አዲስ ምጣድ እንዴት ይሟሻል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 382

  • @enatenat9295
    @enatenat9295 Před 3 lety +41

    የኔ እህት በጣም ጉበዚ ነሺ የነቶቻችንን ተግባር የያሺው ልጅሺን እግብ አድርገሺ

  • @user-is2uy2ok9h
    @user-is2uy2ok9h Před 3 lety +31

    ሀይ ሀረግ ሰላም ነሽ አርብ ሃገር እያለሽ ነዉ የማዉቅሽ ጎበዝ የኔ ባለሙያ 👍👍👍👍👍

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před 3 lety +42

    አበረታታት በማርያም ላይክ ኮመት ሰብስክራይብ በማረግ ጎበዝ ነች

  • @user-cn1yh6qc3t
    @user-cn1yh6qc3t Před 3 lety +38

    እስይ ደስ ሲል አኩዋን ለዚህ ወግ ማርግ አበቃሽ እኛም በስደት ለምንኖርዉ አገርችን ገብተን ለዚህ ያብቃን እህቶቸ

  • @salmesalme2456
    @salmesalme2456 Před 3 lety +52

    😍😍😍😍😍😍ይህ ቀን ናፍቆኛል ከሥደት ተመልሼ ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @user-ky6rx8sp2f
    @user-ky6rx8sp2f Před 3 lety +116

    ማነው እንደኔ ዱሮ የምጣድ ሙሽት የበላ

    • @user-wc9ic9nh4f
      @user-wc9ic9nh4f Před 3 lety +1

      እኔ

    • @user-wc9ic9nh4f
      @user-wc9ic9nh4f Před 3 lety

      kkkkብርቅ ነበር የሚመስለኝ

    • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
      @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ Před 3 lety +1

      የጎመዘር ሽታ ያስጠላኛል እጂ እበላ ነበር ግን ጎመዘር በጣም ነው የምጠላው ሲሟሽ ባገሩ ባልኖር ደስ ይለኛል እጀራ ስጋግር እራሱ በዘይትና በሽሮ ነው የምጠቀመው ብቻ ግን ደስ ይላል ብዙም ባልበላ ቀምሸዋለሁ ይጣፍጣል

    • @zeynebwello4685
      @zeynebwello4685 Před 3 lety +1

      እውነት ምጣድ የተሞሸበት ቤት አረስ የወለደ ቤት ከአስራምስት ቀን በፊት በልቸ አላውቅም ቤቱሁሉ ይሸተኛል

    • @user-kn5dx1oj9v
      @user-kn5dx1oj9v Před 3 lety +2

      እኔ ያልበላ አለብለሽነው

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ

    ሴትነት እኮ ከባድ ነው በውነት ሀረግዬ እኳን ለዚህ በቃሽልን እኛንም ከስደት መልሶ ለወግ ያብቃን

  • @senayityeenatenafaki4051
    @senayityeenatenafaki4051 Před 3 lety +30

    ሀረግዬ ባለሞያ እጀራሽ የገበሬ እጀራ ነው ወፍራም እዴት እደናፈቀኝ 😥
    ግን ሲታሟሺ በሊላ ክዳን ቢትከድኚው ጥሩ ነበር ክዳኑ እዳይጠቁርብሽ
    አኛም ጎጆ ለመያዝ ያብቃን አሜን 🙏

  • @yenenafekot3685
    @yenenafekot3685 Před 3 lety +12

    ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f Před 3 lety +7

    ሀረግዬ የሴት ወይዘሮ ሆሽልኝ አይደል ልጅሽን አዝለሽ እንደ እናቶቻችን። ሴት ልጅ እንዲህ ለራሷ ኑሮ ስትለፋ ደስ ይላል ሁላችንንም ለዚህ ያብቃን።

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp Před 3 lety +6

    ሀረግዬ ባለሙያ ሴት ነሽ ፈጣሪ አምላክ እጅሽን ይባርክልሽ

  • @hayetyoutube7841
    @hayetyoutube7841 Před 3 lety +10

    እኔ የሀረግን ቢዶጨርሸነው የማይላት ማነው እንደኔ በመለወጥዋ የተደሰተ

  • @adenaadena982
    @adenaadena982 Před 3 lety +13

    የኔ ባለሙያ ጎበዝ እናቴን አስታወሰኝ ልጅ አዝለሽ አፍ ትደግልሽ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 Před 3 lety

