አስደናቂ ነው አባታችን ሆይ ጸሎትን አብራሩት ብጹዕ አባታችን አቡነ ናትናኤል ABUNE NATNAEL Orthodox Sibket 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 01. 2024
  • አስደናቂ ነው አባታችን ሆይ ጸሎትን አብራሩት ብጹዕ አባታችን አቡነ ናትናኤል ABUNE NATNAEL Orthodox Sibket 2024

Komentáře • 103

  • @eneyatola6499
    @eneyatola6499 Před 5 měsíci +1

    አባታችን በረከተዎ ይድረሰን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ።

  • @tsehayamakel
    @tsehayamakel Před 5 měsíci

    ቃለህይወትን ያስማልን እድሜና ከጤና ይስጥልን አባታችን፡፡

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Před 5 měsíci +6

    ብፁዕ፡ አባታችን፡ ቡራኬዎት፡ ትድረሰኝ፤፤ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ በድሜ፣ በጤና፣ በፍቅር፣ በሞገስ፣ ይጠብቅልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤

  • @Museabera-kd8iy
    @Museabera-kd8iy Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @dgwfrmaddis
    @dgwfrmaddis Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ! እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን።

  • @user-mt8eo8lx7d
    @user-mt8eo8lx7d Před 5 měsíci

    አባታችን ቃሎትን ያሰማልን በርቱና ለእትዮጵያም ጸልዩ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před 5 měsíci +9

    ጽጌ ማርያም
    አባታችን ቃለህይወትያሰማልን እረጅም
    እድሜናጤናይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @getachewmoges8066
    @getachewmoges8066 Před 5 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qp6jp6dt6r
    @user-qp6jp6dt6r Před 5 měsíci +1

    Ameen ameen ameen

  • @user-dl3jq6tl4i
    @user-dl3jq6tl4i Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏አልልልልልልል

  • @asemeretareaya6883
    @asemeretareaya6883 Před 5 měsíci

    ,አባታችን/ቡራኬዎ ይድረሰን ፀጋውን ያብዛሎት ፍፁምእና ድንቅ አውነተኛ አገልጋይ አባት በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በርቱ ክፉውን ያርቅልን

  • @HanauNew
    @HanauNew Před 5 měsíci

    አባታች ቃል ሕይወት ያሰማወት እድሜ ጤና ይሰጥልኝ

  • @tsehayteklehaymanot7622
    @tsehayteklehaymanot7622 Před 5 měsíci +6

    አባቴ እግዚአብሔር ይሰጥልን በጣም የሚያሰደሰት ትምህር ት ነው ልቦና ይሰጠን!!

  • @user-qo2mb2ge8l
    @user-qo2mb2ge8l Před 5 měsíci +2

    አባታችጎ እዴሜና ጤና አብዝቶ ጨምሮ ይስጥልኘ የአባቴ ምትክኖትና ይጠብቅልኘ አደራዉን ክፉ አይዮት ጀኔአባት አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 Před 5 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Před 5 měsíci +4

    ቡራኬዎ ይድረስን
    አባታችን!!
    እድሜ እና ጤና ይስጥልን
    እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲♥️ ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን🙏♥️♥️♥️

  • @teshomeaberra3359
    @teshomeaberra3359 Před 5 měsíci +3

    ለአባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን የሰጣቸውን ጸጋ በጽናት ያቆይልን ይጠብቅልን ።

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 Před 5 měsíci +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @sadhasadha94
    @sadhasadha94 Před 5 měsíci +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před 5 měsíci +1

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @aberuhailu9009
    @aberuhailu9009 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @user-jp8lf7qq6n
    @user-jp8lf7qq6n Před 5 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 5 měsíci +1

    ቃለይሆትያሰማልንአባታችን❤❤❤❤❤

  • @fasikaGebre
    @fasikaGebre Před 5 měsíci

    Kale hiwet yasmaln abatachin berktach yidariben baiwunat Amen Amen Amen zimaer melakite yasamalen 🤲🤲🤲

  • @gebremichaeltekleyes7773
    @gebremichaeltekleyes7773 Před 5 měsíci

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባታችን

  • @elinekelemawork8336
    @elinekelemawork8336 Před 5 měsíci +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በረከትዎት ይደርብን ባሉበት ያጽናልን

  • @user-ff7bg1xi7l
    @user-ff7bg1xi7l Před 5 měsíci

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @tadsedamte6202
    @tadsedamte6202 Před 5 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብፁህ አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን

  • @genetlemma-hz9cz
    @genetlemma-hz9cz Před 5 měsíci +1

    አባታችን ቃለህወትን ያሰማልን መንግሰተሰማያትን ያውርሰልን
    እረጂም እድሜ ከጤና ገር ያድሎት

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-ec8sh1pi6f
    @user-ec8sh1pi6f Před 5 měsíci +2

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በፀጋውና በጥበቃው ከክፉ ሁሉ ይደብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před 5 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ግሩም መልእክት እናመሰግናለን

  • @destaamare8651
    @destaamare8651 Před 5 měsíci +1

    ለአባታአችን አጥንት የሚያለመለም ዝማሬ መላክ አከት ያሰማልን ያአገልግሎት ዘመኖትን አብዝቶ ይባርክልን አሜን

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 Před 5 měsíci +4

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 5 měsíci +1

    እልልልል እልልልል እልልልአሜን አባታችን ያኑርልን❤❤❤😂

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 Před 5 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tsegayetadesse1134
    @tsegayetadesse1134 Před 5 měsíci

    Amen !!!

