//የቤተሰብ መገናኘት// "ለአበባዮሽ ጭፈራ ወጥታ የጠፋችው ህፃን ከ30 አመታት በኋላ እናቷን አገኘች...!"/በቅዳሜን ከሰዓት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2023
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • Zábava

Komentáře • 623

  • @hajertube1892
    @hajertube1892 Před 10 měsíci +207

    ከ30 አመት በኃላ እናትና ልጅን ያገናኝህ ጌታ ለአማራ ክልልም ሰላምህን አምጣልን ሁልጊዜ ለሚገደለዉ ለሚታረደው ህዝባችን ሰላምህን ድሉንም ያጎናፅፍልን

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Před 10 měsíci +386

    ያጣ ያግኝ የተራበ ይብላ አላህ የልባችሁን ይሙላላቹ ያልታስበ ደስታን ያምጣላቹ እንደው ይሄንባግኝ ቢሆልኝ ቢሳካልኝ ለምትሉ በሙሉ በቅርብ አላህያስደ ስታቹ 🫶🏾❤❤❤❤

  • @hawwamohammed643
    @hawwamohammed643 Před 10 měsíci +67

    ❤ እናትዬ ገና በልጂነትሽ ያጣሽውን እንኳን አገናኚሽ አላህ ደስታሽን እስከ ጥቅ ያድርገው🎉

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Před 10 měsíci +51

    ዋው የኔ እናት እናትየው አስለቀሱኘ ልዮ ነበር ሀዘኑ ፣30 ,አመት 😢😢😢እናቴ እንካን ልጆቾትን አገናኛቹ እንኪን ደስ አላቹ

  • @abby8509
    @abby8509 Před 10 měsíci +95

    ይች ናት ኢትዮጵያ እረ ፈጣሪ ፊትህን መልስልን የድሮውን ዘመን መልስልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽ውይ ወላድ እማይቻል የለም እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ አዲሱ አመት ጥሩ ጅማሮ ነው ኢቢየስ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 Před 10 měsíci +18

    እናትዮዋ በጣም ተጎድተው ነበር እንኳን ደስ አለዎት የኔ ምስኪን እናት

  • @redi_tube
    @redi_tube Před 10 měsíci +9

    አናትሽን መነከባከብ አለብሽ አንች ጥሩ እናት ተሰጥቶሽ አድገሻል እናትሽ ግን በአንች ምን ያህል አንደተሰቃዩ ተረድተሽ አናትሽን ለመንከባከብ መሉ ጤናሽን ይመልስልሽ ለአሳደጉሽም ጥሩ ቤተሰብ ያድርግሽ በልጆች ይባርክሽ አላህ ከእናቶቶቻችን ጋር ደስተኛ ያድርገን ያድርገን

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h Před 10 měsíci +18

    ኢላሒ አደራሕን በልጅ አትፈትነን 😭የሚገርም ታሪክ የኔናት

  • @bashat5742
    @bashat5742 Před 10 měsíci +31

    ሰኞ ልደቴ ነው happy birthday 🎂 በሉኝ እንኳን ደሰ አሌሺ እሄተችን 🎉

    • @user-px6sj7ul8w
      @user-px6sj7ul8w Před 10 měsíci +2

      እንኳን አደረሰሽ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🇪🇷

    • @bashat5742
      @bashat5742 Před 10 měsíci +1

      @@user-px6sj7ul8w እንኳን አብሮ አደረሴን

    • @Abo7md501
      @Abo7md501 Před 10 měsíci +1

      እንኳን አደረሰሽ❤❤❤❤

    • @dxbdxa691
      @dxbdxa691 Před 10 měsíci +1

      🎉🎉🎂❤️❤️❤️❤️

    • @yasmalblooshi6939
      @yasmalblooshi6939 Před 10 měsíci +1

      የኔ ደሞ አሙስ በአዲስ አመት ይሁንልን

  • @senaytwebetu4825
    @senaytwebetu4825 Před 10 měsíci +19

    የኔ እናት ገላዬ እንኳን ደስ አለሽ ሁልጊዜ ልጄ እያልሽ ስታነቢ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤ዘመድ እደሌሌሽ እያለን የኔ እህት😢😢በጣም ደስ ብሎናል ❤❤

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před 10 měsíci +48

    እንኳን ተገናኛችሁ እናት አደለም ጠፍቶ ለብዙ አመታት ለቀናት በስልክ ሲጠፋ እንዴት ይጨነቃሉ እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን

  • @sayasayad
    @sayasayad Před 10 měsíci +18

    😢😢😢😢 እናቴ ታማብኛለች በዱአችሁ አትርሡኝ

    • @user-js1ty5ci4n
      @user-js1ty5ci4n Před 10 měsíci

      ፈጣሪይማርልሽ

    • @user-bc9bx3rr4s
      @user-bc9bx3rr4s Před 10 měsíci +1

      አላህ አፊያቸውን ይመልስልሽ

    • @sayasayad
      @sayasayad Před 10 měsíci +1

      @@user-js1ty5ci4n አሚን እህት አለምየ

    • @sayasayad
      @sayasayad Před 10 měsíci

      @@user-bc9bx3rr4s አሚን እህቴዋ

    • @ErhmatDawed-ky1pg
      @ErhmatDawed-ky1pg Před 10 měsíci +2

      አላህ ይሽፊሀያረብ ይጠውል ኡምርሀ

  • @Rose.86
    @Rose.86 Před 10 měsíci +42

    እንኳን ደስአለን ይህ ደስታ ለመላዉ ኢትዮጽያ ሕዝብ ነዉ መልካም አዲስ አመት❤

  • @merrymegra
    @merrymegra Před 10 měsíci +36

    ማነው እንደኔ ማልቀስ የሰለቸው😢😢😢በጣም ያሳዝናል ታሪኩ

  • @user-mg3ni3db2o
    @user-mg3ni3db2o Před 10 měsíci +44

    እደቀልድ ወጣ ብላ 30 አመት ማስቆጠር አይገርምም 😢😢😢 እንኳን ደስ አላችሁ ወላጆች ክፉ አይንካችሁ የምር እዴት ደስስስ ይላል ኢቢኤሶች ሁላችሁም እናመሠግናችኃለን
    ከመንገድ ላይ አስታችሁ ያሳደግሽ እናታችን እደ አንቺ አይነት እናቶች ይብዙ ይባዙ

  • @user-px2kp1bf6o
    @user-px2kp1bf6o Před 10 měsíci +25

    አላህ አልሀምዱሊላህ እናት ዝንጥ አድርጋ ልካ ለጫወታ ባዶ መቅረት ስንት አመት በሀዘን 😢😢😢 እኳን ተገናኛችሁ

  • @haymenms
    @haymenms Před 10 měsíci +8

    በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው። የደግዋን እናትሽን ነፍስ ፈጣሪ በገነት ያኑርልን። እህታችን እንክዋን ደስ ያለሽ።መልካም አዲስ አመት።

  • @HassenSabri
    @HassenSabri Před 10 měsíci +7

    ወይ ጣሊያን ሰፈር ሰፈሬ ያራዳ ልጅ መፍለቂያ ምችት ይበላቹ ወላጅ እናቷ ሲያሳዝኑ ስንት አመት ተንከራተቱ ኡፍ አላህ የሳርፋቹ ዘመኖት ያመረ የደስታ ያድትግሉት ❤❤

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu Před 10 měsíci +28

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ በውነት ዋጋችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ የሀይማኖት ትምህርት አስተምረው ነፍሳችውን በፃድቃን ጎን ያሳርፍልን ያሉትንም ቸሩ መደኅኒአለም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጣና ጋር ያድልልን ❤❤❤❤❤

  • @etoadiba
    @etoadiba Před 10 měsíci +12

    የሚገርም ታሪክ ነው በአዲስ አመት ከቤተሰቦችሽ ተለያይተሽ ደግሞ በተመሳሳይ ወቅት ተገናኘሽ ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን እናቴ አስለቀሱኝ እንኳን በህይወት ልጆትን አገኙ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Před 10 měsíci +5

