ይሄንን ሳታዩ ትዳር እንዳትጀምሩ😱| እውነቱ የማነው?የቢኒያምና ሚስቱ Live ቅሌት |funny videos

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 06. 2024
  • Welcome to The Funniest CZcams Channel.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
    #ebs
    #ኢቢየስ
    #fana
    #zena
    #ዜና
    #news
    #ሰበር
    #Fanny
    #Love
    #Truestory
    #dinklijoch
    #ድንቅልጆች
    #donkey tube
    #eshetu
    #EBS
    #Dinklijoch
    #ሰበርዜና
    #movie
    #Ethiopia
    #Film
    #film
    #merejatv
    #ethio360
    #zemedkunbekele
    #eshetumelese
    #golddigerprank
    #prank
    #video
    #Prank
    #Videos
    #Alex
    #seifu
    #Seifufantahun
    #seifuebs
    #drama
    #🔴
    #dinkadink
    #ድንቃድንቅ
    #ድንቅልጆች
    #Facebook
    #Howto
    #how
    #Tiktok
    #tiktok
    #report
    #donkeytube
    #derenews
    #dere
    #Abelbirhanu
    #music
    #film
    #Music
    #Film
    #ethiopian music video
    #eritrian music
    #Daily news
    #Fano
    #fano
    Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes
  • Zábava

Komentáře • 1K

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr Před měsícem +34

    Thanks!

  • @EmebetEe
    @EmebetEe Před měsícem +71

    😂😂😂😂😂የሳቄ ምንጭ እንኳን ደህና መጣህ በናታችሁ ላይክ አረጉኝ የሶስት ወረ እረጉዝ ነኝ😂😂😂

  • @shaimaalraeesy3179
    @shaimaalraeesy3179 Před měsícem +42

    መልሱ እኛዉ ሴቶቹ ነን ወላሂ ,አብዛኞቻችን ሴቶች የምንወደዉን እንጅ የሚወደንን አንከተልም,,,,😢😢

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem +36

    በቃ ትዳር እረከሰ ፈጣሪ ሚዲያ የማይጠቀም ባል ይስጠኛ ያረብ

  • @birukmeseret6
    @birukmeseret6 Před měsícem +26

    መልሱ ''ወንድ'' ነው
    ወንድ ልጅ ሲያፈቅር እንጂ ሲፈቀር ኩራቱ አያድርስ ነው፣
    በእርግጥ ሴት ልጅም በተፈጥሮው ኩሩ ናት....ስታፈቅር ግን እናት ናት
    ሲወደዱ መኩራት በወንድ ልጅ ይብሳል
    እና...መልሱ ወንድ ነው
    በነገራችን ላይ እኔም ወንድ ነኝ

    • @user-ir7kv7sg8f
      @user-ir7kv7sg8f Před měsícem +2

      ፀበያችሁን ስላውክልን እናመሰግናለን ክክክክክ

    • @user-cc6bi7ky1b
      @user-cc6bi7ky1b Před měsícem +1

      እፍ እውነትን ስለተናገርክ አመሰግናለሁ እኔ ደሞ ሴት ነኝ

  • @Birtu21
    @Birtu21 Před měsícem +32

    ሴትም ወንድም ከልክ በላይ ከሆነ እንጠባረራለን😅

    • @weas5403
      @weas5403 Před měsícem +2

      አረማንእደሴት

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem

      ሴት ነው ኦማኢሬ ብለክ ዝፍን ቅንድብክ ይበዛል😅😅😅 የሳቃችን ምንጭ

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Před měsícem +56

    ድንቁዬ እሱ ሚያማክረው ሰው የለውም አትፍረድ ይፈረድብሃል ነው ነገሩ እሱ ጀግና ነው ከብዙ ፈተና አልፎ እዚህ ደርሷል ቤተሰብ የለውም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳው በጣም ያሳዝናል 😔

    • @Hiwot-jq2cc
      @Hiwot-jq2cc Před měsícem +3

      ሢያሣዝን😢😢

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw Před měsícem +1

      TBRKI..

