//ልጆች ምን ይላሉ?// ዳጊ ቁጭ ብለህ ነው ቁመትህ ከኔ እኩል የሆነው?😂 አዝናኝ ልጆች /እሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 02. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • Zábava

Komentáře • 478

  • @user-xv8dj9xl7n
    @user-xv8dj9xl7n Před 4 měsíci +282

    የኔ ወርቆች ባለፈው አስፊቲ ስሞት እንዴት እያለቀሱ ነበር😢😢 ወላሂ ለምን እንደሆነ አላውቅም እነዚህን ልጆች ሳይ እንባየ ይመጣል ያረቢ የፈለከውን እንደፈልክ ማድረግ የምችል ጌታ አላህ ሆይ የነዚህን ልጆች ብርሃንም መልስላቸው ያረብ😢😢😢😢😢

    • @fikrtubelov
      @fikrtubelov Před 4 měsíci +5

      ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች የስደት እህታቹ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hayatjemal6242
      @hayatjemal6242 Před 4 měsíci +3

      Amin ya Reb

    • @hayatmohmed2305
      @hayatmohmed2305 Před 4 měsíci +2

      አሚንንን

    • @Hiyba123
      @Hiyba123 Před 4 měsíci +1

      Amennn Amennn Amennn 🤲🤲🤲

    • @alemyemodeshlijtube19
      @alemyemodeshlijtube19 Před 4 měsíci

      ልበ ብረሀን ናቸዉ ዉዴ አትዘኝ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před 4 měsíci +59

    የኔ ውቦች ሁለቱ መንቲዩች ድንግል ማርያም አይናችውን ታብራላችው
    የኔ ጣፋጭ የመሀይለኛዋ አፍሸ ሲጣፍጥ አሰፊቲ ሁሌም እንወድካለን ነፍሰክ ትረፍ

  • @krn9643
    @krn9643 Před 3 měsíci +10

    አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ህፃን ልጅ አፉ ኮልተፍ ሲል ነዉ የሚጣፍጠዉ ኡፍፍፍ አሏህ የአይናችሁን ብርሀን ይስጣችሁ 😢😢

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Před 4 měsíci +52

    አስፍቲ እግዚአብሔር ነግስህን ያሳርፍ😢😢😢

  • @user-yj8zn1co6b
    @user-yj8zn1co6b Před 2 měsíci +4

    ልጆች ሁሌም ምርጥ ናቸው በራሳቸው ይተማመናሉ በዚህ ላይ የወላጅ ወይም የአሳዳጊዎቻቸው ድርሻ ከፍተኛ ነው::3ቱም ልጆች ያላቸው በራስ መተማመን ደስ የሚል ጣፋጭ ባህሪ ከእግዚአብሔር ጋር የወላጅ ወይም የአሳዳጊዎቻቸው ውጤት ነው:: እግዚአብሔር ይባርካቸው በጥበብና እና በእውቀት ያሳድጋቸው::: ለአዘጋጆች ያለኝ አስተያየት ለልጆች ያላችሁ ፍቅር በጣም ደስ ይላል በዚህ ቀጥሉ ነገር ግን ከልጆቹ ጋር የሚመጥን ዝግጅት ብታደርጉ ለምሣሌ በግምት እንዲመልሱ መጐትጐት በራስ መተማመናቸውን ሊጐዳ ይችላል ነገሮችን ሳያውቁ በመገመት ለማወቅ ያላቸውን ጉጉት ሊቀንሰው ይችላል::

  • @tiazone3655
    @tiazone3655 Před 4 měsíci +27

    የኔ ጠፈጮች ዋዊዊዊዊዊዊ
    አስፍት በራፈ ጊዜ ህዝቡን በእንበ ያራጩ ህፀናት !ክፉ አይንካችሁ ጌታ ያሰድጋችሁ❤

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 Před 4 měsíci +22

    ወይኔ ትንሿ በሳቅ ገደለችኝ ሁሉም ደስ ይላሉ አላህ ያሳድጋቸው

    • @lidujesuse910
      @lidujesuse910 Před 2 měsíci +2

      አይኗን ተኩላ ገብያ ምት ወጣ
      መርከብ ማለቷ ሳያንስ መልሱ ባቄላ ነው ሲሉ ቢቂላ አላለችም ድጋሚ እያየሁ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Před 4 měsíci +92

    የማዳም ቅማሞች የማታ እጅራ ፈጣሪ ይስጥልን 😘😭😭

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w Před 4 měsíci +39

    ባምላካት አፍሽ ሲጣፍጥ❤❤❤

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 Před 4 měsíci +14

    ልጆችዬ አላህ ያሳድጋችሁ አብላሳት የኔ ተብታባ ልጅ እኮ እንደዚ ሲንተባተብ ደስ ይላል የኔ ውድ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 4 měsíci +80

    ፈጣሪ በልባቸው ብርሀንን ያለበሳቸው መቸም የሚገርም አስተሳሰብ ተባረኩልኝ❤🙏😘

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Před 4 měsíci

      እመቤቴ አይናችውን ታብረው ፈጥሪ አይናችውን ይብረው

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 Před 4 měsíci

      @@fasikawande3558 አሜን አሜን የሷ ስራ ብዙ ይሆናል.......!!!🙏

    • @angaroemebet527
      @angaroemebet527 Před 4 měsíci

      የኔ ቆንጆዎች ልበ ብርሀን እመቤቴ የበለጠ ትባርካችሁ አንችም ቆንጆ ጣፋጭ 3ችሁንም እግዚአብሔር በጥቡና በጤንነት ያሳድጋችሁ ጣፋጭች

    • @docterkuku
      @docterkuku Před 4 měsíci

      እውነትም ልበ ብርሃኖች!

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w Před 4 měsíci +64

    እነ ሄራንን አይቼ ነው የመጣሁት❤❤❤

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z Před 4 měsíci +63

    አንድ ሰዉ ጎደለ እምም አስፊቲ እናተንም ሳያጎል ያኑራችሁ❤❤❤

  • @diborayejesus7720
    @diborayejesus7720 Před 4 měsíci +27

    ውይ ልጅቷ አፏ ሲጠፍጥ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @Sbdnbdbndn
    @Sbdnbdbndn Před 4 měsíci +8

    አሏህ ያሳድጋችሁ አምላካት አፏ ሲጠፍጥ ስታስቅ የኔ ጣፋጭ

  • @user-xg7tw2gg8z
    @user-xg7tw2gg8z Před 4 měsíci +86

    ሊያ እርጉዝ ነች😍

  • @mekidesadale9829
    @mekidesadale9829 Před 4 měsíci +19

    ፈጣሪ ከዓይናቸው በላይ ልባቸው እንዲያበራ አድርጏል...ቤተሰቦቻቸውም ይባረኩ....

  • @yifatuzegeye3808
    @yifatuzegeye3808 Před měsícem +1

    አቦ ደስ የምትል ልጅ በቃ ልጅ እንደዚህ ሆኖ ነው ማደግ ያለበት ብልጥም ሞኞም ሆነው ማደግ አለባቸው በቃ ልጅ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @Selina6648
    @Selina6648 Před 4 měsíci +11

    እፍፍፍ ጌታ ሆይ እነዚህን ልጆች በሰማሁ ቁጥር እንባዬ 😢😭ይወርዳል እግዚአብሔር ሆን ላንተ የሚሳንክ ነገር የለም እና እነዚህን ልበ ብርሃኖች ብላቴናዎች 😢አይናቸውን በምህረትክ 😢ጉብኛቸው😭🥺😭😢

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z Před 4 měsíci +11

    አሥፊቲ የኔ የዋህ በሡ ነበር ይሄ ፕሮግራም ድምቅ ብሎ የሚታየው

  • @reactwithmotivation
    @reactwithmotivation Před měsícem +2

    የነሶሊያና አክስት እግዚያብሔር ይባርክሽ እነዚን ቤተሰብ ስለምታግዢ መልካም ነገር ሁሉ ይግጠምሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Před 4 měsíci +10

    እግዚአብሔር ሆይ የነዚህን ልጆች ብርሃን ከፍታላቸው ፈጣሪ አይሳንው ❤❤😢😢

  • @user-nf8qc1rq3y
    @user-nf8qc1rq3y Před 4 měsíci +27

    የዛሬው ልዩ ናቸው እፉ ❤❤❤❤

  • @user-ub1xp1ib1k
    @user-ub1xp1ib1k Před 4 měsíci +7

    የኔ ጣፋጮች አላህ ብርሀናቹን ያብራላቹ ሁሉ ነገራቸው ከአይምሮ በላይ እኮ ናቸው ሶሊና ሄራን 😍😭❤አላህ ያሣድጋቹ ሁላቹንም

  • @user-vx7me1sj7y
    @user-vx7me1sj7y Před 4 měsíci +16

    አይ አስፍሽ 😢😢😢😢😢 ልጆች ሚን ይለሉ ትዝታ

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 Před 4 měsíci +22

    አብላካት ትክክለኛ በእድሜዋ መጠን ሁሉን የምታደርግ❤ እነዚህ ሁለቱ ግን ከእድሜያቸው በላይ😅

    • @FunnyTractor-fc4mb
      @FunnyTractor-fc4mb Před 4 měsíci +2

      አይነሱውሮች ልባቸው ብርሀን ነው ለዛነው ኤራን ሶሊያና ለሚዲያም አድስ አይደሉም በጣም ፋስት ናቸው

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Před 4 měsíci

      በድሜም ይበልጧታል ለዚህም ነው ብዙ ነገሮችን የሚያቁት ለማወቅም የሚጥሩት አብላካት ቤተሰቦቿም የገደቧት ይመስለኛል።

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi Před 4 měsíci +30

    ሊያ እንኳን ደስ አለሽ እርጉዝዬ❤❤❤

    • @seidseid2312
      @seidseid2312 Před 4 měsíci

      እ እርጉዝናት እደ 😂😂😂

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi Před 4 měsíci +7

      ​@@seidseid2312 በእራሴ መንጽር ሳያ ሳያት አው 😂😂

    • @user-wk1cu6ev1f
      @user-wk1cu6ev1f Před 4 měsíci

      ​@@Dega-sh5vikkkkkkk😂

    • @user-kl5vk1hi8l
      @user-kl5vk1hi8l Před 4 měsíci +1

      እርጉዝ ናት ታስታው ቃለች

    • @MaryamMaryam-oj8cb
      @MaryamMaryam-oj8cb Před 4 měsíci

      እርጉዝነኝብላሻለች እንዴ

  • @TinsaeGetaneh-fs2do
    @TinsaeGetaneh-fs2do Před 4 měsíci +9

    ወይኔ አብላካት አፏ ሲጣፍጥ
    ሄራን & ሶሊያና ውድድድድድድድ❤❤❤❤

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 Před 4 měsíci +26

    ዛሬ እውነት በልቤ አስቢያቸው ነበር ቢቀርቡ ብዬ በጣም ነው ምወዳቸው

  • @narditube4378
    @narditube4378 Před měsícem +1

    ወይኔ ሆዴ ቆሳላ የትምህርት ቤቱ ነገር የኔ ማር ፈጣሪ ያሰድግሽ

  • @user-ej5cs4ff2q
    @user-ej5cs4ff2q Před 4 měsíci +31

    የሁለቱ ልጆች እናት ጀግና ነች ግን ወድማቸውንም አውጭው ልጆችሺ አደበታቸው ማር ነው አላህ ያሳድግልሺ ደሞ ሲያማምሩ

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu Před 4 měsíci +4

      ያመዋል

    • @user-ej5cs4ff2q
      @user-ej5cs4ff2q Před 4 měsíci +2

      @@SofiaHassan-eo3lu አላወኩም😭🙏

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu Před 4 měsíci +3

      @@user-ej5cs4ff2q እደነሱያይንብቻአደለምእህቴ አላህአፊያውንይመልስለት

  • @tinawa56
    @tinawa56 Před měsícem +1

    እመብርሀን ትርዳችሁ በርግጠኛነት በእምነታችሁ ትድናላችሁ

  • @mahderhagos-pi5hc
    @mahderhagos-pi5hc Před měsícem +2

    አሁን ገና ትክክለኛ የልጆች ፕሮጉራመሙይመስላል የዕውነት ልጆች ናቸው

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t Před 4 měsíci +3

    በጣም እነዚህ ልጆች ባለፈው አሰፌቲ መሞቱን ሲሰሙ በጣም ነው ያለቀሱት ከአሰፍው ለመቅረብ እያሰብን ሳለ አሰፌቲ ሞተብን ብለው ነው ያዘኑት ቢሆንም ሁላችንም ወደዚያው ነው የምንሄደው ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ትረፍ አሉ

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b Před 4 měsíci +11

    የኔ ወርቆች አላህ ብርሃናችሁን ያብራላችሁ የኔ ውቦች🎉🎉🎉

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Před 4 měsíci +8

    አስፊቲ የebs ድምቀት ነበር አባቴ ነፍሰክን ይማረው
    ሊያ የቤቢሾ እናት ልትሆኝ መሰለኝ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Před 4 měsíci +10

    የኔ ተወዳጅ መንትዮች አላህ ይባርካችሁ የኛን ንግስቶች ❤❤❤

  • @tewahidotube123
    @tewahidotube123 Před 4 měsíci +15

    አስፊቲ የሌለበት እሁድ 😥😥ደስ አይልም 😢😢

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 Před 4 měsíci +2

      እውነትነውአሥፈቲየለለበትምንምአያምርም

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před 4 měsíci +8

    ዋዉ ዋዉ አዲሱ እስቲዲኦ የዛሬ እቁወች ወይኔ አፋ ሲጣፍጥ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Před 4 měsíci +6

    ሁሉም በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችው ❤️❤️❤️

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube Před 4 měsíci +4

    እነዚህን ልጆች አላህ ብረሀናቸውን መልሶላቸው ማየት ምኞቴ ነው በህይወቴ ባምላክ ደሞ❤❤❤❤😂የኔ ፍቅር የኔ ተብታባ😘

  • @user-ke6rd4sc6h
    @user-ke6rd4sc6h Před 4 měsíci +2

    የኔ ውዶች እማምላክ ትጠብቃችሁሁ በእውነት ከነሱ መልካምነትን እንማር አምላኬ ሆይ ሁሉን ማረግ የምትችል እባክክ ስለእናት ብለክ ብርሃናቸውን አብራላቸው እባክክ

  • @lulululu2675
    @lulululu2675 Před 4 měsíci +1

    ኣይን ኣያይም ልብ ነው ሚያይ ሚባል ኣባባል ልክ ነው እነዚ ድንቅ ልጆች የማያውቁ ነገር የለም ከሚያየው ሰው በላይ ነው smart ❤❤❤❤

  • @asnakuy3137
    @asnakuy3137 Před 4 měsíci +5

    እነዚህን ልጆች ግን ስወዳቸው

  • @Hayat-hr1ip
    @Hayat-hr1ip Před 4 měsíci +7

    አላህ አፈያ ያድርጋችሁ እነሂራ

  • @Hayat-hr1ip
    @Hayat-hr1ip Před 4 měsíci +22

    መካክለኛይቱ አፏሲጣፈጥ የኔቆጆ ሁላችሁም ታምራላችሁ❤❤❤🎉🎉

    • @kidistambaye
      @kidistambaye Před 4 měsíci

      የዛሬዎ ትንሽልጅ ደግሞ አብሳላት አፏ ጥፍጥ ሲል

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji Před 4 měsíci +1

    እግዚያአብሄር ያሳድጋችሁ❤አፏ ሲጣፍጥ አብላካት❤❤❤❤

  • @user-um4wo1bi7f
    @user-um4wo1bi7f Před 4 měsíci +3

    የኔውዶች አላህ ብረሀናችሁን ይመልስላችሁ

  • @docterkuku
    @docterkuku Před 4 měsíci +3

    ጀግኒት እናት!

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ደስ የምትሉ ልጆች

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Před 4 měsíci +8

    ቅመሞች አንጠርጥር 😂😂😂😂ሊያ እርጉዝ ነች ❤❤❤ይመችሽ ደገም ደገም አርጊ ማፊ ታይም

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před 4 měsíci +2

    ውይ እድግበሉ እግዚአብሔር አይናችሁን ያብራላችሁ

  • @aidawaldamlak1988
    @aidawaldamlak1988 Před 4 měsíci +3

    God bless🙏 beautiful children beautiful heart is pure 🥰🥰🥰♥♥

  • @user-qr6cd3ku1s
    @user-qr6cd3ku1s Před 4 měsíci +1

    አብ ላካት ❤❤❤❤ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ሄሪ ሶሊ አላህ የአይን ብርሃናቹን ይልቀቅላቹ❤❤

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c Před 4 měsíci +1

    የኔ ጣፋጭ አፏ ሲጣፍጥ የአብ ላካት 😍😍😍

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE Před 4 měsíci +9

    የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ

    • @aseaahmad8477
      @aseaahmad8477 Před 4 měsíci

      አሚንንንን 🤲🤲🤲🤲🤲

    • @fikrtubelov
      @fikrtubelov Před 4 měsíci

      አሚን ደምሩኝ ዉዶችየ የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤❤❤

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 Před 4 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 Před 4 měsíci +3

    አላህ አይነቹን ይመልስለቹ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před 4 měsíci +8

    የኔ ጣፋጭዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቅመሞች❤❤❤❤❤

    • @docterkuku
      @docterkuku Před 4 měsíci

      እውነትም ቅመም!

  • @DaneliAbebe
    @DaneliAbebe Před 4 měsíci +1

    ስላም እግዚኣብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ እግዚአብሔር ያስድጋችሁ🎉🎉

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Před 4 měsíci +7

    ወይኔ የኔ ፍቅሮች ደስሲሉ❤❤❤

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4r Před 4 měsíci +12

    የዛሬ ደሞ ልዩ ናቸው ስጣፍጡ እድግ በሉ ❤❤❤❤

  • @Yehallelu
    @Yehallelu Před 4 měsíci +2

    አስፊቲን ድባቡን ማምጣት ከተፈለገ ነፃነት ወርቅነ ወደ እሁድን በEbs ቢመጣልን ባይ ነኝ በእውነት ጭር ነው ያለብን😥መልመድ አልቻልኩም😥በእንተዋወቃለን ወይ ፋንታ የቤተሰብ ጨዋታን ወደእሁድ አካቱና ነፃነት አምጡልን በማርያም🙏🙏

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Před 4 měsíci

      እሱን የሚደብረንስ ለፍላፌ ለዛ ቢስ ነው

  • @miheretteka8957
    @miheretteka8957 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ለናተ ሲል ይለመነን ጣፋጮች ውይይ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Před 4 měsíci +2

    የኔ ማሮችህ በቀዳም አስፊት ስሞት
    እንዴት እዳላቀሱ አስፊት የማግኛት
    ፍላጎት ነባራን እያሉ እባቺውን ዱቢ ዱብ እያራጉ 😢😢😢🎉🎉❤❤

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድጋችሁ❤❤❤❤

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Před 4 měsíci +4

    ኡፍ 😂😂😂😂 የኔ ጣፉጭ እድግ በይ 🥰🥰🥰

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před 4 měsíci +1

    የኔ ቅመሞች እድግ በሉ የማሀሏ ህፃን ንግግሯ ስትጣፍጥ የኔ ኮልታፋ

  • @tigi432
    @tigi432 Před 4 měsíci +2

    እንዴት እንደምታምሩ ❤እግዚያብሄር ይሳድጋችሁ❤️

  • @user-jm8fx7qf4g
    @user-jm8fx7qf4g Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገሱ ያሳድጋችሁ የእኔ ጣፋጮች

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Před 4 měsíci +2

    የኔ ማሮች እግዚያብሔር ያሳድጋችሁ ❤❤❤❤❤ ምነዉ አስፊቲ እያለ በቀረባችሁ 😭😭😭😭😭

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Před 4 měsíci

    ኡፍፍ ደስ ስሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ❤❤❤🙏

  • @book60
    @book60 Před 4 měsíci +2

    ጀግና እናት ❤❤

  • @afrklmafrklm
    @afrklmafrklm Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ 🙆🙆🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 Před 4 měsíci +5

    ኡፍፍፍ የኔ ማሮች❤ ❤

  • @sparkuser136
    @sparkuser136 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤የኔ ጣፋጭ ❤❤❤

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před 4 měsíci

    ማሻ አላህ አፏ ደስ ሲል የኔ ቆንጆ አሏህ ያሳድግሽ

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Před 4 měsíci

    😢😢😢❤❤❤ የእኔ አበቦች እንደው መድኃኒዓለም ሺ በክንፉ ይከልላቹ
    አቤት ፈጣሪ ሆይ ስራክ ቦዋቃ ማለት ሊጥ ተቦክቶበት ኩፍ ካለ በዋላ በኩባያ ለወስ ለወስ አድርጎ እንጀራ ይጋገራል..አለች ተአምር እኮ ነው አበባዬ 😂❤እናንተን የማወድስበት ቃል የለኝም ❤😊😊😊

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme3491 Před 4 měsíci +7

    😂😂የኔማሮች እድግበለልኝ

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Před 4 měsíci

    ሶሊና እናሄላን የኔ ውዶች አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @Mes355
    @Mes355 Před 4 měsíci +3

    የኔ ልዩዎች ❤❤🎉

  • @user-jp7ml5rr1n
    @user-jp7ml5rr1n Před 4 měsíci +1

    God bless you🙏❤️❤️❤️❤️

  • @user-lc6nk3ty2d
    @user-lc6nk3ty2d Před 4 měsíci +5

    😢ያረብ አይናቼውን መልስላቼው

  • @tb463
    @tb463 Před 4 měsíci +6

    ሊዬ እርጉዝ ነች የምትሉ❤

  • @Saeda263
    @Saeda263 Před 4 měsíci +3

    በርዋን ዘግታ የምታጨበጭብ አይጥ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-gc6vn7vc5b
    @user-gc6vn7vc5b Před 4 měsíci +3

    ታምራላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 Před 4 měsíci

    ፈጣሪ ያሳድጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ምርጦች

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo Před 4 měsíci +1

    ቤቶን ዘግታ ታጨበጭቢ አይጥ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤😂😂

  • @user-co6gw7ng6q
    @user-co6gw7ng6q Před 4 měsíci +1

    ውይ ደስስስስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fifiworku1756
    @fifiworku1756 Před měsícem

    ልበ ብርሀን😍 ሚገርሙ ልጆች እግዛብሔር ብርሀን ይስጣችሁ❤🙏🙏🙏

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 Před 4 měsíci +1

    😂😂❤❤uffff xifxe yalu ligoci ymhala ummmaaa😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-rt7zi6ss6m
    @user-rt7zi6ss6m Před 4 měsíci +2

    😂😂😂😂😂 መጨረሻው ደስ ይላል ዳጊን ቅጭ ብለህ አሉት😅😅😅😅

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 Před 4 měsíci +1

    Besent zemen edezi tafchi koletafa mar yehonch lej ayew uuuuuffffff butuuuu❤❤❤❤

  • @hawatube4864
    @hawatube4864 Před 4 měsíci +2

    😂😂😂😂😂 ማህለኘዋ ስታስቅ 😂😂😂😂 የኔ ወርቆች እድግ በሉ

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Před měsícem

    የኔ ልበ ብርሀኖች እግዚአብሔ ይርዳችሁ😘😘😘❤🙏🙏🙏

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ❤❤❤ጣፋጮች ናችሁ

  • @user-pj4vj4dv3h
    @user-pj4vj4dv3h Před 4 měsíci +1

    ኮልታፋዎ ደስ ስትል አፍዎ ይጣፍጣል❤❤❤

  • @zahramohammed3368
    @zahramohammed3368 Před 4 měsíci

    እህህ የኔ ማሮች አላህ ያሳድጋቹ አስፋው አጎደልከን አይ ሞት

  • @rukiayimam3497
    @rukiayimam3497 Před měsícem

    የኔ ጣፋጭ አብላካትይ አፌ ቁርጥ ድበልልሽ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 4 měsíci +1

    ጣፋጭ እድግበሉ❤❤❤

  • @sasamrimri8904
    @sasamrimri8904 Před měsícem

    Agzabher yasdagachu yane marocha arbrtu xalta aynchunu yabralchu❤❤❤❤❤❤