ቃጥላ ጽዮን ማርያም ክፍል 27 አርቲስቶች በትከሻቸው የሚሸከሙበት አስደናቂ የበረከት ስራ፤ ተዓምሩ ቀጥሏል፤ አርቲስቶች በአገልግሎት ተጠምደዋል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ወድ የንቁ ሚዲያ ቤተሠቦቻችንን በመላው ዓለም ያላችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ወደ ዮቱባችን በሠላም መጣችሁ እንደምትመለከቷቸው አርቲሰት ተሰፉ ብርሐኔ ÷አርቲሰት ኢሳያሰ ታምራት ÷ኮሜዲያን ማርቆሰ እና ሌሎችም አንጋፋ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ከአለም ዝና ይልቅ በእግዚአብሔር ደጂ መሆንን መርጥው በቃጥላ ጽዮን ማርያም ከታሰሩበት ለፈታቻቸው ይሔው ለጠብል ቦታው መሥሪያ የሚሆን አሸዋ:ጠጠር :ሰሚንቶ :ድንጋይ እንዲህ ዝቅ ብለው ከፍ ላደረጋቸው እግዚአብሔር ሲሸከሙ አየን እነሡ በጉበልበታቸው እንዲህ አገለገሉ የንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የንሰሐ መርከብ ቤተሠቦቻችንን ደግሞ በገንዘባቸሁ ÷በእውቀታችሁ እና በሐሳባችሁ ያገለገላችሁ ሁላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሌሎቻችንሰ ምን እያሰብን ይሆን ለዚህ የበረከት ሰራ እንድትፋጠኑ እንጋብዛችኋለን ።
    "ምንም የተወሠነ ቢሆን ለቸገረው ለሚጠይቅህ ሰጥ ምንም ለሌለው ጥቂት አይደለምና በእግዚአብሔርም ዘንድ የአቅማችንን ካደረግን ትንሸ አይባልም "ቅዱሰ ጎርጎሪዎሰ ዘእንዚናዙ
    "እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።"(1ኛ ጴጥሮስ 5፥7)
    አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር የማይሰማን ወይም የማይናገርን ሊመስለን ይችል ይሆናል፣ ነገር ግን እግዚአብሔር ይሰማናል። ወይም ሰንሰጥ ቤታችን የሚጎድል የሚመሰለን እግዚአብሔር የሚያከብር እንጂ የእኛ ቤት በችግር እንዲጎዳ የሚፈቅድ አምላክ አይደለም ።
    “እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።” (ኢሳይያስ 41፥10)
    አሁን የሚያስጨንቁህን ነገሮች ለእግዚአብሔር ተውለት፡፡ እነሱን በራስህ መሸከምህን አቁም
    ‹‹ስጋዊ ፍላጎቶችን ማሸነፍ ለአክሊለ ህይወት የሚያበቃ ሰማዕትነት ነው።›› /ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ/
    ‹‹የቤተክርስቲያን ህይወት በመስቀል ላይ ስለሆነ ፈተና ይበዛበታል ስለዚህ ከግል ህይወታችሁ ይልቅ የቤተክርስቲያናችሁን አቋም አጠንክሩ።›› /ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ/እንደተባልን ሁሌም የቤተክርስቲያን ነገር ሊያሳስበን ሊያሰጨንቀን ይገባል እና አናንተም በዚህ የበረከት ሰራ እንድትሳተፉ በእግዚአብሔር ሰም እንጋብዛችኋለን ።
    ✅የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
    ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    "ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
    Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
    Swift code : CBETETAA
    ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
    +49 1521 37 06 500
    +2519 44 274 294
    +966 5 37 02 86 64
    +966 54 007 9927
    +49 1766 68 68 741
    የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Komentáře • 373

  • @user-sw1hw9we4p
    @user-sw1hw9we4p Před 2 lety +99

    የጌታዬ አናት ቃጥላ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ

    • @meriapps
      @meriapps Před 2 lety

      Ameen Ameen Ameen ⛪😭🤲

    • @user-nm6ec1pz9h
      @user-nm6ec1pz9h Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ለደጇ ያብቃን 😭😭😭😢😢😢

