EOTC TV | ወቅታዊ ጉዳይ | እምነታችን የደም ስራችን ነው!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 230

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 Před rokem +61

    ቅዱስነትዎ በረከትዎ አይለየን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ከናንተጋር ነው እና በርቱልን ✝️⛪️አፅራረ ቤተክርስቲያንን ፈጣሪ ያስታግስልን

  • @waleligndesalewMD
    @waleligndesalewMD Před rokem +58

    ቅዱስነትዎ ቡራኬዎ ይድረሰን።
    አይዞአችሁ። እርስዎ የጽናታችን ምሳሌ ነዎት!!
    እናከብርዎታለን። ቃልዎን እናከብራለን !!

    • @samuelmekuria9172
      @samuelmekuria9172 Před rokem

      ቅዱስነትዎ ቡራኬዎ ይድረሰን።
      አይዞአችሁ። እርስዎ የጽናታችን ምሳሌ ነዎት!!
      እናከብርዎታለን። ቃልዎን እናከብራለን !!

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před rokem +26

    ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍረድ 🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Před rokem +24

    በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ አምናለሁ🙏 በአንድ እናት ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እና በአንድ ሲኖዶስ አምናለሁ🙏 ኃይል የእግዚአብሔር ነው ከእግዚአብሔር መልስ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ዙፋኑ ላይ ነውና🙏 እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን🙏 አሜን🙏🙏🙏

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb Před rokem

    አሜን፫ ብራኬዎት ይድረሰን ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4r Před rokem

    ቡፁኡ ወቅዱስ አባታችን በረከቱ ይደርብን አሜን

  • @nathanim2787
    @nathanim2787 Před rokem

    ቅዱስ አባታችን ቡራኬዎን ትድረሰን አለን በእግዚአብሔር ሁሉ እልፍ ሆነን የእናንተ ድምጽ እየተጠባበቅን ነው።

  • @mahletfenta3527
    @mahletfenta3527 Před rokem +20

    እመብርሐን ሆይ ምልጃሽ አይለየን

  • @sisaymisganu9721
    @sisaymisganu9721 Před rokem

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @delelegnandargie8449
    @delelegnandargie8449 Před rokem

    ቅዱስነትዎ በረከትዎ አይለየን !✝️✝️✝️

  • @netsanetsahillu41
    @netsanetsahillu41 Před rokem

    አባታችን እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን🙏

  • @emwedishyemaryamlji5282

    አቤቱ ፍረድ 💒😭
    አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Před rokem +21

    ቡራኬዎት ይድረሰነ አባቶቻችን እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን እና አባቶችን ይጠብቅልን

    • @dagimabegaz6502
      @dagimabegaz6502 Před rokem

      ቡራኬዎት ይድረሰን አባታችን። ተኩላው በላይ ከመሐረላቹ ምን ይሰራል??

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Před rokem

      @@dagimabegaz6502 እሱ የኔም ጥያቄ ነዉ እንግዲህ ለሁሉም ጊዜ አለዉ

  • @haymanottesfa9341
    @haymanottesfa9341 Před rokem

    የቅዱስ አባታችን ቡራኬ ይድረሰን በረከታቸው ይደርብን፡፡

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před rokem +22

    አምላኬ ሆይ ቤተክርስትያንን አትተዋት እባክህ ይቅር በለን ቸሩ መዳህኒያለም😥😥

  • @eliyona1346
    @eliyona1346 Před rokem

    ቅዱስነቶ በረከትዎ ይደርብን

  • @sols1796
    @sols1796 Před rokem +12

    ወነአምን በአቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንተላእለኩሉ ጉባኤ ዘ ሀዋርያት ወነአምን በአቲ ጥምቀት ለስርየተ ሀጥያት‼የእመቤታችንን የቅድስት ድንግል ማርያም ተአመርዋ ልመናዋ በእውነት በእምነት ይደርብን🙏 💚💛❤️👏👏👏