    ወይ እናቴ ተንሰፈሰፉ ስንት አመት አልቅሰው ይሆን የማይረሳ ጠባሳ ነበር ይህ ሁሉ አልፎ ዛሬ ማመን ነው ያቃተኝ ፈጣሪ ምስጋና ይግባው ልጆትን አገኙ ተመስጌን የሚሳነው የለም ለሱ ለሁሉ ጊዜ አለው ያልሞተ ይገናኛል እንኳ ደስ አሎት ጎበዝ ልጅ ናት ልጆ ታሪኳን ሰምታ አድጋ ወላጆቿን ፍለጋ ወጣች እንኳን ተሳካልሽ አሳዳጊዎችሽ የተባረኩ መልካም ስብእና ያላቸው ቤተሰቦች ናቸው ።

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt Před 10 měsíci +20

    አላሁመ ሀገሬን ህቦቿን የአንተ ጥበቃ አይለያቸው ያረብ
    የውስጥ ጥላቷን የውጪ ጥላቷን አላህ ይያዝልን

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před 10 měsíci +9

    አቤት ወላድ እንዴት ተደሰታ ይሁን ማንም አያምነም በአዲስ አመት አዲሰ ነገር በጠፋችበት ቀን በዚህ ቀን መመለሰዋ በጣም ይገርማል ወይ ኢቤኤሰ የሰንቱን እንባ አጠበ አላህ ይሰጣችሁ ቢያለቅሱም ማን ያምናል አይ ወላድ ምንም ብትሆን እናት

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Před 10 měsíci +4

    _የኔ ውድ እናት😢 እናትየው አሳዘኑኝ 30 ዐመት አደለም ገና ጠረኗ ከአፍንጫ ያልጠፋውን እንደወጣች ቀርታ እድሜ ጠግበው የሞቱ አያቶቻችን እንኳን እንዴት ይናፍቁናል😢 የኔ እናት ረጅም እድሜ ይስጥዎት🙏 አሳዳጊ እናቷን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን🙏_

  • @user-qz3il7tv4m
    @user-qz3il7tv4m Před 10 měsíci +9

    ለየት ያለ ነው እናትየው አስለቀሱኝ። እንካን ደስስ አላችሁ ሁላችሁም እንካንም አደረሷችሁ አድሱ አመት ሀገራችን ሰላም የሚሰፍንበት ያርግልን❤❤

  • @henokpawloes3268
    @henokpawloes3268 Před 10 měsíci +5

    የጣልያን ሰፈር እናቶች አባቶች ወንድሞች እህቶች ልጆች ሀሉም ፍቅር እኮ ናቸዉ የጣልያን ሰፈር ልጅ በመሆኔ ሁሌም እንደኮራሁ ነዉ ሰፈሬን በፍቅር እኮ ነዉ የምወዳት❤

    • @NesibuaBereket122
      @NesibuaBereket122 Před 10 měsíci

      መላኬ ስጋ ቤት አካባቢ ነክ የጣልያን ሰፈር ልጆች አንድነታቸዉ ማህበራዊ ኑሮ ላይም ጥሩ ናቸዉ

  • @user-fh9jp3fq5j
    @user-fh9jp3fq5j Před 10 měsíci +15

    አይደሌ ደግሞ ጀመራችሁ ልታስለቅሱን የትናችሁ የመዳም ቅመሞች ታሪኩ በጣም ያሳዝናል እፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭

    • @user-je7xd5lb5r
      @user-je7xd5lb5r Před 10 měsíci +2

      አለን አድሱ አመቱ በልቅሱ ተቀብልነው ለነገሩ የደስታ ልቅሶነው እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን የሃገራችን ትንሳኤ እንደዛ በደስታ እንድናለቅስ እግዚአብሔር ይርዳን 😢😢😢

    • @user-fh9jp3fq5j
      @user-fh9jp3fq5j Před 10 měsíci +1

      @@user-je7xd5lb5r እኔኮ አላለቅስም ብየ እወስንንና ቅዳሜ አፈርሳለሁ እግዚአብሔር ይርዳን የምር በደስታ እናልቅስ ዘረኝነት ይጥፍ

    • @user-je7xd5lb5r
      @user-je7xd5lb5r Před 10 měsíci +1

      @@user-fh9jp3fq5j አሜን አሜን አሜን በእውነት ሃገራችን ሰላም ያውርድልን መጨረሻችን ያሳምርልን ላደጁ ያብቃን

  • @senaitweldas.w9495
    @senaitweldas.w9495 Před 10 měsíci +10

    ውይይይይ የኔ እናት እናት መሆን ከባድ ነው 30 አመት አይደለም ለሳምንትም መጠፋፋት ከባድ ነው ሁላችሁም እንኳን ደስአላችሁ የደስታ እንባ እያፈሰስሁ ጨረስኩት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @senaytwebetu4825
    @senaytwebetu4825 Před 10 měsíci +12

