ብዙዎችን ያነጋገረው የአብርሽና የሩታ አነጋጋሪው ጉዳይና የማዳም ቅመሞች ቡጥቡጥ😱 ሪከርድ ተሰበረ | ebs

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 04. 2024
  • Welcome to The Funniest CZcams Channel.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
    #ebs
    #ኢቢየስ
    #fana
    #zena
    #ዜና
    #news
    #ሰበር
    #Fanny
    #Love
    #Truestory
    #dinklijoch
    #ድንቅልጆች
    #donkey tube
    #eshetu
    #EBS
    #Dinklijoch
    #ሰበርዜና
    #movie
    #Ethiopia
    #Film
    #film
    #merejatv
    #ethio360
    #zemedkunbekele
    #eshetumelese
    #golddigerprank
    #prank
    #video
    #Prank
    #Videos
    #Alex
    #seifu
    #Seifufantahun
    #seifuebs
    #drama
    #🔴
    #dinkadink
    #ድንቃድንቅ
    #ድንቅልጆች
    #Facebook
    #Howto
    #how
    #Tiktok
    #tiktok
    #report
    #donkeytube
    #derenews
    #dere
    #Abelbirhanu
    #music
    #film
    #Music
    #Film
    #ethiopian music video
    #eritrian music
    #Daily news
    #Fano
    #fano
    Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes
  • Zábava

Komentáře • 1,5K

  • @NejatJemal-wi1gf
    @NejatJemal-wi1gf Před 2 měsíci +25

    ነገ በጀነት የረሱል ጎረቤት እንድወን እና ነገ በአርሽ ጥላ ሰር ከሚሰበሰቡት ባሪያዎች እንድወን ነዉ አሚን😢😢😢

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 2 měsíci

      ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉አላህበአርሽጥላስርይስብስብንያረብያኡመተልኢስላም🎉🎉

    • @HelenMamo-nl1oy
      @HelenMamo-nl1oy Před měsícem

      ኡነት እኔ በጣም ነው ምዎድህ የኔ ዉድ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ዎንድም ❤️💕🫶🫶♥️🫶💕💕💕💕💕💕

    • @user-ts1ir7bp5l
      @user-ts1ir7bp5l Před měsícem

      s a w አሚን አሚን

  • @endalkekemale
    @endalkekemale Před 2 měsíci +47

    ፍጠርዬ የረሱልን ፊት እንድያሰኝ ነው 🤲

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 2 měsíci

      ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉

    • @Samera156
      @Samera156 Před 2 měsíci +1

      እኔምሱላላአለይወሰለምንየኛውድነቢ❤❤❤😢😢😢

    • @user-ch7cz8gs4d
      @user-ch7cz8gs4d Před 2 měsíci +1

      👍👍👍

    • @user-ch7cz8gs4d
      @user-ch7cz8gs4d Před 2 měsíci +1

      👍👍👍

    • @user-ch7cz8gs4d
      @user-ch7cz8gs4d Před 2 měsíci

      👍👍👍👍👍👍

  • @user-kb7dv5wk6h
    @user-kb7dv5wk6h Před 2 měsíci +8

    መኞቴ ብዙ ነው አላህ የውስጤ ያውቃል ግን ደሞ የእናቴን እና የቤተሰቤን ደስታ ሁሌም እለምናለው 🙏🙏❤❤

  • @ZeynebaAhmed-qm9zz
    @ZeynebaAhmed-qm9zz Před 2 měsíci +5

    ሱበሃን አላህ አላህ ሱበሃኑ ተአላ ምን ላድርግልሽ ቢለኝ የአላህ ወላሂ ዉዱ ነብዩን ሦለላህ አለይሂ ወሠለምን።ፈዳከ❤የኡሚ❤ያረሱለላህ❤ከነመላ ቤተሠቤ የሣቸዉ ጎረቤት እንዳደርገኝ እናቴንና አባቴን ጤናና እድሜ ሠጥቶልኝ በቤቴ ለመከባከብ ።ብዙ ህልም አለኝ አላህ ያሣካልኝ።ህልም ያላቺሁ ሁሉ አላህ ያሣካላቺሁ።መታገስነ ሶብርን አላህ ይሠጠን🎉🎉🎉ከሸቃላነት አዉጥቶ ከቤታችን የእርፈት እንጀራ ይሥጠን የአላህ የተጨነቀን አላህ ይፈርጀዉ የታመመን አላህ ያሽረዉ የተራበን አላህ የጎርሠዉ የታረዘን አላህ ያልብሠዉ የሙቱትን ሁሉ አላህ ጀነትን ፈረዶስ ይወፍቃቸዉ 😢😢😢