    • @angesettekle5003
      @angesettekle5003 Před měsícem

      Ewnet bileshal ehtea
      Sitotaw betam Jigna sew new

    • @rossross6520
      @rossross6520 Před měsícem

      እውነት ነው ይሄን ሁሉ ትችት ተቋቁሞ ስኬት ላይ ነው አምላኩንም የማይረሳ ሰው ነው

    • @user-lj7sd9qm7p
      @user-lj7sd9qm7p Před měsícem

      ወንድ ነዉ በጣም ይቀባራራል

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 Před měsícem +15

    ተው ድንቁዬ ስጦታውን ጨክነህ አትውቀሰው።
    ይሄ ልጅ እኮ በብዙ ጉዳት እና መገፋት ያደገ ልጅ ነው።
    ከብቸኝነት በተላቀቀ መልካም ሚስት እና እህት እንዲሰጠው የብዙ ሰው ምኞት ነበር።
    በመካከላቸው ያለውን ክፍተት ምክንያቱን ፈጣሪ ያውቃል።
    አሁንም እግዚአብሔር መፍትሄ ይስጠው።

  • @user-qy5lu3jl6v
    @user-qy5lu3jl6v Před měsícem +11

    ሴት ወይ ወንድ ሳይሆን ጥጋበኛ ሰው አስቸጋሪ ነው 😂

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Před měsícem +5

    ኣንተ የምታቀርበው ሁሉ በጣም ደስ ይላል ተባረክ

  • @DastySorry
    @DastySorry Před měsícem +10

    ቅንድብ እንደሌለህ ስትናገር ነው ያየሁት 😂😂😂

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey Před měsícem +1

      እኔ እራሱ😂😂😂

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @genetkebede1939
      @genetkebede1939 Před měsícem

      ቅንድብንምንአሳየሽ እሱ ምልኪን እዬልኝ ያለ እልመሰለኝም ቀልደኔ እጂ

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l Před měsícem +5

    ፈታ ነው እኮ የምታድርገኝ ድንቁ😂😂😂

  • @hassenlegesse7333
    @hassenlegesse7333 Před 13 dny

    Yedoro Laba Adrgibet Lekindibih bro...lol...
    BTW keep up the Good work bro!!

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f Před měsícem +6

    😂😂😂😂 እነቢንያም ክክክክክ አድስ ፍቅር ያመናቅር አሉ😂

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 Před měsícem +5

    ወንድም ሴትም ከልክ በላይ ሲወደዱ ያስቸግራሉ ሁሉም በልኩ ሲሆን ነው ጥሩ

  • @user-ev1oj1ej3y
    @user-ev1oj1ej3y Před měsícem +1

    እንኳን ደና መጣህ ዛሬ በጣም ደብሮኝ ነበር

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Před měsícem +1

    I proud of you. Thank you very much for your advising relationship marriage.

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 Před měsícem +3

    ምርጥ ምክር ነዉ ድንቁ

  • @user-ry5zk8ru1t
    @user-ry5zk8ru1t Před měsícem +7

    ስጦታው በጣም ያሳዝናል አይዞህ በፍጹም ከሷፊት አታልቅስ ሴት ልጅ ቆፍጠን ያለ ወንድ ነው የምፈልገው

  • @MasaratGetu
    @MasaratGetu Před měsícem

    እያየኝ ነው የምታወራው ወይ ደስ ስትል ድንቃድንቅ በደስታ ነው ሁሌም የሚጠብቀው 😂😂❤❤

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Před měsícem

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ ❤

  • @user-fi9fo3tz4s
    @user-fi9fo3tz4s Před měsícem +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣 ወይ ድንቃድን የሳቄ ምንጭ ሁሌም ኑርልን🤣🤣🤣🤣

  • @Selam_YouTube12
    @Selam_YouTube12 Před měsícem +8

    ኸረ ድቃድቅ መልሱማ ወንድ ነው አንተ ስትፈቅር ኩራተኛ ነክ ልክ እዳንተ ❤

    • @YahyAlmnsor
      @YahyAlmnsor Před měsícem

      እኮ መልሡ ወንድ ነው ልክ እንደሡ ልክ ብለሻል😂😂😂😂😂

  • @user-bi6xi2nb9s
    @user-bi6xi2nb9s Před měsícem +2

    የሳቄ ምንጭ በጣም እናመሰግናለን ለኛ ለስደተኞቹ አንተን ባይሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před měsícem

