ስድ አደግ | ባለጌ ያሳደጋቸው | መረን የለቀቁ | ልጆችን ኢቢኤስ ቲቪ ምን ያስተምራሉ ብሎ ነው ያቀረባቸው? | ልጆች ምን ይላሉ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ebs tv
    ebs
    እሁድን በኢቢኤስ
    ልጆች ምን ይላሉ

Komentáře • 834

  • @user-sz8jh7od2z
    @user-sz8jh7od2z Před 4 měsíci +290

    ነጭ ልብስ የለበሰችዋ ስክን ያለች ናት ክብር ለቤተሰቦቿ

  • @user-hj4sh1kw3c
    @user-hj4sh1kw3c Před 5 měsíci +99

    ትንሺ ይቸኩላሉ ያለቺው ልጅ ትባረክ
    ሌሎቺን በጥፊ ብላጥፋት አይ ደስታየ አይ አሳዳጊ😢😢😢😢

  • @Mekdi-rp9lf
    @Mekdi-rp9lf Před 4 měsíci +8

    ነጭ ልብስ የለበሰችሁ ጨዋ የጨዋ ልች ክብር ለቤተሰነጭልብስየለበሰችሁጨዋየጨዋልችክብርለቤተሰቦቿ ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nunuabate2868
    @nunuabate2868 Před 5 měsíci +124

    በጣም ባለጌ ባለጌ ልጂ ነች
    እንዲህ አይነት ባይተላለፍ ጥሩ ነበር ልጅ እንደ ድሜዉ ሲሆን ደስ ይላል

    • @ethio0402
      @ethio0402 Před 4 měsíci +8

      ምን ብልግና ተናግራ ነዉ አልገባኝም? የ 7 አመት ልጅ ናት ምን ያቃሉ በዛ እድሜ።

    • @LiyuErmako
      @LiyuErmako Před 4 měsíci +5

      Yha blgna aydlem it is just fun atakreru😮😮😮😊

    • @ethio0402
      @ethio0402 Před 4 měsíci +4

      እርስወ የ 7 አመት ልጅ ባለጌ በማለተወት የባለጌነት 7 እጅ አስተሳሰብ አሳዩ

    • @LovelyBeachVacation-gd6yk
      @LovelyBeachVacation-gd6yk Před 4 měsíci +5

      መቼ የባለጌ ነገር ተናገረች የመናገር መብት አላት ትናገርቀት ነው ወይስ እንደሷ ስላልሆኑ ቀንተው ነው

    • @marko88683
      @marko88683 Před 4 měsíci +1

      ትልቅ ናት አና ምን ይጠበስ😂😂ምን ድነው ቀናቹ

  • @user-hc8cd4bc8t
    @user-hc8cd4bc8t Před 4 měsíci +86

    ትንሽ ይቸኩላሉ አለች ያችኛዋ 😊
    ክብር ቀጥቅጠው ላሳደጉን እናት እና አባቶቻችን ይችን ልጅ ያየ ማነው እናት እና አባቱን የማያመሰግን።

  • @mekdesasrat4069
    @mekdesasrat4069 Před 3 měsíci +4

    አይሆንም ኢትዮጵያ በእንደነዚህ አይነተቷ ልጆች ተበላሸታለች።

  • @jerusalem7050
    @jerusalem7050 Před 3 měsíci +3

    ወላጆችዋ የመጨረሻ በድለዋታል ስነስርአትና ትምህርት ያስተምሯት ሌላው ምንም እይጥቅምም እዚህ መጥታ አዋቂን እንደዚ መሳደብ ምንም ስርአት እላስተሟሯትም ስቅቅ ነው ያደረገችኝ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před 4 měsíci +78

    ተመስገን እኳን በናተ ጊዜ አልተወለድኩ ኤዱዬ ስርአት አላት እድግ በይ ❤❤

  • @semirayimam4094
    @semirayimam4094 Před 4 měsíci +8

    የኔ ቆንጆ ኤዱዬ ሰታምሪ ርጋታሽ ጨዋነትሽ አንችን ያሳደጉ ወላጆች ይባረኩ

  • @AB_ONE-rd8se
    @AB_ONE-rd8se Před 5 měsíci +104

    ልጅም እንደ ልጅ ሲሆን ነው ደስ የሚለው

  • @user-le7vc5wp2n
    @user-le7vc5wp2n Před 4 měsíci +3

    ስድ አደግ ልጅ አሁን ይቺ ልጅ ነው የምትባለው ለነገሩ አሳዳጊዎቻ.ናቸው.እና.በመቀጠል.እባካችሁ.ebs.tv.እንደዚህ.አይነት.ልጆች.ወደእስክሪን.ባታቀርቡ.ይሻላል.እንደዚች.አይነት.በጣም.ባለጌ.ልጅ.አይተን.አናቅም.ወደፊትም.አናይም.መቀጣት.አለባት.እኔ.ከእሳ.አጠገብ.ብኖር.እሄኔ.ኣልቆላት.ነበር

  • @wiznatiboss1901
    @wiznatiboss1901 Před 5 měsíci +54

    ለልጆች ሳይሆን ለወላጆች ትልቅ ትምህርት ነው እንኳን ተለቀቀ

  • @israelbulcha9846
    @israelbulcha9846 Před 4 měsíci +27

    ዔደን በስንት ጣዕሟ ያቺ ግን ዐሳዳጊ የበደላት😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected Před 4 měsíci

      በርገር 😂😂😂 ብርቋ ነው አይ ስልጣኔ

  • @user-rm3oy5fe2r
    @user-rm3oy5fe2r Před 4 měsíci +62

    ከጎንሽ ካለችው ልጅ እንኳን አትኮርጅም እስኪ ስሟት ኤዱን አይ አስተዳደግ የኤዱ ቤተሰቦች ግን የምር ተባረኩ

    • @user-tt2ws3zr9g
      @user-tt2ws3zr9g Před 4 měsíci

      Lege bedemew sihon yameral,, chek yale lege,, yedebral,,,, kahunu Astekakelulat bakChehu Ayasekem

    • @abinetmarkos8854
      @abinetmarkos8854 Před 4 měsíci

      Ay habesha🤔.... mn honech ende koy esti sihtetua mndnw esti ....