  • @Zanyb462
    @Zanyb462 Před 2 měsíci +37

    ለአባቴ እና ለእናት ትልቅ እድሜ 🎉🎉🎉🎉🎉ሌላዉ ትርፍ ነዉ

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 Před 2 měsíci

      አሚንንንን የእውነት ለእናቶቻችን ለአባቶቻችን እርሜና ጤና

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Před 2 měsíci +176

    ድንቁዬ እኔ ፈጣሪ ምን ላድርግልሽ ቢለኝ ሀገሬን ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልኝ ብቻ ነበር የምለው😭😭😭🙏💚💛❤️

  • @user-lm6nf2wx1u
    @user-lm6nf2wx1u Před 2 měsíci +2

    ይመችሽ

  • @MeskeleBekela
    @MeskeleBekela Před 2 měsíci +4

    አጋሬ ኢትዮጵያ ሰላም አሪግሊኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲😭😭😭😭

  • @user-vq7qj8qb5p
    @user-vq7qj8qb5p Před 2 měsíci +59

    እኔ አላህ ሱበአናው ተአላ ምን ላሪግልሽ ብለኝ ነገ የጀነት መግቢያ ቁልፍ የሆነችውን እናቴ እድሜ ከጤና ጋራ ስጥልኝ ነው የምለው ❤❤

    • @Saada-yt7ye
      @Saada-yt7ye Před 2 měsíci

      Inen❤❤❤❤❤❤

    • @22-mv7lh
      @22-mv7lh Před 2 měsíci

      አረ
      ባክሽ
      አላህ
      ሚባል
      ነገር
      የለምአትሸወዱ

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 Před 2 měsíci

      ገምበጣም ​@@22-mv7lh

    • @dubaisatwa4019
      @dubaisatwa4019 Před 2 měsíci

      Keshem man eyanorek new tadya​@@22-mv7lh

    • @muntiyase649
      @muntiyase649 Před 2 měsíci

      ​@@22-mv7lh😂😂

  • @user-nn4jc5ws7e
    @user-nn4jc5ws7e Před 2 měsíci +63

    በጀነት ነብዩ መሀመድንእንዳገኘዉ እጠይቀዉነበር

  • @Hawahemeda-nz6ts
    @Hawahemeda-nz6ts Před 2 měsíci +3

    ፈጣሪ ጥሩ ነገር ሰቶኝ የተቸገርን መርዳትና በጀመተል ፊርደወስ የርሱል ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ጎርቤት መሆን

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 2 měsíci

      ሱለላሁአሊይሂወስለምአላህያድርግንያኡመተልመሀመድያኡመተልኢስላም🎉🎉

  • @user-gw7hm4tv8w
    @user-gw7hm4tv8w Před 2 měsíci +1

    ለእናት እድሜና ጤና ለሀገርችን ስላምና ፍቅርን

  • @Mebonrich_16
    @Mebonrich_16 Před 2 měsíci +19

    ኢትዮጵያን እና አለማችንን ሠላም እንዲያደርግልን እመኛለሁ

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 Před 2 měsíci +41

    እኔ ፈጣሪ ምን ልስጥሽ ቢለኝ የማያልቅ ገንዘብ ሠጦኝ በሀገራችን የተቸገረ አንድ ሠው ጠፋ እስኪባል ድረስ ሠውን እስከ ጥግ የምረዳበት ሀብትና ቅን ልቦና እዲሰጠኝ ነው ይስጥሽ በሉኝ👍👍

