በቃጥላ ጠበል ቦታ ምስክርነት 24 የ10 አመት ልጄ ላይ 50 ሺ ብር ከፈለው መተት አሰሩባት ልጄ ኑራ እኔ ብሞት ይሻላል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 10. 2021
  • የ"10"አመት ልጄ ላይ 50 ሺ ብር ከፈለው መተት አሰሩባት
    ልጄ ኑራ እኔ ብሞት ይሻላል
    አቶ ተሰፍየ ታደሠ ይባላል እኝህ አባት የንቁ ሚዲያ ያሰራጨውን የቃጥላን ምሰክርነት አይተው የልጃቸው ጉዳይ ግራ ቢገባቸው እመቤቴን ሊጠይቁ ቃጥላ ማርያም መጡ ጉዳቸው ጆራቸው ሰማ አይናቸው ተመለከተ አብረውቸው ሲበሉ ሲጠጡ የነበሩ ሠወች ህፃን ሜሮን ተሰፍየ ላይ ብዙ ገንዘብ በመከፈል ልጂቱ ከቤተሠቦቾ ጋር እንደትሰማማ ብኩን ሆና እንድትቀር መተት አሰሩባት ጸበሉ እንደገባች በመጀመሪያ ቀን መተት :ቡዳ :አይነጥላ ለዚች አንድ ፍሬ ልጂ ብቻ የሠው ነገር ይገርማል ባካችሁም አሁንም ሸር አድርጉ እኛንም ይማረን
    መሓሪው አምላክ በዚህ ዓለምም ሆነ በሚመጣው ዓለም ደስታችን ፍጹም ይሆንልን ዘንድ ይፈልጋል፡፡ ለዚህም ሲል ቅድስት ቤተ ክርስቲያኑን በደሙ መሠረታት፡፡ ስለዚህ ከኃጢአት ሥርየት የምናገኝበትን ጸጋ ታጎናጽፈናለች፡፡ ትቀድሰናለች፡፡ ታስታርቀናለች፡፡ ሰማያዊ በረከትንም ታድለናለች፡፡
    የቅድስት ቤተ ክርስቲያን በሮች ዘወትር የተከፈቱ ናቸውና ወደ እርስዋ እንፋጠን፡፡ ቤተ ክርስቲያንን ከነገርናት ሸክማችንን ሁሉ ትሸከምልናለች፡፡ ልባችን በደስታና በቅድስና እንዲመላ ታደርጋለች፡፡"ሰለዚህ ንቁ ሚዲያ እናንተም መታችሁ ዳኑ ይላል
    [ቅዱስ ቄርሎስ ዘእስክንድርያ ]
    ✅የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djF... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
    ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    "ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
    Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
    Swift code : CBETETAA
    ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
    +49 1521 37 06 500
    +2519 44 274 294
    +966 5 37 02 86 64
    +966 54 007 9927
    +49 1766 68 68 741
    የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።
  • Zábava

Komentáře • 816

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 2 lety +95

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሐን በአልጋ ቁራኛ ላይ ያሉት ሁሉ ትፈዉስልን

    • @hiwotsisay9725
      @hiwotsisay9725 Před 2 lety +2

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @noraawetshe5463
      @noraawetshe5463 Před 2 lety +4

      እናቴ እመቤቴ ለደጄሽ አብቄኛ

    • @user-dy5hq3ni6z
      @user-dy5hq3ni6z Před 2 lety +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-dy5hq3ni6z
      @user-dy5hq3ni6z Před 2 lety +5

      ለእናተ የደረሠች ለኝም ይድረሥ

    • @hannaabebawe3031
      @hannaabebawe3031 Před 2 lety +3

      እግዚአብሔር ይመስገን እል ልል ልል ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምን ይሳናታል ክብር ምስጋና ይገባሻል እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለእናተ የደረሰች ለእኛም ለስደተኛ ልጆቻዋ ትድረስልን ለደጃ ታብቃን

  • @user-uw3cd8qy1j
    @user-uw3cd8qy1j Před 2 lety +101

    የክፍ ቀን መውጫ ከሞት የሚያድነው አማላጅነትሽ ለሚተማመነው አላፈርኩም ከቶ ስምሽን ጠርቸ አዝኘ ብወጣ መጣሁ ተመልሸ እልልልል🙏🙏🙏✝️✝️✝️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +3

      አሜን!!!እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 2 lety +2

      እልልልልልልልልል የጌታዬ እናት ድንግል ማርያም ለደጅሽ ያብቃኝ በጣም ደስይላል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

    • @wasihunasmamaw4967
      @wasihunasmamaw4967 Před 2 lety +1

      jkkkjikkkkkkk

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 Před 2 lety

      ደምሩን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +26

    ቃጥላ ማርያም እኔም ምስክር ነኝ እመቤቴ ደርሰሽልኛል እልልልልልልልል🌼👏👏👏👏👏🌼🌼🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

    • @kwaitea3672
      @kwaitea3672 Před 2 lety

      እህቴ በማርያም አድራሻዋን ነገሪኝ እንኳን ደስስስስ አለሽ አንቺን ዬሰማች እመ አምላክ እኛንም ተስማን

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v Před 2 lety

      @@kwaitea3672 አሜን አሜን ቦሌ አራብሳ ነው ከመገናኛ መጠየቅ ትችያለሽ ሰሚት የሚል ታክሲ ይዘሽ ቃጥላ ማርያም ካልሽ ማንም ያሳይሻል እመቤቴ ትስማሽ🤲

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 Před 2 lety

      @@kwaitea3672 የእኔ እህት ለመምጣት ያብቃሽ እንጂ ማንም ሰው ያሳይሻል ደሞ ምንም አይከብድም እኔም በጥየቃ ነው ደጇን የረገጥኩት

  • @keneanofficial4914
    @keneanofficial4914 Před 2 lety +89

    እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን 💐💒💚💛💓💒👏

    • @saramamo5332
      @saramamo5332 Před 2 lety +3

      እውነት ነው

    • @zenizeni3341
      @zenizeni3341 Před 2 lety +3

      Ewnet nw

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን!!!እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

    • @mayetmelkamnewmayet8080
      @mayetmelkamnewmayet8080 Před 2 lety +1

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen

    • @mayetmelkamnewmayet8080
      @mayetmelkamnewmayet8080 Před 2 lety +1

      ማርያም የኔ

  • @user-dt7ml5je4b
    @user-dt7ml5je4b Před 2 lety +50

    በእውነት የሒይወት ቃልን ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን ሰሚጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን!!!እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

    • @edlawitnegash6245
      @edlawitnegash6245 Před rokem

      Amen

  • @mekedesashagire1355
    @mekedesashagire1355 Před 2 lety +9

    እመቤቴ እኔን ደካማ ልጅሽን ለደጅሽ አብቂኝ ለእናንተ የደረሰች እማአምላክ ስሀሊተ ምህረት የቃጥላዋ እመቤት ለኛም ትድረስልን ንቁዎች በደጆ ተገኝታችሁ ስለምታስተላልፋልን እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልን እናመሰግናለን አገልግሎታችሁን ይባርክልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

  • @tube7667
    @tube7667 Před 2 lety +24

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ክብር ለድንግል ማርያም እናቴ አኛንም አስቢን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!!እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

  • @meazigetahunniku4622
    @meazigetahunniku4622 Před 2 lety +56

    ለእናንተ የደረሰች እመብርሃን ለሁላችንም ትድረስልን

    • @danicell584
      @danicell584 Před 2 lety +2

      😭😭😭🙏🙏🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏💒💔

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!!እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

    • @dnjdj9452
      @dnjdj9452 Před 2 lety

      አሜሜ አሜን አሜን አኛንም ለደጀ

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን እኔም እግዚአብሄር ፈቅዶ ለደጇ በቅቻለው እናንተንም ለዚህ ያብቃችሁ

    • @user-vu1sc3oy7v
      @user-vu1sc3oy7v Před 2 lety

      @@samsunggallery2358 የታደላችሁ በፆለት አስብን በስደት ያለነው ለደጇ እንዲያበቃን

  • @nunubebe1214
    @nunubebe1214 Před 2 lety +20

    የቃጥላዋ ጽዮን ማርያም የታሰረውን ሁሉ ትፍታ ለተቼገረን ሁሉ ትድረስልን ለደጇ ታብቃን በሰላም ለሀገራችን ታብቃን

    • @almazabrham879
      @almazabrham879 Před 2 lety

      Amen amen amen

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 Před 2 lety +25

    እመ ብዙሃን ነይ ነይ ወደ አስራት ሀገርሽ ነይ 😭😭😭😭🤲

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

  • @henriettekaram4864
    @henriettekaram4864 Před 2 lety +27

    እማምላክ ለናተ የደረሰች በስግደት ያለነውን ለአስራት አገሮ ታብቃንና ለደጆታብቃንንን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!!እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

  • @user-lt2il5ce1w
    @user-lt2il5ce1w Před 2 lety +16

    አሜን/፫/ እናተን የፈወሰች እመ አምላክ እኛንም ትፈውሰን በሰላም ከስደት መልሳን ለደጅዋ ታብቃን 🙏🙏🙏💚💛💝

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před 2 lety +14

    አሜን እልልልልልልልል እመቤቴ ማሪያም ካለንበት ችግር ትገላግለን የሁላችንንም ልመና ትስማን 🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን!!! እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

    • @ameleyilma2154
      @ameleyilma2154 Před 2 lety

      Elelelele embete keber yegbashale

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před 2 lety +9

    የአምላክ እናት የኢትዮጲያን ህዝብ ማሪልን ታመናል ድረሽልን የሰው መሳቂያ መሳለቂያ እርስ በእርሳችን የምንባላ ሁነናል ድረሽልን እመቤቴ ምን ይሳንሻል፣፣😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