  • @elizabethdegefa5
    @elizabethdegefa5 Před 5 měsíci +1

    Amen Amen 🙏🏽

  • @africansava8782
    @africansava8782 Před 5 měsíci +2

    አባታችን እዉነተኛአባታችን በሰከቱወት በእኛላይ ይደረ እድሜናፀጋ ይደልልን❤❤

  • @Saver19
    @Saver19 Před 5 měsíci +2

    አለማችን አገራችን የዚህ አይነት መንፈዘሳዊ አባት ያብዛልን

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf Před 5 měsíci

    ❤❤❤Amen amen amen

  • @selammekoyet4598
    @selammekoyet4598 Před 5 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 Před 5 měsíci

    Amen Abatachen

  • @birhanabeera8759
    @birhanabeera8759 Před 5 měsíci

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Před 5 měsíci +1

    Amen amen ❤amen ❤🎉🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Saver19
    @Saver19 Před 5 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥዎት::❤❤❤❤❤❤

  • @erbikanfalta
    @erbikanfalta Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን 😊😊😊😊

  • @kalkidanyeshanew5332
    @kalkidanyeshanew5332 Před 5 měsíci +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!

  • @user-hd3yc6jx9m
    @user-hd3yc6jx9m Před 5 měsíci +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችኝ ❤❤❤❤

  • @user-xk7hg3nh7y
    @user-xk7hg3nh7y Před 5 měsíci +2

    በረከቶ ይድረሰን አባታችን

  • @mesiabel4614
    @mesiabel4614 Před 5 měsíci +1

    Kale hiwet yasemaline abatachine buraketewet yideregiline ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před 5 měsíci +1

    Amen Amen Amen EGZEABEHEIR yemesgan abbatchn burakwot yedrsn🤲💒🤲🙏🏻❤️🙏🏻

  • @bekelechtadesse6164
    @bekelechtadesse6164 Před 5 měsíci +1

    Amen amen amen.

  • @zendlemlem8083
    @zendlemlem8083 Před 5 měsíci +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pm7bp8rf8j
    @user-pm7bp8rf8j Před 5 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡራኪወ ይድረሰን የኛ አባት

  • @mihrettesfaye2750
    @mihrettesfaye2750 Před 5 měsíci +1

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን እልልልልልልል

  • @tensayebecker8290
    @tensayebecker8290 Před 5 měsíci +1

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በረከቶት በኛላይ ይደርብን ደስየሚልና ግልፅ የሆነ ትምሕርት ነው እረጅም እድሜና ጤና ምሕረተ ሥላሴ❤ ❤❤

  • @user-xz4qj6rd3c
    @user-xz4qj6rd3c Před 5 měsíci +1

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን።

  • @sadhasadha94
    @sadhasadha94 Před 5 měsíci +1

    አሜን❤❤

  • @bediluwolde5592
    @bediluwolde5592 Před 5 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። አሁንም አባታችን ሆይ ብለን እንድንጠራው እና እንድናወድሰው ለፈቀደልን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው። በረከትዎ ይደርብን። ❤❤❤

  • @bediluwolde5592
    @bediluwolde5592 Před 5 měsíci +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን።እልልልልልል።❤❤❤

  • @sanas7429
    @sanas7429 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 5 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Před 5 měsíci +13

    ቃለ ሕይወትን ያሰማል አባታችን ምን ታደርጋል የአፍ ማነብነብ ብቻ እንስሳ ሆነናል አባታችን ሆይ እያልን ቆመን የወገንን ስጋ መብላት ጀንቱ ትውልድ አቡአቱ ማረኝ እኔን ሁሌ እየሰማሁ ስርመጠመጥ ለምኖረው

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን አባታችን

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Před 5 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ አይለየን።

  • @user-pl9pk2ut8f
    @user-pl9pk2ut8f Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እንዲሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @destaamare8651
    @destaamare8651 Před 5 měsíci

    ቡራኪዎ ይድረሰን አባታአችን ቀለሒወት ያሰማልን ድንቅየሆነትምህርትነውበድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🙏🙏

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r Před 5 měsíci

    አባታችን ሆይ በሰማያት ያለ

  • @MonaLisa-mn7ex
    @MonaLisa-mn7ex Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @bachabekele2306
    @bachabekele2306 Před 5 měsíci

    kale hiwotin yasemalin be idme be tsega yitebikilin abatachin bereketiho yideriben

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 Před 5 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @bereketteshome8504
    @bereketteshome8504 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen kala hewotin yasmalin Zemare malaktin yasmalin Abbatachin bereketot 🙏🙏🙏😍❤

  • @nebiyatalemu3650
    @nebiyatalemu3650 Před 5 měsíci

    Amen Aba denk temhrt kale hewet yasemalen egzyaber edmwoten yarzmelen

  • @zufanbairu5405
    @zufanbairu5405 Před 5 měsíci

    Zemare Melaeket yasemalen Abatachen Be Edme Betsega Yetebejelen Melkam Yesera Zemen Yehunelewo

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg Před 5 měsíci

    እባካችሁ ለምን እናጨበጭባለን ?እልልበሚባልበት (በሚገባ ሰዓት) እልል ብንል

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Před 5 měsíci

    Ellelle Ellelle Ellelle! 🙏 Amen Amen Amen,May The Almighty God bless you and your efforts service to your Father Jesus Christ is always be blessed with your spritual children who are craving for God's grace and mercy!? May your blessing be always with us,we who are listening out of Home, Eternal spritual blessing with in us always. Thanks ❤🙏

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 Před 5 měsíci

    AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen abatachen

  • @user-mi1mh7ts7y
    @user-mi1mh7ts7y Před 5 měsíci

    እኚህ አባት ግን በእውነት ነው ምላቹ በጣም ሲበዛ ነው የሚቆጡት 😢

  • @user-qv2ho8cn3i
    @user-qv2ho8cn3i Před 5 měsíci

    Amen 🙏

  • @yeneneshtezgera8430
    @yeneneshtezgera8430 Před 5 měsíci

    🙏💞🙏💞🙏

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 Před 5 měsíci +1

    እኝህን አባት ስወዳቸው በማርያም

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew2208 Před 5 měsíci

    Ye Orthodox tewahdo teketay Slehonkugn Fetariyen Egig Amesgnewalehu ftameachnn yasamrln
    Abatachnn Kalehiwet yasemaln Edme tena ystot

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 Před 5 měsíci

    በኦሮምያ በልጆቻቸው ያ ሁሉ መከራ ሲደርስ፣ ሲጨፈጨፉ፣ ቤተክርስቲያን ስትረክስ፣ ስትጠፋ እንዳልሰማ፣ እንዳላወቀ ዝም ብለው ሌላ ቦታ መልካም አባት መምሰል ትክክል አይደለም። እግዚአብሔር በመከራም፣ በደስታም ቦታና ጊዜ ማገልገል እንጂ ሰላም የሆነ ቦታ ፈልጎ ማገልገል ትክክል አይደለም። አሁን እያደረጉ ያሉት ብልጥ፣ ብልጥ ልጫወት አይነት ነው። እኛ ልጆቻቸው ልንፈርድ ሳይሆን ስላየነው፣ ስላወቅነው እውነት እንዳትደበቅ መናገር ነው። እግዚአብሔር ኃይልና ልባና ሰጥቶ ለእውነት ፊት ለፈት እንዲጋፈጡ ያርጋቸው፣ ክብሩንም ያልብሳቸው። አሜን።

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 5 měsíci

    👀…a lot of unexplained points in this…

  • @aynalemdba36
    @aynalemdba36 Před 5 měsíci

    Nagaan waqayyo isiin ya tahi

  • @abemolla5124
    @abemolla5124 Před 5 měsíci

    መጀመሪያ በኦሮምያ ልጆቻቸውን ይጠብቁ። ሌላው ከዚያ በህዋላ ነው። በጀርባ ልጆቻቸው እያለቁ እሳቸው በማይመለከታቸው ቦታ ወይም ሌላ ሰው በሞላበት ቦታ እንደ መልካም ማውራት ሽንገላ ነው። ሽንገላን እግዚአብሔር አይወድም።

    • @butu8317
      @butu8317 Před 5 měsíci

      @abemollas አልሰማሽም ወይም አልሰማህም የጠሩ ኦሮሞ ስላልሆኑ በኦሮሞ ክልል እንዳይመደቡ መታገዳቸውን ??? የእግዚአብሔርን ቃል ከአንደበታቸው የሚወጣውን ብንሰማ ይሻላል የእግዚአብሔርን ቃል ቦታና ክልል ስለማይወስነው

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před 5 měsíci

      This is a crown lover Who wants to restore Amhara supremacy

  • @tsehayhailemariam9378
    @tsehayhailemariam9378 Před 5 měsíci

    ብጹ አባታችን ቃለህወት ያሰማልን ፡ እረጅም የ አገልግሎት እድሜ ከሙሉጤና ጋር ይስጥልን።
    እርስዎ ለ እኛ ዳግማዊ አቡነ ዼጥሮስ ኖትሰላምን ነው የሚአስተምሩን፡ኑሩልን።

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq Před 5 měsíci +6

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @sadhasadha94
    @sadhasadha94 Před 5 měsíci +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sadhasadha94
    @sadhasadha94 Před 5 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤

  • @sadhasadha94
    @sadhasadha94 Před 5 měsíci +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን