Sheger FM Mekoya - የሰላም መገኛ ወዴት ነው? በእሸቴ አሰፋ - መቆያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 12. 2020
  • #ShegerFM #Mekoya #Adolf_Hitler
    Ethiopia Sheger FM Radio Mekoya - የሰላም መገኛ ወዴት ነው? በእሸቴ አሰፋ - መቆያ
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 106

  • @martaabay8278
    @martaabay8278 Před 2 lety +7

    አቤት ጭካኔ ምንአይነት ጭካኔ ነው አሁንም እንድ እንደያኔው ሳውዲ አረቢያ ወገኖቻችንን በእስር በረሃብ እና በጥም በሙቀት እየጨረሰቻቸው ነው አሁን ፍትህ በአለም ዬለምምም😭😭😭😭😭

  • @wendsenyoni841
    @wendsenyoni841 Před 3 lety +4

    ሸገርና እሸቴ ኑሩልን ብዙ ብዙ የተማርኩበት ሰለ አለም እንዳውቅ በቃ ምርጥ ፕሮግራም

  • @ethiopiafirst4980
    @ethiopiafirst4980 Před 3 lety +4

    እናመሰግናለን እሸቴ ክብረት ይስጥልን

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 Před 3 lety +5

    እኛም አገር ይህ ይሆን ፈጣሪ ይርዳን
    ምርጥ አነባብ ይመሰጣል good job

  • @jenetetefere7152
    @jenetetefere7152 Před 3 lety +16

    እሽዬ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ።።

  • @natnaelwasihun5855
    @natnaelwasihun5855 Před 3 lety +4

    ቁጭ ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ, ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እሸቴ እመሰክርልሃለሁ

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 Před 3 lety +6

    History repeat itself all the time because we never learn from the past.
    Thank you so much Eshete Asefa You're the best.

    • @ethioartschool9342
      @ethioartschool9342 Před 3 lety

      ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ
      HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ
      Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል

  • @user-yp5ym6pe1x
    @user-yp5ym6pe1x Před 8 měsíci

    ምክኒቱን ብናቀው ቢጨርሱቸው❤

  • @romanwaligan1638
    @romanwaligan1638 Před 3 lety +1

    Demsu betam des yelale gobez gazetena

  • @sofonyasdesalegn8809
    @sofonyasdesalegn8809 Před 3 lety +4

    ዋው አድናቂህ ነኝ እሸቴ

    • @ethioartschool9342
      @ethioartschool9342 Před 3 lety

      ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ
      HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ
      Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል

  • @user-io9eu1wd1q
    @user-io9eu1wd1q Před 7 měsíci

    በጣም ኣሪፍ

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 Před 3 lety

    ምርጥ ጋዜጠኛ እሼ እናመሰግናለን በተመረጡ ቃላቶች ትክክለኛ ዘገባ ስለምታሰማን።

    • @ethioartschool9342
      @ethioartschool9342 Před 3 lety

      ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ
      HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ
      Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል

  • @user-ok4qn2kz8g
    @user-ok4qn2kz8g Před 3 lety +1

    ክበርልኝ ምርጡ ጋዜጠኛ እሼቴ አሰፋ🙏

  • @yonashaly3906
    @yonashaly3906 Před 2 lety

    ጋሽ እሸቴ በጣም አድናቂዎት ነኝ

  • @kaleababeje1986
    @kaleababeje1986 Před 3 lety +5

    You are perfect in timing Eshe

    • @ethioartschool9342
      @ethioartschool9342 Před 3 lety

      ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ
      HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ
      Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል

  • @user-bp9rd9sn9t
    @user-bp9rd9sn9t Před 3 lety

    እሸቴ ምርጥ ጋዜጠኛ አድናቂህ ነኝ

  • @mekonnenalemayehu9809
    @mekonnenalemayehu9809 Před 3 lety +1

    እሸቴ በጣም ግሩም አስተማሪ ዝግጅት ነው፤ መቼ ይሆን የሀገራችን ጉዶች ከታሪክ የሚማሩት ?

    • @ethioartschool9342
      @ethioartschool9342 Před 3 lety

      ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ
      HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ
      Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Před 3 lety +3

    ደርባባው ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ስወድህ

  • @shewithagos9433
    @shewithagos9433 Před 3 lety +3

    Weyne eshetye.....mar nek ena amlka kef yale neger yistk edme yistk enodikalen betam amlak yibarkh...

    • @ethioartschool9342
      @ethioartschool9342 Před 3 lety

      ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ
      HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ
      Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል

  • @mekassa7625
    @mekassa7625 Před 3 lety

    እንደተለመደው ምርጥ ነው

  • @tesfahunteshome969
    @tesfahunteshome969 Před 3 lety +1

    breathtaking & you are Extra Special...... እናመሰግናለን እሼ!!

