"ላይፌ ሁሉ ቆሟል" 😥 የጃፒ አሳዛኝ መልስ እና የአስፋው መሸሻ አስደንጋጭ ሞት ..የህፃናቱ ምኞት | ebs

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 01. 2024
  • Welcome to The Funniest CZcams Channel.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
    #ebs
    #ኢቢየስ
    #fana
    #zena
    #ዜና
    #news
    #ሰበር
    #Fanny
    #Love
    #Truestory
    #dinklijoch
    #ድንቅልጆች
    #donkey tube
    #eshetu
    #EBS
    #Dinklijoch
    #ሰበርዜና
    #movie
    #Ethiopia
    #Film
    #film
    #merejatv
    #ethio360
    #zemedkunbekele
    #eshetumelese
    #golddigerprank
    #prank
    #video
    #Prank
    #Videos
    #Alex
    #seifu
    #Seifufantahun
    #seifuebs
    #drama
    #🔴
    #dinkadink
    #ድንቃድንቅ
    #ድንቅልጆች
    #Facebook
    #Howto
    #how
    #Tiktok
    #tiktok
    #report
    #donkeytube
    #derenews
    #dere
    #Abelbirhanu
    #music
    #film
    #Music
    #Film
    #ethiopian music video
    #eritrian music
    #Daily news
    #Fano
    #fano
    Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes
  • Zábava

Komentáře • 736

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Před 5 měsíci +80

    እች ምድር ለደጋ ሰዎች አቶንም የኔ ልብ እድ ይሆ ልጅ እዳት ሆና ይሁ አስፊቲ መችም ቢሆ ከምቶድው የኢትዮያ ህዝብ ልብ አቶጣም ለልጅህ አላህ ብርታ ይሰጠው 😭😭😭

    • @user-hq7ky3mr6m
      @user-hq7ky3mr6m Před 5 měsíci

      😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭

    • @user-hq7ky3mr6m
      @user-hq7ky3mr6m Před 5 měsíci

      🙆🙆🙆🙆🙇🙇🙇🙏🙏🙏🕯💡🕎💡🕯🕯🕎🕯🕎

    • @user-vr9vq7wd4d
      @user-vr9vq7wd4d Před 5 měsíci +10

      እባካቹሁ ሙሰሊሞች እኒ እንዴምላቹሁ ነበሰህ አሏህ የማረው ውይም አሏህ ያፀናኛቹሁማልት አይችልም እሸ አሏህ የማረው አይባልም

    • @dhddhduchuf9321
      @dhddhduchuf9321 Před 5 měsíci

      ነብስ ይማር

    • @user-tc8xd2wm1u
      @user-tc8xd2wm1u Před 5 měsíci

      😢😢😢😢😢😢

  • @workineshyihune4963
    @workineshyihune4963 Před 5 měsíci +11

    መልካም ሰው ድሮም አይሰነብትም እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑረው 🙏

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Před 5 měsíci +6

    ከህፃን እስከ አዋቂ በሚወድህ ህዝብ ጨክነህ ሄድክ አስፍዬ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭ጃፒዬ እግዚአብሔር ይጠግንህ ያፅናናህ ለልጅህ አባት ያድርግህ አይዞህ ወንድማችን

  • @user-fh4uq1po8s
    @user-fh4uq1po8s Před 5 měsíci +13

    ❤❤ አይ ይህች አለም ለደጋጎች የማትሆን !!! ❤❤ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር የደጎች አምላክ ❤❤ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው።🎉🎉

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Před 5 měsíci +14

    ከንቱ አለም የኔ አባት ደግ ሰው አስፊቲ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢🖤🖤💔💔🖤ልቤ ተሰበረ💔💔💔ለመለው ዘመድ ጓደኞቹ ለልጁ መፅናናትን እንመኛለን😢😢

