ወላጅ አባቴ ይሙት ይኑር አላውቅም… ድምፃዊ ወንዴ ማክ | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ተዋናይ ዓለማየሁ ታደሰ (በስንቱ) bit.ly/3PbN3jk
    ተወዳጁ አርቲስት ንብረት ገላው እከ bit.ly/3BuT874 ....ከጋብቻ በፊት ምንም ነገር አታድርጉ .. ለልጇቼ እና ለአድናቂ ወዳጇቼ የምለው…
    የትኛውንም ፅንፍ አልይዝም … ግን ዋጋ ያስከፍላል ... አባቴ ይሙት ይኑር አላውቅም… ድምፃዊ ወንዴ ማክ| Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 516

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 2 lety +55

    ሁሌም የሚገርመኝ የወታደር ልጆች
    የሚወግኑት ለኢትዮጵያ ብቻ ነው ምነው የወታደር ልጅ በሆንኩ ወንዲ ማክ ቀናውብህ አንተ ጀግና የጀግና ልጅ፤

    • @user-cx7tn7mx7b
      @user-cx7tn7mx7b Před 2 lety +6

      አወ እንዳልከው ሞርደካይ የወታደር ልጆች የሚወግኑት ለኢትዮጵያ ብቻ ነው እኔ ለምሳሌ አባቴና ወንድሜ የቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባል ነበሩ አባቴ በምሰራቅ ጦር ግንባር ለወዲቱ ሀገራችን ለኢትዮጵያ ዳር ደንበሯን ለማሰከበር ሲል ከጠላት ጋር ጉሮሮ ለጉሮሮ ተናንቆ ተሰውቶል ወንድሜ እንደዚሁ ለኢትዮጵያ ዳር ደንበር ሲል ከጠላት ጋር ሲዋጋ በሰሜን ኢትዮጵያ ተሰውቷል በተጨማሪ አንዱ ወንድሜ በ1991ዓ ም ጀምሮ በነበረው የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ለኢትዮጵያ ዳር ደንበር ለማሰከበር ሲል በጦር ሜዳ ተሰውቷል ሰለዚህ ነው እኛ የወታደር ልጆች ለኢትዮጵያ የምንወግነው የምንከራከረው ኢትዮጵያን እንዲነኩብን አንድ ሰንዝር መሬት እንዲቆረሰብንና የቀድሞውን ያን ጀግና የኢትዮጵያን መከላከያ ሠራዊት ሰሙን በመጥፎ እንዲያነሱት የማንፈልገው እኛ የዛ መንፈሰ ጣንካራ ኩሩ ጀግና የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባል ልጆች ሰለሆን እንኮራለን ለኢትዮጵያም እንወግን አለን ዛሬም ነገም ኢትዮጵያ ታሸንፍለች ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹💚💚💛💛❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍🌹💐🌺🌷👍🌲🌳🌹💐👍💐🌷🌺💚💚💛💛❤❤👍

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 2 lety +59

    ወንዴ... ስው ማለት... ስው ሲጠፋ... ስው ሁኖ.. የተገኘ ስው ነው... ለሄ
    ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏✝️👑👈
    💚💛❤️👈

  • @user-bq2rv5ry1y
    @user-bq2rv5ry1y Před 2 lety +25

    በጣም የሚመቸኝ ልጅ እዩኝ እዩኝ የማይል የተረጋጋ ቆንጂዬ ኢትዮጵያዊ ልጅ

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 Před 2 lety +136

    ወንዲ እጅግ የማደንቀው ዘፋኝ በዚህ ቀጥል አስታራቂ በጠፋበት ዘመን ህዝብን የሚያፋቅር ሙዚቃ መስራት ትልቅነት ነው በርታ ወንድሜ

    • @user-du7zp6bo7d
      @user-du7zp6bo7d Před 2 lety +4

      ሙዚቃ አያስታርቅም ገዳይን አውግዞ መግደል ሲቆም ብቻነው ለዛውም በቤሔር ተመርጠው አትቀልዱ ዘፈን ለህዝቡ ምንም አይሰራም ተፈናቅሎ ሚዳላይ የፈሰሰው ህዝብ ሙዚቃ

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 Před 2 lety +1

      ሰላም እንዴት ናችሁ በቅንነት #ሰብስክራብ 💞💐😍 አርጉኝ🙏

    • @user-xn3ir6gs3n
      @user-xn3ir6gs3n Před 2 lety

      @@user-du7zp6bo7d የሰው ውመም አይገባቸው

    • @fjzfgud8649
      @fjzfgud8649 Před 2 lety +1

      @@user-du7zp6bo7d ያንችን አስተይየት የጠየኩ አልመስለኝም ሲጀመር እንደ አንች አይነቶች 100 አመት ቢቀቀሉ የማይበስሉ ስዎች እንኳን በሙዚቃ በለቅሶ ማስረደትና ማስማማት ከባድ ነው