  • @user-iy5hy3pj7t
    @user-iy5hy3pj7t Před 2 lety +17

    እመቤቴ ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ አሜን 🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን!!! እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

    • @mayetmelkamnewmayet8080
      @mayetmelkamnewmayet8080 Před 2 lety +1

      እመቤቴሆይ ለጀሸአብቂኝ አሜን 3

  • @Rurt-hl7ww
    @Rurt-hl7ww Před 2 lety +6

    እማ ፍቅር ቅዲስት ድንግል ማርያም የልቤን ታውቂለሽ ለደጅሽ አብቂኝ 😥😥

  • @user-il2cs6bh4t
    @user-il2cs6bh4t Před 2 lety +14

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጇ ያብቃን በእውነት እንዴት ደስ ይላልልል እመብርሃን እናቴ የነገርኩሽን ኣደራ

    • @user-st8ki8vt4x
      @user-st8ki8vt4x Před 2 lety +1

      ተመሥገን ለእናንተ የደረሰች የፈወሰች እናታችን ድግል ማሪያም ቃጥላ ማሪያም አደራሽን በያለንበት በምህረትሽ ጎብኝን እባክሽ ድግል ታመናል ማሪነ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n Před 2 lety +7

    እልልልልልልልልል ተዋህዶ መሆን ምንኛ መታደል ነው እመቤቴ አደራ እዳትርሽኝ የስደት ስንቄ አንቺን ሳስታውስ ነው ተስፋ ሚኖርኝ ህልሜ ተሳክቶ ለደጅሽ እድትበቂኝ እማፀንሻለሁ እደኔ ሀፂያት ሳይሆን እንደ ልጅሽ ቸርነት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ...ማንም ስለፈለገ አይሄድም ቢሄድም ፈዉስ አያገኝም ለዚህ ነዉ ለድህነት እንዲያደርግልን የእግዚአብሔርን ቸርነት የምንጠይቀዉ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

  • @user-qs4pr9en5d
    @user-qs4pr9en5d Před 2 lety +5

    ለአናቴ ልጆ ተመኘሁ መዳን
    ሰዉ ቁሞ ሲሄድ ጤነኛ እየመሰለ ግን ስንት መከራ አለ መሰላቹህ እስኪ ለገብረ መድሂን ፀልዩለት በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው ትምርህት እንኳን ከቀረም ደስ አይለዉም ከሄደም ደስ አይለዉም እንደዚህ አይነት ፈተና አይምጣባቹህ 😓😓😓

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

    • @pezapet411
      @pezapet411 Před 2 lety

      እመብራሐን. ታስ በዉዉዴ.

  • @user-vg7fx5jq2p
    @user-vg7fx5jq2p Před 2 lety +18

    *እግዚአብሔር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረሰ ለኛም ይድረስልን*

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!!እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 2 lety +9

    ክብር ለሁሉ የድግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን እኔም በዚበከት እንድታደል እባካቹ ፀሎት አድርጉልኝ

    • @yodittewelde9327
      @yodittewelde9327 Před 2 lety

      ኣነ ውን ይደልይ እየ ሓደ መኣልቲ ከም ዝከወን ይኣምን ኢየ ብሓይሊ አምላክ

    • @sarahetco6969
      @sarahetco6969 Před 2 lety

      እማምላክ ለደጅችሽ ለደጅችሽአብቂኙ እናቴ እናቴ እርጂኝ

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 Před 2 lety +27

    ከስደት መልስ ለደጂሽ አብቂኝ አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

    • @bestone4161
      @bestone4161 Před 2 lety

      አሜን ለሁላችንም

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463 Před 2 lety +2

    እስቲ እንደው እመቤቴ እኛንም ላገራችን አብቅተሽን ደጅሽን መጥተን ለመፈወስና በሕይወተሙሉ ሲያስቃያን የሚኖረውን እንቆቅልሼን ፍችልኝ ከኛ የተስወረው ካንቺ አይስወርምና

  • @mssalma1136
    @mssalma1136 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ለናተ እደደረሰች ለሁላችንም ትድረስልን ለደጇ ታብቃን አሜንን፫

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 Před 2 lety +3

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች እናቴ ቅድስት ድንግል ፅዮን ቃፅላ ማርያም ለኔም ደርሰሽ ከታሰርኩበት የሰይጣን ማሰሪያ ፈተሽኝ ለምስክርነትሽ አብቂኝ እማምላክ ለኔም ድረሽልኝ አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ...ማንም ስለፈለገ አይሄድም ቢሄድም ፈዉስ አያገኝም ለዚህ ነዉ ለድህነት እንዲያደርግልን የእግዚአብሔርን ቸርነት የምንጠይቀዉ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 Před 2 lety +7