  • @Elsa-dq5yd
    @Elsa-dq5yd Před 5 měsíci +27

    አስፍዬ እግዚአብሔር ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን በአፀደ ገነት ያሳርፋት ቤተሰቦቹን ጓደኞቹን ለሚወዱት ለሚያከብሩት ሁሉ እግዚአብሔር ያፅናቹ!
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @wuba3439
    @wuba3439 Před 5 měsíci +14

    እፍፍፍፍ ነፍስህን በገነት ያኑረው 😭😭 💔💔 ለመላው ኢትዮጵያያውያ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጠን አስፊት መልካም እረፍት ይሁንልህ 😓 🖤🖤🖤🕯️🕯️🕯️🕯️

  • @MohammedAbdi-hj5xr
    @MohammedAbdi-hj5xr Před 5 měsíci +2

    ብፅአት ስዩም -አደራ ልጄን ❤ አስፋው መሸሻ ነፍስህ ይማርህ

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 Před 5 měsíci +10

    😭😭😭😭😭አስፊቲ የደሀ አቦት አይ ሞት ክፉ😭😭😭 ደነክ ተመለሳለክ በለን ነበር ስንጠብቅ የነበርው በጣም ያማል 😭😭 የኔ አባት ነፈስክን በገነት ያኑርልን 😭😭😭

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před 5 měsíci

    አስፍዬማ የእግዚአብሔር ወዳጅ ነው ስቃዩንም ሳያበዛበት ወደ ማይቀርበት ቤቱ ወደ አምላኩ እቅፍ ነው የሄደው ።ይብላኝ እንዲህ ለምንወድህ ኢትዮጵያውያን ከልጅ እስከ አዋቂ ልባችንን ለተሰበረው 😢😢😢 አንድያ ልጁ ጃፒ እግዚአብሔር ልብህን እንደ አዲስ አበጃጅቶ አጠንክሮ ይስራልህ 😢😢😢 የኔ ወንድም ምን ላርግህ እመቤቴ ካንተ ጋር ትሁን ፅናትን አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥህ 😢😢😢 በርታ
    አስፍዬ የኔ አባት ሁሌም በልባችን ተከብረህ ትኖራለህ ነብስህ በአፀደ ገነት ትረፍ 😢😢😢😢

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 Před 5 měsíci +3

    አንዳንድ መልካም ሰወች በ ሚዲያ ሳይሆን ጎረቤት የሆኑ እስኪመስለን ድረስ እንናፍቃቸዋለን በጣም ነው ያዘንኩት 😭😭ጃፒ እግዚአብሔር ያጽናህ ነፍስህን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን መልካም ሥራህ በትንሹ በትልቁ ዘላለም ይኖራል 😭😭😭

  • @Rahel-HRBBDS-GT
    @Rahel-HRBBDS-GT Před 5 měsíci +2

    አስፍዬ የኔ አባት እግዚኣብሄር ከፃድቃን ጎን ያሳርፍህ😢

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před 5 měsíci +1

    በዉነት በጣም አዝኛለሁ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደገነት ያኑረዉ አይሰዉ ከቱ😭😭😭😭😭😭😭

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 5 měsíci +6

    አስፍዬ ማመን ይከብዳል ነፍስህን በቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-SenedAbrham
    @user-SenedAbrham Před 5 měsíci +5

    ነብስ ይማር ለ ቤተሰቦቹ መጽናናት እመኛለሁ ያሳዝናል😭😭😭

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Před 5 měsíci

    እውነት እንደዛሬ አለም አስጠልታኝ አታቅም 😢😢😢😢 እህህህህህህ ይህን ክፉ መሪር የሆነ ዜና ከሰማውበት ሰአት አንስቶ እስካሁን አለሁኝ ደንዝዠ😢😢😢የድሀወች አባት ነብስህን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልባ እፍፍፍፍ ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 5 měsíci +1

    ሚስኪን የዋህ እግዚአብሔር ነፍሱን ከቅዱሳን ጋር ያኑር .ለቤተሰቦቹ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣቸው🤲🤲🤲

