1ኛA እነሆ መንፈሳዊ እንግዳ፦ለእውነተኞች የማትመች ዓለም ውስጥ ስለምንኖርየዚህ ታሪክ ባለቤት ይህ ውጥንቅጥ ገጥሟታል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 12. 2023

Komentáře • 581

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 7 měsíci +202

    የምመህር ተማሪዎች በፆለት አስቡኝ ወለተ ህይዎት ነኝ አረብ ሀገር ነኝ በጣም እየተፈታተነኝ ነው እርኩስ መንፈስ የባእድ አምልኮ ምክንያት ልጀ ደግሞ ወለተ ሰንበት አተርሱኝ በፆለታቹህ

    • @genetfikadu4041
      @genetfikadu4041 Před 7 měsíci +6

      እማምላክ ታስባቹ❤🙏🙏🙏

    • @BetereLawgalet-iu8yc
      @BetereLawgalet-iu8yc Před 7 měsíci +7

      እመቤቴ ታስብሽ እማ

    • @asterastuu2499
      @asterastuu2499 Před 7 měsíci +4

      kidus mika'el yegizash❤❤❤

    • @user-us3pf2bs2v
      @user-us3pf2bs2v Před 7 měsíci +6

      እግዛብሔር ያስብሽ ድንግል ማርያም ከጎንሽ አትለይ ዋስ ጠበቃ ትሁንሽ አይዞሽ❤❤❤

    • @alemnesh.alemneshtegen4369
      @alemnesh.alemneshtegen4369 Před 7 měsíci +5

      እግዚአብሔር ያስብሽ ዉዴ አይዞሽ በርች እመ ብርሀን ካንች ጋር ትሁን

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Před 7 měsíci +27

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለሁላችሁ🤲
    ይቀጥል❤

  • @fikirtetakele3350
    @fikirtetakele3350 Před 7 měsíci +11

    አኔ ያደኩት ባልወለደችኝ እናት ነው ። የወለደችኝን አናቴ ብዪ አልጠራትም ያሳደገችኝ አናት ግን በጣም ፍቅር ሰጥታ ስላሳደገችኝ የእውነት አናቴ እርሷ ነች። ነብሷን ይማር ብለችሁ ጸልዩልኝ ።

  • @kidye16ema
    @kidye16ema Před 7 měsíci +58

    የክርስቶስ ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን እንኳን ለእናታችን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤ሀገራችን ሰላም ትሆን ዘንድ ታማልደን😢

    • @chinach4522
      @chinach4522 Před 7 měsíci +1

      Amen 🙏 amen amen 🙏

    • @user-re8yt2qj3j
      @user-re8yt2qj3j Před 7 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን ለኔ ልዩ ናት እናቴ አርሴማ

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Před 7 měsíci +1

      አሜን 🤲🙏💒

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 Před 7 měsíci +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አማላጅነቷን አይለየን መምህራን ከእነቤተሰብህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብህ እህታችን እናመሰግናለን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 7 měsíci +14

    እንኳን ለናታችን ለቅድሰት አረሴማ ሰማዕቷ መታሰቤያዋ ቀን አደረሳችሁ #እንኳን ደና መጣችሁ መምህረዬ ሼር አረጉ እኔ 46 ሰዎች አረጌያለሁ አንድም ነፈሰ ብትሰማኝ

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 Před 7 měsíci +27

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፅጋህን ያብዛል ተዋህዶ እንኳን ለዓመታዊ ክብር እናታችን ቅድስት አርሴማ አደርሳችሁ አደርስን የእናታችን የቅድስት አርሴማ አማላጅነትዎ ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @Ya_kidan-mihirtei
    @Ya_kidan-mihirtei Před 7 měsíci +8