    • @meronalex2219
      @meronalex2219 Před 2 měsíci

      ፈጣሪ ምጠይው የነበረው ጥሩ መልካም መሪ መሆን መሆን እና ሃገሬን መምራት ብቻ እና ሰላማችንን ማስመለስ

    • @myfano
      @myfano Před 2 měsíci

      😂😂😂😂😂ያድርግልሽ ግን

  • @HaisaAl
    @HaisaAl Před 2 měsíci +8

    ጀነተ ፈርዶስ አስገብተኸኝ አንተን ማየት ነበር የምለዉ አላህ የ ሀያሉና ብቸኛው ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 2 měsíci

      ኢንሻአላህአላህይወፍቀንጀነተልፊርዶስን

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl Před 2 měsíci +3

    ድንቃድቅዬ በጣም ነው ማደንቅህ ምታዝናናኝ በተለዛሬ ስለነአብርሽ እና እሩቲን ያወራኸው ተመችቶኛል ግንደሞ አንዳንድ መካሪ ነኝ ባዮች ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ በሌለንበት ነገር ሞለጩን የማዳም ቅመሞችን ያሳፍራል

  • @user-fh2wq4bv4t
    @user-fh2wq4bv4t Před 2 měsíci +16

    ድቃድቅ በጣም ዘናነው ምታደርገኝ ኑርልን

  • @GirmaAlebachew-oy2cl
    @GirmaAlebachew-oy2cl Před 2 měsíci +14

    ፈጣሪ እንዲያደርግልኝ የምጠይቀው የኢትየዮጵን ሰላምና አንድነት እንዲሰጠን ነው

  • @user-ro7zj5tb9o
    @user-ro7zj5tb9o Před 2 měsíci +1

    በመጀመሪያ ድንቃ ድንቅ tube በeeጣም ❤❤❤ እናመሰግናለን ያኑርልን ጌራሚ ሰው ነህ እንደ ስምህ ነህ።❤

  • @mironlidou1104
    @mironlidou1104 Před měsícem

    እግዚአብሔር የንፁሀንን የዱሀውን ሞት ስቃይ እንባ በቃችሁ እንድለን የሁልዬ ፀሎቴ ነው 🙏 😢😢😢

  • @user-ok2mi2lp3k
    @user-ok2mi2lp3k Před 2 měsíci +41

    ድንቃ ድቅዬ እንኳን ደና መጣህ ድንቃ ድንቅን የምትወዱ ሁሉ ላይክ አርጉኝ❤❤

    • @ovucj7709
      @ovucj7709 Před 2 měsíci

      አላህ. ጀነትን. እዲወፍቀኝ.
      ለኔም. ለቤተሰቦቼም

  • @lillysey5581
    @lillysey5581 Před 2 měsíci +10

    ለእናቴ ረጅም እድሜ

  • @user-dk6hs9bm2x
    @user-dk6hs9bm2x Před měsícem

    ፈጣሪ ሐፃቴንበሙሉ ይቅርእድለኝ እለምነውነበር ❤❤

  • @mihret2121
    @mihret2121 Před 2 měsíci +1

    አምላካችን ለሐገሬ ሰላም ለህዝባችን ጤና ፍቅርን መቻቻልን ማስተዋልን ቢሰጠን አምላካችን

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f Před 2 měsíci +6

    ወድሜ በጣም ትመቸኛለክ ሰላምክይብዛ ❤❤ እኔ ፈጣሪ ምን ላርግልሽ ቢለኝ ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልኝ ነው የምለው እና ጤና ስጠኝ እላለው

  • @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
    @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 Před 2 měsíci

    Wooooow lemelemya geta yebarekes

  • @ZemzemEndrias
    @ZemzemEndrias Před 2 měsíci +1

    ፈጣሪየን የምለምነው ሀፅያቴን ይቅር እድለኝ ሁልግዜ የንሰሀበሩን እድከፍትልኝ

  • @user-ho9bw7fp2p
    @user-ho9bw7fp2p Před 2 měsíci +7

    ኢትዮጵያ ን ሠላም

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979 Před 2 měsíci +9

    አወታን ላድቃድቅም 😂መኪና እንግዛላት ባቃ ካማን ያሳል 😂😮😊😂😂

  • @saadamohammed7230
    @saadamohammed7230 Před 2 měsíci

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም አድርግልኝ ብየ ነው የምለምነው❤❤❤

  • @rah5847
    @rah5847 Před 2 měsíci

    Programih betam arif new berita🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 Před 2 měsíci +5

