አስደንጋጩ ፑቲንን የመግደል ሴራና አደገኛ ጠባቂዎቻቸው Salon Terek

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 04. 2022
  • አስደንጋጩ ፑቲንን የመግደል ሴራና አደገኛ ጠባቂዎቻቸው በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን salon terek
    ሚኪያስ በቀለ እንዳዘጋጀው
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontub
  • Zábava

Komentáře • 62

  • @leylab6955
    @leylab6955 Před 2 lety +23

    አይችሉትም ሰውየው ቀድሞቸዋል አብድልሰመድ አድነቂህ ነኝ ደስ ብሎኝ ከምሰማቸው ፕሮግራሞች ውስጥ🙏🙏🙏

  • @ererc
    @ererc Před 2 lety +9

    አንበሳው ፑቲን ፈጣሪ ይጠብቅህ፡፡ ምርጥነ ድንቅ አቀራረብ

  • @markasoulsoul1726
    @markasoulsoul1726 Před 2 lety +7

    ድንቅ ነው! እጅጉን የሚስብ ነው!እናመሰግናለን።ግን ይህንን ቪድዮ ዝም ብላችሁ የምታዩት ሰዎች ስለምን like እንደማታደርጉ አይገባኝም!

  • @Me-We1985
    @Me-We1985 Před rokem

    ጥሩ አቀራረብ ነው

  • @ethiocampusstudentchannel2052

    his supporter in any way& i would stand to him

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 Před 2 lety +4

    ኤነ ግን ስወዳው ፑቲን

  • @jirossentsige1231
    @jirossentsige1231 Před 2 lety

    Very nice job. & good information .

  • @user-pn7to7ne9p
    @user-pn7to7ne9p Před 2 lety

    አብድል ሰመድ መሐመድ አቀራረብክ በጣም ሐሪፍ ነው

  • @yeomegatube5433
    @yeomegatube5433 Před 2 lety +4

    It is God who protects you 🙏

  • @zem696
    @zem696 Před 2 lety +2

    ይህ ሰው ስወደው🤘

  • @desefikado7006
    @desefikado7006 Před 2 lety +5

    ከንጉሥ ያልተናነሰ ዘመነኛዉ ፑቲን

  • @wendsenyoni841
    @wendsenyoni841 Před 2 lety +1

    አብድል ሰመድና ሚኪ ተባረኩ

  • @user-pp6wx3fv5o
    @user-pp6wx3fv5o Před rokem

    እሡየጠብቃቸው ጀግናናቸው ከጥላት

  • @Victoria-cs4oc
    @Victoria-cs4oc Před rokem

    ለዓለም እራስ ምታት::
    ፈጣሪው ይጠብቄ 💗

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Před 2 lety +4

    ፑቲንን ምንጊዜም ክፉ አይንካብን ምክንያቱም የአሜሪካን ጥጋብ አስታጋሽ ስለሆኑ

  • @nastube51
    @nastube51 Před 2 lety +1

    Betam des mil aqarareb 👍

  • @martef6435
    @martef6435 Před 2 lety +1

    Alem hulu selam yihun🙏

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 Před 2 lety +2

    እነዚህ ዘረኖች ጀርመኖች ቅም አለባቸው ለሩስያ ሚንድነው ?

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 Před 2 lety +2

    wow des mil dmce bertu👌👍

  • @n.949
    @n.949 Před 2 lety +2

    የፊደል ካስትሮ አምላክ አላህ ይጠብቀው እንጂ የምዕራባዊያን ሤራና ተንኮል
    ከባድ ነው አብዱ ። ሳሎን ቲዮብ 🙏

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Před 2 lety +4

    እግዚአብሄር ጥላ ከለላ ይሁነው
    በምላእክት አጥር ይጠብቀው
    በፑቲን አይደለም ግድያ
    ገና ብበክፉ የሰው ቋንቋቸው
    ይደባልቅ ነገሩ ያሚያመልከው
    አምላኩ ከነሱ ይበልጣል
    አብዱ ሰመድ እናምሰግናለን

  • @mehariwoldoyohannes8542

    MR-T BEST TNTENA....

  • @hussenhassen9277
    @hussenhassen9277 Před 2 lety

    Wow Wow Mirit Mari

  • @onelove7063
    @onelove7063 Před 2 lety +1

    What a delivery 👏👏

    • @SalonTube
      @SalonTube  Před 2 lety +1

      Glad you think so!