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @dxbdxa3547
    @dxbdxa3547 Před 3 lety +3

    ዘሌ ምርጥ ባል ተባረክ ሀረግየ ከነልጅሽ ሰላምሽ ይብዛ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před 3 lety +9

    የኔ ቆንጆ ልጅሽን እዝል አርገሽ የኔ ባለሞያ❤ ሀረግዬ አጠገብሽ መጫወቻ ምናምን ሰተሽ ቁጭ አርጊያት እማ አዝለሽ ይከብድሻል❤

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Před 3 lety +1

    ሐርግ ቆጆ በርች ልጅሽን እግዚአብሔር በጥብ ያሳድግልሽ አስቤነዉ እማይሽ ቢደዉን ባልጨርስም ላይክ አድርጌነዉ እምወጣ ይጠቅምሻል መሰለኝ

  • @t8natt645
    @t8natt645 Před 3 lety +26

    የሀረግ ልብ የሰጠ አምላክ እኛም ልብ ይስጠን

    • @user-qj3ty9ot9d
      @user-qj3ty9ot9d Před 3 lety

      በጠም ይስጠን በየሱስ ስእል በማሪየም ስእል በሙስሊሞች ነብይ ስንት ስታፌዝ የነበረች ልጅ እንዲክ ስራአት ስቲዝ ለኛም ልብ ስጠንያስብላል

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ Před 3 lety +3

    ሀራግዬ ጎበዝ በርች 🥰🥰Ameniye"እግዚአብሔር ያሳዲግሽ 🥰

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety +1

    በጣም ባለሞያ ነሽከምር ሐረግየ
    እንደ ድሮ እናቶች በደንብ እኮ ነው ያሟሸሽው

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v Před 3 lety +3

    የኔ እናት ሀርግዬ እናቴን አሥታወሺኚ ልጅሺን አዝለሺ ጋገራ እግዚአብሔር ያሳድግልሺ

  • @sus2475
    @sus2475 Před 3 lety +1

    ጎበዝ ባለሙያነሽ እኔ እንጅራም ጠፍቶኛል እንኴን ማሟሸት ድሮ እናቴ ስታሟሽ ኩሽና አታስገባንም ይሸታችኃል እያለች እና አላውቅም ነበር

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari Před 7 měsíci

      አብሽሪ ኢትዮ ስከጅትለምጅዋለሽ

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f Před 3 lety +10

    ጎበዝ ሀረግዬ ልጅሽን አንቅበሽ 🥰

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 Před 3 lety

      ውድድድድድድድድድድድ ደምሩይ

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 Před 3 lety +4

    ሀረግ ጎበዝ የሀገርሽን ባህል አረሳሽም ልጅሽን እዝል አርገሽ ጎበዝ በርቺ

  • @sofiatsofiat409
    @sofiatsofiat409 Před 3 lety +2

    የኔ ቆንጆ እንደት ደስ ይላል ልጅሸን አዝለሸ ልክ እንደናቶቻችን ባለሙያ ነሸ

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l Před 3 lety +2

    በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽን ይባርከው የኔ ውድ

  • @hannafantayedemisse6455

    በናቶቻችን ድካም ስለመጣሽ ሰብስክራይብ አደረኩሽ ጎበዝ ነሽ በእውነት በዛ ላይ ልጅ አዝለሽ

  • @ሉባባበላይ
    @ሉባባበላይ Před 3 lety +3

    መሻላህ ሙንሙን ያለ እጀራ ጋግረሻን ባለሙያነሺ

  • @r9253
    @r9253 Před 3 lety

    ማሽአላህ የኔ ቆንጆ ።በጣም ቆንጆ እንጀራ ጋግረሻል ወላሂ ሲር በጣምምምያምራል

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc Před 3 lety

    ጎመን ዘሩ የተፈጨ ሳይሆን የተወቀጠ ቢሆን ጥሩ ነበር ቶሎ የመቃጠል ባህሪ አያመጣም ጥፍጥሬም በጣም አሪፍ ነው

    • @haadhasimboo9898
      @haadhasimboo9898 Před 2 lety

      ጎመንዘሩና ጥፍጥሬው አንድ ላይ ነው? እስኪ ንገሪኝ ውዴ

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 Před 3 lety

    በጣም እንጀራው በጣም ያምራል የሰላም ያርግልሽሽሽሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💚💚🇪🇹🇪🇹