    ፈጣሪ አባቴን መልሶ ቢሰጠኝ እና አጎደልኩ ብዬ የማስበውን ሁሉ ባደርግለት ደስ ይለኛል 😢

  • @user-kt5fs6ui6d
    @user-kt5fs6ui6d Před 2 měsíci +6

    ሙሉ ጤናዬን እንዲሰጠኝ ጤናዬን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ij1ig2dg7k
    @user-ij1ig2dg7k Před 2 měsíci

    ፈጣሪን የምጠይቀዉ ጄነትን❤❤❤

  • @Shibr-cj8kg
    @Shibr-cj8kg Před 2 měsíci +1

    ሀገሬን ኢትዮጲያን ሠላም😢😢😢😢

  • @ehf4hd522
    @ehf4hd522 Před 2 měsíci +28

    ለንሰሐ ምት አደያብቅኝ ና ክብር ደም ና ክብር ስጋው ከፍቅርኛየ እንዲለኝ ነወ ❤❤😢

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 Před 2 měsíci

      አይዛሸ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይቅር ይበለን 🕊🕊💕😊

  • @MedinaNurye-pz5lr
    @MedinaNurye-pz5lr Před 2 měsíci +7

    የናቴን እድሜ ያርዝምልኝ

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 Před měsícem

    Denkadenke bro you are talented you make me laugh when ever I watch your channel debertea yetafale Anthony from Boston

  • @Meymunajemal
    @Meymunajemal Před 2 měsíci

    ስለምክርህ እናመሰግናለን እውነትብለሀል

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Před 2 měsíci +5

    የምር የልጁቷ አነጋገር በጣም ያናድዳል ሩታ በጣም ጨዋ ልጅ ትመስለኛለች ነውረኞች ናቸው ተዋቸው ልጆቹን ይሰሩበት ።

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Před 2 měsíci +9

    ድንቁዬ የሳቄ ምንጭ❤😂😂😂😂

  • @user-rq1ov5cx2r
    @user-rq1ov5cx2r Před 2 měsíci +1

    እኔ አላህየን የምጠይቀው እናቴን አባቴን ረጅም እድሜ ከጤናጋ እድሰጥልኝ

  • @user-ti5sm1zh2f
    @user-ti5sm1zh2f Před 2 měsíci +1

    አይዞህ ነፍስይማር እናትህ ስሜትገብቶኛ እናት የሁሉምነች ላሉት እድሜቸውን ያርዝምልን ያረብ ለሞቱትም ፍጣሪ ይማራቸውን😢

  • @user-em5ys4iv5f
    @user-em5ys4iv5f Před 2 měsíci +23

    አብርሽ በጣም የዋህና ደግ ሰው ነው ከማንም ምንም አ ይፈልግም ዝብሎ የሰውን ስም ማጥፋት ወጀል ነው አብርሽ የሰ ዎችን እባ የሚያብስ የ ተቸገሩ የሚረዳ ተስፋ የቆረጡትን ይቲውብ የሚከፍት ጀግና ወድ ነው

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Před 2 měsíci +4

    እኔ አምላኬ ብጠይቁኝ ምንም አልፈልግም ለራሴ ❤ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያዬ ስላሟ ብቻ እንድመለስ ❤❤የኢትዮጵያዊነት አብሮነት እንድ መለስ ።ያ ደግነታችን ።እርስ በርስ መከባበራችን እንድሰጠን ብቻ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZufanZodan
    @ZufanZodan Před 2 měsíci +1

    ድሀወችን እየረዳሁ እ/ር እያመሰገንኩ የምኖርበትን ሀብት ቢሰጠኝ ❤❤❤❤ ያርግልሽ በሉኝ

  • @MaritaYideg-ff1el
    @MaritaYideg-ff1el Před 2 měsíci

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ሠላም አርግልን እና ናሆሜን በህይወት መልሥልን

  • @BirtuKasse
    @BirtuKasse Před 2 měsíci +3

    እኔ ለእግዚኣብሄር ምለምነው ሃገራችን ሰላም እንዲያረግልን

  • @abbutesfaye4758
    @abbutesfaye4758 Před 2 měsíci +4

    የንስሀ እድሜና መልካም ሚስት!!!

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 Před 2 měsíci +1

    እኳን ደህና መጣህ መረዳት ያለበት ስትአለ በነሱ ምክንያት ሁላችንም መጨፈጨፋችን

  • @dagnachewbelay2158
    @dagnachewbelay2158 Před 2 měsíci

    ሀገራችንን ሠላም አርግልን ለህዝባችን ፍቅር እንዲሰጥልን እለምነው ነበር።

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Před 2 měsíci +5

    ድቃድንቃ እኮ ሰላም መጣህ የሳቃ ምጭ ኑርልን

  • @user-xd8bo1dm4g
    @user-xd8bo1dm4g Před 2 měsíci +7

    አገሬንና ቤተክርስቲያንን ሰላማቸው እንዲሠጣቸው

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Před 2 měsíci +1

    ፈጣሪን እንዲያደርግልኝ የምጠይቀው ቤተሰቦቼን እድሜና ጤና እንዲሰጥልኝ

  • @tiruyetesfayeabebe3796
    @tiruyetesfayeabebe3796 Před měsícem

    እኔ እምጠይቀው መልካም መሪ ህዝቦችዋን እማይከፋፍል!!! መልካሙን ለሀገራችን ለህዝባችን

  • @Senaittilahun1
    @Senaittilahun1 Před 2 měsíci +9

    የኔ ፍቅር ሰላየውህ ደስ ብሎኛል ናፍቀኽኝ ነበር እኔው አዝናናሀለሁ ፍቅርየ ናልኝ ብቻ የማፈቅርህ ሁሌም አፍቃሪህ ነኝ❤❤❤❤❤😊😊😊❤❤❤❤❤❤

  • @ematiii
    @ematiii Před 2 měsíci +5

    እኔማ ፈጣርን ሀገሬን ሠላም አርግልኝና ከሠዉ መጥባ አዉጠኝ ነበር የምልዉ😭😭😭😭

  • @Ethopialazalzalmtnur
    @Ethopialazalzalmtnur Před 2 měsíci +1

    ድንቃ ድንቅ እንዲ እል ነበር ምንም አይኑራኝ ዘረኝነት ጠፍቶ ሀገሬን ሰለም አርግልኝ ብዬ እለምን ነበር❤❤❤❤❤❤ሰለምሸ ይብዘ እትዮ ሃገሬ

  • @ermiman7790
    @ermiman7790 Před 2 měsíci

    ሀገራችንን ከ ሶሪያነት እንዲ ጠብቃት እለምናለሁ ሰላማችንን እንዲመልስልን

  • @AshenafiAbebe-rd8gb
    @AshenafiAbebe-rd8gb Před 2 měsíci +3

    ለደከሞች ለምያለቅሱ ለእናቶች በሁሉ እርሱን እረሱን የምያስደስትባትን ነገር እንድሰጠኝ ፀሎቴ ነው

  • @GibiTube09
    @GibiTube09 Před 2 měsíci +4

    እውነቱን ለመናገር ከምንምና ከማንም በላይ በዚህ ሰዓት ለኛ ያስፈልገናል ብዬ የማስበው ንፁሕ ልቦና ነው ስለዚህ እሱን እጠይቃለሁ❤❤❤❤

  • @user-pj1ur8kb9f
    @user-pj1ur8kb9f Před 2 měsíci +1

    ለኔ እና ለቤተሠቦቼ ረዝም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd Před 2 měsíci +1

    ትክክል ነክ ወንድሜ የኔ ጀግና ወንድም❤❤❤❤❤❤

  • @AbcdEfberita
    @AbcdEfberita Před 2 měsíci +3

    የሀገራችን ሰላም

  • @user-wd5fo3uu7o
    @user-wd5fo3uu7o Před 2 měsíci +4

    በሂወት የሌሉትን እናትና አባቴን ቢመልስልኝ እና ባያቸው። ናፍቀውኛል።

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh Před 2 měsíci +1

    የኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም እንዲመለስ😢

  • @enate34
    @enate34 Před 2 měsíci

    ድንቃድቅ እንኳን በደና መጣህ በጣም ነው የምታዝናናኛል

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ Před 2 měsíci +6

    ጌታ ሆይ ቅድስት ሀገራችን የደም ምድር ስትሆን ዝም አትበለን እኛ ሰወች በደለኞች ነን ግን ማረን 😢😢 ይቅርም በለን ከሀገራችን የገባውን ፀላይ አንተ ገስፅልን ሀገር ከሌለች ሀይማኖትም አትኖርም ስለዚህ ጌታ ሆይ ቅድስት ሀገራችን የደም ምድር ስትሆን ዝም አትበለን ነበር እምለው😢😢😢😢