    • @mohammedseidseid8100
      @mohammedseidseid8100 Před 4 měsíci

  • @zufantsegaya
    @zufantsegaya Před 4 měsíci +3

    በጣም የምታስጠላ ነች በፈጣሪ ስም ኤደንዬ ፈጣሪ ይባርክሽ። EBS ትልቅ ስህተት

  • @wengelawitzeleke6061
    @wengelawitzeleke6061 Před 5 měsíci +160

    እንደዚህ አይነት ልጆችን እባካችሁ ወደእስክሪን ባታመጡዋቸው ይሻላል የኔ ሀሳብ ነው

    • @LiyuErmako
      @LiyuErmako Před 4 měsíci +6

      Lemaznanat enj lelela aydelm ljtwa kfat yelbatm ho kalw gar ho atblu😮😮😮😊

    • @tsionmulugate891
      @tsionmulugate891 Před 4 měsíci +2

      በጣም እውነት ነው

    • @user-nm4zj7bl8i
      @user-nm4zj7bl8i Před 4 měsíci

      Keep eyalsh edgi

    • @fikirtefeyisa115
      @fikirtefeyisa115 Před 4 měsíci +1

      What? So yedbeku?🤔🤭🤭🤣

    • @marko88683
      @marko88683 Před 4 měsíci +2

      መስተካከል ትችላለች ልጅ ናት

  • @ElsiElsa
    @ElsiElsa Před 4 měsíci +32

    በጡሩ ስነምግባር ያደገችው ኤደን ነች ፈጣሪ ያሳድጋት❤❤❤

  • @user-bd7rj3py9g
    @user-bd7rj3py9g Před 4 měsíci +3

    እንደነዚህ አይነት ልጆች ወደ መድረክ ከመምጣታቸዉ በፊት ቀረፃ ላይ አይታችሁ መታረም ያለበትን አርሞ ማስቀረት ነጭ የለበሰችዉ ግን እድግ ትበል ለቤተሰቦቿ

  • @mulatuengineer2576
    @mulatuengineer2576 Před 3 dny

    ባለጌ አሳ ዳጊ የበደላት ባለጌ የማጠቅም ስድ አድርሱልኝ እንደ እድሜሽ ሁኚ አንቺ ባለጌ ነጮ ተባረኪ

  • @yaredamare1464
    @yaredamare1464 Před měsícem +2

    ሴቷ ልጅ እባካችሁን እንደዚች አይነት ልጅ አታሳዩን

  • @Hideous_keep_at
    @Hideous_keep_at Před 5 měsíci +6

    ትልቁ ጥፋት የቤተሰብ እና የ ebs ነው, ልጅቷን ፈጣሪ ይባርካት የኔ ማር

  • @user-mg5ul7jx1n
    @user-mg5ul7jx1n Před 5 měsíci +46

    ስነስርዓት የሌላት መረን ባለጌ ናት ስነ ምግባር ያስፈልጋል የልጅ ለዛ ጣእም የሌላት ሁሉም ነገር አያምርብሽም እንደአዲስ መሰራት አለብሽ መነባንቡም አንቺ ላይ ሲያስጠላ ቃላት የለኝም ጥልት

    • @Mr.Randomuploader248
      @Mr.Randomuploader248 Před 4 měsíci

      Ligitua eko lij nat mewekes yalebet betesebochua nachew

    • @Mr.Randomuploader248
      @Mr.Randomuploader248 Před 4 měsíci

      Enesu engdih zemenawinet mesuloachew new yihe gin kegna bahil yafenegete new chirash amargnan weyim yehagerachewin kuankua enditelu eyaderegu new

    • @Mr.Randomuploader248
      @Mr.Randomuploader248 Před 4 měsíci

      Ebakachu welajoch lijochun atasatuachew

    • @user-hz9uq3vv4h
      @user-hz9uq3vv4h Před 4 měsíci

      አይባልም የአንቺ ልጅ ብትሆንስ በዛ ላይ ልጅቷ ገና ታዳጊ ናት ከመክራ የምትመለስ ናት

    • @user-en4cl7dm6z
      @user-en4cl7dm6z Před 4 měsíci

      አንዴት ነው የሚበጣጥሳት ጌታ ሆይ አንዴት ነው ያደገችው ባለጌ ካሳየደገ የገለደ ፀደቀ አለ ያገሬ ሰው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ሆሆ

  • @user-nh1bw2hj8y
    @user-nh1bw2hj8y Před 4 měsíci +10

    መ.ቅ ልጆች ወደ ምሄድበት መንገድ ምሩ ይላል ።
    አየቹ ልጅ በልጅነት ከልተዘ እንደዚህ ነው ።

  • @bestBiru
    @bestBiru Před 5 měsíci +23

    ይህን ርዕስ የሰጠኽው ምን ዓይነት ሥድ ሰው ነህ? ባለጌ ማለት ልክ እንደዚህ ያልተባለን ተባለ እያለ የሚቀባጥር ነው! ቪዲዮውን ሙሉውን አየሁት እንዲህ የሚያስብል ግን አላገኘሁበትም!