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Před 3 lety +1

    ውይ የምጣድ ሙሸት ስወድ እኛቤት ምጣድ ሲሞሽ ለየ ሰፈሩ ነበር ሙሸት ቅመሱ ተብሎ ሚሰጥ

  • @unikh4894
    @unikh4894 Před 3 lety +4

    ዋው ሲያምር ማርያምን

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 Před 3 lety

    ዋው ሀረግይ በጣም ደስ ይላል በርች እኛም ሀገራችን ሰላም ሁኖ ወደ ሀገራችነወ ገብተን ከበተሰብ ከክጅ ከትዳር ፏ ብትን የምንል ያድርገን የሁልግዜ ተከታይሽ ነኝ እስኪ ደምሪኝና አበረታችኝ የኔ ውድ ሀረግየ❤❤❤

  • @zemzem6548
    @zemzem6548 Před 3 lety +1

    ማሻአላ እጨራሽ እዴናቴ አሰፋፍሽ ዴበክአድርገሽነው ወፍራምነው እዴ ከተማ እጀራ የተስለበለበአይዴለም ዋው

  • @user-bf1dt4og7s
    @user-bf1dt4og7s Před 3 lety +2

    ዋዉ ስታምሩ ሀገር ግበዝ ናችሁ ።

  • @ynmare9910
    @ynmare9910 Před 3 lety +2

    ዋው ሙያሼ እየታየነው ጎበዝ

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ Před 3 lety +3

    ቶሎ አይግልም እያሉ ነበር ነደደ እኮ ስታስሺ
    ይሞቃል ማለት ነው
    በርቺ ጎበዝ

    • @Tube-qo6th
      @Tube-qo6th Před 3 lety +2

      ኧረ ይግላል ግን የመብራቱ ሀይል ይወስነዋል

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 Před 3 lety

      ደስስስስስስ ይላል 😍😍😍😍

  • @user-bf4gf3kb7s
    @user-bf4gf3kb7s Před 3 lety

    ዋው ጎበዝ በርች ልጂሽን አዝለሽ አትጋግሪ እሞ መጨዋቻ አቅርበሽላት አስቀምጫት

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 3 lety +2

    የእናትነትን ወግ አሁን ታየብሽ በርቺ

  • @fatumaseid9906
    @fatumaseid9906 Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ ሀረጊቱ ብርቱ ጠካራ ሴት ሳይ ደስ ይለኛል ግን የጀራ ማዞሪያ ግዥ በጆክ ሲጋግሩ ሳይ አልወድም የጅ ማስታጠቢያ ኧረ ሌላም ነገር ማጠቢያ ሲጠቀሙት ስላየሁ ነው ክክክ

    • @sus2475
      @sus2475 Před 3 lety

      ክክክክክክክክክ ውይ እኔም አልወድ

  • @user-iw9hb8yf6i
    @user-iw9hb8yf6i Před 3 lety +3

    ዋው በጣም ጎበዝ ነሺ የዘሌ ቆጆ ሰላማችሁ ይብዛ አሜንየም ጋግራለች

  • @yordiejisratube1527
    @yordiejisratube1527 Před 3 lety

    Gobez set weyzero nesh gn zeyt ena shiro mitad ysenetkal eshi konjiye. Be gomen zer bicha eshiw mitaduwam Amel atawetabishim. Ymechish kemawkew new yakafelkush🥰🥰🥰

  • @hayuweleyewa7178
    @hayuweleyewa7178 Před 3 lety +4

    ሰላም እዴናችሁ ውድያገሬልጆይ በያላችሁበት ሰላምና ጤና አይለያችሁ የመዳም ቅመሞይ እዴትነው የሮመዳን ስራ አይዟችሁ አላህይጠብቃችሁ በያላችሁበት አገራችንን ሰላምያርግልንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @loveshort8070
    @loveshort8070 Před 3 lety +1