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 2 měsíci

      እውነት በመጀመሪያ አገራችንን ሰላም ሲሆን ነው እድሜና ጤና የሚለመነው እሱ በቃን ይበለን

  • @azeezaazeeza5825
    @azeezaazeeza5825 Před 2 měsíci +10

    ወላሂ ጌታየን እምጠይቀውእናቴን እረጅም እድሜ እድስጥልኝ ከዛም አብረን ወደጀነት እድንገባነው እምጠይቀው

  • @MWANJESHAKILAHATIENO-bc6my
    @MWANJESHAKILAHATIENO-bc6my Před 2 měsíci

    ❤❤❤እንኳን አደረሰክ ወንድሜ ❤❤❤

  • @betishow7256
    @betishow7256 Před 2 měsíci

    ሰላም ድንቃድቅ እንኳን ደህና መጣህ የመዳም ቅመሞች ልኔም እርዱኝ😂😂😂

  • @MobileCare-qs2kd
    @MobileCare-qs2kd Před 2 měsíci +4

    ሲጠብቂህ እንኩዋን ደህና መጣህ 🥰🥰🥰😂😂😂😂

  • @user-cc7lv7rg4h
    @user-cc7lv7rg4h Před 2 měsíci +5

    ጀነትን።እጠይቀውነበር❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @user-ko8fd7fo2u
    @user-ko8fd7fo2u Před 2 měsíci +1

    የቤተሰብ ጤና

  • @BatoolaSaaed
    @BatoolaSaaed Před 2 měsíci

    ድንቃድንቅዬ በነገራችን ላይ ፈታ ነው የምታረገኝ ኑርልኝ ወላህ ❤❤❤

  • @user-qc5vt4hr1c
    @user-qc5vt4hr1c Před 2 měsíci +10

    እኔ ፈጣሪዬን የምጠይቀዉ በንፁልብ እንድወደዉና ትዛዛቱን ጠብቄ እንድኖር እርዳኝ ብዬመጠየቅ እፈልጋለዉ

  • @Merry927
    @Merry927 Před 2 měsíci +3

    ማኛው ዳግመኛ መፈጠር😢😢 ወደ ልጅነት መመለስ❤❤

  • @AbrehetWerede-th9sx
    @AbrehetWerede-th9sx Před 2 měsíci +1

    ፈጣሪ ምን ላድርግልሽ ቢለኝ ሃገሬ ኢትዮጲያን ሰላም ለህዝቦቿም ፍቅርን እንዲሰጥልኝ እና ሃጢያቴን ይቅር እንዲለኝ ነው❤❤❤😊

  • @user-jd7xj4px2g
    @user-jd7xj4px2g Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤ tena na meta lij

  • @koki-GY
    @koki-GY Před 2 měsíci +10

    ዘመኔን ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር እንድጨርስ❤❤❤❤❤

  • @user-gq3sq4ly9q
    @user-gq3sq4ly9q Před 2 měsíci +5

    እችን ብትትኗ የወጣች ሀገር ሰላም እዲደርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Před 2 měsíci

      መቼ ውጪ ያሉት ዲያስፖራዎች ስለጮሁ አገር ተበተነች ትላለህ እንዴ የማይበጃት ይበተን

  • @EkKam-ne4nh
    @EkKam-ne4nh Před 2 měsíci

    ሀገራችንን ሰላም አርግልን

  • @wakakindey
    @wakakindey Před 2 měsíci

    አገሬችን ሰላም እንዳደርግልን እጠይቀዋላሀ

  • @user-ir6fm4pt3z
    @user-ir6fm4pt3z Před 2 měsíci +5

    አይቻልም እንጂ ፈጣሪን የምጠይቀው አባቴን በህፃንነቴ ነው ያጣሁት አንዲ ጊዜ አባቴ ብየ ብጠራው ምኞቴ ነበር

  • @retareeta1367
    @retareeta1367 Před 2 měsíci +3

    ስለ ኢትዮ ሰላም

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Před 2 měsíci +1

    ለገሬ ሰላም ብቻ ነው የምፈልግ ማርያምን አሁን ሌላ አልጠይቀውም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 2 měsíci