    ወይኔ ፈጣሪዬ ትውልዱ ወዴት እነዚህ ህፃናት በዚህ እድሜያቸው ትምህርት ካስጠላቸው ሀገሬ መከነች በቃ

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995 Před měsícem +3

    በርታልኝ ወንድሜ 🙏

  • @Ios-mv9fw
    @Ios-mv9fw Před měsícem +3

    ወንዶች ነቸው ዝቅ ስትልለቸው ይንቁሀል አሉ ኤኔዬለውበትም😂😂😂

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Před měsícem

    ስትመቸኝ ❤ ስታቀናብር የሌሎችን ሞራልና ክብር በጠበቀ መልኩ ነው ዝም ብለህም ሰው ላይ አለመፍረድህ ምርጥ ልጅ እንደሆንክ አሳውቆኛል እረጅም እድሜ

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 Před měsícem +1

    Egzabher amlak hoy hegerachin selam adrgen🙏🏿❤️

  • @user-mn4km7wp2y
    @user-mn4km7wp2y Před měsícem +3

    Set new

  • @user-of1uj2wu6g
    @user-of1uj2wu6g Před měsícem +1

    የኔ ዉድ በርታልን❤❤❤❤

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d Před 26 dny +1

    ወንዶቹም እንደወደድናቸዉ ስያቁ ይጠብርራሉ ። ሴቶች ደም ሲለማመጡን ይደብረነል አንደውም😊

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před měsícem +3

    ሁለቱም ወንድም ሴትም 😂አሸናፊ ነኝ ዛሬ😅😅

  • @kidsland0073
    @kidsland0073 Před měsícem +6

    አንዳንድ ወንዶች እቤት እየጨቆኑ ውጪ እንደልባቸው የሚመነዝሩ በቅርብ የማቀው ሰሰው አለ እስከዛሬ የቤት ወጪ በድሮ ሂሳብ ነው የሚያስበው እና አሉ ወንዶች እንደዛ እኔ ብሆን ገበያ ወስጄ አስቤዛ ያድርግ ብሩን ሰጥቼው😅😅😅😅

  • @user-jp4nh5ew8k
    @user-jp4nh5ew8k Před měsícem +1

    ተባረክ በርታልን❤❤❤

  • @user-sm4jt7hu8u
    @user-sm4jt7hu8u Před měsícem +1

    ህሊና ስላለህ ስላለህ ነው ለክብሯ ፈልገህ ያገኘ ህው ተባረክ ሚሞሪውን እዲሁ እደምሰጣት ይታወቃል አትፈትነን

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před měsícem +4

    ወይ የኛ አገር ጉድ አያልቅም 😂😂😂😂የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አገራችን ሰላም ይሁንልን ❤❤❤❤

  • @badrudin7674
    @badrudin7674 Před měsícem +3

    እኔ አፍቅረም ተፈቅረም ስሌ ማላቅ ኮመት ይለፈኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us Před měsícem +1

    😂😂ቅንድብ እንደሌለክ አሁን ነው ያወኩት😂😂 ፂም ግን አለችህ ተመስገን

  • @MathiosAlemu-wq5mc
    @MathiosAlemu-wq5mc Před měsícem +1

    Welcome bro bert set new

  • @kedijahussin
    @kedijahussin Před měsícem +4

    አተ የግመል እግር😂😂😂😂

  • @azeezaazeeza5825
    @azeezaazeeza5825 Před měsícem +3

    ሴቶችነን እምንጠባረረው ወንድልጅ አፍቅሮ ሲያለቅስ ደስስሲል እውነትነው እምልህድቃድንቅ አንሸዋወድ

  • @dek12940
    @dek12940 Před měsícem +1

    ድንቃድንቅ መልካም ነህ በጣም ጎበዝ አበርታኝ እስኪ☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️ 🌹🌹🌹🌹