    ማሻአላህ ባለሙያ ነሺ ማዘረ ያተቹ መሥሎኝ ነበረ

  • @user-eo3ni9mk2i
    @user-eo3ni9mk2i Před 3 lety +2

    ዋውው እጅሽ ይባረክ የአሜንዬ እናት

  • @user-bd7hk2sw1r
    @user-bd7hk2sw1r Před 3 lety

    ሀረግዬ በርች በጣም ጎበዝነሺ

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ

    ሀረግዬ ባለ ሙያ ነሽ እናት ሳዬግዙሽ ለብቻሽ ጎበዝ በውነት በርቺ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 Před 3 lety

      ውድድድድድድድድድድ ደምሩይ

  • @user-th3of4cz9x
    @user-th3of4cz9x Před 3 lety +3

    ማሻ አላህ በጠም የምረል በርቺ

  • @bituu3637
    @bituu3637 Před 3 lety

    አቤትትሴት ልጂ እኮኮ ጎበዝዝ አይገልፀውም ልጂ አዝለሽ ቤተሰብሽን የምትመግቢ

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012

    ጎበዝ ነሽ እኮ ባለሙያ ጨዋታ ብቻ ትመስይኝ ነበር

  • @takihaylo2617
    @takihaylo2617 Před 3 lety +1

    የኔ ባለሙያ በርቺ እንጀራ እንዴት እንደናፈቀ ኝ አጠይቁኝ❤️❤

    • @ganetteammar2063
      @ganetteammar2063 Před 3 lety

      ለምን ዉዴ ይናፍቅሻል ጋግሪ እና ብይ እኔም በፊት በጣም እቸገር ነበር ግን አሁን በደምብ ቆንጆ እንጀራ ነዉ ጋግሬ የምበላዉ እዴት ጋገርሽ ካልሽ ደግሞ በዉስጥ ስልክሽን አስቀምጪ እና እነግርሻለሁ

  • @user-gl7sp3it4x
    @user-gl7sp3it4x Před 3 lety +1

    ባለሙያ ነሽ ሀርግዬ እኔስ እናቴ ስታሞሽ ነበር ቁጭ ብዬ የምጣድ ሙሸት ምበላ አሁን በስደት የመዳምን እሩዝ እቀቅላለሁ አይ ሂወት ትጫወትብኝ አለች