    • @user-du7zp6bo7d
      @user-du7zp6bo7d Před 2 lety

      @@fjzfgud8649 ክክክክክክ ከአስመሳዮች ይሰውረን ምድረ አስመሳዮች በሰው ደም የምትደሰቱ እርጉሞች ገዳይን ማውገዝ ወይስ ለነገሩ ለደናተአይነት መልስ

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 Před 6 měsíci +1

    ምርጥ ያራዳ ልጅ አዲስ አበባ ተወልዶ ማደግ ካልታመምክ በስተቀር እንዲህ አይነት ስብእና ነዉ የሚሰጥህ ስላገር ስለወገን ማሰብ መቆርቆር ፡ ድንቅ ሰዉ ሙዚቃዎችህ ይመሰክራሉ ተባረክ ያልፋል ጥሩ ቀን ይመጣል

  • @tigistzawde8594
    @tigistzawde8594 Před 2 lety +67

    አንዳንዴ ቦታ ተቀያይረናል ልበል ወጣቱ ሀገሬ ላቅና ሲል አዛውንቱ ላፍርስ ምህረቱን ያምጣልን በርታ እዩኝ እዩኝ የማይወድ ልጅ

    • @user-xn3ir6gs3n
      @user-xn3ir6gs3n Před 2 lety +2

      በጣም

    • @gsjselambesufikadjsh2512
      @gsjselambesufikadjsh2512 Před 2 lety

      ትላልቅ ሰዎች እኮ ትልቅ ሲሆኑ ልክ እንደ ህጻን ልጅ ዳይፐር ይጠቀማሉ

    • @zizuyeababilljtube3638
      @zizuyeababilljtube3638 Před 2 lety

      አረ እህቴ እያስቸገሩ ያሉትስ በውጭ ሀገር ያሉት በመዳም ቤት የምንሸቅለው በአሜሪካ ቁጭ ያሉ ናቸው ሀገርን የሚረብሹት በኢሞጉሩብ የሚፈጃፈጁ በጣም ነው የሚያናድዱት ህፃናትና ሀገር ቤት ያሉ ሀገሬ ሀገሬ ነው የሚሉት!!

  • @sentayehufikre1566
    @sentayehufikre1566 Před 2 lety +8

    ወንድም አለም ስወድህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ አይዞህ የድሮዋ ኢትዮጵያ ትመለሳለች እንዳንተ አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛልን ። ገዳዮችን መሪ እግዚአብሔር እንደ እንግልት ያትንልን።

  • @JahAdam
    @JahAdam Před 2 lety +40

    ወንዲ ግሩም ስብእና ያለህ ሰው ነህ በንግግሮችህ መሃል "ሞክረናል" ምትላት ነገር ፍጹም ትህትናህን በግልጽ ያሳያል፤ በከፍታ ላይ ከፍታ ጨምር ወዳጄ የዘመኔ ድንቅ ከምላቸው ወጣቶች አንዱ አንተ ነህ!

  • @user-ov9xu7dh5r
    @user-ov9xu7dh5r Před 2 lety +37

    እውነት ነው እኛ ስናድግ ዘር አናውቅ ምን አናውቅ። ፍቅር ብቻ። አሁን ድረስ የልጅነት ጓደኞቻችን አብረን የተማርናቸው ጓረቤቶቻችን ዘራቸው ምን እነደሆነ አናውቅም። ፍቅራችን ያው ነው። ሰለዘር አናወራም። የድሮውን የፍቅር የአንድነት ዘመን ይመልስልን። ዘረኝነት አይኑ ይጥፋ።
    Good to see you brother ❤️

    • @gemechisbikila3030
      @gemechisbikila3030 Před 2 lety +1

      Stop lying to yourself! There is no problem with being an Oromo or Amhara or whatever you want. Accept the differences, if there is and live in harmony.

    • @kidisttesefahun4600
      @kidisttesefahun4600 Před 2 lety +1

      ጉረኛ፡ጉረኛ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety

      @@gemechisbikila3030
      ድሮ በፍቅር አድገናል ማለት እውነት ነው ። ወዳጅነትም በዘር አይመዘንም ነበር ። ዘርን የፖለቲካ አጀንዳ አድርገውት ችግር የተፈጠረው ባለፉት ሰላሳ ዓመታት እንደሆነ ለማንም ግልጽ ነው።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 2 lety +23

    በውጪም በአግር ውስጥም ያላችሁ በሙሉ እንኮን ደስ አለን የኢትዮጵያ ልጆች እሯጫቻችን Athlete’s በድጋሜ በሴቶችም በወንዶችም ኢትዮጵያን ስም, እና ባንድራ ከፍ ስላደረጋችሁ!,ጀግኖች!የኢትዮጵያ ልጆች ክብር ለሁላችንም ለኢትዮጵያን በሙሉ!
    ኢትዮጵያ ታሽንፋለች🙏🏾
    💚💛❤️🕊✌🏽🇪🇹

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 2 lety +10

    ወንዲ ማክ ጀግና ነው ጽንፈኞችን
    ያሳፈረ ጀግና አስተዋይ ፤

  • @amansew
    @amansew Před 2 lety +136

    ከየት ነህ ስትባል ከኢትዮጲያ ማለት ኩራት ነው💪💪💪💪👍👍👍👍❤❤❤❤👏👏👏

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 Před 2 lety +1

      ልክ ነህ ወድም እምየ ኢትዮጵያ ሳሙን ያምጣልሽ

    • @MD-cv4gn
      @MD-cv4gn Před 2 lety +1

      Eyalu fugera aydeberem 😜
      Medenew yemiyakoraw? Tornet, dehenet, sedet... Stop the fake pride.