  • @user-su6sl9zu7v
    @user-su6sl9zu7v Před 4 měsíci +30

    ወላጅ አላት ግን ያላት አይመስልም ልጅቶ ምን ታድርግ ችግሩ ከብተስብ ነው የነሱን ስነምግባር ነው ያሳየችው ኢቢኤስ ደግሞ ልጆች ጥቅም የሌላቸው ነገር ትምህርት የሌለው ፕሮግራም ባታቀርቡ

  • @amenamen3356
    @amenamen3356 Před 5 měsíci +84

    ልጅቷ በጣም ጥሩ ብቃት ነበራት ግን ወላጆቿ ስነምግባር አሳጧት😅

    • @LiyuErmako
      @LiyuErmako Před 4 měsíci

      Mndne yadergchiw aree tewu just for fun😊😊

    • @tsionmulugate891
      @tsionmulugate891 Před 4 měsíci +3

      በጣም እውነት ነው ወላጆቿ በስነምግባር ቢቃኟት ለብዙ በጎ ልህቀት ብቃት ነበራት ምናልባትም ትክክል ነው ብለው የያዙት ነገር ከሆነ ነው ችግሩ።

    • @Tsegsh_336
      @Tsegsh_336 Před 4 měsíci +1

      Awntshn naw😢

    • @hamidasani6170
      @hamidasani6170 Před 4 měsíci +2

      አዎ እኔም የታየኝ እሱ ነው ብዙ ወቀሳዎችን እንጂ ሙሉዉን ማየት አልቻልኩም ነበር አንዳንድ ሊገራ የሚገባ ልቅነት አለባት ግን ሚበልጥ ሚበረታታ ነገር ነው ያየሁባት በጣም ንቁ ቀልጣፋ ናት ነዉር ነው ስህተት ነው ብለው ያለማረም ነገሮች ግን ቤተሰብ ላይ ይታያል ከዛ ዉጭ ቆንጆ ናት መነባንቡ ላይ ያላት ቅልትፍናም ደስ የሚል ነው

    • @jerusalem7050
      @jerusalem7050 Před 3 měsíci

      ምንም ስርሀት አላስተማሯትም ጭራሽ ስድብ

  • @lijyonientertaiment
    @lijyonientertaiment Před 4 měsíci +7

    ችግር አለባችሁ እንደ እነዚህ ልጆች በጣም ደስ የሚሉ እና አዋቂ ናቸዉ መጀመሪያ እስከ ቤተሰቦቻቸዉ ከመሳደብ የልጆችን ያክል እንኳን እዉቀት ይኑራችሁ ።

    • @user-lg5bf6gd7n
      @user-lg5bf6gd7n Před 4 měsíci

      አቦ ሰላምህን ያብዛው

    • @Njat-jd5lz
      @Njat-jd5lz Před 2 měsíci

      Tew bakihe yetu new ewiket yant nacew enda lejocu hoo😂

    • @nibretnega9522
      @nibretnega9522 Před 2 měsíci

      አውቀው ሞተዋል

  • @user-kh1cv2ry1w
    @user-kh1cv2ry1w Před 4 měsíci +4

    መቅዲዬ አይዞሽ ዛሬ አሳዘሽኝ ምናለ መጥቼ ባፅናናውሽ

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 Před 5 měsíci +80

    ይሄ በጭራሽ EBS መልቀቅ አልነበረበትም ያሳዝናል😢

  • @user-tq4ob9nq8u
    @user-tq4ob9nq8u Před 4 měsíci +2

    ዳጊ እና መቅዲ 🥵😡🥵 አይዟችሁ እዉነት
    I understand you ያመጣችኋት አይዟችሁ ❤❤❤

  • @agegnehugetahun5157
    @agegnehugetahun5157 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ትንሽ guidance ያስፈልጋታል የሰውን መብት የሚነካ ንግግር 15:26 ማድረግ እንድሌለባት ከዝያ በስተቀር ድፍረቷ ነፃነቷ ያስደስታል::

  • @user-hg1pi6dn3u
    @user-hg1pi6dn3u Před 5 měsíci +10

    የኔ ቆንጆ ልዩ ተሰጦ ያላቸው ልጆች ትንሽ ያስቸግራሉ ሲያድጉ ግን በጣም ስረአት ይማራሉ እኔም እንዳንቺ አይነት ልጅ ነበርኩ አሁን ግን ስረአት አለኝ የሚል ሰው ከኔጋር አይወዳደርም አላኽ ከሰው አይን ይጠብቅሽ ማሻአላኽ

  • @bethelfantu
    @bethelfantu Před 5 měsíci +26

    የኔ ቆንጆ ከሞዴሊንግ በፊት ስነ ስርአት ተማሪ!

  • @hiwi9
    @hiwi9 Před 5 měsíci +37

    አበባን ስንተክል ጀምሮ መንከባከብ አለብን ከተጣመመ ኋላ ግን ማስደገፊያ እንጨት ከጎኑ ብናረግ ተጣሞ ነዉ የሚያድገዉ ትላለች እናቴ ።

    • @Yeabkal7
      @Yeabkal7 Před 4 měsíci +2

      የልጅቷ አስተዳደግ ሳይሆ የኛ የሀበሾች አስተሳሰብ ነው የተጣመመው ። ክፉ ነገር ከአፋ አልወጣ እንዲህ ያስመረረን ምን እንደሆነ አልገባኝም

    • @TizitaSileshi
      @TizitaSileshi Před 9 dny

      ጥሩ። አባባል ❤

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 Před 4 měsíci +1

    መቼም አበሻ ስንባል ማጥላላት ማዋረድ ባህላችን ነው ይችን ቆንጆ ሞዲየል የወደፊት ተሳፋ አገር ተረካቢ እንዲህ ማን ጓጠጥ አይገባም ሙሉውን ፕሮግራም ተከታተሉ አፋችሁን ከመክፈት ....ብቃትም ጥራትም ያላት ኢትዮጵያዊ ታዳጊ!!!!🇪🇹

  • @user-bw4er8by7i
    @user-bw4er8by7i Před 4 měsíci +6

    እንደውም መቅረቧ ጥሩ ነው ለምን አንዳንድ ወላጆች አሉ ልጆቻቸዉን አንበላጠው የሚያሳድጉ ለነሱ ትምርት ይወናል ለምሳሌ እንደልጅቷ ወላጆች በጣም ነው የምደብረው ስራተ ቢስ

  • @user-ee6po7fy8u
    @user-ee6po7fy8u Před 4 měsíci +3

    ነጭ ልብስ የለበሰችው የኔ ውድ የተጓደደች❤❤

  • @user-oe1vr6fe8z
    @user-oe1vr6fe8z Před 4 měsíci +12

    አኢዚቢላ 😮 ገና ብዙ ያሳየናል ምንን ልታስተምሩ ነው ባለጊ ስድ ስንት ልጂች ባሉበት

  • @AhlamabdenurFedila
    @AhlamabdenurFedila Před 4 měsíci +20

    ኤደን የምትባለውን አላህ ያሳድጋት❤❤❤❤❤❤

  • @brookyadesa2025
    @brookyadesa2025 Před 5 měsíci +26

    ልጆችናቸዉ አይባልም ቤተሰብ ግን ልጆቹን ምትወዱ ከሆነ ስርአት አስተምሩ

  • @ethiofoodie7417
    @ethiofoodie7417 Před 4 měsíci +24

    She so talented , she so beautiful all this confidence could’ve been used for something useful rather than allowing your child to insult adults. There is nothing right about bringing kids like this to the show. She is not a good example for other kids. Plus she took the spot light of the other girl. Her Parents gotta do better. There is nothing wrong with raising your kids freely but MANNER IS VERY IMPORTANT!! You can’t blame the girl it’s her parents fault for not shaping her up !!!!

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 16 dny +1

    ይችን ልጅ መስማት ያማል
    በጣም ደፉር ነች

  • @fasikamamo4438
    @fasikamamo4438 Před 4 měsíci +2

    ልጅቷ ምንም አላጠፋችም ተጠያቂዎቹ አሳዳገዎች ናቸው የሠለጠኑ መስሎዋቸው ይሆናል

  • @Gatchew-to9ik
    @Gatchew-to9ik Před měsícem +1

    ሠለጠነን የምትሉ ቤተሰቦች ልጆቻች ወግና ባህል ስነሰነስረአት አሳድጎቸው በሄዱበት የቤተሰብ ስም ማስጠራታቸው ይቀርም

  • @EyobAmanu-lj3ls
    @EyobAmanu-lj3ls Před 4 měsíci +8

    ምርጥ ቪዲዮ አሁንም ኑሮ አሳብዶናል ገና እናብዳለን 😂😂😂😂😂❤❤❤😮😢😊

  • @nitsuh8222
    @nitsuh8222 Před 4 měsíci +3

    ስነ ምግባር በተመለከ የፍሬን ልጅ ማሚቶን ጋብዙልን🎉

  • @AffectionateGlaciers-yp3bj
    @AffectionateGlaciers-yp3bj Před 4 měsíci +7

    "ባለጌን ካሳደገ የገደለ ፀደቀ"አለች አያቴ ።

  • @user-ee6po7fy8u
    @user-ee6po7fy8u Před 4 měsíci +1

    ኤደኗ እድሜና ፀጋ ያድልሽ የኔውድ

  • @fisehagetachew4577
    @fisehagetachew4577 Před 4 měsíci +3

    ህፃኗ ምን ጥፋት የለባትም የቤተሰቦቿ የአነጋገር ያኗኗ የቀን ዉሎ ነዉ ያሳየችን ስለዚህ ቤተሰቦቿን ብልግንና ጋጠወጥነት አዉጥታ ያሳየችዉ ቤተሰቦቿን በሳ ዉስጥ አየናቸዉ ያሳደግናቸዉ መስሎን እንዲህ ያወርዱናል

  • @zemedhunenchalew
    @zemedhunenchalew Před 5 měsíci +10

    ይሄ ነገር በ አባይ ቲቪ ተላልፎ ቢሆን በእርግጠኝነት መንግስት እንዲዘጋ ያደርገው ነበር ባለፈው የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ስለፃፈለት ። አቅራቢዎችም ጣቢያውም ወራዶች ናቸው!!!