  • @tafachiyoutube7410
    @tafachiyoutube7410 Před 3 lety +3

    ባለሙያ😍😍😍

  • @eehanahana5182
    @eehanahana5182 Před 3 lety

    ማርያምን በጣጎበዝ ይቱበሬ አንችን አየሁ በርች እህቴ

  • @user-bb7nl2bl9l
    @user-bb7nl2bl9l Před 3 lety

    ጀግና ነሽ በርቺ ጐበዝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍

  • @seadaseada9845
    @seadaseada9845 Před 3 lety +2

    የኔ ባለሞያ

  • @heregewoinenatuannafaki3686

    በጣም ጎበዝ ሀረግ
    ሢያምር

  • @rahmahahmed1355
    @rahmahahmed1355 Před 3 lety

    ማሻአላህ ባረብ ቤት ልጅ ይዘ ሥራ እየሠራሁ ነዉ ማዘል አልችልም አሥተምሪኝ እህቴዋ ማዘል በሥደት ላይ ብዙ ችግር አለ

    • @semiraseid4588
      @semiraseid4588 Před 3 lety

      የኔናት የአንችን ልጂ ነው ወሏ የአረቦቹን

  • @user-bi6sq3ey1v
    @user-bi6sq3ey1v Před 3 lety

    እጅሽ ይባርክ ሀረግዬ ሚጣዬ እድግ በይልኝ

  • @fafitube2210
    @fafitube2210 Před 3 lety +4

    ጎበዝ አይንዬዬዬ በለ ሞያ😍😍😍

  • @zaboraibrahim7650
    @zaboraibrahim7650 Před 3 lety

    ሀረግየማሻአላህጎበዝእህትበርቺልጂሺንአዝለሺበጣምጎበዝ

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 Před 3 lety

    ስመጣ በላለዉ አይንዬ ቅቤና በርበሬ ቅብት ታረጌዉና ትንሽ ቃ ይላል ምጣዱላይ ከዛ በለዉ ነው 😂😂😂😂

  • @Tube-fl8hx
    @Tube-fl8hx Před 3 lety +12

    እስኪ የሀረግ ተከታዮች ሠላማችሁ ይብዛ 490 ሰብክራይብ አለኝ በቅንነት 10 ሠው 500 ሙሉልኝ ሥወዳችሁ😘

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Před 3 lety +1

    ሀርግየ የምጣድ ሙሽት እወዳለሁ እንደት እንዳማርኝ ወላሂ

  • @amubetru6805
    @amubetru6805 Před 2 lety

    በበቆሎ ዱቄት ብታሟሽዉ ይቀል ነበር፡እንደዚሕ ጭስ አያሰቸግርሽም ነበር፡፡

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g Před 3 lety

    አንቺ ጎበዝ ነሽ ጓደኛሽ ግን ማስስ አትቸረልም

  • @user-ty9dy5mf4t
    @user-ty9dy5mf4t Před 3 lety

    እንጀራሽ ያምራል የኔ ባለሙያ እንደት እንዳቦካሽ አሳይን

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 Před 3 lety +3

    ሴት ልጅ እንድህ ስትሰራ ደስ ይለኛል
    በተለይ ልጆቻችንን አዝለን እንደ እናቶቻችን

  • @SonBoku-fz8je
    @SonBoku-fz8je Před 3 měsíci

    ባለሙያ

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 Před 3 lety +1

    እኔ አላቅም ነበረ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤

  • @sabontuwalloo7375
    @sabontuwalloo7375 Před 3 lety

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ በርች

  • @ዙዙነኝየባሉካየስስት

    አይምጣድ እኔ ገና 13 አመቴነበር ሟሟሸት የለመድኩት ምርጥእናትአለችኝ እኔን እኳን ድገት ብታጭኝ እያለይበልጅነቴነው ሁሉንም ሙያየለመድኩት አልሀምዱሊላ ግን ምንያረጋል በልጅነቴሰደት አደከመኝ የመዳም እዙርቀቃይሁኘ እርፍ ማነውየገጠርልጅ ስደትየሰለቸው

  • @sarhalharbe6994
    @sarhalharbe6994 Před 3 lety

    ሴት ብሎ ዝም ነው የኔቆጆ ትችያለሽ

  • @user-qg6uw7di9m
    @user-qg6uw7di9m Před 3 lety

    ጎበዝ አላቅም ነበር እኻን አሳየሺኚ በርች

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 Před 3 lety +1

    ሀረግዬ አስደስትሺኚ ባለሙያ ነሺ

  • @AbCd-fh5sx
    @AbCd-fh5sx Před 3 lety +4

    መሻላህ በረች ግን እጀራ ናፍቆኛል

  • @user-nd8si9oh2l
    @user-nd8si9oh2l Před 3 lety

    እንካን አደርሰሽ ቤት ትከራይተሽ ነው ውይስ የራሳቹ

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z Před 3 lety

    ጎበዝ ነሽ እኔ እንጀራ የማውቅ አይመስለኝም

  • @ጉጉፍቱሚዲያ
    @ጉጉፍቱሚዲያ Před 2 lety

    የእኔ ባለሙያ ዋዉ

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ Před 3 lety

    ባለሙያ ነሽ ጎበዝ

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 Před 3 lety +1

    ዋው እጀራው ሲምርብሉኝ ብሉኝ ይላል

  • @tijsttijst4757
    @tijsttijst4757 Před 3 lety +1

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ሁሉም ጥሩ አደዳለ አክባለው የምጣዱ አዳይጠቁርበሸ ሰትማሺ ሌላ ማረግ ነበረበሽ ይቅርታ አዳይጠቁርብሽ ጢሱ ብየ ነው

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 Před 3 lety

      አይከደንም እኮ ሢሟሽ እሧ ከደነችው እንጂ ገጠርም ከተማም አይከደንም አዲስ አባባ 4አመት የተገዛ ምጣድ ምጣዱ ተሠብሮ ግን አከባሎው አዲሥ ነው በዛው ተቀየረበት ሸክላው አምጥተው ባለሙያ ገጠመው የሧ ከድናው ጠቆረ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 Před 3 lety