    እማምላክ እነሱን ከታሰሩበት የፈታሻቸው እኛንም ፍችን በረከትሽ ይድረሰን እማምላክ አደራሽን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ። ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

  • @user-ed1cw5xn4g
    @user-ed1cw5xn4g Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልል አንቺን የሰማች እመቤትቴየተጨነቁትን ሁሉትስማ በእውነት እኔ ውስጤ ይጨነቃል በፀሎታቹ አስቡኝ አባቴ አሞብኛል ለደጁታብቃልሽ ለመመስከር ያብቃሽበሉኝ። ከ4 ወር በኋላ ወደሐገር እገባለው። ይሳካልሽ በሰላም ግቢ በሉኝ ፀሎታቹ የመቤቴ ምልዳ በመንፈስ ቅዱስ አይለየን

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Před 2 lety +1

      እመቤቴ ታሳካልሽ እህቴ በሰላም ወደሀገርሽ ግቢ

    • @user-ed1cw5xn4g
      @user-ed1cw5xn4g Před 2 lety

      @@user-gz6eb7xy3i አሜን እመቤት ትጠብሽልኝ

  • @HhhHhh-kf2xb
    @HhhHhh-kf2xb Před 2 lety +4

    ለኔም ድረሽልኝ ስደተኛዋ በስደት ነዉ ያለሁት እናቴ

  • @mesimesimengsti5630
    @mesimesimengsti5630 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃሽ እረዴትሽ አማላጂነትሽ አይለየን

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 Před 2 lety +2

    በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን እማምላክ ቅድስት ደንግል ማርያም ምንሳናታል ክብር ምስጋና ይድረሰት እኛንም በያለን በት ትማረን ለቤተሰቦቻችንም ምህረትን ታደረግልን አሜን

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 Před 2 lety +4

    እልልልልልልልልልልልልልል የአምላካችን እናት እመቤታችን ሆይ ክብርና ምስጋና ይገባሻል ለዴጅሸ አብቂኝ ሁላችንንም አሰቢን አሜን አሜን አሜን አገራችንን ጠብቂልን🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤👏👏👏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን!!! እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t Před 2 lety +3

    እኔም ለደጃ እረግጭ ለአመታት ከታሰርኩበት ህመም ትፈውሰኝ የዳኑትን እያየው ቀናው እኔ በእባ ነው የነገርኳት ድንግል ለደጅሽ አብቂኝ አሞኛል ማሪኝ እናቴ ለእናተ የደረሰች እማምላክ ለእኔ ትድረስልኝ አሜን

  • @almazfaten3793
    @almazfaten3793 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ለእናቴ ቅድስት ድግል ማርያም እናቴ እኔንም አስቢኝ👏👏👏👏

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Před 2 lety +2

    ለናንተ የደረሰች ወላዲተ አምላክ ለኔም ለህቶችም ለወንድሞቸ ለልጀ ለቤተሰቤ ለህዝበክርስትያን ለተጨነቅን ሁሉ ምልጃች አይለየን

  • @a01core17
    @a01core17 Před 2 lety +2

    ድጀሸን እናቅለሁ እመቤቴ ከታሰርኩብት ድገምት ትፈዉሸ እንደማይው አልጠራጠርም አማላጅ እናቴ ማርያም😍❤

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ማደሀኒተ የጌታየ እናት ለቤትሽ አብቂን ልጆችሽን ሰብስቢን ጌታ ስራውን የሰራል እእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መዳኔ ሲገርመኝ ልጆ አደረገኝ እግዚያብሔር ይመሥገን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ...ማንም ስለፈለገ አይሄድም ቢሄድም ፈዉስ አያገኝም ለዚህ ነዉ ለድህነት እንዲያደርግልን የእግዚአብሔርን ቸርነት የምንጠይቀዉ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።!!!!!!

  • @tibltsroza2815
    @tibltsroza2815 Před 2 lety +5

    ከብር ለድግልማርያምልጅ ይሁን እመቤቴ ማርያም ሆይ እኔንም ፈውሸኝ እናቴ እመቴሆይ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

  • @sosiethio2842
    @sosiethio2842 Před 2 lety +3

    ተመስገን ደጅዋን ረግጬ ድነትን አግቻለዉ ብዙዎች ሲፈወሱ ባይኔ በብረቱ አይቻለዉ

  • @fozyachestoux3230
    @fozyachestoux3230 Před 2 lety +2

    ለናተ የደረሰችላቹ ለኛም እድትደርስልን ለምኑልን መተን ከደጃ ፀበሏ የምንጠመቅ ያርገን

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 2 lety +1

    ስለሁሉም ነገር አምላካችን የድንግል ማርያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው እመብርሀን ክብር ምስጋና ላቺ ይሁን እናታችን ለነሱ የደረሺ ለኛምድረሺልን

