🛑እሸቱን ያስወቀሰው ድንቅ ልጅ ጉዳይ እና መሱድ እና መንሱር ..| funny video | ድንቃድንቅ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 03. 2023
  • Welcome to my channel.
    This is an entertain channel you should be enjoyed with us.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናናቹ ትምህርት የምታገኙበት :ዘና ፈታ ብትን የምትሉበት ቻናል በመሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
    እናመሰግናለን
    .#Subscribe#Like#Share#ያድርጉ
  • Zábava

Komentáře • 265

  • @amarech1945
    @amarech1945 Před rokem +4

    ውድ ያሀሬ ልጆች በርትተን እንፀልይ ሁሉም በየሃይማኖቱ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሆን ዘንድ አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @zinet4736
    @zinet4736 Před rokem +9

    ክክክክክክክክክ ላይክ አርጉኝ ፈልጌዉ ነዉ በጣም ነዉ እምታሥቀኝ አንተ ልጅ

    • @user-tr9gv3fn8z
      @user-tr9gv3fn8z Před rokem

      ወኔክክክወኔባሌአላለችም ስታስጠላ

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Před rokem +3

    የኛ አገር ትንሽነገር ያግኝ ወከሳቸዉ አይቻልም እሸቱ በርታ

  • @user-rg6kw3nm7h
    @user-rg6kw3nm7h Před 11 měsíci

    ፈታ ነው የምታረገን ኑርልን አባቲ

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j Před rokem +3

    ድንቃድንቅ ግን ፈታ ነው የምታደርገኝ ይመችህ

  • @toyibahassen3283
    @toyibahassen3283 Před rokem +4

    መስዑደ ብልጥ ነው የኔ ጣፋጭ
    አላህ ይጠብቀው
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    ሰው ይሳሳታል
    ያስተካክላል መታረም የሚቻል ነው
    እሸቱ ጎበዝ ነው

  • @fonogono2786
    @fonogono2786 Před rokem +1

    አረይችልጅረምሯነው😁😁

  • @fatumahussen
    @fatumahussen Před rokem +5

    የፍቅሩ ዘፈን ልዩ ነው

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Před rokem +4

    ድንቃድንቅ.ከየት.ነው.የምታመጣቸው😄😄😄😄😄

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před rokem +3

    እውነት ነው እሼ ከሰሞኑ ትንሽ እየተበላሸ ነው አቀራረቡ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +2

    ሠላም ድንቁ ማነው እንደኔ ዶንኪቲዩብ ላይ የሚሰረው መልካም ስራ የተገረመ 24ሠሐት እንቅልፍ ሳይተኙ ክብር ለአርቲስቶች ለእሼ በዚህ ስራ ለተሳተፉ በሙሉ 🙏ጎ+👫👫👫=እንሒድ ወደ ባሥ ሰልፍ🤣🤣

  • @zaharazaharaetyo3221
    @zaharazaharaetyo3221 Před rokem

    ጎበዝ ተማሪ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +1

    ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂🙈

  • @user-wc2fv7mp3k
    @user-wc2fv7mp3k Před rokem

    በሂወቴ አላለም😂😂😂😂

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Před rokem

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤ጎተራ😘😘

  • @user-ji5jc4ck4q
    @user-ji5jc4ck4q Před rokem

    ጥሩ ምልከታ ነው ስለ ህጻኑ ልጅ ያልከው

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 Před rokem +5

    እምቦቅ ፈስ ነዋ ድንቃችን

  • @MonaMohamed-dc3wh
    @MonaMohamed-dc3wh Před rokem

    እሸቱ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው

  • @awelali3658
    @awelali3658 Před rokem

    ማኛ❤❤❤❤

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h Před rokem

    በጣም ትክክል ነው ስለ እሸቱ የተሰጠው አስተያየት ነው የኔም ሐሳብ ነው

  • @user-bz1wd6sc1x
    @user-bz1wd6sc1x Před 4 měsíci

    ጎደና ልጆች

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před rokem +2

    ጎ?ጎዳረ ጥያቄ
    እቦቅ ማለት ትዎድቃለች.ማለት ነው 😅

  • @fatumaamed4735
    @fatumaamed4735 Před rokem

    ጎበዝ

  • @user-vn6yv9ir1u
    @user-vn6yv9ir1u Před rokem +1

    ወይኔ ባሌ አላለችም😂😂😂😂

  • @aberhmekanealwewarku9881

    ❤❤❤❤

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem +2

    በኔ በኩል ችግር ያለው እኛ ጋር ነው ለአሥተያየት እቸኩላለን ቆም ብለን ብናሥብ እኛ ወላጆችን ለማሥተማር ነው ምክንያቱም እያንዳዳችን የዘራነውን ነው የምናጭደው