    ማነው ፍለጋ ፕሮግራሙ ላይ የኔን ኮሜንት ያነበበ ይች ልጅ የገላዬ ናት አማኑኤል ሰፈር የቁጣጣሽ የጠፋችባት አክስት አለችኝ ብዬ ፅፌ ነበር ደስ የሚለው እራሷ ናት❤❤❤❤❤

    • @emufrdowesyoutube5922
      @emufrdowesyoutube5922 Před 10 měsíci +1

      እኳን ደስ ያላችሁ

    • @senaytwebetu4825
      @senaytwebetu4825 Před 10 měsíci

      @@emufrdowesyoutube5922 አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 Před 10 měsíci

      እንኳን፡ደስ፡ያለሺ

    • @user-ty9nw8bl5d
      @user-ty9nw8bl5d Před 10 měsíci

      እንኳን ደስ አለሽ ገላዬንም እንኳን ደስ አላት በጣም ነው ደስ ያለኝ

    • @senaytwebetu4825
      @senaytwebetu4825 Před 10 měsíci

      @@emufrdowesyoutube5922 እንኳን አብሮ ደስስ ያለን 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Před 10 měsíci +5

    እንካንም ተገናኛችሁ ኡፍፍፍ😢😢😢እንካን ደስ አላችሁ እናት ስቱን ይህን ያክል አመት ተቃጠልኩ እማዬ 😢😢😢😢አይዞንንን እማማ❤❤❤❤

  • @lulululu2675
    @lulululu2675 Před 10 měsíci +6

    ምስኪን እናቴ በጣም እንዳዘነች ፊቷ ያሳያል እና ደስተኛ ነች ሁለታችሁም እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @diborayejesus7720
    @diborayejesus7720 Před 10 měsíci +6

    ኢቢኤስ ተባረኩ ዮኒ ፀጊ ስወዳቹ የኔ እናት እንዴት እንዳሳዘኑኝ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
    @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn Před 10 měsíci +6

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤የኔ እማ እንዳው አላህየ ሆይ የተጨነቀውን ሁሉ ከጭንቅ አውጣቸው ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እንኳን ደስ አላቹ

  • @meseretgirma-cb3wm
    @meseretgirma-cb3wm Před 10 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ፊልም ድራማ የሚመስል ግን እውነተኛ ታሪክ ፈጣሪ ሆይ እቺን ኢትዮጵያ ውሰድና የድሮዋን እናት ኢትዮጵያ መልስልን ባልወልዳትም ልጄ ናት የሚሉ እናትና አባት የነበረባት ሀገር ዛሬ እዚላይ ደረስን ፀጊ፣ዮኒ EBS ተባረኩ

  • @user-uj6tl3ry3x
    @user-uj6tl3ry3x Před 10 měsíci +8

    እኔ በጣም እንደናተ በጉጉት እጠብቃት ነበር ወይኔ የሚጠብቅ አለ

  • @user-cu6ld8og7k
    @user-cu6ld8og7k Před 10 měsíci +7

    ፍትህ ለአማራ ኤንተርኔት ድምፅ ሁኑልኝ ለእኛ ለስደተኞች በሀሳብ በጭንቀት ሞትን😢😢

    • @user-nr7jn7hy1s
      @user-nr7jn7hy1s Před 10 měsíci

      አላህ ሰላሙን ይመልስልን😢😢

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 Před 10 měsíci +18

    በጉጉት ከምጠብቃቸው ፕሮግራም ውስጥ ቅዳሜ ነው ሰላማችሁ ይብዛ አቦ ደግሞ ታምራላችሁ በርቱ

  • @user-gd8dp6ft9q
    @user-gd8dp6ft9q Před 10 měsíci +3

    ማነው እንዴኔ ያንኛውን ጬርሶ ወዴዚ የሮጠ
    ኡፍፍ ለማልቀስ ነው እኮ 😢 እንኳን ዴስስ አላቺሁ

  • @simretteferi4529
    @simretteferi4529 Před 10 měsíci +9

    Watching from California crying and feeling so sad for you all, but thank God for keeping you alive and giving you chance to meet again.❤😢❤