  • @sintayoogirma1978
    @sintayoogirma1978 Před 2 lety +5

    አሜን ፫ለናተ የደረሰች እማምላክ ለኛም ትድረስልን 🕯✝️🕯✝️✝️

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l Před 2 lety +8

    ይቺን ቦታ ለመርገጥ 5ቀን ቀረኝ በስደት ያላቹ ምንም ሳይኖረኝ ብላቹ አትበሉ እኔ ምንም የለኝም ይኸው ወዳገሬ ገብቼ ልድነው

    • @user-vg7fx5jq2p
      @user-vg7fx5jq2p Před 2 lety +1

      *እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ*

    • @selamawitsolomon7608
      @selamawitsolomon7608 Před 2 lety +1

      Selam gibi ema lenem ngeriligm lenate

    • @user-qz7fs2he9l
      @user-qz7fs2he9l Před 2 lety

      @@selamawitsolomon7608 እሺ ነግርልሻለው እኔ ምን ይዤ ምን ይዤ እያልኩ ዘመኔን እድሜዬን ጨረስኩ አውን ባዶ እጄነው የምገባው እናተም እደኔ አጨርሱ ዘመናቹን አይሞላምና

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ...ማንም ስለፈለገ አይሄድም ቢሄድም ፈዉስ አያገኝም ለዚህ ነዉ ለድህነት እንዲያደርግልን የእግዚአብሔርን ቸርነት የምንጠይቀዉ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።!!!!!!

  • @user-qn4so6tw5y
    @user-qn4so6tw5y Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ሆይ እኔንም ወዳንች እንድመጣ አስቢኝ እናቴ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +2

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ...ማንም ስለፈለገ አይሄድም ቢሄድም ፈዉስ አያገኝም ለዚህ ነዉ ለድህነት እንዲያደርግልን የእግዚአብሔርን ቸርነት የምንጠይቀዉ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።!!!!!!

  • @seble106
    @seble106 Před 2 lety +1

    እልልልልልል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ለእናተ የደረሰች የቃጥላዋ ማርያም ለእኛም ትድረስልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

  • @mimibh7495
    @mimibh7495 Před 2 lety +4

    እግዚቤሔር ይመስገን ድንግ ማርይም ለሁም ሰው ፍውስ ትሁነን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Před 2 lety +2

    ልባችሁ ንፁህ ነው ምህረት አገኛቹ እኛንም አስቡን በፀሎት እመብርሃን እንደናንተ ትጥራን ክብር ምስጋና ለእናት እና ልጇ መድሀኒአለም ይሁን

    • @samrawitmaru560
      @samrawitmaru560 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ...ማንም ስለፈለገ አይሄድም ቢሄድም ፈዉስ አያገኝም ለዚህ ነዉ ለድህነት እንዲያደርግልን የእግዚአብሔርን ቸርነት የምንጠይቀዉ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።!!!!!!

  • @alamualamu325
    @alamualamu325 Před 2 lety +4

    እልልልልልልል ክብሪ የድግል ማርያም ልጅ እግዝአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

  • @mimysoly2231
    @mimysoly2231 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔ ር ይመስገን እመቤቴ ለደጇ ታብቃን🙏🙏🙏

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r Před 2 lety +14

    እግዚአቤሄር ይመሥገን🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን!!! እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

  • @maskrammaskram3383
    @maskrammaskram3383 Před 2 lety +3

    ኧረ በእግዚያብሄር የኔ ወድም መችነው የሚንልኝ ኡፍፍ ቆይቶዋል ከታመመ እና ከማጋ ይሄዳል ማ ያደርስልኛል ኡፍፍ እግዚያብሄ ሆይ አተ ታቅልህ

    • @maskrammaskram3383
      @maskrammaskram3383 Před 2 lety

      @@fikirefikire2090 መኖር አለኝ ማር ታድያ ምድነው ቦታው አያውቁትም ችግር ሆነብኝ በሚዲያ አላዩትም ለሱነው

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልክልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን ወገኖቻን እንድህ እየፈወስሽልን ነው የኔም እህት እማምላክ አስካለ ማርያምን ዳብሰሽ ፈውሽልኝ እማምላክ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ...ማንም ስለፈለገ አይሄድም ቢሄድም ፈዉስ አያገኝም ለዚህ ነዉ ለድህነት እንዲያደርግልን የእግዚአብሔርን ቸርነት የምንጠይቀዉ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።!!!!!!

