ኔቶን ጉድ ያደረገው አራት አይናው የሩሲያ ሰላይ Salon Terek

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ኔቶን ጉድ ያደረገው አራት አይናው የሩሲያ ሰላይ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን salon terek
    ቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) እንዳዘጋጀው!
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontub

Komentáře • 39

  • @alialax4188
    @alialax4188 Před 2 lety +7

    ዋው ምርጥ ሰላይ ነበር ሩሲየ ግን ጥሩ አልሰረችም በይ ነኝ እና አብዱ ሰመድ ለመልካም ምኞትህ እነመሰግነላን እንወድሀላን ክበርልን ግን ረመዳን ከሪም አይባልም ረመዳን ሙባረክ ነው የሚበለው.

  • @mezenechchernet6722
    @mezenechchernet6722 Před 7 měsíci

    You presented interested history.

  • @almaw15
    @almaw15 Před 2 lety +1

    you are always great

  • @gebeyawdagne3716
    @gebeyawdagne3716 Před 2 lety

    ጥሩ ነው

  • @asseb9842
    @asseb9842 Před 2 lety +2

    እንኳን በሰላም መጣህ
    ሰላምህ የበዛ ይሁን

  • @yitayalbaye9039
    @yitayalbaye9039 Před 2 lety

    Excellent ...!!!

  • @tasskass9798
    @tasskass9798 Před 2 lety +2

    ጋሽ አብዱ በኢትዩጵያ ራዲዮ አባቴ በጣም ነበር የሚወድህ… እኔም እንዲሁ!! ትችላላህ! የጋሽ ቁሜ ዝግጅት ደሞ በጣም ልዩ ነው አርብን እናፍቃወለሁ!! ጋሽ ቁሜ ስለ ኢንቲቤው ጠለፋ አንድ ዝግዥት ቢለቅብን?

  • @geremwgetachew3735
    @geremwgetachew3735 Před 2 lety +2

    Wellcome ↩️back abdu Long life Legendary man

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer4206 Před rokem +1

    Selame Abdu semede ke konjoi ena mesche endihume astemari progetamhe gare enqn beslame metahe endhume wude ye salone you tube azegagioch ye kebre selametayrn akerbalhu selamachu alhe yabzalchu bertu egname zegechtachine huleme begugute New yemenetebkwu slame hunu 👍👍🖐️🖐️👏👏🌺💐💐🌻🌹🌹💐💐🌷🌺

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 Před 2 lety +1

    አይ ሩሲያ መጣ ጣለችው የሚገርም ተረክ ነው እናመሰግናለን።

  • @user-oc5iu1bf6i
    @user-oc5iu1bf6i Před 2 lety

    ታላቅ ሰው ሰላም ብለናል

  • @tamagntesfaye3209
    @tamagntesfaye3209 Před 2 lety

    Dimistikn betam ewodalew

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 Před 2 lety

    እንዴ አንቴ ያሌ የለም በጣም ጎበዝ ነህ

  • @tadesseasefa5541
    @tadesseasefa5541 Před 2 lety +3

    አብዱ ሠላም ላንተ ይሁን እንደውሀ የሚፈስ ነጎድጓዳማው ድምፅ ማራኪ አቀራረብና ታሪኩም መሳጭ ነው እናመሠግናለን ::አብዱ ከቻልክ ስለፓኪስታኑ መሪ የኢሚራን ካን ጉዳይ ብታነሳው

  • @zekryasewossne3051
    @zekryasewossne3051 Před 2 lety

    Is good

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před rokem

    ልብን ማራኪ ቤት
    ❤❤ ስወዳቹ እኮ

  • @tekatmk9360
    @tekatmk9360 Před 2 lety

    WaW betam arfe aqerarebe new

  • @yendt6991
    @yendt6991 Před 2 lety

    Mashallah

  • @dawitbirhanie2254
    @dawitbirhanie2254 Před 2 lety

    አብዱየ ስለ ኬጅቢ ስሩልን

  • @nurabdiman4794
    @nurabdiman4794 Před 2 lety +1

    አብዱሰመድ መሐመድ ረመዳን ሙባሪክ ብልህ ደስ ይለኝል ብቆይብክም

  • @franceparis9568
    @franceparis9568 Před 2 lety

    Wow wow liyu batesebochi yimechachui batesebi ABD

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 Před 2 lety

    👍👍👍

  • @batenoshmelakeselam6384

    ምዕራባውያን አላማቸው ሁለት ነገር ነው። 1ኛ የራሳቸው ባህል ትውፊት ሀይማኖትና ኩራት ያላቸውን አገራትን መበታተን። 2ተኛ ዘርፈውና ቀጥቅጠው አለምን በቁጥጥር ስር አውለው ለአጋንንታዊው አለም አሳልፈው መስጠት

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Před 2 lety +2

    እባክህን የሮማንያውን ቻውቼስኮን አቅርበው እባክህ እባክህ ደስ የሚል ታሪክ እኮ ነዉ

    • @SalonTube
      @SalonTube  Před 2 lety +3

      በቅርቡ ጠብቀን ዝግጅት ላይ ነው

  • @safimohammed7075
    @safimohammed7075 Před 2 lety +1

    እሄንን ድምጽ በኢትዮጵያ ሬዲዮ አውቀለሁ በልሳሳት

  • @muhammedhussen6394
    @muhammedhussen6394 Před 2 lety

    ወይድምፅ ታድለሀል አብዱ ሰመድ ሙሀመድ

  • @tadessetulu8463
    @tadessetulu8463 Před 2 lety

    Salonoche ebakachu britraxy awdamiyochen metsehafe terekulen adnakiyachu

  • @Zemichael123
    @Zemichael123 Před 2 lety

    Eli Cohen yemen gizam defar ena jegena selay nw adenakiw negn hola

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 Před 2 lety

    yasazenale miskin erussa gen xeru aleseraceme edate tekidewalce lesa belo mekera wesxe gebeto😬

  • @tesfayesemagn9045
    @tesfayesemagn9045 Před 2 lety

    አርብን አርብ እምታደርጉ ናችሁ ።

  • @sileshigetachew9457
    @sileshigetachew9457 Před 2 lety

    መስላል የተጀመረው በመፅሃፍ ቅዱስ ላይ በብሉይ ኪዳን እስራኤል ናቸው እና ቀዳሞት ነዉ ስለለ

  • @amduabera8940
    @amduabera8940 Před 2 lety

    90 ደቂቃ በኢቴቤ ታሪኩ ካለ እባካችሁ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před rokem

    እሚ ገርም ስው ነው
    እውንትም 4 አይን

  • @geremwgetachew3735
    @geremwgetachew3735 Před 2 lety

    Wellcome ↩️back abdu Long life Legendary man