  • @itst4932
    @itst4932 Před 10 měsíci +3

    እንካን ደስ ኣላችሁ እናት እና ልጅ እኔም ይህንን ቀን ናፈቀኝ የኣባቴ ቤተሰቤቼ ኣግኝቼ እደዚ ደስ የሚል ቀኝ ለማሳለፍ የሁሉ ጊዜ ፆሎቴ ነው እና እባካቹ ወገኖቼ የኢቢሲ ቲቪ ኣድራሳቸው ኣስተባቡሩኝ

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 Před 10 měsíci +3

    ሁሌ በጉጉት ስጠብቀው ነበር እንኳን ደስ ያለሽ መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዬጲያ ሕዝብ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 10 měsíci +3

    እናት ለምን ትሙት ትሒድ አጎንብሳ
    ህያው ታደርጋለች ልጆቿን ደባብሳ
    እናት በምንም ሁኔታ ውስጥ ሆና ትኑር
    አላህዬ እናቴን በጤናና በዴስታ አኑርልኝ♥️

  • @user-gx5vk4sv5y
    @user-gx5vk4sv5y Před 10 měsíci +7

    የእውነት ኢትዮጵያ እንዲ ነበረች መልካሞች የበዙባት እንኳን ደስስስስ አላቹ መልካም አዲስ አመት ለመላው ህዝብ ሁሉ አዲሱ አመት ሰላም ይዞ ይግባ በሀገራችን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk Před 10 měsíci +7

    ይችልጅና የፈርሳዋንልጅ ምንግዜም አስታውሳቸው አለሁ 😢😢😢የያችንም ውጤት ብታሣቁን😢😢😢

    • @omaralm9518
      @omaralm9518 Před 10 měsíci +1

      የፈረንይዋ ልጅ ምን አይነት ነው ታሪኳ በማርያም ነገሩኝ

    • @Temir-ky7dk
      @Temir-ky7dk Před 10 měsíci +1

      @@omaralm9518 የተወለደችው ጂቡቲነበር በማደጎ ፈረንሳይ ሀገርነው ያደገችው እንዳለችው ከሆነ ምንም የምታውቀው ታሪክ የላት አንድትሴት ከደብረብረሀን እናቷነኝብላ መታ ድኤንኤ ሰተው ነበር ግን እስካሁ ውጤቱ አላሣወቁንም በጣም ታሣዝን ነበር😭😭😭😭😭

    • @Lideyatibebu2641
      @Lideyatibebu2641 Před 10 měsíci

      እኔም የምጠብቀው ውጤት ነው

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 10 měsíci +2

    ይህች ናት እማማ ሃገሬበእውነት ለእናትዬዋ ትልቅ እረፍት በአል አሁን ነው ለእሳቸው 🌹🙏

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 Před 10 měsíci +10

    የሚገርም ከዚህ ደስታ በላይ ምን አለ ብዙ እንድትሰሩ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ

  • @user-hana365
    @user-hana365 Před 10 měsíci +3

    ዋዉዉ የዚችን ልጅ የመጨሪሻን ታሪክ ለማወቅ በጣም ነዉ ስጠቫበቅ የነበርኩ እንኳን ደስ አላቹህ 🙏♥️

  • @meseretgemechu8895
    @meseretgemechu8895 Před 10 měsíci +2

    ጎሼ እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ናት ።አስለቀሳችሁኝ ከባድ ነው ይህን ሁሉ ዓመት አይ እናት እንዴት ይቻሉት ደጉ ዘመን ክብር ከመሬት አንስተው ላሳደጓት ዛሬ ቢሆን እንደያኔው መልካም ሰው ላይ ገጥማት ይችላል በዘር በሀሳብ ተከፋፍለናልና አዳልጦን ብንወድቅ እንኳን ከወደቅንበት ለማንሳት ዘር ይጠየቅ ይሆናል አምላክ ሆይ ያንን የአንድነት ና የፍቅር ዘመን መልስልን።

  • @nqdiakader8238
    @nqdiakader8238 Před 10 měsíci +4

    ይብለኝ አፈር ለበለው የለ ሰው ይገነኘል ❤❤❤እንካን ዳስ አለቹ 😢😢😢

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 Před 10 měsíci +2

    ከ ሦስት ቀን በፊት ለቤተሰቦቼ እያወራሁላቸው ነበር በጣም ነበር ያሳዘነችኝ ebs ጌታ ይባርካችሁ

  • @sada4603
    @sada4603 Před 10 měsíci +5

    በእዉነት በጉጉት ስጠብቃት የነበረች ልጅ ናት እንዴት እስካሁን እንደቆየች ገረሞኛል ነዉ ለዚህ ቀን ብለላችሁ ነዉ ያዘገያችሁት

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Před 10 měsíci +5

    የኔ እናት ሁሉየ አስባት ነበር እንኳን ደስአላችሁ❤❤❤❤

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Před 10 měsíci +4

    ተሁሉም ያሳዘነኝ የእናትዮዋ ጭንቀት፣አዲስ አመት በመጣቁጥር የሚሰማት ሀዘን፣አስቡት ልጅን ያህል አተህ ምን እንደሚሰማህችሁ።

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz Před 10 měsíci +1

    አቦ ይህቺን ልጅ ሁሌም ነበር ማስታውሳት እንዴት ቤተሰብ እስካሁን አልተገኘም ብዬ ነበር ቤተሰብ ባይሰማ እንኳን የሰፈር ሰው ታሪኩን የሚያውቅ ስለሚኖር በሳምንቱ ይገኛሉ ብዬ ነበር ቆየች ከቀረበች ለማንኛውም እንኳን ፈጣሪ በሂወት እናትሽን አገናኘሽ እንኳን ተገናኛቹ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው በጣምደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቹ አዲሱ አመት ሰላም ይዞልኝ ይምጣ

  • @rahimahussen192
    @rahimahussen192 Před 10 měsíci +3

    ፍትህ ለኔ እንባ አይይይይ አላለቅስም ብዬ ሳያቸው አያሥችለኝ 😢

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 Před 10 měsíci +1

    ሁሌ እንዳስታወስኳት ዛሬ ቤተሰቦቿ አግታለች አላሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Před 10 měsíci +4

    ፓሊስ ግን ለምንድነው እንደዚህ አይነት ኬዞችን የማይዘው 😞 ? በሬድዬም ይሁን በተሌቪዠን ታሪኩን በመግለፈፅ ፎቶም ካለ በማቅረብ ያየ የሰማ ሰው መረጃ የሚሰጥበት መቀበያ ስልክ ቁጥር አስቀምጦ ኬዙ እስኪዘጋ በተደጋጋሚ ማቅረብ ። በብዙ አገሮች የሚሰሩበት አሰራር ነው

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz Před 10 měsíci +11

    የማዳም ቅመሞች እንኽን አደረሳችሁ❤❤❤ደስ የሚል ፕሮግራም።

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před 9 měsíci +2

    man, this makes me cry
    😢እንኳን ደስ አላችሁ ወላጆች ክፉ አይንካችሁ !
    May peace prevail in Ethiopia, our motherland!

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda Před 10 měsíci +8

    ሁሉበሱሆነ መልካም አድስአመት ይሁንላችሁ🎉🎉🎉

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před 10 měsíci +5

    አሜን እግዚያብሔር ይመስገን❤ኡፍ የናትን እንባ አያሳየን😢😢😢😢 እንኳን ደስ አላችሁ ለኢትዮዽያም አዲሱ ዘመን መልካም ዜና ያምጣላት😢😢😢😢

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 Před 10 měsíci +3

    አረ እንባየ አልቆም አለኝ እንኳን ደስ አላቹ እናትና ልጅ

  • @godislove1776
    @godislove1776 Před 10 měsíci

    ይህ ታሪክ ዉስጤ ቀርቶ ነበር ። እንኳን ደስ ያላችሁ።

  • @wubittadesse5762
    @wubittadesse5762 Před 10 měsíci +4

    ልጅቷ ደስ ስትል እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ

  • @SM-bx4jz
    @SM-bx4jz Před 10 měsíci

    ውይ በጣም ውስጤ ያልውጣሽ ልጅ አጋጣሚው ግልፅ ነውና እስከዛሬ ባለመጠራቷ ይገርመኝ ነበር እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ።

  • @user-dw9bp4zp6k
    @user-dw9bp4zp6k Před 10 měsíci +1

    ዮኒየ እመየ ሲል አንጀቴ ነው የሚሰፈሰፈው የኔ ወንድም

  • @elsaelsa4777
    @elsaelsa4777 Před 10 měsíci +1

    Your mom makes me cry 😢😭 Happy ending!
    Thank you EBS

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b Před 10 měsíci +1

    ወይኔ ይቺ ልጂ ምላሽ ስላገኘች ደስብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ መላ ቤተሰቡ

  • @almazadem9130
    @almazadem9130 Před 10 měsíci +4

    That is amazing story! Congratulations Kebra and her mom ❤️💕

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 10 měsíci +2

    እንኳን ደስአለን ይህ ደስታ ለመላዉ ኢትዮጵያ ሕዝ ነዉ ❤❤መልካም አዲስ አመት ሰላም ለገረችን

  • @AdissMasersha
    @AdissMasersha Před 10 měsíci

    በጉጉት ነበር ስጠብቀው የነበረው ሁሌም ነበር የማስባት እንኳን ደስ ያለሽ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ እንኳን ደስ አለዎት እህም እንኳን ደስ አለሽ ኢቢ ኤ ሶች ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 Před 10 měsíci +1

    ልጅና እናት አስቀድመው ከተገናኙ፣ እናት አዲስ እንዳገኟት አድርገው ማልቀሳቸው ትንሽ ይገርማል።

  • @yantfworknx201
    @yantfworknx201 Před 10 měsíci +1

    በፈጣሪ ይህን ፕሮግራም በምን ቃላት ላመስግናችሁ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 Před 10 měsíci +2

    🥺🥺🥺መታደላቸው ልጅ ሚወድ ሰው የትም ይኑር 🥰🤲

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h Před 10 měsíci +5

    አሑንማ ጭራሽ ሑለት ቤተሠብበማገናኘት ሑለት ጊዜ ታሥለቅሡን ጀመር😭😭

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 10 měsíci +2

    የሚገርም ነገር እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ የሚመጣውን ዘመን ያድነት ዘረኝነት ተነቅሎ የሚጠፋበት የጥምርት ያንድ አምላክ ልጆች እደመሆናችን አንድ ሁነን ተረተረት ለማውራት ያብቃን በዛን ዘመን ዘረኝነት ነበር ሞት ጦርነት ነበር በማያስቡ መጥፎ ሰወች የተነሳ ብዙ ንጹሐን ህጻናት ሽማግሌዎች እናቶች እህቶቻችን ተጎድተዋል እያልን ለተረካቢው ትውልድ በፍቀር ሰበከን የጥላቻን አሰተሳሰብ የምንቀይርበት ዘመን ያድርግልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @seble6210
    @seble6210 Před 10 měsíci +3

    😢😢😢😢ውይይይይይይ እናት እኮ ልዩ ናት ❤❤❤❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ እንካን አደረሳችሁ ለሁላችሁም መልካም በአል ይሁንላችሁ❤❤❤❤

  • @adanche1001
    @adanche1001 Před 10 měsíci

    እዉነት ቃላትጠ የለኝም አብነት በጣም እድለኛ ነሽ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እንካን ደስ አለዉ የእኔ ዉድ እማማ እረጅም እድሜ ይስጦት እንኳን ደስ አሎት ኢቢሰ ተባረኩ

  • @saet454
    @saet454 Před 10 měsíci +1

    እናትየዋ ያሳዝናሉ በሰአቱ ያገኟት ሰዎች የተቻላቸውን ማድረግ ነበረባቸው ለማገናኘት

  • @amentulahwodf565
    @amentulahwodf565 Před 10 měsíci +4

    ወላሂ አዚህ ቤት መጥቸ ሳላለቅስ አልወጣም እንደኔ አለ ግን

  • @mouna6099
    @mouna6099 Před 10 měsíci +1

    በጣም. ይገርማል❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-zd6fh2kf2b
    @user-zd6fh2kf2b Před 10 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን በግሌ ሁሌም አስባታለሁ እናንተስ ትለያላችሁ በጣም

  • @jeerrryu
    @jeerrryu Před 10 měsíci

    እኔም ቀኑ ደርሶ አባቴን ስለሺ ወልደማርያምን ታለቅ እህቴን ሂወትን ሁለት ታናሽ ወድሞቼን መች ነው የማገኛቸው😢😢😢

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před 10 měsíci

    እንኳን ደስ ያላቹህ ቤተሰብ እንዲህ ሲገናኝ ደስ ይላል ኢቢኤሰችም ስራቹህን ይባርክላችሁ❤❤❤

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu Před 10 měsíci +3

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እሰይ እናት ሁለየም ትሳቅ እንኩአን አደረሳችሁ ❤❤❤

  • @hanahailu3073
    @hanahailu3073 Před 10 měsíci +2

    እንኳን ተገናኛችሁ እናትና ልጅ በጣም ደስ ይላል :: ጣሊያን ሰፈር ስትሉ ሰማው መሰለኝ ከ30 አመት በፊት ይኖር የነበረ ሰው ጌታቸው ገብረየስ ሚባል ከአወቃችሁ ተባበሩኝ የእናቴ ልጅ አባቷን ትፈልገዋለች ግን ሚዲያ ላይ መውጣት ፈርታ ነው ጣሊያን ሰፈር የሚያ ውቀው ካለ ያሳውቀኝ ፎቶው እጄ ላይ አለ ::

    • @user-lb3uv7qn2y
      @user-lb3uv7qn2y Před 10 měsíci +1

      ቀርባ ብታፍላልግ ጡሩ ነው

  • @Lguama
    @Lguama Před 10 měsíci +6

    ወላሂ ይችን ልጅ ሁሌ አስታውሳታለሁ ቀላል መስሎኝ ለመገኘት ስትቆይ ለምን እያልኩ ነበር

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Před 10 měsíci +1

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ማር አንዳንድ አጋጣሚዎች ያስገርማሉ

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Před 10 měsíci

    የእግዝሉአብሔር ስራ ድንቅ ነው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @abeba1802
    @abeba1802 Před 10 měsíci

    😮እልልልልልልል እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ በጣም በልቤ እጠብቀው ነበር ይህንቀን

  • @adisegobena7749
    @adisegobena7749 Před 10 měsíci

    በጣም የሚከብድ ነው የልጅን ነገር እ/ር እና የወለደ ያውቃል እንኳን አድራሻ ሳይታወቅ ታውቆም ይከብዳል እናትነት እንኳን እግዚአብሔር ረዳችው

  • @mulugetachew1975
    @mulugetachew1975 Před 10 měsíci

    በእውነት ትልቅ ደስታ ተአምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @astubtube
    @astubtube Před 10 měsíci +3

    እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ታሪኳን ስሰማ በጣም አዝኜ ነበር መጨረሻውን ምን ይሁን እያልኩ ለብዙ ጊዜ ስጠብቅ ነበር ደስ ብሎኛል በአዲሱ ዓመት ጠፋች ከረጅም ጊዜ በኋላ በአዲስ ዓመት ተገኘች

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b Před 10 měsíci +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ሁሉም በአላህ ፍቃድ ነው አልሀምዱሊላህ ያለ ሰው ይገናኛል

  • @medinahussen-bd9qv
    @medinahussen-bd9qv Před 10 měsíci +3

    እውነት ለናተ በጣም ልዩ ቀን ነው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-vk9vp8jm2m
    @user-vk9vp8jm2m Před 10 měsíci +1

    የእኔም እናት ጠፍታ በሆን ቢየ ተመኛው ግን ወደማይቀርው አለም ሂዳለች ምን ዋጋለው 😭😭

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 Před 10 měsíci +1

    እፉ ሁሌም አስታውሳት ነበር እኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤

  • @Fatuma155
    @Fatuma155 Před 10 měsíci +1

    የሚገርም ታሪክ ነዉ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-up1ir3wo7q
    @user-up1ir3wo7q Před 10 měsíci

    ዮኒ ጽጌ የኔ መልካሞች እግዚአብሔር ሁሌም ሰላማችሁን ያብዛዉ በእዉነተ❤❤❤የተገናኛችሁ ቤተሰብ እንኳን ደስ ያላችሁ