  • @shebryasmamaw6457
    @shebryasmamaw6457 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አመቤቴ ሆይ ለደጀሽ አብቂኝ

  • @asrat7146
    @asrat7146 Před 2 lety +2

    እናቴ እመቤቴ የመዳኔ ምክንያት የመድሀኒቴ የጌታዬ እናት ወደእኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል +++ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን +++ ፍፃሜአችን ባንቺ ያማረ ይሁን +++

  • @hanaleykun7055
    @hanaleykun7055 Před 2 lety +3

    እልልልልልል እናቴ በሥደት ያለችውን እህቴን ማሪልኝና እኔንም ለምሥክርነት አብቂኝ እናቴ ቃጥላ ማርያም አንቺ ዳብሺልኝ እባካቹ እናንተም ፀልዩልኝ ለእህቴ እህተ ሚካኤል

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

  • @raheel368
    @raheel368 Před 2 lety +5

    አግዚአብሔር ይመስገን የንያ አምልክ ታልቂ ነዉ 😭😭😭😭 አማበት አማበት አማበት 😭

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 Před 2 lety +6

    እመቤታችን ክብር ምስጋና ላች ይሁን የጭንቀታችን ደራሽ ነሽ የስደት እናቴ ወላዲት አምላክ ክብር ይግባሽ🙏🙏🙏

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 2 lety +9

    አሜንአሜንአሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይመስገንክብርለድንግልማርያም🙏🙏🙏💚💛❤በፀሎትአሰቡኝ ወለተሚኪኤል⛪⛪💒💒💒🌾🌾🌾

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!!እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ።

  • @marrykifle875
    @marrykifle875 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እስይ እመቤቴ ማርያም ለደጅዋ ታብቃኝ

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛን ኢትዮጵያንን ከታሰርንበት የዘር ባርነት ድንግል ከነልጅዋ ትማረን

  • @ath5178
    @ath5178 Před 2 lety +4

    እመቤቴ እመአምላክ ወላዲተ አምላክ እኔም ጉድለቴን ሙይሊኝና ለምስክርነሽ አብቂኝ እናቴ

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před 2 lety +2

    ወላዲት አምላት የፍቅር እናት እ መብዙአን ምን ይሳናታል ምንስ የሰጣታል ምሰጋናና በልባችው አስቀምጣት የማትጠገብ አናት ናትና ምስጋና ብቻ ➕➕🕯🕯

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ...ማንም ስለፈለገ አይሄድም ቢሄድም ፈዉስ አያገኝም ለዚህ ነዉ ለድህነት እንዲያደርግልን የእግዚአብሔርን ቸርነት የምንጠይቀዉ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

  • @hiwothabte346
    @hiwothabte346 Před 2 lety

    እናቴ እመቤቴ እመብዙሐን ክብርና ምስጋና ለአንቺ ይሁን!!! እኔንም ከጉልበት በሽታ ፈውሳኛለች ከብዙ ጭንቀት አድናኛለች ለምስጋና ደግመሽ ለደጅሽ አብቂኝ!!!

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 2 lety +1

    እልልልልልልል የእመቤቴ ምኑ ተነገሮ ያልቃል በጣም የታደልን ነን እኮ ! አሁንም የሀገራችን ላይ የተጋረደውን ዲያቢሎስ አስወግዳ ወንድማማቾችን ከመተራረድ በቃ ትበለን : : 🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 Před 2 lety +1

    ቃጠላ ፅዮን ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ለልጅሽ አሳስቢልኝ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 2 lety +1

    ጌታ ሆይ ስለእኔ ተናገር ለምስክርነት አብቀኝ ለእናተ የደረሰች እመብረሀን ለእኛም ትድረስልን ደሞ አምናለሁ አንድ ቀን ለኔም እመብረሀን ትደርስልኛለች ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላላ

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 Před 2 lety +1

    እመቤቴን የያዘ ከፍ ይል እንጂ አያጎነብሥም
    ለእናንተ እንደረሰች እኛም ሁኔታዎች ተሳክተውልን ለደጇ የብቃን አሜን

  • @user-ms3by7ou3c
    @user-ms3by7ou3c Před 2 lety +1

    እስይ እግዚአብሔር ለአጋሬ ይብቃኝ. እዚ ቦታ ጋጉቻሎው እልልልልልልልል 🤲🤲🤲እስይ እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ይስማልን ❤❤❤💯❤❤

  • @amenwendimu5188
    @amenwendimu5188 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ድንግል ማርያም ለኛም ትደርስልን በፀሎት አሰብኝ በስውር ሀገር በበርሀ ላለነው

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

    • @amenwendimu5188
      @amenwendimu5188 Před 2 lety

      @@Hiyawsim ማነው የቻናሉ ስም

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 Před 2 lety +1

    እናቴ እመቤቴ ምን ያላረግሽልኝ አለ ? ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም ለእናታችን ለድንግል ማርያም ይሁን አሁንም የልጄን ነገር አድራሽን ማሪልኝ።

  • @user-yr2mr3gu3w
    @user-yr2mr3gu3w Před 2 lety +3

    እናቴ ወለላይቱ ድንግል ማርያም ሆይ ለሐገራችን ሰላምን ለምኝልን የአለም መድህን የሆነው ልጅሽ ኢትዮጵያን ይማርልን እናቴ ሆይ የአስራት ሐገርሽን አስምሪ ለልጅሽ አሳስቢ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

    • @senaytseni861
      @senaytseni861 Před 2 lety

      እመቤቴ ድንግል ወላዲት አምላክ ለሁሉም አንደ ደረሰሸ ለኛም ድረስልኝ ፈውሽኝ ለቤትሽ ያብቃኝ ባለሁበት ድረሽሊኝ ፈውሺኝ አሜን አሜን አሜን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 2 lety +1

    እማምላክ እናቴ ክብር ለአንቺ ይሁንልን ለተጨነቀው ሁሉ ትደረስለት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ...ማንም ስለፈለገ አይሄድም ቢሄድም ፈዉስ አያገኝም ለዚህ ነዉ ለድህነት እንዲያደርግልን የእግዚአብሔርን ቸርነት የምንጠይቀዉ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።!!!!!!