  • @alyayasenshewmolo3632
    @alyayasenshewmolo3632 Před měsícem

    ድንቁዬ ፈታ እኮነው ምታዳርጋኝ ❤❤❤

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979 Před měsícem +6

    ድንቃድንቅ ከታ ፍቅር ይዞኛል 😢አድ በላኝ ያምር 😮😢❤🎉

  • @kedijahussin
    @kedijahussin Před měsícem +5

    ወድ ነዉ እሚጠባረረዉ

  • @shibire7870
    @shibire7870 Před 21 dnem

    Ante dinkadik suse nagar nek😊❤

  • @AlmazShambel
    @AlmazShambel Před 25 dny

    ድንቅየ ጠፍተህብኝ የሳቄ ምንጭ😅😅😅

  • @nasanasa5208
    @nasanasa5208 Před měsícem +8

    ወንድም ሴትም😏2

  • @kokab597
    @kokab597 Před měsícem +2

    ዉንድነዉ ምን ያጠያይቃል❤❤❤ ደግሞ አታሸኮርምምኝ

  • @tadelemekuriaw2492
    @tadelemekuriaw2492 Před měsícem

    ይመችህ ብሮ ምታቀርበው ደስ ይላል

  • @user-wy1tt8oi9w
    @user-wy1tt8oi9w Před měsícem +1

    በርቱ እላለም ይሐ ከቱ😂😂😂😂😂

  • @MobileCare-qs2kd
    @MobileCare-qs2kd Před měsícem +6

    የሳቄ ምንጭ ድንቁዬ 😂😂😂
    ጋይስ ላይክ አርጉኝ ለማንኛዉም ፈልገው ነው 🙄🙄🙄😂😂😂🥰🥰🥰🥰

  • @Sebosofw
    @Sebosofw Před měsícem +5

    አረ ጀለሴ " ትዳር ሳይኖርሽ " የትዳር አማካሪ መሆን አይከብድም?!!!😭😭😭
    ከ motivation ባዮች የደከመኝ ጉድ ስልሆነ::

  • @BrktiEyesas
    @BrktiEyesas Před měsícem

    በርታ ወንድሜ ትክክል ነህ

  • @user-uq5un7hj1w
    @user-uq5un7hj1w Před měsícem +1

    ሰው እደራሱ ነዉ የሚመልሰዉ እኔ በደረሰብኝ ነገር ስመልስ ወንድ ነዉ ለምን ከተባለ እኔ ሰለ አየሁት 😢😢😢
    ነዉ በተረፈ ድንቃድንቅዬ በርታልን እንወድሃለን የእዉነት❤❤❤❤❤❤❤

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu Před měsícem +12

    ዱባይ ስትገባ መህተብህን ብጥስ ነው እንዴ የገባ?

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před měsícem +1

    ዮሁኔ ማኝ ሰይሆን ዮሁኔ መጋኛ. ቋም የለውም ተልባ ነው የሚመስል ጢጢጢ ነው የሚል ድንቃድቅ እንወድህ አለን እውነት ምክርህ ሃይምሮን ያድሳል ተባረክልን ❤❤❤❤❤ ዘና ፈታ ታደርገን አለህ የኛ ውድ

  • @user-fz6pz9sn9r
    @user-fz6pz9sn9r Před měsícem

    እንኳን.ደናመጠክ.ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @saadah216
    @saadah216 Před měsícem

    ትክክክልነህ ወንደም❤❤

  • @MekbulaSherif
    @MekbulaSherif Před měsícem

    ሲወድኮ❤❤😂

  • @nomo6793
    @nomo6793 Před měsícem

    ድቃድቅ ሥወድህ ፈታ እኮ ነው እምታረገኝ❤❤❤🎉🎉

  • @user-sg3fb7uq2d
    @user-sg3fb7uq2d Před měsícem +1

    Tnx big respect 🙏 bro

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow Před měsícem

    አዲስ አደለሁም 😂😂😂 ፡😂😂 የሳቄ ምንጭ መቸ አልፌህ አይ ቢኒ ፍጥነት ወዬው

  • @leda11
    @leda11 Před měsícem

    ጊዜው የሴቶች ነው የድሮ አባቶች እግራቸውን ያሳጥቡን ነበር ይበቃል ድንቅዬ❤❤❤

  • @MahletAfera
    @MahletAfera Před 17 dny

    ❤በጣም ነው የማደንቅህ

  • @user-sg3wj9kq2k
    @user-sg3wj9kq2k Před 17 dny

    ዉዴ ሁሌም ባዝሊን ተቀባ

  • @user-op5nt7hg3r
    @user-op5nt7hg3r Před měsícem

    Set nechi😅😅😅😅😅😅

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 Před měsícem +1

    ወንድ ነው ድንቅዬ ❤❤

  • @mmkoko9586
    @mmkoko9586 Před měsícem

    በትክክል

  • @afraaafraas
    @afraaafraas Před měsícem +1

    ወድ ነዉ የኔዉ በጣም ስከባከበዉ ይጨማለቃል ግን ስሰድበዉ ሳገላታዉ ይመቸዋል

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Před měsícem +2

    በጣም ያሳዝናል አይዞህ በለው ብቸኛ ልጅ ነው ያልፍልኛል ብሎ ሰው እእንደሱ አትበለው ሆድ የባሰውን ያህህል ነው ያረብ ገረድ ናታ እዚያሲያረጉ ያየችውን ነው በድፍረት ልትመታው የተነሳች

