አለምን ጉድ ያሰኘችው የማትታወቀው ሀገር እና ለማመን የሚከብደው ንጉስ Brunei

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2021
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • Zábava

Komentáře • 1,1K

  • @mbsalon2906
    @mbsalon2906 Před 2 lety +327

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን ሰው በደስታ በሰላም ሲኖር ማየት ያስደስታል
    እግዚአብሔር ሆይ ለምዬ ኢትዮጵያ ሰላሟን መልስላት አሜን

  • @tsigeredanegatu3172
    @tsigeredanegatu3172 Před 2 lety +97

    የሚገርም ነው ኢትዮጵያንም ጌታ ይጎብኛት

    • @semiccell6821
      @semiccell6821 Před 2 lety

      የሚገርም ነው አቤል እናመሰግናለን

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 Před 2 lety +87

    የክፉዎችን አይን ይያዝላት እባክህ ጌታዩ የሃገሬን ሰላም አሰማኝ

  • @aragaw172
    @aragaw172 Před 2 lety +124

    አሜሪካ ይሄኔ የነዚህን ህይወት ለማበላሸት እንቅልፍ አጥታ ይሆናል፡፡ ሊቢያን ያየ ከዚህ በኋላ የሚሸወድላቸው አይገኝም፡፡ እንደዚህ አይነቱስ ንጉስ ሽህ አመት ይንገስ!!

  • @linabelayneh3013
    @linabelayneh3013 Před 2 lety +47

    ተመሥገን በዚህ አለም ተደሥቶና በሠላም የሚኖርበት ሀገር እንዳለ ሥላወኩ ደሥ ብሎኛል ተመሥገን ነው!!!

    • @tube-nf7dp
      @tube-nf7dp Před 2 lety +2

      Betam

    • @user-hy5pq2yr3r
      @user-hy5pq2yr3r Před 2 lety +4

      ቀናነትሽ መቼም ያስቀናል።ፈጣሪ ላንቺም የደስታ የሰላም የጤና ኑሮ ይስጥሽ

    • @linabelayneh3013
      @linabelayneh3013 Před 2 lety +2

      @@user-hy5pq2yr3r አሜን ለሁላችንም ይሥጠን አምላከ እሥራሄል

    • @kid5734
      @kid5734 Před 2 lety +2

      @@linabelayneh3013 አቤት ማሽቃበጥ

    • @linabelayneh3013
      @linabelayneh3013 Před 2 lety +2

      @@kid5734 ምነው ኪዱ አጠፋው እንዴ?

  • @rozaassefa8894
    @rozaassefa8894 Před 2 lety +24

    መታደል ነው አባቴ በጣም አሪፍ ነገር ነው የሰማነው 👌👌
    ፈጣሪየ ሀገሬችንን አስባት 🙏🙏🙏🙏

  • @salihat7830
    @salihat7830 Před rokem +21

    አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቸው የኛም ሀገር አላህ ይዘንልን

  • @user-en8kg8dd8u
    @user-en8kg8dd8u Před 2 lety +24

    ይገርማል እኛ ሁሉም ቀርቶብን ሰላም በሰጡን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግሽ

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg Před 2 lety +14

    ዘይገርም እንደዚህም አይነት ሀገር መሪና ህዝብም አለ? ስሟን እንኳን ዛሬ ከአቤሎ ሰማሁ ቆይ ምን አይነት መታደል ነው ፈጣሪ ሀገሪቷን ከክፉዎች ይጠብቃት አቤቱ እግዚአብሔር ኢትዮጲያችንንም እንደዚች ሀገር በምህረቱ ይጎብኛት🙏❤️ thanks Abela

  • @samiman2360
    @samiman2360 Před 2 lety +34

    ወይኔ እንደዚህ አይነት ታሪክ ሰምቼም አይቼም አላውቅም ምን አለ ሀገራችንን እግዚአብሔር እንደዚህ ቢያደርግልን!!!