  • @Naomimulat2619
    @Naomimulat2619 Před rokem

    ስለቀረበ ጥሩ ነው ምክንያቱም ብዙ መስትካከል ያለበት ቤተሰብ አለበት

  • @3bdxvb.766
    @3bdxvb.766 Před rokem

    Amen Amen Amen 🙏

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 Před rokem

    ግንበኛ ይቀርሻል ሲስቱ 🤣🤣🤣🤣

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +1

    ወንድሜ እንኳ ደህና መጣህ

  • @elyasmusafa9110
    @elyasmusafa9110 Před rokem

    ጎንደር🎉

  • @samira7639
    @samira7639 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂💞

  • @saratesfaye5254
    @saratesfaye5254 Před rokem

    Yedefashi😂

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 Před rokem +1

    ❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪👍👍👍

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ezs530
    @ezs530 Před rokem

    😆😆😆😆😆👌

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 Před rokem

    አሚንንን

  • @mesifinUkumo4506
    @mesifinUkumo4506 Před rokem

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ታዲያ እኔ ዎንድ ነይ ተምቺቶይኛል

  • @deselengabebe1851
    @deselengabebe1851 Před rokem

    👍😂😂✔️🚴‍♀️

  • @amaretarekegn
    @amaretarekegn Před rokem +1

    ጎ + ተራ = ጎተራ

  • @ramadantube
    @ramadantube Před rokem

    Kkkkk weyine bale alalechim

  • @Salam-vj4ug
    @Salam-vj4ug Před rokem +1

    ወይኔ ድንቃድንቅ ታድያ ባመት አንዴ እየመጣህ በናፍቆት በናፍቆት ገ ደልከን

  • @yiftusirahailu
    @yiftusirahailu Před rokem

    Golden bas

  • @user-jr8ve7jo6l
    @user-jr8ve7jo6l Před rokem

    🤣🤣🤣🤣👍👍👍

  • @madi2644
    @madi2644 Před rokem

    ሠላምናችሁ

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 Před rokem

    ሳህ ድንቅ

  • @binishefa3852
    @binishefa3852 Před rokem

    ጎሀ ፂዎን

  • @haymi5298
    @haymi5298 Před rokem

    😄😄

  • @nagsykellew6403
    @nagsykellew6403 Před rokem

    Kkkkkkkkk

  • @user-yf5gy4qk5y
    @user-yf5gy4qk5y Před 7 měsíci

    😂😂😂😂😂

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy Před rokem

    Eshetu we love you

  • @ayakatayoka1973
    @ayakatayoka1973 Před rokem

    🤣🤣🤣🤣🤣

  • @semretbokre
    @semretbokre Před rokem

    ወኔ በሌ ደስ ዪለል 😂😂😂😂😂💕

  • @emumehari6178
    @emumehari6178 Před rokem +1

    ሠላም ድንቃድንቅ እቡቅ ማለት ትፈሳለች ማለቷ ነው

  • @kadirosman5702
    @kadirosman5702 Před rokem +1

    Gotara

  • @user-vo2ly8zz1b
    @user-vo2ly8zz1b Před rokem

    ጭራሽ ባሰ🙄😂

  • @SeadaEdris-xy9by
    @SeadaEdris-xy9by Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @erehimawase3509
    @erehimawase3509 Před rokem

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @princessferehiwot3588

    Selam belenal

  • @fonogono2786
    @fonogono2786 Před rokem

    ሌላውእራስንማስታወስነው

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Před rokem +1

    የስራህ ይስጥህ 😅😅😅😅

  • @tiruwerkmisiker6323
    @tiruwerkmisiker6323 Před rokem

    Hej

  • @umiyoutube
    @umiyoutube Před rokem

    አዎ ነዉ እቦቅ ደሞ ፈስ ነዉ

  • @user-ec6to1gs1z
    @user-ec6to1gs1z Před 8 měsíci

    Fas new😂😂😂

  • @salamdesalegne9504
    @salamdesalegne9504 Před rokem

    Goda Bass

  • @user-rh1gn8fc1n
    @user-rh1gn8fc1n Před rokem

    ትክክል እሼ ለወላጆች ነዉ ልጅን ያቀረበው ሁሉ ወላጅ ወላጅ ይመሰላችዋል ያለ ነዉ ወላጅች አሰብበት ልጅ ብር አመጣ ብላችው አትልቀቁ ለማለት ነዉ የፈለገው እሼ