  • @tigistnugusee
    @tigistnugusee Před měsícem

    Set nat❤❤❤

  • @SAYDAHABASHEmm
    @SAYDAHABASHEmm Před měsícem

    enena yane balabete ❤❤ katuwate esekamata ❤❤ enafeqatalahu ❤❤ dekadeke sawochu ❤ menakachawe ❤

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 Před měsícem

    ውድ ዋው ውድ 🤣🤣👌👌👍🏼👍🏼

  • @fozzee27abdolla84
    @fozzee27abdolla84 Před měsícem

    Set new😂

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před měsícem +1

    አይ ድቅዬ እኔ እራሱ ደነገጥሁ የው ነት ያየኸኝ መስሎኝ 😅😅😅😅

  • @dream_543
    @dream_543 Před měsícem

    Ere tew gn mndn new endezih sew gn endet new yemiyasbew gn lemangnawm ljitua ewunetuan kehone yasaznal yalechibet huneta metsihaf gabzlgn yesteve Harvey think like a man act like a Lady yemilewn esua baluan endet meyaz endalebat betinshu yagzatal lesum bitgabzew tchilalech betn yemtmeraw set lji nech bilt mehon alebat thanks

  • @user-nd5lf8ye3k
    @user-nd5lf8ye3k Před měsícem

    😂ይቅር ይበልህ😂😂😂

  • @dresshamebel2549
    @dresshamebel2549 Před měsícem

    ለቅርስ ጠባቂ ሰጦችው 😂😂😂😂😂😂

  • @HaniyaJelalu
    @HaniyaJelalu Před měsícem

    ከወም ከሴት እደየባህሪው ነው ወድወይ ስት ነች ማለት አይቻልም ምርጥዬ❤

  • @gedam626
    @gedam626 Před měsícem

    ወይኔ ድቃድንቅ ትለያለህ የዉነት😂😂❤

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před měsícem

    😂😂😂😂😂አይ ማኛው

  • @user-op4cn9vn8b
    @user-op4cn9vn8b Před měsícem

    Jegna dinkuye kibur🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @AmenYsifa
    @AmenYsifa Před měsícem

    Oadi new betami new yemititebarerwti eshi dikadiki

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 Před měsícem

    ድንቃድቅየ😊😊

  • @rihanaseid5456
    @rihanaseid5456 Před měsícem

    Set nechi

  • @user-jv1kh3bh6j
    @user-jv1kh3bh6j Před 27 dny

    Oyemejemeryawa teberara set nat❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FetiyaYa
    @FetiyaYa Před měsícem

    ስተኛአ ሁሌም ቅድብህ ቫልዚን ተቀባዉ ቅድብህ ቢቻ❤ወድሜ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před měsícem +1

    እዉነት ከእግዚአብሔር ጋር ናት

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን

  • @abebachane7978
    @abebachane7978 Před měsícem

    ክክክክክክ እረ ድንቃድንቅ

  • @Tenal.19
    @Tenal.19 Před měsícem

    ሁለቱም ናቸው😅😅

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 Před měsícem +1

    ቢኒ ግን ጥሬ ነው ገና አልበሰለም አይይይይይ የፍሬሽ ፍቅር አስመሰለው እኮ😅😅😅

  • @user-dy4bq2it8k
    @user-dy4bq2it8k Před měsícem

    Gildo lekso lay sancho siders lekso be dance kkkkkkkk 😂😂😂😂

  • @selamtadesse
    @selamtadesse Před měsícem

    Teshkoromomukugn eko😂❤ dnkuye nuruln 😅

  • @SadSad-qe1su
    @SadSad-qe1su Před měsícem

    ወይ ድንቁ ፃጉሬን አሸፈንከኝኮ ዝናብ እየለመነ ነበር ተጨባሮ😂😂😂😂

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂 ወይ ትርታየ ነገ ለማሙለጭ

  • @user-xw5zq4vp6l
    @user-xw5zq4vp6l Před měsícem

    ድቃድቅ እዴት እደምወድህ ክበርልኝ ❤

  • @akliluworete2943
    @akliluworete2943 Před měsícem

    ይመቸህ ጌታዬ