  • @user-dp9he6oh8z
    @user-dp9he6oh8z Před 2 lety +3

    ለናንተ የደረሰች እመቤቴ ማርያም ለኛም ትድረስልንን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 Před 2 lety +4

    እመቤቱ ማርያም ከስደት ተመልሼ ከፈጅሽ መጥቼ ቆጠሮኤ እንዲፈታ እትጂኝ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

  • @beetybiru2488
    @beetybiru2488 Před 2 lety +1

    እመቤቴ ድንግል በተሰጠሽ ቃልኪዳንሽ ሀገራችንን ሰላሟን ስጭልን ለአንቺ ምንም የማይቻልሽ የለምና

  • @kirosmariyam7926
    @kirosmariyam7926 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለእናንተ የስማች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለእኛንም ትድረስልን ለቤቷ ታብቃን አሜን

  • @amooam1320
    @amooam1320 Před 2 lety +4

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችን ድነቅ ስራ እሳይ ለናት የደረስች ለኛም ትድረስ እልልልልልልልልልልልልልል

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

  • @tadla8200
    @tadla8200 Před 2 lety +1

    ወላዲተ አምላክ ለደጂሺ አብቂኝ ከስደት መልሰሺ በንሰሀ ጎዳናመሪኝ የጌታየ እናት🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @nunuanbase7694
    @nunuanbase7694 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል: እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ...ማንም ስለፈለገ አይሄድም ቢሄድም ፈዉስ አያገኝም ለዚህ ነዉ ለድህነት እንዲያደርግልን የእግዚአብሔርን ቸርነት የምንጠይቀዉ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před 2 lety

    እሠይ እሠይ ለነንታም ያሠማች እኔንም ባሠለም ከስደት ማልሠኝ ከነ ቤታሠቦቼ ለደጇ ታብቃኝ እማምለክ ስለትም ታስዬ ስሟን ጠርቼ ባአምስት ቃን ውስጥ ማልስ አገኛሁ ከጣባኩት ባለይ ሆነልኝ ክብር ምስገነ ለእማ አምለክ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety

    እልልልልልልልልል የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ገቢረ ተዓም እጽቡ ድቅ ነዉ ። እኛንም አጢያተኞችን ትማረን🤲🏻🌹🤲🏻🌹✝️🌹🤲🏻🌹

  • @user-uo8il1nw4n
    @user-uo8il1nw4n Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእርሱ የድርስች እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተስቡችንም ለንስሀ ታብቃልኝ ትፍውስልኝ ከስይጣን አምልኩት አላቂልኝ እናቴ እም ብዙሀን እም ብርሀን ፍችልኝ እናቴ ለንስሀም አብቂልኝ እኔንም ለመስክርንት አብቂልኝ አሜን አሜን

  • @Sarasara-ub3xz
    @Sarasara-ub3xz Před 2 lety +2

    ለደጅዋ ያብቃን

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před 2 lety +2

    እልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እመቤቴ ወሊዲት ድንግል ማርያም ወለተ ማርያም እና ሀብተ ሚካኤልን ማሪን ማሪኝ ማሪኝ ማረኝ የኔ አምላክ 👏👏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 Před 2 lety +2

    እመቤቴ እባክሽ የነ እናት የልቤን መሻት ታውቅለሽና ወለቴ እየሱስ ልጀሽ አብቅኝ

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l Před 2 lety +1

    እባካችሁ እናቴ የአልጋ ቁራኛ ሁናብኛለች በስደት ሁኜ በጣም ጨንቆኛል የድንግል ወዳጆች በፀሎት እርዱኝ

  • @weneedfreedom341
    @weneedfreedom341 Před 2 lety +1

    እመብርሃን የምለምንሽ ለደጅሽ አብቅተሽኝ እና ፈውሰሽኝ ለምስክርነት አብቂኝ ፣ እባክሽ ድግል ሆይ የምነግርሽን አደራ አደራ እማምላክ ፣ አምናለሁ የምለምንሽን ሰጠሽኝ ታምርሽን እንደምመሰክር ። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልል አሜን አሜን

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 2 lety

    እመቤቴ ማርያም ሆይ ለቄየሽ አብቂኝ ምንኛ መታደልነዉ ደጅሽ ላይ መገኘት እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ተፈወሳችሁልን ቤተሰቦቻችን 👏👏👏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety +1

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ...ማንም ስለፈለገ አይሄድም ቢሄድም ፈዉስ አያገኝም ለዚህ ነዉ ለድህነት እንዲያደርግልን የእግዚአብሔርን ቸርነት የምንጠይቀዉ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።!!!!!!

  • @metasbiyayilma2525
    @metasbiyayilma2525 Před 2 lety +3

    ወላዲተ አምላክ ሁላችንንም በመልጃዋ ትጠብቀን

  • @meseretdamene991
    @meseretdamene991 Před 2 lety +1

    ለደጃ ታብቃን በስደት ያለነውን🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ...ማንም ስለፈለገ አይሄድም ቢሄድም ፈዉስ አያገኝም ለዚህ ነዉ ለድህነት እንዲያደርግልን የእግዚአብሔርን ቸርነት የምንጠይቀዉ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።!!!!!!

  • @senisamuel690
    @senisamuel690 Před 2 lety +1

    ድንግል እመቤቴ ማሪያም እኔ ልጅ ምረሸልኝ 😭😭😭ምረሸልኝ ለመሰክረ አብቂኝ እናቴ አደረሸን🤲🤲🤲

  • @ritasegenlal5995
    @ritasegenlal5995 Před 2 lety +1

    አቤት እመቤቴ አደራሽን የናቴን የእህቴን አደራሽን አንቺ ጠብቂል ጤናቸውን ሰጭልኝእመብርሀን አደራሽን

  • @frezergirma8067
    @frezergirma8067 Před 2 lety +2

    አቤቱ እመቤታችን ለደጅሽ አብቂን ።

  • @goldencell5467
    @goldencell5467 Před 2 lety +5

    እልልልልልልልል እመቤቲ ምን ይሳንሻል ተመስገን

  • @nannynanny789
    @nannynanny789 Před 2 lety

    እመብርሃን እናቴ ባለውለታዬ የአለም ብርሀን እኔንም ጠርታኝ በስምት ቀን ውስጥ ከአራት አጋንት ነፃ አውጥታኛለች ከጨለማው አውጥታ ብርሀንን ላሳየሽኝ እናቴ እመብርሃን ምስጋና ይገባሻል 🤲🤲⛪️⛪️💒💒💒

  • @user-kg2px5px6y
    @user-kg2px5px6y Před 2 lety

    አመቤቴ ለስው የደረሽ ለእኔም ከነቤተስቦቼ እማ ድረሽልን የሄን ኮሜት የምታነብ የእግዚአብሔር ቤተስቦች የእመቤታችን ወዳጆች ወንድሜ ባሁን ስአት ታሞ እናቴ የቀጥላ ጽዮን ማርያም ነው ያለው ትማርልሽ ትፈውስልሽ በሉኝ

  • @selamawitbirhanu6374
    @selamawitbirhanu6374 Před 2 lety +1

    እሄን ያደረገ እግዚአብሄ ይመስገን እናታችን እመ አምላክ ድንግል ማርያም ሁላችንም ትፈውሠን 🙏🙏🙏

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh Před 2 lety +1

    እመብዙሀን የአማኑኤል የመድሀኒያለም የባለወልድ የክርሰቶሰ እናት አሮን በትር የኖህ መርከብ የዳዊት በገና የአብረሀም ድንኳን የመላኢክቶቺ እህት ወላዲት አምላክ ለእኛም ድረሺልን ፈዉሺን ለደጂሺ አብቂን

  • @user-hu9le1dj6r
    @user-hu9le1dj6r Před 2 lety

    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    የመብርሃን ድንቅ ስራ
    እኔም በጣም ጓጉቻለው
    ከደጇ ለመድርስ እኔም ዝም ብሎ ጭንቀት
    ከሰው ጋር ለማውራት ማስጠላት
    በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ...ማንም ስለፈለገ አይሄድም ቢሄድም ፈዉስ አያገኝም ለዚህ ነዉ ለድህነት እንዲያደርግልን የእግዚአብሔርን ቸርነት የምንጠይቀዉ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ ካልሆኑ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።!!!!!!

  • @user-nr7ct5sv3c
    @user-nr7ct5sv3c Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ አደራ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።

  • @user-nq2qj1gh1i
    @user-nq2qj1gh1i Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልልልል እግዚያአብሔር ይመሰገን ሁላችንንም እመቤቴ ወላድት አምላክ ከስራታችን ትፍታን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 2 lety

      አሜን!!! እልልልል ...እንደኛ የታደለ ማን አለ?እግዚአብሔር እለት እለት ይገለጣል ነገር ግን ሰዉ አያስተዉልም እንዲል...እግዘብሔር ሊምረን ሲፈልግ ምክንያቱ ብዙ ነዉ ።ለቦታዋና ለበረከቱ ያብቃን ምን እንላለን።የቻናሌ ቤተሰብ እንዲሆኑ በድጋሜ እጋብዛለሁ።