      እኔሥ የገጠር ልጅ ነኝ እናቴ እሥከዛሬም በጪሥ ነው የምትጋግረው የአረብ የምልፈላቸውን የሧ እንዲህ ጎበሥ ቀና ባልኩላት ያረብ የማደሥትበት ቀን ቅርብ አርግልኝ ሁላቹሁም ለአገር ለወገን ያብቃቹህ ያረብ

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Před 3 lety

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ያምራል እንጀራው

  • @user-vh2zh6mp9y
    @user-vh2zh6mp9y Před 3 lety +1

    ጎበዝ ብርች

  • @abeertaher7852
    @abeertaher7852 Před 3 lety

    ጎበዝነሺ ሀረግየ

  • @okochaadane8054
    @okochaadane8054 Před 3 lety

    ዋዉ ያምራል እዉነት እንጀራዉ

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 Před 3 lety

    ሀረግዬየኔ ጀግና ስወድሽ😍😍😍

  • @emukal
    @emukal Před 3 lety

    እኔ ድሮ በዘይትና ሽሮ አስሼ ስጋግር ጀርባው አይን አይን ያወጣብኛል ከዚያን በኃላ በጎመን ዘር ነው የማስሰው ከስደት ስመለስ ይጠፋብኝ ይሆን ሀሳብ ሁኖኛል

  • @tube-me3pd
    @tube-me3pd Před 3 lety

    ጉብዝ ሀርግየ

  • @rozaayeoromokonjoo582
    @rozaayeoromokonjoo582 Před 3 lety +1

    Ya jesba konka balesh Oromo sew gedala selale naw betam yetndadkut Egzaber 50 milyen Oromo men botaw enena ednte aynet mayeb naw Ethiopia bebtabetaw tetum ber ust eji Oromo geday adelm edi sel betsbochen astwsk 1ken selmanent awrtaw aykum Egzaber meskere gen yam tensto Oromo geday yelal medara mateb doma temru temeret unat

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y Před 3 lety

    በነገራችላይ አድኔቂሺ ነኝ

  • @flagotdodetezera591
    @flagotdodetezera591 Před 2 lety

    Wow betame balmoya neshe getan

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጐ9አ

    አረ አዲስ ምጣድ ስሟሽ አይከደንም ምጣዷ ቀስበቀስ ትጠቁራለች ችግር የለውም በይጠቁርም ሻማ ደግሞ ጥሩ አደለም እንጄራው ከኋላ አይን ያወጣብሻል የጉሎ ፍሬ ነዉ ጥሩ

    • @Tube-fl8hx
      @Tube-fl8hx Před 3 lety

      እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኝ😘😘

    • @user-vc4jv9eb1l
      @user-vc4jv9eb1l Před 3 lety +1

      የጉሎ ፍሬ ከየት ይገኛል ብለሽ ነው ዱሮ ቀረ እኮ እኔ ገጠር ስሄድ አያቴ ደጅ ነበር የማየው አሁንማ ከዚያም ጠፍቷል

  • @user-br7uh9if5g
    @user-br7uh9if5g Před 3 lety

    በርቺ ጉበዝ ባለሙያ

  • @aminatube608
    @aminatube608 Před 2 lety

    ጡቅሩ ምጣድስ እንደዚሁ ነው የሚታሰሰው? ?

  • @maryamhusain4106
    @maryamhusain4106 Před 3 lety

    ማሻአላህ ሲያምር እጀራው

  • @ሰአዳሀይቅ
    @ሰአዳሀይቅ Před 3 lety

    ይህልጅ
    ይአባቱን
    ሰምነውይያዘው

  • @samk7242
    @samk7242 Před 3 lety

    የኔ ምርጥ ባለሞያ ነሽ

  • @ceygys667
    @ceygys667 Před 3 lety +2

    የኔ ሽቅርቅር ባለሙያ ኮ ነሽ ሴት ዋውውውውውውውውው ፕራንካችሁ ናፍቆኛል

  • @haboutsehay262
    @haboutsehay262 Před 3 lety

    Suri Sile Lebeshi Nw iko yafenesh cisu kemis bitilebshi ayafinishim neber .wendi mesleshiw nw .