    • @ethioartschool9342
      @ethioartschool9342 Před 3 lety

      ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ
      HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ
      Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል

  • @HumadBest-zi5lj
    @HumadBest-zi5lj Před 9 měsíci

    ድልለተጨቆናውህዝብ።

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 Před 3 lety +1

    ታሪኩ ከኛ ሃገር ናዚዎች ጋር በጣም ተቀራራቢ ነው የኛንም አድኖ ተዘቅዝቀው መሰቀል አለባቸው !!!!

  • @martaabay8278
    @martaabay8278 Před 2 lety +1

    እንዴት ይቀፋል ለመስማት እንኳ ለጆሮ ይሰቀጥጣል እንዴት ሰው ሰውን ጨክኖ ወንድሙን አምሳያውን ይገላል አንድ ሰው 90 ሺ ሰው ገደልኩ ብሎ አፉን ሞልቶ ይናገራል በጣም ያማል ኡፍፍፍፍፍፍ አልም እንዴት መራራ ናት አይ አንቺ አለም

  • @jenetetefere7152
    @jenetetefere7152 Před 3 lety +6

    እሽዬ በተለየ መልኩ ስለ ሂትለር ብትነግረን ማለቴ ስለፓለቲካው ሂወቱ ሳይሆን ስለሱ ስለግል ባህሪው ስለሱ ማንነት ለምን እንደዚህ አይነት ሰው እንደሆነ ።በግሌ ሂትለር ይመስጠኛል ለዚህ ነው አመሰግናለሁ

    • @ethioartschool9342
      @ethioartschool9342 Před 3 lety

      ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ
      HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ
      Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 Před 3 lety

      ሂትለር የአይሁድ ዘር አለበት

  • @blackman9558
    @blackman9558 Před 3 lety

    Good

  • @makibarock5
    @makibarock5 Před 3 lety

    መምህሬ

  • @Africanethio
    @Africanethio Před 8 měsíci

    ወሳኝ ፕሮግራም

  • @AliAli-kb9ep
    @AliAli-kb9ep Před 3 lety +1

    Bertu yne wedoch

  • @geromeabebe9463
    @geromeabebe9463 Před 2 lety

    Yegna agerm endiz ayente ferde new yemiysfelegew enamsegenalen

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před 3 lety +1

    Be ignam hager selamin yemiyasaxunin seyixan zeregnoch hisabachewin magignet alebachew.Yemiyanesu mikiniyat yaaxuu be zer piletika washa tedebiqew sew yemibelut mindachewin magignet alebachew.Ye gize guday inji hulum ye ijun yagegnal.

  • @amirmohamed2006
    @amirmohamed2006 Před rokem

    Be merAbawiyan midya sladegn new enji hulum ashebari nachew

  • @oromiyatiya2017
    @oromiyatiya2017 Před 3 lety +1

    እባካችሁ የ El Chapo ታሪክ አቅርብልን 🙏🙏

    • @ethioartschool9342
      @ethioartschool9342 Před 3 lety +1

      ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ
      HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ
      Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል

  • @AliAli-kb9ep
    @AliAli-kb9ep Před 3 lety

    Eshetuye bertaln

  • @mohammedrajeh951
    @mohammedrajeh951 Před 3 lety +1

    saddam tselotun aderso ledegmew sil tolo seqelut .fetari eskalkelekele deres sew bekelekelew menem yelebetem .ande belotal 2gna semoker nw fetnew yasakalut

  • @abdikedir9770
    @abdikedir9770 Před 2 lety

    በሒወቴ እንደ ሒትለር የምወደው ሰው የለም

    • @sadaahmed2576
      @sadaahmed2576 Před rokem

      ከሀዲ ብዙ ሰው ስለጨፈጨፈ ነው?