    11ኛ የስ የመምህ ወዳጆች ፍቅራችኹን እስኪ በ#Like አሳዬን ሼር ላይክ እያደረግን❤

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před 7 měsíci +5

    ላይክ አርጉ አትርሱ እጅ የመምር ተማርዎች 😍😍😍😍

  • @fikirtetakele3350
    @fikirtetakele3350 Před 7 měsíci +6

    በጣም አስደማሚ ህይወት ነው ያላት ። ክፍል ሁለት ናፈቀኝ።

  • @genetfikadu4041
    @genetfikadu4041 Před 7 měsíci +27

    እግዝአብሔር ይመሰገን እንዴት ነህ መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህልን ሰላም እንዴት ናቹ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ወርሃዊ ክብረ በአል አደረሰን ገባ ገባ በሉ እንግዶቻችንን ተቀብለን ከህይወት ታሪካቸው እንማማር ቅዱስ ዑራኤል አእምሮአችንን ክፈትልን❤🙏🙏🙏

  • @ZufanNega-xn3te
    @ZufanNega-xn3te Před 7 měsíci

    መ ምህርደስየሚል አስተማሪ ትምህርትነው የመ ምህርተማሪወች በፆለትአስቡኝ ወለተስላሴ አባቶችእናቶች ወንድሞች እህቶች በእመ ብርሀን ስም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirtetakele3350
    @fikirtetakele3350 Před 7 měsíci +4

    መንበረ መርያም ትልቅ ትምህር አገኘሁ ጤናን ከእድሜ ከጸጋ ጋር ይስጥሽ።

  • @LemlemDegesa
    @LemlemDegesa Před 7 měsíci +1

    ኤፍታህ እንኳን ለቅድሦት አርሴማ አመታዊ በአል አደረሳችሁ እህቶቼ በጸሎት አስቡኝ

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 Před 7 měsíci +2

    ዋው❗️መታደል እግዚአብሔር ሲመርቅ
    እንዲህ ያስደምማል
    እውነትም አስተማሪ

  • @user-nk1yy3gq4x
    @user-nk1yy3gq4x Před 7 měsíci +1

    Amen amen amen 🙏 ❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před 7 měsíci +14

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ አሜን
    ቀጣዩን በጉጉት እየጠበቅን ነው ይቀጥል

  • @user-ol9nr9cn6t
    @user-ol9nr9cn6t Před 7 měsíci +7

    ቀጥልልን ይጣፍጣል እርጋታዋ ሁሉነገርዋ❤❤❤❤❤

  • @BfjhHfudhrf-su8wx
    @BfjhHfudhrf-su8wx Před 7 měsíci

    ቃል ህውሓት ይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @abc12452
    @abc12452 Před 7 měsíci +6

    አዎ ክፍል ሁለት ይቀጥል እንጠብቃለን በጣም አስተማሪ ነዉ እኔም ሀረብ ሀገር መጥቼ ምንም ባይኖረኝም መምህርዬን አዉቄ ሀይማኖቴን ስላወኩኝ ይበቃኛል ተመስገን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 7 měsíci +39

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 👏👏👏👏 ክፍል፪ ሁለት ይቀጥል

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před 7 měsíci

    ወይ መታለዳችንን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ያኑርልን

  • @AbrehamKasse
    @AbrehamKasse Před 7 měsíci +10

    እግዚአብሄር ከዚህም በላይ አብዝቶ ይባርክህ አንተን በማግኘቴ የእውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ሆኛለሁ ቤተሰብህንና ቤትህን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒአለም ይባርክህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ በኔ በመሃይሙ አንደበት በልቤ ከልቤ እወድሃለሁ መምህርየ

  • @orthodoxtewahdo5361
    @orthodoxtewahdo5361 Před 7 měsíci +3

    ይቀጥል ደግሞ ንግግሯ ደስ ሲል እህቴ ወለተ ኤዎስጣቴዎስ በፀሎትሽ አስብኝ ምእመናን አስቡኝ አገሬን እገባለሁኝ በቅርቡ

  • @ComCeill-cj6vs
    @ComCeill-cj6vs Před 7 měsíci +6

    እኔ የዘች ልጅ ህይወት የኔ ህይወት ጋር ተመሳሳይ ነው እውነት በጣም ነው የገረመኝ ላንቺ የደረሰ መድሃኒአለም ለኛ የደረሰልኝ እባካችሁ በፀሎት አስቡልኝ ሁለተማርያም ነኝ 😢😢😢