  • @hawawolloh
    @hawawolloh Před 5 měsíci +15

    ሰላምውድ ያገሪ ልጆች ሰላም ፍቅረ አንድነት ለአገራችን ምርጥ ሰው ነበረ እፍፍፍ ሁላችንም ወደዛው ነን መጨረሻችንን ፈጣሪ ያሳምረው😢

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před 5 měsíci +1

    በእውነት ነብስ ይማርልኝ ስንት መሞት ያለበት ክፋ ሰው መሳይ አውሬ እያለ ያሳዝናል ክፋዎች ብቻ ቀርተን እርስ በርስ እንበላላለን እግልብ ይስጠን አሜን ፫

  • @betelehimababa6487
    @betelehimababa6487 Před 5 měsíci +1

    ኡፍፍፍፍፍ ልቤ በጣም ታሰበር ጌታን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔😭😭ዳግ ሰው መልካም እረፍት ይሁንልህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amanuelmesfin-gl3eb
    @amanuelmesfin-gl3eb Před 5 měsíci +3

    ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን አስፍዬ😔😔😢😢

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před 5 měsíci +1

    እውነት ሥራ መሥራት አቃተኝ በጠዋት ልቤ💔💔ልቤ ስብር አለ ነፍስሕ በሠላም ትረፍ ጃፒዬ አምላክ ፅናቱን ይስጥሕ

  • @bekalubirehan3610
    @bekalubirehan3610 Před 5 měsíci

    ወንድማችን ሀዘንህ ሀዘናችን ነው ሁሉም ነገር በፈጣሪ ፍቃድ ሊሆን ግድ ነው በእርሱ ፈቃድ እንጂ በእኛ ፈቃድ አንኖርም ነገር ግን የአባትህን መልካም ስራዎች እያየህ ቀጥልበት እንጂ የርሱን ስም አስጠራ በመልካም ስራዎቹ life ዬ አበቃ አትበል በተረፈ መፅናናትን እመኝልሃለው አስፈው ነፍስህ ከደጋጎች ጎን ትረፍ

  • @yihdegatekle6040
    @yihdegatekle6040 Před 5 měsíci

    አይዞህ ጃፒ ከእግዚአብሔር በታች የኢትዮጵያ ህዝብ አለልህ እ/ሔር አብዝቶ መጽናናትን ይስጥህ

  • @samualendashaw3361
    @samualendashaw3361 Před 5 měsíci

    አስፍቲ ነፍስህ በገነት ትረፍ አንተ መልካም ሰው የድሆች መከታ ነበርክ ።መልካሙ ሥራህ ስንቅ ይሁንህ።ለሥራ ባልደረቦቹ ህነ ለልጅህ እንዲሁም ለእናትህ ለአድናቂዎችህ መጽናናትን የስጠን።

  • @dszz370
    @dszz370 Před 5 měsíci +1

    ሁሌም በውሥጣችን ትኖራለሕ ወድሜ አሥፍዬ በሰላም ነፍሥሕ ትረፍ

  • @user-xq8zn6tl9p
    @user-xq8zn6tl9p Před 5 měsíci +4

    እፍፍፍፍ ነፍስህን በድጋጉቹ ጉን ያሳርፍልን የኔ መልካም አባት🙏💔💔😭😭

  • @yosef5988
    @yosef5988 Před 5 měsíci +1

    አሜን ጋሽ አስፍሽየ ነፍስህን በአፀደገነት ከደጋጎች ጋር ያኑረው😢

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 Před 5 měsíci +3

    አስፋው መልካም ሰው መልካምነት ሁሌም እናስታውሳሀለን ነብስህን በአፀዳ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦችህ መፀናናትን እመኛለው😭😭😭😭😭😭😭

  • @MesiDagi
    @MesiDagi Před 5 měsíci +1

    😭😭😭😭አስፍየ ነብስ በአፀደ ገነት ትረፍ የምር ልቤተሰብሯል በጣም አዝኛለሁ አስፍየ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @raheldamtew7161
    @raheldamtew7161 Před 5 měsíci +1