  • @belaymekonen1417
    @belaymekonen1417 Před 4 měsíci +5

    ምን አይነት ልጆች ናቸው ባለጌ 🎉ነጭ የለበሰችው ጨዋ ናት እድሜዋ ያቺ 150 አመቷ ነው

  • @user-fv2lk8cq5b
    @user-fv2lk8cq5b Před měsícem +1

    ገና አሁን አየሁት በጣም ባለጌ ናቸው ነጭ የለበሰችው ትሻላለች

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 Před 5 měsíci +23

    ምን አጠፋች ይች ህጻን ሁሉም ይፕኢትዬጵያ ሰዎች ይችን ህጻን አጀንዳ አድርጋችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ይች ልጅ እኮ ወደፊት ስታድግ mature ,ስትሆን እንደዚህ አትሆንም ህጻን ናት ሞራልዋን አትንኩ ጌታ ይፕሚወዳቸው ናቸው ትልቅ ነገር አድርጋችሁ አካበዳችሁት ህጻን ናት ጌታ ሱያስቸግሩት ወደኔ አምጡዋቸው ነው ያለው

    • @Mr.Randomuploader248
      @Mr.Randomuploader248 Před 4 měsíci

      Erigit new lijitwa litiwekes atichilim neger gin asdagiwochua halafinet alebachew

    • @gezahegnwoldemichael5805
      @gezahegnwoldemichael5805 Před 4 měsíci +1

      ቲች እና እንደዚሁ ትደግ

    • @jerusalem7050
      @jerusalem7050 Před 3 měsíci

      Really? ከጨዋ ልጆች ጋር ዋይ ልዩነቱን እንድታውቂው

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Před 5 měsíci +20

    ኢቢኤስ ትልቅስህተትሰራ እደዚህአይነቶቹን ልጆችማቅረብአልነበረም ልጆችምንይማሩ።ባለጌ አሳዳጊየበደላት ቤተሰቦቾመቸም ሊዋረዱፈልገውነውያመጦት መረንአሳድገው

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 Před 12 dny +1

    ባለጌነታቸውን ነው መቼም ያሳዩት ህዝቡ ምሃል (እናት እና አባት)
    ውርደታሞች! ድንቄም ሙስሊም!

  • @birtukanedegene2581
    @birtukanedegene2581 Před 5 měsíci +12

    በእውነት ልክ አይደለም ታላቃቸሁሁን ባይሆን ያክብሩ

  • @SurpriseTube01
    @SurpriseTube01 Před 4 měsíci +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ምን አይነት የተረገመ ህዝብ ነው እህ ይች ህፃን ቤተሰቧ ተሳደቢ ብሎ አላሳደጓት በቃ በራስ መተማመኗን ነው ሚገልፀው አስመሳይ ሁላ በሞቀበት ዘፋኝ አታፍሩም እስኪ ከሳጥን ወታችሁ አስቡ

  • @Rose.86
    @Rose.86 Před 4 měsíci +3

    ቆንጆዋ ሞዴሏ ቀጥይበት ትልቅ ደረጃ አላህ ከአሰብሽዉ ያድርስሽ በአገር ከተናገረ ባለጌ ዝምካለ ጭዋ ማለት አይደለም አንተ ያደግበትን አትሰብ እንዳትናገር የተባልን ሲለዚነዉ ቀንተህ ❤❤❤

  • @user-it8cg3nt5c
    @user-it8cg3nt5c Před 5 měsíci +7

    የ ቮረኒካን የዘፈነችው እሷ ናት ትክክለኛ ኢትዮጵያ ተባረኪ አቦ

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j Před 4 měsíci

    ግን እኮ ልጆቼ ናቸው አንዳን ለነሱ መጥፎ ያልመሰላቸውን ቃላት ቢጠቀሙም በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያቀረቡት አንደኛ ናቸው❤❤❤❤

  • @Efrata288
    @Efrata288 Před 4 měsíci +4

    ሞዴል ሳራ አህመድ በኔ እይታ ብቃት ያላት ልዬ አክትረስ ማደል አጣምራ
    ያይዝች ልዩ ስጦታ ያላት ወርቅዬ ልጅ ነች ገና የህፃን አንደበት ብትቸኩልም
    እባካችሁ የስነ ልቦና ጮና አታብዙባት ህፃን መሆኗን አትርሱ ታዳጊ ናት ህልሟን አታጨልሙት ይህ ሁሉ የስድብና ወቀሳ ጋጋታ ለሷ አይመጥናትም ሐገር ተረካቢ ህፃን ነች ፖለቲካ አደረጋችሁት እኮ ያሳዝናል

    • @sarabarkot1646
      @sarabarkot1646 Před 4 měsíci +1

      ብቃት አላት?
      ባለጌ ስድ ልጅትዋን የምትደግፋ አስተዳደጋችሁ ከምትሰጡት ኮመንት ያስታውቃል

  • @woinshetwoini2485
    @woinshetwoini2485 Před 5 měsíci +12

    የሞዴሊንግ አስተማሪዎች ስነምግባር ላይ መስራት እንዳለባችሁ ይህ ማሳያ ነው። ይህች ልጅ አሳዳጊ የበደላት ናት አሁንም ለማስተካከል አልመሸም ልጅ ናት አርሟት ትስተካከላለች

  • @alhadika9579
    @alhadika9579 Před 4 měsíci +1

    አሁንምን አይታችሁነዉ ይህ ሁሉሰዉ እኛ ስንት ትንሆንነዉ ያደግነዉ ሲጀመር ይሉታንአያቁም ልጁች አታሽቃብጡ ለነገሩ ሀበሻ ስንባል ለማሽቃበጥእሩጫችን🎉🎉

  • @user-ds7vr7ym8c
    @user-ds7vr7ym8c Před 5 měsíci +2

    I have boy just like this who talk straight forward and I sometimes ashamed but when he grow up he completely changed and become good . Kids like this girl become very confident and brilliant. But respect your elders that is my only advice but don’t hesitate to be free

    • @nebyouamlaku1776
      @nebyouamlaku1776 Před 4 měsíci

      you see you imbecile talking straight is a manner shrewdness is the problem.

  • @bethelesubalew1879
    @bethelesubalew1879 Před 2 měsíci +1

    Model sara gn btam des tyalsh manrnm endasemi confidence 1gna kunjna1gna leadership 1gna she is the whole package

  • @user-tl2rp3fj1v
    @user-tl2rp3fj1v Před 4 měsíci +2

    በጣም ያስጠላል

  • @user-vz2gj9if5l
    @user-vz2gj9if5l Před 3 měsíci

    ባሀሪያ እንድትስተካክል እርዷት ሰንበት ትምህርት ቤት አስገባት እንደዚ አይነት ቪዲዮዎች ባቷሰሯት መልካም ነው ፈጣሪ ይርዳሽ😊

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Před 4 měsíci +4

    እውነት ለመናገር ለምን ይህችን ልጅ ይህሁሉ ስድብ ለምን እንደወረደባት አላቅም! ምንም ጥፋትዋ አልታየኝም እርግጥ ቤተስብዎችዋ መጠንቀቅ አለባቸ ከመስመር እንዳትወጣ በተረፈ ግን ተወት አድርግዋት!!

    • @samlsd9711
      @samlsd9711 Před 12 dny

      ባለጌ ልጅ ከመውለድ የቀረ ይሻላል

  • @haftamualemayehu3253
    @haftamualemayehu3253 Před 4 měsíci +6

    ልጆች ናቸው የየራሳቸው ማንነት አስተሳሰብ ባህሪ እና ችሎታዎች አላቸው

    • @DeborahYohannes
      @DeborahYohannes Před 4 měsíci +1

      አዎ ትክክል ነው። ያ ማለት ግን ሰው ሲያወራ ጣልቃ መግባት፣ እኔ ብቻ ላውራ ማለት እና ያልሆኑትን ለመሆን መሞከር (overact ማድረግ)፣ በሰው ማንነት ላይ መቀለድ እና ማሾፍ ትክክል ነው ማለት አይደለም። ሁሉንም እንደሆኑ ይሁኑ ካልን ተገርቶ የሚወጣ ትውልድ ሊጠፋ ነው፤ የህዝብ ጩኸት ለቤተሰብም የማንቂያ ደውል ይሆናል ብዬ አምናለሁ። እንደዚ አይነት አስተዳደግ አይተን ካልጮህንማ እንደ ህዝብ አዕምሮአችን ለቋል ማለት ነው። ባይሆን እሷ ገና ልጅ ናት፣ ፍርዱም ወቀሳውም እሷን መንካት የለበትም በሚለው እስማማለሁ። ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን፤ ለኛም ለልጅ አስተዳደግ ትምህርት ይሆነናል።

  • @FETYASHEKURE
    @FETYASHEKURE Před 4 měsíci +1

    ይህን ጉዳይ ጠለቅ ብለን ብንመረምር መልካም ነው... በዚ እድሜዋ ሞራልዋ መሸከም የማይችለውን ትችት ከመሰንዘርም ተቆጠቡ... በልጅትዋ አትፍሩዱ ምክንያቱም እንደዚ እንድትሆን የፈቀዱት የ EBS ዝግጅት ክፍሎች ናቸው... ከትችት ይልቅ የዚችን ታዳጊ የትወና ብቃት እና ንቃት ሳናደንቅ ማለፍ ተገቢ አይመስለኝም! ❤❤❤

    • @hamidasani6170
      @hamidasani6170 Před 4 měsíci

      እዉነት ነው ሙሉዉን ሳያዩ መፍረድ ስህተት መሆኑን ነው ያየሁት ልቅነት ከወላጆች አለማረም የመጣ ስህተት መሆኑን አልተረዳችም ከዛ ዉጭ አለባበሷ ቅልትፍናዋ እንግሊዝኛ እንደመቀላቀሏ መነባነቡንም በሚገባ ሸምድዳዋለች ድፍረቷም መዘርጠጥ ባይኖርበት ደስ የሚል ነው በሆነ መልኩ ወላጆች ይህን ክፍተት ማስታከል ከቻሉ ጣፋጭ ልጅ ናት

  • @rebeccaabathun9055
    @rebeccaabathun9055 Před 5 měsíci +5

    I actually think she's confident and bold full of attitude i love it

  • @yosef-yosef-g2k
    @yosef-yosef-g2k Před 4 měsíci +1

    ስድ አደግ, ባለጌ ያሳደጋቸው, መረን የለቀቁ 💯💯💯💯

  • @amarebekele4238
    @amarebekele4238 Před 4 měsíci +19

    ቤተሰቦቿን አቅርቡና ህዝቡን ይቅርታ ይጠይቁ😢

    • @user-bw1sm1gr2p
      @user-bw1sm1gr2p Před 4 měsíci +5

      For what! for what !
      Did you lose you job or life
      Our kids this generation are different fast quicker then us old people. You have no right to judge those innocent kids. They are the future
      And I'm proud that they raise
      Her free honesty straight cute girl

    • @nebyouamlaku1776
      @nebyouamlaku1776 Před 4 měsíci +1

      ምናባህ ስለሆንክ ነው ይቅርታ የምትጠየቀው ደደብ

  • @behailugelgelo792
    @behailugelgelo792 Před 5 měsíci +12

    በመጀመሪያ ሰላም ለሁላችን ሰላም ለሀገራችን በመቀጠል ኢቢኤስ በጣም ነዉ የምታሳፍሩት እደዚህ አይነት ልጆች ማቅረብ የለባቹሁም ይህን ፕሮግራም የሚመለከቱ ብዙ ሺ ህፃናት አሉና ሰቀጥ ይህ ትልቅ ቻናል ነው ለትውልድ አርአያ መሆኑን ሲገባቸሁ ትውልድ እያጠፉቹሁ ነው ልትታረሙ ይገባል።እኛ ኢትዮጵያዊያን ብዙ ባህል ወግ አለንና እሱ ላይ ብሰሩ ሁላችንም ልጆችቻችንን በኢትዮጵያ ባህል ብናሳድግ እላለሁ ካጠፉ እታረማለሁ አመሰግናለሁ።

    • @Yeabkal7
      @Yeabkal7 Před 4 měsíci +1

      ፐፐፐፐፐ እኛ ኢትዮጵያውያን!!!!!! ተናግረክ ሞተካል ምን አጠፋች ይቺ ልጅ አሁን የራስህን ልጅ በአግባቡ አሳድግ። ልጅ የሚያበላሽ ከመሰለክ እንዲመለከቱ አለመፍቀድ ነው

    • @Eman-cs5np
      @Eman-cs5np Před 4 měsíci

      ​@@Yeabkal7የሀበሻ ቅናት😂😂

    • @QOA77
      @QOA77 Před 4 měsíci

      ​@@Yeabkal7የባሰው መጣ ይህንን ማየት ካቃተዎት ችግር ነው

  • @user-ur4ol2lv1m
    @user-ur4ol2lv1m Před 4 měsíci +2

    አቤት የኛ ክፋት ምን ያለችው ነገር አለ ይህ ሁሉ ቅናት ነዉ ብያ 😊😊😊

  • @merkebienegussie7569
    @merkebienegussie7569 Před 5 měsíci +22

    አዎ ልጅቷ የብልግና አክትና ንግግር አሳይታለች። እኔም አልደግፈውም። ግን በጣም አጋነናችሁት። እንኳን እነዚህ ህፃናት እኛ አዋቂ የምንባለው በየሚዲያው የምናደርገውንና የምንናገረውን ስንት አፀያፊ ነገር ለምን ዘነጋን? ህፃናቱ ላይ ምንም የማይመጥናቸው ውርጅብኝ ከማውረዳችሁ በፊት አዋቂ ነን ባዮች ራሳችሁን ዞር ብላችሁ እዩና ለልጆቻችሁ አርዓያ ለመሆን ሞክሩ።

  • @simretdemissie5646
    @simretdemissie5646 Před 12 dny

    ሌሎችን ልጆች ለማመስገን እንኳንም እነዚህን አየን😂😂😂

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 Před 4 měsíci

    በርግጥ ነው አገራሽን ትልቁ ስዕተት የሚሰራው ቤተስብ ልጅን ስርዕት ማሲያዝ ፈጽሞ አይችሉበትም መስልጠን ልጅን ከስርዕት መንገድ ማውጣት ሆኖል በብዙ ቦታ ይቺ ልጅ እውነት ቤተስቦቾ እንጂ እሶ ጥፍት የለባትም ያሳዝናል ወላጆቾ ከዚህም በተማሩ EBC ደግሞ ከእዚህ ጥሩ ትምህርት ተማሩ ወገን በጣም መንገድ እየጣሰ ነው እና ወግን የሚያድን ስርዕቱን የጠበቀ ፕሮግራ አስተላልፉ መሳሳት ግን ያስተምራል እና ምንም አይደለም

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j Před 4 měsíci +6

    ግብረ ሶዶሞ ቤተሰብ ያላቸው ናቸው ምንም ስራት የማያውቁ የሰይጣን ልጆች ናቸው እድሜያቸው ይጠር ለሀገርም ለወገንም አይጠቅሙም

    • @user-du2ku3pp8k
      @user-du2ku3pp8k Před 4 měsíci

      እንደዚ አይባልም ከተቻለ ማስተካከል ነው ደግሞ ገና ልጆች ናቸው ለማስተካከል ቢሞከር ይስተካከላሉ

    • @Yeabkal7
      @Yeabkal7 Před 4 měsíci

      ኧረ አይባልም እሷ ልጅ ነች አንተ አልያም አንቺ ትልቅ ሆነክ ሆነሽ እንዲህ የወረደ ንግግር እየተናገርክ (ሸ) አይደል

  • @user-kh1cv2ry1w
    @user-kh1cv2ry1w Před 4 měsíci +4

    ይህችን ልጅ ባለጌ የሚል ህራሱ ባለጌ ነው በጣም ተሰጥሆ ያላት ልጅ ናት ክትትል አያስፈልጋትም ግን አልልም ታዳጊ ናት

  • @PrielWorku-xb9bh
    @PrielWorku-xb9bh Před 20 dny

    Purpul ልብስ የለበሰችው በጣም ነው የምታስጠላው ካለ እድሜዋ ያቀናጣታል

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před 4 měsíci +5

    ይቺን ልጅ ገና ልጅ እያለች ሳታድግ እነዚህን ባህሪዎቿን ቤተሰቦቿ መግራት ቢችሉ ጥሩ ነው:: ኢቢኤስ ቴሌቪዥንም የሚያቀርባቸውን ልጆች ከመድረክ ጀርባበደንብ ቢመርጥ ጥሩ ነው እላለሁ::