    • @letifajumaa5289
      @letifajumaa5289 Před 2 lety

      Amen Amen Amen

    • @almaztamare1513
      @almaztamare1513 Před 2 lety +2

      Ameen Ameen Ameen hulachinim ladejwa tabkan ✝️♥️🙏

    • @welansaali674
      @welansaali674 Před 2 lety

      አሜንአሜንአሜን

  • @user-qz9ic1jl3s
    @user-qz9ic1jl3s Před 2 lety +1

    የጌታዬ እናት ቃጥላ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ

  • @belayche4050
    @belayche4050 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @puzianoor6267
    @puzianoor6267 Před 2 lety

    Amen amenamen amen amenamen amen amenamen amen amenamen amen kalahiwotn yasemaln elelelelelelelelelel

  • @betelhem721
    @betelhem721 Před 2 lety +1

    እልልልል ቃጥላማርያምእናቴ ለደጅሽአብቂኝ

  • @user-xc7tl5tr4g
    @user-xc7tl5tr4g Před 2 lety +1

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቅኝ

  • @linaberhanu4280
    @linaberhanu4280 Před 2 lety +1

    እመቤቴ ክብር ምስጋና ይገባሻሐ

  • @user-gn6zc2ob3o
    @user-gn6zc2ob3o Před 2 lety +1

    የጌታእናት አችን ለደጅሽ ያብቃን

  • @kirosmariyam7926
    @kirosmariyam7926 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይደረስን ለደጇ ታበቃን አመቤታችን ወላዲተ አምላክ አሜን

  • @nateyabraham5192
    @nateyabraham5192 Před 2 lety +1

    እመብርሃን ሁሌም ትጠብቃችሁ

  • @dagimamene9444
    @dagimamene9444 Před 2 lety +1

    Enenem.fewisaghalechi.amen.amen.amen

  • @salme4126
    @salme4126 Před 2 lety +2

    እመቤታችን ሆይ እኔንም ፈውሽ ባለሁበት

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b Před 2 lety

    Amen Amen Amen Emebete Leulachnem tedreslen!!!

  • @genetendela2285
    @genetendela2285 Před 2 lety

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 enate dglye kebereketsh endnkafel erdatash ayleyen Amen 🙏

  • @yonimery6794
    @yonimery6794 Před 2 lety

    Amen amen amen

  • @rahelreda2856
    @rahelreda2856 Před 2 lety

    እመቤቴ ቃጥላዋ ማርያም ሀገራችንን ሰላም አርጊጋን ደጅሽን ለመርገጥ ያብቃን

  • @konjitethiopia310
    @konjitethiopia310 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Před 2 lety +1

    የጌታዬ እናት ቃጥላማሪያም እማፍቅር ለደጂሺአብቂኝ

  • @merrymerry1262
    @merrymerry1262 Před 2 lety +1

    እመብርሀን በረከትሽ ተነግሮ አያልቅም የኔእናት በሠላም ለሀገሬ አብቀተሽኝ ደጅሽ ለመርገጥ አብቂኝ ♥♥♥♥♥

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 Před 2 lety

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከበር ምሰጋና ይባታህ

  • @yeshimebethaile7214
    @yeshimebethaile7214 Před 2 lety

    Amen

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 2 lety

    Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🤲🤲🤲✝️✝️✝️

  • @birkawtessema2815
    @birkawtessema2815 Před 2 lety +1

    ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ የጌታዬ እመቤቴ

  • @yihotyohot4762
    @yihotyohot4762 Před 2 lety

    AmenAmenAmen

  • @HamzaHamza-ym5bg
    @HamzaHamza-ym5bg Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ኤሌሌሌሌሌሌ

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 Před 2 lety +1

    ሰለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን እመቤቴ ማሪያም ለዴጅሸ አብቅኝ ከነመላ ቤተሰቦች ጋር አድኝኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤👏👏👏

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 Před 2 lety +23

    የጌታየ እናት ቃጥላ ማርያም አገራችንን ሰላም አርግልን 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