  • @ganaganat1948
    @ganaganat1948 Před rokem

    የህፃኑ.አነጋጋር.ይከብዳል ይጠፋል😡😡😡

  • @betatehabebiliso8615
    @betatehabebiliso8615 Před rokem

    Enboche malete FESSE Malet new 😂

  • @alemhyilu8422
    @alemhyilu8422 Před rokem

    Eshat awn kegzabher mnegd eyawta new

  • @awelkermohammedali8791

    Gotera new

  • @liliwubeshet3527
    @liliwubeshet3527 Před rokem

    ጎሳ ወይም ጎሳዬ

  • @mimidxb
    @mimidxb Před rokem +2

    ይህ ልጂእማ ደም ነዉ የምየስፋላ

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 Před rokem +1

    አረ ኢኔ ረሱ አልተመቼኝም ያጨረስኩትም አይመስለኚም ያኢሼቱ አዲነቂ ነኝ ከሰው ስተት ከቢረት ዚገት አይጠፈም

  • @abrahammarkos1813
    @abrahammarkos1813 Před rokem

    ቀይ መስቀል የመጅጀመሪያ ርዱታ

  • @aberhammola-hs8lk
    @aberhammola-hs8lk Před rokem

    Gosiwon

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 Před rokem

    ሰው እኮ ይሳሳታል ከስተቱ ይመለሳል እሸቱ ጀግና ነው !!

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 Před rokem +1

    በመጀመሪያ ጥያቄሕ ጎማ መኪናወይም የመኪና ጎማ
    ሲቀጥል እሸቱ ያቀረበው ልጅ ፈጣንነቱ ልክ እንደ መስኡድ ነው ደግሞ መጀመሪያ ቪዶው ሳይታይ በፊት ማስታወቂያ ተብሎ ከ15አመት በታች ለሆኑ የተከለከለ ነው ምክንያቱም ወላጆች ለልጆቻቸው ምን አይነት አስተዳደግ እዳለባቸው ያስተምራል

  • @bebebekele6202
    @bebebekele6202 Před rokem

    አቀራረብህን ትንሽ ቀየር አድርገው ብዙ ላያዝጉዝህ ይችላል የኔ አስተያየት ነው

  • @mulubirhanu2240
    @mulubirhanu2240 Před rokem +1

    ፈስዋን ትፈሳለች ማለት ነው

  • @muludamtew9951
    @muludamtew9951 Před rokem

    እውነት ነው ልጁ ሀሳቡ አቀራረቡ ይመረጥ

  • @user-re2uh2so9c
    @user-re2uh2so9c Před rokem

    እውነትንው ወላሂእኔእራሱ አልጨረስኩትም። ልጅምንአይነትቤተሰብእዳሳደገውብቻ በጣምምያስጠላል

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Před rokem

    ጎ ጎተራ =ጎጃም 🌹🌹

  • @user-ze9tf2hi8w
    @user-ze9tf2hi8w Před 9 měsíci

    እንቦቅ ማለት መፍሳት ነው

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 11 měsíci

    abow nurelan

  • @ahmedbadaso1250
    @ahmedbadaso1250 Před rokem

    Donqoro alalem ante irasik donqoro nek 😳😳😳

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT Před rokem

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @MekonnenH
    @MekonnenH Před rokem

    ኧረ ተው አታሥቀኝ

  • @huyamhuyam9257
    @huyamhuyam9257 Před rokem

    ጎ ጎፈንድ

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5u Před rokem

    እቦቅ መወደቅነወ

  • @meremam877
    @meremam877 Před rokem +1

    ጎተራ

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese874 Před rokem

    ጎ ባስ

  • @nuhaminsolomon12
    @nuhaminsolomon12 Před rokem

    ጎተራ ሐቀኛ መልስ ነው፡፡

  • @mekdesgetachew9871
    @mekdesgetachew9871 Před rokem +1

    ጎህ ህዝብ

  • @user-ku8ny8id2v
    @user-ku8ny8id2v Před rokem

    ጎ + 🚗 =ጎማ

  • @dardi2015
    @dardi2015 Před rokem

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @aschalewteshale-wh2xi

    ኧረ ይመችህ ግን ደግሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን አትጥፋ እንወድሀለን

  • @wondubtbt6367
    @wondubtbt6367 Před rokem

    melsun kemeleskugn...minn agegnalehu new tiyakeye

  • @fanyetefera4521
    @fanyetefera4521 Před rokem

    ጎህ_ህዝብ

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy Před rokem

    Wergna

  • @agjkbshhh8567
    @agjkbshhh8567 Před rokem

    ማሪያምን ድንቃድንቅ አሳቀክ