    • @onelove7063
      @onelove7063 Před 2 lety

      @@SalonTube i have learned alot from yo guys keep up the good work every story yo tell i 👂it with a curiosity!

  • @abasahmed6018
    @abasahmed6018 Před 2 lety +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @franceparis9568
    @franceparis9568 Před 2 lety

    ABD Ramadan Karim bro

  • @kirubeltesfu4234
    @kirubeltesfu4234 Před 2 lety

    frist view

  • @natnaelethiopia4828
    @natnaelethiopia4828 Před 2 lety +1

    Ye Napoleon Bonaparten seralen plizz!!

  • @derejegirma4847
    @derejegirma4847 Před 2 lety +10

    የአለማችን ከኢሉምናት ነጻ አ ውጪ የሩሲያው ፑቲን ነው

    • @markasoulsoul1726
      @markasoulsoul1726 Před 2 lety +1

      ፑቲን ከኢሉሚናቲ ጋር የሚላፉበት ጊዜም የላቸውም! ወንድሜ እራስህን ነፃ አውጣ

  • @mohammednurshershewa2076

    Abul 🤙🤙🤙

  • @tigistgirma1989
    @tigistgirma1989 Před 2 lety

    Woy good🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @dalaswindow
    @dalaswindow Před 2 lety +1

    ሩሲያ ማንም ይምራት ሁሌም ከኢትዮጵያ ጎን ናቸው።

  • @user-tu3it7mc7x
    @user-tu3it7mc7x Před 27 dny

    ማንግስት ማሆን እንደዝህ ከሆነማ እውነትም ከዎንበር አንዎርድም እያሉ ነው 😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @user-sg3qh9tu2r
    @user-sg3qh9tu2r Před 2 lety +1

    ይህንን አይችሉትን ግን ግን ግራ እየገባኝ ያለው አሜሪካ ሰውየውን ማስወገድ ትፈልጋለች ነዳጅም አንገዛም ብለው ነበር ግን ባሁን ሰኣት በከፍተኛ ሁኔታና ከበፊቱ በበለጠ ሁኔታ አሜሪካ ነች ምትገዛው ግራ ያጋባሉ እና ደሞ ጌታሁን ንጋቱ የት ጠፋ እረ ናፍቆናል

  • @sble9721
    @sble9721 Před 2 lety

    መርዎችእ፡ስዥግኑእ፡አንተምእ፡ትዥግናሌህ፡፡

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 Před 2 lety +1

    ሰው ያለቀኑ አይሞትም መመኘት ግን ይችላል ክፉ አመል ነዉ ።

  • @shewunik7818
    @shewunik7818 Před 2 lety +1

    አስደጋጭ ፑቲን የመግደል ሙከራ???? ዜናው አልቀረበም።

  • @addisasrat5126
    @addisasrat5126 Před 2 lety

  • @eyobzewdie9305
    @eyobzewdie9305 Před 2 lety

    ክፉ አምባገነን!!!!እግዚአብሄር የስራህን ይስጥህ።

    • @godasaababa6412
      @godasaababa6412 Před 2 lety

      እራስህን መርምር ንፁ ከሆንክ ??

    • @godasaababa6412
      @godasaababa6412 Před 2 lety

      አብብ ብዙ ይቀርሀል

    • @eyobzewdie9305
      @eyobzewdie9305 Před 2 lety

      @@FNeway እሺ የከብቶች እረኛ።አነባለሁ።

  • @mikaelmamo4702
    @mikaelmamo4702 Před 2 lety

    ፈርቶ እንዳይሆን በብቻ

  • @user-vh5pr7qr6y
    @user-vh5pr7qr6y Před 2 lety

    ፑቲን በነቀርሳ በሽታ ይሞታል: ሲኦል ይጠብቀዋል

    • @zem696
      @zem696 Před 2 lety

      😡😡😡😡

    • @user-vh5pr7qr6y
      @user-vh5pr7qr6y Před 2 lety

      @@zem696 ፑቲን ከሞት ጦርነቱ ይቆማል: ጦርነት ከቆመ የምግብ ሸቀጥ ዋጋ ይቀንሳል: አለም ሰላም ትሆናለች

    • @godasaababa6412
      @godasaababa6412 Před 2 lety

      እራስህን መርምር ንፁ ከሆንክ ??

    • @yuseferitrea8619
      @yuseferitrea8619 Před 2 lety

      Haaa funny puppet

    • @sevendays6738
      @sevendays6738 Před 2 lety +1

      Mn aynet choma ras new benatachu ante ahun awrteh motehal ebet