  • @hellaababu7148
    @hellaababu7148 Před 28 dny

    Wooow sara betam des yemitl lij nat fetari ke sew afe ena ayn tebko tilk derja yadersshe❤️

  • @tinawa56
    @tinawa56 Před 5 měsíci +13

    በልጆቼ ኮራሁ ተመስገን ጌታዬ የሚያሳፍርም ልጅ አለ ለካ።

    • @user-zp9sr3yg7l
      @user-zp9sr3yg7l Před 4 měsíci

      Me to

    • @fentayismaw1591
      @fentayismaw1591 Před 4 měsíci

      ጨረሻውን ያሰምርልሺ እንዳንድ ልጆች ኮፖ እናታቸውን ነው የሚሆኑት ምናለባት የዚች ልጆ እናት አሳን ትመሰላለች

  • @user-sw4dr8fq9s
    @user-sw4dr8fq9s Před 5 měsíci +3

    የምትናገረው በጣም ይደብራል ልጆቻችሁን በስነ ምግባር አሳድጉ ልጂቱ ጥፋት የለባትም

  • @amarebekele4238
    @amarebekele4238 Před 4 měsíci +7

    ቤተሰቦቿ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው። ምንም አልልም።

    • @user-bw1sm1gr2p
      @user-bw1sm1gr2p Před 4 měsíci

      For what
      She is just her age and be her self. Sham on you to belaim her family

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 4 měsíci +2

    በጣም ነው የምትዳፈረው እንደእድሜዋ አይደለችም መዳፈር ስማርት (ብልህ)አይስብልም ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Hewanbabi-yq5bm
    @Hewanbabi-yq5bm Před měsícem +1

    ስነ ምግባር የሌላት ልጅ

  • @user-tt5lx8ob3u
    @user-tt5lx8ob3u Před 4 měsíci +3

    ቀጥታ ስርጭት ነው እንዴ ኤዲት ማድረግ ወይንም ፕሮግራሙን አለማቅረብ ይቻል ነበር

  • @YitayesDemeke
    @YitayesDemeke Před 4 měsíci +7

    ኤደንዬእግዚአብሄብርክያድርግሽያችንግንበጥፊማለትነበር

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před 4 měsíci +4

    ❤❤❤❤❤❤❤እናተ እራሳቹ ከልጅቷ ባሳቹ እኮ እዴ ልጅ ይሰደባል ? ይመረቃል እጅ ፈጣሪ ያሳድጋቹ ተባረኩልኝ ልጆቼ

  • @MundaMunda-k8n
    @MundaMunda-k8n Před 2 měsíci +1

    ልጅ እንደእድሜው ሲሆንደስይላል😮😮

  • @ymamAssan
    @ymamAssan Před 4 měsíci +2

    አይ አስተዳደግ. ስረአት ይኑራችሁ. ሌደን የምትባለው የልጅ ስረአ አላት ጎበዝ

  • @tsigemariam4898
    @tsigemariam4898 Před 4 měsíci +2

    Ebs Segmare Tewlde Atfe Nawe!

  • @user-zb1kf9hk4q
    @user-zb1kf9hk4q Před 5 měsíci +14

    ምንድነው ebs ይቅርታ መጠየቅ ያለበት የልጆች ፕሮግራም ነው ተመዘገቡቀረቡ እንደዚህ ስርአት የጎደለው ልጅ ይመጣል ብለው የሚያስቡ አይመስለኝም ሲቀጥል ደግሞ ሚዲያላይ መውጣቱ ሌሎች ልጅ አሳዳጊዎች ልጅ አበላሽቶ ማሳደግ ምን ያክል አሳፋሪ እንደሆነ ሊረዱ ይገባል :: ልጆች ስለሚያዩት ጥሩ አይደለም ካሉ ይህንን እንዳያዩ ማድረግ ዎይም ደግሞ ካዩ በሗላ ጥሩ እዳልሆነ ለልጆች መንገር በለው በለው ከማለት በአጠቃላይ ለዎላጆች ያስተምራል ብየ አስባለሁ አንዳንድ ወላጆች ልጅ አበላሽተው ስለሚያሳድጉ::

  • @user-hi7bl2hd9u
    @user-hi7bl2hd9u Před 4 měsíci +2

    እውነት ለመናገር በጣም ነው የተመቹኝ በተለይ ለሀገራቸው ያላቸው ፍቅር

  • @ZaharaZahara-ky9ie
    @ZaharaZahara-ky9ie Před 4 měsíci

    Betam gobez nat Sara koyy emigerm talent alat gobez yegna hager sww tekarany slehone nww enjiii ychi ljj eko gena 7 ametua nw tnsh meregagat bcha nw enjii hasabua woww nw❤❤❤❤

  • @user-yy7gv7lx9z
    @user-yy7gv7lx9z Před 4 měsíci +1

    እኛ በናንተ በebc ነው ያፈርነው በተለይ ያሳደገቻት እናት ተብዬዋ ነች እናቷ እሳፋሪ ቀጥሎም እብትየዉ ስድ እደግ

  • @TizitaSileshi
    @TizitaSileshi Před 9 dny

    ኤዱዬ እድግ በይልኝ❤❤🎉

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 Před 5 měsíci +3

    በጣም ሊመከሩ ይገባል ቤተሰብ ስታሳደጉ በሥርዓት አሳድጉ ጨርሶ የልጅ ለዛ የላቸውም