Mekoya - ሎረን ባግቦ Laurent Gbagbo በእሸቴ አሰፋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 12. 2020
  • #Ethiopia #Mekoya #Laurent_Gbagbo
    Mekoya - ሎረን ባግቦ Laurent Gbagbo በእሸቴ አሰፋ
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 78

  • @onlylove8136
    @onlylove8136 Před 3 lety +18

    እሸቴ የኔ ድምፀ መረዋ በፍቅር ነው የምንጠብቅህ

  • @user-qv9bo4tw3d
    @user-qv9bo4tw3d Před 3 lety +16

    የምር ግን ምን አይነት ድምፅ ነው ያለህ በገሀድ እያየሁት ያክል ሆኘ ነው ምስጥ የምለው እረ በዚህ ድምፅ ትረካም እንጋበዝ በናትህ የተፈጥሮ ስጦታ ይገርማል💪😍

  • @HABESHA_BEATS
    @HABESHA_BEATS Před 3 lety +5

    እባካችሁ መቆያዎች ስለ el chapo ይሰራልን

  • @user-yo3ct9rt8h
    @user-yo3ct9rt8h Před 5 měsíci +1

    I appreciate the reportage of Laurent bagbo I have got many awerness in Cote D'Ivoire political history

  • @eyobbelay1972
    @eyobbelay1972 Před 3 lety +1

    ይገርመኛል ሁሌም ለምንድ ነው ላይክ የማያረጉት እይልኩ እኔ ሁሌ መቆያ ምርጫዬ ናት ገና ሳልሰማ ነው ላይክ ማረግክ please people like 👍 ማድረጉን አትርሱ 👍👍👍

  • @ermiasseyoum5458
    @ermiasseyoum5458 Před 6 měsíci

    እሸቴ አሰፋ የኛ የታሪክ መመህር እጅግ ድንቅ አቀራረብ እናመስግናለን !

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 Před 3 lety +7

    Eshete Asefa, you deserve the award of PHD in history .

    • @shewithagos9433
      @shewithagos9433 Před 3 lety

      Abo yelben new yalkew uffffff yansbetal....lemanim azmari ye doctrate mareg yiset yele....

  • @getachewhaile3946
    @getachewhaile3946 Před rokem

    እሸቴ አሰፋ በእውነት እግዚአብሔር የሰጠህን ድምፅ በዚህ መልኩ ስለተጠቀምክበት ሳላከብር አላልፍም🎉!

  • @nigusugizachew3939
    @nigusugizachew3939 Před rokem

    Eshete, you're unique eko...ahunma sus honkebegn eko...sheger lay hule kdame begugut neber yemtebkh...ahun yalehubet bota sheger aydersm...gn you tube lay hule adamthalehu...long live Mr. golden voice

  • @babiseyoume5048
    @babiseyoume5048 Před 3 lety +1

    ይሄን ጊዜ በዚ ሰአት አይቮሪኮስታውያን የኛን ሀገር ጭፍጨፋ እየዘገቡት ይሆናል

  • @johnbaraki5399
    @johnbaraki5399 Před 3 lety +2

    እሼቴ ኣምላክ
    " ኣብረሃም
    " ይስሓቅ
    " ያዕቆብ ይጠብእህ!

  • @kidus_kd
    @kidus_kd Před 3 lety +4

    ሸገሮች ሁሌም ትናፈቃላችሁ

    • @ethioartschool9342
      @ethioartschool9342 Před 3 lety

      ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለጥቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ
      HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ
      Ethio Fact ቻናል ያገኙታል

  • @nuredinbedewi9789
    @nuredinbedewi9789 Před 3 lety +4

    cold beautiful voice .......

  • @wendsenyoni841
    @wendsenyoni841 Před 3 lety +2

    ምርጥ ፕሮግራም

  • @frewbayissa5269
    @frewbayissa5269 Před 3 lety +6

    important lessons for the so called TPLF

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 Před 7 měsíci

    Lauren bagbo is Shelefetam !

  • @antenehgirma8479
    @antenehgirma8479 Před 3 lety +4

    Elchapo Guzman please🏃🏃🏃

    • @ethioartschool9342
      @ethioartschool9342 Před 3 lety

      ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለጥቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ
      HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ
      Ethio Fact ቻናል ያገኙታል

  • @kamalmohamed6522
    @kamalmohamed6522 Před 3 lety +2

    Thank you so much for high lighting this story, Africa

    • @ethioartschool9342
      @ethioartschool9342 Před 3 lety

      ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለጥቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ
      HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ
      Ethio Fact ቻናል ያገኙታል

  • @mahedershiferaw8980
    @mahedershiferaw8980 Před 3 lety +1

    ምርጥ👍

  • @dawiteberhane947
    @dawiteberhane947 Před 3 lety +3

    አልጠግብህም አአንደኛ ነህ አመሠግናለሁ ለኛዎቹም ንገርልኝ

    • @ethioartschool9342
      @ethioartschool9342 Před 3 lety

      ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለጥቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ
      HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ
      Ethio Fact ቻናል ያገኙታል

  • @dawitseyoum2645
    @dawitseyoum2645 Před 3 lety

    What a great programm

  • @abatesitotaw9099
    @abatesitotaw9099 Před měsícem

    አምናለሁ አንድ ቀን
    የሀጫሉን
    የኢ/ር ስመኘው
    የጄ/ል ሰአረ
    የነ እዘዝንና
    የአማራ ክልል መሪዎችን እንዲሁም
    የበቴን ግድያዎች እንደምታዝረከርክልን
    ዋናው ነገር ጤና ! ትሉ የለ !?!?!

  • @abatesitotaw9099
    @abatesitotaw9099 Před měsícem

    እሼ
    ቶሎ ቶሎ አፕሎድ አርግ እንጂ

  • @jud2121
    @jud2121 Před 3 lety

    Ke Yekirta gar ye africa meriwoche yemilewen ye africa baletidaroche bemil bistekakel !! Eshete Asefa hulunem programmeh benafqot new emitebeqew keleb akebrehalew nurelen we need more and more history.

  • @tinsaemarkos7778
    @tinsaemarkos7778 Před 3 lety

    ስለኢትዮጵያ የሚወራ ነበር የሚመስለው!
    የመንጌ ማምለጥ ( ሳይከሰስ ሳይታሰረ መውጫውን እንዳገኘ) ሕወሃት ያን እድል አለመጠቀሙን! ብቻ ብዙ ነገር!

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 Před 3 lety

    💙💙💙

  • @ayelelegesse.6830
    @ayelelegesse.6830 Před 8 měsíci

    Very nice narration Eshie. BUT The name "Ivory Coast" came first and the country is now called Côte d'Ivoire since 1985, which in the narration the two are reversed.

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 Před 7 měsíci

    The same as Woyane Tigre

  • @brand4582
    @brand4582 Před 3 lety

    Online be mademet becha selemayaseddsetenge hulem download eyaderegeku adametewalew bereta

  • @tsegayeayele5352
    @tsegayeayele5352 Před 3 lety +2

    ባግቦ ልክ እንዳ ደፄ ዮን

    • @ethioartschool9342
      @ethioartschool9342 Před 3 lety

      ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለጥቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ
      HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ
      Ethio Fact ቻናል ያገኙታል

  • @abebatesfaye4513
    @abebatesfaye4513 Před 3 lety +1

    Leke edeweyane

    • @eliasadhana9158
      @eliasadhana9158 Před 7 měsíci

      Well what now weyanea hizbu way way sil leko hedeleh ahun teshale?

  • @sisaykebede0
    @sisaykebede0 Před 3 lety +1

    Correction# በመጀመሪያ ምርጫው ሳያልቅ ተጭበርብሮአል ያለው አላሳን ዋተራ ነበር። ምርጫው ተቆጥሮ ሲያልቅ ውሳኔው ደግሞ ማሸነፉን ተናገረ። ከዚያም ተጭበርብሮዋል ባልከው ምርጫ አሸናፊ አትሆንም ሲሉ ሎረን ባግቦ ተናገሩ። ይህ ነበር የግጭቱ መነሻ።

  • @ahmedyirad785
    @ahmedyirad785 Před 3 lety +1

    ጋሽ እሼቴ በጣም ነው የማደቅህ ህውሀትን ካመጣጡ እስከ ሞቱ ድረስ አቅርብልን

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 Před 3 lety

    ሰላም ዉድ ወንድም እሸቴ 🙏 አመሰግናለሁ
    በጣም ተመሳሳይ ነው ከአቶ ደብረፆዩን ድርጊት ጋር!

  • @abdurehimgumataw6455
    @abdurehimgumataw6455 Před 3 lety

    የፍዳ መስቀል? ምን ማለት ነው ????!

