የDNA ውጤት እናት እና ልጅን ለየ....የሰላሳ አራት አመት እንቆቅልሽ ተፈታ!!.//በቅዳሜን ከሰዓት//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 08. 2022
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • Zábava

Komentáře • 2K

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před rokem +202

    እናቴ በምንም ሁኔታ ብትሆን እቀበላታለሁ እንዳልሽ ቃልሽን ተረከቢ እናትሽን ተንከባከቢያት እንኳን ደስ አላችሁ እጅግ በጣም ደስ ነው ያለኝ።

    • @bisratgebremedhin9051
      @bisratgebremedhin9051 Před rokem +3

      ❤❤❤

    • @mekdesgezahegn4213
      @mekdesgezahegn4213 Před rokem +4

      እንዴ እናት እኮ ናት ምነም ብትሆን

    • @lamar5988
      @lamar5988 Před rokem +3

      እግዚአብሔር ይመስገን💔💔💞💋💋💋💋💘💘💘💘😢😢😥😍😍😍😍

    • @himanmom6507
      @himanmom6507 Před 2 měsíci

      ❤L7😂6z
      6​@@mekdesgezahegn4213

  • @ferehiwotgetachew6714
    @ferehiwotgetachew6714 Před rokem +654

    እናት ያላቹ ሺ አመት ትኑርላቹ

  • @minetube322
    @minetube322 Před rokem +85

    ዮኒዬ የሰው ደስታ የሚያደስተው የሰው ህመም የሚያመው ቅን ሙሉ ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው ❤❤❤

  • @kubagebi2773
    @kubagebi2773 Před rokem +107

    ቅድስት ድንግልን የያዘ መች ያፍራል! የኔ ባለማህተቦች እንኳን ደስ እላችሁ።

    • @sinidumelese7376
      @sinidumelese7376 Před 7 měsíci

      እግዚአብሔርን የጠራና የያዘ ማንም አያፍርም
      ልዩ ስጦታ፦ ለሁላችሁም
      ዮሐ.3፥16-18 በእርሱ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
      17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
      18 በእርሱ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

    • @wagayeamare3382
      @wagayeamare3382 Před 6 měsíci

      አንድ ጥቅስ ይዛችሁ መሮጥ መናፍቆ አያገባችሁም ዝብአትሁኑ​@@sinidumelese7376

  • @heritube7927
    @heritube7927 Před rokem +155

    እልልልልል እንኻን ደስ አላቹህ በመገናኘታቹ ደስ ብሎኛል. የኔ ደርባባ እናት የሰው ደስታ ሚያስደስተው ቤተሰብ ይሁነኝ

  • @atinafuabate5120
    @atinafuabate5120 Před rokem +315

    እስይ ተመስገን በእውነት በጣም ያዘንኩት ታርክ ነበረ የእውነት የኔ ህልም እንደተፈታ ያህል ነው ደስ ያለኝ Ebs በተለይም ቅዳሜ ከሰዓት ፕሮግራም ክሮችን ሁላችሁንም አመሰግናለሁ!!!

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Před 10 měsíci +11

    ወይጉድ የጌታ ትእዛዝ የ3 ወር ሁና የተጣለችልጅ ተመስገን 3ልጆች ይዛ መጣቻች ደስ ሲል ተመስገን ፈጣሪሆይእኳን ደስአላላቹህ እናትና ልጅ❤❤❤

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 Před rokem +27

    እንኳን ደስ አላችሁ የእናት ፈተናዋ ብዙ ነው እናት መቼም ካልቸገራት ልጆቿን አትጥልም ይኼን ሁሉ አመት ሁሌም ውስጣቸው እንደታመመ ነው ግን ማርያምዪ የለመኗትን አትነሳም ህመማቸው በደስታ ተለወጠ ፍሬም በጣም ንፁ ልብ ያላት ልጅ ናት እናቷን ለምን ጣልሽኝ ብላ ሳይሆን እናትን በእናትነቷ አክብራ ናፍቃ የተቀበለችው ፍርዪ በጣም ጨዋ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ!!

  • @tashomeayele624
    @tashomeayele624 Před rokem +41

    የኔ እህት ኑሮውን መስላ እንጂ መልካቸው አንድ እግዚያብሄር ይመስገን እናትና ልጅ ያገናኘ

    • @tude-oi5zy
      @tude-oi5zy Před rokem +2

      ወላሂ እዴት እዳሳዘኑኝ. ያለችንን. እናወጣና. ጥሩ ቤት እንስራላቸዉ. መልካም መሆን ለራሰነዉ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před rokem +52

    ከ 30 አመታት በኋላ! ተመስገን እንኳን ደስ አላችሁ። የአባትየው ዘመዶች ግን የሞላ ሀብት ይዘው፣ ደብቀው ማሳደግ ሲችሉ ለክብራቸው ብለው ይቺን የመሰለች ልጅ ማጣት ሞኝነት ነው። አሁንም በህይወት ካለህ አግኛት ዘር ጥሩ ነው፣ ያውም የልጅነት።