    • @Hana-cg5tk
      @Hana-cg5tk Před 7 měsíci

      እመቤቴ፣ታሥብሺእህቴ

    • @user-zn7nw7hf1r
      @user-zn7nw7hf1r Před 7 měsíci

      ከተሳሳትኩ እማ ፍቅር ይቅር ትበለኝ እና ሁለተ ማርያም ነው ወይስ ወለተ ማርያም ነው??? ስትፂፊ ተሳስተሽ እንዳይሆን ብየ ነው ጥያቄውን ያነሳሁት እማ ፍቅር በእቅፋ ታኑርሽ ቅድስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት በክንፉ ይጠብቅሽ

  • @h6ey335
    @h6ey335 Před 7 měsíci +2

    በጣም ይገርማል🤔 #አረ_ክፍል__2__ይቀጥልልን🙏

  • @Fif7h
    @Fif7h Před 7 měsíci +9

    በጣም አስተባሪ ነው ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዘልህ

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi798 Před 7 měsíci +2

    መምህርና የመምሕር ተማሪዎች እንዴት ናችሁ መምሕራችን እንኳን ደና መጣህ እሕታችን እንኳን ደናመጣሽ❤❤❤❤❤

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Před 7 měsíci +5

    አወ ይቀጥል መምህራችን❤❤❤

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 7 měsíci +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለቅድሰት ሰላሴ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Před 7 měsíci

    መምህር ቃአለሒውት ያስማአልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን ከሀገራችን ስላም ያርግልን። ይቀጥል እናማርበት

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 7 měsíci +8

    ❤❤❤❤የኛ እንቁ መምህር እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እያንዳንዱ ያወራሻቸው ሁሉ በኛ በቤተሰቦቼ ያለ ነው ሴወርስ ሲዋረስ የመጣ የአተቴ ጨሌ ❤❤❤እግዚአብሔር ይንቀለው😢

  • @Mahdermaryam-df2ql
    @Mahdermaryam-df2ql Před 7 měsíci +4

    እንኳንም ደና መጣችሁ በጣም አሥተማሪ ህይወት ነዉ በእውነቱ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አንቺም በእግዚአብሔር ድል አድርገሽ ለዚህ ሥላበቃሽ እኛም ከህይወትሽ ተምረን ተለዉጭ ያርገን እና ቀጥሉበት ክፍል ሁለት ን እንጠብቃለን

  • @birneshteame1259
    @birneshteame1259 Před 7 měsíci +5

    ብርነሽ ነኝ በሃይማኖትሽ ፀንተሽ የኖርሽ ስለሆን ሁሉግዜ ጌታችን አምላካችን ካንቺ ጋር ነው አይዞሽ

    • @tesfayeabera951
      @tesfayeabera951 Před 7 měsíci

      አ'ደዬ በጣም ነው የምናመሰግነው እናቴ

    • @user-zn7nw7hf1r
      @user-zn7nw7hf1r Před 7 měsíci

      ይቅርታ ይደረግልኝ እና ተመሳስሎብኝ ነው ወይስ ወላዲት አምላክ የሰጠችኝ የምድር የሰማይ መቴክያ የሌሌሽ ልዮ ስጦታየ እናቴ ነሽ???

  • @user-rr3ky8zq5e
    @user-rr3ky8zq5e Před 7 měsíci +6

    እንኳን ለእናታች ለሰማዕቷ ለቅድስት አርሴማ ዓመታዊ ክብረ በዓለዋ አደረሰን አደረሳችሁ
    አረ መምህርዬ ምን ጥያቄ አለው ክፍል ሁለት ይቀጥል እንጂ

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 Před 7 měsíci +2

    በእውነት በጣም ደስ የምል ትምህር ነው እህታች ቀጥዪ እህታችን

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Před 7 měsíci +2

    ኧረ ቀጥሉልን መምህር በጣም የሚገርም ነው 80 % የእኔን ታሪክ ይመስላል የአረብ አገሩ ሲገለጽ ደግሞ ስንት እንደሚደርስ አያለሁ በእውነት በመገረም ነው አዳምጬ የጨረስኩት