    • @user-bx9oq2rl9w
      @user-bx9oq2rl9w Před 2 lety +1

      ሀገራችን በሰማይ ነው ሁሉም ለበጎ ነው

  • @user-fk5fq7gz9o
    @user-fk5fq7gz9o Před 2 lety +17

    እጅግ በጣም የምትገርም ሀገር ናት
    እምየ ኢትዮንም ሀብቱ ቀርቆ ሠላምሽን ያብዛሽ

  • @dashetesfaye7054
    @dashetesfaye7054 Před 2 lety +34

    ታድለው:: እግዚአብሄር ሆይ እባክህ ኢትዬጵያን ክዚህ በላይ አርጋት::

  • @kemuti7847
    @kemuti7847 Před 2 lety +19

    ፈጣሪ ይጨምርላቸዉ ሰላማቸዉን ይብዛዉ ጠላት አይን ዉስጥ አይግቡ በተለይ ከአሜሪካ አይን ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 Před 2 lety +7

    አልሀምዱሊላ ሙስሊም በመሆናቸው በጣም ደስ አለኝ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před 2 měsíci

      አልሃምዱሊላህ አላ ኒእማታል ኢስላም ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @solemisha3662
    @solemisha3662 Před 2 lety +34

    አቤለ ምትነግራን ታሪክ ሁሌም መስጭ ነው ይማችህ

  • @shamsemam2549
    @shamsemam2549 Před 2 lety +120

    በጣም ደስ የሚል ሀገር ሕዝብ መንግስት ሀይማኖት ተስማምተው በሰላም መኖርን ስታይ ያስቀናል አላህ ለሀገራችን ሰላም ይስጠን።

    • @user-pv6jp7lb7d
      @user-pv6jp7lb7d Před 9 měsíci

      ሞስሊሞች ን በነፃ ይቀበላል መሰል በተሰደዱ እነ መሀመድ እነ ከድጃ ተመቻቸው ።።።።ይጠብቃት ብሩኒ ።።።።።!!

  • @shikirkirbetibeb_315
    @shikirkirbetibeb_315 Před 2 lety +23

    የኢትዮጵያም ተንሳኤ ቅርብ ነው በዲቪ የሚገባበት ወቅት ሩቅ አይደለም ፍቅር ኖሮን እንደዚህ የሚያስብ ንጉስ እንደሚኖረን አልጠራጠርም አገራችንን ከእርስ በእርስ ግጭት ይጠብቅልን አዲሱ አመት ጦርነት እርሃብ ስደት የማንሰማበት አመት ያድርግልን ፈጣሪ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 Před 2 lety +24

    ኡፍፍፍፍ እንደት ደሰ ይላሉ።
    ያረብ የኛንም ሀገር ሰላም አድርግልን🇪🇹

  • @metagesmengesha8397
    @metagesmengesha8397 Před 2 lety +21

    እኛም ሀገራችን ኢትዬጵያ ለዚ ተንሳኤ ያብቃልን አሜን።

  • @ruhamatube4824
    @ruhamatube4824 Před 2 lety +16

    እንኳን ደህና መጣህ አቤል
    ናፍቀከን ነበር በ አሁን ጊዜ ቅድሚያ ለ ሀገሬ የሚል መሪ መኖሩ ይገርማል !!!!!!!

  • @esraseid2035
    @esraseid2035 Před 2 lety +9

    ማሻ አላህ. ኢንሻ አላህ እኛም በቅርቡ ከአለም ሀብታም ሀገራት እንመደባለን ኢንሻ አላህ ያርብ ሀገራችንን ሰላም አርግልን

  • @user-uq6zw7ds9o
    @user-uq6zw7ds9o Před 2 lety +16

    አቤሎ ምርጥ አቅራቢ በርታ!!! ደግሞ ሀገራችን እንድህ በሆነች ብዬ ተመኘሁ ኢትዮጵያ ሰላምሽን አላህ ይመልስልን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!

    • @user-os4xm6xx5e
      @user-os4xm6xx5e Před měsícem

      እንድዜህያለመሬ።ለሀገራችን።ይሥጣት።ከዘረኝነትከጉጠኝነትየጠዳችእገር።አላህ።ለሁላችንምየምትበቃእገርያርያርግልን።አገራችንን።ከዜችእገር።በሀብት።እታንስም።ውርቅእለን።ነዳጅእለን።ከዜህየበለጠ።የስውሀብት።የመሬትሀብት።የዎሃሀብት።አለን።ያጣነው።እንድነትንፍቅርን።እጣን።ይሀንን።ፍጣሬ።ይመልሥልን።ለመሬዉቻችን።ልቦናይሥጣችው

  • @marsilas3445
    @marsilas3445 Před 2 lety +78

    ያለንን ብናመሠገን የጎደለን አይኖርም

    • @user-ez9le6sc1n
      @user-ez9le6sc1n Před 2 lety +1

      Completely you are right nothing to add thank you!!!