  • @eyobgezachew4834
    @eyobgezachew4834 Před rokem +40

    እንኳን ደስ አለሽ እውነት እድለኛ ነሽ እናትሽን አደራ ተከባከቢያት እናትሽ ወዳ አይደለም ተገዳ እኮ ነው አደራ እናት ለዘላለም ትኑርልሽ

  • @selinaygmenkem236
    @selinaygmenkem236 Před rokem +8

    አብሬሽ አልቅሻለሁ እምባሽን ወደ ደስታ የቀየረልሽ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ EBS ላቅ ያለ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ

  • @woubayehuseifu7158
    @woubayehuseifu7158 Před rokem +70

    እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ እንኳን በህይወት አገኘሻቸው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hablen
    @hablen Před rokem +206

    ማሪያምን አስለቀሱኝ
    በጣም ይገርማል
    እንኳን ተሰካላችሁ
    እናት በጣም ከአቅሟ
    በላይ ሲሆን ነው
    እንዲህ የሚሆነው
    ፍሬ እንኳን ደስ አለሽ
    እድሜ እና ጤና እመኛለሁ !
    ኢቢኤስ ሁሌም አንደኛ
    ዮኒ ትለያላችሁ
    በርቱ!

    • @hablen
      @hablen Před rokem +1

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ በደስታ

    • @mahiletmekonnen5794
      @mahiletmekonnen5794 Před rokem +5

      በትክክል የድሮ ሰዎች አልተማሩም ስለዚህ ልጆቻቸውን እያስፈራሩ ስለሚያሳድጓቸው ልጅ ካመጡ ወደ ቤት መመለስ የማይታሰብ ነው ። ለዚህ እኮ ነው ስንቶቹ ወላጅ አልባ ሆነው የቀሩት 😭😭😭
      ይሄን ነገር ማሰብ በራሱ ይከብዳል እግዚአብሔር አምላክ የሌሎቹንም እንባ ያብስላቸው ።
      እናም ትክክል ነሽ thank you

    • @tsionwyohannes8854
      @tsionwyohannes8854 Před rokem +1

      የማንቂያ ደውል ላይ በመግባት like ,share,comment በድንግል በነካ እጃችሁ

    • @bezawitkassahun1611
      @bezawitkassahun1611 Před rokem +1

      @@hablen ደምሪኝ ውዴ

    • @bezawitkassahun1611
      @bezawitkassahun1611 Před rokem +1

      @@mahiletmekonnen5794 ደምሪኝ ውዴ

  • @fresbhatabate
    @fresbhatabate Před rokem +4

    በእውነት በዚህ ምድር እንደ እናንተ መልካም የሰራ ማንም የለምና እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይደላችሁ

  • @meselechalna6311
    @meselechalna6311 Před rokem +13

    የአባቱ እናት የት ነሽ አልቀበልም ያልሻት ዘርሽን አየሻት ፣ እንኳን ደስ አላችሁ ፣ EBS አንደኛ

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 Před rokem +71

    ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
    ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ እንድህ በደስታ ሲገናኝ ኡፍየ
    ኢቢኤስ ከቃል በላይ እውነትም ልዩ ቀን

  • @hayatet8562
    @hayatet8562 Před rokem +103

    እንኳን ደስ ያለሽ የተጨነቃችሁ የሰው ዘር በሙሉ ጭቀታችሁን በደስታ ይቀየርላችሁ አሜን

    • @meseretkassegn5552
      @meseretkassegn5552 Před rokem +1

      አሜን

    • @user-cx7tn7mx7b
      @user-cx7tn7mx7b Před rokem

      አሜን ሃያት በጣም ትልቅ ደሰታ ነው እኔ በጣም ነው ደሰ ያለኝ የእኔ እህት በ1995ዓ ም ለንሮ ብላ ወደ አዲሰ አበባ ከተማ ከሄደች አንሰታ አድራሻዋን ቤተሰቡ በሙሉ አናውቅም እኔ ዋሱ ወንሟ ነኝ የትውልድ ሀገሯ።በድሮ አጠራሩ ጎንደር ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው ሰለዚህ በዚህ ኢቢሲ ቲቪ ፕሮግራም የሚቀርብ የአፍልጉኝ ዝግጅት እከታተላለሁ ሲያለቅሱ አለቅሳለሁ ደሰ ሲላቸው ደሰ ይለኛል የደሰታ እለቅሶ አለቅሳለሁ የፍሬ ደሰታ በጣም በጣም ደሰ የሚል ደሰታ ነው የተሰማኝ ፍሬ እንኳን ደሰ አለሸ በጣም ደስ ነው የሚለው የማንነት ጥያቄ ሲመለሰ እንዴት ደሰ ይላል የፍሬ እድል ለሁሉም ይድረሳቸው አሜን አሜን💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌷🌷👍💚💚💛💛❤❤

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před rokem

      አሚን ሀዩየ

    • @tigii1682
      @tigii1682 Před rokem

      Enem abate bagegnew des ylegnal betam betam

    • @user-nx2cc4wm5p
      @user-nx2cc4wm5p Před rokem

      𝗔𝗺𝗲𝗻𝗻𝗻 𝗔𝗺𝗲𝗻𝗻𝗻𝗻 🤲🤲🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @yemaleda
    @yemaleda Před rokem +9

    አይይ እናትኮ ልዩ ናት 😭😭😭 እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምሌክ ረጅም እድምና ጤናን ያድልልን በእዉነት

  • @webchannel2572
    @webchannel2572 Před rokem +23

    እንኳን ደስ ያላችሁ እናቴና ልጅ እናት ካልቸገራት መቼም ቢሆን ልጇን አትጥልም በህይወት ኖረው አንቺም በልጆች ተባርከሽ መገናኘታችሁ እጅግ ደስ ይላል በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ከአሁን በኃላ እናትሽን ተንከባከቢያት ለሁሉም እናቶች እድሜና ጤና ይስጣቸው
    እናቶቻችንን በሞት ለተለዩን ርስተ መንግስተሰማያትን ያውርስልን

  • @assefakessito7436
    @assefakessito7436 Před rokem +60

    እንኳን ተሳካልሽ። ደግ ልጅ ነሽ። የኑሮ ሁኔታ እንጂ እናትና ልጅ ይመሳሰላሉ።

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Před rokem +47

    ዮኒ እንዴት እንደማከብርህ ትልቅ ስብእና ያለህ
    ኢቲዮጵያዊ ነህ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን
    ጥሩ ነበር🙏🌹

  • @zabilon100
    @zabilon100 Před rokem +9

    ተመስገን ተመስገን" ይገርማል ተደፍራ ነው እኮ ወይ ሴት የሚደርስባት በደል" እንኳን ደስ አሏት የኔ እናት

  • @messikemekuria9373
    @messikemekuria9373 Před rokem +12

    የዚን ቤተሰብ ደስታን ማየት የሚያስደስት ነገር ምን አለ ፍሬ እንኳን ደስ አለሽ እናትሽን ለማግኘት ለፍተሻል ደሞም ተሳክቶልሻል እግዚአብሄር ምስጋናውን ይውሰድ ደስ ይላል

  • @sebleasmare7181
    @sebleasmare7181 Před rokem +46

    በጣም ከእናቷ ጋር አንድ አይነት መልክ ዲDNA አያስፈልጋትም ነበር ከንፈር አይን ገፅታ

  • @betselotyimam6299
    @betselotyimam6299 Před rokem +52

    ታስታውቃለች እናትየው መልኳ አንድ ነው ከልጅቱ

  • @zedarega4909
    @zedarega4909 Před rokem +8

    ተንከባክበዉ ለዚህ ደረጃ ያበቋዋት ቤተሰብ እግዛብሔር ይስጣቸዉ እንኳን ደሳለሽ ኢቢስ በጣም ነዉ የማደንቃችሁ

  • @hannatube3952
    @hannatube3952 Před rokem +6

    የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ አይይ እናት 💔😭😭 ስለሁሉም ነገር ይመስግን 🙏❤️❤️

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před rokem +13

    ያልሞተ ሰው መቸም ቢሆን ይገናኛል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ፡ያላቹሁ፡ዳግም፡መወለድነው፡በእውነት

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 Před rokem +36

    በዚህ ፕሮግራም በጣም ነው ያለቀስኩት አመት የሆው እራሱ አልመሰለኝም በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ 😍😘😘

  • @user-lj8tu4ct1j
    @user-lj8tu4ct1j Před rokem +17

    አቦ ዘራችሁ ይባረክ ቃል የለኝም ለebs 🥺

  • @nahomadugna4657
    @nahomadugna4657 Před rokem +7

    እንኳን ደስአላችሁ መጀመሪያ እንድትገናኙ ያደረገችዋን ልጅ ወይንሸትን መጨረሻ ላይ በደንብ ማመስገን ነበረባችሁ ለዚህ ሁሉ ምክንያቷ እሷ ነች ትልቅ ክብርና ምስጋና ለወይንሸት

  • @Eleni-bw7og
    @Eleni-bw7og Před rokem +33

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ይሁን ላንተ የድንግል ልጂ ዬኔ መድሀኒዓለም❤❤🙏💚💛❤🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏

  • @natanem321
    @natanem321 Před rokem +76

    እኔም እናቴ በ3 ወሬ ነው የሞተችው እንዳንቺ ህልም ሆኖ አለች ባሉኝ 😭😭😭
    ያለ እናት ማደግ ከባድ ነው
    እንኳን ደስ አለሽ

    • @qalkidan5495
      @qalkidan5495 Před rokem +1

      አይዞሽ ሲሆንም ለበጎ ነው።

    • @user-vm8uu3it9v
      @user-vm8uu3it9v Před rokem +8

      የኔ ደግሞ በአንድ አመት ከአምስት ወር ሰለው እናቴ የሞተችው ይኀሁ በእንጀራ እናቴ ምክንያት ማረፍያ ያጣች ወፍ ሆኛለው።ሁሌም አዝናለው

    • @reemandrule2087
      @reemandrule2087 Před rokem +4

      አይዞሽ ሀቢበቲ

    • @hannatsegaye751
      @hannatsegaye751 Před rokem +2

      ውይይ አፈር ልብላ አይዞሽ እህ

    • @mahiletmekonnen5794
      @mahiletmekonnen5794 Před rokem +3

      እኔ አፈር ልብላልሽ 😭😭😭ህልም ሆኖ አለች ባሉኝ ስትይ ውስጤ ገባሽ ኤ

  • @AhmedAli-hg4gz
    @AhmedAli-hg4gz Před rokem +9

    ኢቢኤሶች በጣም ደስየሚል ነው አምባየ እየፈሰሰነው የምፅፍላችሁ የኔም ህይወት እንደዛ ስለሆነ 45 አመት እናቴን አላቃትም እስካሁን አና አስለቀሰኝ

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 Před rokem +5

    እዉነት እደ ebs እና እደ ኮሜድያን እሸቱ ከምንም በላይ መልካም ሠሪወች ከፈጣሪ በታች ለሠዉ ደሥታ የምሰሩ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @belacheww.gebremariam4440

    ፍሬ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር ለሁሉም ምክኒያት አለው።ለእናትሽ እዘኚላቸው አትፍረጂባቸው አደራ።ወደው አይደለም።

  • @ashgenmosaronuh6437
    @ashgenmosaronuh6437 Před rokem +26

    ድህነት ክፉ ነው።
    እንኳን ደስ አላችሁ!👌🥰

  • @amenaykentiba2721
    @amenaykentiba2721 Před rokem +2

    እንካን ደስ አለሽ ፍሬ በጣም ደስ ይላል እናትሽን ማግነትሽ እንደ እናት የሚሆን የለም በዚ ምድር በጣም ደስ ይላል

  • @solomonwaktola7893
    @solomonwaktola7893 Před rokem +4

    ጭንቀትሽ እና ለቅሶስ በጣም አሳዝነሽኝ ነበረ።
    ይህ ኘሮግራም አልፎኛል ብዬ ሁላ ሰርች አድርጌ ነበረ።
    ዛሬ ጧት ዩቱብ ላይ ሳየው ስራ አቁሜ ነው ያየሁት።
    በጣም ደስ ይላል፣ እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 Před rokem +36

    እንዴት ጸሎተኛ እናት ናቸው 👏👏👏👏❤

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 Před rokem +2

      ልጆቹዋን አላየሽም እዴ ማተባቸው በጣም ጎበዝልጅናት

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 Před rokem

      @@janatmmm6876 በጣም

  • @esraabdu262
    @esraabdu262 Před rokem +14

    የተለያየ ሠው በህይወት ኖሮ ሲገናኝ በጣም ደስ ይላል እኔም ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ አባቴን እፈልጋለሁ

  • @hannakirma139
    @hannakirma139 Před rokem +4

    እናትያላችሁ ዘላለምትኑርላችሁ መተኪያየሌላት እናት ልዩፍጥረት ናት

  • @destadestaa3071
    @destadestaa3071 Před rokem +15

    እንኳን ደስ አላችሁ ሳልናገር የማላልፈዉ የልጆቹ ስርአት ዋዉ እግዚአብሄር ያሳድግልሽ

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Před rokem +46

    በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት የሰው ልጅ የሚገርም ፍጥረት ነው እና እድል እና ፋንታ ለማንኛውም እንኴንም ተገናኛቹሁ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው❤️❤️💔💔💔

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před rokem +107

    ኡፍፍፍፍ.....የኔቆንጆ እንካን ደስ አለሽ ሁለታቹም እናትና ልጂ ቀሪው ዘመናቹ በሰላም በፍቅርየምትኖሩበት ጊዜ ይሁን።

  • @emmausjourney1371
    @emmausjourney1371 Před rokem +8

    ለኢትዮጵያ መልካም ዘመን የሚመጣበት ታላቅ ምልክት ነው :: እግዚአብሔር ቤተሰብን ይወዳል ያከብራል ክብር ለእርሱ ይሁን::

  • @frehiwotakalu8134
    @frehiwotakalu8134 Před rokem +69

    ሚስማር ሲመታ እየጠነከረ ይሄዳል እንዲሉ E B S ሁሌም ከፍታው እየጨመረ ተመልካችን የሚመጥን ፕሮግራም እያቀረበ ስለሆነ እና መሰግናለን🙏 ፀጊ ና ዮኒ ተባረኩ ህይወት ያለው ነገር ስለምትሰሩ ትልቅ አክብሮት አለኝ🙏🙏🙏

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit Před rokem +93

    ኢቢኤሶች ክብር ይገባችሗል ከዛ ከዚህ ብላችሁ እናቷም ጋ ልጅቱንም በክብር ከነ ልጆቿ ተቀብላችሁ ማስተናገዳችሁ በምን ቃል ትገለፃላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
    •ዛሬ በፍፁም ራሱን አይደግምም!
    ብትወድቁም ወደ ፊት!
    ነገ ሌላ ቀን ነው ተስፋ መቁረጥ የለም 💪💪
    እንኳን ደስ አላችሁ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Před rokem

      አንኳን ደስ አላችሁ ክብርና ምስጋና ለመድሀኒ አለም ቀሪ ዘመናችሁ ያማረ ይሁን

    • @bezawitkassahun1611
      @bezawitkassahun1611 Před rokem

      @@mekdestemeche6871 አሜን ደምሪኝ ውዴ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Před rokem

      @@bezawitkassahun1611 እሺ

    • @marymoges240
      @marymoges240 Před rokem

      P

    • @lala1793
      @lala1793 Před rokem

      @@mekdestemeche6871 ኢ
      ቢኤ ክብር ይገባችዋሌ

  • @yetmworkjagema9467
    @yetmworkjagema9467 Před rokem +3

    እንኳን ደስ ያላችሁ በእውነት እንባሽ ደረቀልሽ በቃ ባለችሽ ዕድሜ የእናትነት ፍቅርሽን ተወጪው እግዝብሔእ ልብ ለልብ ያገናኛችሁ አሜን

  • @anitagu21
    @anitagu21 Před rokem +28

    I'm so happy and proud of my friend Freya❤❤😭😭 I watched the whole thing not understanding anything that was said but I felt all the emotions. Can't wait till you guys up back

    • @mesfintsadiku
      @mesfintsadiku Před rokem

      Hey, can you get in touch with her? I really believe I know her father. Of course if she is interested.

  • @endale2533
    @endale2533 Před rokem +15

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ለቅሶሽ ከሰው እይምሮ የሚጠፋ አልነበረም እግዚአብሔር እምባሽን ስላበሰ ደስ ብሎኛል ኢቢኤስ ተባረኩ

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j Před rokem +16

    ኢቢኤሶች እድሜ ጤና ይስጣችሁ እኒህን እናትና ልጅ ማገናኘታችሁ በጣም ደስ ነዉ ያለኝ የወንየ ፀጊ በርቱልነ ምርጥ ሰወች እንባ ጠራጊወች ።

  • @kiyakiya7320
    @kiyakiya7320 Před rokem +1

    ማንነት መውደድ ሙሉነት ነው እራስሽን ማክበር እጅግ በጣም ቃላት ያጥረኛል በተለይ አሳዳጌሽ እግዚያብሄር አምነው እዳትጎጂ ሳይነገርሽ እውነተኛ እናት እስከሚሞቱበት ቀን ማቆየታቸው እውነተኛ ወላጅ እናት ሆነው እሊናሽን መጠበቃቸው በጣም ደስ የሚል አላፌነት ነው አደለም 33 ዓመት 3 ዓመቱ ጨለማ ነው ከልጅ መለየት በተለይ .......በጣም ነው
    ያመመኝ ወደፊት ሚፈጠረው ሳስበው ላብድ ነው ልጆቼ እኔን ማግኘት እየፈለጉ እኔና አባታቸው ባለመግባባት ይህው 3 ዓመት እኔ ፈራሁ ይኔንንታሪክ ሳይ የኔ መጨረሻ ምን ይሆን አልኩኝ ዝምታ በራሡ ከባድ በሽታ ነው ይሄን ስፅፍ ጥቄት ቀለለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪💔💔💔💔💔💔

  • @abebechwoldeyohanese8388

    Ebs እናንተ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የስንቱን እባ አበሳችሁት እናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ ቆንጆ ቤተሰብ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh Před rokem +27

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ውብ ልጅ ከውብ እናት ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ ኑሩ

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před rokem +3

    በጣም የናትየው ፀፀት አንገት መድፋት ቀና ብለው ሊያዩት ከበዳቸው።በእውነት አንች የተባረክሽ ልጀ ነሽ ለምን ብዪ አልጠይቅም ማለትሽ እናት ከልጅዋ የምትለየው በግድ በችግር መሆኑን ስለተረዳሽ ልጆችሽ ይባረኩ ቀሪው ዘመናችሁ የደስታ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን !!!ebs የህዝቡን ጭንቅ እኮ በአዲስ ምእራፍም በዚህም እያቀለላችሁ ነው።

  • @yohanneshailu3544
    @yohanneshailu3544 Před rokem +3

    በጣም በጣም አንጀቴን ነበር የበላችኝ እ/ር ይመስገን!!!
    እናቷን በመፈለግ የደከመች ልጅ ነች ዋው በጣም የሚገርም ታሪክ ነው.

  • @jerryweyibatis6329
    @jerryweyibatis6329 Před rokem +3

    የኔ እህትና እናት እንኳን ደስ አላቹ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ስታለቅሺ አብሬሽ አልቅሻለው እልልልልልልልልል ለፈጣሪ ምስጋና ይግባው

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 Před rokem +6

    እስይ እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ ምንም ብሆን እናት እናት ናት ኢቢኤሶች ተባረኩ በእውነት ሰለ እናንተ ቃላት የለኝም መልካሞች ናቸው

  • @yemiendale2928
    @yemiendale2928 Před rokem +43

    በዝች ልጅ ታሪክ በጣም አልቅሼ ነበር ሲቆይም ተስፋ ያስቆርጥ ነበር እንኳን ደስ አላችሁ

    • @hanna1342
      @hanna1342 Před rokem

      ታሪኩን ከቼልሽ ላኪልኝ እማ

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 Před rokem

      አልህምዱሊላህ

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 Před rokem

      @@hanna1342 czcams.com/video/5QG46BdpLOk/video.html
      ይሄ ነው ውዴ እይው

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Před rokem +2

    እንኳን ደስ ያላችሁ እናትና ልጅ
    አላህ ያጣግባችሁ ረዥም እድሜ ከጤና
    ጋር ለሁሉም ሰው መልካም እድል

  • @miftahhussen1409
    @miftahhussen1409 Před rokem +4

    ኢቢኤስ ይበርታ መልካምነታችህ ይብዛ በርቱ በጣም በጣም ደስ ይለኛል እየሆነ ያለውን ተባረኩ ተባረኩ::

  • @lemlemkassahun8588
    @lemlemkassahun8588 Před rokem +12

    ተመስገን እንኳን እናትሽን በሂወት አገኘሻት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አለሽ

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 Před rokem +9

    ሚገርምሽ ፀጊዬዬዬ የፍሬን መጨረሻ ምን ላይ ደረሰ እያልኩኝ ብዙ ጊዜ አስብ ነበር ዋው በጣም ደስ ብሎኛል ማራምን ፍርዬ እንኳን ደስ ያለሽ ያላቹ።።የኔ ቆንጆ

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Před 11 měsíci +2

    እናትነት ከባድ ነው ግን በተቃራኒ እናት የልጂ ጥያቄ ያላት አትመስልም በእውነት ልጂቶ እንኳን ደስ አላት እናት አልሞቃት አልበረዳት

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 Před rokem +11

    Allhamdililah I am so happy for both of them especially for her mother it’s so hard for her to give up her daughter congratulations to all the family

  • @bilenadem2453
    @bilenadem2453 Před rokem +15

    እንኳን ደስ አላችሁ የፍሬህይወትን ታሪክ የሰማው ቀን በጣም ነበር የተጨነኩት በምን መንገድ ይገኙ ይሆን ብዬ ተመስገን የብዙ አመት ህልምሽ ተፈታ ከሰማሁት የፍለጋ ታሪኮች ውስጥ ከባዱ ነበር በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @gedag5658
    @gedag5658 Před rokem +23

    እንኳን ደስ አላችሁ🙏 ልጅቷ ወ/ሪት ብርትኳን ሚደቅሳን ትመስላለች።

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 Před rokem

      ወይ እውነትሽን ነው

    • @munakemal
      @munakemal Před rokem

      Maybe they are related from the Dad’s side. Sad what he did

  • @rahelbehailu2012
    @rahelbehailu2012 Před rokem +6

    የኔ እናት አሁን እባዎት ይታበሳል አሁን ከልጆት ጋር ደስ ብሎት ይኖራሉ እመቤቴ ምን ይሳናታል ክብር ለእሷ ይሆን🙏💚

    • @adugetanh3424
      @adugetanh3424 Před rokem

      እመቤቴንይችልጅ ሳያትበጣምነበርያለቀስኩት ሁሌእፀልይነበር ደስተኛሁናምእዳያት በውነትሁልቀን ነበርትዝየምትለኝ በጣምደስአለኝ አምላኬ

  • @girmasugamo6248
    @girmasugamo6248 Před rokem +3

    እናትና ልጅ እንኳን እ/ር በሰላም አገናኛችሁ።

  • @mskrh640
    @mskrh640 Před rokem +15

    እሰይ ተመስገን እንዴት ደስ ይላል! እንኳን ደስ ያላችሁ እናት እና ልጅ ቤተሰብ በሙሉ።

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 Před rokem +77

    እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ወላሂ ይሄ ወንበር ገና ሳየው ደስ ይለኛል ከምር ሰው ህልሙ ሲፈታ እንዴት ደስ ይላል በአላህ በጣም ነው ያለቀስኩት ኤብኤሶች አላህ ይስጣችሁ ከምር የስንቱን እንባ አበሳችሁ ዮኒ & ፀጊ ስወዳችሁ 🙏😍😍

  • @alemuworku7465
    @alemuworku7465 Před rokem +2

    ዮኒ እውነት እንዳንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን ፈጣሪ እድሜና ጤናን ያድለህ የስንቱን ሰው እንባ ነው
    ያበስከው....

  • @familybannas8809
    @familybannas8809 Před rokem +1

    Congratulations... you have a beautiful mom and sister.
    ይህን ፡ ያደረገ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን።

  • @huruydebru5555
    @huruydebru5555 Před rokem +13

    ብመጀመርያ ሰማይና ምድር የፈጠረ ፈጣርያችንን ለዚሁ ትእምርት ለመገናኘት ያበቃችሁ ምስጋና ይድረሰዉ::
    ሴት የችግር ተሸካሚ ነት
    ወዳ ኣየደለችም : እንደኔ
    ወንድ ስለምናታልላት
    ይሄን ሁሉ ችግር የሚመጣዉ::
    ኣንቺም በንጹህ ልብሽ
    ደስተኛ ሁነሽ በማቆፍሽ
    ክብር ይሁንሽ::

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před rokem +15

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ በእውነት በጣም ደስ ይላል ኢቢኤስ ቅዳሚ ከሰአት ለምታረጉት መልካም ነገር ፈጣሪ ብድሩን ይክፈላቹ የወገኖቻችን እንባ አባሾች ኑሩልን።

  • @solfele4389
    @solfele4389 Před rokem +6

    ላሳደገቻት ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርላት !!
    እድለኛ ናችሁ ዳግም በህይወት በመገናኘታቸው።
    ኢ.ቢ.ኤስ 🥇 አንደኛ !!!!!!!!!!

  • @etaferahuabebegebru1580
    @etaferahuabebegebru1580 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ እንኳን በህይወት አገኘሻቸው::

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +35

    እሰይ እልልልልልል ክብር ለመድኃንያለም ኢየሱስ ክርስቶስ ውይይይ ደስ ሲል እንኩዋን ደስ አለሽ አላችሁ እፍፍፍፍፍ 🥺🥺😘በጣም አሳዝናኝ ነበር ተመስገን 🙏🏿

  • @rahmetali2463
    @rahmetali2463 Před rokem +9

    ዮናስና፣ጸዱ የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ መርጦች፣አላህ እረዥም፣እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ።

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 Před rokem +1

    ዮወኒ በጣም መልካም የትልቅ ሰው ልጅ የዋህ ደግ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ እና በጣም አከብርአለው እግዛብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ እና በኑሮህ ደስተኛ ያድርግህ ቤተሰብህ ይባረክ ለወላጆችህ አባትህ ረጅም እድሜ ይስጥልን የቀረፁህ እና በደንብ ያነፁህ እሳቸው ናቸው ክብር ይገባችዋል

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem +2

    በጣም የምትደነቅ እናት!! በችግር ሆና ዘር አላጠፋም እንደከተሜ ላስወርድ ሳትል ነገር ግን ብላ ወረቀት ፅፋ የተወች ትልቅ እናት ናት!! 💒💐😍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እንኳን ደስ አለነ!!

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 Před rokem +23

    ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! ከበላይ አመራር ከአቅራቢ እስከ ጥበቃ ስራ ላይ የተሰማራችሁ በሙሉ ተባረኩ!!!ከአእምሮ በላይ ነው። እኔ የምለው ግን እናንተ በዚያው እንጀራችሁን እያበሰላችሁ ነው ብታለቅሱም እኔ ግን ቅዳሜ ቅዳሜ የለቅሶ ፕሮግራም ሆነብኝ። ደግሞ ደስ የሚል። በነገራችን ላይ ዮኒ አሁን ቦታህን አግኝተሃል ጸጊ like!!

  • @arsamayuhans4012
    @arsamayuhans4012 Před rokem +4

    በዚህ ፕሮግራም የእናት እና ልጅ ሕልም ብቻ ሳይሆን ሙሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ እልም ነው የተፈታው ሲጀመር አልቅሰን ሲገናኙም በደስታ በሕብረት ብናለቅስም ታሪክ ቀያሪው እግዚአብሔር ፍፃሜውን ስላሳመረው ደስስስስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሸ እህቴ & እናቴ ዮኒዬ ፀዲ ባጠቃላይ ኢቤሶች እድሜ ከጤና አብዝቶ ያድላቹ በርቱ🙏 ሰላም ለኢትዮጵያውያችን🇪🇹🇪🇹

  • @anvsnv9586
    @anvsnv9586 Před rokem +7

    ዩኔ ይህ መልካም ስራህንይዘህ ሙሰሊም ብትሆን የበለጠ ደስ ይል ነበር ይህን ስላልኩኝ ይቅር ጥሩ ሰው ማለት ያሥብሃል አተነረ ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል

    • @vvg5520
      @vvg5520 Před 2 měsíci

      ምን አነት ደፋር ናቹ ደሞ ሞሲሊም ጡሩወች ማለታቹ ነው ዴ አራጅ ሰው ለማረድ ነው ሞስሊምየምሆነው

    • @AbiLeulseged
      @AbiLeulseged Před 2 měsíci

      Muslim kalhonu melkam mesirat ayichalim ?

    • @meseretbrhanesheti
      @meseretbrhanesheti Před 2 měsíci

      አይይይይ አሥተሣሠብ የዘቀጠ ማንም የፈለገዉን ማምለክ መምቱነዉ ዴሥ አለሽ አላለሽ ምን ታመጫለሽ/ታመጣለህ ቆሻሻ አመለካከት ምን ትርጉም ይሠጣል

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 Před rokem +3

    እሰይ እሰይ አልሃምዱሊላህ ኡፉ እንኮን ደስ አላችሁ አስለቀሰችሁኝ

  • @meredia5046
    @meredia5046 Před rokem +7

    እንኳን ደስ አለሽ ያኔ እናት ዳጋግሜ ነበር ማያው አዲስ ነገር ከለ እያልኩ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @almazali4784
    @almazali4784 Před rokem +13

    እናት እንደጡት ሁለት ብትሆኚልን ጥሩ ነበር 😭😭😭😭😭

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy Před rokem +3

    Finally, I have been waiting and was hopping for this amazing reunion. What a story congratulations and thank you for all you do CBS. I wish you the best for years to come with your mom and brothers and sisters.

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Před rokem +1

    ኢቢኤሶች ቃል የለኝም ለእናተ ፀጊዬ የኔጀግና ሴት ዋጥ አድርጋ ሰዎችን ታበረታለች ዮኒ የኔ መልካም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 Před rokem +14

    በእውነት ደስታችሁ ለእኔም ትልቅ ደስታዬ ነው እንኴን ደስ አላችሁ EB's በጣም መልካም ስራነው የፅድቅ ስራ ነው የምትሰሩት በርቱ እግዚአብሔር እንደ ሙሉ ጉደታ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን የሰውን ልጅ አንስቶ እንደ እራስልጅ እስከ ማሳደግ ድረስ እግዚአብሔር አገራችንን ህዝቦቻችንን ይጠብቅልን🙏🙏🇪🇹

  • @smartpress163
    @smartpress163 Před rokem +6

    በጣም ደስ ይላላል አላህ የራሱ የሆነ ጥበብ አለው እሳ ከነሱ የተሻለ አገር ሂዳ እነሱን እድትረዳ ይሆናል መገናኘታቸው በጣም ደስ ይላል

  • @besemselasysemeselamawlnea471

    እንካን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ይመስገን ክዝህ በሃላ ያለውን ግዜ በሰላም በፍቅር በደስታ የተሞላ ቤተሰብ ያርግላቹ አሜን

  • @bmm72
    @bmm72 Před rokem +3

    እንኳን ደስስስ አላችሁ የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጠዎት 😭

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr Před rokem +4

    እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው የኔ እናት የ30 አመት ፀሎትሽ ምላሽ በማግኘትሽ ክብር ለሱ ይሁን

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před rokem +3

    የሚገርም ታምር ነው ውስጤ ሁል ጊዜ ስትላወስ የነበረች ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @eleniabera5775
    @eleniabera5775 Před rokem +2

    ከመጀመሪያ ጀምሮ እንደዚህ ልጅ ያዛዘነኝ አልነበረም ዛሬ ግን እኔጃ ማጋነን አይሁንብኝና ያሷን ያህል ነው ደስስስስስ ያለኝ መቼም EB's እድሜያችሁ እርሱም ይበል ።

  • @user-vu7sw6lz8g
    @user-vu7sw6lz8g Před rokem +2

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል እኝኳን ደስ አለሽ እህቴ በጣም ያምራል ለጥያቄው መልስ ተመለሰልሽ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስአላችሑ የሑሉንም እንደዚህ በሰላም ያገናኛቸው እንባቸውን ፈጣሪ ያብሰው 🙏