙሽራው መጋቤ ሐዲስ፣ ሚዜዎቹ መጋቢያነ ሐዲሳት፣ አጃቢዎቹ ጳጳሳት የሚያስቀና ሥርዓተ ጋብቻ ነው።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 06. 2021

Komentáře • 156

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 Před 3 lety +4

    ሁሌም የምታስደነቁኝ የምታስቀኑኝ አገልጋዮቹ አገልጋይ ወንድሞቻቹሁ ሲሞሸሩ የምታደርጉት እርብርባቹሁ ፍቅራቹሁ ደስታቹሁ በጣም ነው የሚገርመኝ የፍቅር እንባ አለቅሳለሁ እናንተን እያየሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን ምህራችን መጋቤ ኤፍሬም እንካን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹሁ

  • @mule12
    @mule12 Před 3 lety +31

    እግዚአብሔር አንድ ያደረገዉን ሰዉ አይለየዉም (ማቴዎስ ወንጌል 19:6) በጣም ደስ የሚል ነዉ ጋብቻቸዉን እግዚአብሔር ይባርክልን የአብርሀምና የሳራ ያድርገዉ ዉድ 😘 የኦርቶዶክስ ልጆች እህት ወንድሞቸ ወደኔም ኑኑኑ

  • @user-uq5ul4qf9z
    @user-uq5ul4qf9z Před 3 lety +14

    ምነኛ መታደል ነዉ😢😢😢ድንግል ከልጇ ጋር ትዳራችሁን ትባርክላችሁ🙏🙏🙏🥰

  • @user-st6yx7cd7c
    @user-st6yx7cd7c Před 3 lety +6

    ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሐም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ደስስ ሲሉ

  • @serkysrrkyserky9452
    @serkysrrkyserky9452 Před 3 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏ምን መታደልነው ለዚህ ክብር መብቃት የአብርሐም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ውዶች መልካም ፍሬ እንድታፈሩ የእግዚብሔር ይሁን አሜን ፫

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 Před 3 lety +11

    ድንግል ማሪያም ከነ ልጁዋ ትዳራችሁ ትባርክላቹ ውለዱ ክበዱ ቤታቸው በፍቅር እና በደስታ የተሞላ ይሁንላችሁ 🙏🙏
    ፈጣሪ አምላክ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን🙏🙏💒

  • @merymery382
    @merymery382 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ምንኛ መታደል ነዉ 😢 አምላኬ የልቤን መሻት ፈፀምልኝ የአባታችን የአብረሀምና የእናታችን የሳራ ጋብቻ የባርክ አምላክ ባርክላቸዉ ❤👏

  • @user-kw4rj4pr8k
    @user-kw4rj4pr8k Před 3 lety

    አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 Před 3 lety +5

    ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁ እንደ ቅዱስ አባታችን እንደ አብርሀም እንደ እናታችን እንደ ቅድስት ሳራ ያድርግላችሁ ምንኛ መመረጥ ነው ለዚህ ክብር መብቃት እኛንም ለዚህ ትልቅ ክብር ያብቃን

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 3 lety +3

    እንኳን ደሥ አላቹህ የአብረሀምና የሣራ ያርግላቹህ ትዳራቹህ በፍቅር በበረከት በልጆች የተሞላ ያድርግላቹህ የድንግል ማርያም ልጅ ለዚህ ክብር ያብቃን እኛንም

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před 2 lety +1

    የአብርሐምና የሣራን ጋብቻ የባረከ መድጏኒዓለም የእናንተንም ይባርክ

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 Před 3 lety +9

    የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 3 lety +1

    እግዝአብሔር መልካም ጋብቻ የኣብርሀምና የሳራ ያድርግላቹ መጋቤ ሀዲስ

  • @quanquayeneshmedia4055
    @quanquayeneshmedia4055  Před 3 lety +11

    መጋቤ ሐዲስ ኤፍሬምን ቤተ ክርስቲያን ናት ደግሳ የዳረችው። እናንተም ደውላችሁ እንኳን ደስ ያለህ ማለትና ስጥታ መስጠት ትችላላችሁ 0911125635 መር ኤፍሬም

  • @betibeti1592
    @betibeti1592 Před 3 lety +1

    ዋው ምንኛ መታደል ነው በጣም የምወደው የቅኔ መምህር በእውነት በጣም ደስስ ብሎኛል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ የአብረሐምና የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @ummahnasheed5861
    @ummahnasheed5861 Před 3 lety +1

    Amen tabarku

  • @haymanotyimer5481
    @haymanotyimer5481 Před 3 lety +1

    አቤት መታደል በስውር ያገለገለ እንዲህ በግልጥ ይከፈለዋል። በስመ አብ በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ሆይ እንደ ሥራየ ሳይሆን እንደ ቼርነትህ።

  • @belayzelekyoutube2047
    @belayzelekyoutube2047 Před 3 lety +2

    ዋው ደስ ሲል የተባረከ ጋብቻ ያርግላችሁ መታደልነው ለዚህ ክብር መብቃት ኦርቶዶክስ በመሆኔ ሁሌም እኮራለው

  • @21istehiwet
    @21istehiwet Před 3 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 እንኳን ደስ አላችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ 💟

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 Před 3 lety +1

    እመብርሃን ትባርካቹህ

  • @brtkuansime8189
    @brtkuansime8189 Před 3 lety +1

    የሚኒሊክ ካባ ለበስኩ ያሉ አባት የእውነት ቀልዳቸው ከእውቀት ጋ የለ ውቤት ሉሌ አቅርብለን በእግድነት አቤት አባቶቻችን አማማራቸው ቀልዳቸው እነዴት ፈካ እንዳረጉኝ ያልታዩ አባቶች ብዙ አሉ ወደፊተ አምጡልን
    የእውነት መራዊት ሀና የታደልሽ ነሽ
    ትዳራቹ በፍቅር ሙልት ይበል

  • @meserethailu7647
    @meserethailu7647 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ይላል የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ
    ሐይማኖታችን ኦርቶዶክስ እጅግ ደስ ይላል

  • @user-mz4rj6pz4t
    @user-mz4rj6pz4t Před 3 lety +1

    ውይይይ እንደት ደስስስ ይላል የአብርሃም የሳራ ያድረግላችሁ

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹህን የአብርሀምና የሰሀራ ጋብቻ ያድርግላቹህ እንዴት መታደልነው

  • @rosalovemarew5481
    @rosalovemarew5481 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
    በእውነት እንኳን ደስ አላችሁ
    የአብርሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ
    በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 Před 3 lety +3

    ከዚህ የበለጠ ደስታ ምን አለ በእውነት
    የአብርሀም እና የስራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @bangladish1643
    @bangladish1643 Před 3 lety +7

    ለዚህ ክብር ያብቃህቹ ሁላቹህም❤❤❤

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +1

    አቤተሰ ማማር አቤት መታደል ድንግል ትባርካችሁ💕😍😘😘😘

  • @user-bc4ly1zr8o
    @user-bc4ly1zr8o Před 3 lety +2

    ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን ደስ ሲሉ በማርያም

  • @aberaderese4417
    @aberaderese4417 Před 3 lety

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አቤት መታደል ነው ለዚህ ክብር መብቃት ጋብቻችሁ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @yemataworkdessalegenworkne4533

    እግዚያብሔር አምላክ ጋብቻችሁን ይባርክ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤

  • @saragasa174
    @saragasa174 Před 3 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @lemlemareda6803
    @lemlemareda6803 Před 3 lety +2

    አምላክ የአብረሐምንና የሣራን ጋብቻ እንደባረከ የናንተንም ትዳር ይባርክ ድንግል ማርያም በማእዳችው ትገኝ

  • @Ya_kidan-mihirtei
    @Ya_kidan-mihirtei Před 3 lety +1

    የአብርሀም እና የሳራ ይሁንላቸው
    እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምረው🙏🙏🙏

  • @SdSd-po5ux
    @SdSd-po5ux Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ጋብቻ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 Před 3 lety

    Tedarahune egziabher yebarekew

  • @user-kw4rj4pr8k
    @user-kw4rj4pr8k Před 3 lety

    ምንኞ መታደል ነዉ እግዚአብሔር በቤታችሁ ይግባ አብሮአችሁ

  • @alem4310
    @alem4310 Před 3 lety +2

    ተባርኩ

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 Před 3 lety +3

    በጣም ደስስስ ይይላል እግዚአብሔር አመላክ ትዳራችሁን ይባርክ የአብረሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
    ለኛም ለናፈቅነዉ ለዝህ ክብር ያብቃን

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @orthodoxtube-6612
    @orthodoxtube-6612 Před 3 lety +1

    የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ ለሁሉም እንደዚህ አይነት ስነ ሰርአት ያለው ጋብቻ እየተመኘን ፈጣሪ አምላክ ከናንተጋር ይሁን
    ትዳሩ የአብርሃምና የሳራ ይሁን በጣም ያስደስታል
    ፦ለሁላችሁም ቤተኞች አዲስ ገፅ ከፍተናል ኑ አብረን በዝማሬ
    ፈጣሪያችንን እናመሥግን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 3 lety +1

    Amen be Orthodox inete Korahu Melkam Gabicha yihunilachohu

  • @devan8265
    @devan8265 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላሉ ታድላችጛል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሙሽሮቹ
    ክክክክክ ባለ ቅኔዉ በሳቅ ገደለኝ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q Před 3 lety +1

    እንዴት ደስ ይላል የአብርሃም የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @user-kx9he3is6b
    @user-kx9he3is6b Před 3 lety

    እንዴት ደስ ይላል መታደል ነዉ ሙሽሮች እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የአብርህምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ወለዱ ክበዱ!!!

  • @egziabheryimesegan9349

    Eleleleleleleleleleleleleleleeel
    Eleleleleleleleleelelelelelelelel
    Eleleleleleleleleleleelelelelelel

  • @aishatbabasaif8171
    @aishatbabasaif8171 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልእንኮን ለዚሕ ክብር አበቃችሁ።

  • @mestawotnigusu1830
    @mestawotnigusu1830 Před 2 lety +1

    Elelelelelele ye sara ena ye abiraham gabicha yihonilachow

  • @asnomereasnoo8859
    @asnomereasnoo8859 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አሜን አሜን አሜን በእውነት

  • @danieltakele5824
    @danieltakele5824 Před rokem +1

    እንኳን ደስ አላችሁ። ''አጃቢዎቹ ጳጳሳት'' የሚል ጽሑፍ ቢታረም መልካም ነው!

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 Před 3 lety +1

    መርዓ ኣብራሃም ወ ሳራ ይግበረልኩም እግዜቤሄር ያሓሉኩም ኣሜን

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 Před 3 lety +1

    ያብርሀም የሳራ ያርግላችሁ

  • @brtkuansime8189
    @brtkuansime8189 Před 3 lety +2

    ክክክክክክክክክክ የእውነት የማዳም ቤት በሳቅ አደረኩት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን በልልን የሚኒሊክ ካባ ለበስኩ ያሉትን አባት መንፈሴ ነው የረካው በቀልዳቸው

  • @user-pw4ly4ft9d
    @user-pw4ly4ft9d Před 3 lety

    አቤት ደሰሰ ሲል እግዚአብሔር የአብርሀም እና የሰራ ጋብች ያረገላቸሁ

  • @user-vt5en9gr1s
    @user-vt5en9gr1s Před 3 lety

    የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ እንደት መታደል ነው እንድህ ብለህ መሞሽር 🥰🥰🥰

  • @mewdedmariam3562
    @mewdedmariam3562 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዘላለም በፍቅር ኑሩልን ኤፍረምየ ውይ

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 3 lety +1

    የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
    ደስ ሲሉ በማርያም 💕

  • @user-gg6uy2yb8z
    @user-gg6uy2yb8z Před 3 lety +2

    e/r tidarachihun yibarkew

  • @user-mz4rj6pz4t
    @user-mz4rj6pz4t Před 3 lety +2

    ይበል

  • @sakinalove9314
    @sakinalove9314 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል። ሙሽሮች እንኳን ደስ ኣላቹ።

  • @selamyemariyamleji823
    @selamyemariyamleji823 Před 3 lety +1

    እጅግ ደስ የሚል

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Před 2 lety

    የአብረሃም የሳራ 🙏

  • @tigisittigist5620
    @tigisittigist5620 Před 3 lety +1

    Elelelellllllellellllelllel Amen Amen Amen

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o Před 3 lety +2

    አብረሀም የሴራ ጋብቻ ያድርግላቹ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @chaaltuhundeesa72911
    @chaaltuhundeesa72911 Před 3 lety

    Elelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🌾🌾🌾♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před 3 lety

    መምህራችን የቅኔው ባለአባት መልካም የትዳር ዘመን ተመኘሁ 💐💐💐🌷🌷🌷🌷

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 Před 3 lety

    እግዚአብሔርን መጨረሻው ያሳምርላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @user-ln9ib2dw4b
    @user-ln9ib2dw4b Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏

  • @banchi5666
    @banchi5666 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ
    ትዳራቹህን ይባርክላቹህ
    በጣም ደስ ይላል

    • @user-qg9in7xm3g
      @user-qg9in7xm3g Před 3 lety

      እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před 3 lety

    እግዚያብሄር እኳን ለዚ ክብር አበቃቹ እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před 3 lety +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
    እኛንም ለዚ ህ ክብር ያብቃን🤲

  • @almaze1235
    @almaze1235 Před 3 lety +3

    ባለ ቅኔዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-mz4rj6pz4t
    @user-mz4rj6pz4t Před 3 lety +1

    ይበል እልልልልልልልልልልል

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 Před 3 lety +1

    የአብርሀም፡የሣራ፡ጋብቻ፡ይሁንላችሁ፡

  • @rozatsegaw2077
    @rozatsegaw2077 Před 3 lety

    በእውነት መመረጥ እንዲ ነው❤

  • @helilove3037
    @helilove3037 Před 3 lety +1

    ፈጣሪ ምኞቴን አሳካልኝ አደራ የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @abametyub501
    @abametyub501 Před 3 lety +1

    የአብረሐም የሳራ ያድርግላችሁ

  • @emuloveyutbe
    @emuloveyutbe Před 3 lety

    እንኳንደስአላችሁ

  • @ashagerderso1556
    @ashagerderso1556 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አንድ ያደረገውን ሰው አይለየውም (ማቲዎስ ወንጌል ፩፱፣፮)

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 3 lety +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሚያስቀና ጋብቻ መልካም ጋብቻ 🙏🙏🙏🙏ውለዱ ክበዱ

  • @mesigent4827
    @mesigent4827 Před 3 lety +1

    Elllllllllllllllllllllll 👏👏👏
    Elllllllllllllllllllllll 👏👏👏
    Elllllllllllllllllllllll 👏👏👏
    Eiqane dese ailhehe milkamegibehae

  • @user-lr7lc3kg7n
    @user-lr7lc3kg7n Před 3 lety

    ምንኝ መታደልነው እግዚአብሄር ይባርካችሁ ታድላችሁ

  • @selamyemariyamleji823
    @selamyemariyamleji823 Před 3 lety +1

    ትዳራቸውን የአብርሃም የሳራ ያድርግላቸው በውነቱ

  • @habtamneshworku6359
    @habtamneshworku6359 Před 2 lety

    yabraham yesara tidar yadrglachuh wuboch

  • @shameswarash3978
    @shameswarash3978 Před 2 lety +1

    መልካም ጋብቻ እልልልልልልልል

  • @user-mz4rj6pz4t
    @user-mz4rj6pz4t Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልል

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 Před 3 lety +4

    ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-yz2fy2hx7n
    @user-yz2fy2hx7n Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s Před 3 lety

    መታደል ነው ።
    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ።🤲🕊

  • @user-qx6wz6rf3s
    @user-qx6wz6rf3s Před 3 lety +1

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልል

  • @samsunggrandprime6640
    @samsunggrandprime6640 Před 3 lety +1

    ❤❤❤❤❤

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 Před 2 lety

    እንኳንዴስአላችሁውቦች

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před 3 lety

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Meme-yg4jx
    @Meme-yg4jx Před 3 lety

    Ameen ameen Ellleeeellllllllllllllll Ellleeeellllllllllllllll Ellleeeellllllllllllllll 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲💛💛❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Před 3 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @silemaynagarsitotawegziyab1339

    Silemaynagar Sitotaw egziyabihar yimesgen. Abet endet das yilal enkuan das alachu .elllllllllllllllllll 👏👏👏👏👏👏👏legnam kasidat malis lazi kibir yabikan Lahulachum

  • @egziabheryimesegan9349
    @egziabheryimesegan9349 Před 3 lety +1

    Malkem Gabechaa💐💒💒💒💐💒💐💒💐💐💐

  • @user-kn5xi1io8j
    @user-kn5xi1io8j Před 3 lety

    እልልልልልልልል መላካም ጋብቻ

  • @user-mz4rj6pz4t
    @user-mz4rj6pz4t Před 3 lety +1

    ይበል እስይ

  • @netsanetsimoenztewahdo2045

    Betam des ylal ye abrham ye Sara gabcha yargelachu🙏😍👍