መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ በመጋቤ ሐዲስ ኤፍሬም ተስፋ ጋብቻ ላይ የተናገረው የሰርግ ወግ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 201

  • @user-ym7hn7vx8j
    @user-ym7hn7vx8j Před 3 lety +14

    መምህር በኡነት እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏 መልካም ጋብቻ የሰላም የፍቅር ያርግላቲሁ እግዚአብሔር ይባርካቺሁ 🤲 🥰🥰

  • @jamilaabata9451
    @jamilaabata9451 Před 3 lety +18

    አይ ውበት ከእምነትጋ እዴት ደሥ ያሠኛል ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ መልካም የትዳር ዘመን

  • @merymery382
    @merymery382 Před 2 lety +2

    ምንኛ መታደል አዉ አምላኬ ለዚህ ክብር አብቃን የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ❤👏

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 Před 3 lety +12

    የቅኔው ማእበል መጋቤ ሐዲስ እንኳን ደስ አላሁ እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃችሁ

  • @askalassefa8976
    @askalassefa8976 Před 3 lety +14

    እንኳን ደስ አላቹ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 3 lety +5

    እንኳን ደሰ አላች የአብርሀምነ የሳራ ጋበቻ ይሁንለች
    ትደረች እግዝአብሔር ይበረክልች

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 Před 3 lety +2

    መምህር ኤፍሬም እንኳን ለዚህ አበቃዎት በጣም ደንቅ መምህር ኖት ባህሬን በነበሩ ጊዜ በጣም ብዙ ትምህርትና የእግዛብሄርን ስራ ያየሁበት ቀን በር በፍፁም አረሳዉም እግዛብሄር ይባርካቹ ትዳራቹ ያብረሀም የሳራ ያርግላቹ በጣም ድንቅ ነዉ🙏👏

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 Před 3 lety +5

    ያብርሀምና የሰሣራ ጋብቻ ያድርግልሽ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 3 lety +1

    እግዝአብሔር መልካም ጋብቻ ጸጋ በረከተ ስላሴ የሞላበት ያድርግላቺ

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u Před 3 lety +6

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @mewdedmariam3562
    @mewdedmariam3562 Před 3 lety +4

    ክብር የሆነ ነው እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ደስታ ፍቅር ነው ለዘላለም በፍቅር ነውና እዳብረሃም እደሳራ ትዳር ይሁን ለዘላለም

  • @jamilaabata9451
    @jamilaabata9451 Před 3 lety +5

    መጋቢ ሀዲሥ ዶክተር ሮዳሥ ታደሠ ዘማሪ ሉልሠገድ እወዳችኋለሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝመው

  • @brtkuansime8189
    @brtkuansime8189 Před 3 lety +10

    መልካመ የትዳር ጊዜ መምህር
    ዘማሪ ፍሬ አይናፋረ ነው ፊቱን አዞረ

  • @alemdesalegn7893
    @alemdesalegn7893 Před 3 lety +8

    በጣም ታምራላችሁ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe Před 3 lety +1

    ሙሽሪት ሙሽራው እንኳን ደስስስ አላችሁ የአብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ

  • @21istehiwet
    @21istehiwet Před 3 lety +3

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    ለሙሽሮችም እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @derasederase4627
    @derasederase4627 Před 3 lety +2

    የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 Před 3 lety +5

    እልልልልልልእልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል ልዑሌ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @sintenega319
    @sintenega319 Před 3 lety +5

    አቤት መታደል!! እንኳን ለዚህክ ታላቅ ክብር አበቃችው ትዳራችል ይባረክ 30 60 100 የምታፈሩ ያርግልን ላስተማሩ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለዘመረልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን።

  • @dnglmaryameyarfutalbey1494

    እልልልልልልልልልልልልልልል እንዃን ደስ ኣላቹ የኣብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ👏👏👏❤✝️💍🕊🕊🕊ወይ መታደል😭

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p Před 3 lety +6

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @almeandmesitub2921
    @almeandmesitub2921 Před 3 lety +2

    የአብርሃምና የሣራ ጋብቻ ያድርግልን ለእህት ለወንድሞቻችን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባቴ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 3 lety +1

    *_ውይ በጣም ነው ደስ የሚል እንዲህ ያለ ነገር ሳይ ነፍሴ ሀሴት ን ነው የምታርግ ይህን የተመኛችሁ እመብርሀን ታሳካላችሁ አሜን ፫_*

