የዘመኑ ምርጥ ማገዶ ቆጣቢ ምጣድ ምን ያክል ያውቁታል መቃጣል በጭስ መንገብገብ ቀረ በትንሽ ዋጋ ትልቅ ነገር ማግኘት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 45

  • @WorkHabesha
    @WorkHabesha  Před 2 lety +2

    ውድ ተመልካቾቸ ሂጅልኝ ባላችሁኝ መሰረት የሚያምሩ ምጣዶችን አቅርቤላችኋለሁ ሳምንት ላይ አስተያየታችሁን ጻፉልኝ ቴሌ ግራሜንም ጎብኙt.me/workhabeshamarket

  • @ahshshss7464
    @ahshshss7464 Před 4 měsíci

    ማሻአላህ

  • @user-qi2dp8cp7l
    @user-qi2dp8cp7l Před rokem +1

    ማሻአሏህ በጣም ሀሪፋ ነው ገና ብዙ እናያለን ኢሻአሏህ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Před 2 měsíci

    ዋው ወግድወርዳታደርሳላችሁወይ

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 Před rokem

    መልካም፡ትምህርታዊ፡መረጃ፡ነው።
    አመሠግናለሁ

  • @zd9141
    @zd9141 Před 2 lety +1

    በጣም ያምራል 2አሠሪልኝ ደጋን

  • @selamtadese9025
    @selamtadese9025 Před 2 lety

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት የኔውድ

  • @lulutube311
    @lulutube311 Před rokem

    ዋውው በጣም ጥሩ ነው በርች እማ

  • @hgkggjd6585
    @hgkggjd6585 Před 2 lety

    ማሻአላህ። በርቺ💟💟💟💟

  • @user-eb2ij4yr3t
    @user-eb2ij4yr3t Před 2 lety

    አህለን ማሻአላህ እሙ ፍቅር በርችልን

  • @zain47zain39
    @zain47zain39 Před 2 lety

    በጣም ጓበዝ ነሽ በረች

  • @user-nr3zq3eh1n
    @user-nr3zq3eh1n Před 9 měsíci

    👍👍👍👍

  • @hayath9544
    @hayath9544 Před rokem

    ሀይቅነሽደ

  • @aminataminat7605
    @aminataminat7605 Před rokem +1

    የት ነው በአላህ እኔ እፈልጋለሁ

  • @rahamayimam9080
    @rahamayimam9080 Před 8 měsíci

    ኧረ የት ነው እኔ መግዛት እፈልጋለሁ

  • @user-vl2id6ik4t
    @user-vl2id6ik4t Před 10 měsíci

    የት ነው

  • @user-yc9ur6dd7d
    @user-yc9ur6dd7d Před rokem

    ውዴ አጣይ ተወስጅልኛለሽ ለናቴ በማርያም ለናቴ ❤ታምር መልሽለሰኝ

  • @emanethiopia3164
    @emanethiopia3164 Před rokem

    ጃማነሽ

  • @አሊያ
    @አሊያ Před rokem

    የትነው

  • @hayathaya4597
    @hayathaya4597 Před 2 lety

    ማማዬ ስወድሺ ጎበዝ ነሺ። በወግዲ መገዲ ይሄን ይዞ ቀርቶ እድሁም ከባድ ነው። ወግዲ አለ ይሠራሉ እህቶቻቺን ስለማያቁ ነውጂ

    • @WorkHabesha
      @WorkHabesha  Před 2 lety

      አመሰግናለሁ ውዴ

    • @user-nc6gr4ct7d
      @user-nc6gr4ct7d Před 2 lety +1

      አወን እህት በየ ቦታው አለ መከነ ሠላምም አለ እኔ ገዝቻለሁ

    • @user-il5ur5lb8n
      @user-il5ur5lb8n Před 2 lety

      ቦታዉ የት ነዉ

    • @user-nc6gr4ct7d
      @user-nc6gr4ct7d Před 2 lety

      @@user-il5ur5lb8n ይኸ ኬሚሴ ነው እሷ ያለችበት

    • @user-yc9ur6dd7d
      @user-yc9ur6dd7d Před rokem

      ​@@user-nc6gr4ct7d ወይኔ ኬሜሴ ነው አጣይ ታደርሳለች ❤

  • @hawanasser2189
    @hawanasser2189 Před rokem

    ሰላም እንዴት ነሽ ጋጠር ተደርሸለሽ እዴ ዋጋዉስ ስንት ነዉ?

  • @hayutiyeumer1235
    @hayutiyeumer1235 Před rokem

    እህት ቁጥርሺን ስጪኝ ፈልጌዉ ነዉ ምጣዱን

  • @Nora-po7wu
    @Nora-po7wu Před rokem

    የትነዉ

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 Před rokem

    እሺ እህት ግን ትልቅ ምጣድ የለምደ

  • @temrali1520
    @temrali1520 Před 2 lety

    የመቸነዉ

  • @fsy1999
    @fsy1999 Před rokem +1

    ምጣዱን እዛ ማሰራት ከተቻለ ግደለም

  • @emanethiopia3164
    @emanethiopia3164 Před rokem

    የት አካባቢ ነው በአላህ

  • @user-sd8ww2eo6l
    @user-sd8ww2eo6l Před rokem

    ጫጫቴው፣ኡኡኡኡ

  • @user-zg4yu7ud1o
    @user-zg4yu7ud1o Před rokem

    ወንዶች ይጋግራሉ

  • @buzunashdadhi4143
    @buzunashdadhi4143 Před 2 lety

    Banatish yet nee la inate falige nabera alegegnawutm

  • @Zainab-ne8ro
    @Zainab-ne8ro Před 2 lety

    የኔ ውድ የፍቅር ቤተስብእናመስግናለን

  • @user-zg4yu7ud1o
    @user-zg4yu7ud1o Před rokem

    ሰላም እንዴት ከረማችሁ እህቶች ወንድሞች

  • @samirahasan2068
    @samirahasan2068 Před rokem

    ቁጥር ላኪልኝ እማ

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 Před rokem

    አለምጣዱ መሸጥአይቻልም እንዴ

  • @user-tn9lz2ln5p
    @user-tn9lz2ln5p Před 2 lety

    የት ነው