  • @user-wl3pr5xk2t
    @user-wl3pr5xk2t Před 2 lety +29

    ይገርማል በዚህ በከፋ ዘመን እንዲህ አገር እና መሪ መገኜቱ በጣም ደስ ይላል

  • @user-gg3vx4xx1r
    @user-gg3vx4xx1r Před 2 lety +11

    በጣም ደስ የሚል ንጉስ እድሜከጤናጋ ይስጠው

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Před 2 lety +28

    ሁለተኝ ነኝ ዛሬ ወግ ደረሰኝ እግዚአብሔር ኢትዬጵያን ይጠብቅልን ይመጣብንን መአት ይርቅልን
    ይተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችው አሜን አሜን አሜን

  • @user-pl6me6jr8o
    @user-pl6me6jr8o Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስስስ ብሎቻው የሚኖሩም አሉ
    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያም ሰላም ያውርድልን

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Před 2 lety +24

    ውይ አቤሎ እነአሜሪካ ደሞ እንደለመዱት እንዳይቀራመቷት እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @RIMAS-cb9uw
    @RIMAS-cb9uw Před 2 lety +4

    አጃኢብ ነዉ ህልም እስኪመስለኝ ድረስ የሰማሁት እኛም ከነዚህ ሰዎች ፍቅራቸዉን አድነታቸዉን ብንማር ሀገራችን የት በደረሰች አቤሎ አሪፍ ነገር ነዉ ያሰማሀኝ ቴንኪዉ

  • @khalidmj2639
    @khalidmj2639 Před 2 lety +209

    ኢትዮጵያም በማህፀኗ ከብሩናይል የበለጠ ሀብት ያለባት ሲሆን ሀብቷ ቢወጣ ነዋሪዎቿ በሀብት በተር ተረፈርፉ ነበር። አቦ ምቀኛዋን ይያዝልን ህዝቡም ፍቅር ያርገው መሪዎቿም ፍትሐዊ ያድርግልን አሜን

    • @redmanred4381
      @redmanred4381 Před 2 lety +5

      ምርጥ መሪ ለ ምርጥ ሀገር

    • @henael2964
      @henael2964 Před 2 lety

      አቤል ስለምታጋራን ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን
      እባክዎን ተመሳሳይ ጠቃሚ መረጃዎችን እና አዝናኝ መሰናዶዎችን ለመታደም ይህንን የዩቱብ ቻናል ይቀላቀሉ ለወዳጆችዎም ያጋሩ

    • @benlove8251
      @benlove8251 Před 2 lety +1

      Amen

    • @benlove8251
      @benlove8251 Před 2 lety +1

      Amen

    • @Tube-rt1zg
      @Tube-rt1zg Před 2 lety +1

      Ewunet new bro Amen🙏

  • @beti09
    @beti09 Před 2 lety +32

    ኢትዮጵያ እንደዚህ ብትሆን ተመኝሁ 🙏

  • @hermelakassahun8806
    @hermelakassahun8806 Před 2 lety +22

    ተመስገን ለካ አለም ላይ ደስ የሚል ነገርም አለ

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 Před 2 lety +31

    አግዚያብሔር ሆይ ለሀገሬ ኢትዮጵያም እንዲህ የሚኖርበት ዘመን ያምጣልን ሰላምና ፍቅር መተሳሰብ አንድነትን ይሰጠን ማን ያወቃል ኢትዮጵያም አንድ ቀን ትንሣኤዋ ይመጣል ሁሉ በእግዚያብሔር ነው

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Před 2 lety +24

    ህብረትና አንድነት ፍቅር አጣን እንጂ እግዚአብሔር ለኛም ብዙ ፀጋውን አድሎና በርትተን አንድ ከሆን ከዚህች አገር የበለጠ ኑሮ እንኖራለን የኛ ችግር ያለንን አለማወቃችን ፍቅር ማጣታችን ብቻ ነው ።

  • @weyizroteinko9881
    @weyizroteinko9881 Před 2 lety +24

    አግዚአብሔር አምዬ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ውግኖች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥

  • @user-lg2he9wy1s
    @user-lg2he9wy1s Před 2 lety +6

    ይሄስ ከላይ ተባርኮ ነው የተሾመ ታድለው በፈጣሪ እግዚአብሄር ይጠብቃቹ

  • @user-cw3er8rc2q
    @user-cw3er8rc2q Před 2 lety +15

    በዚህ አለም ስንኖር በሀብትም በሌላም ነገር ብንሉያይም ሞት ግን አንድ ያደርገናል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @glorytoglorytube2577
    @glorytoglorytube2577 Před 2 lety +7

    የእውነት እጅግ በጣም ነው የገረመኝ!!!!!!አቤሎ ተባረክ!!!!!!

  • @habtamuy1341
    @habtamuy1341 Před 2 lety +7

    በጣም የሚገርም ነው አቤል እናመሰግናለን በርታልን

  • @box5319
    @box5319 Před 2 lety +7

    This country Brunei, Malaysia, Indonesia and Singapore are same people. They are called Malay community. Very respectful and honourable community. I'm Kenyan Somali🇰🇪🇰🇪 and have been to Kuala Lumpur Malaysia, very kind people. Brunei people have king so too is Malaysia...mashalla❤❤

  • @tadessegebremeskal6364
    @tadessegebremeskal6364 Před 2 lety +88

    እኛም በሰላም ብንኖር ኖሮ ከዚች ሀገር የበለጠ ትንደላቀቅ ነበር።ኢትዮጵያ ከዚ የበለጠ ሀብት አላት። ጥሩ ነገር ነው ያቀረብከዉ ቀጥልበት😁

  • @husennure8790
    @husennure8790 Před 2 lety +8

    አቤል ያሠማን ድንቅ ነገሪ ነዉ አቦ ይማቺክ መልካም ታማኛሁል

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +15

    ጀግና መሪ በጣም ደስይላል ያለው ማማሩ ይባላል የሌለው መደበሩ

  • @mekidelmolo
    @mekidelmolo Před 2 lety +50

    ይችን comment የምታነቡ ሁላቹም ሰላም

  • @ninanina4000
    @ninanina4000 Před 2 lety +14

    ከ አሜሪካ አይን ይጠብቃቹ

  • @hangi4471
    @hangi4471 Před 2 lety +4

    ይመቻቸው
    ላለው ይጨመርለታል ይላል😊
    ይጨምርላቸው !
    ለመባረክ በንፁህ ልብ መኖር ነው

  • @user-tn5no4ek7r
    @user-tn5no4ek7r Před 2 lety +21

    በፍትህ በሸሪአ የሚያስተጃድር ንጉስ ሁሌም ስኬተኛነው

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 Před 2 lety +24

    አሏህ ከጥላት ይጠብቃቸው ያረብ

    • @SamuelTekle-ct9oz
      @SamuelTekle-ct9oz Před 4 měsíci

      Alah alah atbelu tadya sititamemu lemnew yegnaw tebel tatbachu mtdnut yenante alah ewnetm ጣዖት ነዉ sitaleksu aysemachu sitmotu ayayachu ere temelesu Orthodox nat enatachu

  • @adanewochato6998
    @adanewochato6998 Před 2 lety +17

    ይገርማል!! ሰማያዊውንና ምድራዊውን ኑሮ ምድር ላይ ጨረሱት፡፡

    • @user-bx9oq2rl9w
      @user-bx9oq2rl9w Před 2 lety +4

      በሰማይ ማን ያውቅላቸዋል አባታችን አብርሃም በተመሳቀለ ጎዳና ድንኳን ጥሎ ነበር የሚኖረው የምድራዊው ኑሮ ከንቱ ነው ሀብታም መንግስተ ሰማያት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይሻላል ይላል የምድራዊው ምቾት አይደንቀኝም

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Před 2 lety +3

    አቤሎ ይህም አለ በጣም ደስ ይላል ታድለው ለኢትዮጵያ ሀገራችንም ሰላሟን አንድነቷን ክፉት ምቀኝነቱ ቀርቶ በቸር የምኖርበትን ጊዜ ያቅርብልን

  • @martasila4172
    @martasila4172 Před 2 lety +4

    Thank you for sharing.

  • @kdavid5505
    @kdavid5505 Před 2 lety +14

    Amazing country I wish I wanna live there

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 Před 2 lety +3

    አቤል ብርሀኑየወይኗ ልጅእንዴት ይህን ሳልሰማህ አመለጠኝ ይቡርናይ ንፋስ ወዳገራችን ያንፍሰው 🙏🏾

  • @fatemabha4180
    @fatemabha4180 Před 2 lety +8

    Masl allah 🕋🕋 🇪🇹🇪🇹

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před 2 lety +9

    ታድለው😲
    ጥሪኝ ብሩናይ😌ስሟ እራሱ ብር ነው☺

  • @tasfaykatam1654
    @tasfaykatam1654 Před 2 lety +6

    አቦ ደስ የሚል ሀገር ነው እኛ እንደዚህ ብንሆን ኖሮ!!!❤😭

  • @blenmekre9923
    @blenmekre9923 Před 2 lety +26

    መጣውልሽ እናት ሀገር ብሩናይ😊ድሮም እኮ ዘመዶቼ እንደሆኑ ይሰማኝ ነበረ 😃😌

  • @marysineshaw9766
    @marysineshaw9766 Před 2 lety +5

    የወርቅ ሶፍት እረ እየ መጨረሻ ላይ የት ነው የሚጥሉት 😂😂😂😂😂

    • @hamameyonas4604
      @hamameyonas4604 Před 2 lety

      የወርቅ ሶፍት ማስቀመጫ እላለው ብለው አይመስልሽም😂

  • @burtelaka5556
    @burtelaka5556 Před rokem +2

    ይሄንን ደግነት የኢትዮጵያ መንግሥት መስማት አለበት

  • @tinajabril48
    @tinajabril48 Před 2 lety +4

    በስማም ደስ ሲል ከምንም በላይ ሰላም
    ለሰው ልጅ ሁሉ
    እግዚአብሔር ሆይ ለሃገራችንም ለእምዬ ሰላሟን መልስላት አንድነትን ስጠን አሜን

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před 2 lety +26

    እድለኞች ናቸው በዚህ ዘመን ያድርግላቸው ይመቻቸው

  • @user-ze1eb1rb3b
    @user-ze1eb1rb3b Před 2 lety +4

    በጣም ይገርማል እዚህ ምድር ላይ እምናየው እና ምንሰማው። የዚህ ደሞ የተለየ ነው ይመቸው

  • @hidijahassen9777
    @hidijahassen9777 Před 2 lety +1

    ማሽ አሏህ ሰላማችሁ አይደፍርባችሁ ያረብ ለምዬ ኢትዮም ስግብግብ የሌለባት ሰላም ያላት ሀገር አሏህ ያድርግልን

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER Před 2 lety +20

    ሰላም ለሀገራችን እምዬ 🇪🇹

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před 2 lety +13

    ከምቀኛ ከክፉ አላህ ሀገራቸውን ይጠብቅላቸው ለእኛም ሀገራችን የውጭም የውስጥም መቀኛዋን አስወግዶ እምዬ ሀገሬ ስላም ያድርግልን

  • @user-bb3lp7pp6e
    @user-bb3lp7pp6e Před 2 lety +7

    አላሕ አክበር
    ማሽአላሕ በቃ ቀአንድ አላሕማመን ሠላምንና ድሎትን ይሠጣል አለሐምዱሊላሕ። 😍❤️❤️

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 2 lety +29

    ብሩናይ እንዴት ነሸ ባክሽ የሚገርም ሀገር ነው እውነት ጀግና መሪ ነው ለወርቅ ና ለመኪና ያለው ፍቅር ይለያል

  • @yematateshome713
    @yematateshome713 Před 2 lety +1

    ንጉሱ ህዝባቸውን ማክበራቸው ነው ለበረከታቸው ምክናየት ይገባቸዋል እኔ በበሩናይ ታሪክ በጣም ደስ ብሎኛል ሰው መልካም ሲሆንለት በጣም ደስ ይላላ፡፡

  • @jerusalemtegbaru5882
    @jerusalemtegbaru5882 Před 2 lety +6

    ይደንቃል!!! በትንሹ የምድር ገነት ሊሆን ምን ቀረው? ወይ ጉድ!!! በምድራችንም ለህዝብ ለወገን ኑሮ እንዲህ ምቹ የሆነ ሐገር አልስማሁም: : ለቀረውም ሐገሮች እንዲህ አይነት ብልጽግናን እግዚአብሔር ይለግስ: : አሜን

  • @ahadu4529
    @ahadu4529 Před 2 lety +3

    እኛ ኢትዮጵያዊን እኮ በአንድነት በፍቅር ብንቆም ከቡሩናይ የበለጠ ሀብት እና ዝና ይኖረን ነበር
    ፈጣሪ የሚያስተውል ልቦና ይስጠን
    ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹
    አቤል የወይኗ ልጅ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሰጥህ ዘንድ ተመኘሁ🙏🙏

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +2

    የሚገርም ታሪክ ነው ማሻ አላህ

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 Před 2 lety +4

    ድጋሚ ሰማውት ይህን ነገር ታድሎ እግዚአብሔር በበረከት ይሙላቸው አሁንም ለኛ ኢትዮጵያን ሰላሙን ያድለን ሀብቱ ቀርቶ

  • @Jamal-rv6bv
    @Jamal-rv6bv Před 2 lety +5

    ይገርማል ደሥእሚለዉ ቅድሚያለህዝቡነፃነትመሥጠቱነዉ

  • @surveycto3313
    @surveycto3313 Před 2 lety +12

    ሀገራችንም ወደፊት ከዚህች ሀገር ትበልጣለች🇪🇹🥰🥰

    • @vasilivasili9077
      @vasilivasili9077 Před 2 lety +1

      ከቅዥት ውጪ

    • @surveycto3313
      @surveycto3313 Před 2 lety

      @@vasilivasili9077 tew enji ergetegna negn 100%

    • @vasilivasili9077
      @vasilivasili9077 Před 2 lety

      @@surveycto3313 ወዳጄ በልክሽ አልሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚ ብልፅግናዉ ቀርቶ - - - - - - - -

    • @surveycto3313
      @surveycto3313 Před 2 lety

      @@vasilivasili9077 awo gn degmo telat metfatu aykerm atrsa

    • @vasilivasili9077
      @vasilivasili9077 Před 2 lety

      @@surveycto3313 ጠላታችን ሆዳችን ድህነታችን ያለመተማመናችን አንድ ርምጃ ወደፊት መቶ ርምጃጃጃጃጃጃጃጃጃጃ ወደ ኃላ መጎዛችን እና መናናቃችን ነው ይሄን ደሞ ከላያችን ላይ ለማራገፍ ገና - - - - - - - - -

  • @yonatantamrat3927
    @yonatantamrat3927 Před 2 lety +2

    "ብሩናይ ስሟንም ሰምተነው የማናውቃት ሀገር እጅግ በጣም ልዩ እና መሳጭ ታሪክ ነው ያደመጥነው "ብሩናይ" ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶላታል ።"

  • @user-kb7kp8dq7r
    @user-kb7kp8dq7r Před 2 lety +1

    ያረቢ አገራችንን ኢትዩጲያንም አላህ ሰላሙን አዉርዲካት ብልፅግናዉንም ያጎናፅፋት ያኢላሂ በጣም ተመኘዉ እንዲህ ቢሆን አገራችን ብዬ

  • @user-xe7hq1fq8b
    @user-xe7hq1fq8b Před 2 lety +11

    ሙስሊም ሰላም ነዉ አላህ ከምቀኛ አይን ይጠብቃችሁ ከአሜሪካ አይን ይጠብቃላችሁ

  • @abiysinyatube2697
    @abiysinyatube2697 Před 2 lety +2

    መታደል መመረቅ ነው እንጅ ሌላ ምን ይባላል ግሩም ነው አጀብ በለናል አቤል እናመሠግናለን ሥላካፈልከን ታሪክ

  • @sofia.19.mohammadm37
    @sofia.19.mohammadm37 Před 2 lety +2

    መሸአላህ በጠም ደስ አለኝ ለናሱ ሁሌም በደስተ የኑራቹ መልከም መሪ አብዘልን ያራብ

  • @marieabebe2112
    @marieabebe2112 Před 2 lety +17

    በጣም ገራሚ ሀገር ናት ምን አለ ኢትዮጵያ እንደዚህ በሆነች::

  • @yorditekle7234
    @yorditekle7234 Před 2 lety +10

    ሆ እኔ በፍፁም ሰምቼ አላውቅም በጣም የሚገርም ነው እውነት ነው ካለህ ትከበራለህ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @ahmedmohammedadem507
    @ahmedmohammedadem507 Před 2 lety +1

    አቤል ብርሀኑ ምርጥ ጋዜጣኛ ነህ ፈጣር ይጠብቅህ የአንተን ሁሉን ነገር ስከታተል ደስተኛ እሆናለሁ ግን እንዳንተ ያለሰው አይገኝም አንተና አበበ ገላው ትለያላችሁ ምርጥ ሰዋች ናችሁ ፈጣር ይጠብቃችሁ እሽ

  • @monaali9356
    @monaali9356 Před 2 lety +2

    አገራችንን ሰላም ያርግልን ሁሉም ቀርቶ ሰላም ይስጠን መተዛዘንን ሰውን በሰውነቱ ብቻ ተከባብሮ መኖርን ይስጠን ግን ያሰቀናሉ ይባርክላቸው ።

  • @ifaahikma2773
    @ifaahikma2773 Před 2 lety +4

    ዋው የሚገርም ነው በውነት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርታ ወንድሜ i am from libya Tripoli i appreciate you bro keep it up i am ethiopian አቤሎ 1ኛ

    • @user-zf1ho6qf8q
      @user-zf1ho6qf8q Před 2 lety

      libya🙈🙈

    • @user-zf1ho6qf8q
      @user-zf1ho6qf8q Před 2 lety

      @@user-kv9re6ch4s አገሩን አላቀዉም አዳዲ ነገር የምሠማዉ የማየዉ በስልኬ ነዉ ግን 😢

  • @gojamfenta1225
    @gojamfenta1225 Před 2 lety +2

    ወይ አቤሎ እንደው ምን ምን ነው የምታሰማኝ ብቻ ምንም ብሰማህ የማትሰለች ልጅ ትጉህ ነህ አቦ ሰላምህን ያብዛው

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před 2 lety

    አቤልዬ ስለምታሰማን የሚገርም ነገር፣ በጣም በጣም እናመሰግናለን!!!

  • @bibe26483
    @bibe26483 Před rokem

    በጣም ድንቅ አስገራሚ ቪዲዮዎች ነው ይዘህ የምትመጣው አመሰግናለሁ

  • @user-xe1yb4dv9n
    @user-xe1yb4dv9n Před 2 lety +3

    ///የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም////ግን በጣም አሪፍ ሀገር ነች ሲበዛ ምናለና ሀገራችንን Ethiopian ሰላሟን መልሶ በፍቅር ብንኖር እና ባለፀጋ ብንሆን ብየ ተመኘሁ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሆይ አስባት ።።

  • @mekdesgidey7917
    @mekdesgidey7917 Před 2 lety +4

    ገራሚ ነው ይሄን ያህል ልዩነትን

  • @sisaykasa7592
    @sisaykasa7592 Před 2 lety +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነበረ የሰማሁት እና አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አቤሎ

  • @sahaysahay2719
    @sahaysahay2719 Před 2 lety

    የተባረኩ ህዝቦች ናቸው በእውነት ይሔነገር እኛገር ቢህን አስባችሁታል እርቦንም አልተቻልን እኳን ጠግበን

  • @user-rx2pj3fi9d
    @user-rx2pj3fi9d Před 2 lety +3

    በስማማ በጣም ይገርማል አቤልዬ በጣም ነው የማመሰግነው ይሄን ጉድ እንድሰማ ሰላረከኝ እግዝሐብሄር የሚኖረው እዚ ነዋ አትለኝም አቤሎ

  • @sewnetmelaku1195
    @sewnetmelaku1195 Před 2 lety +31

    የወደፊቷን ኢትዮጵያ ታሪክ ስለነገርከን እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል

  • @mercato967
    @mercato967 Před 2 lety +1

    አቤል! እውቀት ከትህትና ጋር አዳምሮ ለሰጠህ አምላካችን ክብር ይሁንለት!!

  • @user-ym4vr8uy7r
    @user-ym4vr8uy7r Před 8 měsíci +1

    ሁብሀን የዱንያ ጀነት ናት በለኝ አ ኢትዮጲያ እንደዚህ የምትሆነው መች ይሁን

  • @makamaka8964
    @makamaka8964 Před 2 lety +6

    አላህ ይጠዉል ኡምርክ አቦ አኛንም አላህ ጥሩ መሪ ይስጥን ኢትዮም ብዙ ሀብት አላት የመንግስና የህዝቡ ችግርጂ

  • @kidistabebe6303
    @kidistabebe6303 Před 2 lety +9

    ኧረ ህልም ነው የሚመሥለው!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-co1lp9ui3f
    @user-co1lp9ui3f Před 2 lety +2

    ሀገሪችንን ሠላም ፍቅር ሀብታም ያድርግልን ያረብ

  • @alazarsami8324
    @alazarsami8324 Před 2 lety +2

    ዋው ደስ ሲል ምድራዊ ገነት በላታ

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 Před 2 lety +8

    ሰላም አቤላችን 😍😍