EOTC TV // የመሐረነ አብ ጸሎት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 08. 2020
  • የመሐረነ አብ ጸሎት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም

Komentáře • 92

  • @emmam5279
    @emmam5279 Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በጸሎት አስቡኝ ወለተኪዳን ነኝ እግዚአብሔር ጸሎታችሁን ይቀበል ለሀገራችን ሰላምን ይስጥልን ኦርቶዶክስ እምነታችንን ከመጣባት መከራ ድንግል ማርያም ትታደግልን ይህንንቃልስንሰማ ነፍሳችን ወደርበሌለውቃላት ትደሰታለችተመስገን አምላኬ በስደት ሆኜ ሰማይ እምድር ሲያልፍ ለዘላለም የማያልፈውን ያተንቃል ስላሰማኸኝ አመሠግንሀለው እኔስቆሻሻሀጽያተኛነኝ

  • @user-wd6ky3lg4i
    @user-wd6ky3lg4i Před 2 lety +9

    💚💛❤ጸልዩ በእንተ ሰላመ ቤተ ክርስቲያን😭
    💚💛❤ጸልዩ በእንተ ሃገሪትነ ኢትዮጵያ😭😭😭

  • @yoyeyemariamlij2006
    @yoyeyemariamlij2006 Před rokem +1

    በዚህ ታላቅ የመሐረነ አብ የምህላ ጸሎት ሀገራችን ኢትዮጵያም አፍሪካም ሁሉም ከገዳዩ ኮሮና ቫይረስ ድነናል አሁንም በሀገራችንም በቤተክርስቲያናችን ላይ የመጣብንን መቅሰፍት በአባቶቻችን የምህላ ጸሎት ሀገራችንም ቤተክርስቲያናችንንም ታደግልን ጾመ ነነዌን የድኅነት የምህረት የኢትዮጵያ እና የተዋኅዶ ትንሳይን የምናይበት ይሁንልን እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ በሀገራችን ላይ ይሁን !!!

  • @rahe698
    @rahe698 Před 2 lety +5

    ብፁነታችሁ በረከታችሁ ይደርብን መሀረነ አብ በህይወቴ ዘመን ሁሉ ቢፀለይ የምመስጥበት ነው የዘወትር ፀሎት ቢሆን እንዴት ደስ እንደሚለኝ ነብሴ ትመሰጣለች ትዝ ይለኛል ከዛሬ 20 አመት በፊት በናዝሬት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የስርክ ፀሎት ነበር ስንበት ትምህርት ቤት እያለን ትዝታ

  • @menengetahun4963
    @menengetahun4963 Před 2 lety +6

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ አምላካችን ሆይ በይቅርታ ጎብኘን ኢትዮጵያ ታማለች አድናት

  • @emmam5279
    @emmam5279 Před 3 lety +8

    አባቶቻችን ቃለህይወት ያሠማልን ጸሎታችሁን እመአምላክ ታሳርግላችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁንመድሀኒአለምይባርክ አሜን አሜን አሜን

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 Před 3 lety +10

    በርከታችሁ ይደርብን አባቶቸ
    አቤቱ ማርን ይቅር ይበለን እግዚአብሔር አምላኬ ማርን አሜን አሜን አሜን

  • @ganettekilu2083
    @ganettekilu2083 Před 3 lety +7

    አሜንአሜንእኝንም
    በስደትያለነውንበፀሎትአስቡን

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 Před 3 lety +11

    እግዚአብሔር ይማሥግን አባቶቻችን በረከታቹሁ ይድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 Před 3 lety +6

    Amen amen amen yeftun yebarkun abatachin Egzabher amlak tselotchinin ena lemenachinin yekeblilen amen amen amen 💚💛❤

  • @mazineguse5030
    @mazineguse5030 Před 3 lety +9

    አባቶቻን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አሞላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ምንም
    በሩቅ ሃገርብንሆንም ቃሉን ስንሰማ እጅግ ናብሳችን ትረካለች የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ለሐግራችን ሰላሟን እግዚአብሔር ያውርድላት የአባቶቻን አምላክ ሉኡል እግዚአብሔር ይጠብን

  • @wagayeabadi9110
    @wagayeabadi9110 Před 3 lety +4

    ማረን ይቅር በለን አቤቱ የሆነብንን አስብ ብፁእ አባቶቻችን ቡራኬያችሁ ይድረሰን

  • @shameswarash3978
    @shameswarash3978 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 Před 9 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 Před 9 měsíci