    • @birhanuwondimu3590
      @birhanuwondimu3590 Před 2 lety

      የገታዬ እናት ድረሽልን በረከትሽ ይድረሰን ለተጨኔቁት ሁሉ ድረሽ እናቴ አሜን

  • @amanileyemanhelen3491
    @amanileyemanhelen3491 Před 2 lety +1

    በረከታችሁ ይደርብን እመብርሐን የአምላኬ እናት እባክሽ እኔንም በቃሽ በይኝ በአለሁበት

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @birritualemu4476
    @birritualemu4476 Před 2 lety

    Amen amen amen elllllllellllllle

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 2 lety

    Eleleleleeeéee Egziabher yimesgn orthodox lezelalem tenur amen 🙏🙏🙏

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 2 lety +1

    እመብረሐን በአማላጂነትሽ ሰላም አውርጂልን

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 Před 2 lety +1

    የቃጥላዋ ማሪያም የጠዬኩትን ፈፅማልኝ ለደጆአ ታብቃኝ እዛ ያላችሁ ፀልዩልኝ ወለተ ድንግል እባላለሁ

  • @ashenafienyew7273
    @ashenafienyew7273 Před 2 lety +1

    ብርታቱ ከደጇነዉ እና እመቤት ሰለም ታብዛላችሁ

  • @susuberhane929
    @susuberhane929 Před 2 lety

    🙏🙏🙏

  • @user-ph8ft6mo4v
    @user-ph8ft6mo4v Před 2 lety

    👏👏👏

  • @zinashdemissie2334
    @zinashdemissie2334 Před 2 lety +1

    ቃፅላ ፂዎን ማርያም ለኔም ደርሳልኛለች ለናንተም ትድረስላችሁ!!!

  • @fesihaidar1493
    @fesihaidar1493 Před 2 lety

    Amne amne amne

  • @hewanfesseha8927
    @hewanfesseha8927 Před 2 lety

    💕

  • @user-qg7jv3zp3j
    @user-qg7jv3zp3j Před 2 lety +1

    እማፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ የጌታይ እናት ሆይ እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ አፂያትኛዋና ደካማዋን ልጅሽን

  • @eritreaasgodom1897
    @eritreaasgodom1897 Před 2 lety

    qatla Mary amen xenon eb ruhuk eleku Nokia helwni ❤❤❤

  • @almazgirma2926
    @almazgirma2926 Před 2 lety

    አግዚአብሔር ይመስገን
    አልልልልልልል
    አልልልልልልል
    አልልልልልልል

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 Před 2 lety +1

    እማምላክ አደራሽን እንደወጣን አታስቀሪን ለሀገራችን አብቂን

  • @user-uu6je8gk8t
    @user-uu6je8gk8t Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እልል ልል ልል ልል ልል
    እልል ልል ልል ልል እል ልል ልል ልል ልል ልል ፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው

  • @user-bx2mm1wx2b
    @user-bx2mm1wx2b Před 2 lety

    ልልልልልልልልልልልልል አሜን
    ወድማችን የሳያስ እግዛብሄረ
    አብዝቶ ይባረክህ በረታ

  • @emebetmengesha398
    @emebetmengesha398 Před 2 lety

    Tabarklane

  • @dxbdxa691
    @dxbdxa691 Před 2 lety

    አሜን፫ እልልልልልልልልልልልል

  • @shamsushamsu7100
    @shamsushamsu7100 Před rokem

    እግዛቤር ይመስገን

  • @bettyt9714
    @bettyt9714 Před 2 lety

    ለደጅሽ አብቂኝ ማርያምምም😭😭

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Před rokem

    Emeberhan enata slamun awurjelen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aynalemaynalem6556
    @aynalemaynalem6556 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    አልልልልልልልልል

  • @soleyanagitu8142
    @soleyanagitu8142 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @fjdhfhdh965
    @fjdhfhdh965 Před 2 lety