  • @FirehiwotAsnake-bq7ck
    @FirehiwotAsnake-bq7ck Před 7 měsíci +1

    ደስ የምትል ሴት አስተዋይ አንደበትሽ ማር ነዉ

  • @belayneshseyoum3745
    @belayneshseyoum3745 Před 7 měsíci

    የኒ ሕይውት ነው እንዲዚህ ነወህታችን እግዛብሒር ይስጥቨ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🎈🎈🎈🍯🎈

  • @user-tu7nj4ud7s
    @user-tu7nj4ud7s Před 7 měsíci +3

    ቃለሂወት ያሰማልን ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ይቀጥል ክፍል 2

  • @helenaweke5105
    @helenaweke5105 Před 7 měsíci

    ስላም የምመህር ተማሪዎች በፆለት አስቡኝ ወለተ ዮሐንስ እህት በፆለት አስባት ወለተ ኪዳን አተርሱኝ በፆለታቹህ

  • @user-us1dc4cs1h
    @user-us1dc4cs1h Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    ይቀጥል መምህር በንጥልጥል አይቅር

  • @user-fo9vn7mm5f
    @user-fo9vn7mm5f Před 7 měsíci +7

    ኧረ መምህር የኔን ሂይወት ነዉ ያቀረብህዉ😢 እና እዴሜ ከጤናጋር ይስጥህ ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እስከ ቢተሰብችህ❤❤❤

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን

  • @BaderAlkha
    @BaderAlkha Před 7 měsíci +3

    መምህራች እንካን በሰላም መጣህልን የእህታችን ታሪከ የንየም ተመሳሳይ ነገር ነወ እኔም ሰወ አይደፍርኝም ዝም ስል ተከሮፍች ይልኛል ፍትሽ ያስፍራል ይልኛል

  • @user-fu5kv1fh6l
    @user-fu5kv1fh6l Před 7 měsíci +3

    እንኳን በሠላም መጣህልን መምህራችን🥰🥰❤❤❤❤ B👈 ይቀጥል አስተማሪ ነዉ እኔ ቶሎ ነዉ ያለቀብኝ😔

  • @demeweztasfaee3496
    @demeweztasfaee3496 Před 7 měsíci +4

    ክፍል ሁለትን እጠብቃለን መምህርየ❤❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 7 měsíci +1

    ረቡኒ እንኳን በደህና መጣችሁ ደስ አሚል እና በዙሪያችን እና አስተዳደጋችንን ጥርት ባለና ሳይንዛዛ ቅደም ተከተሉን የጠበቀ አገላለጽ ነው እህታችን የተረክሽልን ታሪክሽን በጣም የሚገርም ነበር እር በተሎ ልቀቁት ረቡኒ ክፍል ሁለትን ጓጉቸ ነው ምጠብቃችሁ የሆነ ምግብ የሚጥም ትንሽ ለመቅመስ እንደሚሳሳ ሰው ነው አርብ ሀገር ብላችሁ ስታቋርጡት የተሰማኚ ስሜት ይቀጥል የገጠመኙ ስም ደግሞ ምርጥ ነው ሰወች ገብተወ እንዲያዩት ከፊት ያለው ገፅታ ደስ ይላል ተቃዋሚወች እንኳን የማየት እድል ይኖራቸዋል የሚል ተስፍ አለኚ ፀጌውን ያብዛላችሁ የኛ እንቁወች ምእመናን እንኳን ለናታችን ለቅድስት አርሴማ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደርሳችሁ የናታችን ምልጃና በረከቷ አይለየን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @user-kw8sp4oz4o
    @user-kw8sp4oz4o Před 7 měsíci +2

    ይቀጥል መምህር የህ የብዞቻችን ሔወነው

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠገሰን እንኳንም አዲሰ በሰላም ጀምርናል ይቅጥልልን ቃል ህይወት ያሠማልን ተሰፍሸየ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን ለእኛ ትምህርት ነው ይቀጥልልን

  • @GetnetShifraw-eg4tc
    @GetnetShifraw-eg4tc Před 7 měsíci +1

    ይቀጥል መምህራችን ይቀጥል

  • @MuluyAtalay
    @MuluyAtalay Před 7 měsíci +1

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @simegnabere
    @simegnabere Před 7 měsíci +2

    መምህር እንኮን ድህና ምጡ ብጣም ምርጥ ስመ ነው የስጡት. 2013 ላይ ነው የርሶን ትምርት ምክታትለ የጅመርኩት ብጣም ብዙ ነግር አትርፌብታለሁ. እማፍቅር ጥጋውን ታብዛሉት

  • @user-xh9yl2up6t
    @user-xh9yl2up6t Před 7 měsíci +6

    መምህር እንኳን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊ በዐል አደረሰህ አደረሳቹ ወንድም እህቶቼ።

  • @hiwikal6582
    @hiwikal6582 Před 7 měsíci

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @kuwkk759
    @kuwkk759 Před 7 měsíci +4

    ይቀጥል መምህራችን አስተማሪ ነው በእውነት

  • @HanauNew
    @HanauNew Před 7 měsíci +1

    መምህር እንኳን ምጣህ ቀጥሉ

  • @addisalembelay3880
    @addisalembelay3880 Před 7 měsíci +2

    ቀጣይ ክፍልን በጉጉት እንጠብቃለን መምህር

  • @user-li3js1xw8v
    @user-li3js1xw8v Před 7 měsíci +2

    ክፍል 2 ይቀጥል መምህር 😢😢😢የኔ ህይወት እዲህ ነው 😢😢😢😢

  • @SabaAdisu
    @SabaAdisu Před 7 měsíci +2

    አወ ቀጥሉ አባየ ቃለ ህይወት ያስማልን

    • @SabaAdisu
      @SabaAdisu Před 7 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 7 měsíci +5

    ውይ አይ ሕይወት በፈተና የተሞላች እኔንን ጨምሮ በስደት ያለንው አምካችንን ብቻ ነው ያተረፍነው ከቤተሰብ ጀምሮ ደግሞ ጠላት ነው ያፈራንው የስደት እህቶቼ አይዟችሁ እሺ ለኛ ከሁሉ በላይ የሆነውን የድንግል ልጅ ይዘናል ሀብታሞች ነን

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 Před 7 měsíci

    በስመ አብ እህቴ ሕይወትሽ በጣም ያስቀናል ያጓጓል 🤲🤲🤲ይቀጥል መምህር በስመአብ ታድላ ሐቀኝነቷ ❤❤❤

  • @hdjd8521
    @hdjd8521 Před 7 měsíci +1

    እግዛብሂር ይመስገን መምህራችን ❤❤❤❤❤ መምህር ❤❤❤

  • @jannatasifat3931
    @jannatasifat3931 Před 7 měsíci +3

    ሠላም መምህራቹን እኳን ሰላምመጣህልን ቃለህይወት ያሠማልን እህት ወድሞቸ እዴት ዋላቹህ

  • @bahrnshwolde2894
    @bahrnshwolde2894 Před 7 měsíci +5

    ይቅጥል መምህራችን በጣም ደስ እሚል ታሪክ ነው🎉

    • @user-sh2ik3rz5p
      @user-sh2ik3rz5p Před 7 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን ይቀጥል

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🌿🌾🕊🕊🕊💚💛❤️🕊🕊🕊👏🤲

  • @sewrakokob8508
    @sewrakokob8508 Před 7 měsíci +2

    አዎ መምህር ትቀጥለው በጣም ያስተምራል እኒ በበኩሊ ወደሁአላ መልሶኝ በተመስጦ ነበር የሰማሁት ይቀጥል እናም ጸሎት ቅዱሳን ይጠብቃችህ.

