//ልጆች ምን ይላሉ?// "አማርኛ ተራቀን በተረትና ምሳሌ ነው ምናወራው"🤣 ...አታፍጥጥብኝ 🤣 የመናዊ ህፃናት //በእሁድን በኢቢኤስ//
Vložit
- čas přidán 11. 05. 2024
- የመናዊ የሆነው ህጻን ሳንዲ፣ ሳም እና ሳራ በእናቶች ቀን ቀርበው //ልጆች ምን ይላሉ?//የሚለውን ጥያቄ መልሰዋል።
In today's episode of "Lijoch Min Yilalu," we introduced Children Sandy, Sam, and Sarah from Yemen, who joined us on Mother's Day to answer the question...
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv. - Zábava
ማሻ አላህ የመኔዎች እኮ ጥሩ ሠዎች ናቸው እኔ ስምት አመት ስስራ እህት እህት ነው እጅ እንደሠራተኝ አይተውኝ አያውቁም አሁንም አብሬቸው ነው ያለሁት በጣም ነው የምወዳቸው የምር ሰውን በሰውነቱ ነው የማያከብሩት
ምነው በሀናን ስም ዩቱብ
ሌባ😂በስምሽ እና በፎቶሽ ኣትመጪም ደሞ ገብቼ ኣየሁት ቤትሽን ከማጭበርበር ጋ ኣብሮ ኣይሄድም
@@ZenabAhmed-kl4uf ምን ችግር አለው መጥፎ ስራ እስካልተሠራበት
ሀንቾ እደት ነሽ እህት ሰራ እደት ይዞሻል
እኔምአድ ስድስት ወሬ ይበል ህግ ብል ተው ነው አይለይዩም
ግሩም ነው የኛዎቹ አማርኛ እንዳይናገሩ ሲተጉ እነዚህ ግን አማርኛን አቀላጥፈው ሲናገሩ ተባረኩ እሰየው
We try to be one of Ethiopian people that's why we learn amharic and to help us to live
እኔ አሁን እምሰራዉ ከየመኔዎች ነዉ ስወዳቸዉዉዉዉዉዉ መልካም ሰዎች ናቸዉ
አሣያቸዉ
የመኔውችእኮበጣምየዋሆችናቸው
ማሻ አላህብደስ ሲሉ አላህ ያሳድጋችሁ እኔማ ልጅ ሳይ ሰፍ እላለሁ ያ አላህ ምናልባት ለእኔም እንድ ቀን እማዬ የምትለኝ ልጅ ትሰጠኝ ይሆናል ኢንሻአላህ እስኪ በዱአችሁ አትርሱኝ ጀሚኣን🎉
አላህ መንታ መንታውን ይስጥሽ እህቴ አብሽሪ አላህ ከሶብርኞቹ ጋ ነው
አይዞሽ እማ እግዚአብሔር እንድ ቀን ይሰጠናል ❤😢
AWO.ENEM.DUAYE.NAWE.ASER.AMET.WOTADAR.BET.ASER.AMAT.SEDAT.ENDHE.HOGNE.AGBICHE.WOLEJE.AYNEN.BAYNE.LMAYET.ALTADALKUM.AND.KAN.GIN.HONOLIGNE.SELAMEYAY.EDASATALAHU.ENAM.AYZOSH.AND.KAN.HELMESH.EWEN.YEHONAL.
الله يرزقك الذريه الصراحه
አላህ ያሣድጋችሁ አላህ የሥደትን ኑሮ በቃ ይበለን እናተንም ወዳገራችሁ እኛንም ከመዳቤት አውጥቶ ለሀገራችን ያብቃን ያረብ
የመኖች በጣም ሰው ወዳዲና ፍቅር የሆኑ ሰዎች ናቸው እኔ ከሁለት አመት በላይ ስርቼባቸዋለሁ ብር አይቀሙም ግን ቶቶሉ ስለማይሰጡ ትቻቸው ወጣሁ የበሉትን በልቼ የተዝናኑበትን ተዝናነች ነው ልብስ ቢገዙ እኔም አልቀር እሚገርሙ ናቸው ማርያም ን
ኢትዮጵያ የተወለደችው ልጅ አነጋገሯ ደስ ስትል እደጉሁላችሁም❤♦
They all beautiful. … enjoy the show 😊
ግጥሙን በአረበኛ በትክክል ብላዋለች
ሳ
ማሻ አላህ አላህ ይሳድጋችሁ
ما شاء الله تبارك الله
መቅዲ እንኳን እነሱ የጎጃም ሰው የማያውቀውን አማርኛ እየጠየቅሽ አሰጨነቅሻቸው
😂😂😂 mekede eko meret azeg nate ❤❤
😂😂😂😂
😂😂😂
😁😁😁😁
እሶ እራሱ ብትጠየቅ አመልሰዉም
ماشاالله
በጣም ደስ ይላሉ አላህ ያሣድጋችሁ ❤❤❤
የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃቹ እዴት አጀት ይበላሉ❤❤❤ትንሿ ሞጥሟጣ የኔውድ
We will try one day
አላህያሣድጋችሁ
ወላሂእባየመጣ
ኤቢኤሦችለሠዉክብርአላችሁ
በርቱ
ማሻ አላህ የኔ ጣፋጮች አላህ ያሳድጋቹሁ
Really thank you ebs and thank you for all who work on it iam happy that my child ayida invited to be one of this program thank you for all
You have beautiful kids. God bless 🙌 🙏 ❤️
Ameen
የእኔ ውድ በዛውም ሀይማኖቷን አሥተማረች የእኔ ማሮዎች
ማሻአላህ የመኔዎች ኢቢኤሰን የማይረሳ ጥሩ ነገር አሳያችሁን መቅዲም ልጅም በጣም በጥሩ ልጆችን ተቀብለው ሲያናግሩዋቸው ኢቢኤሰ ሁሌም የጀግና ቤት ነው የመኒ እኮ ለሰንቱ ኢትዮጵያዊ የመንግሰቱ አሳይለምና በዲቪ ወደአሜሪካ ሲመጡ ሁሉንም ወረቀቶቻችን እየሰጡ መኖሪያ ኖረ አልኖርም በሁሉ ነገር ለኢትዮጵያን ያሻገረች ሃገር ማንም ቢመጣ አሳይለም ሰተው ለዚህ ያበቁን የዋህ ሰወች ለሰው ሰራተኞች እንደቤታቸው ሃገራቸው ተሰርቶ መሻገሪያ ሃገር ናት ከነሱ ጋር የኖረ የትም ሰርቶ ሳይፈራ ይኖራል ሰውን ጠንካራ የሚያደርጉ ዜጋ ከኢትዮጵያ ጋር ሰባ ከመቶ የተዋለደው ከአለም ህዝብ በፊት ከኢትዮጵያ ነው የመኒዎችና ኢትዮጵያ አንድ ደም ነው በሄዳችሁበት ክፍለ ሃገር የመኒ ያለወለደበት የለም ያልገባበት ከድሮም የመኒዎች አንድም አባቴ እኔ እናቴ ኢትዮጵያውያን አባቴ የመኒ ግን የመኖች ከድሮ ብሬዝዴንት ጀምሮ ኢትዮጵያ ይወዳሉ በጣም ደሰ የሚሉ ልጆች በሃገራቸው ለሰንቱ እንዳልሆኑ ሳውዲና ዱባይ ተከፋፈልዋት መሬትና ሃብትዋን የመንን ያየ ይቀጣ ኢትዮጵያውያን ተሰማምቶ መኖር ይሻላል ኢቢኤሰ የእውነት ከሰራተኛው እሰከ ባለቤቶቹ የየመን ህዝብ አይረሳችሁም እሰከዘላለም ሁሌም ዘር አይማኖት የማይለይበት ቤት ኢቢኤሰ በአለም ተወዳዳሪ የሌለበት ቴሌቭዥን ነው በጣም እናመሰግናለን
You are right
ማሻ አላህ ተባረክ ሮህማን አላህ ያሣድጋችሁ
የምጠይቂውን የኢትጰያ ልጄም አይመልሰው
አላሕ ያሳደጋቸሕ ሀባይቤ
ወይኔ የመኒወችኮ ፍቅር ናቸው እነሱ ቤት ተቀጥረን ስንሰራ ለሰራተኛ ያላቸው ክብር ቢስሚላ
We love ethiopia and really for me all Ethiopian help us to be one of them
የኔ ማሮች አላህ ያሳድጋችሁ ሰላም ለሀገራችን 😥
ሰላም ዳጊና መቅደስ እንኳን በሰላም መጣችሁ 👍💐💐💐💐💐❤❤❤❤🌸🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼
ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ስታምሩ
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ❤❤❤
አላህ ያሣድጋችሁ ሢያምሩ❤❤❤❤
ደስሲሉ እድግበሉ❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ያሳድጋችሁ
ማሻ አላህ ሲያምሩ❤❤❤
ውይይመቅዲ ጥያቄውንሁሉ አገብዲሺባቸውእኮ❤😂
እኔአላውቅም የኛአገርብቻነው የሚሰደ ይመስለኛነበር ታምራላችሁ
ጦርነትኮነው
ልጅ እንድዝህ ነው ኩልትፍትፍ ሲል
ማሻ አላህ❤❤❤
ልጅ እንደዝህ ስያደግ ደስስ ይላል 😊❤
And beautiful that we brith my kids in Ethiopia 🇪🇹
weyi desi sili amaregaw gin abezashibachew ❤❤❤❤❤
Masha Allah ❤❤❤❤
Allah yasadegachu❤❤❤🌹🌹🌹🌹
አላህ ያሳዲጋችሁ
Wuuuuy Siyamru ❤❤❤❤ Afachew Demo Sitaft ❤❤❤ Yene Fikiroch ❤❤❤❤ Allah Yasadifachu 🤲🤲♥️♥️❤ Keyr Keyrun Yagatimachu 🤲🤲❤❤❤❤
ወየኔ. ደስሲሉ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
Wowowo very very nice continue ❤❤❤❤❤
ማሻአሏህ ደስሲሉ
ማሻ አላህ❤❤ አላህ አላህ ስትል ስታምር❤❤❤❤
የኔ ማሮች ወይኔ ሲያምሩ
Ymajamreya nge like mlkame yentoche kane mlkame ytnsaye bale yhuneline❤
Allah yehfeazkuim
ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋችሁ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ
Egziabher yasedegichute
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
እኔ ያያሁት የመቅዲን ቀምስ ነው❤
እናመሰግንአለየመብወችእንወድአችሁአለ
Amen amen Enkuan abor aderesean
ስታምሩ ማሮች
አላህ ያሳድጋችሁ
መሻአላአላህያሳዲጋቺሁ
ማሻአላህ❤❤
እድግ በሎ❤❤❤❤❤
ውላሂ የመኒወች❤❤❤❤ማርናቸው❤❤❤❤
Why not we will
ማሽአላህ🎉
ጣፍጭናቸው
ማሻአላህ
Ma sha Allah
Masha Allha
የኔ ማሩች❤❤🎉
የመኒወች ፍቅር ናቸውኮ
❤❤እድግ በሉ ማር ናችሁ❤
ማሻአሏህ
Mashallah ❤❤❤❤allah yasdgchu🤲🤲🤲
የእኔ ቆንጆዎች
ግና ዛሬ ልጂ አሆሁ ተመስግን
❤❤ማ ሻእ አላህ
ما شاء الله
አጭር ጥያቄው ግራ የገባ
አማርኛ በጣም ይችላሉ፡ጎበዞች፡እደጉ❤
መቅድ አስጨነቅሻቸዉ ምነካሽ
ይሄን የሚያክል ሚዲያ ልጆች ምን እንደምትጠይቁ አታቁም መዘጋጀት ያንሳቹዋል ምንም ልጆች ቢሆኑ ዝም ብላችሁ የ ማይጠየቅ ጥያቄ አትጠይኩ
ጣፋጮች.እድግ.በሉ.ፈጣሪ.ለአለም.ሁሉ.ሰላሙን.ያምጣልን
ማአሻላህ
ማአሻላህ
ማአሻላህ
እዚህ ጋ የምትሳደቡ ጋጠ ወጦች ባለጌዎች ሥርዐታችሁን ያዙ
እሚያሠዲብነገርየትአለ
መን ተሰደበ
ልጆችዬዬ❤❤
amesete amatuwa leji kanna laye teseralche eda?
Like like ❤ebs yemadam kimam negn Like adirgu❤❤
የ ነዋል ልጆች መስለውኝ ነበር😢
❤❤
😂😂😂kiwii jechuun Hamagaa
❤❤❤❤❤❤❤
MashaAllah የኔ።ውዶች።አላህ።የሰድገቹ❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እድግ በሉ ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤
የኔ ማሮች ውድድድድ❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ماشاء الله
❤❤❤wowwwwwwyenesa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
፫ አችሁም እድግ በሉ ❤🎉❤🎉
ማሻ አላህ አላህ ያሳደጋችሁ
🥰🥰✅
Des silu fetari yasadgachu
🥰🥰🥰🥰🥰
አረቦችእኮ እትብት አቀብሩም የብር ማስቀመጫ ሳጥን ዉስጥ ነዉ የሚያስቀምጡት መቅዲየ
ወይት አየሽ ጉድ እኮነው
@@user-wh5cf3jo6n የሰወቼ ልጂ ወልዳ እትብቱ ሲደርቅ ካዝናዉን ከፍተዉ የልጆቹን ሁሉ ስም ፅፈዉ አስቀምጠዉታል ተገርሜ ልሞት
እኔ ያየሁት ሴት ከሆነች ወደፊት የሚሆኑቱን አይነት ከፈለጉ ለምሳሌ ባለሙያ እንድትሆን ከፈለጉ ፍሮን ወይም መጥባህ ይከቱታል ከዛ ባለሙያ ትሆናለች ይላሉ ወንድ ከሆነ ደሞ ብድኑ እንድጠነክር መስጅድ በር ላይ ነው የሚያደርጉት ብላኛለች የሆነች ሴትዮ ግን ሁሉም ላያደርጉ ጽችላሉ
ውነትነው፣እኔም፣አይቻለሁ፣ይገርማል
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