    እኛንም ለደጅሽ ያብቃን እመቤታችን

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Před 2 lety +1

    የቃፅለዋ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ

  • @hiwet7879
    @hiwet7879 Před rokem

    እልልልል እልልልልል እልልልል ተመሰገን

  • @meseretabebe4482
    @meseretabebe4482 Před 2 lety

    Amenamenamen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💕

  • @jsjsjndnjd8964
    @jsjsjndnjd8964 Před 2 lety

    👍👍👍👍

  • @ehtalemawwendmkun4528
    @ehtalemawwendmkun4528 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    እኔንም በ ጸሎታችው አስቡኝ ወለተ ሰንበት ነኝ እኔም ተፈውሼ በረከት ልስራ

  • @mhretyouhnes3005
    @mhretyouhnes3005 Před 2 lety

    Elllllllllllelllllllelllllll amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ys4km5db2t
    @user-ys4km5db2t Před 2 lety +2

    አመቤተ ሆይ በረክትሸ ያድረብና🤲🤲🤲🤲🤲

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Před 2 lety

    እልልል እልልል እልልልል ክብር ለድንግል ለልጇ ለወዳጇ ይሁን ተመስገን

  • @godgreatfather2667
    @godgreatfather2667 Před 2 lety +1

    እኛንም ለደጁአ ታብቃን

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 Před 2 lety

    Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @kk-vk1rq
    @kk-vk1rq Před 2 lety

    እልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @emafikirnsh12youtube21

    Ameen ameen ameen

  • @etabebabekele3844
    @etabebabekele3844 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እኛንም ለደጇ ታብቃን💚💛❤🙏

  • @kebebushbade9439
    @kebebushbade9439 Před 2 lety

    መቼ ይሁን ለደጇ የሚያበቀኝ ክብር ምስጋና ለስሟ ይሁን

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 2 lety

    እማ ፍቅር ለዝ ክብሪ ታብቀን

  • @user-gh1vu1eq9f
    @user-gh1vu1eq9f Před 2 lety +1

    እመብርሃን ለደጅሽ አብቂኝ እባክሽ ወደ ሀገሬ ካሰብኩ ብዙ ጊዜ ሆነኝ ግን እንቅፋቶች መሰናክሎች አያጋጥመኝ አልቻልኩም ክፉ መንፈስ ፈተና እየበዛብኝ ነው ቃጥላ ማርያም እርጅኝ እናቴ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን ልጄ ወልደ እዮብ ብላችሁ

  • @user-jo8pf3qq3y
    @user-jo8pf3qq3y Před 2 lety +10

    እናቴ ድግል ማርያም እኔን ሃጢያተኛ ልጅሽን ለ ደጅሽ አብቂኝ😢😢😢🙏🏽💒❤️❤️❤️

  • @selamawitnegash7515
    @selamawitnegash7515 Před 2 lety

    አሜን አሜን እመብዙሀን ቅድስተ ቅዱሳን እመቤቴ ማርያም ሆይ እንደኔ ሀጥያት ሳይሆን እንዳች ምህረት ደጅሽን ለመሳም አብቂኝ ጠይቄሽ አሳተሽኝ አታውቂምና በምረት ደጅሽ አብቂኝ አሜን

  • @zedteketel1566
    @zedteketel1566 Před 2 lety +1

    ተመስገን ፈጠሰሪዬ መቼም ያንቺንም ደግነት አይቶ ለተአምሩ አቆይቶ ማረሸ ወለዲት አምላክ ትወድሻለች ተመስገን

  • @talatsegaye5093
    @talatsegaye5093 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebatube6227
    @abebatube6227 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 2 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን አካዉንቱን ስፈልግ ነበር

    • @degwaljemberw9603
      @degwaljemberw9603 Před 2 lety +1

      እመቤት ቅድስት ድንግል ማሪያም ክብርሽና ፀጋሽ ይደረብን

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @kedus2010
    @kedus2010 Před 2 lety

    Betam dess yilal yebereketu tekafay yargegn

  • @user-iz9re6ne9p
    @user-iz9re6ne9p Před 2 lety +8

    ደሥ ይላል እመቤቴ ሁሌም ከጎናችን ሁኚ የጌታዬ እናት አዛኝቱ

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 Před 2 lety +17

    እመአምላክ የዘላለም ቤታችሁን ትስራላችሁ በተከታችሁ ይድረሰን ለእኛም

    • @user-sm8kb8jo8b
      @user-sm8kb8jo8b Před 2 lety

      እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ

  • @ranilove6191
    @ranilove6191 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲

  • @samicell1577
    @samicell1577 Před 2 lety

    Amen amen amena egzabher ymesgen ellllllllllllllllllllllllllll[

  • @malikaalanzi4898
    @malikaalanzi4898 Před 2 lety

    የእግዚአብሔር ሠላም ይቡዛላችሁ ዉድ የተዋዶ ልጆች አስካለማርያም በፀሎት አስቡኝ እኔ ሀጢያተኝ ነኝና

  • @user-kj3ef4yk4z
    @user-kj3ef4yk4z Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-cc2zn2wx1o
    @user-cc2zn2wx1o Před 6 měsíci

    ለናተ የደረሠይ እማፍቅር ለኛም በስደትላይፈጥና ትድርስልን❤❤❤❤❤

  • @gravitygeteemosha5562
    @gravitygeteemosha5562 Před 2 lety

    Keber lemesetat keber enestat keber ledegel mareyam yeun amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hjgh9390
    @hjgh9390 Před 2 lety +1

    እመቤቴ እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ እመብርሃን ምንም የሚሳንሸ ነገር የለም ከእኛ የሚጠበቀው በንስዓ መታጠብ ብቻ

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w Před 2 lety +16

    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በዚህ በረከት ስራ የተሳተፋቹሁ ሁሉ እማምላክ የጽዮን እመቤት ጎደለዋቹሁ ትሙላላችሁ የበርከት ያድርግላችሁ አሁንም ኑ ትለናለች እናታችን የበረከቱ ተሳታፊ እንድንሆን እማምላክ ትፍቀድልን አሜን፫

  • @elsatilahun7271
    @elsatilahun7271 Před 2 lety +2

    የልቤኔ መሻት ትፈፅምልኝ መጥቼ ለመዳበሥ ታብቃኝ ውሥጤ በጥማት ነው።ከተለያዩ ፈተና ውሥጥ ነን እሡ ከምህረቱ የተነሣ ይማረን፡በጌታ ፍቅርበምህረት በድህነት ትጎብኘን።

  • @yegnachannel8849
    @yegnachannel8849 Před 2 lety

    Yemebete Berketuwa yidersen le hulachinem ledejuwa yabekan 🤲🙏

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před 2 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኣንቲ ሕያወቲ ርህርቲ ኣደ ሰላምዊ

  • @zewdineshteketel2241
    @zewdineshteketel2241 Před 2 lety

    የኔናት እንካን የምትወደጃት ድንግል ማረችሽ ያሁ ሉ የስቃይ ጊዜ አለፈ ተመስገን

  • @janetjanet8924
    @janetjanet8924 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲Ame Ame

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Před 2 lety

    እልልልል አቤት መታደል

  • @hannatsegaye751
    @hannatsegaye751 Před 2 lety

    እልልልልልልልልል ስራው ድንቅ ነው ገባ እንገነባለን

  • @wizbro2713
    @wizbro2713 Před 2 lety +15

    የቃጥላዋ እመቤታችን ለሁላችንም ትድረስልን

  • @ayinachinneshmariyamas9468

    ጭንቅ አማላጁዋ ለኔም ይደሺልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን እንኩዋን ደስ አሎት አናታችን

  • @yemaryamlijilemu
    @yemaryamlijilemu Před 2 lety

    Amennnn.ellllllllllll

  • @user-ri1qh5zn2g
    @user-ri1qh5zn2g Před 2 lety

    እናቴ ድንግል ማርያም
    ደጅሽን ለመሳም ያብቃኝ

  • @lemlemlemlem406
    @lemlemlemlem406 Před 2 lety +8

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