  • @user-lk3jn2dt8p
    @user-lk3jn2dt8p Před 7 měsíci

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ህይወታችን በብዙ ቀይረሄዋል

  • @etoeto5473
    @etoeto5473 Před 7 měsíci +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
    ክፍል 2ይቀጥል

  • @werkedejene2666
    @werkedejene2666 Před 7 měsíci

    Qellyiwat yasmal
    Yeneena bahrii yimsala xabaya
    Yiqaxall 🙏🙏🙏🎤🎤🎤

  • @meazagebremeskel5759
    @meazagebremeskel5759 Před 7 měsíci +2

    ይቀጥል በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 7 měsíci +3

    እንኳን ደህና መጣህልን እንኳነሰ ለቅድስት አርሴማ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳቹ🥰

  • @robaleberiso3415
    @robaleberiso3415 Před 7 měsíci +3

    ይቀጥል መምህራችን እግዚአብሔር ይመስግ አስተማሪ ነው

  • @ayenalmgetahun9708
    @ayenalmgetahun9708 Před 7 měsíci +2

    አዎን መምህር ክፍል ሁለትም ይለቀቅልንንንንንንንንንን

  • @salamahsalamah1236
    @salamahsalamah1236 Před 7 měsíci +6

    እግዚአብሄር ይመሰገን መምህራችን ቃል ህይወት ይስማልና ብዕደመና በፀጋ ይጠብቅልን ይቀጥል❤

  • @GetnetShifraw-eg4tc
    @GetnetShifraw-eg4tc Před 7 měsíci +4

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ቀጣዪን በጉጉት እጠብቃለን መምህር ቀጣይ መቸ ይሆን

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f Před 7 měsíci

    #እግዚአብሔር ይመስገን፡፡መምህራችን እንኳን ደህናመጣችሁ፡፡#አምላከ #ቅድስት #አርሴማ ለሁላችንም ጽናቱን ይስጠንጂ ይኸ የሁላችንም ህይወትነው፡፡ ክፍል2/b ይቀጥል ጥሩ መርሀግብርነው፡፡

  • @user-hb7qr4yn4m
    @user-hb7qr4yn4m Před 7 měsíci +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤❤ በትምህርቱ ቡዙ ቁምነገር ወስጀ አለሁ እሚገርመው እኔም በእንጀራ እናት ነው ያደኩት 😢 ለምን እንደሜዳሉ አላቅም 😔 የሷን ልጆች በቀን 3 ጊዜ ወይም ከዛ በላይ እያበላች እኔ በቀን 1 የምበላበት ጊዜ ነበር
    አባቴ ከሰማ ሰለሚጣሉ ዝም እል ነበር ብቻ ተመስገን አሁን ያ ሁሉ አልፎአል ብሃር አቋርጬ ብሄድም በስደት እግዚአብሔር ቡዙ ነገር አስተምሮኛል በተለይ ሰለ ሃይማኖቴ 🙏💒🙏✝️✅

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před 4 měsíci

    በእውነት ቃል አጣው ብቻ ተመሥገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meazamaru6955
    @meazamaru6955 Před 7 měsíci

    የእህቴ የህይወት ታሪክ ከኔ ህይወት ጋር ይቀራረባል መምህር የኔም ህይወት ብዝዎችን ያስተምራል 1 ቀን እቀርባለሁ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን አሜን

  • @henimak2727
    @henimak2727 Před 7 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጡ መምህር በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ተክለሀይማኖት

  • @ZainaaZainaa
    @ZainaaZainaa Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አስተማሪ የሁነ ታሪክ ነዉ

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před 7 měsíci +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታቸውን እንኳን በሰላም መጣሽልን መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችክ የኛ ንቁ

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 Před 7 měsíci +2

    ወይኔ አንደበቶ ሲጣፍጥ የእኔም ታሪክ ነው ቤተሰብ ባዕድ አምልኮ ያመልኩ ነበር
    እኔን ሁልጊዜ ድፍት ያርግሽ ዕርሜሽ ይጠር የልብሽ አይድርስ ነው የሚሉኝ በጣም ከባድ ነው መምህርዬ ዕርሜ ላንተ አሁን ነው የገባኝ መምህርዬ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን አሜን

  • @user-re8yt2qj3j
    @user-re8yt2qj3j Před 7 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣህ በአድስ ታሪክ ይቀጥል

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg Před 7 měsíci +1

    አወድ መምህር ክፋል ሁለት ይቀጥል❤❤

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před 7 měsíci +1

    በጣም አስተማሪ ነው ይቀጥሉ መምህር

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 Před 7 měsíci +3

    Amenn Amenn Amenn Amenn Ameen Amenn a🥰🥰🥰
    Asirte Dingilli Iftuu ..... 😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 Před 7 měsíci

    የመምህር ፍሬወች በፆሎት አስቡኝ #ወለተ ኪዳን#ወለተ ትንሳኤ#ወለተ ኪዳን

  • @user-ui9rx9pq2m
    @user-ui9rx9pq2m Před 7 měsíci +2

    ተመስገን አምላኬ አወ ይቀጥል የኛ ህይወትነው

  • @kidestwakjira1518
    @kidestwakjira1518 Před 7 měsíci +1

    ዋው መምህር ይሄማ አብዛኛው ታሪኳ ከኔጋር ተቀራራቢ ነው እውነተኛነት ከባድ ነው በጣም ደስ እያለን በጉጉት ነው እየሰማን ያለነው ይቀጥል

  • @workubrhn
    @workubrhn Před 7 měsíci +7

    I cannot wait to hear her next life story. I have a story to be told as well. I hope I will tell mine.

  • @user-zc4mi8xz3g
    @user-zc4mi8xz3g Před 7 měsíci +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በእውነት ታሪኳ በኛ ቤትም አለ ግማሹ በተለይ ቦረትቻ ያለችው ኑግ ተወቅጦ ከቆሎውም ከዳቦውም ከሁሉም ይቆነጠርና ደፉ ላይ ቤቱ በር ላይ ይበተናል እኛ ቤት ደግሞ ከዛ በላይ ነው እኛ የምንበላው ስትናገር የኛ ቤት ህይወት ፍትው ብሎ አየሁት ከቤተሰብ ጋር ሳድግ በተግባር አየሁት ስደት ላይ መጥቼ ደግሞ በአንተ ገጠመኝ በሕዝቡ ሕይወት በደብ ተማርኩት ፡እግዚአብሔር የማመሰግነው በልጅነቴ ስደት አጥቶ መንፈሳዊ ትምህርት እድከታተል ፈጣሪዬን ጠላቴን እዳውቀው ስላደረገኝ ቃላት የለኝም የማመሰግንበት ፡ መምህር ይቀጥል እኛም አረብ ሐገር ስለሆንን ብዙ እደምንማር ባለተስፋ ነኝ በሰላም ኑልን እየጠበቅሁ ነው

  • @askalakalo555
    @askalakalo555 Před 7 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @henarak6389
    @henarak6389 Před 3 měsíci

    በጣም የሚገርምነዉ እህታችን ምናለበት ባገኝሽ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @soliyanalove5235
    @soliyanalove5235 Před 7 měsíci +1

    በጣም ምርጥ ነው መምህር ይቀጠል ክፍል ፪❤❤❤❤

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤እዉነት መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዝሁ ቀጥል❤❤❤ እኛም እንዴህ ለመገናኝት ያብቃን❤❤❤

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤💝💝💝💝💞💞💞💟💟💟

  • @user-hq2cr8pq2s
    @user-hq2cr8pq2s Před 7 měsíci +2

    እንኳን ለሠማእቷ ቅድስት አርሴማ ክብረ በዓል በሠላም አደረሳችሁ አደረሠን

  • @user-si9xs5pl7d
    @user-si9xs5pl7d Před 7 měsíci +4

    ይቀጥል መምህራችን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 7 měsíci +5

    #እግዚአብሔር ይመሰገን memihir wowww desss yilale berta #1❤" #እርሱም። አንተ የአምላክህን የእግዚአብሔርን ቃል አጥብቀህ ብትሰማ፥ በፊቱም የሚበጀውን ብታደርግ፥ ትእዛዙንም ብታደምጥ፥ ሥርዓቱንም ሁሉ ብትጠብቅ፥ በግብፃውያን ላይ ያመጣሁትን በሽታ አላደርስብህም፤ እኔ ፈዋሽህ እግዚአብሔር ነኝና አለ። "
    (ኦሪት ዘጸአት 15:26)💚💛❤👏