Tewodros Samuel - Yearbegnaw Lij | የአርበኛው ልጅ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Ethiopian Music : Tewodros Samuel | ቴዎድሮስ ሳሙኤል - Yearbegnaw Lij | የአርበኛው ልጅ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Subscribe: goo.gl/vdthqb
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hope_music_ethiopia
    Twitter : / hopemusicent
    Google+ : plus.google.co...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #HopeEntertainment
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Hope Entertainment

Komentáře • 434

  • @slme7869
    @slme7869 Před 2 lety +60

    ጀግናው ያማራ ልጅ ኑርልን 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 Před 2 lety +45

    የተለቀቀበት ሰአት ጡሩ ላይ ያመሆናችን 💔ትልቅ ሀዘን ላይ ነን ግን እውነት ያሸንፋል አብሽር ወገኔ ሽር አርጉለት 😘😘😘😘

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 Před 2 lety +87

    አማራነት ውበት + ጀግንነት + ሃገር ወዳድነት + ታማኘነት አማራዬ አጥፊያችንን ያጥፋልን በጣም ምርጥ ስራ ነው ጀግኖቸ

    • @Tigist-ii1vk
      @Tigist-ii1vk Před 7 měsíci +2

      እውነት ነው አምሀራ መሆን እንዴት መታደል ነው

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 2 lety +19

    አማራነት ክብር ነው አማራነት ኮራቴ ነው አማራነት ባለታርክ ነው አማራነት ጨዋነት ነው አማራነት የስው ልክ ነው የስው የማይፈልግ የራሱን የማይሰጥ ጀግና ህዝብ ነው ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑር በንገደልም ብንሞትም ይህም ያልፋል አማራዬ በጅምላ ተቀበርን💚💛❤😭😭💔💔💔💚💛❤✊

  • @kiwenfetene4105
    @kiwenfetene4105 Před 2 lety +25

    የአረብኛ ልጅ በጣም ጥሩ ስራ ነው አማራየ የኔ ጀግኖች ኑሩልኝ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያደረግልንን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @Heaven157
    @Heaven157 Před 2 lety +13

    አዎ ነፍጠኛ ነኝ ኩሩ ባላገሩ
    እምነቴን አልከዳም ጀግና ስመ ጥሩ
    ጠይቅ ማንነቴን በደንብ ይነግርሀል
    ጥርት ያለ አማራ ተኳሽ ነዉ ይልሀል👌
    ሀዘን ላይ ብንሆንም ስራህ ግሩም ነዉ💚💛💖 አማራዬ😢

  • @belinsemu8900
    @belinsemu8900 Před 2 lety +30

    የአርበኛው ልጂ💚💛❤👌👌ግሩም ስራ👏

  • @user-bh1yb9di8z
    @user-bh1yb9di8z Před 2 měsíci

    አይፈራ አይፈራም በለዉ አማራዉ ጀግና ነዉ በለዉ❤❤❤❤❤ትንታግ ነዉ የሣት እረመጥ ሲነኩት አርፎ አይቀመጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤💚💛❤

  • @user-nb3yv8vo3u
    @user-nb3yv8vo3u Před 2 měsíci

    ጀግናው የአራ ልጅ የኛ ባትሆን ይቆጨን ነበር አማራነት ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 Před 2 lety +52

    እኔ አማራ አይደለሁም ግን አማሮች ሞቼ ነው የምወዳቹ የኔ ባለማህተቦች ሀገር ወዳጆች 🥰🇪🇹 ፈጣሪ አምላክ ሠላሙን ያምጣልን 🇪🇹🙏🙏 ደሞ ቦታው ሲያምር ሀገሬ ስገባ አማራ ክልል ማየት ፈልጋለው 🥰

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy Před 2 měsíci

    ዋው የሚገርም ስራነው አማራነት ውበት ፣ታሪክ እና ጅግንነት እና ሃገር ወዳድነት እና ባለታሪክ ኩሩ የራሱ ፌደል ያለው ህዝብ ነው።

  • @comceilo8934
    @comceilo8934 Před 2 lety +8

    ወሎ ጎንደር ሽዋ ጎጃም አንድ አማራ ❤❤

  • @lydiakassie1736
    @lydiakassie1736 Před 8 měsíci +10

    Wow andenga ❤ proud to be Amhara

  • @meseretabebe483
    @meseretabebe483 Před 2 lety +7

    ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹አማራ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ነው አትኩት አማራን ❤

  • @betilove8232
    @betilove8232 Před 2 lety +11

    🌷አንድ አማራ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 💛💛💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ትለያለህ የሚገርም ወኔ የተሞላበት ሥራ ታኮራለህ ፈጣሪ ይጠብቅ የኔ ጀግና 💪💪💪💪💪

  • @Kirubel1221
    @Kirubel1221 Před 2 lety +2

    አማራነት ክብር ነው አማራነት ኮራቴ ነው አማራነት ባለታርክ ነው አማራነት ጨዋነት ነው አማራነት የስው ልክ ነው የስው የማይፈልግ የራሱን የማይሰጥ ጀግና ህዝብ ነው ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑር በንገደልም ብንሞትም ይህም ያልፋል አማራዬ በጅምላ ተቀበርን የአረብኛ ልጅ በጣም ጥሩ ስራ ነው አማራየ የኔ ጀግኖች ኑሩልኝ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያደረግልንን

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p Před 2 lety +14

    የአርበኛው ልጅ ነው!💚💛❤💪

  • @user-nx1lu4vb9b
    @user-nx1lu4vb9b Před 6 hodinami

    አማራ.ሁሉን.የሠጠዉነዉ.ፈጣሪ.💚💛❤💪💪💪👍👍👍💞💞💞💞

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Před 3 měsíci +1

    wow አማራ ነፍጠኛ ጀግና የጀግና ዘር ነው አማራ አሁንም ታራኩን እየደገሙትነው ጀግናው ፍኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sinikehailu7248
    @sinikehailu7248 Před 2 lety +7

    በዘፈን ሳይሆን አማራነታችንን እናሳያቸው ጎበዝ እባካችሁ ሁላችንም እንነሳ ከቤታችን እእስከሚመጡ አንጠብቅ

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 Před rokem +2

    ይሄ ነዉ አማራነትን የሚገለጽ 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alm050almalmalm8
    @alm050almalmalm8 Před 2 lety +4

    ዋው የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልኝ አማራነት ኩራት ነዉ

  • @martamarcha2850
    @martamarcha2850 Před 3 měsíci +1

    አማራ ነኝ. ጠላቶቻች ለወዳጆቻችን ደግ ለጠላቶቻቾን ሬት አያውቁም. Abiy GAME OVER!

  • @salamahkarkaba3475
    @salamahkarkaba3475 Před rokem +1

    ዳኘ ዋለ ትንሹ ትለያለህ ቴዳየ የአማራ ኩራት የአርበኛዉ ልጅ💚💚💚💚💛💛💛💛💓💓💓💓💓💓💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @Mek90829
    @Mek90829 Před 2 lety +10

    ደሞቸ ለዘላለም ሲወደስ ይኖራል ጀግንነታቹህ 💪💚💛❤ አወ ነፍጠኛ ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን 😭💞

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 Před 2 lety +10

    የነዛ ዘር ያርበኛ ልጅ ምርጥ ስራ ነው ♥🙏💚💛♥✊

  • @wolowoldia1898
    @wolowoldia1898 Před 2 lety +3

    ጊዜው የሙዚቃ ባይሆንም መልእክት ያለውነው በረታልን ወድማችን

  • @melkamudegu4840
    @melkamudegu4840 Před 2 lety +6

    የሚያስደምም ወቅቱን የጠበቀ ስራ💪💪💪በርታልን ነበልባሉ

  • @wondimumaskalo5974
    @wondimumaskalo5974 Před 2 lety +6

    Woooooow am from debubi Ethiopia 🇪🇹 we love you amahara one love ❤ 😍 💖

  • @melakuayenew1348
    @melakuayenew1348 Před rokem +2

    ጀግናየ ከዘመኑ ጀግኖች አንዱ አንተነህ እሽ በርታ የ ያም ፕሮዳክሽን።

  • @edenfiseha1223
    @edenfiseha1223 Před 7 měsíci +2

    Proud to be Amharawit❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @user-lu9ci6zv1q
    @user-lu9ci6zv1q Před 2 lety +13

    ልብ የሚያሞቅ ስራ ነው ቴዳ። አበጀህ!!!

  • @Tigist-ii1vk
    @Tigist-ii1vk Před 7 měsíci +1

    ለአምሀራ ልጆች ቃላት የለኝም 💚💛♥️በጣም ሀሪፍ ስራ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ጀግኖቻችን

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara Před 2 lety +3

    የነደደ ወኔ ነው እህህህህህህህ ያረብ የወገኔን ሰላም መልስለን ይህን የመሰለ ባህል ይህን የመሰለ የአማራ ጀግናን ሊያጠፉ መነሳት ቡሀላ ነገሩ አውል ይከብዳል💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤✅✅✅✅💪💪💪💪✌✌✌

  • @sofidawudbd1239
    @sofidawudbd1239 Před 2 lety +12

    ፐ ውበት ሁለተኛው ዳኘ ዋለ ኢትዮጵያዊነት ውበት ነው የኔ ነፍጠኞች ደሜ ትለያላቹ

  • @blayetube7080
    @blayetube7080 Před 2 lety +8

    ያርበኛው ልጅ ነው ምርጥ ስራ ነው 💚😘

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d Před 2 lety +17

    ቆጆ ነው ባህሉን የጠበቀ ነው 😘😘ማነው እደኔ ቤተ አማራ አልባሳት ደስ እሚለው 😍ግን ስለ ኢ/ያ ባዘፍኑ እላለሁ እኛ ብቻ ሰለ ኢ/ያ እምን ዘፍነው ❓ቤተ አማራ ባህል አለባበስ አስተዋወቁ✊✊💚💛❤😘😘😘

  • @meskiwol422
    @meskiwol422 Před 3 měsíci

    I proud for being Amhara, thanks !!!!

  • @user-mc1po8ur7h
    @user-mc1po8ur7h Před 6 měsíci +1

    ዋው አይፈራም አማራው ጀግናው ምርጥ ስራነው በለው❤❤❤❤❤❤❤

  • @kukulu99
    @kukulu99 Před 2 lety +2

    ጠላትን በመከላከል ለተዋደቁት ለፋኖ ለአማራ ልዩ ሃይል ለመከላከያው መታሰቢያ ይሁን 😢 ፈጣሪ እባክህ ምህረት ይብዛልን ይበቃችሁ በለን

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 Před 2 lety +1

    እውንት ነው የአርበኛ ልጅ ነኝ የኔ ኩሩው አማራዬ ቀን አለን አይዞን

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 Před 7 měsíci +1

    እሺ ምን ልሁንላቹክ አማራዊያን ዋውውውውው ውብት ብቻ ደጉ የማራ ህዝብ ፈጣሬ ይጠብቃቹህ ባህል ጠባቂዎቹ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @endalkwube3538
    @endalkwube3538 Před rokem +1

    የኔ ጀግና ሁሌም ፋኖ የልቤን ነው ያደረስከው

  • @nejunaqueenhabeshawit8498

    አማራነት ይለምልም ሞት ለጥላት💕
    ደሞቼ እናጠፋል ያሉት እራሳቼው ይጠፋሉ ኢንሻ አላህ በቅርብ አብሽር

  • @alemitugoshe804
    @alemitugoshe804 Před 2 lety +15

    My Amhara people moch new mewedachu 💚💛♥️ Amhara wede fit 💚💛♥️ ayizon uolom alfo eyim tarik yiuonal 💚💛♥️

  • @hyabQueen5092
    @hyabQueen5092 Před 2 lety +3

    የአረበኛው ልጅ አማራነት ውበት ጀግንነት ሐገር ወዳድነት ሠላማችሑን ያብዛልን

  • @dessalegntassaw2796
    @dessalegntassaw2796 Před 2 lety

    የአጼዎች ልጆች ከኢትዮጵያ እንድንጠፋ ታወጀብን።እንድንጠፋ ያወጁብን የዉጭ ጠላቶች አይደሉም
    የሚያስገርመው ትናንሾች፣ከሃዲዎች የእናትን ማጀት፣የእናትን ሞሰብ፣የእናትን ጡት ሲበዘብዙ ሲመገቡ አድገው ልጄ ብላ ያሳደገቻቸው እናት ወንድሜ ተጠቀም ብሎ ያሳደገውን ወገን ከድቶ ጠላቱ እና አሳዳጁ እነደሆነ ሲሰበክ የቆየ ከጎናችን እየተቀለበ መብሰልን ሳይሆን መምሰልን እያሳየ አሁን እስከደረሰበት ሁሉን አቀፍ መቆጣጠር እና የሰይጣንን ተጽእኖ ፈጣሪ ከተቆጣጠሩት በሗላ ዛሬ መአቱን በእኛ ላይ በአራቱም አቅጣጫ እና ክፍለ አገር እያዘነቡብን የማጽዳት ዘመቻ ይዘዋል።
    ጥናት እና አጀንዳ የተቀርጸለት ስታስቲክስ ተሰርቶ ወይም የህዝብ ጥናት ተደርጎ በመገደል ላይ ያለ ህዝብ ቢያንስ ቢያንስ የገዳዩን ቡድን እና ድርጅት ማወቅ፣ማጥናት እና መመርመር ስለሚገባ እና አሁን መንግስት ነኝ የሚለው ቡድን የገዳይ ቡድን እና ድርጅት ጥቃት አስፈጻሚ ሃይል ሲሆን ድርጅቱ ጠንክሮ የተመሰረተውም ራሳቸውን ጭቁን እንደነበሩ እና ታናናሽ ብሄሮች ሁነው ታፍነናል የሚሉ ህዝቦች፣ትንሽ ቁጥር ያላቸው ባለ እምነቶች ወይም ባለአምልኮዎች ስብጥር ነው።ስብጥሩም የኦሮሞ አባገዳዎች፣የአገው፣የቅማንት ኮሚቴዎች፣የቤንሻጉል ጽንፈኞች፣ሙስሊሞች፣ፕሮቴስታንቶች እና ሌሎች አጋዦቻቸው ናቸው።

  • @mslove3676
    @mslove3676 Před 2 lety +1

    ቴዲየ ወንድሜ በርታልን እውነት ነው የአርበኛው ልጆችነን ያውም የነፍጠኛ አማራነት ኩራት ኢትዮጵያዊ ኩራት ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገሬን ሰላም ያድርግልን

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 Před 2 lety

    እርግጥ ነዉ የኔ ጀግና💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @mitenage4178
    @mitenage4178 Před 2 lety +1

    አማራዬ ባለባህል ባለወግ የጨዋዘር አጥፊአችንን ያጥፋልን🙏

  • @bede5438
    @bede5438 Před 2 lety +3

    ኢትዮጵያዬ ❤️🇪🇹 🦅🦅🦅⚔️⚔️💪💪

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 Před 2 lety +5

    በጣም አሪፍ ስራ ነው👌
    💚💛❤💪😍😍😍🕊🕊🕊

  • @kerya5102
    @kerya5102 Před 2 lety +1

    የአርበኛው ልጅ ያበደ ነው አማራዬ ውድድድ የኔ ሀገር ወዳዶች❤❤🔥🔥🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @betelhemapp724
    @betelhemapp724 Před 2 lety +6

    አማራዬ ሙሽራዬ አቤት ውበት ❤️

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 Před 2 lety +1

    እናተ ምንም ብትደረጉ ኢትዮጲያዬ ምትልዋ ቃል አትጣልም ለዛ እውዳቹዋለው።ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤💪

  • @kidanbelay5992
    @kidanbelay5992 Před 2 lety +10

    አዎ አርበኛው ልጅ ነው የሳመነው ልጅ ትንታግ ነው ነበልባል ✔️ኢትዮጵያዬ ሰላም ይብዛልን እማምዬ እናቴ 💚💛💝

  • @user-mo6oz4ur6k
    @user-mo6oz4ur6k Před 2 lety +1

    አማራወች አላችሁ 😘አበረታቱት ወንድማችነን ደሞቼ ሸር ላይክ እያረጋችሁ 😍አማራነት ክብሩ ማንነት የአርበኞች ልጆች ነን አይዞን ወገኖቼ 😍በአንድነት ታግለን ራሳችን እናከስከብራለን😭😰

  • @user-or9jg6md9i
    @user-or9jg6md9i Před 2 lety +4

    ቴድየ ወንድሜ በጣም ምርጥ ሰራ ነዉ በርታልኝ ደሜ ዉድድድድድድድድ

  • @zerhungetent5181
    @zerhungetent5181 Před rokem

    ይህ የኛ የአማራ መሰረት ነወ
    የምር
    ከዚህ በኀላ
    ላዝንብህ
    ነው አማራ
    እውነት
    እውነት
    ነው
    ሌላው ነገር ይቀጥል
    እናስምርበት
    ራሱን የቻለ ጉዳይ ነው

  • @user-gx4lx6el2d
    @user-gx4lx6el2d Před 2 lety +4

    አይ አማራ ባልሆን ይቆጨኚ ነበር ሀዘን ለይ ነን ግን አማራ አገንቱን መቸም አይደፍም አሪፍ ስራ ነዉ ነፋጠኘዉ

  • @tirunehwondimu6539
    @tirunehwondimu6539 Před 2 lety +1

    ሙሉ አምሀራ ትግሉን መቀላቀል አለበት💪💪💪💪💪

  • @eyuasfaw3471
    @eyuasfaw3471 Před rokem

    ጀግንነት +ማንነት +ውበት =አማራ =ኢትዮጵያ

  • @lubabamuhammed9545
    @lubabamuhammed9545 Před 2 lety +9

    የሰው ክፉ የሀገር ጠላት ኢትዮጵያ የን ከግድህ ይብቃት በአማራነቴ ሁሌም እኮራለሁ ምርጥ ሙዚቀሠ በርቱልን 😍

  • @user-jc2gv2tr5d
    @user-jc2gv2tr5d Před 2 lety +2

    ጊዜውንና ባህላችንን የጠበቀ ምርጥ ሙዚቃ በርታ

  • @meseretabebe483
    @meseretabebe483 Před 2 lety +2

    የኔፍጠኛው ዘር በርታልን ቴድዬ ❤

  • @Tug-dt6lm
    @Tug-dt6lm Před 4 měsíci

    ጀግናዬ አማራዬ 😍😍😍😍💪💪💪💪💪

  • @mahita9661
    @mahita9661 Před 2 lety +5

    ቴዲየ የሀገሬ ልጂ ❤❤❤በርታልን😘😘😘😘😘😘

  • @asterbeyene1149
    @asterbeyene1149 Před 2 lety +4

    ዋው በጣም ሚያምር ሰራ ነው በርታ ደሜዋ

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 Před 2 lety +1

    ቴድሻ 1ኛ ነህ 💘💘💘👌ቃላት የለኝም በረካ ሁን።

  • @bf7767
    @bf7767 Před 2 lety +1

    አይዞን ጀግኖቼ ሊነጋጋ ሲል ይመሻል እንደመሸ አይቀርም😥🙏

  • @user-cl2fp3pt6z
    @user-cl2fp3pt6z Před rokem +1

    በርታልኝ የኔ ወድም መልካም ሰራነው

  • @user-kh7eq1tz4k
    @user-kh7eq1tz4k Před 2 lety +7

    ❤❤❤ነፍጠኛ❤❤❤አማራዪ❤❤❤በርታ❤❤ወድምዋ❤❤

  • @user-rp3ng5yl1i
    @user-rp3ng5yl1i Před 7 měsíci

    ጀግና 💪💪💪🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 Před 2 lety +1

    ዘመኑን የዋጀ ሙቀት የሚፈጥር ማንነትን
    የሚገልጽ ግሩም ዘፈን ነዉ።በርታ ዘፈንኩ
    በል አሪፍ ስራ ነዉ፣እደግ ተመንደግ

  • @hfgg5982
    @hfgg5982 Před 2 lety +1

    ያርበኛው ልጅ💚💛❤️🦁🦁🦁🦁🦁🦁💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-oc1zt7xu5i
    @user-oc1zt7xu5i Před rokem