  • @umerahmed8208
    @umerahmed8208 Před 2 lety

    😭😥

  • @abdikedir9770
    @abdikedir9770 Před 2 lety +4

    በፊልስጤም ላይ የሚያደርሱትስ ነገር በገዛ ኣገራቸው የሚገድላቸው እ ማቆያ ፈጣሪ ያጥፋቸው ኣይሁዶች

    • @israelloveisraellove125
      @israelloveisraellove125 Před 10 měsíci

      🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪

    • @tutorialx2362
      @tutorialx2362 Před 10 měsíci

      አይሁድና አማራ ለዘላለም ይኖራሉ ‼️ ቆሻሻ ወስላ

    • @HananMehammed-yr4iq
      @HananMehammed-yr4iq Před 9 měsíci

      ​@@tutorialx2362ምኑን ከምኑ አገናኘኸው አማራ አይሁድ ነው እያልክ ነው በክት🤨

    • @tutorialx2362
      @tutorialx2362 Před 9 měsíci

      @@HananMehammed-yr4iq አዎን እኘቺ ሽርጣም ቂጥ አጣቢ።

    • @HananMehammed-yr4iq
      @HananMehammed-yr4iq Před 9 měsíci

      @@tutorialx2362 አይሁድና ኦሮቶአማራ ጦርነት እንደነበራቸው ረስተህ ነው እየሱስን ዛሬም ድረስ ዲቃላ ማርያምን ደሞ ዝሙተኛ ሚሉት እስራኤላውያን ናቸው ገባክ ክርስቲያንን እንደቆሻሻ ቆጥረው እየተፉባቹ ነው ሚኖሩት እ አሁንስ በደንብ ተረዳኸኝ የወንድ አልጫ የሰው በክት መጀመሪያ እንደኩበት የደረቀው አርህን🤨🤨🤨🤨 አፅዳ

  • @mamushdwado4196
    @mamushdwado4196 Před 3 lety

    ልክ በትግራይ ክልል እየተደረገ ያለው

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase4395 Před 3 lety

    ብዙ ሰው ሥለ ዓንደኛው ወይም ሥለ መጀመሪያው የኣለም ጦርነት ሢያወራ በ፩፰ ኛው ክፍለዘመን ብቻ ዕንደተከሰተ ኣርገው ነው የሚያወሩት፤ ለመተረክ ግን ማንበብን ይጠይቃል። በትክክል የተጀመረውና የቆመው ግን ዕንደኣውሮፓውያን ወይም ግሪጎርያን ኣቆጣጠር ዕንደሚከተለው በጠቀስኳቸው ዘመናቶች ነው።
    July 28, 1914 - November 11, 1918

    • @zeusapollo9768
      @zeusapollo9768 Před 3 lety

      የመጀመሪያ ጦርነት ግን አልገባኝም እንደት የአንድ የኦስትሪያ ሉኡል በሳሪዬቮ መገደል የአንደኛው የዓለም ጦርነት መነሻ ሆነው ?
      ምክንያቱ ምንድነው ?
      አስረዳኝ

  • @bayoyimr8394
    @bayoyimr8394 Před 3 lety +1

    Shimeles abdisa aleleh ayidel zari . Yalefe wore metawora dedeb .

  • @teamegyohannes5388
    @teamegyohannes5388 Před 2 lety

    In ethiopea the same thing in Abiy Ahmed era & his pigs; they will get as they done .

  • @user-pn6dp7bj4n
    @user-pn6dp7bj4n Před 3 lety +1

    ወያኔም ልክ እንደ ናዚ የሆኑት። ለ27 ኣመት ክኛ ብላይ ላሳር እንዳላሉ ኣሁን እንደ ኣይጥ ብይጉድጉዱ ይሮጣሉ።

  • @fsy1999
    @fsy1999 Před 3 lety +2

    ሒትለር የራሱን ዜጋ አልነካም።የኛዎቹ ምን ይባሉ?ተራ ገበሬ የሚጨፈጭፉት

    • @fsy1999
      @fsy1999 Před 3 lety +2

      @Alexander Pushkin ትክክል ጨካኝ ነዉ።ግን የኛዎቹን ስናይ ደግሞ...!

    • @user-kr9bf8dh6b
      @user-kr9bf8dh6b Před 3 lety

      @Alexander Pushkin ደነዝ ነህ ጭቃ ራስ!! ወያኔ እና ሂትለር. ልታወዳድር ትሞክራለህ እነዴ?

    • @fsy1999
      @fsy1999 Před 3 lety

      @Alexander Pushkin ትክክል ሀሳብህን አልተቃወምኩም እኔ።✅

    • @fsy1999
      @fsy1999 Před 3 lety

      @Alexander Pushkin አሚን

    • @user-kr9bf8dh6b
      @user-kr9bf8dh6b Před 3 lety

      @Alexander Pushkin ጀዝባው ለራስህ በተማረ ሰው ስም. ደሞ ትጠራለህ እንዴ? በ21ኛው. ክ|ዘመን እንደዚህ ዐይነት አስተሳሰብ ያላችሁ ሰዎች: ጠባብነት: የሚያጠቃችሁ ሆዳሞች ጠንቋይ የጠንቋይ ዘር: ከማንም የማትስማሙ ህዝቦች ስለሆናቹ: እንግዲህ. ........