  • @YN-uy9fn
    @YN-uy9fn Před 2 lety +26

    ወደ ገላትያ ሰዎች 5:21 መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety

      በዓለማችን ላይ ሁለት መቶ የሚጠጉ የተለያዩ ሀገራት አሉ ። የእነዚህ ሀገራት ህዝቦች በመለያየታቸው የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም ማለት ነው ፧ 🤔

  • @ethiopanmotherland3330
    @ethiopanmotherland3330 Před 2 lety +38

    A gentle man he talks from z heart " nice conversation " he don't pretend b/c He is real.

  • @martahailemariam8784
    @martahailemariam8784 Před 2 lety +8

    ሁላችንም እንዲህ ቀና አስተሳሰብ ቢኖረን ጥሩ ነው ይህ የሰሜን ችግር ሁሌም አይለቀንም ብቻ አምላክ በዚህ ይብቃችሁ ይበለን።

  • @kng4900
    @kng4900 Před 2 lety +5

    ሰይፉዬ እናመሰግናለን በስም ብቻ የማውቀውን ብዙም የማይመስጠኝን ሰው አቀረብክልን ዛሬ አወኩት መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ይሄን መንፈሱን አይቀይርበት በጣም እናመሰግናለን ግሩም ፕሮግራም

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 2 lety +11

    ዋዉ ተመሳሳይ ታሪክ ነው ከእኔ ጋ አባቴ ይኑር ይሙት አይታወቅም 10 ልጆችን ጥሎ ነዉ የዘመተው ቀይ ባህር ን ላለማሰገንጠል ተብሎ ዘምቶ በጣም አከብርሀለሁ።።።

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před 2 lety +9

    በጣም የማደንቀው ዘፋኝ አዎ በጣም በጣም አጫሉን ነብሱን በገነት ያድርገው የተረጋጋህ ቆነጆ ኢትዮጵያዊ እዩኝ እዩኝ የማይል ድምጻዊ ወንዴ ማክ እግዚአብሔር አሁንም ያሳካልህ

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta Před 2 lety +13

    ወንዲ ማክ በጣም የምወድህ ጥልቅ ስሜት አለኝ እባክህ ወደ ዘፈንህ ናልን ድምፀ መረዋዬ ስላዬሁህ ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 2 lety +12

    ወንዲ ማክ ለካስ የጀግናው የፈጥኖ ደራሽ ልጅ ሆነህ ነው ሀገራዊ ዘፈኖች ላይ ያተኮርከው ኮልፌ ካምፕ ተወልዶ ማደግ እንዲህ ነው ጀግኖቹ አባቶቻችን ነብሳችሁ በገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🇪🇹❤️

  • @user-gz7cl7uu3t
    @user-gz7cl7uu3t Před 2 lety +39

    ድምፁ እራሱ ዘፈን ነው። The gentle man! Though he is a brilliant thinker👏 እኔም ጦርነት ይበቃናል ነው የምለው። ማንም ኢትዮጵያዊ መሞት የለበትም! #Nomore war on land of Ethiopia🇪🇹

  • @amansew
    @amansew Před 2 lety +25

    ይመችህ ወንዲዬ (((ከልብ ሰው ነህ))) 👏👏👏❤❤❤👍👍👍👍👏👏👏

  • @maritukonjo9633
    @maritukonjo9633 Před 2 lety +8

    ወንድማክ እንኳንም ሳላቅህ አከቡርኩህ ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይጨምርልህ ።

  • @halimatube6233
    @halimatube6233 Před 2 lety +4

    አባትህ በህይወት ካለ አላህ በሰላም ያገናኛችሁ አባቴን በጣም ሥለምወደው እረዳሀለሁ
    ያጀመአ እቤቴ ጎራ በሉማ የተረጋጋ ሰው ደስ ይላል
    ሰይፉ ትክክልነህ የመጀመሪያ ልጅ ጥቅም የለውም

  • @woinshetselante2096
    @woinshetselante2096 Před 2 lety +44

    ወንድየ ልክ እንደኔ ነህ መሀል መሆንናችን አንድቀን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ሁና እናያትአለን

    • @sabamohammed1314
      @sabamohammed1314 Před 2 lety

      💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @endeshawyenesew898
    @endeshawyenesew898 Před 2 lety +14

    የወንዲማክ ኢንተርቪው ሰማሁት በጣም አስተማሪ ፍሬ ያለው ቁምነገረኛ ልጂ ነው።
    በተለይ ኢትዮጰያን ለማሻገር ያለው ሀሳብ ደስ ይላል።
    እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @eshetuayalew7836
    @eshetuayalew7836 Před 2 lety +5

    ወንዲ ማክ "አባቴ ይኑር አይኑር አላውቅም" እጂግ በጣም ልብ ይሰብራል:: ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ!

  • @hlinabelete2855
    @hlinabelete2855 Před 2 lety +13

    ይህ የሰሜኑ ክፍል የብዙ ቤተሰቦችን ህይወት አዘበራርቋል።የወላድ መካን አድርጓል የኢትዮጵያን እናት አስለቅሷል። ብዙ ልጆችን ያለአባት ያለእናት ያለምንም ነገር አስቀርቷል። ሚገርመው አሁንም ያው ነው።እሱ ምህረቱን ይላክልን🙏🙏🙏

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 Před 2 lety +11

    ሰይፉን ሜሪላንድ የሀበሻ ሆቴል ውስጥ ጥግ ይዞ ተቀምጦ ሳየእ ደስ አለኝና ሰላምታ ሰጠሁት ክዚያም ልጋብዘው ብፈልግም በአስተናጋጅቹ በኩል እንደማይቻል ነገሩኝ:: ከዚያም በላይ በቲቪ እንደሚታየው welcoming አይደለም:: እንደገባኝ የቲቪው ገፅታ አርቲፊሻል መሰለኝ:: እኔ ደግሞ friendly አድርጌ ስለወሰድኩት ትንሽ ማስታወሻ ብተውለትም ንቆ ትቶታልና ያልጠበቅኩት ስለሆነ አዝኜበታለሁ::
    እኔ ብዙ የታወቁ ሰዎች አሜሪካ ሲመጡ አግኝቼአለሁ ግን እንደሰይፉ ስው የሚንቅ አላጋጠመኝም:: እኔ ደግሞ ሰው ሳገኝ ደስ ስለሚለኝ እስከመቃለድ ይቃጣኛል ምክንያቱም ፈረንጆች በጣም warm ስለሆኑ ከእነሱ ተምሬ ነው::
    ሰይፉማ ኢትዮጵያ በእንጨት እየሸጡ ለሚኖሩ ለማቁዋቃም ሰው ድለሚያውቅ ይረዳኛል ብዬ ደስ ብሎኝ ነበር:: ለካስ እሱ ዝነኞችን ነው የሚያከብረው እኔም ከዚያ በሁዋላ ናቅኩት ምክንያቱም ሁለት መልክ ያላቸውን ሰዎች ስለምጠላ:: ቢቻል ሁለተኛ ወደአሜሪካ መጥቶ ባላገኘው ደስ ይለኛል:: አሁን እሱም በቃ celebrity ስለሆነ አይኑ ውጥ አልገባሁ ቢመስለው እንጂ እኔም ቦታአለኝ::

    • @Andyadd
      @Andyadd Před 2 lety

      አይዞን። እኔም እዛው ነበርኩ። ትንሽ ካለው የሀገራችን ችግር አኳያ ብዙ ለደህንነቱ ሲል ነው ሁሉንም ignore የገጨው። ትንሽ ነገር ቢያደርግ ስሙ ሊጠፋና የእንጀራ ገመዱም ሊበጠስ የሚችልበት እድል ስለነበረ ነው።

    • @amsaluabera9928
      @amsaluabera9928 Před 2 lety

      ፍራንክሊን ሩዝቬልት እንዳሉት "መፍራት ፍርሀትን ብቻ ነው". አሜሪካ ውስጥ ማንም ምንም አያደርግህም በተለይ ሆቴል አግኝቶ የሚጋብዝህ ስለሚያከብርህ ነው:: ደግሞ የጠየቅኩት እንጨት የሚሸጡትን እናቶች ለመርዳት ስለምፈልግ ኢንፎርሜሽን ልጠይቀው ነበር:: እንጨትየሚሸጡ ወያኔ አይደሉ ወይ ሸኔ ተቃዋሚ ፓለቲከኞችም አይመስለኝም::

    • @marry6186
      @marry6186 Před 2 lety +1

      ልክነህ አንዳንድ ሰዎች ሁለት ማንነት አላችው በተለይ ሰይፍ በቅርብ ስለማቀው ከሚዲያ ውጭ ሰው ጤፎ ነው ከስራው የማይጠቅመው ከሆነ ለማንም ቦታ የለውም ይህ የወቅቱ የሀገራችን ችግር ያመጣው ሳይሆን ባህሪው ነው

    • @amsaluabera9928
      @amsaluabera9928 Před 2 lety

      ይገርማል እኔ በፊት በአካል ሳላገኝው ጥሩ አስተያየት ነበረኝ አሁን ግን ዝቅ አለብኝ:: ቴሌብዥን ላይ ሰዎችን እየጋበዘ ከማውራት ውጭ ምን ቁምነገር ሰርቶ ነው እንዲህ ጥብርር ያለው:: በአስተሳሰባቸው የላቁ ሰዎች ራሳቸውን ዝቅ ማድረግ ነው የሚወዱት በሌላ በኩል ትንሽ አመለካከት ያላቸው ስዎች complexity ስለሚያጠቃቸው ውጥርጥር ይላሉ:: ትህትና ያስከብራል :: በተፈጥሮዬ የምጠላው ሳይገድል የሚፎክርን ራሱን ከሌላው በላይ አድርጎ የሚገምት ስው ለእኔ ትንሽ ሰው ነው:: ለእኔ ጀግኖቼ ህይወታቸውን ለስው ልጅ ሰላምና እድገት የሚሰዉትን ነው:: ማዘር ቴሬሳ ማርቲን ሉተር ኪንግ ጋንዲ ማንዴላ ታማኝ በየነን የመሳስሉትን ነው:: ዩቲዩበር የፉልም አክተርና የመሳስሉትኮ ብር እንጂ ካፑት የላቸውም::
      ሰይፉ ትንሽ ትህትና ቢኖረው ፍትን ከሚያዞር ቀረብ ብሎ ስለጋበዝከኝ አመሰግናለሁ የምረዳህ ነገር ክአለ ደስ ይለኛል እንካ አድራሻዬን ውደሀገር ቤት ብቅ ስትል ትግናኝተን እናወራለን ቢል እኮ በቃ እኔ ከእሱ ሌላ ምንም አልፈልግም :: በእውቀትም በሀብትም የሚያኮራ ስፍራ ነው ያለሁት:: ገንዘብና እውቀት መኖር ሳይሆን የሚያኮራው ስውን መውደድ ማክበር የሌላውን ችግር መካፈል ስውን ብስውነቱ ብቻ ማፍቀር ነው:: እርስ በእርስ የሀገር ስው በውጭም በውስጥም ስንገናኝ እንፈቃቀር:: ፍቅራችን ያለግብዝነት ይሁን:: ሰይፉን ይቅር ብየዋለሁ ይባረክ::

  • @jesuslovesme7440
    @jesuslovesme7440 Před 2 lety +26

    Decent guy ......proud of you... ..we need more like you........🇪🇷🥰🥰🥰

  • @wudaseassayehegn3412
    @wudaseassayehegn3412 Před 2 lety +5

    ወንዲ ማክ በጣም ከማደንቃቸው ምርጥ አርቲስት ዘፋኞች አንዱ ነህ በርታ በአስቸጋሪ ሀገር እየኖሩ በጥብምቡ አለም መኖር ቢከብድም ግን በርታ

  • @rutamebratu1851
    @rutamebratu1851 Před 2 lety +3

    ወንዲ ማክ እንደ እድሜው ሳይሆን በሳል እና የተረጋጋ አስተዋይ ሰው ነው በርታ ❤️

  • @banchayehugebito2241
    @banchayehugebito2241 Před 2 lety +4

    ውይይይይይ ወንድዬ በጣም የምወደው ድምፃዊ ነው በዝህ አጋጣም አድናቅህ ነኝ
    ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 Před 2 lety +12

    ወንድዬ በጣም የምወድህ እና የማከብርህ ድምጻዊ ነህ ከ ሀጫሉ ጋ የሰራቹትን ኮንሰርት በነታደሜ እድለኛ ነኝ የኔ ፍቅርር

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 Před 2 lety +1

    ምርጥ ስነ ጥበባዊ ጀግና ኢትዮጵያዊ ያኑርልን በርታ ሰፉ ይመችህ 👍🕊🕊ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን ።🦚🦚

  • @masgos1693
    @masgos1693 Před 2 lety +6

    እንደዚህ ብልህ ልጅ አይመስለኝም ነበር... በርታ ወንዴ በጣም ደስ ይላል👏👏👏

  • @procell803
    @procell803 Před 2 lety +4

    እውነት ነው ከፍቅር ብዙ ነገር እናገኛለን ከጥላቻ ምንም የምናገኘው የለምና ያስተላለፍሄው መልእክት ደስ ይላል በርታ

  • @Andyadd
    @Andyadd Před 2 lety +8

    ወንዲ ማክ በጣም የተባረከና አንደበቱ የሚጣፍጥ ድንቅ ሠው ነው። ጓደኞቹ (ስም አልጠቅስም) የሱስ አይነቱን ሲያፈኩት፤ እሱ ግን ከምግብ ውጪ ወፍ የለም። እኔ እንኳን አላስቻለኝም ፊቱ ሺሻ አጭሻለሁ።😂🤣😜

  • @godislove3936
    @godislove3936 Před 2 lety +3

    በርታ መሀል ላይ መቆም ዋጋ ቢያስከፍልም. በስተመጨረሻ አሸናፊ አንድ ጥግ የተወሸቀ ሳይሆን ኢትዮጵያን ያለ ያሸንፋል ቃል ለምድር ቃል ለሰማይ።

  • @adugnaasfaw9305
    @adugnaasfaw9305 Před 2 lety +15

    በጣም የማደንቀው ዘፋኝ በዚህ እንተርቢው ደሞ ባጣም ወደድኩት ፓለቲከኞች እባካቹህ ህዝቡን ተዉት

  • @user-gp6tz8hg8s
    @user-gp6tz8hg8s Před 2 lety +15

    ወንዴ በጣም የምወደው ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ነው 🥰

  • @ami1285
    @ami1285 Před 2 lety +1

    ንፁህ ኢትዮጵያዊ በርታልን እኛም ተጎንህ ነው እኛ ኢትዮጵያውያን 💚💛❤️💪🇪🇹

  • @ethioeritreaupandup1074
    @ethioeritreaupandup1074 Před 2 lety +6

    ወንዲ መክ በጣም የማከብርህ ድምጻዊ🙏🇪🇷🇪🇹❤

  • @shottellfit
    @shottellfit Před 2 lety +1

    አብሬህ የዋልኩ የማውቀው ጉዋደኛ አይነት ስሜትን የምትፈጥር በጣም ቅልል ያልክ ነጻ ሰው ነህ።የበሰለ ጭንቅላትህ በስራህ አሳይተሃል።ሁሉንም ስራህን ከልቤ እወዳቸዋለሁ።የበለጠ እንጠብቃለን።በጤና ኑርልን ብሮ።

    • @ruthsweetgebru238
      @ruthsweetgebru238 Před 2 lety

      He is very humble and kind he is Amazing God bless him. be all the time positive good job

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 Před 2 lety +3

    ወንዴ ማክ እጅግ በጣም ጥሩ ኢትዮጵያውያዊ ነው ባቀረበው ስለ ኢትዮጵያ በ ካሪማራ በተገኝው ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ባቀረበው ሙዚቃ ዘፈኑ እጅግ በጣም ድንቅ ነው ባቀረበው

  • @woinshetdemissie9078
    @woinshetdemissie9078 Před 2 lety +2

    ወንዲ ማክ በሳል ወጣት ነህ በርታ በአሁኑ ሰአት አንድ አንድ የሀገራችን ወጣት ከሀገራቸው ከባህላቸው ወተው የውጩ አዘፋፋን በመያዝ ለትውልድ አስጊ እየሆኑ መተዋል እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን በርታ

  • @mulsam2011
    @mulsam2011 Před 2 lety +2

    ወንዲ ማክ ጥሩ ልጅ ነህ። ሁሌም መልካም ነገርን ትመኛለህ ደሞም ይሆንልሃል። ቃላቶችህ ሁሉ የተመረጡና በመልካም አስተዳደግ ውስጥ እንዳደክና ጥሩ ስነምግባር እንደተጎናጸፍክ ይመሰክራል። በርታ ፣ የሚጎትትህን አሸንፈህ ወደፊት ቀጥል።

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 Před 2 lety +1

    ትክክል ነህ ወድየ እኔም ያንተ ደጋፊ ነኝ አሁን ግና በጣም እያስፈራኝ ነው እግዛቢሔር ሰላሙን ያምጣልን 💓💓💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @abby8509
    @abby8509 Před 2 lety +14

    እግዚአብሔር ሆይ እረፊትህን መልስልን አይኖችህ ከኛ ከኢትዮጲያ ልጆችህ ጋር አይለይ አተ ጣልቃ ግባ ሰይፍሻ ወዲ ይመቻችሁ ምርጦች🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 2 lety +7

    You right my brother. No one will win. Because all one Ethiopia one people!!!!. I am with you in the same page.

  • @minasmusic9670
    @minasmusic9670 Před 2 lety +13

    ሚገርም ስራ እየሰራ ያለ ልጅ በርታ ወንዲ

  • @David-uw7du
    @David-uw7du Před 2 lety +6

    ሰይፍሻ ስዊድን ያለዉን የኢትዮዽያ ኢንባስን አንድ በሉልን!!!!
    ምንም ግልጋሎት የለም!!!! ጉዳይ ማስፈፀም አይቻልም!!!! እባካችሁ ፈትሹልን!!!!

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +2

    ወንዲ ማክ በጣም አስተዋይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሕ ስወድሕ

  • @ezanatedros3762
    @ezanatedros3762 Před 2 lety +1

    ታሪክ ኣቶ ማሞ ኣፈታ ስለ ኣስተዳደጋቸው የወጣትነትን የውትህድርና ያለፋት ኣስደናቂ ሂወት ብታቀብ በዚ ፕሮግራሜህ በጣም ጥሩ ነበር።

  • @hellenabi4224
    @hellenabi4224 Před 2 lety +9

    What a matured young man:-) please don't neglect ur leg, it might be some serious case like blood clot so u better c a doctor.

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 Před 2 lety +14

    Handsome Man, Humble guy plus Discipline👌🇪🇹❤️

  • @marakiwase837
    @marakiwase837 Před 2 lety +8

    የሰፈሬ ምርጥ ወጣት እውነት ነው ኮልፌ ካምፕ ትለያለች 🥰🥰🥰

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 Před měsícem

    ዋው ወድማ እውነት ወዳወድና ምረጥ ኢትዮጵያዊ ወጣትነክ ሰላምህ ይብዛ❤❤❤❤❤

  • @desstadessta
    @desstadessta Před 2 lety +1

    ሁሌ አርቲስቶች የወሬ ርዕስ ሲሆኑ እንደ ወንዲማክ ለምን ዝም ብለው ስራቸውን አይሰሩም እል ነበር፡፡ የስራ ሰው ወሬ አያበዛም፡፡ አንደኛ ነህ!!

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 Před 2 lety +17

    ወንዴ እኮ ትለያለህ
    ምርጥ ሰው😍
    💚💛❤

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 Před 2 lety +2

    በጣም የተጠነቀቀ እና ስተዋይ ነው ወንዴ ማክ!

  • @azebtesfaye4234
    @azebtesfaye4234 Před 2 lety +5

    So hamble, God bless you Wendi Mak

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Před 2 lety +2

    What a down to earth person Wendi Mak is. Well done 👏 brother!!!

  • @bilisumamia8196
    @bilisumamia8196 Před 2 lety +3

    I appreciate your firm stand and perspective. Keep going Wendi!

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 Před 2 lety +1

    ወንዴ እርጋታክ አስተዋይነትህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před 2 lety +16

    ከባድ ነው የምር ሰላሙን ያምጣልን ጥላቻና ዘረኝነት ጠፍቶ ሰላም ፍቅር በሁላችን ልብ መስፍን!

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 Před 2 lety

      አማራ. የሚባል. ትምች. ብሽታ እያል. እንዴት. ስላም. የኑራ

    • @Tube-fp8gy
      @Tube-fp8gy Před 2 lety

      @@ayelebaharu7747 ለሁሉም ልብ ይስጥ ፈጣሪ

  • @zantagezai1564
    @zantagezai1564 Před 2 lety +4

    Wendi , my favorite.
    I'm so sorry to hear about your dad. it happened to many children on both sides. And ,as you said ,it is still happening.
    Be blessed !

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před 2 lety +2

    ወንዴ ምርጡ አክባሪህ ነኝ ሸምባራባ ደጋግሜ ነው የሰማሁት አማርኛ ተናጋሪ ነኝ ትርጉሙን ባላውቀውም ወድጀዋለሁ

  • @mekdestesema9250
    @mekdestesema9250 Před 2 lety +1

    የኔ ጌታ ትሁት ነህ "እሞክራለሁ !ሞክሪያለሁ!" 😍😍😍

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 Před 2 lety +5

    በጣም ከምወዳቸው ሙዚቀኞች አንዱ - ወንዲ ማክ!... Cool!

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 Před 2 lety +22

    You are one of my favorite Ethiopian Male Artists 😍😍😍 I really like your catchy musics and incredible views for the theme of the song and the video clips and dancing beats are #Superb 🔥🔥🔥 I like how you're now scouting Talents by being a Mentor and Producer 🤗🤗🤗 #KeepitUp we love you Wondi Mac 🥰🥰🥰

  • @hadram2885
    @hadram2885 Před 2 lety +9

    Hi Wondi, nice to see you. I like all your songs. Great respect

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +2

    ወንዴ ምርጥ ሰው ለሀገራች ሰላም ያምጣልን

  • @danilkasa5162
    @danilkasa5162 Před 2 lety

    ወዴ ምርጥ ያበሻ የጨዋልጂ በርታልን ወድም ከዚህ በእበለጠ ኢትዬጺአዊነት ከፍ እሚልበት ስራ ይዘህ እጀምትመጣ ተስፋለኝ እድሜ ና ጤና ላተ ይሁን

  • @asterasnake6777
    @asterasnake6777 Před 2 lety +6

    I like his music during the dark time in Englad your songs were my favorite Berta

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 Před 2 lety +2

    ሀገርህን መውደድህ ያስወድድሀል በርታ ቅን ልቡና ይኑርህ:: አደራ አስመሳይ እንዳትሆን እንደሰይፉ::

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 2 lety

      በተደጋጋሚ አሜሪካ እየሄደ በመመለስ ሰይፉ አምሳሉን በወንዲ ማክ አግኝቷል ማለት ይቻላል ።

  • @tofiqentertainment3111
    @tofiqentertainment3111 Před 2 lety +12

    ስታወራ ተጠንቅቀሽ ነው ወንዴ እንደሌላው የመጣልህን አታወራም በርታ ቀጥልበት

  • @abrahaessacessac6944
    @abrahaessacessac6944 Před 2 lety +1

    I am eritrean but my,frist bloved singr is wnde mak and my best singr i love you wnde mak

  • @aaegrnshnea1331
    @aaegrnshnea1331 Před 2 lety

    ወዲ ማክ ምረጥ ኢትዮጵያዊ በጣም ምትደነቅ ሰው ነህ ስራወችህ👍👍

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Před 2 lety +1

    የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነህ ኑርልን

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před 2 lety +10

    ሰያፉዬ የምወድክ ደስ ያላል ከእስቱዲዮ ውጪ ዝግጅት
    ወንዲ ማክ ጥሩ እየሰራክ ነው በርታ

    • @user-zz1ui4on1r
      @user-zz1ui4on1r Před 2 lety

      እረ ከአገር ውጪ ኖ🤪🤪የምን ከስቱዲዮ ውጪ🤪🤪

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 Před 2 lety

      @@user-zz1ui4on1r ገብቶኛል

  • @tirsitlammatessema3519

    ወደነዋል ስርህን እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄን ልብህን አይስረቁብህ ወንድሜ ተባረክ ❤️🙏👍👍🙏🙏👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍🙏👍👍👍👍👍🙏👍🙏

  • @user-mz1js9ji7r
    @user-mz1js9ji7r Před 2 lety

    በጣም ትክክል ነህ ወንድም ይኽው ወንድሞቻችን የት እንደገቡብን ግራ ሀብቶናል በአሁኑ ጦርነት እቤት ይቁጠረው ስንቱ ድምፁ እንደ ጠፋ ሰይፍዬ በዚህ አጋጣሚ የወድሜ ስም ሻምበል አብ ድል በሽር ገራዶ ሁሌ ይባላል ድምፁን የሰማነው ሰራዊቱ ከመቕሌ የወጣ ጊዜ ነበር ይኽው አሁን በምን ሁኔታና የት እንዳለ አናውቅም ስልኩን ስንደውል የሚያነሳው ሌላ ወታደር ነው ግን ምንም ሊነግረን ፍቃደኛ አይደለም መላ በሉኝ እናቴ በጭንቀት ልትሞት ነው።

  • @bigboy9099
    @bigboy9099 Před 2 lety +12

    Big respect 🙏 much love wendi mak.i love your music 🎶.......from 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @zekiyashikur7581
    @zekiyashikur7581 Před 2 lety +3

    ወንዲዬ በጣም ነው ማደንቅህ በርታልን!!🥰❤️

  • @zgentertainment_
    @zgentertainment_ Před 2 lety +3

    ወንዲ ስላየንህ ደስ ብሎናል 🤝

  • @amannuel3527
    @amannuel3527 Před 2 lety +3

    ወንዴ ጎበዝ ልጅ ነው ይችላል

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před 2 lety +5

    ወዴ ማክ👍ጥሩ ስራወች አሉ ስለሃገራዌ ጉዳይ ያጠነጠኑ ናቸው ለእግርህም ፍጣሬ ያሽልህ🙏

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia5759 Před 2 lety +3

    90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media

  • @samuelayine418
    @samuelayine418 Před 2 lety +4

    Brave man Wendi mak respect

  • @user-dc1us5ct5s
    @user-dc1us5ct5s Před 2 lety +3

    ማነዉ እደኔ ይህሰዉአድናቂዉ💚💛❤ወዲሻ እንወድህአለን ምርጥ ኢትዮጵያዉይነህ💚💛❤

  • @rrtyyghyhgg7415
    @rrtyyghyhgg7415 Před 2 lety +2

    ወንድየ በጣም ነው የምወድህ ሢቀጥል አድናቂህም ነኝ መዲ ከዱባይ

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x Před 2 lety +1

    ወንዴ በጣም የምወድህ መልካም ወንድም ነህ ትንሹ ወንድሜን ነው የምትመስለኝ💚💛❤🙏

  • @hiluya
    @hiluya Před 2 lety +17

    You are right it's hard to be in the middle but it's way better than to be racist because no one chooses his/her race. And know that there're million people who share your thoughts. Keep on doing what you are doing well love you and proud of you Wendi-Mac 👏🏾 💚💛❤👏🏾

  • @dualworldhd2631
    @dualworldhd2631 Před 2 lety +2

    በፊትም ነዉ አሁን ደግሞ ይባስ ተመቸህኝ አንደኛ !!! neutral and neutral

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 Před 2 lety +4

    እንዴ ስይፍሻ ለካ ለዚህ ነው የጠፋህው በርታልን አትጥፋ

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 Před 2 lety +2

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @udayuday4858
    @udayuday4858 Před 2 lety +2

    ወንዴ ማክ የኔ አይን አፋር ስወድክ በርታ ትችላለክ

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 2 lety +3

    ትክክል ነህ በመነጋገር ቢፈታይህን ሁሉ ቤተስብ ባላጣንእፍፍ

  • @user-xr5if1bh6k
    @user-xr5if1bh6k Před 2 lety

    ወንድዬ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር የልብህ ምሻት ይፈፅምልህ