    አስፍዬ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርህ❤❤❤

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Před 5 měsíci

    አስፊቲዬ ላይመለስ ሄደ የሚለው ቃል እራሱ ያስደነግጣል የኔ አባት ስሜት ከሚገልፀው በላይ አሳዝነከኛል አንተ እኮ አንድ ልጅ ብቻ ያለህ ይመስልሀል እንጂ ብዙ ልጆች አሉህ ከህፃን እስከ ወጣቱ

  • @promobile9759
    @promobile9759 Před 5 měsíci

    እችምድር ለጡሩ ሰወች አቶንም እኔ እድህ የሆኩ ልጁ እደትየሆን አሰፊቲመቸምብሆን ከየኢትዮያ ህዝብ ልብውሰጥ አቶጣም ለልጅህ እድሁም ለሚወድህ ሁሉ መጸናናትን እመኘለሁ አላህ ብሪታቱን ይሰጥቸው

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir1157 Před 5 měsíci +2

    ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን😢😢😢

  • @tube6676
    @tube6676 Před 5 měsíci +1

    እህህህ አስፍየ የኛ ሆደ ባሻ ልባችን ተሰበረልክ💔😭በትልቅ በትንሽ በአዋቂ ባላዋቂ የምትወደድ ደግ ሰው ወላሂ አንድ ቤተሰቤን ያጣሁ ያክል እየተሰማኝ ነው መቸም አንረሳህም የኛ ደግ አባት

  • @uaua1419
    @uaua1419 Před 5 měsíci

    እሥህካውን አላምንም ብልም ሸገርላይ ሥሠማው ውነት ነው አላህለቢተሠቦቹ ፅናትህ ይሥጣቸው

  • @user-vs2mn2df7w
    @user-vs2mn2df7w Před 5 měsíci +2

    😭😭😭😭😭😭 ነፍስ ይማር ነፍሱ በሰላም ትረፍ ለልጁም ለስራ ባልደራቦቹና ለመላዉ አድናቂዋቹ ከልጁም ጭምር መፅናኔትን እመኛለሁ 😭😭😭😭😭

  • @bayusharegaw1564
    @bayusharegaw1564 Před 5 měsíci +1

    ኡኡኡኡ😢😢😢😢 በጣም ከባድ ነው አስፊትን መጣት እግዚአብሔር ለአንድ ልጁ ብርታቱን ይስጣዉ💔💔💔💔

  • @fezekirezekur4392
    @fezekirezekur4392 Před 5 měsíci

    አስፋው በጣም ያሳዝናል ብዙ እንጠብቅን ነበር አፈሩን ያቅልልህ ብሩህ አዕምሮ የኢትዮጵያ ተምሳሌት ነበረ

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f Před 5 měsíci +1

    እግዚሐብሄር ነፍስህን በገነት ያኑርልን😭😭ለወዳጅ ለዘመድ መፅናናትን ይስጥልን የኔ አባት

  • @helenbmeskel5993
    @helenbmeskel5993 Před 5 měsíci +1

    አስፊቲ እግዜር ነፍስሕን በአፀደ ገነት ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን ካለቀሱጋ አልቅሰህ ከተደሰቱጋር ተደስተህ የኔ ውድ አባት ነፍስሕን በገነት ያኑርልን ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @asterworku9645
    @asterworku9645 Před 5 měsíci +1

    🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፈጣሪ ነፍሡን በአፀደ ገነት ሁሌም ያኑረው🖤🙏

  • @Molo-nj9sw
    @Molo-nj9sw Před 5 měsíci +2

    እግዚብሄርነብሱን በአፀገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 Před 5 měsíci +3

    ነፍስ ይማር የዋሁ አስፋው መሸሻ 😢😢😢😢😢

  • @hayatabate2636
    @hayatabate2636 Před 5 měsíci +4

    አሥፍየ ነብሥህን ይማርህ😭😭😭ለቤተሥቡ ለመላዉ ኢትዮጵያ ህዝብ መፀናናት እመኛለሁ😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před 5 měsíci

    ድንቃድንቅየ አንተም በህይወት እያለ ጥሩ አድርገህ ገልፀህዋል ሰው እያለ የሰራውን መልካም ስራ በህይወት ገልፀሀል እናም ባንፈልግም ሞቱን ልናስቀረው አንችልም እግዚአብሔር የሚወደውን አድርጎል እናም ለልጁ መፅናናትን እንዲሁም ለወዳጂ ዘመዶቹ ለኢትዮጵያ ህዝብ 😢😭😭😭

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Před 5 měsíci +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሌላ ምን ይባላል ነብሱን ባፀደ ገነት ያኑርው በጣም ያሳዝናል ልጅ እፍ

  • @AstuAstu-eh5fw
    @AstuAstu-eh5fw Před 5 měsíci +1

    በጣም ከአሳዛኘም አሳዛኝ አስፍዬ እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያሳርፍልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @zubaidaqwer8166
    @zubaidaqwer8166 Před 5 měsíci +1

    ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑራት አብታችን

  • @masara1238
    @masara1238 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑሪልን አስፍዬ አይ ይች ከንቱ አለም

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Před 5 měsíci +2

    ነፍስ ይማር ያሳዝናል ነፍሱን በገነት ያኑረው

  • @cilentg2199
    @cilentg2199 Před 5 měsíci

    የእኔ አባት ደግስው መች ይቆይና ነፍስህን ከደጋጎቹጋ ያሳርፍህ እስኪ አስፍሺ ከሚሞት ሊላ ምርጡ ቢባል ስው ይሙት አይባልም ግን ማንን ትመርጣላችሁ ? አስፍቸው ወደ አንተ እስክንመጣ ሁሊም ስናስታውስልክ እኖራለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-oz9cr9eg6k
    @user-oz9cr9eg6k Před 5 měsíci +3

    አይገርምም አስፍቲ በሚወደው እለተ ሰንበት ሂወቱ ማለፉ ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @user-wi3xl1hf1q
    @user-wi3xl1hf1q Před 5 měsíci +1

    አስፍየ ያሳዝናል ነፍስህን ከደጋጋጎች ጎን ትርፍ ነፍስ ይማር ለቤተሰቦችህ መፅናትን ይስጥል

  • @Molo-tw6ts
    @Molo-tw6ts Před 5 měsíci +1

    በአጭር ከመቅረት ይጠብቀን አባቴ ነብስ ይማር የኔ አበባ

  • @melatadam9494
    @melatadam9494 Před 5 měsíci +1

    ለዚች ዓለም መሰቃየታችን መንገላታታችን ቁራሽ ማጣታችን ኧረረረ ስንቱ አሰፊቲ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @GoMan-yg8bh
    @GoMan-yg8bh Před 5 měsíci +1

    ነፍስን ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት አስፊዬ የኔ አባት ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢ለልጁን አላህ ሶብሩን ይስጠው 😢😢😢😢

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před 5 měsíci +2

    ነብስ ይማር እስፊቲ😢😢😢😢😢😢😢

  • @mlvlkengetahw913
    @mlvlkengetahw913 Před 5 měsíci +1

    ነብስህ ይማርው አባታችን ወንድማችን

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia5833 Před 5 měsíci +1

    ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭💔💔💔💔

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před 5 měsíci +1

    😢😢ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል አስፊቲ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ለቤተሰብም መፅናናትን ያድላቸው 😢

  • @user-we1rh4zk4z
    @user-we1rh4zk4z Před 5 měsíci +2

    እፉፉፉፉፉፉ አሰፊቲዬ በጣም ያዛዝናል ነፍሰ በደጋጉቹ ጉነ ትሁን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 5 měsíci +3

    😭😭😭😭😭በጣም ያማል እግዚአብሔር ነብስህን በደጋጎቹ ጎን ያኑርልን አስፊዬ መልካም ሰው ጃፒ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ

    • @amalaldrawsheh4606
      @amalaldrawsheh4606 Před 5 měsíci

      በጣም ያማል እግዚአብ ሔር ነብስ ህን
      በደጋጎቹ ን ያኑርልን 😢😢😢😢😢😢

  • @user-bw4er8by7i
    @user-bw4er8by7i Před 5 měsíci

    አስፊቴ ነፍስን ባፀደ ገነት ያኑርልን በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ousmanedris2463
    @ousmanedris2463 Před 5 měsíci

    ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ተመኘሁኝ ምርጥ ነበር ተምሳሌት ነበር

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před 5 měsíci +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያማል በእዉነት መምጣትህን በጉጉት ነበር የምጠብቀዉ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-sh7ev2dz3e
    @user-sh7ev2dz3e Před 5 měsíci +2

    አላህ ብሎልህ በነበር ሸሀዳ ይዘህ
    በነበር

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Před 5 měsíci +2

    😭😭 😭 ኡፍፍፍፍ አይይ አስፋው የኔ ጌታ እግዚአብሔር ነፍስ ይሚር ደጉ ሰው አይበረክትም

  • @user-vr5us6ky5d
    @user-vr5us6ky5d Před 5 měsíci +1

    አሰፋው ነፍሰህ በሠላም ትርፍ 😭😭😭😭😭

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 Před 5 měsíci +1

    ወይኔ የኔ አባት ጥሩ ሰው መቼም አይቆይም እች ምድር ላይ ነፍሱን ይማረው 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @farida1771
    @farida1771 Před 5 měsíci +1

    አምላክነ ቅዱስ እግዚያብሄር ሆይ የአስፋውን ነብስ ከቅዱሳን ጻድቃን ሰማእታት ጎን አሳርፍልን መሀሪ አምላካችን ሆይ የመልካሙን የአስፊቲን ነብስ ማርልን ከአብርሀምና ይስሃቅም ጎን አስቀምጥልን አስፊቲ ነብስህን ይማረው ፈጣሪ

  • @maekel6789
    @maekel6789 Před 5 měsíci +2

    ነፍስ ይማር ደግሰው አስፋው😢

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm Před 5 měsíci

    እፍፍፍፍ አስፍያ የዋህ ደግ ሰው አቆይም የኔ አባት የኔ አሳዛኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb Před 5 měsíci

    እፍፍፍፍፍ አስፊቲየ የኔአባት ነፍስኸን በደጋጎችጎን ያርግልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አለም ከንቱ የኔ የዋህ ሆዴ ባሻየ ሰዉ ሁላችነም ሟች ነን ግን ያማል😢😢😢😢😢 ለልጁ ለመላ በተሰቦቹ ለኋደኞቹ ለባልደረባወቹ ለመላዉ ኢትዮጲያዊ መፅናናትን ይስጥልኝ

  • @janat9052
    @janat9052 Před 5 měsíci

    ግን ቆይ ግርም የሚለኝ መልካም ሠው የማይቋየው ለምንድነው ውይ አሥፋሽየ ነፍሥህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c Před 5 měsíci +1

    አይ አች አለም አስፍዬ ነፍስህን ባአፆደገነት ያኑርልን😢😢😢😢

  • @zlufawzlufa
    @zlufawzlufa Před 5 měsíci

    ከዚ አለም ማንም አቀርም አላህ ልጁ ኢጠብቀው

  • @hfem3901
    @hfem3901 Před 5 měsíci +1

    😭😭😭 ያማል ቤተሰቦች መፅናናትን ይሰጣችሁ😢😢😢😢

  • @kokab597
    @kokab597 Před 5 měsíci +1

    የምር በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ነፍስህን ይማርህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-py5yb9xi7q
    @user-py5yb9xi7q Před 5 měsíci

    አይይይይይ ለቤን ቆረጠኝ ሀያሉ እግዛብሔር ነብስህን ከነ አብርሀም ጎን ያሳርፍልን ለቤተሰቦቹ ለአድናቂዎቹ ፅናትን ይስጣችሁ

  • @user-em5rd5tf2s
    @user-em5rd5tf2s Před 5 měsíci

    ኡፍፍፍፍፍፍ
    😢😢😢😢😢ምልካም ሰውነበር
    የአላህ በጣም ያሳዝናል ለበተሰቦቹ ፂናቱይስጣቸው😢😢😢😢😢

  • @Leykun2840
    @Leykun2840 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑር።
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስ ህን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @zahara2310
    @zahara2310 Před 5 měsíci

    የኔ መልካም የኢትዮጵያ አባት ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቀዉ 😭😭😭😭

  • @dggghjfghji7963
    @dggghjfghji7963 Před 5 měsíci

    ያማል በጣም አስፍሽ ነፍስክን ባፀደ ገነት ያኑርልን

  • @user-zn7qq2cs4m
    @user-zn7qq2cs4m Před 5 měsíci +1

    መልካም ስው አይውጣም ነፍስ ይማርህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zahrazaher5352
    @zahrazaher5352 Před 5 měsíci +2

    ለራስህ ስትጠፋ ልጄን ትላለህ አይ ወላጅ😭😭😭ልጆቼን እያለ የሞተው አባቴ 😭😭 አባትነት ቢጎድልም አለን ጠፋችሁ እንተ 💔💔💔

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 5 měsíci +1

    አስፍዬ ደግ ሰው ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢

  • @lc09o95
    @lc09o95 Před 5 měsíci

    ኡፍፍ ድንቅዬ አልቅሼ አልቅሼ ነው አሁን ትንሽ ለቆኝ ነበር አሁንም ላለቅስነው መሰለኝ

  • @aynlenladefris9702
    @aynlenladefris9702 Před 5 měsíci +1

    😢😢ነብስ ይማር ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍ አምላክ

  • @sawdamohammad5645
    @sawdamohammad5645 Před 5 měsíci

    በጣም ያሳዝናል ለቤተሠዎቹ መፅናናቱን ይስጣቸዉ ኩሊ ነፍሲ ዛኢቀተል ሞት

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ነፍስህን ይማር አንተ የሐገር አባት

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před 5 měsíci +1

    ደግ ሰው አስፈሽ ነፍስ ይማርህ 😢😢

  • @birzew8710
    @birzew8710 Před 5 měsíci +4

    ✞✞✞ 😭😢😭 አስፍዬ እግዚአብሔር ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን በአፀደ ገነት ያሳርፋት ፥ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ ለሚወዱት ለሚያከብሩት ሁሉ እግዚአብሔር መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Před 5 měsíci +2

    አሰፊቲዬ ነፈሰህን ይማርዉ😢😢

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa Před 5 měsíci +1

    መልካምሰው አይቆይም😢😢😢

  • @ousmanedris2463
    @ousmanedris2463 Před 5 měsíci

    እኛ ኢትዬጲያኖች ሁሌም በእጃችን ያለንን ነገር ልብ አንለውም ። ሲሄዱ ነው ብዙ ነገራቸው የሚታየን

  • @dersoabera
    @dersoabera Před 5 měsíci +3

    ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭

  • @user-dx3bv9lv8s
    @user-dx3bv9lv8s Před 5 měsíci +2

    ነፍስ ይማር አስፍዬ😢😢😢😢😢

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Před 5 měsíci

    እኔ አላመኩም ወላሂ ልቤተሰበረ አስፋዉ መሸሻ ድኖይመጣል ስል የሞቱን ዜና ሰማሁ ለልጁ እና ለቤተሰቦቹ መጽናናትን እመኛለሁ😢😢😢