  • @hopesolo6233
    @hopesolo6233 Před 3 lety

    ለሸገሮችና እና ለእሸቴ አሰፋ፡ ያለ ፈቃዳችሁ ከሆነ አስቁሙት። ይሄ የዩትዩብ ቻናል በስማችሁ እየነገደ ነው። ይሄው ሊንኩ czcams.com/video/NFfXoc7HjQo/video.html

  • @jonathanfsaha928
    @jonathanfsaha928 Před 3 lety +2

    ለምን ስለ ሂትለር ታወራለህ ?? ሰለ መንግስቱ ሃይለማርያም እና ሚኒልክ ፣ሃይለስላሰ ኣብነት ይሆኑሃል ።

    • @genetgamlack8241
      @genetgamlack8241 Před 3 lety

      Ye3tun mengstat genociden be1 lay tedemro beteneten enkuan ye weyanen yakl iyhonum yhe sew bela yewayane zemen

    • @yonasnashayilma2557
      @yonasnashayilma2557 Před 10 měsíci +1

      ከኦነጉ አብይ በላይ አለ እሱን ሚመስል አራጅ በቪዲዮ በፎቶ የተደገፈ ከዛ የተረፉ ሟቾች ያሉበት ነገ ኦሮሚያ ላይ የተፈጸመውን በማስረጃ ሲቀርብ ኦሮሞ ነኝ ለማለት ታፍርበታለህ👎ቅርብ ነው ለፍርድ መቅረቢያችሁ ሚኒሊክ እያልክ ተረት አታውራ በ21ክ/ዘ ወንድ ልጅ ሚሰልብ አርዶ ሚገል እርጉዝ ሆድ ሚቀድ በቅርቡ የአውሮፓ ህብረት የሰብአዊ ኮሚሽን ያደረገውን ስብሰባ ምን ያክል ጨካኝ መሆናችሁን አሳይቷል።

    • @realsigama-p2u
      @realsigama-p2u Před 7 měsíci

      አዳልፍ ኢትለር ኢትዮጵያ ይመጣል

    • @danitesema3253
      @danitesema3253 Před měsícem

      መለስ ደብረጵዮን

  • @ethd8561
    @ethd8561 Před 3 lety +2

    የኢትዮጵያ ህግስ ወያኔዎችን ይሰቅል ይሆን? አብረን እናያለን እስክ

    • @ethioartschool9342
      @ethioartschool9342 Před 3 lety

      ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ
      HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ
      Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል

  • @azizmohammed7981
    @azizmohammed7981 Před 9 měsíci

    የጦር ወንጀል በ አሁኑ ጊዜ አይሠራም እንዴ!!። ኔታንያሁ(እስራኤል) እና ግብረ አበሮቹ ስቅላት ሊፈረድባቸው ይገባል።

  • @user-en3uk2uh1p
    @user-en3uk2uh1p Před 3 lety +2

    አይ አሸቴ አንጀት አርስ ነህኮ
    ደረግ ተመልሶ ቢመጣ አንተን ነበር የፍየል ወጠጤ እያዘፈነ አዋጅ የሚያስነግረው

    • @ethioartschool9342
      @ethioartschool9342 Před 3 lety

      ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ
      HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ
      Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር አምላክ አማራን በማንነታችን ብቻ እሚያሳርደንን አብይን ልክ የሂትለር አይነት ሞት ይስጠው ሳልሞት ይህንን ብቻ በአይኔ አሳየኝ አማራን በማንነቱ ብቻ እየተመረጠ በኦርቶዶክሳውያን አማራዎች ላይ ማን እጁን ያላነሳ በሞታችን ያልሳቀ ያልተሳለቀ አለ?? ማን ያልገደለ አለ
    አማራ በነቀርሳዎችቹ ትግሬዎች 2.3 ሚሊዮን በላይ የአማራ ህዝብ ጀኖሳይድ ፈፀሙበት
    በእስር ላይ ያሉ የአማራ ወንዶች ላይ ሀይላንድ አንጠልጥለው አሰቃዮአቸው
    የአማራ ዘር እንዳይወለድ እያሉ ብልታቸውን ሰለቡአቸው
    የአማራ ሴቶችን በነቀርሳው ቴወድሮስ አድሃኖም ጊዜ የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር እያለ መርፌ ወግቶ አመከናቸው
    በአርባ ጉጉ ገደል ከነነብሳቸው ገደል ከተው እጃቸውን ወደሁዋላ አስረው ገደሉአቸው በየዩንቨርስቲው አረዱአቸው
    አሁን ደግሞ ኦርሞው ጋላ በአብይ ጊዜ ዘቅዝቆ አሰቀለን አሳረደን ምን ያላደረገን ነገር አለ
    በቤንሻንጉል ሰው መሰል እንስሳዎች እየታረድን ነው አርደው እየበሉን ነው ስጋችነን በቀስት እያስገደለን ነው ሂትለሩ አብይ አህመድ ከነቡችሎቹ እነኝህን ሁላ እግዚአብሔር ይፋረዳቸው ልክ እንደ ሂትለርና ቡችሎቹ መጨረሻቸውን የስቃይ ሞት ያድርገው ስልጣን አያመሽም ትግሬ ኦሮሞ ቤኒሻንጉል እነኝህ ጭራቆች በአማራ ላይ የሰሩትን ግፍ እግዚአብሔር ይቁጠረው የኢትዮጵያ ህዝብማ ብናልቀለት ደስተኛ ነው አንድም ሰው ወቶ ያወገዘ የለም