  • @sosinahaddis7967
    @sosinahaddis7967 Před rokem

    ቅዱስነትዎ በረከትዎ ይድረሰን
    አባቶቻችን ኑሩልን በረከታችሁ ትድረሰን

  • @yeshailu7883
    @yeshailu7883 Před rokem

    አባታችን ፣እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @oromoforever4202
    @oromoforever4202 Před rokem

    ድንግል ሆይ አትተይን ድረሽልን አውሬወች ሊበሉን ነው

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem

    ጌታ ሆይ አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን🙏🙏

  • @MarKos657
    @MarKos657 Před rokem

    ብፁዕ አባታችን አይዝዎ ይበርቱ። ህዝበ ክርስቲያኑ፤ ከሁሉ በላይ ቅዱስ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው።

  • @woseniafishamengistu1948

    አባታችን በረከቶይደርብን አባታችን

  • @user-uq8dd1jn9q
    @user-uq8dd1jn9q Před rokem

    አሜን አባታችን ቡሪኬዎ ይደርስብን

  • @user-gu2og3eo5v
    @user-gu2og3eo5v Před rokem +1

    አፅራረ ቤተክርስቲያንን ፈጣሪ ያስታግስልን

  • @asternegasi3317
    @asternegasi3317 Před rokem

    ቅዱስነትዎ አባታችን ፈጣሪ ይርዳዎትና እንባዎትን ያብሰው።

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Před rokem

    ብፁአን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን
    እድሜና ጤና እግዚያብሔር ይስጣችሁ
    እግዚያብሔር ቤቱን እያፀዳ ነው አባቶቻችን አይዞአችሁ መድሃኒያለም የመጣውን ሁሉ እሱ ይመልሰው ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 Před rokem

    በአባቶቻችን ትአዛዝ መሰረት ቤተ ክርስቲያንን አንድንጠብቅ ልሁል አግዝሃብሔር ሆይ አበርታን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @mesis6864
    @mesis6864 Před rokem

    ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን
    የጥንካሬ ተምሳሌት ኖት እርሶ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před rokem

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ

  • @user-gh4nr6os5i
    @user-gh4nr6os5i Před rokem

    ቅዱስነትዎ ቡራኪዎት ይድርሰኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ እውነት ነው የጥንካሬ ትምሳሌት እድሜ እና ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር ሀይል ብታትም ይሁናችሁ

  • @rozakebede6767
    @rozakebede6767 Před rokem

    ቅዱስነትዎ በረከትዎ ይደርብን

  • @samwizwiz
    @samwizwiz Před rokem

    ቅዱስነቶ በረከቶ ይደርብን ፈጣሪ አምላክ ከናተጋር ይሁን

  • @wesensharew1763
    @wesensharew1763 Před rokem

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @zewdneshasefa6231
    @zewdneshasefa6231 Před rokem

    አባታችን እናመሰግናለን በረከቶት ይድረሰን

  • @DanielGetu
    @DanielGetu Před rokem +2

    አባቶቸ: ብፁእነታቸው: ንግግረወት ውስጤን ነካኝ!!! እናከብርወታለን! እንሰማወታለን ያዘዙንንም እንፈፅማለን! የፅናታችን ምሳሌ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!
    it shakes my core
    ቡራኬወ ይድረሰኝ!!!

  • @user-zy7vp2ut8i
    @user-zy7vp2ut8i Před rokem

    ቅዱስኖትዎ በረከትዎ ይደርብን

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 Před rokem +6

    እውነት ነው የደም ስራችን ነው።በዚህ ቀልድ የለም።

  • @atsedemariamwondimu
    @atsedemariamwondimu Před rokem

    በረከትዎ ይድረሰን አባታችን ።

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem

    አባታችን❤❤❤

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ እባክህ እንባችንን አብስ ያለአንተ ማንም የለንም እኮ!!!

  • @elhambeyan3279
    @elhambeyan3279 Před rokem

    ቅዱስነትዎ ይፍቱን ይባርኩን እኛ ልጆችዎን ቡራኬዎ አይለየን::! በብዙ ፈተና እዚህ ደርሰዋል አሁንም አምላከ ቅዱሳን አይለይዎ እስከመጨረሻው የመንጋው ጠባቂ ያድርጎ አሜን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před rokem +5

    ሀይል ከእግዚአብሔር ነው. አባቶቻችን ከጎናችሁ አለን.

  • @dsrd8341
    @dsrd8341 Před rokem

    አባቶቻችን ሁሉም መልካም ይሆናል በርቱ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው አይዟችሁ

  • @genet4431
    @genet4431 Před rokem

    ቅዱስነተዎ በረከተዎ አይለየን!!!

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 Před rokem +4

    ቅዱስነትዎ በረከተወት ይደርብን ቅዱስ አባቶቻችን እውነተኛው አምላክ ከእናንተ ጋ ስለሆነ ይህንንም ይታለፍል እኛ ልጆቾችሁ ሁሌም ከጎናችሁ ነን

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson Před rokem

    May God protect us from the evils🙏🏽

  • @hanayemaryam2940
    @hanayemaryam2940 Před rokem

    እውነት ነው የደም ስራችን ናት በረከትዎ ይድረሰኝ አባቴ

  • @makieyobe1327
    @makieyobe1327 Před rokem

    አባታችን በረከትወ ይደረብን

  • @abelg1243
    @abelg1243 Před rokem

    ከቅዱስ ሲኖዶስ ጎን ነን !!!! በረከትዎ ይደርብን አባታችን!

  • @wudiehana1992
    @wudiehana1992 Před rokem +3

    ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን ሠላም ፍቅር አንድነት ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ይሁንልን😭❤🙏

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před rokem

    እግዚአብሔር ቤቱን ያጽዳ አባቶቻችን ቡራኬያችሁ ይደርብን🙏

  • @user-xj5tr2yd4t
    @user-xj5tr2yd4t Před rokem

    ብጹዕ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን

  • @shimbayberihu1241
    @shimbayberihu1241 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    😭😭😭😭😭😭😭

  • @babadadu9938
    @babadadu9938 Před rokem

    /እምነታችን የደም ስራችን ነው/።ቅዱስነትዎ በረከትዎ ትደርብን እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 Před rokem

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ውሳኔያችሁን እንጠብቃለን

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Před rokem +5

    ቅዱስነቶ በረከቶት አይለየን አባቶቻችን እግዚአብሔር ጤናችሁን ይጠብቅልን የእናንተ መኖር በራሱ ዋስትናችን ነው አይዞዋችሁ እራሳችሁን ጠብቆ ከናንተ በፊት እኛ እንሰዋለን ሀገር ውስጥ ያሉ ቤተሰቦቻችን ሁሉ የናንተን ደውል እና ጥሪ ብቻ ነው የሚጠብቁት

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před rokem +2

    ጽኑኡ ቅዱስ አባታችን ብፁዓን አባቶች ቡራኬያችሁ ይድረሰን ከክፉ ይጠብቅልን🙌

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 Před rokem +2

    ቅዱስ አባታችን በረከቶት ይድረሰን፡፡ የፃድቃን ልመና የመላዕክት ጥበቃ አይለዮት፡፡
    በወንድማማቾች መካከል ጠብ ለሚዘራ ወየውለት፡፡ ለንሰሃ ያብቃን፡፡

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p Před rokem +2

    በጣም የማዝነው እኔ አባታችንን በዚህ እድሜአቸው ማሳዘናችን እና ማስለቀሳችን በጣም ያመኛል እግዚአብሔር ይማረን

  • @astergultie4970
    @astergultie4970 Před rokem +7

    ስወዶት ፈጣሪ እድሜ እንዲሰጦት ፀሎቴ ነው፡፡ በረከትዎ ይድረሰኝ፡፡

    • @saeda2657
      @saeda2657 Před rokem

      ሰላምሰላምየእግዚአብሔርቤተሰቦች

  • @temesgen637
    @temesgen637 Před rokem

    የኔ አባት በረከትዎ ትደርብን አባየ ስንቱን ፈተና አዩት ለሰላምና ለፍቅር የከፈሉት መስዋዕት ከንቱ አይሆንም አባዬ አሁንም የሃገራችን ሰላም ያሳይዎት እንጂ ሌላማ ታዘብንኮ ሁሉም ዘረኛና ፖሎቲከኛ

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 Před rokem

    እምነታችን የደም ስራችን✊

  • @seblewongel2847
    @seblewongel2847 Před rokem

    አባቶቼ ሁላችሁም ቡራኬአችሁ ይደረሰኝ።አይዞአችሁ የኖራችሁለት ሁሉን ትታችሁ የተከተላችሁት የምታምኑት ክርስቶስ አይተዋችሁም።በተዘጋው በር ጌታ ይገባል።አይዟችሁ ወላዲት አምላክ ትርዳችሁ።

  • @user-ud5tb5rm7p
    @user-ud5tb5rm7p Před rokem

    እግዚኦተሳሃለነ አቤቱማረን ይቅርበለን

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Před rokem +12

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን ከዚህ የባሰ አይመጣብንም ብልፅግና አብዛኛው መናፍቆች አንዳንድ ሙስሊሞች ተባብርው ነው የተነሱብን ሀይል የእግዛብሄር ነውና እግዛብሄር ይርዳን አባቶቻችን ይጠብቅልን እኛ እናተ ከሌላቹ ልጆች የለንም ምንም አንሰራም

  • @Hana-nx8ps
    @Hana-nx8ps Před rokem

    አባታቶችን እሜድ ጤና ይባዝልን በርካተቻዉ ይደርብን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +1

    ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ቡራከዋቸው በያለንበት ይድራሰን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ያኑሮት ✝️

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před rokem +2

    ቅዱስነትዎ ቡራኬዎ ይድረሰን
    እግዚአብሔር አምላክ አጽራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን እኛንም ያበርታን🤲🤲🤲

  • @tesfamikael9519
    @tesfamikael9519 Před rokem +1

    ልኡል እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆነ እንደ ቸርነትህ ይሆንልን ዘንድ መልካም ፈቃድህ ይሁን!

  • @user-pc9bp7so3m
    @user-pc9bp7so3m Před rokem

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆ እጅግ ግሩም አገላለጽ አለኝታችን እርሶ እንዳሉት ደም ሰራችን ናት ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ሰንዱ ሃይማኖታች እሰካለን ለማንም አሳልፍን አንሰጥም ። አምላካችንም በደሙ የቤዣት ናት። ምንም አይመጣም እንዲያውም ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች።

  • @abrhambiyadigo7105
    @abrhambiyadigo7105 Před rokem +1

    ቅዱስነትዎ ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን 💚💛❤ እግዚአብሔር ቅድስት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ይጠብቅልን

  • @infinity325
    @infinity325 Před rokem

    ኦርቶዶክስ ለዘመናት የኢየሱስ ክርቶስን የህይወት ቃል ወደ ኃላ ጥላ በሌላ መንገድ ስትባክን የደረሰባት ቅጣት ነው ‼️

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 Před rokem

    አባቶቻችን በረከታችው ይድረሰን

  • @user-yy8fd8vt1i
    @user-yy8fd8vt1i Před rokem

    አባቶቻችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @salamkady3051
    @salamkady3051 Před rokem

    Abatachen burakaw yedarebene amen amen amen fatare talotachun yesemane orthodox hayemanotachenene yetabekelene 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️🥺🥺🥺🥺🥺

  • @weynishorts4898
    @weynishorts4898 Před rokem +1

    Emenetachen yedem serachen new🙏🙏🙏

  • @martazhekale2063
    @martazhekale2063 Před rokem

    _በረከታችሁ ይድረስን አባቶቻችን በያላችሁበት እመብዙኃን አዛኙቱ ጥላ ከላለ ትሁናችሁ ትሁነን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይዘከረን ለቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ለሐገራችን አንድነትን ይስጥልን_