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Před 3 lety +1

    የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድግላችሁ እንኳን ደስስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን🤲🏽

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g Před 3 lety +2

    የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን ፍቅር ይጨምርላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @user-jb2hl3ly9y
    @user-jb2hl3ly9y Před 2 lety +1

    ወይኔ ደስ ሲሉ ከልቤ እውነት እመቤቴ ትዳራቹ ትባርክላቹ ውለዱ ክበዱ አሜን በጣም ደስስስስስ ትላላቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ደስ ሲሉ❤
    ኤኔም እግዚአብሄር የዘወትር ፀሎቴ በዚ ነው ካልሆነ ይቅር ለሁላችን በሃይማኖታችን ያፅናን እስከመጨረሻ አሜን
    ምኞቴ ነው ስደተኛዋ ወለተተክለ ሃይማኖት ብላቹ በፀሎታቹ ኣስቡኝ ምኞቴ እንዲሳካልኝ 😴

  • @addis2675
    @addis2675 Před 3 lety +4

    እንኳን ደስ አላችሁ
    እመቤቴ ትግባ ከቤታችሁ።♥️

    • @user-he5ed3cv6m
      @user-he5ed3cv6m Před 3 lety

      እ ልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @user-rd9hv9gc8i
    @user-rd9hv9gc8i Před 3 lety +4

    ዝማሬ መላከት ያሰማልን ሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልመልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf Před 3 lety +2

    እንኳን ደሰ አላቹህ የአብርሃም የሰራ ይሁንላችሁ

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 Před 3 lety +1

    በእውነት በጣም ደስ ይላል እኳን ለዚህ ክብር እግዚያብሄር አበቃችሁ የአብርሀም እና የሳራ ይሁን ትዳራችሁ

  • @user-fj9ef6mq5b
    @user-fj9ef6mq5b Před 3 lety +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @user-dl5bw6yz4e
    @user-dl5bw6yz4e Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስስስ ሲል ልብን እርፍ ያደርጋል ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ለሙሽሮች እንደ አብርሀም እንደ ሳራ ያድርግላችሁ ➾ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Před 3 lety +2

    እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውድ ወንድማችን እና እህቶቻችን

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v Před 3 lety +5

    እልልልልልል እሰይ መልካም ጋብቻ የአብርሃምና የሥራ ይሁንላችሁ👏❤

  • @user-yd9ww3ij2t
    @user-yd9ww3ij2t Před 3 lety

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው የአብርሃምና የሳራ ትዳር ይሁንላቸው ቸሩ መድሀኒዓለም በቸርነቱ ከስደት አውጥቶ ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @senaitweldatube1385
    @senaitweldatube1385 Před 3 lety

    መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ አፈ ማር ያለማቋረጥ በህይወት እድሜየ ሁሉ ትምህርተዎትን ቅኔዎትን ብሰማው አልሰለችም ሺ አመት ኑሩልኝ

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet161 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen Equan dese Alachhu Egziabher Amlak gabchachhun ybarklachhu
    Dr Rodase kalehywot yasemaln::

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 Před 3 lety +13

    ሰርግ ይህ ነው መንፈሳዊ ይዘት የጠበቀ

  • @sfcxxxcvhjfxdf5662
    @sfcxxxcvhjfxdf5662 Před 3 lety +2

    የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @user-ft9xl9mq8h
    @user-ft9xl9mq8h Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልየአብረሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ዉይስታምሩ ቡማርያም ምንኛ መታደል

  • @heedaskeedas5722
    @heedaskeedas5722 Před 2 lety

    ምንኛ መታደል ነው የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ደስ ስትሉ 🌹

  • @biln8843
    @biln8843 Před 8 měsíci

    ዝሜሬ መላክትን ያሠማልን

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @kalkal216
    @kalkal216 Před rokem

    መምህራችን በእውነት ቃለወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @sada-hl2gn
    @sada-hl2gn Před 3 lety +2

    መልካም ጋብቻ በጣም ደስ ይላን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አልልልልልልል 😍😍😍😍😍😍❤❤

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 3 lety

    በእውነት እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር በበረከት ይሙላችሁ ያብረሀም የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YG-hn3ji
    @YG-hn3ji Před 3 lety +1

    ገበሬ ብያፈቡ ኣፈር ኣፈር ይላል
    ነጋዴ ብያገቡ ቆዳ ቆዳ ይላል
    ከሁሉ ከሁሉ ተማሪ ይሻላል
    ከምፈሩም ስትስመው ዕጣን
    የተማሪ ከምፈር ማርና ወተቱ
    ዉዳሴ ማርያምን የደገመ

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem

    መታደልነዉ እኛም ልጆቻችንን እደዝህ በመሀረግ እክናይ ይርዳን ፈጣሪ አምላክ

  • @mewdedmariam3562
    @mewdedmariam3562 Před 3 lety +1

    በእውነት መጋቤ አዴስ ቃለይወት ያሰማልን

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v Před 5 měsíci

    እግዛአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያት ያውርሰልን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @user-qh9uw1xx6e
    @user-qh9uw1xx6e Před 2 lety

    በጌታ እንዴት ደስ ይላል እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን በጣም ነው ደስስ የሚለው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ የቅዱሳን አምላክ ትዳራችሁን የአብረሐምና የሳራ ያርግላችሁ እልልልልልልልልልልልልል ዚማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @armonkassa9969
    @armonkassa9969 Před 2 lety +1

    የኛ ልዩ መምህር ድንግል ትጠብቅልን

  • @serkysrrkyserky9452
    @serkysrrkyserky9452 Před 2 lety

    አሜን በእውነትመልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ በጣም ደስላላል።ስለዘመሬው ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🙏እልልልል😍😍😍😍😍😍😍

  • @adishuhune5382
    @adishuhune5382 Před 3 lety

    የአብርሃም የስአርአ ግአብችአ የአርግልአችሁ መምህር

  • @21istehiwet
    @21istehiwet Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 3 lety

    ልዑል እግዚአብሔር እንካን ለዚ ክብር ቃቹሁ የአብርሃም እና የስራ ጋብቻ ይሁንላቹሁ ደስ ስትሉ

  • @Henoka369
    @Henoka369 Před 3 lety +5

    የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ አሜን

  • @user-gs2bg1qf4h
    @user-gs2bg1qf4h Před 3 lety +1

    የአብርሐም እና የሳራ ጋብቻ ያድረግልን

  • @yekitehalemiarm3195
    @yekitehalemiarm3195 Před 3 lety +2

    የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ያብረሀም የሰራ 🙏🙏

  • @xehaydemeke3282
    @xehaydemeke3282 Před 3 lety

    እግዜያብሄር፣የአብረሀም፣የሳራ፣ጋብቻ፣ያድርግላችሁ፣በጣም፣መዝምራኖቹ፣እጅግ፣ውስጥን፣ያስደስት፣ነበር፣፣ግነገርን፣ነገር፣ያነሳዋል፣እና፣መጋቤ፣አዲስ፣አባታችን፣ከዲያቆን፣ከዛማሪ፣ሊላ፣ከርሰቴያንየሆነ፣ምእምን፣ቢያገባ፣በተክርሰቴያንን፣መዘምራንን፣አሰፈቅዶ፣ሰርጉያለለበበት፣ቦታ፣ማዘመር፣ይቻላልውይ

  • @eyerusalemeyerusalem6150
    @eyerusalemeyerusalem6150 Před 3 lety +2

    EGZIABHER YIMESGEN selam le hagerachin etiphiya wow DESSI ENKUWAN lezih aderesachihu mushuroche EGZIABHER be CHERENETU gnanim lezih yabikan 🤲

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha Před 3 lety

    አንኳ ለዚህ አበቃችሁ የአብርሃም እና የሣራን ጋብቻ ይሁን የተዋሕዶ አርአያዎች ኩራቶቻችን በርቱልን💚💛❤💅🍏🍋🍎🌹🙏🙏

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 Před 3 lety +2

    የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ

  • @getachewmeskerem5604
    @getachewmeskerem5604 Před 3 lety

    እንኳን ደስ አላትችሁ ጋቢቻችሁ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ልሉእግዚአብሔር

  • @fasigafasiga270
    @fasigafasiga270 Před 3 lety

    እንኳን ደስ አሎት መጋቢ
    የአብርሃም እና የሳራጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @user-hb8pu3pj5e
    @user-hb8pu3pj5e Před 2 lety

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይብርሃም እና ይሳራ ጋብቻ ይሁንላቺሁ

  • @user-vq2is4xw6z
    @user-vq2is4xw6z Před 3 lety

    እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏❤❤

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ዘማሪ ልኡል ሰገድ ዝማሬ ምርጫ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-yi8no5wf1b
    @user-yi8no5wf1b Před 3 lety

    መሽሪት ሙሽራው እንኳን ደስስ ያላችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ
    ለመምህር መጋቢ ሀዲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ለዘማሪ ሉሌ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i Před 3 lety

    እሰይይይይይይይ.እግዚያብሔር.ይመስገን.አብረሀምና.የሳራጋብቻ.ያርግላችሁ

  • @hayahaya2845
    @hayahaya2845 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏
    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን መልካም ትዳር የአብርምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹህ🌹🌹

  • @user-st6yx7cd7c
    @user-st6yx7cd7c Před 3 lety

    አቤት መታደል ይሄ ነው ኦርቶዶክሳዊ ጋብቻ ሙሽራው ሙሽሪት እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልል

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Před 3 lety

    በእውነት ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክን ፀጋውን ያብዛልህን በቤቱ ያፅናልን ፫
    በእውነት ውድ ወንድማችን እና እህቶቻችን እንኳን ደስ እላችኋለሁ በእውነት የአብርሃም የስራ ጋብቻ ይሁን ለችሁን ሀናዬ በጣም ደስ ይለለን

  • @user-ij3hp5xd8m
    @user-ij3hp5xd8m Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹሁ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ⛪💕💕😘😘❤

  • @ensratube
    @ensratube Před 3 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን 😂😂ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላቸው 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን

  • @senaitweldatube1385
    @senaitweldatube1385 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e Před 3 lety

    እልልልል የአብረሃም የሳራ ያድርግላችሁ እኳን ደስ አላችሁ💐💐💐💐💐💐

  • @mewdedmariam3562
    @mewdedmariam3562 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ብያለሁኝ ኤፍሬም የቅኔ ወርቅ

  • @user-fq4kr9ie1o
    @user-fq4kr9ie1o Před 3 lety

    አቤት ውበት ከእምነት ጋር እደት እደሚያምር ትዳራችሁ ይባረክ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ለአብረሐም የሳራ ያድርግላችሁ

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen Amen Egezaber yee barekachu Rajim Hedeme yee sexachu Yee Tabare Tedar Yee Hunulachu 🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏

  • @babys7570
    @babys7570 Před 3 lety

    አንኩዋን ለተባረከ ጋብቻ በሰላም አደረሳችሁ የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ!!!

  • @tenam1736
    @tenam1736 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል

  • @user-xt7sp9cz3e
    @user-xt7sp9cz3e Před 3 lety +1

    መልካም ጋብቻ ያብረሀም ና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ

  • @ksaking2478
    @ksaking2478 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s Před 3 lety +2

    የአብራሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቢ ✝️❤🙏

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 Před 3 lety

    ውይ ዘንድሮ ሴት እኮናት ማጫም ...የምትሰጥ የልጅነት እስቀውቀት የማውቀው ትሁት ወንድም እግዚአብሔር ያንተን ሰርግም ማየት ናፈቅኩ

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 Před 3 lety

    መልኳም ጋብቻየአብርሃም የሳራ ይሆን ላችሁ🙏🙏🙏👍👍👍❤❤

  • @birshabadi1285
    @birshabadi1285 Před 3 lety

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ አምላካችን

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q Před 3 lety

    አቤት ስርአት ድንቅ ሰርግ የሚዜዎቹ አለባበስ በጣም ደስ ይላል የአብርሃም የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 Před 3 lety +1

    Egziyabehr yemesagen 💚 💚 💚

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 Před 3 lety

    ወይኔ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እንደ አብርሃምና ሳራ ትዳር ያድርግላችሁ

  • @marymebaba7161
    @marymebaba7161 Před 3 lety +1

    እንኳን ደስ አላቸው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-xi3ck3yx5b
    @user-xi3ck3yx5b Před 3 lety +2

    አሜን መልካም ጋብቻ

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 Před 3 lety

    እንኳን ደስአላችሁ መልካምና የተባረከ ፍሬየምታፈሩበት ትዳር ይሁንላችሁ

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 Před 3 lety +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን የተቀደሰ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @sabirahmed3963
    @sabirahmed3963 Před 2 lety

    የተባረከ ሠው በዚሕ ይቀደሳል