  • @tesfomehadashe4032
    @tesfomehadashe4032 Před 3 lety

    በ1939 ጀርመን ናዚ ስራ ላይ ነበሩ ዝምብለህ አትቀባጥር ለፍርድ የቀረቡት በ1949 ነው ለሌላዉ አስተምረው ብለህ አምጥቶ ዝም ብለህ ታሪኩ እየደባልቀው ነው ማንም ሊያስተምር ነው ያመጣው 😱😱😱ፋኖ

    • @jenetetefere7152
      @jenetetefere7152 Před 3 lety +1

      ውይ መቀባጠር በናትህ ወይም በናትሽ የምተርቢውን ሰው በጀመሪያ ለይተህ እወቅ ሲቀጥል እሸቱ ታሪክን የሚቀርበው ።ቀኖቹን ወይም አመተምረቱን የሚጠቀመው በኢትዮጵያ ስለሆነ ነው ።ተረጋጋ

    • @binyamgessessie5216
      @binyamgessessie5216 Před 3 lety

      kebt denkoro

    • @abeltewodrosfilate1262
      @abeltewodrosfilate1262 Před 3 lety

      ይንን ለማስርዳት እኮ መሳደብ አይጠበቅብህም

    • @eliasseid4586
      @eliasseid4586 Před měsícem

      አተ ደነዝ 1939 በኢትዮጵያ የቀን አቆጣጠር ነው ዝም ብለህ አትቀባጥር

  • @eyobtedla7076
    @eyobtedla7076 Před 3 lety

    የዲክታተር አብይ አህመድ መጨረሻ ከናዚ አይለይም ድል ለትግራይ ህዝብ

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 Před 3 lety

    በአሁኑ ግዜ ከሰማንያ ዓመታት በኋላ የናዚና የፋሽሽት ባርባራዊና ኢሰብኣዊያን በብልፅግና ፓርቲ በአብይ ዘሳዲስት ; የቅሪተ ደርግ የዘረኞቹ የኣምሓራ ሊሂቃን ከካሃዲ ባንዳወች አቆጥቁጦና ከመቃብር ወጥቶ በኢትዮጵያ በተለይም በትግራይ ጀግና ህዝብ አረሜኔናዊ እያካሄዱ ነውና አብይና ደቀ መዛምርቱ እንደ ናዚዎችና ፋሽሽቶች በቅርቡ ይፈፀምባቸዋል !!🤐🤐🥶🤬😡🤮🤮🤮ሞትና እልቂት ለዘመኑ ናዚያዊያንና ፋሽሽታዊያን ብልፅግና ፓርቲ !🥶🤬😡🤮🤮🤮

  • @dawitzemen9398
    @dawitzemen9398 Před 3 lety

    ትረካ ነው....ወይስ የፖለቲካ ፓርቲ ነህ....አለቅላቂ

    • @user-xw7il9qd6h
      @user-xw7il9qd6h Před 3 lety +1

      ከጁንታዎችህ ጋር ተመሳሰለብህ እንዴ ?

    • @binyamgessessie5216
      @binyamgessessie5216 Před 3 lety +1

      dedeb denkoro alekochihin astaweseh? timb kadre mechem ewnet siwera atwedum nift ras

    • @user-pn6dp7bj4n
      @user-pn6dp7bj4n Před 3 lety

      ምነዉ ጁንታ ነህ እንዴ

  • @ahgsfordsan6060
    @ahgsfordsan6060 Před 3 lety +3

    Lovely 😍💋 💝💖❤️

    • @ethioartschool9342
      @ethioartschool9342 Před 3 lety

      ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ
      HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ
      Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል