#Zaramedia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/support-zara-med...
    gofund.me/6229ecd0
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea
  • Zábava

Komentáře • 85

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  Před 14 dny +9

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @selamnkulu2541
    @selamnkulu2541 Před 14 dny +11

    ሰላም ስታሊን በህገመንግስቱ የተፃፈ ሪፈረንደም ጠያቂው ህግ ተከትሎ ጥያቄውን ሲያቀርብ ነው: አሁን ያ ህጋዊ አካሄድ ተጥሷል ሞቷል:
    ጀኖሳይድ ፈፅሞ ሪፈረንደም የማይታሰብ ነው: ወራሪ ከትግራይ ተለቅሞ ይወጣል: የዘረፈው ይመልሳል:ለፈፀመው ጀኖሳይድ ለፍርድ ይቀርባል:

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil Před 14 dny +3

    ጁንታ የምትለዉ ቃል ስሰማ ወላሂ
    ዉስጤ ይረበሻል የትግራይ ህዝብ
    ለመጨፈጨፍ ዳር እስከ ዳር እንደ ብሔራዊ መዝሙር ኢትዮጵያ ህዝብ
    ቃሉን ሳይገባዉ እየዘመረ ትግራይ ህዝብ እንድ ጨፈጨፍ ምክንያት ሆኖዋል
    ዛሬ ሌላ ቀን ነዉ አብይ አህመድ
    ከስልጣን ተገፍትሮ እወድቃል
    የትግራይ ህዝብ እቀጥላል
    እንሻ አላህ

  • @abdullahihamid4738
    @abdullahihamid4738 Před 14 dny +7

    እናዚህ በትግራይ ይህንን ሁሉ ግፍ የፋፃሙ ሕግ ከለ በህግ ሕግ ከሌላ ደግሞ without any preconditon ወጋቻውን ማግኘት አለበቸው :: አሁን በአብይ ዙሪያ የሉት በሙሉ በህዋሀት ቅም የየዙ ነበሩ አብይንም ጨምሮ ማለት ነው ያንንም ቅም በመላው ትግራዋይ ፋፃሙት ::

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil Před 14 dny +1

      እመነኝ የግዜ ጉዳይ እንጂ
      የእጃቸዉን ያገኛሉ
      እነዝህ መሃይሞች
      የትግራይ ህዝብ በልጆቹ ክንድ
      ነዉ የተረፈዉ እንጂ እነ ዳኔኤል ክብረት
      ዳኔኤል ኩበት ያሰቡት ሌላ ነበር
      ግን አልተሳካም እድሜ ለቲዲፈ

  • @ghideyb7269
    @ghideyb7269 Před 14 dny +2

    Great Mr.Stalin kindi million amazing analysis keep the good work. And thanks.

  • @leteberhanabraha6932
    @leteberhanabraha6932 Před 14 dny +3

    አቶ ሁሉቀስላሴ ሆይ በቤትህ ያለን ሕዝብ እርስ በራሱ እያባላ ያለው ማንነው ለሆድ ማደር መቼ ነው የምታቆሙትና ይህን ድሃ ሕዝብ ሰላም የምትስጡት ልጆችህን የሞቀና የተቀናጣ ቤት በውጭ አገር አስቀምጠህ እያስተማርክ የድሃዋ እናት ልጅ ግን ሳያልፍለት የናንተን ስልጣን ለመጠበቅ ጠግቦ እንኳን ስይበላ በጥይት ይቆላል

  • @user-wp5bx9lu3o
    @user-wp5bx9lu3o Před 14 dny +2

    ስታሊን ወንድሜ በ1988ዓ/ም በርታ ኮንስትራክሽን ከ ሰርዶ አፍዴራ መንገድ ስራ ለይ እያለን ኡጉጉሙ የሚባል ታጣቂ መጥቶ አጠቃላይ ካምፕ ውስጥ ያለውን ሰራተኛ ዘርፎ እና የተወሰንን ሰራተኞችን አግቶ በረሀ ይዞን ከሄደ በዃላ በሰአቱ የነበሩት መሪዎች በቅፅበት ደርሰውልን ያስጣሉንን ጊዜ ሳስታውሰው አሁን በጠራራ ፀሐይ እየታገተ የሚወሰድ ንፁሃን መጨረሻ ምን እንደሚሆን ፈጣሪ ይፍታው ።

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před 14 dny

      What were you doing there? May be robbing the poor Afar ??

  • @soud986
    @soud986 Před 13 dny +1

    Salam deqi Tigray ❤

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 Před 14 dny +1

    Ye Tigray hezb enegnehen ye EBDOCH SEBESEB LEKACHEWEN SAYASAYE AYANKELAFAM!😢😢😢💪🏾

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme Před 14 dny +3

    ፕረዚዳንት ሳህለወርቅ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ፕረዚዳንት ሳይሆኑ የብልፅግና ፓርቲ ፕረዚዳንት ናቸው ምክንያቱም በትግራይ በአማራና በኦሮምያ በአፋርና በሱማሌ ወዘተ እናቶችና ህፃናትሰቆቃና መደፈር ተቃውመው ወይም መፍትሄ ሰጥተውም አያውቁም!!

    • @asresbitew7105
      @asresbitew7105 Před 13 dny

      የኢትዮጵያ ርዕሰ ብሔር (ፕሬዚዳንት) ለፕሮቶኮል ያህል እንጂ የረባ አገራዊ ውሳኔ እንዲሰጡ ሕገ መንግሥታዊ ሥልጣን የላቸውም። እንግዳ መቀበል/መሸኘት (ዲፕሎማቶችን)፣ ሲቀርብላቸው የጀኔራል የማዕረግ ዕድገት መስጠት፣ የሞት ፍርድ ብያኔን መሻር/ማፅደቅ ብቻ ነው ሥራቸው።

  • @user-vt1fi4wc6x
    @user-vt1fi4wc6x Před 14 dny +2

    💙💙💙👍💙💙💙

  • @user-lg8wn6ci2u
    @user-lg8wn6ci2u Před 14 dny +1

    Abiye leadership talent yalam

  • @askalekassye9307
    @askalekassye9307 Před 14 dny +2

    ❤❤❤

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 Před 14 dny +1

    የነኝህ ሰዎሽ እከይነታቸው እግዚአብሔር ብቻ ሳይሆን ሰውም ተፀይፎአቸዋል በተንኮል አገር አይመራም እስቲ በመጀመርያ የገቡበትን ውል ይፈፅሙ አስነዋሪዎሽ ።

  • @yared-jg3pz
    @yared-jg3pz Před 14 dny +1

    Abiy yemibal awre kaltenekele selam yelem Tigray bizu tagisual no more patience

  • @tesfuleakemariam2023
    @tesfuleakemariam2023 Před 14 dny +3

    የራሶ እያረረባት የሰው ታማስላለች ታየ ውድቅ ሥላሴ

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 Před 14 dny +1

    TAYE “SENZERO “ maferya !💔💔🖤

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f Před 14 dny +1

    Wedaki serat ahun abiy ahemd new sudanen miyasetarkew esu new yeselam sew newrgna ethiopian weteketku aweteto enkan yeselam sew lihon bewnjle mifelge sew new

  • @mulemekele2022
    @mulemekele2022 Před 14 dny +1

    እባብ ልቡን አይቶ እግር ነሳው የተባለው እኮ ዝም ብሎ አይደለም ይህ ግለሰብ ሳያይ እንዲህ የፈረደ አይን ቢኖረው ምን እንደሚያደርግ መገመት አያቅትም

  • @AbelMub-cw6zo
    @AbelMub-cw6zo Před 14 dny +1

    Ethiopians intellectual , media people's & individual people's ! we have to stopped idiot meles zenawi ye behere poltica strategy ! Zara media also work on it if u r not working for weyane ! God bless Ethiopians

  • @mensurnuru6612
    @mensurnuru6612 Před 14 dny +8

    ተጋሩ ፋኖን ተቀካቀሉ ና የዚህን ጅምላ ገዳይ አገዛዝ ውድቀት አቀላጥፍ 😊

    • @zemzemmohammed7354
      @zemzemmohammed7354 Před 14 dny

      😂😂😂😂😂😂

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před 14 dny +1

      Fano is the greater evil.

    • @GirmayAbrham
      @GirmayAbrham Před 13 dny

      Kezas 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @mensurnuru6612
      @mensurnuru6612 Před 13 dny

      @@GirmayAbrham ከዛማ ሁላችን ነጻ እንሆናለን እናንተም የስልጣን ተካፋይ ትሆናላችሁ አስርቦ የሚገድላችሁ አይኖርም

  • @Odd375
    @Odd375 Před 14 dny +1

    ገ/ኪሮስ የተባለበትን የሚያስረዳኝ ጥሩ ተንታኝ ማነዉ?

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 Před 14 dny +1

    Be EPRDF BIZA YENEBEREWEN KEBERE YEZO BIMOTE YESHALEW NEBERE LE SELTAN BELO ENDIHE KE MICHEMSLEK.🥲🥲💔💔💔🖤

  • @user-mm4dg7uu6g
    @user-mm4dg7uu6g Před 14 dny +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gebrekristosgebreselassie2155

    በጣም ነው የሚገርመው የኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ኣገራቸው ወደ ሲኦል ለውጠው ወደ ሱዳን ሂደው ዓብይ አሕመድ የሰላም መሪ ነው ሲሉ ለሰሚው በጣም ይቀፋል ዓብይ አሕመድ በመጀመሪያ አገሬ ናት የምትላት ኢትዮጵያ ሰላም አድርግና ለሌሎች አገሮች ችግር ከመፍታትሕ በፊት

  • @viber907
    @viber907 Před 14 dny +1

    We will continue blaming this guy. What is the solution my dear Stalin. ????

  • @abrahammelse8447
    @abrahammelse8447 Před 13 dny

    Lenin we Ethiopian clearly differentiate Wyane and Tigray people thus our people.
    Tody Tigray people are free
    Under Guetachew Reda.
    Tigra are freely demonstrating
    On there leader for there leader.

  • @aberafeyissa4410
    @aberafeyissa4410 Před 14 dny +1

    Ahunim astella.

  • @AbduletifA-tu7di
    @AbduletifA-tu7di Před 13 dny

    ከቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን የሰላም መሪ መሆናቸውማ ዓለም የመሰከረላቸው መስክሮም ሸልሟቸዋል ::OK

  • @abrahammelse8447
    @abrahammelse8447 Před 13 dny

    Who is responsible for these all mess.in Afar in Amhara for 58:37 all this mess Wyane is responssible.

  • @NetsanetYirga-u9k
    @NetsanetYirga-u9k Před 14 dny +1

    Honey i love you!!!

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme Před 14 dny +1

    የትግራይ ህዝብ የመምረጥ መብቱን በመተግበሩ ነው ጀኖሳይጅ የተፈፀመበት እናም አሁንም በመረጠው ህዝብ የመተዳደርና መሪዎቹን የመምረጥ ዲሞክራሲያዊ መብቱ ሊነጠቅ አይገባም!!

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme Před 14 dny +1

    ወንበሩ ላይ ያሉ ምን ሰሩ?

  • @abrahammelse8447
    @abrahammelse8447 Před 13 dny

    Is not Wyane Melse who gave Asseb to Eissayas.
    Melse doing the same thing is a game.

  • @teklehiwottareqegnteklay

    መድሃኒት

  • @TsegayBirhane-q7z
    @TsegayBirhane-q7z Před 8 dny

    ናይ ድያስፖራ ሓድነት ተበታቲኹ እዚ ድማ ናይ ት/ግ/ም ክድቅስን ናይ 4 + ኪሎ ትእዛዝ ተቀባሊን ተለኣኣኽን ክኮን ገይርኩሞ

  • @user-vk9cs1jp7w
    @user-vk9cs1jp7w Před 14 dny +3

    ታየ ዕድሜ ማይበግሮው የውሸት ኣባት።

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe Před 13 dny +1

    ታየ ታኝኮ የተተፋ ማስቲካ የመሰለ ድውይ ነው።😂😂😂

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Před 13 dny

    እውነት! እዚህ ይሉኝታ ቢስ አሳፋሪ ግለሰቦች መካሪ የላቸውም?ለመህኑ ኢትዮጵያውያን ናቸው ለማለትም አያስደፍርም።ውሸታም መሪ የውሸታም መንጋ ማፍራቱ አይቀርም።

  • @user-bl2db8nk7l
    @user-bl2db8nk7l Před 14 dny

    ትግሬ በዚህ መጠን ሲሆን ደስ ይለኛል።ከትግሬ ትንሽ ኮለኖል ቢኒያም ያሳስብ ይሆናል እንጂ ሌሎቺን ተዋቸው።የዚህብጤ ሞኙ ለኛም ጥሩ ናቸው

  • @medhinkeleta6698
    @medhinkeleta6698 Před 13 dny

    እውነትም የአረብ ተላላኪ ቢኖር ኢቲ ነች fact

  • @tesfayagame8738
    @tesfayagame8738 Před 14 dny

    የሽመልስ አብዲሳ እናት ታግተው አስር ሚልዮን ከፍለው ተለቀዋል።

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Před 13 dny

    እስታሊን ።
    እዞም ለቖታ ሕሶት ካብ ዕሱባት ሻዕብያን ካልኦትን ካብ ዲያስፖራ ትግራዋይ'ውን ክመሃሩ ዘይምኻአሎም ዝገርም እዩ።ትግራይ ክትጨፍጨፍ ዳንኪራ ዝረገፁ ሕዚ ህዝቦም እናተጨፍጨፈ ስቅ ጭጭ ማለቶም አይገርምን ዶ? ዕውር ፅልኢ ዘየዋፅእ ምዃኑ ዝተረድኡ ይመስል።
    አይበሉ በልቸ የድምብላል በሶ፣
    ይኸው ያገሳኛል ማታ ማታ ደርሶ።
    በሃልትው ባዕሎም!

  • @gezunegash789
    @gezunegash789 Před 14 dny +1

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላላች ያሉት አያቴ ነው ትዝ የሚለኝ

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 Před 14 dny +1

    እንዴ ራሱ መንግስት ቢሆን

  • @yohannesgetachew5869
    @yohannesgetachew5869 Před 13 dny

    ስታሊን... ትግራይ ያለ ኢትዮጵያ አትኖርም። ዝም ብለህ ፀረ ኢትዮጵያ ጥሩምባህን አትንፋ። በእውነቱ የ CZcams business ገበያህም ናት ምክንያቱም ዋነኛው target audience ኢትዮጵያውያን እንደሆኑ አንተም ታውቀዋለህ።

  • @Rachel-xy8sc
    @Rachel-xy8sc Před 14 dny +1

    Abi regime did care for the people and do you expect to care for Sudan? Abi is not a leader but genocider and Arab mercenary.

  • @samtamrat3433
    @samtamrat3433 Před 14 dny

    Hypocrisy!

  • @taybaMohammed-in4xv
    @taybaMohammed-in4xv Před 14 dny +3

    የናተ ሕገመግሥነው ያባላን ሐገሪቱ በዘረኝነት ገማች

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před 14 dny

      Really? What about the Amhara supermacist ideology?? You forgot that one?

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Před 13 dny

    አዛዡን ለማዳን መስዋእት የሆነውን የሚስኪኑ ተራ ወታደር ደመወዝ ተቀብሎ የሚበላ አውሬ የመከላከያ አዛዥ ባለበት አገር መከላከያ የሚለው ቃል ያሳፍራል።በወሮ በላ ሽፍታና በእውነተኛ መከላከያ መሃከል ከፍተኛ ልዩነት አለ።

  • @HanaHttt
    @HanaHttt Před 14 dny

    የቱ ህ ግ ነዉ ለሤቶች የሚመቸዉ?ሤቶች መሠለኝ ዩንበርሥቲ ዉሥጥ በኦነጉ አብይ ተዉጠዉ የቀሩት ወላጆች ደም እያፈሠሡ ሞተዋል ብሎ ማርድትም እኮ መልካም ነበር

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Před 13 dny +1

    ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ማጣት እና ተሰበጣጥሮ መኖር እጅግ መሠናክል የሆነው እን አቶ ለገሰ ዜናዊ አስረስ ሠንደው የደነገጉት ሕገ መንግሥት እና በዚህ መሠረት የተዋቀረው ዘውግ እና ቋንቋ ተኮር መሥተዳድር ነው። ለወደፊትም ሕገ መንግሥቱ ካልተከለሠ እና ሌላ ዐይነት መሥተዳድራዊ መዋቅር በአገሪቱ ካልተመሠረተ "ሰላም እና መረጋጋት" ይቻላል ተብሎ አይገመትም። ጋዜጠኛ አቶ ስታሊን፦ የዓለም ሕዝብ ነፃነቱ፣ ሰብዓዊ እና ሕገ መንግሥታዊ መብቱ ተከብሮለት በሚኖርበት አገር ኗሪ ሁነህ ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ "ኋላቀር የዘር ፖለቲካ ዕለት ዕለት ማውራትህ ለማንም ማሕበረሰብ አይጠቅምም"። ምናልባት ከሙያ አኳያ የኢትዮጵያን ሕዝብ ገንዘብ ያሸሹት ቱጃሮች እየከፈሉህ ሊሆን ይችላል እንደዚህ ሐፍረተ ቢስ የሆንኸው። የተማርህ ነህና ምናለቀት ሌላ ሥራ ሠርተህ ብትኖር፤ አንደበትህም እኮ ለፖለቲካ አክቲቪስትነት ምቹ አይድለህም። 🙏
    ነፃ ጋዜጠኛ ወይም የሚዲያ ሰው ነኝ ብለህ በማስተባበል አክቲቪስት አይድለሁም ስትልም አታፍርም።

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 Před 14 dny

    ህውሃትም ቢሆን የትግራይ ህዝብ ከማንም ለመጣላት ወራሪ አይደለም የራሱ ነው የሚፈልገው ።

    • @HanaHttt
      @HanaHttt Před 14 dny

      ሥለ ህዉሀት ተይ እህቴ ጠንቅቀን እናውቃለን የትናትናዉ የዘርፉትን አንርሣም የ30አመቱን እንተወዉና ከአብይ ጋ ተመሣሣይ ናቸዉ የትግራይ ህዝብ ላልሽዉ ያሥማማል

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil Před 14 dny

      ​@@HanaHtttየ30 ዓመቱ
      እንዳለ ሆኖ አሁንስ? የ6 ዓመት እስከ ዛሬ ቀን በኢትዮጵያ እየሆነ ያለ ነገር እንደት ነዉ ?
      በዝህ አካሄድ 30 ዓመት ብንቀጥልስ ?

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před 14 dny

      @@AbdulAzizIsmacilthe Amhara deserve Abiy Nabiy

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil Před 14 dny

      @@ebsamohamed5845 እነሱ ናቸዉ
      ትላንትና አብይ ሙሴያችን ክፉ አይንካ ስሉ የነበር የትግራይ ህዝብ በጅምላ በድሮን ስጨፈጭፍ አይዞሽ በላይነሽ አበበች እያሉ በትግራይ ህዝብ ደም ሲሳለቁ ነበር
      ዛሬ ግዜዉ ተገልብጦ ተራዉ የነሱ ሆኖዋል

    • @danieltesfaye9133
      @danieltesfaye9133 Před 13 dny

      ​@@HanaHtttእስቲ በማስረጃ አስደግፈህ አሳየን ህወሃት እደዘረፈ

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv Před 14 dny +2

    አብይ ገና ይሄን ጅላንፎ ህዝብ ያላግጥበታል።

  • @birhanemebrahten786
    @birhanemebrahten786 Před 13 dny

    የራስዋ ኣሮባት የሰው ያማስላል በሉ ባዕልቶም

  • @danielworku4883
    @danielworku4883 Před 13 dny

    የምን ፕሪቶሪያ ሥምምነት? ለአማራ ክልል ከደቡብ ክልል ስልጤ ወረዳ የመጣ ሬድዋንም ሆነ ብአድን አይደራደርለትም። በአማራ ክልል ጉዳይ መደራደር ያለበት የመጀመሪያ ከአማራ ክልል በህዝብ የተመረጠ ብቻ ነው የሚደራደረው ። ከሰሜን ወሎም ሆነ በሰሜን ጎንደር በትግሬ ክልል የተወሰደው መሬት መመለሡ አይቀርም የጊዜ ጉዳይ ነው።

  • @abdulkadirhasen1202
    @abdulkadirhasen1202 Před 14 dny +1

    Stalin, Your quote " I will be the happiest man the day I see the break up of Ethiopia "
    Why???
    Why do you hate Ethiopia so much?
    Will you be happy if Tigray separate?
    You have article #39 to separate.
    The rest of Ethiopians, we would like to stay together.
    Please leave us alone..

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Před 14 dny

      No, no Oromo wants to stay with cannibal amhara like Worku Aytenew who wants to eat roasted flesh for breakfast no no no.

    • @tesfayaberhe
      @tesfayaberhe Před 13 dny +2

      Quoting something out of context is shear stupidity!😂