      አይዞን የተስፍ አምላክ ነው የምናመልከው ሰላሙን ይላክልን ቸሩ መድሐኒአለም🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Před 2 měsíci

    እንኳን ደህና መጣህ የኔ አዝናኝ❤❤❤

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl Před 2 měsíci

      እነዚህ ልጆች አይናቸው በርቶላቸው ማየት ነው የናፈቀኝ ከነሱ የበለጠ በደስታ ነው ያለቀስኩት 😢😢😢😢❤❤❤

  • @KhanKhan-sh1xq
    @KhanKhan-sh1xq Před 2 měsíci +3

    እኔ ብጣይቃኝ ፈጣሪ ጄናተል ፍርዶስ ወፍቃኝ ነበራ የምለው

  • @Susuuuuu-w5z
    @Susuuuuu-w5z Před 2 měsíci +3

    ወንድ ወንድ ሲሆን ደስ ይላል ለቃቃሚ ወንድ በጣም ይደብራል

  • @jociman187
    @jociman187 Před 2 měsíci +1

    ክፋትን ዘረኝነትን ከዚህ ምድር እንዲያጠፋልን

  • @MySoft-mo7nu
    @MySoft-mo7nu Před měsícem

    እኔ የቂየመ ቀን 50,000ሺ አመት ሜደለይ ስንቆም በርሽ ጥለ ጠልየኝ እነም ጀነተል ፍርዶስ ረሱል ሰ,ዐ,ወ, አሰየኝ እነም አለሀን እረሱ አሰየኝ እለወለው❤❤❤

  • @ssa1323
    @ssa1323 Před 2 měsíci +3

    አገራችንን ሰላም አርግልን ብየ እጠይቃዋለሁ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Před 2 měsíci +8

    የአብርሽና የሩታ ነገር ምቀኛ ነው እንደዝህ የምያደረጉት ።።ደግሞስ ወዶ ካደረጉ ምን አገባቸው የምሬን ነው ❤የምር ልጆቹ በፍጥነት ስለ አደጉ ነው ምቀኛ የበዛባቸው ❤❤

  • @RashidSeyid
    @RashidSeyid Před 2 měsíci

    ጀነት ነዉ የምጠዪቀዉ እምኖረዉም ለዚዉ ስለሆነ🤲🤲👍😍🙏

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před 2 měsíci

      አላህይወፍቀን

  • @asebelgngebrie
    @asebelgngebrie Před 2 měsíci

    ለሀገራችን ሰላምን

  • @rah5847
    @rah5847 Před 2 měsíci

    Wow bizu new gin wanaw enaten melisilign ilew neber emiyeeeeeen💖💖💖💖💖

  • @user-pb3jm8my3n
    @user-pb3jm8my3n Před 2 měsíci +1

    ሁሉምእሚያምረውባገርነውና።አገሬንሰላምእዳደርግልኝብየነበርየምጠይቀው😢😢😢

  • @balager21
    @balager21 Před 2 měsíci

    እኔ እግዚአብሔር ጥበብን እና ማስተዋልን እንዲሰጠኝ ነው የምጠይቀው❤❤❤

  • @user-wn2zq6pg8v
    @user-wn2zq6pg8v Před 2 měsíci

    Haxitene marilene nawu milawu🙏🙏🤲🤲

  • @FikralemMengestu
    @FikralemMengestu Před 2 měsíci

    ድንቅየ እኔ ፈጣሪ ምንላድርግልሽብለኝ የኢትዮጵያ ሀገሬን ሰላም እናየህዝቦቿንአንድነት ሰላም ነው ሰላም ለሃገሬ ፍቅርለወገኔ❤💛💚