  • @user-hi3fc5cb8t
    @user-hi3fc5cb8t Před rokem

    ብጹዕ ወቅዱስ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን
    አምላከ ቅዱሳን ሁላችነንም በሃይማኖታችን ያጽናን ቅድስት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያናችንን ከቢጸ ሃሳውያን ከአጽራረ ቤተ ክርስቲያን ይጠብቅልን አሜን

  • @habtamuworku5207
    @habtamuworku5207 Před rokem +1

    በረከተዎ ይድረሰን ብፅዕ አባታችን!!! እውነት ነው ብፁዕ አባታችን ቤተክርስቲያናችን የደም ስራችን ናት እና አጥብቀን በመያዝ የአንድነታችን መሠረት በመጠበቅ ማስነካት የለብንም እናስጠብቅ

  • @birhanee9404
    @birhanee9404 Před rokem

    Ameen Ameen Ameen qala hiyweten ysemache Abatache 🤲🤲😭😭😭😭😭😭

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o Před rokem

    ቅዱሰነቶ ቡረከዎት ይደረሰን እግዝአብሔረ አባቶቻችንን ቅድሰት በተክረሰትያናችን ይጠብቅልን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @hirutwoldemichael6278

    ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏

  • @asterassefa2714
    @asterassefa2714 Před rokem +3

    Long life for our blessed Fathers!!!!

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 Před rokem

    ቅዱስ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አፅራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን ይሄን የመከራ ዘመን ያሳጥርልን አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ቤተክርስቲያንን አትተዋት በበደላችን አታጥፋን ማረን

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm Před rokem +3

    ቅዱሰንትዎ በርክትዎ ይደርብን አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @bizuayehudange4779
    @bizuayehudange4779 Před rokem

    ቅዱስነቶዎ በረከቶዎ ይድረሰኝ 🙏እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን አፅራሪ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን🙏🙏🙏ኦ አምላኬ ማረን🙏🙏

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 Před rokem

    ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ይፍቱን ቡራኬዎ ትድረሰን። ብፁዓን አባቶቻችን በስስት ነው ምናያችሁ ጌታ ሆይ እረኞቻችንን ጠብቅልን

  • @tseganeshkassa2153
    @tseganeshkassa2153 Před rokem +1

    We love you so much Our Father. Stay strong stand with your God and He will reward you his big blessings.

  • @Henusmedia106
    @Henusmedia106 Před rokem

    ድንግል ሆይ ምልጃ ጾሎትሽ ቃልኪዳንሽ አይለየን 🙏

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem

    አባቶቻችን በረከቶት ይደርብን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @meseretayalew1996
    @meseretayalew1996 Před rokem +1

    ቡራኬዎ ትድረሰን አባታችን🙏🙏🙏

  • @user-uc8mk9rw8p
    @user-uc8mk9rw8p Před rokem

    አባታችን 🤗 ስወድሆት እድሜ ክጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏

  • @absalatmekbib4461
    @absalatmekbib4461 Před rokem

    Abatachin bereketo yedrbin 🙏🙏🙏🙏

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 Před rokem

    ቅዱስነትዎ ቡራኬዎ በየአለንበት ይድረሰን። ፀሎትዎ ይጠብቀን። በእናንተ ፀሎት በፈጣሪ እርዳታ ይህን ጊዜ እንደምናልፈው እምነቴ ነው። ፈጣሪ ይርዳን።

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    Amen amen amen amen amen amen qal hywet yasemaln Abatachn🙏🙏

  • @bethelehememannuel4631

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 Před rokem

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በድሜ በጤና ያቆይልን🙏

  • @fafifafa6940
    @fafifafa6940 Před rokem

    አባቶቻችን ከጓነቹ ነን ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Před rokem

    ትክክል አባታችን ከዚህ ፈተነ እግዚአብሔር ይታደገን 😭😭🙏🙏