  • @eliasadhana9158
    @eliasadhana9158 Před 7 měsíci

    የአብይ መጨረሻ ከዚ የባሰ ነዉ የሚሆነው።

  • @aydagne
    @aydagne Před 3 lety +5

    እሸቴ አሰፋ...ከምዕራባዊ የዜና ምንጮች ያገኘኸውን ታሪክ ቀጥታ መተረክህ .... ትንሽ ጠለቅ ብለህ የነገሩን መሠረት ለመመርመር አለመመሞከርህና እንዲህ አይነት ግልብ ትንተና ማቅረብህ የምትሠራቸው ሌሎች ሥራዎችህ ላይም ጥርጣሬ እንዲያድርብኝ አድርጓል። ከዚህ የጠለቀ ውስብስብነት የነበረውን የአይቮሪኮስትን የምርጫ ግርግርና ፓለቲካ ፣ በአላሳን ዋታራና በሎረን ባግቦ መሃል ወደተፈጠረ ሥልጣን አስረክብ አላስረክብም ወደሚል ተራ የስልጣን ጭቅጭቅ ማውረድህ አሳዛኝ ነው። ሎረን ባግቦ የራሱ ስህተቶች ነበሩበት ፣ በምዕራባዊያን ግን የተጠላው ከዛ ጠለቅ ባሉ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዩች ነው። ከተከሰሰበት ክስ አንዱ እንኳን እንዳላስፈረደበት ቢያንስ በሰሞኑ የዐለም አቀፍ ፍርድቤት ነጻ ወጥቶ ወደሃገሩ ሊመለስ መሆኑ ለምን እንደሆነ ማስተዋልና ትንሽ መመርመር ነበረብህ። እንደተራ ዝርዝር "በነጻ ተለቀቁ" ብለህ አልፈኸዋል። "ወንጀል ከነበረበት አለም አቀፉ ፍርድ ቤት እንዴት በነጻ ይለቀዋል?" የሚል ጥያቄ ጠይቀህ መመለስ አልፈለግክም። ደሞ አፍሪካ ሕብረትን ምስክርነት ትጠራለህ? ሰው ጥራ ቢሉት ....እሼ ፣ ለወደፊቱ ከመተረክህ በፊት እባክህ ትንሽ ጠለቅ ብለህ ነገሩን ለመረዳት ሞክር።

  • @seifedinm.6756
    @seifedinm.6756 Před 3 lety +3

    ጋዜጠኛ ጋሽ እሸቴ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የታሪክ እና ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪ ቢሆንልንስ

    • @abebaabate6018
      @abebaabate6018 Před 3 lety +1

      ወቅታዊ እና አስተማሪ ነበር ግን ትንሽ ዘገየ ልበል?ለማንኛውም እናመሰግናለን

    • @seifedinm.6756
      @seifedinm.6756 Před 3 lety

      እስማማለው ነገር ግን የስም ለውጥ ብቻ በሚመስል ደረጃ ሌሎች አራት አምስት ድንቅ ወይ መመሳሰል እሚያሰኙ ታሪኮችን አስኮምኩሞን ተምረናል:: አመሰግናለው ለአስተያየትህ

  • @teshabte2849
    @teshabte2849 Před 3 lety

    Drom ahunm ivory coast new mitbalew( liyunetu Ivory coast be englizegna new cote d'Ivoire demo be feresaygna new) ehe new liyunetu!

  • @1manproduction166
    @1manproduction166 Před 3 lety +1

    Pls Stop Add Very annoying diffcult to follow the narration with intrruption

    • @eliasadhana9158
      @eliasadhana9158 Před 7 měsíci

      😂😂😂😂😂 stop the add ? You must be stupid do you work for free? How do you think the narrator gets paid buddy?

  • @visiontube2563
    @visiontube2563 Před 3 lety

    ወያኔ ከዚህ አለመማርዋ ይገርማል

  • @amareadugna1320
    @amareadugna1320 Před 3 lety +1

    ዘለቀ 🐓( አብይ አህመድ ) ና ጉድህን ስማ

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Před 3 lety

    ደርባባው እሽትዬ እሸት እኮ ነህ

  • @axmedia9989
    @axmedia9989 Před 3 lety

    እሸቴ አሰፋ ዶንቆሮ ናህ ደደቦ ስቱፒድ

    • @haimanotmerdassa6288
      @haimanotmerdassa6288 Před 3 lety

      ሀሀሀሀሀሀሀሀ የሚሳደብ ሰዉ ምን ይባላል 😏

  • @HABESHA_BEATS
    @HABESHA_BEATS Před 3 lety +5

    እባካችሁ መቆያዎች ስለ el chapo ይሰራልን

  • @HABESHA_BEATS
    @HABESHA_BEATS Před 3 lety +5

    እባካችሁ መቆያዎች ስለ el chapo ይሰራልን

  • @HABESHA_BEATS
    @HABESHA_BEATS Před 3 lety +10

    እባካችሁ መቆያዎች ስለ el chapo ይሰራልን

    • @ethioartschool9342
      @ethioartschool9342 Před 3 lety

      ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለጥቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ
      HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ
      Ethio Fact ቻናል ያገኙታል

  • @HABESHA_BEATS
    @HABESHA_BEATS Před 3 lety +4

    እባካችሁ መቆያዎች ስለ el chapo ይሰራልን

  • @HABESHA_BEATS
    @HABESHA_BEATS Před 3 lety +3

    እባካችሁ መቆያዎች ስለ el chapo ይሰራልን

  • @HABESHA_BEATS
    @HABESHA_BEATS Před 3 lety +4

    እባካችሁ መቆያዎች ስለ el chapo ይሰራልን

  • @HABESHA_BEATS
    @HABESHA_BEATS Před 3 lety +2

    እባካችሁ መቆያዎች ስለ el chapo ይሰራልን

  • @HABESHA_BEATS
    @HABESHA_BEATS Před 3 lety +1

    እባካችሁ መቆያዎች ስለ el chapo ይሰራልን