    አማሳዬዬዬዬ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-gn5wp8wl4e
    @user-gn5wp8wl4e Před 2 lety +2

    ሰላም ላገራችን ሰላም ለኢትዩጽያ 🇪🇹💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇪🇹💪

  • @user-pj6hr4dj2b
    @user-pj6hr4dj2b Před 2 lety +1

    የኔ ውድ ወንድም ቴዲየ መልካም እድል ጀግናየ🙌💪💪💪💪

  • @user-mc1po8ur7h
    @user-mc1po8ur7h Před 6 měsíci

    ጀግናው❤❤❤❤❤❤❤

  • @myoutube1313
    @myoutube1313 Před 2 lety +1

    አማራዬዬዬዬዬዬዬ አይዞን💚💛❤💪💪💪💪

  • @ruthagebremariam4183
    @ruthagebremariam4183 Před 2 lety +1

    ጀግናው የማራ ልጅ ኑርልን💚💛❤️💪💪

  • @tigqueen1519
    @tigqueen1519 Před 2 lety +2

    Good job✌🏼❤️amharaye💚💛❤️

  • @Unknownnn0000
    @Unknownnn0000 Před 7 měsíci +1

    AHMARA 👑👑👑👑👑👑❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👑👑👑👑👑👑

  • @bzuwereillu935
    @bzuwereillu935 Před 2 lety

    አማራዬ ልዩ ውብ ኩሩ አስታዋይ አማኝ እግዚአብሔር ውድ አማራዬ እናት ሀገሬ እማማ ኢትዮጵያ ውድ ኢትዮጵያ የምትወዱ የማዬ ኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ጥላቶችሽን ከምድር ገጥፅ ያጥፋልን ሰላምሽን ይጠብቅልን🙏🙏🙏 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-wk2hs9by7n
    @user-wk2hs9by7n Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወንድምአለም ጀግናዉ አይዞህ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @misyeshi6167
    @misyeshi6167 Před 2 lety

    ምንም ቃል የለኝም ብቻ ቀኔንም አሳምረኽዋል

  • @dawit_tube217
    @dawit_tube217 Před 8 měsíci

    በርታልን ወንድማችን 👏👏👏

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před 2 lety +2

    አማራዬ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @lovekonjo9313
    @lovekonjo9313 Před rokem

    አሪፍስራነዉ ደሜ 💚💛❤

  • @Kidist392
    @Kidist392 Před 2 lety +1

    አማራዬዬዬዬዬዬዬዬ

  • @user-gi3ql9ou1f
    @user-gi3ql9ou1f Před rokem

    ያማራ እናት እንደአሽዋ ያብዛችሁ አማራየየ

  • @user-tc8ob7dv7d
    @user-tc8ob7dv7d Před 2 lety +1

    የደሞቼ ትግስት ያለቀ ለት እኛን አያርገን አትግደሉን ብለናል

  • @endalewsitotaw3497
    @endalewsitotaw3497 Před 2 lety +3

    ቆንጆ ስራ ነው ቴድሮስ በርታልኝ

  • @zerhungetent5181
    @zerhungetent5181 Před rokem

    ወንድመሜ ትክክል
    ውጤት ነው የምፈልገው አውነት ነውና

  • @user-gl6ks5tx7s
    @user-gl6ks5tx7s Před 6 měsíci

    ጀግናዬ በርታልኝ

  • @agareth1659
    @agareth1659 Před 2 lety +1

    አማራየ አይዞን ይሔም ያልፍል💚💛❤😍😍

  • @EnaneyAddise
    @EnaneyAddise Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤ጀግና

  • @surafealgirma1987
    @surafealgirma1987 Před 2 lety

    16 ደቂቃ ላይ ከተለቀቀ....አይፈራም በለው...የአርበኛው ልጅ ነው...ተመችቶኛል።

  • @bisratmelese3633
    @bisratmelese3633 Před 2 lety +2

    AMARAYE. 💚💛❤ FANO. FANO. FANO. 💚💛❤ FOREVER MERT. SERA. NEW. THANKS. 💚💛❤👍👍👍👍👍

  • @myoutube1313
    @myoutube1313 Před 2 lety +1

    በርታ ጀግና ነህ