    ገብረሚካኤል ብላችሁ በጸሎት እስቡኝ።

  • @fgcdhvx5417
    @fgcdhvx5417 Před 2 lety +4

    እግዚወ ማሀረነ ክርስቶስ በተማርያም ማሀረነ ክርሰቶስ ይቅር በለን ቸሩ አምላካችን ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እድሜና ጤናዉን ይስጥልን አሜን አሜን

  • @aynalemngtu6426
    @aynalemngtu6426 Před 3 lety +6

    እግዚኦ ማህርና ክርስቶስን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem

    አሜንአሜንአሜንአሜን
    አሜንአሜንአሜንአሜን
    አሜንአሜንአሜንአሜን
    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @asterkasuworku8839
    @asterkasuworku8839 Před 3 lety +7

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ 🤲 🤲🤲

  • @asterkasuworku8839
    @asterkasuworku8839 Před 3 lety +5

    በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 🤲 🤲🤲

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 Před rokem +2

    ጸሎተ መላእክት ያሰማልን አባቶቻችን አረዥም እድሜና ጤና ይስጠልን በረከታችሁ ይደርብን ጠላታችሁን የእግራችሁ መረገጫ ያርገዉ
    ይፍቱን ይባርኩነ

  • @smegnewwale9940
    @smegnewwale9940 Před rokem +4

    ተመስገን አባቶቻችን ቡራኬያችሁ ይድረሰን በቅድስት ጸሎታችሁ ምሕላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ለሃገራችን ለሕዝባችን ምሕረት ያውርድልን !!!.

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 3 lety +10

    ማረን ይቅር በለን አቤቱ የሆነብንን አስብ ብፁእ አባቶቻችን ቡራኬያችሁ ይድረሰን🙏🙏🙏

  • @saarayoutube4253
    @saarayoutube4253 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ጸሎተ ማላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ለአብታቾቻችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እንዴት ነብስን እዳምያለምለም 🙏

  • @wagayeabadi9110
    @wagayeabadi9110 Před 3 lety +3

    አምላከ ረዳያን ናዛዜ ህኑናን ወተስፋ ቅቡፃን አንተ ብቻ ነህ መድሃኒአለም ቶሎ ና ፍረድ ቶሎ ና ለንፁሃን ቶሎ ና ፍረድ የአባቶች ፁሎት ተቀበል የማጠገብ ፀሎት ምህላ ነው ሁሌም ውር በገባ እኔ ያደጉበት ለ7 ቀን ይፀለያል ያደጉበት እጅግ አጥንት የሚያለመልም ፀሎት ጌታ ሆይ አባክህ በቃችሁ በለን የአቤል ደም የተቀበልክ ፈረድ

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před rokem +1

    አቤቱ የቅዱሳን አምላክ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wd6ky3lg4i
    @user-wd6ky3lg4i Před 2 lety +2

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እንተ እግዝትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ/፲፪/😭😭😭😭🙌

  • @21MarYam
    @21MarYam Před rokem +1

    እግዚአብሔር ሰላምን ያምጣልን ዛሬም እየሰማሁት ነው

  • @buzyeegetachew6387
    @buzyeegetachew6387 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před rokem +1

    አሜን ፫ ይፍቱን ይባርኩኝ አባታችን

  • @enatmediabashamedia2968
    @enatmediabashamedia2968 Před rokem +1

    አባ በረከትዎ ይደርብን

  • @cherugirma1028
    @cherugirma1028 Před rokem +1

    amen ame amen

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 Před 3 lety +3

    አሜንአሜንአሜን

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 Před 3 lety +4

    አሜንአሚንአሚን🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 Před 2 lety +2

    አባት ሆይ ማረን ይቅርም በለን

  • @fasikaadmasu7673
    @fasikaadmasu7673 Před 2 lety +2

    Amen amlacachin becherinetu yemaren 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️ethiopianm bemehiretu yetebicat 🇪🇹🇪🇹

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 Před 3 lety +2

    እግዜውመሐርናክርስቶስ🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳

  • @tadesseefn4810
    @tadesseefn4810 Před rokem +1

    አሜን አሜን እግዚአብሐር አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቃት
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-xr7lt3jj5o
    @user-xr7lt3jj5o Před 4 měsíci

    አሚን አሚን አሚን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሚንአሚንአሚን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @slenat
    @slenat Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን 😢😢

  • @MohamdAgha-qd1wd
    @MohamdAgha-qd1wd Před měsícem

    Amenamenamen ❤❤❤

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 Před 3 lety +2

    ኣጌታሁይእደችርንትህይቅርበለን

  • @mlvlkengetahw913
    @mlvlkengetahw913 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን አባቶቻችን

  • @destaethio8768
    @destaethio8768 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባቶቸ

  • @mogesabera9211
    @mogesabera9211 Před 3 lety +1

    Amen amen amen

  • @muleyteshale7742
    @muleyteshale7742 Před 3 lety +3

    Aman aman aman🤲🤲

  • @user-zz8bk9dg7k
    @user-zz8bk9dg7k Před rokem +1

    አሜን✝️

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 lety +5

    እግዛብሔር ይመስገን 🙏
    አባቶቻችን በረከታችሁ በእኛም ላይ ይደርብን አሜን🙏🤲

  • @yeshemebetzeleke8173
    @yeshemebetzeleke8173 Před rokem

    AmenAmenAmen

  • @asterkasuworku8839
    @asterkasuworku8839 Před 3 lety +4

    አሜን 🤲አሜን 🤲 አሜን 🤲

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 Před 9 měsíci +3

    አሜን (3) አባቶቻችን ቃለህይወት ያሠማልን ጸሎታችሁን እመአምላክ ታሳርግላችሁ አባቶቻችን ቡራኬያችሁ ይድረሰን በቅድስት ጸሎታችሁ ምሕላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ተቀብሎ ለሀገራችን ምሕረት ያውርድልን አሜን (3)

  • @Meseret-hz5yj
    @Meseret-hz5yj Před 3 měsíci

    Amen amen

  • @mekdeshailemariam4158
    @mekdeshailemariam4158 Před 3 lety +14

    በፀሎት በመኖሩ ተደስቼ ነበር የዛሬ አመት የፀለየነውን ፕሮግራም ነው የተላለፈው ለምን በቀጥታ ስርጭት ምእመኑን አታበረቱም።

    • @hhpgg49
      @hhpgg49 Před rokem

      እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን
      😭😭💔🙏

  • @cherugirma1028
    @cherugirma1028 Před rokem

    amen amen amen

  • @wagayeabadi9110
    @wagayeabadi9110 Před 3 lety

    ማህረነ አብ አወን አቤቱ ማርን ይቅር በለን በቸሪነትህ ለተበዳዩች እውነተኛ ፈራጅ አንተነህ ስለናትብለህ ማረን ስለቅዱሳን ብለህ ማረና ስለገባህወ ቃል ብለህ ማረን ባፈሰስከው ደምህ በቆረስከው ሥጋህ ስጋህ አልቆ አጥንትህ እስከሚታይ 666 በተገረፍከው ግሪፋት ማርን በማይታበየው ቃልህ አዳኝ ቅዱስ በሆነው በአማኑኤል ስምህ ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን

  • @user-xr7lt3jj5o
    @user-xr7lt3jj5o Před 4 měsíci

    አሚን አሚን አሚን

  • @elsa3240
    @elsa3240 Před 3 lety

    በረአከታአችሁይድረአሰአንእማአረአንእይቅርበአለአንእ ማአረአንእ እደሀአጢያአታአችእንእ ሳይሆአንእ እደቸርነአትህእ ማአረአንእ ክርስቶኦስእ ማረአንእ ማአረአንእ ማአረአንእ ስለአነታችእን ስለእናአትህእ ስለአመቤቴብለህእ ማአረአንእ ስለአቅዱሳአኖችእብለአህእማአረአንእ ስለወአዳአጅህ ስለአብረሀአምእ ስለወአዳጅህ ስለሙሴ ስለአነኤልያአስብለአህ ስለነተአክሐሀይማአኖት ስለጎርጊስእብለህ እደሀጤያአታአችእን አትፍረአዱብእንእ

  • @mulugetaassefa6322
    @mulugetaassefa6322 Před 2 lety

    Amen egzyabher yikre yeblen

  • @yeroosaniibashada7581
    @yeroosaniibashada7581 Před 3 lety +1

    ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን

  • @taabjitabalajji8418
    @taabjitabalajji8418 Před 3 lety +1

    ጥሩ አገልግሎት እየሰጣችሁ ነው በርቱ፤የማታ 3 ሰዓት ጸሎት ወጥ ቢሆን መልካም ነው፤ቡራቡሬ ሆኖ አንድ ቀን መሐረነ አብ ሌላ ጊዜ ጸሎተ ወንጌል ባይሆን፡፡ በየቀኑ መሐረነ አብ ብቻ ቢሆን ጥሩ ነው፡፡ ሌላው ደግሞ ይህንን ጸሎት ምን ያህል ሰው ይጠቀማል ለሚለው ዳሰሳ ብትሰሩበት፡፡

  • @hibisttafese1921
    @hibisttafese1921 Před 11 měsíci

    😭😭😭

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 Před 3 lety

    መሐርነክረስቶስበተማረያም፣መሐረነክስቶስ፣⛪⛪⛪⛪⛪⛪🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🌷🌷

  • @mahibermemenane5702
    @mahibermemenane5702 Před 2 lety

    አሜን

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን😭😭😭

  • @ermiaswoldegiorgis7103

    amen

  • @eteneshabrham7699
    @eteneshabrham7699 Před rokem

    In the name of the father, the Son, & the wholly Sprit Amen!!! now adays I'm Confused in that Where is our wholly father Abune Aregawi Doctor? Please tell me

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 Před 3 lety +1

    አሜንአሚንአሚን🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💛💛💛💛🌷🌷🌷

  • @emmam5279
    @emmam5279 Před 3 lety

    አመብርሃንያሥራት ሀገርሽንአሳልፈሽለአህዛብአትስጫት

  • @fyyf7184
    @fyyf7184 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏አሜንአሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏✅✅✅✅💯💯💯💯💯💖💖💖💖💖💖😍😍😍😍😘😘😘😘😘💕💕💕💕💕💕

  • @bilalfamily769
    @bilalfamily769 Před 3 lety

    L muslimun yikerta tykut

    • @user-or7vx3su2v
      @user-or7vx3su2v Před 2 lety +1

      ለምን ምንአድርገነው አልገባኝም ከዚህ ላይ ምንም ማለት አልፈልግም ከማያገባህ አትግባ ውጣ ከዚህ

  • @user-rg4ho5xc8v
    @user-rg4ho5xc8v Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Amen Amen Amen

    • @aishyoman7316
      @aishyoman7316 Před rokem +1

      አሜን🤲🤲✝️✝️🤲🤲🤲🤲✝️✝️❤❤😭😭🕊🕊🕊🕯🕯🕯😭😭

  • @yosefabrha7351
    @yosefabrha7351 Před 3 lety +1

    Amen amen amen

  • @wagayeabadi9110
    @wagayeabadi9110 Před 3 lety

    ማህረነ አብ አወን አቤቱ ማርን ይቅር በለን በቸሪነትህ ለተበዳዩች እውነተኛ ፈራጅ አንተነህ ስለናትብለህ ማረን ስለቅዱሳን ብለህ ማረና ስለገባህወ ቃል ብለህ ማረን ባፈሰስከው ደምህ በቆረስከው ሥጋህ ስጋህ አልቆ አጥንትህ እስከሚታይ 666 በተገረፍከው ግሪፋት ማርን በማይታበየው ቃልህ አዳኝ ቅዱስ በሆነው በአማኑኤል ስምህ ይቅር

  • @taabjitabalajji8418
    @taabjitabalajji8418 Před 3 lety

    ጥሩ አገልግሎት እየሰጣችሁ ነው በርቱ፤የማታ 3 ሰዓት ጸሎት ወጥ ቢሆን መልካም ነው፤ቡራቡሬ ሆኖ አንድ ቀን መሐረነ አብ ሌላ ጊዜ ጸሎተ ወንጌል ባይሆን፡፡ በየቀኑ መሐረነ አብ ብቻ ቢሆን ጥሩ ነው፡፡ ሌላው ደግሞ ይህንን ጸሎት ምን ያህል ሰው ይጠቀማል ለሚለው ዳሰሳ ብትሰሩበት፡፡

  • @meronabebe8414
    @meronabebe8414 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማሥግን አባቶቻችን በረከታቹሁ ይድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @yyyjhh4164
    @yyyjhh4164 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-yl7db9gn6i
    @user-yl7db9gn6i Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @mekdiyoutubu4834
    @mekdiyoutubu4834 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @sarabezouna252
    @sarabezouna252 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @sarabezouna252
    @sarabezouna252 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @tebletsfantahun6936
    @tebletsfantahun6936 Před 2 lety

    አሜን አሜን

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን