//ቤተሰብን ፍለጋ// "የገዛ እናቴን መንገድ ላይ ስትለምን አየኋት... " /ቅዳሜ ከሰዓት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 10. 2023
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • Zábava

Komentáře • 121

  • @mastewalassefa3892
    @mastewalassefa3892 Před 9 měsíci +15

    ለእህታቸው የሰጡት እናት በህይወት እያሉልህ እናትህን አግኛቸው አንዳንድ አሳዳጊ መልካም ነገር አይነግሯቸውም

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l Před 9 měsíci +18

    የአላህ የተጨነቀችን ነፍስ ነጃ አርግልን ያረብ

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 Před 9 měsíci +19

    በጸሎት ፈጽሞ ተስፋ አትቁረጥ። እግዚአብሔር አንዳንድ ጊዜ ባልታሰበ መንገድ መልስ ይሰጣል።

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 9 měsíci +8

    አይዞሽ ፣ይሄኮ ያለ ነገር ነው አክስት ጋ መደግ ዘመድጋ ማደግ ሁላችንም እንደዛ አድገናል በናታችሁ አትጨክኑ ❤

  • @tirngoayene3555
    @tirngoayene3555 Před 9 měsíci +14

    ኢየሩሳሌም አስማማው እባክሽ ለናትሽ አለሁ በያቸው ብድሩ ይጠብቅሻል 🖤💔

  • @lubaba355
    @lubaba355 Před 9 měsíci +9

    አብሽሩ እማማ ደሴ መነሀሪያ አሊ ሱቅ ጥሩ መረጃ ነው እናጠያይቃለን ይገኛል

  • @user-ry3oj1ct6v
    @user-ry3oj1ct6v Před 9 měsíci +6

    መጀመሪያ የቀረቡ እናታችን ያሳዝናሉ እባካችሁ አግኛቸዉ ቡሀላ የእግር እሳት ነዉ የሚሆንባችሁ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před 9 měsíci +14

    እግዚአብሔር የጠፉባችሁን ዘመዶቻችሁን በሰላም ያገናኛችሁ እመብርሃን ትርዳችሁ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před 9 měsíci +4

    አቤት ይህች ልጅ ጥሎብኝ ሰወዳት አቤት አለባበሰ ቁንጅናዋ በጣም ታምራለች ዬኒ ኢቢኤሰን በጣም የሚያደምቀው ኢቢኤሰ መቼም አላህ ይጠብቃችሁ ኢቢኤሰ ባለቤት ሰራተኞች በርቲ

  • @mulugetadana3848
    @mulugetadana3848 Před 9 měsíci +2

    እናት ማለት በጠቅላላ በምንም አይነት ምትክ የሌላት ብቸኛ የሕይዎት መፅናኛ ውድ ነት እኔ እናቴን አጥቻለሁ በሕይዎት እናት የላቸው በካችው ለናቶቸቹ ግዜ ስጡ የእግዚአብሔርን ሕግ ጠብቁ ።

  • @user-nx1op9ry3l
    @user-nx1op9ry3l Před 9 měsíci +6

    ዮኒ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤

  • @addisneka4034
    @addisneka4034 Před 9 měsíci +4

    "መከረኛ ግርግር " አሉ እማዬ።እውነት ነው።

  • @aynalemworede601
    @aynalemworede601 Před 9 měsíci +7

    ዮኒዬ እንኳን ደህና መጣህ!!❤❤🎉🎉 ስለጠፋህ በጣምምምምምምአዝኘ ነበር

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx Před 9 měsíci +15

    ሴቶች አደራ ልጅ ስወልዱ አደራ ለባል ቤተሰብም አትስጡ እየተራቡ እራሳችሁ አሳድጉ አደራ

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 Před 9 měsíci +4

    እናት ከረገመች አይሳካም ምናልባት ያደጋቹውበት የተዲላ ኑሮ ሊሆን ይችላል እናት እናት እናት ናት ብትመረቁ ይሻላችዋል

  • @user-rx2vu6kj6g
    @user-rx2vu6kj6g Před 9 měsíci +4

    የእኔ እናት እባዬ ይፈስስ ኡፍፍፍፍ😢😢😢 አስለቀሱኝ እረ የአንድ አንድ ሰው ልብ ግን ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ የተላያዩትን ሁሉ ያገናኝልን እኛም በስደት ያለነውን ሁሉ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኝን አሜን የስደት ትርፌ ልጄ ናፈቀሽኛል ያለ አባት የማሳድግሽ ልጄ ክብር ሁሉ ለእናት እና ላባቶቻችን ያለ አሳብ ልጄን ስለምታሳድጉልኝ እይወቴ ወንድሜ ኑርልኝ አመሰግናችዋለው እወዳችዋለሁ ❤❤❤❤

  • @dao-107
    @dao-107 Před 9 měsíci +55

    የልጅ አይምሮ እየበረዙ እንጂ አንዳንድ አሳዳጊ ይሄ ልጅ ኦርቶዶክስ አማኝ ነው ክፉ ሊሆን አይችልም!!! ይህን የምታነብ ከሆነ ምንም ይኑር በውስጥህ ይሄ እድል ነው ላንተ እናትህ ይመርቁህ ያለበለዝያ ጠማማ ይሆናል ሂወትህ...!!!! Learn how to forgive and forget …! ይበቃል የኝህ እናት መከራ!!! ፅድቅ ስራ ::

  • @fatemaftoom5301
    @fatemaftoom5301 Před 9 měsíci +7

    አፋልጉኝ፡ያልጄአባት፡ሙሀባ፡ያዎንድሙስም፡ሸራፋ፡እህቶቹሁ፡ስማቸዉ፡ፈቲያ፡ና፡ናኢማ፡ይበለሉ፡ያዎንድሙ፡ልጅ፡መዲና፡ትበለሌች፡በአላህይሁንበቹ፡ያልጄስም፡ሸሚስያ፡እኔ፡ጀሚላ፡እበለሎ

  • @tesfaalebachw3832
    @tesfaalebachw3832 Před 9 měsíci +2

    ካውቲ መልካምሰው በጣምያማል አይዞን ብዙ ስቃይ አሳል ፈሻል ደሞ ጠንካራ ሴትነሽ አይዞሽ 🙏

  • @user-zi8uu9it8r
    @user-zi8uu9it8r Před 9 měsíci +5

    ዮኒ እንካን ደና መጣክ ወንድሜ

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Před 9 měsíci +13

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ 😥😥😥😥😥😥😥😍😍😍😍😍

  • @firdosyoutube3195
    @firdosyoutube3195 Před 9 měsíci +8

    አላህ በሰላም ያገናኛቹ 😢❤

  • @SenaytWerku-oz4fc
    @SenaytWerku-oz4fc Před 9 měsíci +7

    የኤፍሬም ነገር. የት. ደረሰ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 9 měsíci +2

    አላህ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @belachewmekbibe
    @belachewmekbibe Před 9 měsíci +10

    Can't stop crying about Emama Kidane 💔💔💔

    • @kedist1978
      @kedist1978 Před 9 měsíci

      True 🥲my guess is when she was left with her stepdad he has tried something awful and she left the home and didn’t want to face the family .

    • @belachewmekbibe
      @belachewmekbibe Před 9 měsíci

      @@kedist1978 Do you happen to know the family? If not, please refrain from making unsubstantiated claims.

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 9 měsíci +2

    😥😥😥😥 እማማ እግዚአብሄር ያበርታዎ ልጅዎት ተገኝታ ደስ ይሎትአል

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f Před 9 měsíci +2

    ወንድሜ ዬኒ ቅመም ቅመም አመስጋኝ ትክክል ስለሁም እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @eyerusalemkassa937
    @eyerusalemkassa937 Před 7 měsíci

    Mammaye egzabher yirdawot ❤

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 9 měsíci +3

    😭😭😭😭 እግዚአብሔር ያገናኝሽ አሜን አሜን

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Před 9 měsíci +2

    ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi Před 9 měsíci +2

    አለህ የገነኘቹሁ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 9 měsíci +1

    እግዝአብሔር ይርዳቹ

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 Před 9 měsíci +4

    በልጂ አትፈትነኝ ነው አላህ ያገናኛችሁ

  • @eyerusalemkassa937
    @eyerusalemkassa937 Před 7 měsíci +1

    Mammaye ayzowot enate ❤ egzabher chr worewan aysemawot

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Před 9 měsíci +24

    እኛ ሁለየ ለተቸገሩ እንደርሳለን ግን ይህ ሚድያ አንድ ቀን እኳ ለኛ ለሰደተኞች ድምፀ ሆኖን አያቅም
    አሁንም በሰደተኛ በእህታችን #ለይላ ጉዳይ እገዛ ትብብር አድርጉ የምትሉ👈👍👍👍👍👍👍
    የሰደተኛ እህቴታችን ለይላ ጉዳይ ሁላችንንም ኢትዮጵያ ይመለከታል

    • @shita4992
      @shita4992 Před 9 měsíci

      ትክክል

    • @user-umukewesar
      @user-umukewesar Před 9 měsíci +3

      ነዓም ወሏሂ የእህታችንን ለይላን ሄይዎት ከሰይፍ እንታደጋት

    • @mednamohmmed
      @mednamohmmed Před 9 měsíci +1

      ትክክል

    • @AssgedAssen
      @AssgedAssen Před 9 měsíci +1

      ትክክል

    • @samirasa3ed914
      @samirasa3ed914 Před 9 měsíci +1

      ​@@user-umukewesarአይይይ አሏህ ይድረስላት ሰይፍ ሲባል ልቤቤ ዝቅ ነው የሚለው አይቸ ነበር ባለፈው በበመኪና አደጋ ሰው ገጭቶ የሞተበት ሲገደል በሰይፍ 😢😢😢😢😢😢 አልቅሽ አልጨረስኩትም አህህህህህህ

  • @fuficjfii-zt9wo
    @fuficjfii-zt9wo Před 9 měsíci +3

    የኔናት አላህ ያገናኛችሁ ኡፍ 😢😢😢😢

  • @Lemiyat-vs2wb
    @Lemiyat-vs2wb Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ያገናኚዉት

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 9 měsíci +3

    ተው ግን ልጆችየ ተው በእናት አትጨክኑ😢😢😢😢😢😢😢😢በማርያም😢😢😢😢

  • @kiroswase876
    @kiroswase876 Před 9 měsíci +2

    😭😭😭😭 😭💔😭💔💔😭😭💔😭 የመጨረሻዋ እናት

  • @tesfukebede4128
    @tesfukebede4128 Před 9 měsíci +1

    Yone leyu nehe tebarkulgne yeljochehe abate yargehe

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 9 měsíci +1

    Yasaznal lemegenagnet yabqash!!!!!!

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 9 měsíci +1

    😢😢😢😢😢😢😢አረ የኔ እናት አረባክሽ ካለሽ በሂት የሄን የሀል ኣታስለቅሻቸው አድሜሽ ሙሉ እንዳታለቅሺ

  • @shjking5863
    @shjking5863 Před 9 měsíci +3

    ደሴ የተባለውን ሢሥተሮቸን አሥጠይቃለሁ እኔ እራቅ ብየ ሥለሆነ

  • @nahomdemse
    @nahomdemse Před 2 měsíci

    እባካቹ አ.አ ፍልውሃ አካባቢ የሆናቸው በ1977 ልጇን ወደ ጊንጪ ወይም አምቦ የሰጠች እናት የምታቁ ተባባሩን።

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před 9 měsíci +2

    አቤት ልጅ እረ እናት ብታጠፋም ምንም ብታደርግ አይጨከንም አቤት ወላድ ይፍረድ እናት ሰታለቅሰ ያማል የፈለገ ቢሆን እናት አባት የረገመው በግሩ አይቆምም እናት ኖራ ኢወቲን ብሰጣት አይቆጨኘም እላዬ ላይ ብትሸና ብታራ ጀነትን ከእናትህ ነው የምታገኘው ልጅ ከጨከነ ማነው ሌላው የሚያያቸው አቤት ያአላህ ምን ጭካኔ ገባባቸው የዛሬ ልጆች እናት ሰትምት እንደእሳት ይለበልባችሁዋል የፈለገ ብታጣፋ ብትጨፈጭፈኝ ምንም ብታደርግ እናት እናት ነች እናቱን የማይወድ ሰው አለ ቢሉኝ ሰው ነው አልለውም አውሬ ባይ ነኘ የእናት ወለታዋን በሃሳብ እወዳለሁ ደግነትዋ ብዙ መሆኑን ን አውቃለሁ ወላድ ሰወድሸ አቤት ሴት በሰንቱ ትበደል የአላህ እረ የምናሰብ አድርገን አቤት የእናት እምባ እንደ እሳት ይለበልባል ያላወቀው ይማር በጣም ያሳዝናል ይህን የመሰለች ደሃ እናት ሲያለቅሱ አቤት የአላህ ታረቀን ልጅ በእናትና አባት በቤተሰብ የሚጨክንበት ዘመን መጣን አቤት ልጆች የሆናችሁ የማንም እናት አታልቅሰ የእናት እምባ የፈለገ ይሁን የፈለገ ታድርግ ከፍለህ አትጨርሰውም ተው ልጆች እንዳይቆጫጭሁ አላህ አይወድም የእናት እምባ መጥፍ ነው አትረገሙ ተው በኢወትህ የፈለገ ቢሆን ደስታ አታገኘም ምነው እናት ኖራ ባራችብኝ እምዬ አይዞት አላህ ልጆትን በእጆች ያሰገባ ተመሰገን አላህ የወደደውን ያደርጋል አይዞት ወይ ዘንድሮ ወይም መሃሊቲ ምን ነካቸው ልጆች ተይ እህቴ ካለሸ በኢወት እያለች ተሸቀዳደሚ ካልሆነ እሳቱን የእናት አትችይውሞ

  • @heruteherato6217
    @heruteherato6217 Před 9 měsíci

    Wudi Enetoche Geta Yirdechuu😢🤲

  • @muluteshome195
    @muluteshome195 Před 9 měsíci +2

    ፀበል ይህልዱ ትልቋ ሴት

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 Před 8 měsíci

    እግዛብሔር ይዳችሁ ኡፍፍፍፍ 😭😭😭😭

  • @eyerusalemkassa937
    @eyerusalemkassa937 Před 7 měsíci

    Lalhu yirdawot ❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 9 měsíci +2

    ውዶቻችን ኬኬ ዎች

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda Před 9 měsíci +3

    ለሁላችሁምእ/ርይርዳችሁ

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 Před 9 měsíci +2

    አይ እናት

  • @Mamite926
    @Mamite926 Před 9 měsíci +1

    Two children is very difficult. This is Legal issue.

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk Před 9 měsíci +1

    ወታደርሰመነሳ አጎቴን አስታውሳለሁ በደርግ ወታደሮች እንዴወጡ ቀሩ 😢😢😢😢

  • @dbhddhdhh883
    @dbhddhdhh883 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @BilalSeid-ox9hu
    @BilalSeid-ox9hu Před 9 měsíci +3

    እስራኤል ይባላል ከ4 አመት በፊት አቶቢስ ተራ አካባቢ ነበር

  • @jesusking3536
    @jesusking3536 Před 9 měsíci

    Egzabhar amlak yrdawot 💔💔💔

  • @user-bj8cg6qr9f
    @user-bj8cg6qr9f Před 9 měsíci +3

    ስልካቸውን ተባበሩኝ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 9 měsíci +2

    ኡሁሁሁሁ

  • @yohanneskassaye5634
    @yohanneskassaye5634 Před 7 měsíci

    setyewa wshetam, achberbari nat.....eni bedenb new yemakat....EBS ebakachu atartachu erud.....

  • @mekyamekya
    @mekyamekya Před 9 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ለጀራ አባት ልጃቸውን ሰጥተው የሄዱት ፈጣሪ ይወቅ

  • @biadglignayalneh4740
    @biadglignayalneh4740 Před 9 měsíci +1

    emoha triza drjet eko ahunem ale

  • @eyerusalemkassa937
    @eyerusalemkassa937 Před 7 měsíci

    😢😢😢😢😢😢❤

  • @lemlemmirach7838
    @lemlemmirach7838 Před 8 měsíci

    Enattttt😭😭😭😭😭

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i Před 9 měsíci +2

    እህዮኒኮ

  • @user-eg1ep3yj3r
    @user-eg1ep3yj3r Před 9 měsíci

    በፈጠራችሁ አምላክ ይሁንባችሁ የኢቢኤሶችን መስመር ተባበሩኝ በፈጠራችሁ እህቴ ከጠፋችኝ 15አመቷ የቲም ናት አይኔ ሟሟብኝ ያአሏህ😭😭😭😭😭

    • @taybat536
      @taybat536 Před 8 měsíci

      ተልይኮ ተለቋል

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 Před 8 měsíci

      ቻነሉን አታየዉም እንዴ አለልህ ምን አጠያየቀህ

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před 8 měsíci

    ሳዳጊዎች እባካችሁ ክፉ አትሁኑ

  • @user-ry3oj1ct6v
    @user-ry3oj1ct6v Před 9 měsíci

    😢😢😢😢😢

  • @oliviatassew1261
    @oliviatassew1261 Před 9 měsíci +1

    እስራኤል ፡ ነው ፡ አይደል ፡ ስሙ?

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 Před 9 měsíci +2

    Aye enat enatoch sickest mayet kbade nw

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před 9 měsíci +2

    ወላሂ፡ሠውልጂወልዶ፡እናትጋያለእቁላልአይሠበርም፡ቢራቡም፡ቢጠሙለሠውአትሥጡእራሥችሁ፡አላዲጉ

  • @beithashingav5215
    @beithashingav5215 Před 9 měsíci +3

    HiV alla tatnkakoww

  • @yebetsbelomi1032
    @yebetsbelomi1032 Před 9 měsíci

    Lemamaezegbe felge nbr kuter metaku kalachew negerugn

  • @mesfindebebe7723
    @mesfindebebe7723 Před 9 měsíci

    ፀጊ እንቁ የት ጠፋች ?

  • @user-rt4sd5st2v
    @user-rt4sd5st2v Před 8 měsíci

    ስልክ ቁጥር ሳይመዘገብ ቶሎ ለምን ታጠፋላችሁ

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 Před 9 měsíci

    Merie gena satawarie lekeso

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před 9 měsíci

      ሆድ ብሷት ነዋ የደረሰበት ነው የሚያውቀው

  • @user-rl3nt9tf9q
    @user-rl3nt9tf9q Před 9 měsíci +4

    በአላህ ቤተሰቦቸን ላፈላልግ የምትመዘገቡበትን ቁጥር ንገሩኝ የምታቁ

    • @fuficjfii-zt9wo
      @fuficjfii-zt9wo Před 9 měsíci

      በውስጥ ፃፊልኝ እኔ የዮኒን ቁጥር እሰጥሻለው ውዴ

    • @zeynebaliye
      @zeynebaliye Před 9 měsíci

      Ee nme

    • @fuficjfii-zt9wo
      @fuficjfii-zt9wo Před 9 měsíci +1

      @@zeynebaliye ነይ እሰጥሻለው

    • @user-rl3nt9tf9q
      @user-rl3nt9tf9q Před 9 měsíci

      @@fuficjfii-zt9wo ቁጥሪን በዚህ መልቀቅ አልፈልግም በየት ላግኝሽ በአላህ

    • @user-rl3nt9tf9q
      @user-rl3nt9tf9q Před 9 měsíci

      @@fuficjfii-zt9wo አደራ መልሽ ቁጥር ልኬልሻለሁ

  • @MadinaEamr-wk6vt
    @MadinaEamr-wk6vt Před 9 měsíci

    😢😢😢

  • @user-ep2sd5yr3b
    @user-ep2sd5yr3b Před 9 měsíci +1

    አይፈልጉሽም

    • @seada534
      @seada534 Před 9 měsíci +3

      ማለት ማኛዋን እናት ነው እማይፈልጓት ሁለት ልጅ አገናኙኝ ያለችዋን እናት ነው አይፈልጉሽም ይልሽው የፈጣሪ በላ ይውረድብሽ ወልደሽ ቅመሽው ልጆቹም ነገጧት ያገኙታል የጭካኔ ጥግ ልጆችን ክፋት እየነገሩ ማሳደግ ምን ይሉታል የሰይጣን ስራ ትንሽኳን ሰብአዊነት አይሰማችሁም

  • @Yerutawedag-f4i
    @Yerutawedag-f4i Před 9 měsíci +4

    እኔ የምለው ግን እናት ተብዮቹ ያዝ ኩቲ ውሻ ውሻ እያላቺሁ😒 ፈልገን የተወለድን ይመስል እኛን መውለዳቺሁን እያማረራቺሁ😑 ስንጠፋና ስንርቃቺሁ እህህህህህ የምትሉትስ ነገር😏 እኔ አሁን ቤተሰቦቼ ዘመዶቼ እናቴ እማያዩኝ ሀገር ብጠፋ ደስ ይለኝ ነበር😑

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 Před 9 měsíci +1

      አይዞኝ ምነው ውዴ😢

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 Před 9 měsíci +5

      አይዞኝ ክፉውን በመልካም መመለስ ነው 🙏 ። እነሱም ወደው አደለም የብዙነገር ጫና እንደዚ ሚሆኑት

    • @bertkanabraham1479
      @bertkanabraham1479 Před 9 měsíci +1

      በጣም ያሳዝናል ወልደሽ እይዉ ያኔ የእናትሽን ችግር ታዉቂዉአለሽ ምንም ይሁን ምን ቤተሰብ ቤተሰብ ነው በተለይ እናት ልጆች በጣም ክፉ ነን 😢😢 ለመጠፋት ከፈለገሽ ሞክሪዉ ያኔ ነው የቤተሰብሽን ጥቅም
      የምታዉቂዉ እናትሽ ግን እዳትረግምሽ ተጠንቀ ቂ

  • @monaalmona1194
    @monaalmona1194 Před 9 měsíci +1

    ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @Gualraya2112
    @Gualraya2112 Před 9 měsíci

    በይዛኺ እዮሩሳሌም በህይወት እንተለኺ አለኹ በልየን ንአደኺ ንእማማ ኪዳን😢😢😢